//ስለውበትዎ// "ይቺም አሻንጉሊት ከውጭ ነው የመጣችው?" //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 29,517

ebstv worldwide

ebstv worldwide

5 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 44
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 5 ай бұрын
በጸሎት ፈጽሞ ተስፋ አትቁረጥ። እግዚአብሔር አንዳንድ ጊዜ ባልታሰበ መንገድ መልስ ይሰጣል።
@merydan
@merydan 5 ай бұрын
አዲሷ አቅራቢ ኮንፊደንሷ፣ አወራሯ ሁሉ ደስ ይላል አዲስ አትመስዪም በርቺ
@misrakmengistu6474
@misrakmengistu6474 5 ай бұрын
ሀሳቤን ነው የገለፅሽው
@ErgoMangesha
@ErgoMangesha 5 ай бұрын
batikikil
@Czethio2020
@Czethio2020 5 ай бұрын
The host is fun & witty! Can’t wait to see more of her.
@yemar1635
@yemar1635 5 ай бұрын
አሪፍ አቅራቢ ነች ነቅት ያለች አዲስም አመስል
@tigistyifru2627
@tigistyifru2627 5 ай бұрын
ቆንጂት እንኳን ደህና መጣሽ ሁሉ ነገርሽ አሪፍ ነው በርቺ 😘😘😘😘
@Ollinnews
@Ollinnews 5 ай бұрын
What a nice host, she is polite and not cocky like the others
@HdbBseb-wx6we
@HdbBseb-wx6we 5 ай бұрын
በፊልም የምወዳት ልጂ ኢቢኤስ መጣች ደስ ሲል
@abigyamersha459
@abigyamersha459 5 ай бұрын
She is very talented and beautiful ❤
@messya7125
@messya7125 5 ай бұрын
ነጮቹ ሞክረዉ ሞክረዉ አባብጠዉ የተዉቱን ወደአፍሪካ ቢቀርባችሁና በተፈጥሮ ዉበት ብትጠቀሙ ለንደን ሲባል ሁሉ ነገር ጥሩ ነዉ ማለት አይደለም አይንን ያክል ነገር አቤቱ ጌታ
@tegistamare8835
@tegistamare8835 5 ай бұрын
This is so impressive, we are so proud of you wish you all the Best Kiddye :)
@user-pp8yw4yc8v
@user-pp8yw4yc8v 5 ай бұрын
very good i love you ebs 🥰🥰
@user-ci5oo7df3k
@user-ci5oo7df3k 5 ай бұрын
Go girl !!!!! 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 5 ай бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ በስነውበትዎ ፕሮግራም ላይ ለምን ለማዳም ቅመሞች መላ አትሉንም እግራችን ለተበላሸ ልጆች መላ በሉን ስለ ደምስራችን
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 5 ай бұрын
ለንደን ተወልደሽ አማርኛ እንዴት perfect ልትሆኚ ቻልሽ ?? የማይታመን ነው
@edentadesse9531
@edentadesse9531 5 ай бұрын
Go Ammeyu Go! ❤
@linamehasin8406
@linamehasin8406 5 ай бұрын
The host is beautiful very fun to watch we want to see more of her Ami wooo
@biruknigatu5056
@biruknigatu5056 5 ай бұрын
Wellcome Ami🎉🎉🎉❤❤❤
@user-ci5oo7df3k
@user-ci5oo7df3k 5 ай бұрын
👏🏼👏🏼👏🏼
@bitu967
@bitu967 5 ай бұрын
ሉላዬ ግን የውሸት ፈጋግታ ነው ነብስ ይማር አስፍዬ ሳቃቸው ጠፋ
@seblekitchen
@seblekitchen 5 ай бұрын
ዋው ዛሬስ ሶስተኛ ኮማች👍
@selamawit7917
@selamawit7917 5 ай бұрын
Fara
@Fortune716
@Fortune716 5 ай бұрын
The host ❤
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 5 ай бұрын
❤❤❤👍👍👍👍
@user-wk1cu6ev1f
@user-wk1cu6ev1f 5 ай бұрын
ይህን ትምርት ብየ አልማርም😂
@totit_t1445
@totit_t1445 5 ай бұрын
