//ስለ ውበትዎ// የምስራች! መላጣነት አከተመ… /እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 85,067

ebstv worldwide

ebstv worldwide

9 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 171
@selamawitmamo1381
@selamawitmamo1381 9 ай бұрын
ሊያዬ በጣም ነው ምወድሽ ግን ዛሬ ልጁን የተናገርሽው ነገር አልተመቸኝም ምክንያቱም ልጁን ሊያስከፋ ይችላል ብዙ ሰውም ebs ስለሚከታተል ማለት ነው
@messelemero2955
@messelemero2955 9 ай бұрын
fara nesh ende. tsegurun alayeshim? le,astawkiya new yetelachew.
@abrhamtesfaye2605
@abrhamtesfaye2605 7 ай бұрын
takiyalsh ene rasu melata neg gena bezih edmiye malet 21 neg ena ligu yemisemawin simet akewalw ena betam eykefagh neber eso stawra ena egizabher yistish endachi tru swe yabzalin
@user-pl4wu8zl2f
@user-pl4wu8zl2f 9 ай бұрын
ወይ ወንዶች ሴቶችን ስትሳደቡ እነንተም ጀመራችሁ😂😂😂😂😂
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 9 ай бұрын
ክክክክ
@rabia4266
@rabia4266 9 ай бұрын
😂😂😂
@passion_mens_salon_Addis_Ababa
@passion_mens_salon_Addis_Ababa 9 ай бұрын
Thank you EBS Tv🎉🎉🎉
@AmharaEthio
@AmharaEthio 6 ай бұрын
ቦታው የት ነው
@wordwithsongofficial7074
@wordwithsongofficial7074 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ebs ለየት ያለ መሰራት ያለበት ፕሮግራም ነው ጋዜጠኛዋ ጎበዝ
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 9 ай бұрын
ለማስታወቂያ እንጂ መላጣው የተላጨ መሆኑ ያስታውቃል
@semacrist8085
@semacrist8085 9 ай бұрын
ፀጉር ያደረገዉ ልጅ በእድሜም ገና ልጅ ነዉ፡፡ደግሞ ያስታዉቃል ጨዋ የትልቅ ሰዉ ልጅ ነዉ፡፡ ጋዜጠኛዋ ግን ስድ፤ባለጌ ባለጌ ያሳደጋት የባለጌ ልጅ ነች፡፡ለአንደበቷ የማትጠነቀቅ ልቅ የልቅ ልጅ፡፡ ለልጁ አእምሮ እንኳ ለመጠንቀቅ ማትሞክር ባለጌ፡፡ይች ዘርጣጭ እንጅ የጋዜጠኝነት ዲሲፒሊን የላትክ፡ልብስን ማሳመር፤ፊትን መፈሸን ምናምን መደረቢያ ነዉ፡፡ የሰዉ ልጅ ትልቁ ነገሩ አእምሮዉ፤ጨዋነቱ፤ስነምግባሩ፤ ባጠቃላይ ቅን እና አስተዋይ መንፈሱ ነዉ፡፡ ይች አጉራ ዘለል፡፡ ባዶ ፍለየል ምላስ..ዘላን ‹‹ በኧኧኧኧኧ›› አለችበት እኮ ይሄን ምልኪን ታዳጊ ወጣት፡፡ የሰቀቀናም ልጅ፡፡እከካም፡፡በልብስና በሜካፕ የተሸፈነ እከክ የወረሰዉን ጭንቅላት ይዛ አፏ ቆሻሻ ነዉ፡፡
@TigdMekonen
@TigdMekonen 9 ай бұрын
ተመሥገን እኩል ሆንን😂😂😂😂😂
@arusson6022
@arusson6022 9 ай бұрын
ኣሪፍ ነው ግን ከሰው መጣላት የለበትም እንዳይወስዱቡት😅😅😅😅😅
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂🇪🇷
@gene6075
@gene6075 9 ай бұрын
😂አረ ሴቶች እንጠንቀቅ ገና ወጣት ነኝ ብሎ ለፍቅር እንዳይጠይቁኝ : እሄ ፀጉር ኣድርገው
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@godislove8937
@godislove8937 9 ай бұрын
😂😂
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 9 ай бұрын
ከገባሺማ፡ከአንክ፡ወር፡በኋላ፡ስለሚነሳ፡ጥለሺው፡ትሄጂለሻ
