ምስክርነት ክፍል አንድ የመዳን እውነት ሲገለጥ

  Рет қаралды 20,463

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

4 ай бұрын

የመዳን እውነት ሲገለጥ
ምስክርነት ክፍል 1
እኛም የኃያሉ አምላካችን የእግዚአብሔር ጥበቃና ምሕረት አብሮን እስካለ ድረስ፤ እንደተያዝን አንቀርም፡፡ ከታሰርንበት እንፈታለን፤ ከወደቅንበትም እንነሣለን!

Пікірлер: 205
@HanazeOrthodox
@HanazeOrthodox 4 ай бұрын
የዚልጅ ቪዲዮ በTiktok ለቅቄ ከ 1m ሊዮን በላይ ታይቷል ብዙ ነጮችም በውስጥ እየገቡ የፃፈልኝ አሉ በተለይ የአሉበትን ሕይወት ሲናገሩ በጣም ያሳዝናል እነሱ እንኳን ለመዳነ ከአጋንት እስራት ለመውጣት እንዲ ሲለፉ የኛዎቹ ግን አጠገባቸው ወነው ማየት አቃታቸው በእጅ የያዙት ወርቅ እደመዳብ ሖነባቸው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው
@KedsteMurael-du8ox
@KedsteMurael-du8ox 4 ай бұрын
እህቴ እባክሽ በደንብ አስረጃቸው ለነጮች😊አንቺም ዋጋውን በሰማይ ታገኝዋለሽ❤❤❤
@tsehaya.3033
@tsehaya.3033 4 ай бұрын
Can you share the #video
@ኪዳነምህረት9930
@ኪዳነምህረት9930 4 ай бұрын
@@KedsteMurael-du8ox 🌿🌺አዎ አንዴ እስኪገባቸው ነው እ🌺🌿ኮ
@melkamelka23
@melkamelka23 4 ай бұрын
እህቴ አብን እዴትነው የማገኝችው እኔ ያለሁት በስድስት ነው
@tsehaya.3033
@tsehaya.3033 4 ай бұрын
Aba was in California recently. This video was taken from the healing event in CA. If you want to know their plan go to his website, Niku.
@alemayehubeyene5278
@alemayehubeyene5278 4 ай бұрын
ነብይ በሀገሩ አይከበርም እንዲሉ አባታችን ይህ ትውልድ እንዲድን ከልዑል እግዛአብሔር ለኛ የተሰጡን ናቸው።አሁን የአገልግሎት ዘመነዎን እንደማቱሳላ ያድርግልን።
@senayitlove2885
@senayitlove2885 4 ай бұрын
አሜን በእውነት
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 4 ай бұрын
እውነት ነው የተያዘ ነው የሚያውቀው 😢😢😢
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 4 ай бұрын
ትክክል ነዉ አሜን አሜን አሜን
@ba7359
@ba7359 4 ай бұрын
ሁሉም ሲደርስበት ይረዳዋል አልያም ሰይጣን ዲያብሎስ በውስጡ ያደረበት ይህን ይቃወማል
@user-se8to4qe5q
@user-se8to4qe5q 4 ай бұрын
Ewnet new abatachin Tsegawun yabzalot 🥰🙏🙏🙏
@MYKOTECH101
@MYKOTECH101 4 ай бұрын
አባታችን ኑሩልን መዝሙር 107 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ በተጨነቁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፥ በመከራቸውም አዳናቸው። ¹⁴ ከጨለማና ከሞት ጥላ አወጣቸው፥ እስራታቸውንም ሰበረ። ¹⁵ ለሰው ልጆች ስላደረገው ተኣምራት ስለ ምሕረቱም እግዚአብሔርን ያመስግኑ፤ እግዚአብሔር የታሰሩትን ይፈታል አልቋል የሚባል አገልግሎት የለም!
