የመምህር ግርማ የፀጋ ምንጭ አስማት ነው ? | የመፈወስ ፀጋቸው ሚስጥር | መምህር ግርማን የከሰሷቸው ያሳሰሯቸው መጨረሻ

  Рет қаралды 10,818

ዘ-የኔታ   Ze-Yeneta

ዘ-የኔታ Ze-Yeneta

Жыл бұрын

የመምህር ግርማ የፀጋ ምንጭ አስማት ነው ? | የመፈወስ ፀጋቸው ሚስጥር | መምህር ግርማን የከሰሷቸው ያሳሰሯቸው መጨረሻ

Пікірлер: 93
@fyry8481
@fyry8481 Ай бұрын
አባታችን መምህር ግርማ የቡዙዎቺ አባት
@TGSTTGS
@TGSTTGS Ай бұрын
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤ በፀሎቱ አስቡኝ ወለተ እየሱስ በረከታችሁ ይድረሰኝ አባዬ መምህር ግርማ❤
@ashenafiandualem
@ashenafiandualem 2 ай бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን! እሳቸውን የሚቃወም ሁሉ የዳቢሎስ ባርያ የሆኑት ናቸው።
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 19 күн бұрын
አሜን❤❤❤🎉🎉🎉 እዉነት ነዉ።
@user-se5jv8uc1u
@user-se5jv8uc1u Ай бұрын
መምህር ግርማን የሚጠሉ ደብተራወች ናቸው እሳቸው በሚአስተምሩት በርቀት ሁኝ ከጭቀቴ ተረጋግቻለሁ እውነት እሳቸውን የሰጠን ፈጣሪ ይክበር ይመስገን ስንትሰው ከጭቁ ድኖአል በድንግልማርያም ስም እኮነው እሚአገለግሉት አባታችን እድሜና ጤናውን ይስጣቸው
@Tamsgen-qu4eo
@Tamsgen-qu4eo Ай бұрын
ለመምህር ግርማን ፀጋየሰጠልን አምላከ እስራኤል ይክበር ይመስገን
@user-ig9tc5ot5r
@user-ig9tc5ot5r Ай бұрын
ለአጋንትና ቤተክርስቲያን ውስጥ ላሉ ተኩላዎች የሚያጋልጡ ፀጋ የተሰጣቸው አባት ናቸው
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 19 күн бұрын
በትክክል።❤❤❤🎉🎉🎉
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ዐና የወላዲተ አምላክ ዕውነተኛ ዓገልጋይ ናቸው መምህር ግርማ። መምህር ግርማን የሚጠሉ በየጠንቋይ ቤቱ ዕየተልከሰከሱ የወለዷቸው የዲያብሎስ ልጆች ናቸው።
@user-of7rm7pr5z
@user-of7rm7pr5z Ай бұрын
ልክ ነው
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 19 күн бұрын
እዉነት ነዉ
@Tesfa-ww7hy
@Tesfa-ww7hy 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@tsegi9563
@tsegi9563 Ай бұрын
መምህር ግርማ ወድሙ ስማቼውን እሚያጠፉት ጠቃዮቺና ደብተራ ብቻ ናቼው ለምን ከአጋንንት ተፈወሱ ነው መምህር ግርማን አትንኩብን
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 19 күн бұрын
100% እዉነት ነዉ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 26 күн бұрын
አባታችን አባ ግርማ የኛ እንቁ አባት ጠላት ብዙ ያወራል
@user-tf5yq3qr1n
@user-tf5yq3qr1n 2 ай бұрын
እባከችሁ የመምር ግሪማ ፈዉሰን ለማግኘት ፈልገናልና ንሰሀን በመግባት መዳንንና ፈዉሰን ፈለግን ባታና አድራሻ ንግረን እባክህ❤❤❤❤❤
@samuelmelkamu3000
@samuelmelkamu3000 Жыл бұрын
ሰዉች ስንባል ምልካምን ነገር መች እንቀበላለን ደብተራ ቢሆን የኔ ተሰለፋችሁ ነበር ምትገኙ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@Milimiraaa
@Milimiraaa 3 ай бұрын
ኣይ መታደል ፀጋዉን ያብዛልክ ወንድማችን🙏🥰
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 19 күн бұрын
መምህር ግርማን የሚቃወሙት መተት የሚመት ደብተራዎችና አስመታቾች ብቻና ብቻ ናቸዉ።ምክንያቱም አባታችን መምህር ግርማ ጌታ በእሳቸዉ ላይ አድሮ ስራቸዉን ስለሚያፈርስባቸዉና ስለሚያጋልጣቸዉ ነዉ።
@kwkw2678
@kwkw2678 Ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤ አምለኬ ሆይ እኔንም ከስደት ማልሠኘኝ ያፀሎት ቤት አዘገጂቼ ለማፀለይ አብቀኝ አማኑኤል
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
መላክ ሀይል ሀይል መልኩት መማህር ግርማ ዉንዱሙ በረከቱት የደረበን አባት ና ልጄ አይ ግርማ መገሰ መታደል ነዉ❤❤❤
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 19 күн бұрын
አሜን❤❤❤🎉🎉🎉
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
እኛ ዉጭ ያለንዉ በጣም ተጠቀመንባችዉል ከን ለጆችች ደንናል መስደበ ሳይጣን በች ነዉ መንም ምንም መረገ አይችልም መክንያቱም የእግዚአብሔር ሰለሁኑ❤❤❤
@Weletetadkrn
@Weletetadkrn 2 ай бұрын
5:44 ጤናይስጥል
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ትክክል
@TG-nq6js
@TG-nq6js 5 ай бұрын
አሜን መላከሀይል ቀሲስ መምህር ኃይለመለኮት እግዚአብሔር ይስጥልን ድንቅ ምላሽ ነው እሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ በሰላም በፍቅር ይጠብልን አሜን
@leouleleoule5037
@leouleleoule5037 Ай бұрын
"ይህ ህዝብ ማን አለለት?" እንደአባትህ ርህራሄ የተመላህ ነህ! እግዚአብሄር ይባርክህ::በርታልን እባክህ:: ርግት ግን ቆፍጠን በል አይዞህ!!!
@getegemechu5299
@getegemechu5299 2 ай бұрын
ከልጃቸው ይበልጥ የዳነ ይመሰክራል እኔ በአረባገር የጠፋሁበግ ሆኜ እግዚአብሄር ጎብኝቶኝ በutup በማየተ ብቻ ተፈወስኩኝ ፀሎት ቤተ አዘጋጀሁ እድሜ ይስጥልን ለአባታችን
@Mika-p5c
@Mika-p5c 16 күн бұрын
የኔታ ሚድያ በጣም በጣም የምታ ቀርባቸው የህዝብ ጥያቄናቸው በጣም ቆንጆ ሚድያ ❤❤❤
@bayoshbayosh7446
@bayoshbayosh7446 Ай бұрын
እኔ እግዚአብሔር ለማመስገን ቃላቶች ያጥሩኛል የውነት ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አባን ሰቶን ምትክም አስቀመጠልን አምላካችን ታድያ እዴት ቢወደን ነው እባካቹን አስተውሉ ነቃፊሆች እመሙን እምያቀው እኮ እኛ ታማሚሆች ነን ተመስገን አምላኬ አባቶቻችን በርቱ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይውን 💓💓💓🙏
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 19 күн бұрын
እዉነት ነዉ እህቴ! ያልተያዘ ግልግል ያዉቃል ነዉ ነገሩ። ስለ ሁሉም ነገር ወላዲተ አምላክና ልጅዋ ምስጋና ይድረሳቸዉ።❤❤❤🎉🎉🎉
@rahelyishak1911
@rahelyishak1911 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሀይለመለኮት ግርማ እውነቱን እርግጥ አድርገው ነው የተናገሩት ተባረክ ሰው ስራ ሲሰራና ሲለወጥ ነው ምቀኛ የሚኖረው የተኛማ ማን ዞር ብሎ ያየዋል በደህና ግዜ ፈዟል እኛ ተጠቅመንባቸዋል ተመስገን ለስጋወደሙ የበቃነው በሳቸው ነው ❤❤❤
@user-xc3qc1hl3r
@user-xc3qc1hl3r 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በረትየመቤታችን አማላጅነት ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡን
@getetagel9349
@getetagel9349 9 ай бұрын
እንደምን ዋሉ አባታችን በርከተውት ይድረስኝ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ለአባታችን ይስጥልን አሁንም በዚህ ዘመን እዚህ ጥያቄ ላይ አገር በዚህ ዘመን ቢቻል አሁን እንዴት እንፀልይ ማለት ያለብን እንዴት ከዳይብሎስ እስራት እንፋታ ማለት ነው ያለብን ህፃናት በከንቱ እየጠፉ ነው አረ ባካቹ ንቁ የሚዋረቱን ተዉና እንናቃ እኛ ምስክር ነን ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ለአባታችን አብዝቶ ይስጥልን። ።
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 19 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@rahelyishak1911
@rahelyishak1911 3 ай бұрын
የኔ አባት መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ታሪክ የሰሩ የድሀ አባት ፀጋው የበዛላቸው ስብከት እንኳን ሲሰብኩ ህዝቡ ፀጥ ረጭ ነው የሚለው ፀጋቸው የሚያየው የነቃ የሚፀልይ ያስተውለዋል አለም ደግሞ የአለምን ተራ ነገር ይመለከታል የአጋንንት ውጊያና ችግር ሲገባልህ ይገባሀል ብሏል አርቲስት ደሳለኝ የኛ ክርስትና በነጠላ ውስጥ የተደበቀ የውሸት ነው አህዛብ ነጮች እንኳን ቀድመዉን በየዋህነት ሲድኑ አለመታደል ነው አይ ሀበሻ ስድብ እና ማሽሟጠጥ ብቻየአርዮስ ልጆች ስለሆንን አይገባንም አንዳንዴ አባ ጠንቋይ ክፉ ይሰራል ብለን ካመንን እግዚአብሔር ጥሩ ስራ ይሰራል ብለን እንዳናቅ ማን አዚም አደረገብን ዘረ ክፉ ስለሆንን ነው ካላመናችሁ መብታችሁ ነው መሳደብ ግን አትችሉም እግዚአብሔር ይገስፃችሁ
@tesfamariamukubaezghi3135
@tesfamariamukubaezghi3135 2 ай бұрын
እኔ የሚገርመይ እውነትን ብዓይናቸው እያዩ የታወሩ ህዝብ አሁን እያየን ነው ወይም አይኖቻቸው ማመን ያቀታቸው ሰዎች ነው ያለነው አሁን እዝጋብሔር ይቅር ይበለን
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 19 күн бұрын
የማየትና ያለማየት ጉዳይ ሳይሆን አባታችን መምህር ግርማ ላይ ሰፊ የስም ማጥፋት ዘመቻ የሚሰሩት መታች ደብተራዎችና አስመታቾች ናቸዉ። ምክንያቱም ጌታ በአባታችን በመምህር ግርማ ላይ አድሮ ክፉ ስራቸዉን ስለሚያጋልጥና ስለሚያፈርስባቸዉ ብቻና ብቻ ነዉ።
@Mika-p5c
@Mika-p5c 16 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን ኣድራሻ ንገሩን
@mulatmengistu8978
@mulatmengistu8978 2 ай бұрын
ማን ያውራ ይነበረ ማን ይምስክር የነበረ ነውና ስለሆነ የእውነት ምስክርነቱ ትክክል ነው እውነትም ነቅተነው ይሃድነው እግዛብሔር እድሜ ከነቤተስቤቸው ይጠብቃቸው ይንባርካቸው
@user-gz8uf4rr8c
@user-gz8uf4rr8c 23 күн бұрын
Edeme le abatachen le memehere girma sele tseloe bete astemerewen tetekemenebetal abatache 100000 amet nurulen edeme ena tena yesetwot❤❤❤
@Tamsgen-qu4eo
@Tamsgen-qu4eo Ай бұрын
እዚያብሔር ይመስገን እድሜ ለመምህር ግርማ እኔም ነቅቼ በአረብ አገር ሁኜ መቁጠሪያ አሰመጥቼ የአምልኮ ስግደት እየሰገድኩ ጠላቴን እያሸነፍኩት ነው እዚያብሔር ይመስገን ነው
@mamakirubel-po3zs
@mamakirubel-po3zs 3 ай бұрын
አሜን ወንድሜ ሀይለ መለኮት
@sabelamena8135
@sabelamena8135 Жыл бұрын
Egezhber amlke ewnte ayenle lbonchewn yeberalne wegenoche 🙏🏾
@alemalemalem5408
@alemalemalem5408 12 күн бұрын
እዉነት ነዉ የብዙ የተቸገሩ ግራ የገባችዉ በፈጣሪ ሀይል ይዘዉ እመብርሀንን ይዘዉ ነዉ ምን አለበት ብንድን
@soniyaembet7491
@soniyaembet7491 Ай бұрын
Ababayyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy egna enwedotalen yemayodot sewch leboch, tenqayoch, debetrawoch lekeskesoch nachew yetawqe new lerso tena, reshm edemey edemey ababayyyyyyyyyy heywetachn not ewedotalugn enkuwan xelotot yedersegn yebarkegn ababayyyyyyyyyyy ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Emayoutube-rd2bi
@Emayoutube-rd2bi 13 күн бұрын
Ene.bEwanety.Babetchney.mamerihey.gharmnwey.shalote.sghdatey..ywkutey..Eghzberey.edmchuney.yrzhmalney🥰❤🙏
@AdamBahta
@AdamBahta Күн бұрын
Least new yesetehew
@Emayoutube-rd2bi
@Emayoutube-rd2bi 13 күн бұрын
BEwanety.Abatchney.mamerihey.gharamy..Eghzbere.Sguney.ybzalchuye.Abatnchuye.lulchnemye.bshalotey.tghatney.ednbarkeke.ysatmerune.Abatnchuye❤❤🥰🙏
@Aeschlw
@Aeschlw 4 ай бұрын
አባታችን የምኖሩት የትነዉ ቦታዉንንገሩኝ ባካቹ
@bogalebekele5180
@bogalebekele5180 2 ай бұрын
የኛ ቤ/ክ ሰዎች ጣጣቸው ብዙ ነው ቀኑ ቀርቧል ፣ችግሮቻችን ይጠፋል እስከ ዛሬ የተሰወሩ በሙሉ ይወጣሉ ለሁሉ ነገር እኛ ብቻ ነን ይቀራል ሁሉም ሰው =ሰው ነው ደፋር ከሆኑ የፈውስ ቦታ መገኘት ነው ወይ ይጮሃል ፣ይለፈልፋል +++ የነሱ ስራ አይደለም ፣ኢትዮጵያን ያመሰው !!!
@AsterEthyopia
@AsterEthyopia 3 ай бұрын
❤❤❤
@Burka_Tube
@Burka_Tube 26 күн бұрын
መፅሀፍ ነግስት 29፥19 ዬት ጋረ ነው የሚገኘው?
@soniaemebet9051
@soniaemebet9051 Ай бұрын
Egzeabeher yenurlene yetbeqelen !!!!
@mamakirubel-po3zs
@mamakirubel-po3zs 3 ай бұрын
ምነወ ቆንጤዎቹ ሲፈነጩ ዝም ይላሉ አባታችን ላይ አፋቸዉን ይከፍታሉ
@b.a8254
@b.a8254 4 күн бұрын
የዳቢሎስ ልጆቸ። መምህር ግርማን። ስለምትፈሩ ነዉየመት ሴራችሁ አንዳይገለጥባየዉ ነዉ
@SebleBelay-pd2lu
@SebleBelay-pd2lu Ай бұрын
Megemerya raseh temar degafe kemeon
@Meaz-ii3vt
@Meaz-ii3vt 24 күн бұрын
ስርአተ ቤተክርስቲያን ቀመር ሳይሆን የራሷ የሀዋርያት ስርአት ነው ያላት
@SarahaAmman
@SarahaAmman 2 ай бұрын
Memeheren yemitela dehtera tenkuway new
@BEAUTOPIA218
@BEAUTOPIA218 5 ай бұрын
Esti sewoch enesu melachun argu bemekuterya erasachun metu Dabelosin gesesut keza ye lij lij ye beteseb setanaten Tanberkikalchu bezaw lek fetena benorm beken 3 or 4 gezi meseilye beye selot seatu yeXga balebet maryam argano beruna selU enkuan Ye aba xega Lelam taGgnalchu Egziyabhere Hayale genana amelak nw Segawe astyayet kehone esun meredat ayechalem bettam hayale genana nw egnan enkuan ye hulqchninim yeras Xegur yakal wegenochu nene selezi besu enetamen esu enq egna lelq werewn teweut eski Meknyatum Aba minamn selalchu ke Gehanim Andenm Hulachnm kesash alibn Teret bemisilm Alem Lela menfesawe Amero lela Achaclo menore nw Nesha megbat sega wedemu Mekebl Road to Haven or gain spiritual awakening
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 19 күн бұрын
እነ ገ/.ኪዳንና የኦርቶዶክስ ቲዩብ አዘጋጅና አቅራቢ ጌታ ይፈዉሳችሁ። ማለት የፈለግኩት በአባታችን በመምህር ግርማ ላይ አድማ አሰባስባችሁ የስም ማጥፋት ዘመቻ ብታደርጉም ከአባታችን ጋር ያለዉ ከእናንተ ጋር ካለዉ በእጅጉ ይበልጣልና። ጉልበት ሁሉ ለሀያሉ ጌታ ይንበረከካል ይላል ቃሉ።
@user-wz8xm6gy1w
@user-wz8xm6gy1w Ай бұрын
የአጋንንት ልጅ አጋንንት ነው መጨረሻውም ሲኦል መውረድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለገንዘብ ብለው በስሙ በእናቱ የሚቀልዱት ይቅርና በአንድ ቅዱስ ስም ሲቀለድ እስክትመለስ ይጠብቅሀል ካልተመለስህ ይጠርግሀል
@user-xs7iv5dp3i
@user-xs7iv5dp3i Жыл бұрын
እኔ ስለእኔ አላውቅም እንኩዋን ስለ መምህር ግርማ ነገር ግን እንድዚህ አይንት አስልች የሆነ ኢንተርቪው አይቼ አልውቅም ብስማብ ጥያቄው ሌላ መልሱ ሌላ ዝምብለ ው ብዙ ያለተጠየቁትን ሚናዘዙ
@samuelmelkamu3000
@samuelmelkamu3000 Жыл бұрын
አንቺ አህዛብ ድሮስ ምን ትሉ
@rahelyishak1911
@rahelyishak1911 3 ай бұрын
እህቴ አንቺ ገና ነሽ ምክንያቱ ስለ ራስሽ ካላወቅሽ እንኳን እግዚአብሄር የቀባቸው ታላላቅ አባቶች ስለማንም ማወቅ አትችይም ፀልይ
@deadpool8465
@deadpool8465 3 ай бұрын
በትክክል በእግዝአብሔር ሀይል ከሆነ ምታድኑት እስቲ ቀድሰው አቁርበው አሳዮን አስመሳይ ሁላ
@user-wz8xm6gy1w
@user-wz8xm6gy1w Ай бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው የእግዚአብሔርን ህግ አንዲህ እንደ አንተ ፈቃድ ትቀባጥራለህ እግዚአብሔር ቀኑ ሲደርስ ሁሉም ቦታውን ይይዛል አንተም ትመነጠራለህ ዘርህም ይመነጠራል
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Ай бұрын
ያባቱ ልጅ ❤
@user-bt8fu2ib5o
@user-bt8fu2ib5o Жыл бұрын
አይ ሀይለመለኮት ! Wasting time
@tekelmariammamo6458
@tekelmariammamo6458 6 ай бұрын
ግርማ ወንድሙ እናውቃለን ጋኔል ጎታች ነው ልጁንም አስተማረው
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 4 ай бұрын
Egziabher yigesesih
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 4 ай бұрын
የተራገማ አንድበት መልካም ቃል የለውም መጎተት ለእናንተ ቃላል ነዉ ግን መናዘዝ ለእናንተ ሞት ነዉ ወደጀቹ ስለ ተናከ የደብሎስ የግብር ልጆች በሎ አልቅሱ አባታቹ ደብሎስ ስወራድ አልቅሱ😢😢
@abebahabte8469
@abebahabte8469 4 ай бұрын
ጋኔል እራስህ ነህ, ሂድ ጥፋ አንተ 😮 በቅዱስ ሚካኤል ስም ዉግዝ ነህ!!!
@rahelyishak1911
@rahelyishak1911 3 ай бұрын
ሀሀሀሀ አጋንንትና የአጋንንት ዘር ሁሉ ተንጫጫ እንዲህ ናቸው የኛ አባት ካገር አልፎ አለም ያወቃቸው ጀግና አባትና ልጅ ገና ዘራችሁ ይቀጥላል ወሬኛው ያውራ ምንም አይሞቀን አይበርደን😂😂😂
@deadpool8465
@deadpool8465 3 ай бұрын
@@rahelyishak1911ቤት አገር ነው ወታደር ፊልድ ቀይሮ ቄስ ሲሆን ያየከው? ጭንቅላትህን ተጠቀም እስቲ።
@tekelmariammamo6458
@tekelmariammamo6458 9 ай бұрын
የአውሬው መንገድ ጠራጊዎች አባት እና ልጅ እሳት ይበላሀል ፅድቅህ ተሰውራብሀለች
@rahelyishak1911
@rahelyishak1911 3 ай бұрын
መናፍቅ ሁላ ውጡ ከዚ ድንግልን የሚሳደብ የአውሬው ልጆች እግዚአብሔር ይገስፃችሁ
@tinaethio3885
@tinaethio3885 Жыл бұрын
አይይይይ ኋይለ ምናምን ቅባ ቅዱስ ነው እያላቸው ዘይት የምሸቅሉ የወታደር ግርማ ልጅ አይዞህ በግዜችሁ ፍርዱን ትቀበላላችሁ ከእግዚአብሔር እጅ አታመልጡም የአባትህ የዛር መንፈስ የወረስክ ለማንኛውም አንተና እግዚአብሔር ታውቃላችሁ አንተ የእግዚአብሔር መንግስት አታውቅም መተታም ዛሬም ስለሆንክ ዛሩ በውርስ ነው እስከ ልጅ ልጅ እያወረሳችሁ ኑሩ ግዜው እስኪፈርዳችሁ በእምድር በደብ አብለጭልጭ የሰባ በሬ ምሰል ብላ ጠጣ ደስ ይበልክ ቅቡርሱ
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g Жыл бұрын
ስለ ልጃቸው ባላውቅም እኔ በመምህር ግርማ ትምህርት ባሉት መሰረት ተለውጬ ለቅዱስ ስጋው ከነቤተሰቤ በቅተናል። እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽 እሳቸው አይነት ያብዛልን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 4 ай бұрын
መናፍቅ ጠንቃዉይ, የሰይጣን ልጅ 😮 አንሰማህም,, ((((( አባቶቻችን ❤ አባት እና ልጅ ❤ መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ & ቀሲስ ሃይለ መለኮት ግርማ በጣም እንወዳቸዋለን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@rahelyishak1911
@rahelyishak1911 3 ай бұрын
እረረረረ አንተ የምታወራውን እወቅ ደግ አደረጉየነሱ ለኛ ተዉት ሀበሻ ደግሞ የተተበተበ አይደል ማን ይተበትበዋል አንተ የያዘህ አባዜ ነው ልቅ ወሬ የሚያስወራህ😂😂😂
@tekelmariammamo6458
@tekelmariammamo6458 9 ай бұрын
ወንበዴው ግርማ ወንድሙ ደርግን አፍርሶ አሁን ደግሞ ቤተክርስቲያንን ሊያፈርስ ነው ግን አይቻለውም
@belayneshzerihun7276
@belayneshzerihun7276 Жыл бұрын
ግርማ መቁጠሪያ ቸርቻሪና እንዳቀረብከው እንግዳ አይነት ብዙ ወያሉች እና ደላሎች ጋንግስተሮች ያሉትየደርግ ወታደር ነው።
@rahelyishak1911
@rahelyishak1911 3 ай бұрын
አይንህ እንደ ይሁዳ ብር ላይ ነው ንቃ
@BEAUTOPIA218
@BEAUTOPIA218 5 ай бұрын
❤❤❤
ስለመምህር ግርማ ያልተሰሙ ምስጢሮች | የታወቀ ጠንቋይ ነው
55:19
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 19 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 74 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
ስለ መምህር ግርማ ወንድሙ ያለኝ አቋም(ክፍል አንድ)!
22:36
Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ
Рет қаралды 26 М.
🎈የጠፋው ልጅ መጥቷል 📍ያያ ዘልደታ ከእዝራ ኃይለ ሚካኤል ጋር 📍
1:23:04
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 186 М.
ሞቴን እየተመኘው ተጎዳው Memehir Girma Wondimu Video 642 ቀንድ ያለው ሰው ይታየኛል የሚረዳኝ የለም #subescribe_now ላልሰሙ አሰሙ
25:25
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 40 М.
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 19 МЛН