የዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ጥያቄ እና የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ምላሽ

  Рет қаралды 615,302

Ethiopia Insider

Ethiopia Insider

Жыл бұрын

የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦
ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider.com​
ፌስቡክ ፦ / ethiopiainsider
ትዊተር ፦ / ethiopiainsider

Пікірлер: 1 200
@konjookoko3141
@konjookoko3141 Жыл бұрын
ህክምናውን ለዶክተሮች ብንተው አይሻልም ኦ ጌታ ሆይ የንፁሀንን ደም መከራ ና ሀዘን ተመልከት ፍርድ ስጥ
@AaSs-df5fz
@AaSs-df5fz Жыл бұрын
ሁሌም ጥያቄን በጥያቄ መመለስ አይደብርም እስከ 3እና 2አመት ትጨርሰን የተረፍነውን ኧረ ተው ፓርላማዎቺ ትክክል እየተናገረ እየሰማቺሁ ምን ያስቃቺሁአን እግዚአብሔር ሆን የሚሻለውን አንተ ታቃለህና አንተው አምጣልን 😢😢😢
@aabde-yl6bn
@aabde-yl6bn Жыл бұрын
አብይ ሰይሆን አውሬው መበል አለበት ኢትዮጵየን የፋራሰ የላ የካደ ከሰው የልታፍጠራ ካኢውቃትና አሪቆ ከመሰብ ነጸ የሆ አውሬ ናው
@godisgood4803
@godisgood4803 Жыл бұрын
​@@aabde-yl6bn No,,,!!! weshet STOP ⛔️
@tasisahundessahordofa7549
@tasisahundessahordofa7549 Жыл бұрын
fesam,
@masreshategene1790
@masreshategene1790 17 сағат бұрын
ቁርጥጠኛው ጀግንናወ ዶከተር ደሳሌኝ ጫኔ እውኘትን ሠለተናገሩ ወደ ወይን ቤት ተወረወርክ አይዞኸ ከጎንኸ ን❤
@MhmmedAssenAsfaw
@MhmmedAssenAsfaw 3 күн бұрын
ዶከተር ትክክል ነገሮች ናቸው መልሱን አልመለሠልህምጂ
@ma-ex9lf
@ma-ex9lf Жыл бұрын
ይሄም ዶክተር ተብሏል ይገርማል ማውራትና መስራት ሲለያይ የሞተላትና ያወራላት ሲለያይ ከልጅነቱ ጀምሮ የሞተላትና ትላንትና ያወራላት ሲለያይ አይገርምም ይሄ ነው የትናትናው ዶክተሩ ተብየ ጨዋታ!!!
@andebrhanhaile7418
@andebrhanhaile7418 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጠያቂ ። በጣም ጎበዝ መልስ ሸጪ። ሑለታቹ ጎበዞች ናቹ እና ኣብራቹ የኢትዮጵያን ችግር ፍቱ። የኢትዮጵያ ችግር በኣንድ ሰው የሚፈታ ችግር ሳይሆን በ 100 ሚልዮን ሰዎች የሚፈታ ቺግር ነው።
@NesruHussen-qy5yg
@NesruHussen-qy5yg 14 сағат бұрын
አስደናቂ ጥያቄነው አድናቂ ነኝ ዶ/ር ደሣለኝ እሺ
@EndalewTefera
@EndalewTefera 5 күн бұрын
ጠያቂው ይመችህ አቦ❤❤❤❤❤❤❤
@user-if7ij6wc1q
@user-if7ij6wc1q Жыл бұрын
እይይይ ገለቴ ጌታህ ፓርላማ ቁጭ እድርጎ ደሞዝ እየከፍለህ ስትበጠረቅ ስትቀደድ መዋልህ እንሶህ ስልጣን እማረህ😂😂😂
@adrisabess1885
@adrisabess1885 Жыл бұрын
Desalg Channale your questions are so complicated, because it looks like you are not participating with anything however this not only Abiy's problem suppose to be all parliament working together to solve Ethiopians problems. You are good for KZfaq business bro.