@tizitazena3800
@tizitazena3800 4 ай бұрын
ከደገና ላለቅስ ነዉ የምር ምን አይነት የዋህነት ምን አይነት እምነት ነዉ የኔ ዉድ አባት እንዴት እንደምወዶት በግርማ ሞገስ ይጠብቅልን ።!!!!! like አድርጉ ቤተሰብ
@abrishtube7833
@abrishtube7833 4 ай бұрын
የሐዋርያትን ዘመን ያየሁ ነው የመሰለኝ በእውነትም የሐዋርያትን ዘመን ያሳየዩን አባት ናቸው ፈጣሪ ይጠብቅልን
@ኪዳነምህረት9930
@ኪዳነምህረት9930 4 ай бұрын
🌺😢ወይኔ videoን ሳየው እራሱ እንዴት እንደሆንኩ ሲያሳዝን🌸 እመቤቴ ወለላይቱ እማ ፍቅር 🌸መርጣው ነው ማን ያውቃል እሱም ሌሎች ፈረንጆችን ይለውጥ ይሆናል ደሞ እኮ አንዴ እስኪገባቸው ነው እንጂ በጣም ጎበዞች ናቸው እኛ ሀበሾች ነን አልያዝ አልጨበጥ ያልነው ሁሉ በእጃችን በደጃችን ሆኖ መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ኤፍታህ ይበለን 🌿🌹አሜን🌹🌿
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 4 ай бұрын
እውነት ብለሻል እኛ ሲጀመር እርስ በእርሳችን መቀኞች ነን ክፉ ስለሆንን ነው የመዳኛችን ግዜም የሚረዝመው ማስተዋልን ያድለን 🙏😢
@DagDesba
@DagDesba 4 ай бұрын
❤ዖመብርዐን ትባርካቹ
@ኪዳነምህረት9930
@ኪዳነምህረት9930 4 ай бұрын
@@biruketawitkefelegn8010 🌿🌸 አዎ ልክ ነሽ🌸🌿
@user-uc8dq8ej5m
@user-uc8dq8ej5m 4 ай бұрын
አባታችን እድሜዬ ቀንሼ ብሰጦት አይቆጨኝም ሁሌም የሚያረጁብኝ እየመሰለኝ ምነው ድሮ በልጅነቴ ባወቅኳቸው እላለሁ አባቴ በስስት ነው የምወዶት ሺአመት ኑሩልኝ
@user-dq4nq4yf6e
@user-dq4nq4yf6e 4 ай бұрын
😭😭😭😭እኛም የምንድንበት ቀን ያቅርብልን እዉነት በረታሁ ስል ስደክም ድክም ሲለኝ አባቴ የጠፍ ልጅ እንዳልሆን እረዳኝ ስል እህቶቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስማዕት እያላችሁ በርከቶ ይደረብን አባታችን
@elias0829
@elias0829 4 ай бұрын
አባታችን 1000 አመት ይኑሩልኝ🙏✞🙏
@duvettejose9730
@duvettejose9730 4 ай бұрын
መቶ አመት ብቻ ከዛበልይ ይርግልን
@user-zd4sm4qq6u
@user-zd4sm4qq6u 4 ай бұрын
Amen🙏
@brkti2123
@brkti2123 3 ай бұрын
አሜን
@mulubelay3831
@mulubelay3831 3 ай бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን
@user-ce2je5ip3v
@user-ce2je5ip3v 4 ай бұрын
ምናይነት አባት ሰጠን የኔ ዉድ እቁ አባቴ ኑሩልኝ❤❤❤❤
@Ethiopia567
@Ethiopia567 4 ай бұрын
"ክንድህን እጠፍ የሚልህ ማነው? ማዳንህን ተው የሚልህ ማነህ? "ተመስገን ስላሴ🥹❤️
@mulubekele1525
@mulubekele1525 4 ай бұрын
እግዚአብሄር በካህኑ ላይ አድሮ እንዲህ ይፈውሳል ተመስገን ተመርጠው ስለተሰጡን አሜን ጠላት ይዋረድ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 4 ай бұрын
#የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቅዱስ ቃልህ አባት ሆይ እኔ ከአንተ ጋር አንድ እንድንሆንሁ እንርሱም በስምህ አንድ ይሁኑ ስለአንድነታችንና በህብረታችን ስንለምንህ አንድነታችን አጥተው አንዱ በአንዱ ሰልጥኖ የተጠፋፍትን ወገኖች ሁሉ ይቅር በላቸው🤲💚💛❤èlelelelelele Egzibher yimsegn ❤❤❤
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 4 ай бұрын
.ክብር❤❤❤ለመድሀንያለም❤❤❤ይሁን የተባረኩ መልካም የማይሠለቹ በጣዋት በማታ ተግተዉ የሚያገለግሉና ስለጠላት ዳቢሎስ የሚያስተምሩ አባት ስለሠጠን በጣም ከእኛ በእጥፍ ይሻላሉ አረ የኛዉን ተዉት በይቅርታዉ ያስበን ወደቤቱ ይመልሠን አባታችን ከዚህ በላይ እድሜዉን አብዝቶ አብዝቶ ይስጠወት
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 4 ай бұрын
የኔ እንቁ ልዩ አባት የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ያድሎት, ሲመጡ መንፈሴ ደስ ይላታል ሁሌም ኑልን ፣ሁሌም አመሰግኖታለው አከብሮታለው እወዶታለው "ቀሲስ ሐይለመለኮት ግርማ ወንድሙ ፀጋውን ያብዛልህ ፣አሜን❤❤
@user-uc8dq8ej5m
@user-uc8dq8ej5m 4 ай бұрын
አባታችን የዘመናችን ጀግና የኔ መምህር ጸጋው ይብዛሎት
@melesedesalegn
