ስለ ድብቁ ህሊና አይምሮ ክፍልን (subconscious mind) በተመለከተ ጥያቄና መልስ

  Рет қаралды 12,921

Inspire Habesha

Inspire Habesha

3 жыл бұрын

የሚቀጥሉትን ያአድማጭ ጥያቄዎች ለመዳስ የሞከርኩበት ነው
1,አንድ word ድብቁ ህሊና ውስጥ reprogramed ለማድረግ ምን ያክል ጊዜ ይፈጃል?
2,አንድ word ድብቁ ህሊና ውስጥ ገብቶ reprogramed መሆኑን ና አለመሆኑን እንደት ነው ምናውቀው?
3,ምንም visualization ሰንጠቀም ደጋግሞ በመንገር ብቻ ድብቁ ህሊናን reprogram ማድረግ ይቻላል ?
4,ምን ያክል አረፍተ ነገሮችን በአንዴ reprogram ማድረግ ይቻላለ ለምሳሌ 30 የተለያዬ አረፍተ ነገሮችን በወረቀት ላይ ብፅፍ ና ሁሉንም በአንዴ ጥዋት ና ማታ reprogram ማድረግ ይቻላል?ወይስ ገደብ አለው?
5,ድብቁ ህሊና በተለያዬ እይነት case ሊከፈት ይችላል ነገር ግን ከተከፈተ በኋላ ለምን ያክል ጊዜ ሳይዘጋ ሊቆይ ይችላል?

Пікірлер: 84
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል። ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ። ቪዲዮዎችን ላይክ ፤ ሼርና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን ግለፁልኝ። Join our Telegram channel at t.me/inspirehabesha ከልብ አመሰግናለሁ❤️❤️❤️
@ahlammohammedadem6320
@ahlammohammedadem6320 Жыл бұрын
ሰላም በግል ኮንታክት አድርጊኝ ታግዢኛለሽ እህቴ
@sashobby6624
@sashobby6624 Жыл бұрын
ጎበዝ
@bchalikasa
@bchalikasa 8 ай бұрын
ትምህርትሽ እጅግ ቨጣም ጥሩ ነዉ።
@Dagnachewshitaw2
@Dagnachewshitaw2 Жыл бұрын
Betam gobez nesh! wedijeshalehu, endewim leloch y -tuberoch sile subconcious mind ke geletsubet beteshale menged new yegeltsishiw!!! Congraaaa100.
@user-vd1jv2wi2k
@user-vd1jv2wi2k Жыл бұрын
enteresting
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@baslielgirma342
@baslielgirma342 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አሪፍ ነገር ነው በውጭው በስፋት ያወሩታል በእና በአማርኝ መገለፁ ትልቅ ጠቀሚታ አለው በርቺ እባክሽ
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f Ай бұрын
Subconscious mind program yideregal be kalati bayifetinim program ayideregim atibey sester/The power of word/ search adirigo mayet yichalal eyetekawomikush ayidelem ❤❤❤berich
@InspireHabesha
@InspireHabesha 21 күн бұрын
አይደረግም ካልኩ ስህተት ነው መልሼ አዳምጠዋለሁ ዋናው የቪድዮው ሐሳብ እንደውም በፕሮሰስ reprogram እንደሚደረግ ለማስረዳት ነው
@senaitabraham4686
@senaitabraham4686 3 жыл бұрын
Thank you! God bless you 🙏🙏🙏
@meazabeyene777
@meazabeyene777 2 жыл бұрын
Thank you 🙏🏾
@banchibizuayehu9601
@banchibizuayehu9601 3 жыл бұрын
You are so kind thank you kindly,
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ አይኒዬ ድንቅ ነው 👍👍👍 አመሰግናለሁ💓👏👏👏
@selama716
@selama716 3 жыл бұрын
You are the best💐💐💐
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 3 ай бұрын
Thank you for sharing ❤️ ♥️ ❤ It is helpful and inspiring message ❤❤❤
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 ай бұрын
Glad it was helpful!
@kalebdawitofficial4003
@kalebdawitofficial4003 Жыл бұрын
Thank you y konjo🙏🙏❤❤
@hilejamal4650
@hilejamal4650 Жыл бұрын
Thank you mama nice lesson
@tigistbogale6553
@tigistbogale6553 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ 🥰🥰🙏
@diamond16tube
@diamond16tube 3 жыл бұрын
wonderful its scientific !!! .....subscribed !