በጣም እውነት!! እነዚህ አዳዲስ "ቢዝነሶች" ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡት ሕጎች ስለሌሉ ነው። ስለዚህ እነዚህን "ንግዶች" እንደ ግንባር እየተጠቀሙ , ነገር ግን በጎን በኩል ሕገ-ወጥ ድርጊቶችን ያደርጋሉ . 🫡
@munamuna7899
@munamuna7899 5 ай бұрын
እሰውላይ ከመስራታቸው በፊት አሸጓሊትላይነው የሚለማመዱት 😂😂😂😂😂😂
@sitrazee13
@sitrazee13 5 ай бұрын
ኮሜንተሮች ዛሬ ገና ሰውስታበረታቱ አየሁ ሁሉም አይሆንም ። አዲስ ሰው ካልመጣ እና ካላበረታታን ሰዎች ለምን ይማራሉ ታዲያ ስራ ጠፋ እየተባለ ላገኘ ሰው ደግሞ መደገፍ ነው ያለብን። ሰው ሰርቶ ነው የሚያሳየው ልምድ ቀስሞ ታዋቂ የሚሆነው
@totit_t1445
@totit_t1445 5 ай бұрын
የዛሬ የኢትዮጵያ ሴቶች የቱንም ያህል የተማሩ ቢሆኑም CLASS ይጎድላቸዋል‼️ የንግዱ ባለቤት እንዴት እንደለበሰች ይመልከቱ? የተማረች ትመስላለች?😂🤔 ምንም አያስደንቅም, የውጭ አገር ሰዎች እኛን ዝቅ አድርገው ቢመለከቱን። 😮😮
@user-kd6ej1rj2m
@user-kd6ej1rj2m 5 ай бұрын
እመዩ ቶላ መሰለኝ የአቅራቢዋ ስም ሌላ የምትሰራው ፕሮግራም ምን ነበር?
@merydan
@merydan 5 ай бұрын
Abol tv fendisha
@agarit4416
@agarit4416 5 ай бұрын
ለምን፡ቡተውን፡አትናገርም፡ለቡግር፡ቦተወች፡አሳይን፡በነትሽ
@ferryAdferry
@ferryAdferry 5 ай бұрын
Are mekdiiiiiiiiiii
@miknyatahmed3416
@miknyatahmed3416 5 ай бұрын
ምንም አልተመቸቺኝም መቅዲ መታ እቺ በወጣች
@tigistyifru2627
@tigistyifru2627 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-yt5gp3bq6x
@user-yt5gp3bq6x 5 ай бұрын
ዛሬ ገና ሙሉ ሆናቹ ኦሮማዊት ወጣት በመቀላቀላቹ
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 5 ай бұрын
እኝክ አሁን ዘርን ምን አመጣው ቱ
@totit_t1445
@totit_t1445 5 ай бұрын
Oromawit, Amarawit Axumawit..... በዘር የሚከፋፍሉን ሁለት በጣም ዘረኛ ነጭ ሀገር ናቸው, አብይ ስር ተደብቀው።😅 ላልተማሩ ሰዎች ይሄ ማየት ይከብዳቸዋል። ለኢትዮጵያ የሚበጀው አንድ መሆን እና አንድ መሆን ነው። እነዚህ ሁለት ትልልቅ ነጭ ሀገራት በገዛ ሀገራቸው አንድ ሆነው ኢትዮጵያን እና ሌሎች አፍሪካውያንን ግን በቅኝ ግዛት ውስጥ ያስገባሉ ይከፋፈላሉ ። አሁንም ምክሬ አንድ መሆን ብቻ ነው። 😮
@totit_t1445
@totit_t1445 5 ай бұрын
​@@user-bm9iq8do2h ኢትዮጵያ ውስጥ የዘር ፖለቲካ የለም ???🤔
@zewditu1735
@zewditu1735 5 ай бұрын
ኢቢኤስ በፊትም አሁንም ሙሉ ናቸው ዘረኝነት መጥፎ የጭንቅላት በሽታ ነው አዲሷ እህታችን በርቺ።
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 5 ай бұрын
@@totit_t1445 ቢኖር ታዲያ የት ቦታ ስለዘር ማውራት እንዳለባችሁ ምረጡ ሌላው ቢቀር እኔ. ወሎዬ አማራ ነኝ የማንም ዘር ጥላቻ የለብኝም ይህን ስል በዘር ምክኒያት በተፈጠረው ችግር ገፈት ቀማሽ ስላልሆንኩ ሳይሆን መሬት ላይ ያለው ህዝብ እና ሚድያ ላይ ያለው ወሬኛ አንድ ስላላደለ ነው ወላሂ ስለዘር የምታውሩ ሰዎች በጣም ነው የምታስጠሉኝ. በተለይ ሶስቱ ብሄሮች እራስ ወዳዶች ናቸሁ የቀን ጉርሻ በማይገኝ መህበረሰብ ስም ትነግዳላችሁ ምድረ. ስግብግም በቃ ተውት ህዝቡ ያለበት ችግር ይበቀዋል 😤😤😤😷
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 55 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 81 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
0:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 2,4 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
0:49
Yoeslan
Рет қаралды 32 МЛН