@melesedesalegn 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት አንድ ቀን የኔም ተራ ይሖናል አምናለሑ የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኔዓለም አድኖኛል ።
@rishane9576
@rishane9576 4 ай бұрын
ፈጣሪ ላንተ የረዳህ ለኔም ሃጥያተኛዋ ይርዳኝ በኣባታችን መንክራት መምህር ግርማ ኣድሮ ፈጣሪ ይማረኝ ይፈውሰኝ እንጂ የመናፍስት ስራ ከባድ ነው ኣባታችን ከነቤተሰብዎ ክፉ ሁሉ ያርቅልዎት ፈጣሪ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤
@aseabe4843
@aseabe4843 4 ай бұрын
ነቢይ በሃገሩ አይከበርም ።
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 4 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-iy6xg7nt2d
@user-iy6xg7nt2d 4 ай бұрын
"The people who sat in darkness have seen a great light. And for those who lived in the land where death casts its shadow, a light has shined.” Glory to God!!! It's beautiful to see the miracles of our God, he free those under the shackles of death and sin, he has freed me and many of his children, may he continue to heal us and free us! Dear Alex, you have began the fight, remain steadfast in the good fight!
@Ninasee19
@Ninasee19 4 ай бұрын
I am so happy for him!!! He is lucky he had an Orthodox Christian parents which I would think made it easy for him to listen to her and started bowing down and praying to God❤. I just wished Aba asked more to the bad sprit as a lesson to English speakers.
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 2 ай бұрын
Are you only English speaker?
@Eyob797
@Eyob797 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ቀድስት ድንግል ማርያም ይሁን።
@God-db9vp
@God-db9vp 4 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይባርካቹ ኣባቴ።
@user-cm3bk6dc2q
@user-cm3bk6dc2q 4 ай бұрын
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በ እርሶ ጠላታችን አወቅን በጣም ነው የምናመስግናኖት ❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
መላክ መንክራት መማህር ግርማል ዉንዱሙ በረከከታችዉ የደረበን❤❤ መላክ ሀይል ሀይል መላኩት መማህር ግርማ ዉንዱሙ እቪ ይረገች❤
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 4 ай бұрын
አባታችን ሀይለመሎኮት ግርማ ወንድሙ " መልካሙ ፍሬ ከዘሩ ታውቁታላችሁ " አገላለጽ ከእርሶ በማየቴ ምስጋና ለፈጣሪያችን፣ለመድኃኒያችን መድኃኒያለም ምስጋና ይግባው።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
@user-qi9qw3mu3k
@user-qi9qw3mu3k 4 ай бұрын
አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ልዑል እግዝአብሔር ።
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 4 ай бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤😢😢ለአባታችን እድሜ ጤና ያድልን😢😢❤
@KarlKfoury
@KarlKfoury 2 ай бұрын
የኛ እንቁ አባት ሺ አመት ኑሩልን አምላኬ ለኔም የመዳን ቀኔን አቅርብልኝ👏👏👏
@weletehanna4858
@weletehanna4858 4 ай бұрын
እድሜ ልክ ሞት አይንካብን እስከ ኑሩልን አድቀን አለም በሙሉ ይረዳወታል የኔ አባት ምን ይሳነዋል የድግል ማርያም ልጅ በረከተወት ይደርብን አሜን አሜን
@daveakloweg7093
@daveakloweg7093 4 ай бұрын
አለም ባለቤቷ ክርስቶስን እንኳን አልተረዳችውም። ባለቤቱን ከሰቀለች ደቀመዛሙርቱን እማ እንዴት ትረዳለች?