@martamekonen7455
@martamekonen7455 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@RRuth8852
@RRuth8852 9 ай бұрын
Betam desyelal ❤❤❤
@user-uq9ni6wq9k
@user-uq9ni6wq9k 9 ай бұрын
ዋው ዋው ስያምረባት❤❤❤❤❤❤
@SenaytWerku-oz4fc
@SenaytWerku-oz4fc 9 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃቹ እኛ ብቻ ምን በወጣን😂😂😂😂😂
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 9 ай бұрын
ሊያ ጥያቄ ስትጠይቂ ጎበዝ ነበርሽ ዛሬ የፀጉር ቤቱ አድራሻ ና ዋጋ አልጠየቅሽም
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 9 ай бұрын
ሊያ ማተብሽ ሲያምር እዳታወለቂ
@zm645
@zm645 9 ай бұрын
Fara
@hanahnoo4067
@hanahnoo4067 9 ай бұрын
ሌያ በሳቅ ገደልሽኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 9 ай бұрын
እደው ወየው ማነው እደኔ ሁማኒሄር እሚደብረው ለትሽ ደቂቃ ሰቀየው በጣም ይቀፈኛል አውርጀው እራሡ ያለ መሦሎኝ አገቴን አጣንኔ እቀራለሁ ቀጀም አዳብሳለሁ 😁😁ሽታው ደሞ እጭ🙆
@user-ck6mk9zz9w
@user-ck6mk9zz9w 9 ай бұрын
How we can get the address of beuty sallon?
@fetiyasiraj3533
@fetiyasiraj3533 9 ай бұрын
Ebs allah yechamerelacho
@user-cc5by6bv2g
@user-cc5by6bv2g 9 ай бұрын
አድራሻ የት ነው ዋጋውስ በጣም ተመችቶኛል
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂ጉድ በል ጎደር
@meronfikir3385
@meronfikir3385 9 ай бұрын
ወይኔ ልጁ እራሱ አማረበት hoo
@TediTedi-xg4fb
@TediTedi-xg4fb 3 ай бұрын
Aderaseaeu yate new press yngerane
@kidestababu9197
@kidestababu9197 9 ай бұрын
አቤት ሊያ እያያስቅሽ ታሳቅቂዋለሽ ልጁን😅😅😅
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 9 ай бұрын
ቀላል ታሳቅቀዋለች እብድና ዘመናይ የልቡን ይናገራል አሉ😂
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 9 ай бұрын
ዊይ ወንዶችም ጀመራቹሁ፡ዩማንሄር ማናየው፡የለም፡በመኖር😂😂
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 9 ай бұрын
እረ ቢስሚላ ጥርስህን ታጥረህ እራስህን ተለብደህ እዳው ቢቀርብህስ ልጀ ሸበላ እኮነህ በተፈጥሮ እረ ተው ተፈጥሮን አትቃረኑ አገራችንን ችግር ለይ የጣለው ምግብ ሳናገኝ የውጮችን እየተከተልን ገደል ገባን በድህነታችን ላይ እረ የስራችሁን ይስጣችሁ እዳው 1 ብር ምላጭ ላጥ ብታረገው ያምራል ወድ ልጅ ያምርበታል ቢላጭም
@Tube-rx8qg
@Tube-rx8qg 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@mababa6556
@mababa6556 9 ай бұрын
nice
@user-fe1zm8lf6c
@user-fe1zm8lf6c 9 ай бұрын
WOW 👌
@user-eg1hj9dg4w
@user-eg1hj9dg4w 9 ай бұрын
Wawawa
@tigraya4426
@tigraya4426 9 ай бұрын
እኔም ፍቅረኛየ መላጣ ነው እሽ ካለኝ አሰራለት ነበር 😊
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 9 ай бұрын
አየመግማት መግማማት በሴቶቹ ሲደብረኚ በወዶቹመቶረፈ