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
🧶As an Opposition Party Leader/ People's Representative/Parliamentarian, Dr Desalegn has the right to ask any questions, rather that fighting with Guns! *That is the way Democracy works! Get used to it! More radical/confronting questions are necessary to keep any Leader on his/her Toes that lead to CHANGE! Don't Sweat it! 👈
@adrisabess1885
@adrisabess1885 Жыл бұрын
@@elizabethhailesellasie1946 offers he can ask questions, but the way he does not make sense to me. He blame Dr Abiy Ahmed for everything going wrong he has to take responsibility for to make it right by helping.
@WondeSheta
@WondeSheta 3 күн бұрын
Best question bravo big Respect 💯💯🙏🙏💯🙏🙏💯🙏🙏💯🙏💯🙏🙏💯
@fish618
@fish618 Жыл бұрын
Ethio Forum..... ለነገሮች ገለልተኛ ሆናችሁ ዘግቡ...ለትግራይ ህዝብ ብቻ ወገንተኛ አትሁኑ.... በርቱ
@WhatTube-wq2ig
@WhatTube-wq2ig Жыл бұрын
ይድረስ ለአብን የህዝብ ተወካዮች የምክርቤት ስብሰባ ላይ የሁልጊዜ ጥያቄዎች የምታነሱት የማይገባ እና መሰረተቢስ ከመሆኑ ባለፈ በማሰጣችሁ መልስ የህዝብ መሳቂያ ከመሆን ውጪ ያረጋችሁት ምንም ነገር የለም ወደፊትም የምታመጡት ትርፍ ግፋ ቢል ለሁቱበሮች ቀለብ ሰፋሪነት ወይም ከተወከላችሁበት አከባቢ የመሬት ስጦታ ጥየቃ ያስመስልባችሀልና ብታርሙ እሺ
@user-xk9jk2yu4n
@user-xk9jk2yu4n 11 ай бұрын
ጎበዝ የኔ ጀግና
@melakutizazu7532
@melakutizazu7532 Жыл бұрын
አሳዛኝ በተለይም አማራን ጎጂ አስተሳሰብ
@wabalmgazhagn8760
@wabalmgazhagn8760 12 күн бұрын
እውነት የማይካድ ታሪክ. ነው
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut Жыл бұрын
ቤቷ የፈረስባትም እናት ኢትዮጲያዊ ነች።
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Жыл бұрын
Yefederal mengist endalhone ayineleketegnim aleko😢
@zmariam772
@zmariam772 Жыл бұрын
ማ = ማትፈርሺ መቅደስ የማትጠፊ ፋና ር = ርህሩ ልቡና የፍቅር ደመና ያ = ያበራል ዘለአለም ያንቺ ቅድስና ም = ምክንያተ ድኂን ይድረስሽ ምስጋና አሜን እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ በዓል አደረሰን።
@user-ql3jq6mt7j
@user-ql3jq6mt7j Жыл бұрын
Enkewan abero aderesen
@johnderaje741
@johnderaje741 Жыл бұрын
hoc haasadhaga'i
@adisalem1777
@adisalem1777 11 күн бұрын
የተሻለ ለውጥ ታመጣለህ ሲባል ፤ ከወያኔ ብስህ ሀገሪቱን የነውጥ ምድር አደረካት። ቃልህና ተግባርህ ፈጽሞ የማይገናኝ ነፍሰ በላ መሪ። 💚💛❤️
@AbdoAbdo-vl7zj
@AbdoAbdo-vl7zj 11 ай бұрын
ትክክል ነው ያልከው ዶክተር ግን እራስህን ጠብቅ
@makman1722
@makman1722 Жыл бұрын
The so called abiy ahmed is excellent dedeb nw aydelm hager betun memrat yemayichil telek yesewu aheya nw
@NefsehoyGlorifyJesus
@NefsehoyGlorifyJesus Жыл бұрын
You must be referring to yourself and others who are empty heads like you. STOP THE HATE. Do your part to serve your country and your people.