@yemanekidane8678
@yemanekidane8678 2 жыл бұрын
Kip it up god bless you
@woinshetkeraga2580
@woinshetkeraga2580 2 жыл бұрын
Thank you so muched. It was a great lecture for me
@bezawitabera9764
@bezawitabera9764 2 жыл бұрын
Thank u so much for share this great ideas God bless u❤
@rabiykitchen
@rabiykitchen 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ሁሌ የምትለቂልን Like👍💖💖💖
@tizitaayalew3904
@tizitaayalew3904 Жыл бұрын
Thankyou
@yemiserachbirhanu9426
@yemiserachbirhanu9426 Жыл бұрын
#1
@ibsaayanamulata1616
@ibsaayanamulata1616 Жыл бұрын
ድንቅ ነው!
@EthioAlema
@EthioAlema 3 жыл бұрын
Betam amesegenalew ema. Enzamed
@tizutizu543
@tizutizu543 3 жыл бұрын
እንጠብቃለን እናመሰግናለን አይኒ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@haimanotnasser8935
@haimanotnasser8935 3 жыл бұрын
Thank You konjo
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
You are welcome
@ujjvbuhlemlemtesfayem7217
@ujjvbuhlemlemtesfayem7217 3 жыл бұрын
Betam asetemari new geta amelak yebarekesh zeresh yebarek degemo ergatash becha ende mare new yemetetafechiw eweketeshen yebarekelesh batekalaye anchin sesemash tenenet new yemisemagn🥰❤😘🙏
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
ብሩክ ሁኚልኝ በእውነት። እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ለመልካም ቃላቶችሽ🙏🏽
@helengerema5665
@helengerema5665 8 күн бұрын
🙏🙏🙏👍👍👍
@kdusdawit7610
@kdusdawit7610 3 жыл бұрын
Betam arif akerarebsh tru gelesash yemeredaw bekelalu benatsh attfi bzu
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
Eshi ameseginalehu 🙏🏽
@henonbest8118
@henonbest8118 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ይሄዉ መጥቻለሁ በርች ጥሩ ነገር ነው ያስተማርሽን👌🙏
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 жыл бұрын
Welcome 🤗
@desaleabate8304
@desaleabate8304 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ ጥሩ ገለፃ ነው በዚህ ዙሪያ ነበር በዙ ጊዜ እማፀናው
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🏽
@emebetmoges3318
@emebetmoges3318 3 жыл бұрын
አይንዬ ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እመቤት እንኳን ደህና መጣሽ
@yaallahadera9726
@yaallahadera9726 3 жыл бұрын
My love ❤️
@rabiykitchen
@rabiykitchen 3 жыл бұрын
አይንየ እንኳን ደህና መጣሽ እያየሁ ነው😍
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
Enquan dehina metash Rabiye
@abayneshergasa1234
@abayneshergasa1234 3 жыл бұрын
Mn honesh new gn yetefashw betam new yemeedsh
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
አለሁ አለሁ
@zaraase663
@zaraase663 3 жыл бұрын
አይኒ በጣም ደስ የሚሉ እናሚጠቅሙ ነቸሮችን ነዉ ምትሰሪዉ በጣም አመሰግናለሁ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እኔ ዙሪዬ ያሉትን ጉዋደኞች በጣም ስቀርባቸዉ በጣም አምናቸዋለሁ በሆነ ግዜ ግን ሌላ ማንነታቸዉን ነዉ ማየዉ ወይ ይዋሹኛል ወይም ከልባቸዉ እንዳልቀረቡኝ እረዳለሁ ጉዋደኛስል የሴት በእህትነት እናም አንድ አንዴ ችግሩ እኔጋ ይሁን ለምን እያልኩ እራሴን እጠይቃለሁ ግን መልስ አላገኘሑም እባክሽ ከቻልሽ ምክር ነገር ብሰጪኝ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
እሺ በቪድዮ እመልሳለሁ
@baslielgirma342
@baslielgirma342 2 жыл бұрын
እንደምንመግበው ዓይነት ድብቁ ህሊናችን ይቀበላል ስለዚህ ምን መግበውን ማወቅ አለብን
@netsiskitchen6155
@netsiskitchen6155 3 жыл бұрын
ሁሉ አሞልቸ ደምሬሻለሁ።ወደኔም ጎራ በይ
@azanatesfaye3487
@azanatesfaye3487 3 жыл бұрын
I don't know what should I said. I don't have word other than thank you. I wish if there is one big word like egzyabehere yestelgn. Any how I say big warm thank you🤚🤚🤚🤚🤚
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
Amseginalehu Kassahun🙏🏽
@baslielgirma342
@baslielgirma342 2 жыл бұрын
ሁለት ሰዎች እኩል አስበው እኩል ተመኝተው እኩል ፀልየ ሌላው ሲሳካለት ላንደኛው አይሳካም ለምን ;
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 жыл бұрын
Join our telegram group. This will require a lot of explanation t.me/+VvsNaZfNLKMwxqlA
@tibebusamuel4555
@tibebusamuel4555 2 жыл бұрын
andande sitegna bezi sat enesalew biye balkubet sat yiksekisegnal yih program conscious or sub conscious mind lay new?
