ስለሆነው ሁሉ ይቅርታ እንጠይቃለን....ቢኒያም በላይ እና ጋቶች በአሜሪካ ክፍል 2 | Seifu on EBS

  Рет қаралды 32,129

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

11 ай бұрын

ቢኒያም በላይ እና ጋቶች በአሜሪካ ክፍል 2 | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 37
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g 11 ай бұрын
አንበሶች ሁለቱም እርጋታቸው ደስስስ ሲሉ በርቱ አንበሶቻችን❤❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 11 ай бұрын
የተረጋጉ ደስ የሚሉ ተጫዋቾች❤
@marthahidego7902
@marthahidego7902 11 ай бұрын
ጎበዘ ትክክል በለሀል መሳሳት ያለ ነው የቅርታ በለዎል ቢኒ ቆንጆ ንግግር ነው ያደረከው በርቱልን
@gowithyidu748
@gowithyidu748 11 ай бұрын
ቢኒ ለእንግሊዘኛው ትንሽ ብትቆይ አይሻልም 😅 በ Almost ገደልከን ። ጋቶች ይመችህ
@Miseraki
@Miseraki 11 ай бұрын
ይቅናሽ ሀገሬ
@user-mu4xz1pn6u
@user-mu4xz1pn6u 11 ай бұрын
ጋቶች አወራሩ 😂😂 ይመችህ ብሮ
@johnsonkelta6820
@johnsonkelta6820 11 ай бұрын
Surafel,shemeles and abel coming soon
@aieaaiea8144
@aieaaiea8144 11 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
@Ethio705
@Ethio705 11 ай бұрын
ቢኒ ግን እንግሊዘኛ በአንድ ሳምንት😂
@yonaswoldemikaelgkuhfyhg9545
@yonaswoldemikaelgkuhfyhg9545 11 ай бұрын
Biniam used to be played in Germany, Sweden and Malta for several years.
@haileselassiemartha
@haileselassiemartha 11 ай бұрын
ከመተቸታችሁ በፊት ስለ ልጁ ማወቅ አለባችሁ:: ብዙ ጊዜ ውጭ ሃገር ከኖራችሁ እና ደጋግማችሁ ከሄዳችሁ (እንደ ልምድ ይሆናል)
@BurtiFan
@BurtiFan 11 ай бұрын
ምን አርገዉ ነዉ
@user-mu4xz1pn6u
@user-mu4xz1pn6u 11 ай бұрын
ቢኒ ❤
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 11 ай бұрын
☝️🇪🇹☝️🤲🤲🤲
@feiselb1135
@feiselb1135 11 ай бұрын
Na na Gatoche na na....
@user-mu4xz1pn6u
@user-mu4xz1pn6u 11 ай бұрын
ቋንቋ በላፍ ወሳን ነው
@abrahamyohanse
@abrahamyohanse 11 ай бұрын
Bini fethe Le amharga demo almosteshe beza beza aleche hahha
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 11 ай бұрын
ህዝብ ተጨንቁዋል አንተ አሞሪካ ሄደህ ስው ታደነዝዛለህ
@samieyo8689
@samieyo8689 11 ай бұрын
Non sense question your asking seifu
@munirmu776
@munirmu776 11 ай бұрын
ኢትዮጵያን ለእግር ኳስ ቦታ ባልሰጣትም 😂 ለናንተ ግን ክብር አለኝ 🙏
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g 11 ай бұрын
የሰው ወርቅ አያደን የውጪ መደገፍ በራስ ያለመተማመን ያመለከታል የውጪዎቹን ኢትዮን አያውቃትም 😅
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 11 ай бұрын
መጀመሪያ የራሳችንን እናበረታታ ሞራል እንስጣቸው
@munirmu776
@munirmu776 11 ай бұрын
@@user-dp4ri4ln2g እውነት እንዴት ልያውቁን ይችላሉ? ብሄራዊ ቡድኑ አሜሪካን ተጉዞ ከ1 መንደርተኛ እግር ኳስ ተጨውቶ ነው የተመለሰው😅 አፈርን
@user-or9ye8bx9z
@user-or9ye8bx9z 11 ай бұрын
Seifu killing all Ethiopian artists
@ethiopiantube4647
@ethiopiantube4647 11 ай бұрын
Seifu gebersedom runaway form Ethiopia when police hunt Luty like seifu jela yemiteba
@jcmkalab9971
@jcmkalab9971 11 ай бұрын
አገር ወክላቹ መጥታቹማ ከካውንቲ ጋር በመጫወት አዋረዳቹን።
@haileselassiemartha
@haileselassiemartha 11 ай бұрын
አይባልም
@jcmkalab9971
@jcmkalab9971 11 ай бұрын
@@haileselassiemartha አትለኝም። አገር ወክለው በአገር ባንድራ እና መለያ ከ አንድ እዚህ ግባ የማይባል ካውንቲ(ወረዳ) ጋር ተጫውተው አገርን ካዋረዱ በኋላ የተናገርኩት ምርቃት እንጂ ስድብ አይሆንም።
@haileselassiemartha
@haileselassiemartha 11 ай бұрын
@@jcmkalab9971 ውይ በጣም ይቅርታ🙏🏿 እኔ "አዋረዳችሁን" የሚለው ቃል ላይ ብቻ ነው ያተኮርኩት!
@titibibi
@titibibi 10 ай бұрын
What did you do ? Your contribution?
@jcmkalab9971
@jcmkalab9971 10 ай бұрын
@@titibibi i didn't attend not only me my friends as well, That's all we can do.
@Ethio25536
@Ethio25536 11 ай бұрын
ሰይፉ አልተዘጋጀም
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 61 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 9 МЛН
ПОМОГИ РАЗБУДИТЬ ПИЛОТА 😱😱
0:16
ДЭВИД ЛАВА
Рет қаралды 1,9 МЛН