@mekdes8059
@mekdes8059 Жыл бұрын
በህይወት መኖሩን ያረጋግጡ
@mekdeswerku8783
@mekdeswerku8783 Жыл бұрын
ቆይ ሌላ ምሳሌ የሎትም ሁሌ ሙዝ ወይኔ ምን ላይ ጣለሽ ሃገሬ እንግዲ 3 ኣመት ጠብቁ እያሉን ነው ጠቅላዩ እግዚአብሔር ያጽናህ የኢትዮጵያ ህዝብ
@ZeyinebaHussen-jm6tk
@ZeyinebaHussen-jm6tk Жыл бұрын
እውነትነው ሙሉ በሙሉ ያልከው ዶክተር ሕገመንግሥቱ በትክክል እየሠራ አይደለም 👍
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
አብቹ የጎጠኞች መዳኒት
@saidasaid467
@saidasaid467 3 ай бұрын
ከብት
@yohansamare
@yohansamare Жыл бұрын
ዶ/ር ደሳለኝ አይዞህ በርታ ኑርልን እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ
@user-sl5ck7nb7m
@user-sl5ck7nb7m 13 күн бұрын
ስማቱ፣ይጠብቅህ፣ሞትአይቀርም፣እውነትእውነቱን
@taibah5903
@taibah5903 11 ай бұрын
ዶኮተርደሳለኝ እራስህንጠብቅ አዉሬወቹ እንዳይበሉህ
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Жыл бұрын
ወይ ግዜአለ የተቀርበለት ጥያቄሌላ መልሶ ሌላ አይ 😢😢😢😢😢😢
@user-zu6re8uw1y
@user-zu6re8uw1y Жыл бұрын
Thank you EI
@pshsgsdpshsh1435
@pshsgsdpshsh1435 Жыл бұрын
አላህ ከሪም ሀሰቡን አላህ ወን ያመነወከል ፊክ አብይ አላህ አክበር
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 12 сағат бұрын
ለህዝብንም አማራምሰላም ሚሰጥም አይደለም አጥፊያችንም ነዉ ከስልጣንም ላይም የወጣም ጠላትም ህዝብንም አማራም ነዉም
@ewunetyashenfal
@ewunetyashenfal Жыл бұрын
ደሳለኝ ጫኔ እባክህ ለኢትዮጵያ ሰላም ስጣት። ወግተህ ልትገላት መጣርህ ሳያንስ ሰላም ወዳድ መስለህ መዓት ታወራለህ። የተናገርካት ኢትዮጵያን መለስ ዜናዊ ሲሰራት አንተ በመለስ ዜናዊ የተደረገልህን ዳይፐር እንዳይወልቅ አጥብቀህ ስትጠነቀቅ እድሜህ አለቀብህ።
@user-iy1pv4mg3k
@user-iy1pv4mg3k Жыл бұрын
ይህ መላው የኢትዮጱያ ህዝብ ዶክተር .አብሮህ ነው.✌✌
@AbiyeKetema
@AbiyeKetema Жыл бұрын
Well it looks like half of the population and this is not the way to go about solution.