@godislove8937
@godislove8937 4 ай бұрын
እኔም ተሰቃየው አባታችን እንዴት ነው ማግነት የምንችለው እንደ ፍቃድህ ይሁን ተስፋ አልቆርጥም🙏🥺
@KedsteMurael-du8ox
@KedsteMurael-du8ox 4 ай бұрын
እልልል ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን❤❤ wow ወንድሜ ተባረክ እስከ መጨረሻዉ ያፅናህ 😊😊አባታችን እስከዘላለም ይኑሩልን❤❤❤
@WediKidanemhret
@WediKidanemhret 4 ай бұрын
መዝሙሩ ራሱ መድሃኒት ነው እባካችሁ የማን መዝሙር ነው። ኣባታችን 1000 ኣመት ንሩልን።
@GeniTadesse-qd3uo
@GeniTadesse-qd3uo 4 ай бұрын
ዘማሪ አቤል መክብብ
@WediKidanemhret
@WediKidanemhret 4 ай бұрын
Thank you very much!
@WediKidanemhret
@WediKidanemhret 4 ай бұрын
Can you please send me the link to the mezmur or the name of it
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 2 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/n79dnpufxNLeZH0.htmlsi=iGGM2oueWhwIwJ6K
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 2 ай бұрын
​@@WediKidanemhretእዚህ አለ 10 ኛው ደቂቃ ላይ
@amanuel5687
@amanuel5687 4 ай бұрын
አባታችን አውሮፖ ለምን አትመጡም በጉግት እየጠበቅን ነው እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን ይባርክልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 4 ай бұрын
Amen Amen Amen
@Haile21.7
@Haile21.7 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 4 ай бұрын
እኚህን አባት ምን ይሆን የምተትሏቸዉ የየምትቃወሙ የቤተክርስቲያን ወገን ቄስ ስባኪ አህዛቡ ከሰይጣን እስራት ሲፈታ ወወደቤተክርስትያን ወደጸሎት ሲቀርብ ታድያ የሰዉ ልጅ መዳን ያስደስታል እንጂ የያናድዳል ለዚህ ነዉ እራሳችሁን ፈትሹ ስለቅዱሳን አአባቶቻችን ስንተርክ ስናስተምር በጎቻችሁም በተግባር እንዲነኖሩ ታግሎ ማታገል በተገግባር አእንድንኖርበት ማበርታት እንጂ ጠንቋይ እያላችሁ መሳደብ መንቀፍ እራስን ማስገመት ነዉ እና የምግብን ጣእም የሚያዉቀዉ የተራበ ነዉና በዳቢሎስ እስራት ግራ የገባዉ የጸሎትን የስግደትን የጾምን ነመቁጠሪያን ጣእሟን አአጣጥሞ ጠላቱን እእቤቱ እየቀጠቀጠ የያንበረክከዋል ያንቀጠቅጠዋል ከመንቀፍ ካካላመናችሁ ለማመን መሞከር ነው
@Tamsgen-qu4eo
@Tamsgen-qu4eo Ай бұрын
EGZABHER edema yestilen Abatachen yakoyele
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይድጦት ።
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 4 ай бұрын
አባታችን ሺ አመት ይኑርልን በእውነት ❤
@AFARafar-yj3of
@AFARafar-yj3of 4 ай бұрын
አባታችን በርከቶት ይደርብኝ አባቴ😢❤❤
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 4 ай бұрын
Our father wishing you long life god bless u bereketwo yedarbhen 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@tesgiebelete8601
@tesgiebelete8601 4 ай бұрын
አበቴ ድግል ማርያም ትጠብቅልኝ በፆለት ያስ ቡኝ አባቴ
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በናተላይ አድሮ የሚያድነን ክብር ምስጋና ይደረሰዉ አባታችን እረጅም እድሜ ያድልልን
@Tsi541
@Tsi541 4 ай бұрын
ምነኛ እድለኛ ነው እንኳን ነቃክበት እንኳን ተፈወስክ ወንድሜ አባቴ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ
@BikeWorku
@BikeWorku 4 ай бұрын
እልልልልል
@zelalemmekuria3501
@zelalemmekuria3501 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥዎት❤ እኛንም ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ አንድ ቀን በእርስዎ ላይ አድሮ ይጎበኘናል ብዬ አምናለሁ ❤❤❤
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@user-jb6hi1ri4g
@user-jb6hi1ri4g 4 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመሥገን ❤❤❤❤❤አባታችን እግዚአብሔር ይባርኮ ። እግዚአብሔር ስራውን እየሰራ ነው።
@messishewaye2757
@messishewaye2757 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sinduabebe2088
@sinduabebe2088 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ቦታው ተገኝቼ የእግዚአብሔርን ታአምር አይቻለሁ
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 4 ай бұрын