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 жыл бұрын
On subconscious mind!
@Dagnachewshitaw2
@Dagnachewshitaw2 2 ай бұрын
አድራሻሽን አስቀምጪልኝ ላወራሽ እፈልጋለሁኝ።
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 ай бұрын
Join our telegram group and send me a private message if you wish: t.me/+VvsNaZfNLKMwxqlA
@tadelechabate1730
@tadelechabate1730 Жыл бұрын
ይኸውልሽ እህቴ በአንድ ወቅት በሆነ አጋጣሚ ይህ ድብቁ የአእምሮ ክፍል የሚባለው አላስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ወይም ከመደበኛ አስተሳሰብ ውጪ ሀሳቦችን በመደጋገም የሌለ ጭንቀትና ፍርሀት ውስጥ እንድገባ አድርጎኛል ራሴንም እስከመጠራጠር ደርሻለሁ እባክሽ ምን ይሻለኛል ስለትብብርሽ አመሠግናለሁ
@InspireHabesha
@InspireHabesha Жыл бұрын
የሳይካትሪ ባለሞያዎችን አማክሪ ችግሩን ስላወቅሽው መፍትሔው ይገኝልሻል:: ለጊዜው ግን ዋናው አይምሮ በመልካም ሃሳብ እንዲታጀብ ማድረግ ነው::
@InspireHabesha
@InspireHabesha Жыл бұрын
ወደ ኢንስፖየር ሐባሻ ቴሌግራም ቻናልናጉሩፑ ተቀላቀሉ። ግሩፓችንጋ የተለያዩ ወይይቶችን እናደርጋለን። ከተሳታፊዎች ሐሳቦችን በመለዋወጥ ብዙ እንማማራለን ኢንስፓየር እንደራረጋለን t.me/inspirehabesha t.me/joinchat/VvsNaZfNLKMwxqlA Please join us!
@AgeraEthiopia
@AgeraEthiopia 11 ай бұрын
ይሄ ነገር እኔንም አጋጥሞኛል መፍትሄ አገኘሽ እህቴ ?
@rahmarahma1067
@rahmarahma1067 3 жыл бұрын
ሰላም ላንግሮሽ እፈልጋለሁ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
Join our telegram group and send me a private message at t.me/joinchat/VvsNaZfNLKMwxqlA Or send me a voice message or text via WhatsApp at +1 (980) 858-5180
@yezihbazizew4087
@yezihbazizew4087 2 жыл бұрын
Yene melkam yetebbareksh nesh endezare dess blogn ayawkm bebizu eyetemarkunew banchi video yezarew gin tkit mareg yemfelgew guday mseberegn endet endemareg asgenzbeshgnal sim melak yawetawal yene aynye edmena tena yistsh ehte saysh new lbey yemiberetaw nurilgn yabzaln yanchn amsaya
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 жыл бұрын
Amseginalehu Yezih❤️❤️❤️
@yezihbazizew4087
@yezihbazizew4087 2 жыл бұрын
Aynye endew yemalaschegrsh kehone kutrshn magget echl yihon
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 жыл бұрын
ወደ ኢንስፖየር ሐባሻ ጉሩፑ ተቀላቀዪና በግል ወይም በግሩፕ ጥያቄሽን ላኪልኝ t.me/joinchat/VvsNaZfNLKMwxqlA
@Tube-ub8ww
@Tube-ub8ww 3 жыл бұрын
ሰላምቤተሰብእንሁን
@binireta939
@binireta939 2 жыл бұрын
በድብቁ ህሊና ለመጠቀም ያልሸውን ነገር ሁሉ አርጊያለው ያላነብኩት መጸሐፍ የለም ያልሞከርኩት ኤክሰርሳይሰ የለም ግን ምንም ወፍ የለም ድብቁ ህሊና የለኝም ማለት ነው?
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 жыл бұрын
እንዲህ በቀላሉ ለመመለስ ይከብደኛል ምን ምን እንዳደረክ ሳላውቅ በተለይ ፕራክቲሱ ላይ This link might be helpful: www.tonyrobbins.com/mind-meaning/how-to-reprogram-your-mind/
@nrvana1623
@nrvana1623 Жыл бұрын
Subconscious ድብቁ ህሊና ሳይሆን ድብቁ የአዕምሮ ክፍል አይደለም እንዴ ?
