ሰኬታማነትን በጊዜ አጠቃቀም ጥበብ ማረጋገጥ/ Success Through Effective Time Management/ Video 109

  Рет қаралды 17,120

Dr. Werotaw Bezabih

Dr. Werotaw Bezabih

2 жыл бұрын

የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ እድገት ዋናዉ የስኬታማ ህይወት መሰረት ነዉ። ከዚህ በፌት የጊዜ አላማ ቀረጻን አቅርቤ ነበር። ይህ ክፍል ደግሞ ጊዜን ለእድገት ዘርፎች የምንጠቀምበትን ጥበብ አቅርቧል። በደንብ ተከታትለን እንተግብረው።
Book list/ መፅሀፍት ዝርዝር
ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ
Br120.00
በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!!
Br110.00
Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development
Br150.00
Interperineershiipii
Br40.00
ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ
Br40.00
ለራስ ማን እንደ ራስ
Br175.00
የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች
Br150.00
የኢንተርፕረነርሽፕ ተከታታይ 7 ዲቪዲዎች
Br470.00
መፅሀፎቹን በሁሉም መፅሀፍ መደብር በተለይም ለገሀር በጃፋር መፅሀፍ መደብር እና ሰዓዳ መፅሀፍ መደብር ያገኟቸዋል። ሲዲዎቹን ቢሯችን ያገኟቸዋል።
አድራሻ- ቦሌ ደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 400 ያገኙናል።
መፅሀፎቼን እና ሲዲዎቼን ገዝተው በመጠቀም ስኬታማ እንዲሆኑ እጋብዝዎታለሁ።
በውጪ ለምትገኙ መጽሀፎቹን ቢችሉ በቤተሰብ ወይም በወዳጅዎ በማስላክ ይጠቀሙ። እኛም በFacebook በማዘዝ በፖስታ እንልካለን። አመሰግናለሁ።
Facebook: / dr.werotawbezabih
Instagram: dr.werotawb...
Telegram channel- t.me/drwerotawbezabih
Email: werotawb@yahoo.com
Don't forget to Like, Comment, Share, and Subscribe.
Entrepreneurship, Motivation, Business skill, Amharic Entrepreneurship video, Amharic Motivational videos, Ethiopia, Ethiopian Motivational speech, Amharic Inspirational videos