Aynachin Ye Egziabher Madan Aye ❤le Abatachin Be Edme Be Tena Yitebkiln Amen 🙏 ❤
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ለአባታችን እረጂም ከጤና ጋር ያድልልን
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 4 ай бұрын
Amen Amen Amen
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስግ❤❤
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@user-cz2hy1ib2g
@user-cz2hy1ib2g 4 ай бұрын
Abetiii Erajima Edam Tane becha new megnalet Abetiii Ersun Yesaten Egzbhera yesatin Yemasgin Belan Enkabal
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል
@brkti2123
@brkti2123 3 ай бұрын
የኔ ውድ አባት እመብርሃን ትጠብቅልን
@user-ge6ol5xt5w
@user-ge6ol5xt5w 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው
@user-ez7rf6lk3j
@user-ez7rf6lk3j 4 ай бұрын
Eneja men edemel memireye shi amet nurelin eneja ene kalat yelengim ene orthodox mehone betam betam ekorabetale emnete bedebi kaweku bekirbi new❤🙏🙏🙏❣️⛪⛪✝️
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት
@user-go6uv6xl5h
@user-go6uv6xl5h 4 ай бұрын
እድሜ ይስጦት አባታችን😢❤❤❤❤
@bezualemabebe3019
@bezualemabebe3019 4 ай бұрын
ይኽንያረገፍጣሪ፡ይመስገን።አባታችንምእድሜናጤናውንይስጥሆት
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
እነሱ በለጡን ይስዘንል ❤ አባቱች እየስደቡን ❤ እግዚአብሔር የመረን❤
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 4 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@betyabera9644
@betyabera9644 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ከእስራታችሁ ተፈቱ ብሎ አባት ቢሰጠን እያሳደድን እንዴት እንዳን በምህረቱ ይማረን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ቡራኬዎት ይድረሰን
@user-vf8lg7nb1d
@user-vf8lg7nb1d 4 ай бұрын
እልልልልልሌልልሌ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🥰❤❤❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️
@weynshetzewde6960
@weynshetzewde6960 4 ай бұрын
Egziabher yimesgen enam yemdan ken macha yhun abaya betelot yesboug welatah mareyam kena betesabocha😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@bisratgrmay8102
@bisratgrmay8102 4 ай бұрын
Egziabiher ymesgen ellllllllllll ellllllllllll ellllllllllll Abaye bxega btienn yenurlen bexelot hasbuni
@Embete-
@Embete- 4 ай бұрын
He is lucky, like one of billions
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 4 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@donkeytub3504
@donkeytub3504 4 ай бұрын
Yan gin abani eske magnwu gogawu abta ❤❤❤❤ 🙏🙏
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 4 ай бұрын
እኳን በሰላም መጡልን እውነት ነው አባታችን እኔም ከህዶች ጋር ነው የምሰራው ግን ከኛ ሰው የበለጠ ሰውን ያከብራሉ የሰውን መብት አይነኩም
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 4 ай бұрын
እግዚእብጜር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል እንደ እለ ቅዱስ ቃሉ እይ ክፉ ሰው በቅናት ለፍልፎ ሊያሸማቃቸው ሲፈልግ እግዚአብሔር ደሞ ዝም ብሎ በእሳቸው ላይ ድንቅ ስራውን ሰራ እዳነ ፈወሰ የእውነት እምላክ ሀቀኛ ፈራጅ ነ የምናሳድዳቸው እባት ደግሞ ለእለም ህዝብ ለሰው ልጅ መዳን ተንበርክከው ፆመው ፀልየው ስግደው ለፍተው ባኙትን የማዳን ፀጋ ለእገልግሎት የሚፋጠኑት በአለም የሚሰደዱት እባታችን በስራቸው ክርስቶስን መስለው ለእኛ መዳን ለእኛ መፈወስ እንደሚለፉት በሳቸው ላይ ያለው ይመንፈስ ቅዱስ ፀጋ ልዩ ነው የእግዚአብሔር ስራው ደንቅ ነው እኛ ከእሳዳጆች ጋር በይሉኝታ እብረን ስንቀር ስንንጓተት ሰምቶ ያመነውም መዳኑን እገኘ ው ክብር ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር ሀሌ ሉያ ለእብ ለውልድ ልመንፈስ ቅዱስ እሜን እድሜና ጤና ለእባታችን ይድልልን 🎉 እልልልልልልልልል🎉🎉❤🎉🎉
@user-by6je3py1j
@user-by6je3py1j 4 ай бұрын
