ስለ ክርስቲያን ታደለ በፓርላማ የጠየቁት የአብን አባል |“እኔ አላሰርኳቸውም” ጠ/ሚኒስትሩ | የጠቅላይ ሚኒስትሩና የአብኑ ሰው ሙግት | Ethiopia

  Рет қаралды 4,637

Addis Maleda - አዲስ ማለዳ

Addis Maleda - አዲስ ማለዳ

24 күн бұрын

#ethiopia #ethiopian #ethiopianews #addisababa #ዜና #ኢትዮጵያ
አዲስ ማለዳ ወቅታዊ የኢትዮጵያን ጉዳዮች በስፋትና በጥልቀት የምትተነትን፣ እንዲሁም የተረጋገጡና የትም ያልተሰሙ ዜናዎች የሚቀርቡባት የብዙኃን መገናኛ ናት። በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሚዲያ ባለስልጣን በመዝገብ ቁጥር 241/2010 ተመዝግባለች።
የአዲስ ማለዳን መረጃዎችን በየዕለቱ ለመከታተል ቤተሰብ ይሆኑ!
እኛን ለማግኘት እና መረጃ ለመጠቆም:- info@addismaleda.com

Пікірлер: 15
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 22 күн бұрын
የዚያድባሬ ጎማ ተለጥፎ ተለጥፎ ፈስቷል
@tgkabede6871
@tgkabede6871 22 күн бұрын
እንዴት አይነቱ ከሀዲ ነዉ ክርስቲያንን ራስህ ነህ ያሳሰርከዉ አትሸምጥጥ
@SamsonG-jn5kl
@SamsonG-jn5kl 19 күн бұрын
You're Excellencey, Your merciful, half of the things these people did, they would've been cooked alive 5..20..50years ago.
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 21 күн бұрын
አምባገነኖች ስህተታቸውን መቀበል ይከብዳቸዋል እራሳቸውንም እንደ ንፁህና ቅዱስ አድርገው ያስባሉ ዐብይ አህመድም ላይ የሚታየው እነዚሁ /syptom / የበሽታው ምልክቶች ናቸው አንዴ በደም ከተጨማለቅኩ አይመልሰኝ ነው ፀፀት የለም
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 22 күн бұрын
ምርጫ አሸንፈናል😂😂😂😂😂😂
@getanehbirhanie2174
@getanehbirhanie2174 22 күн бұрын
ጨቅላው የሚዘበዝበው ምንድን ነው?? ክርስቲያን መቼ ዱር ገባ?? ታዬ መቼ ዱር ገባ?? ዶ/ር ካሳ መቼ ዱር ገባ??😂😂😂😂
@YematawDesalegn
@YematawDesalegn 22 күн бұрын
Ante ahya Koy zim bel
@SamiMulugeta-pe9dn
@SamiMulugeta-pe9dn 22 күн бұрын
ለህዝብ ሥትቆም እንደዚህ ነው
@santaw5392
@santaw5392 20 күн бұрын
ያልገባህ የመንግስት ግዴታና መስራትና ፣ ማሻሻል ያለበትን ለይተህ ማወቅ አለብህ። እውነቱን ለመናገር አንተ ብቻህን ከካድሬዋችህ ጋር የምታስበው ህዝቡ ከሚያስበው ጋር የተለያየ ነው። ህዝቡ ከመንግስት ጋር አይደለም ።
@SamsonG-jn5kl
@SamsonG-jn5kl 19 күн бұрын
የትኛው ህዝብ?
@santaw5392
@santaw5392 19 күн бұрын
@@SamsonG-jn5kl ❤ 🇪🇹 ችግሩ እነዚህ ሰዋች/እነገሜ ማገዶና ሰው እየፈጁ ነው የሚማሩትና የሚሰለጥኑት፣ ሲጀመር በብርጭቆ ዉሀ ለህፃን አይሰጥም። በመግደል፣ በማፈናቀልና፣በመዉረስ ውስጥ እንዲመሩም ሆነ እንዲማሩ መፍቀድ የለብንም/ይወገዱ
@SamsonG-jn5kl
@SamsonG-jn5kl 18 күн бұрын
@@santaw5392 I'm perplexed about you're reply...very vogue...break it down...Who are we talking about? Name? Who needs to go?
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 24 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 455 М.
EMS Special የአቶ ገዱ የተቃውሞ ንግግር Mon 14 Aug 2023
12:56
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 568 М.
አቶ ገዱ በምክር ቤቱ ያደረጉት የተቃውሞ ንግግር @ethiopiareporter
12:56
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
Рет қаралды 498 М.
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 24 МЛН