@RRuth8852
@RRuth8852 9 ай бұрын
❤❤❤
@MillionMaru-go9pn
@MillionMaru-go9pn 9 ай бұрын
Waw emigerm new mistu surprise new yemthonew
@raheltilahun3575
@raheltilahun3575 9 ай бұрын
ውጭ ሀገር የተለመደ ነው ይላል ፉዞ
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc 9 ай бұрын
ወይ ጉድ ለወዶችም መጣ
@wollo4001
@wollo4001 9 ай бұрын
wowwww
@gene6075
@gene6075 9 ай бұрын
😂የወንዶች ሜክኣቭ መቸ ይከፈት ይሆን ? እሱ ነው የቀረ ብዪ ነው
@rabia4266
@rabia4266 9 ай бұрын
አለ እኮ😅😅
@gene6075
@gene6075 9 ай бұрын
@@rabia4266 ክክክ ኣላወቅኩም ነበር ኣለ እንዴ
@user-zk9zr7du6w
@user-zk9zr7du6w 9 ай бұрын
ወይ ወዶችየ አቢት ማሻአላ
@user-bh4rs4zu5t
@user-bh4rs4zu5t 9 ай бұрын
Wow
@liyatubeliya949
@liyatubeliya949 9 ай бұрын
The lady mannequins staring at you😅
@tibebutubeconstruction
@tibebutubeconstruction 9 ай бұрын
የት ነው አድራሻው
@bayushtiztaw787
@bayushtiztaw787 9 ай бұрын
Bole South plaza
@LMNtube
@LMNtube 9 ай бұрын
አድራሻ እና ዋጋ መጠየቅ ለቤቷም ማስታውቂያ መስራት እኮ ነው
@henitadi2362
@henitadi2362 8 ай бұрын
የት ነው አድራሻቸው ,እና ዋጋ
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 9 ай бұрын
ተሸዋወዳችሁ😂😂
@rabiasayed3061
@rabiasayed3061 9 ай бұрын
ወንዶች ነቅተናል እኛም
@martamekonen7455
@martamekonen7455 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂 እኔ የለሁበትም እግዚአብሔር ይመስገን 😅
@eyobgetachew1812
@eyobgetachew1812 9 ай бұрын
Bro got his life back 😂
@dhhffyut4956
@dhhffyut4956 9 ай бұрын
አይ መከራ ብዛት ቢቀርስ😂😂😂😂😂
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 9 ай бұрын
ወይ ጉድ ደሞለወዶች
@EmuAeishaBintZiyad-le6yg
@EmuAeishaBintZiyad-le6yg 9 ай бұрын
ኧረ ለያ ልጁ ገደልሽው ማበጠሪያ ያርፍብኛል ብለህ በህልምህም አስበህ አታቅማ? ስትይው በጣም ነው ያሳቅሽኝ😂😂😂
@eijleeij
@eijleeij 9 ай бұрын
እኔ የለሁበትም 😛 ጨበራ ወንድ የምትወጅ ሁላ ተበላሽ😂💪
@rabia4266
@rabia4266 9 ай бұрын
አለ እኮ አታዉቂም እንዴ😅😅
@biki3498
@biki3498 9 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ እንዴት ታስጠላልች ልጅ ትግስተኛ ነው ክብር የላትም ለሰው
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 9 ай бұрын
ሊያዬ 🥰
@seidGeletu
@seidGeletu 9 ай бұрын
ዋጋ ??
@whenimbored8404
@whenimbored8404 9 ай бұрын
ሆ የማናየዉ ምን ሃለ ብዙ ዘመን የሴቶቹ ሃንሶ በወንዳቹም መጣችዉ
@fatimamohammad514
@fatimamohammad514 9 ай бұрын
ወይኔ ዋጋው ስንት ነው ልጄ በ 20 "" አመቱ መላጣ ሆነ
@tirhasAM
@tirhasAM 9 ай бұрын
Wawwww
@helenkassa2301
@helenkassa2301 9 ай бұрын
ወንዶችም መሾርመጥ ጀመሩ!
@TigistTigist-qx5nk
@TigistTigist-qx5nk 9 ай бұрын
Wayenee😂😂🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@tigistwase8024
@tigistwase8024 9 ай бұрын
Liyaye yene KONJO techawach
@danayithabte4733
@danayithabte4733 9 ай бұрын
Weye gud gen ka melata 100% yeshalal
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara 9 ай бұрын
ፊዶው ጥራት የለውም❤
@user-sj1bi6jt8z
@user-sj1bi6jt8z 6 ай бұрын
Address and phone
@hirut715
@hirut715 9 ай бұрын
ኧረ ውሸት ነው ላጭተውት ነው እኔ ልጁን አውቀዋለው የሚሰራውን ለማስታወቂያ ነው እንዴ ፋሲሎ ሙድ አትያዝ እንጂ
@alainfef176
@alainfef176 9 ай бұрын
😮😮😮ወይ. ጉድ. ሸውዱን ደሞ. እናተ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 9 ай бұрын
ኧር ይቅርብሽ የኔማ ባል መላጣ ነው በጣም ነው ምወዳው
@user-lc3km6je4p
@user-lc3km6je4p 9 ай бұрын
ሂውማኑሄር ግዢለት😂😂😂😂😂
@lulu-lu9kr
@lulu-lu9kr 9 ай бұрын
qoy gin sewyew tsgurun min belaw
@Lemlem-dr9mj
@Lemlem-dr9mj 9 ай бұрын
ቢቀርስ አይመከር እንደ አኔ ወንድ እኮ ወንድ ነው በቃ
@Lemlem-dr9mj
@Lemlem-dr9mj 9 ай бұрын
ወይ ጉድ በቃ ሴቶች ቼክ አርጉ አንድ እኩል ሆነናል
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 9 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክ.መላጣ. ውዶችእኮንደስአላችሁ
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 9 ай бұрын
ማን እደተፍጥሮ ግን ያለማሳቀቅ እረ ይከብዳል
@yeshigetnet9104
@yeshigetnet9104 9 ай бұрын
ኣሁን እኩል ሆንን 😂😂😂
@bayushtiztaw787
@bayushtiztaw787 9 ай бұрын
Bole South plaza ህንፃ
@user-sj1bi6jt8z
@user-sj1bi6jt8z 6 ай бұрын
Phone
@user-sj1bi6jt8z
@user-sj1bi6jt8z 6 ай бұрын
Would have phone number
@jamalahmad7286
@jamalahmad7286 20 күн бұрын
ዋጋው ስንት ነው​@@user-sj1bi6jt8z
@ginbatube
@ginbatube 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ወይ ጀለስ በጣም ነው ያሳቀኝ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 9 ай бұрын
አረ ዪቅርባችሁ መሉ መላጣ ካልሆናችሁ ሁሉንም ላጪታችሁ ተዉት ምንመ አያስጣላም. የህን ያህል መቸገር
@rabiasayed3061
@rabiasayed3061 9 ай бұрын
እስኪ ሰይፉን መላ በሉት
@saranigatu6037
@saranigatu6037 9 ай бұрын
ሰይፍሻ ሙሉ መላጣ ያምርበታል
@Sarah88-dw3cs
@Sarah88-dw3cs 9 ай бұрын
ሰይቶችየ እየፈተሻቹ አ😂
@zeynebahmed3984
@zeynebahmed3984 9 ай бұрын
ሊያ ምላስሽ ትንሽ
@tij6
@tij6 9 ай бұрын
Hhhh😂sawiye zim ale iko 😅gin tandede iko 😢
@fachoawel4679
@fachoawel4679 9 ай бұрын
Lamine ayasetakilumi
@ameletafa2612
@ameletafa2612 9 ай бұрын
Wende lej eko melatame behone yamerbetal bayadergu teru new
@tsegeatesfaye3365
@tsegeatesfaye3365 9 ай бұрын
Wow, it is really good, the ability to use right in your own country.but today, liya, the way you communicate is a little harsh,you need to stop and respect, please.
@messelemero2955
@messelemero2955 9 ай бұрын
he is actor bro. didn't you se his hair is shaved? he has hair and it's just for promotion.