Пікірлер: 97
@net8360
@net8360 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ይህን ከልጅነት ጀምሮ በትምህርት ቤት ቢሰጥ😮 እናመሰግናለን የሰማነውኝ ለመተግበር ፈጣሪ ይርዳን
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።
@fisehafisho
@fisehafisho 2 жыл бұрын
ይሄን የመሰለ ገንዘብ ከፍለው እንኳን የማያገኙት ትምህርትን ሰው መጠቀም ትቶ ሌላ ጉድ ላይ ነው ... want to appreciate for using this platform for this humble purpose. Comment : would it possible to invite guests(those who are models) on your program ? so that we can match the theortical aspect with the practical exposure ካለኝ አክብሮት አንጻር ነው አስተያየቴ ♥
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ።Thank you for your comment. I have presented several entrepreneurial experiences, both local and international. The live experiences are being presented in Ahadu 94.3 Friday from 8 P.M to 9:00 P.m.I will continue presenting success profiles.
@jegenasewhaile9578
@jegenasewhaile9578 2 жыл бұрын
ዶክተር እርስዎ የሚያነሷቸውን አጀንዳዎና ምክረ-ሐሳቦች ብንተገብር ሐገራችን ላይ ብልፅግና እውን ይሆናል።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።
@Hanaendualem8413
@Hanaendualem8413 8 ай бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 8 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ።
@ashenafiendale3300
@ashenafiendale3300 2 жыл бұрын
በእዉነት ደክተር እናመሠግናለን ቆንጆ ቆንጆ ሀሳቦችን ሰለሚያደርሱን
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።
@hananezereye9900
@hananezereye9900 2 жыл бұрын
E/r yebarekote DR
@brhanewelegebriel5959
@brhanewelegebriel5959 3 ай бұрын
10percent time and 10 percent time is God time, let us not steal God time, let us spend those times for prayer and getting blessed by God.
@yihenewdamtew7397
@yihenewdamtew7397 2 жыл бұрын
Dr betam nw miwedih ... konjo hasab nw yakafelken.Thank you
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ። ሌሎችንም ትምህርቶች ተከታተላቸው።
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር ሰላምወ ይብዛ ከልብ እናመሰግናለን።።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ። አሜን። ፈጣሪ የሁላችንም ሰላም ያብዛልን።
@robasolomon88888
@robasolomon88888 2 жыл бұрын
Thank you Dr. for your advice
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ።
@keradonmediacenter952
@keradonmediacenter952 2 жыл бұрын
kiber Yestelin Dr
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አሜን ከበረ ለሁላችንም።
@tadesseabrham9614
@tadesseabrham9614 Жыл бұрын
እግዚ አብሄር ይስጥልኝ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ። ሌሎችም አንዲያዩት አንጋብዝ።
@hailemariammengesha3139
@hailemariammengesha3139 Жыл бұрын
we thank you so much Doctor.Save Ethiopian Youth's From Fake Politician!
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Жыл бұрын
Thank you for watching. Please subscribe and share it with others.
@Ab-media16
@Ab-media16 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ዶክተር ትልቅ ትምህርት ነው የሰጡኝ ከዚህም የበለጠ እንድሰሩ እግዚአብሔር ይርዳዎት
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
@hke7041
@hke7041 2 жыл бұрын
ደ/ር እድሜወትን ያርዝመው
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
በጣምአመሰግናለሁ ።
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር። በእውነት እልፍ አመት ኑሩልን።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
aእጅግ በጣም አመሰግናለሁ። እልፈፍ አመታት ልመልካም ሰራዎች ፈጣሪ ለሁላችንም ያድለን። አሜን። ቪዲዮዎቹን ሽር እናድርጋቸው።
@SamsungJ-bl8fg
@SamsungJ-bl8fg 2 жыл бұрын
ዶክተር ኦረታው በዛብህ የምወዶት የማከብሮት እንዴት ኖት አሰልጥነውኛል የተመረቅነው ጣይቱ ሆቴል ነው የተማርነው ወደ ፉሎሀ አካባቢ በኤንጆይ የመርካቶ መቼም ያስታውሱታል ስላየወት ደስ ብሎኛል መልካም ሰው ኖት ሜክሳኮ ተጋብዘን ከርሶ የወጦ ምርጥ ሰልጣኞችን አይቻለሁ ኑሩልኝ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
በጠ ጣም አመሰግናለሁ ።
@StoicBeast369
@StoicBeast369 2 жыл бұрын
Thank You, Dr.
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
Thank you for watching the video.
@eagleeyegospelinternationa7094
@eagleeyegospelinternationa7094 2 жыл бұрын
sir ,you are my hero.
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
Thank you so much for watching the video. I hope we will keep in touch with entrepreneurial mind set.
@user-ep5zn1kb1v
@user-ep5zn1kb1v 7 ай бұрын
YOU ARE UNIQUE MAN GOD BLESS YOU DR
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 7 ай бұрын
Thank you very much. God bless you too.
@zeytunahassen1344
@zeytunahassen1344 2 жыл бұрын
Thanks doctor 🙏
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
Thankyou for watching.
@TeklayTesfay-h7t
@TeklayTesfay-h7t 27 күн бұрын
Interesting presentaion, Dr.
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 24 күн бұрын
Thank you.
@medinamohammed9603
@medinamohammed9603 2 жыл бұрын
Tebareke doketer
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።
@senayg
@senayg 2 жыл бұрын
Dr thanks!
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
Thank you very much for watching the video.
@zelekethomas3028
@zelekethomas3028 2 жыл бұрын
Dr Thank you
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
Thank you for watching and your comment.
@tadeleyihun6012
@tadeleyihun6012 2 жыл бұрын
it is so advisable Dr
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
Thank you very much.
@BrenoGezgiabher
@BrenoGezgiabher 6 ай бұрын
Waw amazing