@InspireHabesha
@InspireHabesha Жыл бұрын
እውነት ነው "ህሊና" የሚለውን ግን መጨመር አለብህ:: እንደልምድ ሆኖ ህሊና እስከሚለው እየጠራሁት ነው እንጂ ማለት ያለብኝ "የድብቁ ህሊና አይምሮ ክፍል" ነው:: I updated the title. Thank you for your feedback!
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 5 ай бұрын
የእኔ እናት ድብቅ ህሊና የሚባል የለም ። የስው ልጅ እስከሚያቀው ወይም እስከደረስበት እውቀት ደረጃ እንጂ የሚያስበው የተሳሳተ የተደበቀ ህሊና ( subconscious ) የሚባል የለም በመጨረሻም የምለው ስው ልጅ በፈጣሪ የሚያምን ከሆነ መንፈሳዊ መገለጥ ሊኖረው ይችላል ።ይሄ 20 %10% የሚባለው ቁጭ ነው። ስው የደረሰበትን ያክል ነው እውቀቱ ። መላምትን እውነት አርጎ ማቅረብ ወንጀል ነው ።
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 ай бұрын
Thanks for your comment, Ahmed. I respect your point, but I can't entirely agree with it. Do some research, please. Scientists have been studying the brain for centuries.
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 5 ай бұрын
@@InspireHabesha ሳይንስማ የሚለን አእምሮችን የሚስረው በኬሚካ ውህድቶች እንጂ የሄነው የሚባል ነገር አልነገረንም ። በመቀጠል ከይቅርታ ጋር neurologist ነሽ ወይ? ሌላው እኛነን የምናስበው ወይስ አእምሮችን ? በመጨረሻም በጣም አመስግናለሁ ለንገርሽነኝ ነገር ሌላው አንድ scientific የአንቺን ሀሳብ የሚደግፍ ላኪልኝ ከ psychology ግምት ወጭ
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 5 ай бұрын
@@InspireHabesha Do People Only Use 10 Percent of Their Brains? What's the matter with only exploiting a portion of our gray matter? BY ROBYNNE BOYD  Credit: Getty Images Public Health The human brain is complex. Along with performing millions of mundane acts, it composes concertos, issues manifestos and comes up with elegant solutions to equations. It's the wellspring of all human feelings, behaviors, experiences as well as the repository of memory and self-awareness. So it's no surprise that the brain remains a mystery unto itself. Adding to that mystery is the contention that humans "only" employ 10 percent of their brain. If only regular folk could tap that other 90 percent, they too could become savants who remember to the twenty-thousandth decimal place or perhaps even have telekinetic powers. Though an alluring idea, the "10 percent myth" is so wrong it is almost laughable, says neurologist Barry Gordon at Johns Hopkins School of Medicine in Baltimore. Although there's no definitive culprit to pin the blame on for starting this legend, the notion has been linked to the American psychologist and author William James, who argued in The Energies of Men that "We are making use of only a small part of our possible mental and physical resources." It's also been associated with Albert Einstein, who supposedly used it to explain his cosmic towering intellect. The myth's durability, Gordon says, stems from people's conceptions about their own brains: they see their own shortcomings as evidence of the existence of untapped gray matter. This is a false assumption. What is correct, however, is that at certain moments in anyone's life, such as when we are simply at rest and thinking, we may be using only 10 percent of our brains. "It turns out though, that we use virtually every part of the brain, and that [most of] the brain is active almost all the time," Gordon adds. "Let's put it this way: the brain represents three percent of the body's weight and uses 20 percent of the body's energy."
@melkam17
@melkam17 2 жыл бұрын
ሰላም አይንዬ ውድ እህቴ ቴሌግራሜ ተበላሽቶ ከግሩፕ ከወጣሁ በጣም ቆይቻለሁ እባክሽ ሊንኩን ላኪልኝ ናፍቃችሁኛል
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 жыл бұрын
t.me/inspirehabesha
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 жыл бұрын
t.me/joinchat/VvsNaZfNLKMwxqlA
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 жыл бұрын
Selam Melkam, Please join both!
Shift your paradigms--Let the vibrant life unfold in your world
35:53
Impact Seminars
Рет қаралды 41 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 13 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 32 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 37 МЛН
ጥሩ እናት ለመሆን...
12:57
Inspire Habesha
Рет қаралды 9 М.
በቀላሉ የሚለመዱ 11 አሪፍ ፀባዮች
18:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 141 М.
አስደናቂው የንቃተ ህሊና ሃይል
24:58
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 17 М.
ውሎን ለማሳመር 10 መንገዶች
17:33
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 208 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 13 МЛН