@azebwilliams7812
@azebwilliams7812 9 ай бұрын
አዳምጭው ባለሙያውን ፈጠንሽ
@antenehminwalkulet490
@antenehminwalkulet490 9 ай бұрын
አድራሻቸው አልተጠቀሰም
@bayushgirma1075
@bayushgirma1075 9 ай бұрын
Wayi Wadochiye Enigidi Erasikin Madabas Liqar Nawu 😂😅
@sameeramuroor8988
@sameeramuroor8988 9 ай бұрын
አሻንጉሊቶቹ ላይ ያለው ፀጉር ሲያስቅ
@Elizabeth-up6ky
@Elizabeth-up6ky 9 ай бұрын
Seten setesdebu yenant bas 😂 demo be gelu😅😅😅
@TseganehKuma
@TseganehKuma 9 ай бұрын
ቆይ ምን ለማግኘት ነው? ሲዘገንን!!! ቆዳችን መተንፈስ አለበትኮ ሰው እንዴት ቢያስብ ነው የገዛ እርግብግቢቱ ላይ ማስቲሽና ላስቲክ የሚለጥፈው ሰውየው ውስጡ መላጣ ባይሆን ኖሮ ይሄን ያውም ባደባባይ በቲቪ እየተቀረፀ እንደዚህ አይዋረድም ነበር:: ይልቅ የጭንቅላቱን ውስጡን በመማር እና በማንበብ ቢያስለጥፍ ይሻለው ነበር:: ሰቅጣጭ!!!
@SaraSara-fy6yw
@SaraSara-fy6yw 9 ай бұрын
Liyaaa are mood😂😂😂😂
@hbshiihbh-bl3ey
@hbshiihbh-bl3ey 9 ай бұрын
ወዶችየ አንድ ለአንድ አስቆጥረናል እኔስ አላገባም ሂማን ሄር የሚጠቀም ወንድ
@holbrook-ul9cf
@holbrook-ul9cf 9 ай бұрын
ይሄ ልጅ ግን ቡዙ የጎን ጸጉር ስላለበት ቱርክ ኣገር ሄዶ ጸጉር መትከል ይችላል
@teddyambachew2073
@teddyambachew2073 9 ай бұрын
መጣን መጣን
@user-lc3km6je4p
@user-lc3km6je4p 9 ай бұрын
እንደ ለወድም መጣደ ሆሆሆሆሆሆ መቆየት ደጉ ገና ብዙ እናያለን😂😂 ሸበላ ሆክኮ
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 9 ай бұрын
አትፍርድ ይፍርድብል ክሴቶች እኩል ሆናችሁ😂😂😂😂😂
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x 9 ай бұрын
አደለም ልጠቀመው ሳስበው ይቀፈኛል😂😂ጭራሽ ያስመልሰኛል ሳስበው😂😂😂ፈጣሬ ሆይ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም ምን አርቴፍሻል ያልሆነ ነገር አለ😢😢
@user-dv8mi8ou7l
@user-dv8mi8ou7l 5 ай бұрын
ሴትዮዋ ስነስራአት የላትም
@A12Galaxy-vp5hd
@A12Galaxy-vp5hd 9 ай бұрын
ግንመታጠብይችላሉ😅😅😅😅😅😅😅😅
@FatumaAhmed-kq5dc
@FatumaAhmed-kq5dc 9 ай бұрын
እሽ ሲታጠቡስ 😅
@dhhffyut4956
@dhhffyut4956 9 ай бұрын
መታጠብ የለም😂😂😂
@tij6
@tij6 9 ай бұрын
Ye 65 amet 30 yemedl ay gize😅😅😅
@selammamo7693
@selammamo7693 8 ай бұрын
liya i love you so much i am a big fan but i fell like you were not kind and professional to the client
@abaynehyenealemwassie4089
@abaynehyenealemwassie4089 9 ай бұрын
አድራሻው የት ነው? ዋጋውስ?
@bayushtiztaw787
@bayushtiztaw787 9 ай бұрын
ዜሮ ዘጠኝ ፣ዜሮ ዘጠኝ፣ሰማኒያ ሁለት ሰላሳ ሁለት አርባ አምስት
@passion_mens_salon_Addis_Ababa
@passion_mens_salon_Addis_Ababa 9 ай бұрын
Thank you
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 29 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 470 М.
የሽንኩርት አጠቃቀም  ከነ ሽታ ማጥፊያ
9:47
Fantu media ፋንቱ ሚዲያ
Рет қаралды 386
Ethiopian Idol Amazing little dancer - Ethiopian artist [Sheromeda.com]
5:31
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 8 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
😬 Мам Дай Хлеб 🍞 #shorts
0:38
AOneCool
Рет қаралды 1,5 МЛН
Откуда эти паучки??? @zackdfilms - автор анимации.
0:29
Время знаний
Рет қаралды 3,6 МЛН
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 53 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 20 МЛН
Как мама ухаживает за мной VS гостями
0:50
Время горячей озвучки
Рет қаралды 3,1 МЛН