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 6 ай бұрын
Thank you.
@kidestgosaye3383
@kidestgosaye3383 2 жыл бұрын
Tnks dr
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
Thank you.
@thomasworku-fq7gx
@thomasworku-fq7gx Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ትንሽ የድምጽ ጥራት ቢስተካከል ብዙ አይሰማም ምናልባት ማይክ ርቆ ከሆነ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ። ድምጽ አእየተስተካከለ ነው። ሌሎችንም ተመልከታቸው። ልሌሎቸም ቻናለን ብታጋራው።
@oasisdesignworkshop7723
@oasisdesignworkshop7723 2 жыл бұрын
Big respect for u Doctor.. i wish i had find u sooner. Thanks alot sir
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
Thank you very much. I hope we will see each other. Till then keep watching the videos.
@oasisdesignworkshop7723
@oasisdesignworkshop7723 2 жыл бұрын
Ok thanks Dr.
@asnemindaa7411
@asnemindaa7411 2 жыл бұрын
egzaber rajem edme kaxenagare nurulen
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።
@seblyefikr
@seblyefikr Жыл бұрын
D/r enameseginale
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ። ስብስክራይብና ሸር በማድረግ እንከታተለው።
@user-yr2hy6zf1z
@user-yr2hy6zf1z Жыл бұрын
🙏🙏
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ። ቻናሉን ለሌሎችም እናጋራው።
@medinamohammed9603
@medinamohammed9603 2 жыл бұрын
Doketere bemene. Lagegeke. Echelalwe
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ። በ 0911407753 ይደዉሉ።
@gedefawm2125
@gedefawm2125 2 жыл бұрын
Hi,D,r i have followed you a few time a go ,but i got a lot to refine my self,but also there are a lot which left in my life to grow in knowledge ,bussines ,and how can i will be a good intreprenour please say some thing .
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
Wonderful! I am happy that you are watching this channel. Please watch the videos. This is why they are here. I am saying a lot about them. And follow the coming videos too. Please subscribe AND SHARE THEM WITH OTHERS.
@desalegnification
@desalegnification 2 жыл бұрын
ዶ/ር እጂጉን አድርጌ አመሰግናሃለሁ ሁሉም የምታቀርባቸው ተሞክሮዎች መሳጭና ለስራ የሚያነሳሱ ናቸው እኔ የመንግስት ሰራተኛ ነኝ ከአሁን በፊት ጎን ለጎን ሱቅ ከተማ ላይ ተከራይቼ እሰራ ነበር አሁን ግን ዕቅዱ ቢኖረኝም በመፍራት ወደ ኋላ አፈግፍጌ እዛው መንግስት ስራ ላይ ነኝ ምን ይሻለኝ ይሆን ዶ/ር
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።
@tenbetyoutube3121
@tenbetyoutube3121 2 жыл бұрын
😍🙏
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግን አለሁ።
@temamucoffee9249
@temamucoffee9249 2 жыл бұрын
ደ/ር ሠላም ነዉ ድሮ መሠረተ ት/ት ያስተማርክበት ኢሉአባቦር ክ/ሀገር ነዉ ያለሁና የርሶን መጻሐፊ እያነበብኩ ደኑ ዉስጥ ስንሸራሸር ብዙ የፈጠራ ሀሳብ ይመጣልኛል በጣም አመሰግኖታለዉ።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
በጣም አእመሰግናለሁ።
@AbebawAdamu-xc3cu
@AbebawAdamu-xc3cu Ай бұрын
ዶ/ር አንቱ የሚለዉን ቃል ይተዉት ለምን ከእርስወ የበለጠ ተከታይና ተመልካች የለም
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Ай бұрын
ለተሰጠኝ አሰተያየት አመሰግለናለሁ። ሰው የሚከበረው በሰውነቱም እንጂ በእድሜው በቻ አይደለም።
@mekonenpawi
@mekonenpawi 2 жыл бұрын
long time
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።
@Salah_347
@Salah_347 2 ай бұрын
እንዴት የ ሕይወት አላማዬን ማወቅ አችላለው
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 ай бұрын
ስለክትትሉ አመሰግናለሁ። የምትፈልገውን መወሰን ያንተ ውሳኔ ነው።
@asnemindaa7411
@asnemindaa7411 2 жыл бұрын
mestaf lamgzate falege nabare endet lagengachuh echilale?
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ። ጃፋር መጻህፍት ቤት።
@asnemindaa7411
@asnemindaa7411 2 жыл бұрын
@@dr.werotawbezabih1057 ene yekflagere leji nagne botawene bezum alawkem. safarun negarunge
@asnemindaa7411
@asnemindaa7411 2 жыл бұрын
jafare yete akababe?
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
የምፍለገው ትምህርት ናው ወደተግባር እለውጠዎለውውውውው
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
@endalkachewmekonnen1673
@endalkachewmekonnen1673 2 жыл бұрын
Kaltetekemubet tolo teshkedadmo gizye taxi ayidelam ayitebkm komo
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።ልክ ብለሀል።
@medinamohammed9603
@medinamohammed9603 2 жыл бұрын
Ena. Seleka. Nwe. Kebegaya
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
ከተረዳሽዉ ተጠንቍቀ ቂ።
@dawitemelese1857
@dawitemelese1857 Жыл бұрын
Time times times
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
@robelgebremedhin8092
@robelgebremedhin8092 2 жыл бұрын
ዶ/ር ስለሚሰጡት ትምርት እንዴት ማመስገን እንዳለብኝ አላውቅም ብቻ የሚሰጡኝ ትምርት እየተቀመኝ መሆኑን ግን ልንግሮት እፈልጋለው፡፡ እነደው ግን ትንሽ ግራ የሚያጋባኝ ነገር አለ አንዳንድ ፕሮገራሞቻቸው ላይ ስለ አክስዮን ግዢ የእርሶ ምክር ‘’በወጣትነታቸሁ ግዜ አክስዮን ግዙ’’ ይላሉ ነገር ግን Robert kiyosaki ’’ investing in paper asset is risky b/c you have no control on your money you might loss it in case the market crashs ’’ ሲሉ ይፅፋሉ እና እርሶ እዚ ነገር ላይ የታዮትን ሚሰጢር ቢያጋሩኝ ??
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።ስለባንክ አክሲዮን እናገራለሁ። ጠንካራ መሠረት ስላላቸዉ አሁንም በጣም ያዋጣሉ።ራሳችን አዘን ልንሰራበት ተረፍ ያለ ገንዘብ ሲይዙ ይግዙ። በተተጨማሪም መያዣ አድርገዉ ሌላ ባንክ ይበደሩበታል። ወደ ቢሯችን ይምጡ። በ 0911407753/0969046924 ይደዉሉ።
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 22 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 123 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ራስህ ላይ ስራ!
14:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 354 М.
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 22 МЛН