@Aminat-sq2gj
@Aminat-sq2gj Жыл бұрын
ሶስታመት እስከምጨርነው ነው የምንጠብቀው
@hannanahmed8486
@hannanahmed8486 Жыл бұрын
ጀግናው ትንታጉ መሬ አብቹ ለዜህ ዶከተር ተብዬው ይመስለኛል በገንዘብ ገዝቶት ነው ዶከትሬቱን እልም ያለ ማአይም ፋራ ነው እረ ሊበላ ስልጣኖትን በሽግግር አለ ይህ የግብፅ ተቀጣሬ ነው ይህ የወያኔ ተከፋይ ነው አሁን በሱ ቤት ተናግሮ ሞቶዋል መልስ ደህና መልስ አግኝቶዋል ከተማረው ከጀግናው መሬ ዶከተር አብይ እኛ በሚሊዮኖች የምንቆጠር ኢትዮጵያውያን አለን የምናጀግነው መሬያችንን ከጉኑ ነን ከብር ለትንታጉና ለአስተዋዩ መሬ ዶከተር አብይ አህመድ 👍👍👍👍👍👍👍
@amsaleworku139
@amsaleworku139 7 ай бұрын
Prime minister Dr Abiy es un regalo de Dios para nuestro país
@hana.6956
@hana.6956 Жыл бұрын
ዶክተር ደሳለኝ የተናገረው ንግግር ወይም ጥያቄ የአብዛኛው ሕዝብ ጥያቄ ነው።መንግስት የማያውቀው የሕዝብ ችግር አለ እንዴ?በእንቅልፍ ላይ ነው ያለው።የሚልሰው መልስ የማይጠቅም ወይም የማይሆን ግራ የሆነ አገሪቷ እና ሕዝቡ ደቀው እያለ እሱ የሹፈት መልስ ደሮን ሲያታልሏት ነው ነገሩ ለማነኛውም እግዚከብሔር ያስበን።
@milionephrem489
@milionephrem489 Жыл бұрын
ይሄ ሀሰተኛ ዶክተር ደሳለኝ ፅንፈኛ የሲአይኤ ተላላኪ መሆኑን አቢቹ ያውቃል። ኢትዮጵያ በነዚህ ባንዳዎች አትፈርስም። አቢቹ ይምራ።
@TINTAG.S
@TINTAG.S Жыл бұрын
መርጦ የሰጠህን ስልጣን ሀላፊነት በአግባቡ ተጠቅመህ መልካም አርገህለት ቃል የገባኸውን በተግባር ካላየ በድምዕ ይቀጣሀል ከፍሬ እየለየ ጦር ሀይል መሳሪያ ስለማይበግረው አውርዶ ይጥልሀል አትገዳደረው ቅል ድንጋይ አይሰብርም ድሉ የሕዝብ ነው!
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
መስሎ በስራ ሳይሆን በስድብ የተደራጀ ፓርቲ እመረጣለሁ ብለህ ሲያምርህ ይቅርህ ስልጣን ነው የለም ዘረኛው ፅንፈኛው
@TINTAG.S
@TINTAG.S Жыл бұрын
@@genetyilma7717 የተጻፈን አንብበሽ የማትረጂ ደደብ እውቀት የማይጠይቅ ዘረኝነት ደዌ የተፀናወተሽ ደንቆሮ እኔ ማውጣት ሆነ ማውረድ ስለሚችል ሕዝብ እንጂ አንቺን አዙሮ ስለሚጥልሽ ጎጠኝነት በሽታ አይደለም አማርኛ የማይገባሽ ደነዝ::ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልምና ባርቀሻል:: አሁን አንቺም ተቆጥረሽ ነው 120 ሚሊየን የምንባለው ማፈሪያ ስድብ ብቻ::
@WebitWebit-ew5km
@WebitWebit-ew5km 2 ай бұрын
ጎበዚየኔደመላሺ
@TewodrosEyayu
@TewodrosEyayu 4 күн бұрын
Betam Tiru
@DebreSelamMedhanealem
@DebreSelamMedhanealem Жыл бұрын
ጀግና ማለት ሰው ማለት እንዲህ ነው። እውነቱን እንደዚህ ፍርጥ ፍርጥርጥ አርጎ ፊት ለፊት ማስቀመጥ ነው: ዶ/ር ደሳለኝ እድሜና ጤና ይስጥልን
@motiyoanes733
@motiyoanes733 Жыл бұрын
I'm from wollega part of ethiopia and everything this gentleman say is THE TRUTH & ONLY THE TRUTH. Why do they laugh, how do expect a solution from this group of nonsense.
@zehabeshatv5836
@zehabeshatv5836 Жыл бұрын
Most of this parliament members are stupid and unenlightened. It’s so sad. They live for their belly.
@adrisabess1885
@adrisabess1885 Жыл бұрын
The solution will be we have to come together united. Working together and spread love instead of resist acted.