ደስላል እልልልልልልልልልል ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@DgDh-px1wd
@DgDh-px1wd 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏❤❤
@amanuel6047
@amanuel6047 4 ай бұрын
አይ አባ መላው አለም ቢያቆት ለሁሉም ይተርፉ ነበር:: ይማረን ክፋት አብዝተናል
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ❤
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል
@RozinaBelay
@RozinaBelay Ай бұрын
አባዬ እድሜ ጤና ፈጣሪ ይስጥልን እኔም በጣም ነው መዳን ምፈልገው የት ይሆን አማገኘው እባካችሁ ምታቁት በእግዚአብሔር 😭♥️🙏🏿
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ትዉት አብባቶቺ ላሰታን 🙏🥰
@user-uj2pj9bh8m
@user-uj2pj9bh8m 4 ай бұрын
እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራ ግሩም ድንቅ ነው በሉ በየሁላችን ቤት ውስጥ ማስተዋልና ጥበብ ይግባ 😢
@helin6219
@helin6219 4 ай бұрын
አሜን፫ ❤ አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን
@user-jw1dy4hu1o
@user-jw1dy4hu1o 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፈጡሩን የማይረሳ አምላክ
@robelbrhane9491
@robelbrhane9491 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን በረኸታቹው ይደርብን።
@hjii1398
@hjii1398 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋኡ ያብዘልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏
@user-ge6ol5xt5w
@user-ge6ol5xt5w 4 ай бұрын
እድሜዎትን ያርዝምልን
@user-us1dc4cs1h
@user-us1dc4cs1h 4 ай бұрын
በአጋንት መታስር ስቃዮው ብዙ ነው ቢታስርም ድካሙው የደረስብ ብቻውን ምያቀው ትግል ከሱጋር 😢😢😢 ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን አለን በሂውት😢
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 4 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛሎት❤
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሱ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን አሜን
@MestaZxdElie
@MestaZxdElie 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@welotube463
@welotube463 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 4 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እድሜዎትን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልዎ እኔንም አገሬ ገብቼ ለመፈታት ያብቃኝ
@gelitube8829
@gelitube8829 4 ай бұрын
የኔ ደግ አባት❤🙏🙏🙏
@meareggebre5532
@meareggebre5532 4 ай бұрын
አባታችን ይንርልን በእድሜ በፀጋ ያንርልን የዘመናችን ሐዋርያ ልኡል እጎዛብሔር ፀጋዉን ይባዛለት ጠላትዋ ከእግርዋ ስር ይጣሎልት
@SamsungA-om7vz
@SamsungA-om7vz 4 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመሥገን❤❤❤
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን❤😂
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@luwamweldu8378
@luwamweldu8378 4 ай бұрын
Yhnn edl kenafekungn 12 amet alfognal, edlu yagenut saytekemut sikeru yzsaznal , rejim edme ystot aba , luwam eritrawit
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 12 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
በአባታችን አገልግሎት መናፍስት ሲቀጡ
6:49
ድህነት ሚዲያ Dhnet Media
Рет қаралды 9 М.
39ኛ ኤፍታህlive እንወያይ ( 0927 58 0758 )
3:11:37
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 35 М.
ፈረቀሳ እየሄዱ ሲከበር፣ ቤት ውስጥ ደግሞ ሲገበር የነበረ አዳል ሞቲ ዛር ስንብት!
15:55
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 11 М.
18ኛ መንፈሳዊ እንግዶች ፦ የካህን ሚስት ቀምቶ ያገባ ደብተራና የእናት ጎዳት
1:26:56
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 29 М.
45ኛ ኤፍታህ live እንወያይ እንኳን አደረሳችሁ እንባባል ( 0927 58 0758 )
3:11:42
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 30 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН