No video

#ምስክርነት

  Рет қаралды 798

አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘፀገሮ ገዳም ሚዲያ

አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘፀገሮ ገዳም ሚዲያ

7 ай бұрын

Пікірлер: 4
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abdiborutube9151
@abdiborutube9151 7 ай бұрын
Impressive
@sirguteshete326
@sirguteshete326 7 ай бұрын
ምስክርነት ሰላም ጆኒ የፃድቁ አቡነ እጬጌ ዮሐንስ አምላክ ያደረገልኝ ተአምር እኔ ያው አውደምረት ላይ መስክሬ አለው እኔ አባታችንን አላቃቸውም እኔ በስራዬ ውሀ አንባቢ ነኝ የማነብበት አንድ ደንበኛ በጣም ጉንፋን አሞኝ ፀበላቸውን እረጨኝ ከዛም በህልሜ የክርስትና ስም እና የአለምም ስሙን እየነገረኝ ገዳም ሄደሽ ፀልይ ይለኛል እናም ስነቃ አፍንጫዬ ያሸታል መተንፈስ እችላለው እስከዛም ሰአት እኔ ደንበኛዬ ፀበል እደረጨኝ አርግጠኛ አልነበርኩም ውሀ እረጭቶኝ ነው የመሰለኝ ሌላ እምነት ሆኖ ውሃዬ አደነ ብሎ እዳያስብ ዝም አልኩት ወሩን ጠብቄ ስሄድ ነው ሲጠይቀኝ ተሻለሽ ሲለኝ አሁንም አዎ ብዬ ከነገርኩት በኋላ ነው የሳቸው ፀበል እደሆነ የነገረኝ አሁንማ ደጃቸው በራሳቸው ታምር እድረግጥ አረጉኝ ሁሉን አሳክተው በቀን 20 ጉዞ ስሄድ ጉሮሮዬይቆየን:: ያመኝ ነበር ፀበላቸውን ስጠጣ ዳንኩኝ በማህፀኔም ዙርያ እንደ ቁስል እየሆነ ያመኝ ነበር እሱንምእና መጥፎ ጠረን ፈሳሽ እየወጣ ነበር ግን ፀበሉን ስጠጣ ተሽሎኝ ነበር ስላልመሰከርኩ ነው መሰለኝ ተመለሰብኝ አባቴ አቡነ እጬጌ ዮሐንስ ይቅር ይበሉኝ ገና ነገ ጉዞ ልሄድ ጠዋት ስነሳ አይኔ ቀልቶ አይናር ሞልቶ ተነስቼ ጉዞወን መጣው እሄው ከጉዞ ከተመለስኩም በኋላ እሄው ቆሻሻውን አሁንም እያወጣ ቆይቶ አሁን አቁሞልኛል እኔ አይኔን እዲሻለኝ ብዙ ፀበል ቦታ እረግጫለው አሁን ግን መዳኛዬ ደረሰ መሰለኝ ከድሮ በጣም ለውጥ አለው ፃድቁ ጨርሰው ይምሩኛል እኒን አባት እዳቅ ያረገኝን ወድም ሰይፈ ሚካኤል የልብህን መሻት ፃድቁ ይሙሉልህ ለጓደኛዬ የተደረገ ታምር ስራቦታ ሊያባሩት ደብዳቤ ተፅፎበት በስእላድናቸው ተማፅኖ ተናግረው አልፎለታ አባታችን እጬጌ ዮሃንስ አምላክ ያብራሙ ስላሴ ይክበር ይመስገን እናታችን ድንግል ማርያም ትክበር ትመስገን አሜን ይቆየን
ምስክርነቶች --ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘፀገሮ ገዳም
5:57
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘፀገሮ ገዳም ሚዲያ
Рет қаралды 601
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 62 МЛН
ማተብ ምንድነው? ለምንስ እናስራለን?
22:29
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 55 М.
9ኛ ፦በፋሽንና በአለባበሳችን ላይ የዲያቢሎስ ሴራ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:32:32
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 524 М.
🛑ከልብ ሊደመጥ የሚገባ ትምህርት‼️ || አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ||
57:13