@user-fy6jv8iz4o
@user-fy6jv8iz4o Жыл бұрын
@haidarcell4237
@haidarcell4237 Күн бұрын
አደኛ
@eyasuhajaymisghina1665
@eyasuhajaymisghina1665 Жыл бұрын
በፓርላማ የተሰራውን ጥሩ ጥቂትም ቢሆን አልተናገረም ሰአየው ጥሩ ሰላማይታየው ለሰላም ብልጽግና እንደማይ ገባው ክፉውም ብቻ ተናግሮ ያለህፍረት ክርስትያን ታደለ ከክፉ ክፉ ከዘረኝነት ያለፈ ነው
@IsraEl-fv8tb
@IsraEl-fv8tb Жыл бұрын
እስኪ እንፀልይ ሁሉ በእግዚአብሔር እጅኮ ነው።
@misrathmisrath-rs8pi
@misrathmisrath-rs8pi Жыл бұрын
ልክ ነዉ፣ግን እግዛብሔርም ስበቡን አድርሱ እኔ እፈፅማለሁ፡ብሎል፣ ጥሩ ተናጋሪጅ፣ጥሩ መሪ አላዬንም
@IsraEl-fv8tb
@IsraEl-fv8tb Жыл бұрын
@@misrathmisrath-rs8pi ለጥያቄ ሁሉ መልስ እግዚአብሔር ብቻ ነው።ቁልፉ ፀሎት ነው።
@hannabirhanu3144
@hannabirhanu3144 Жыл бұрын
እግዛቢሔር ቀን ያምጣ!
@ragabtop-gm1zx
@ragabtop-gm1zx Жыл бұрын
ክፎተቶች እንዳሉ ቢታወቅም በርካታ የተሠሩ ምርጥ ስራዎች መካድ ተገቢ አይደለም
@misshowya5480
@misshowya5480 11 ай бұрын
አላህ ያሣህ አብይ አህመድ
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 Жыл бұрын
ተባረክ ተባረክ ተባረክ ክፉ አይንካህ ብቻ ሰው በላ እንዳይበላህ ጌታ ይጠብቅህ
@thechoosen8653
@thechoosen8653 Жыл бұрын
ቆይ ከሰው ነፍስ የሚበልጥ እድገት አለ ግን ???
@MmMm-nu2ws
@MmMm-nu2ws Жыл бұрын
ንግግሩ በተደረገ በስምንት ሰአት ልዩነት ወደ ዩቲዩብ ምጣድ የጣድከው እስክትቀጣጥል እስክትቆርጥ ነው ይህን ያህል የዘገየኸው
@negemlelakennew8800
@negemlelakennew8800 Жыл бұрын
#we feel a sense of democracy
@Myen0912
@Myen0912 Жыл бұрын
አብይ 💯 የሚቀጥለውን ምርጫ ያሸንፋል። ምክኒያቱም እነዚህ ሰዎች እና መሰሎቻቸው አንጎላቸው ሠልጣን ላይ በረዶ ሰርተዋል 😂😂😂
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
በወሬ የተሞላች ሀገር አደረጋችኋት
@fatumaalebachew8335
@fatumaalebachew8335 Жыл бұрын
abyachin edme yistln
@teshomeyirgu3959
@teshomeyirgu3959 Жыл бұрын
በእውነት ጥያቄው ከዚህበላይ መጠየቅ አለበት ግን መሆን ያለበት በእኛ በውስጥነው ላዓለም ሚዲያ ግባት መስጠት ለህዝብ ሳይሆን የራስን እውቅና ለመፋጠርነው ?
@teshomeyirgu3959
@teshomeyirgu3959 Жыл бұрын
መሪ የለም የመንግስትም የሌላ ፓርቲም ኢትዮጵያ ያለፈራቻቹህ አተሎች ፈጣሪ ይፋረድባቹህ።
@Hayat-sh6vd
@Hayat-sh6vd 11 ай бұрын
ጀግና አለ ለኡዉነትየቆመዉ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ሁሉም እንወድሀለን❤❤❤❤
@hassanshuweb7293
@hassanshuweb7293 Жыл бұрын
Ethiopia I love you ❤
@zelalemgizachew5060
@zelalemgizachew5060 12 күн бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት ዘመን የማይሽረው ውግግር ነው ?
@jemalahmed3231
@jemalahmed3231 Жыл бұрын
"በድምሩ በችግር ውስጥ እድል ብናይ በነውጥ ውስጥ ለውጥ ብናይ በውድቀት ውስጥ ስኬት ብናይ እየወደቅን ግን እየተሳካልን እንደሆነ ብናይ የተሻለ ይሆናል" እኔ እንደዚህ አይነት የሚያወራውን ነገር የማያውቅ በውድቀታችን ውስጥ ስኬት አለ ብሎ የሚናገር ማሞ ቂሎ እየመራን መሆኑን ማመን አልችልም በጣም ታሪካዊ የሆነ መሪ ነው
@selamkibret6317
@selamkibret6317 Жыл бұрын
አኔ አኮ የሚገርመኝ የሚስቁት ፓርላማ ተብየዎቹ ናቸው አኮ ምን ያስቃል ይሄ አኮ ያገር ጉዳይ ነዉ
@terameddamte3255
@terameddamte3255 Жыл бұрын
አጨብጫቢ ናቸው
@dawit8576
@dawit8576 Жыл бұрын
ለምን አያስቅም
@SaudAldosare-rg8lj
@SaudAldosare-rg8lj Жыл бұрын
የሱው ቢጤ ናቸው እሚስቁት
@demisse7777
@demisse7777 Жыл бұрын
ምክርቤት አባላት ምንድነው ይምያስቃቸው???
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
ብልጽግናዎች አይደሉ ሙድ መያዛቸው ማላገጣቸው ነው። የመሪያቸው አሽከሮች አይደሉ?
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y Жыл бұрын
ጥጋብ የጠገበ ለራበው አያዝንም
@user-pz8lo2rd8i
@user-pz8lo2rd8i 11 ай бұрын
Like
@user-ej1so9kx3t
@user-ej1so9kx3t 11 ай бұрын
መልስ እኳን የማይችል ለጥያቄው መግስት አቤት ምን አይነት ደም ያልጠገበ መግሶት ነው
@hirutgodana9479
@hirutgodana9479 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳዎት
@Joy-op2qh
@Joy-op2qh Жыл бұрын
PM Abiy, at this time, Ethiopia doesn't need lectures. Ethiopia needs a peacemaker, an intelligent leader who completely destroys the mentality of Ethnic federalism and who treats all Ethiopian equally.
@xabelable
@xabelable Жыл бұрын
The Problem is with the people not with the prime minister. He is just one person but our country have millions DENKORO people
@THESURAFELB
@THESURAFELB Жыл бұрын
@@xabelable first the leader of the DENKORO people has to be erased from the history of Ethiopia both physically and spiritually 🔔
@apollonnittis9021
@apollonnittis9021 Жыл бұрын
Joy, the president isn’t some kind of Holy Spirit who enters the heart of millions radical Ethiopians and say please change your hatred against one another and think like one Ethiopia? Those Ethiopian ethnics who hate other ethnics will hate no matter what. That’s Ethiopia and we always have problems
@estifanosewoldemariame3376
@estifanosewoldemariame3376 Жыл бұрын
L
@adrisabess1885
@adrisabess1885 Жыл бұрын
Do your parts instead of criticizing Dr Abiy Ahmed. He is only one person and he can't fixes overnight all problems we have.
@nilet5609
@nilet5609 Жыл бұрын
እኔ የምለው መንግሥት በድድብናው ኣገሪትዋ በመዓቱ የመከራ ኣረንቋ እንድታሳልፍ ዳርጓል ፡ ግን ግን የብሄሮች ተወካይ ድርጅቶች እና የክልል ኣዋቂ ሰዎች ቁጭ ብለው ላገሪትዋ ሰላም ለምን ኣይመክሩም?!
@desyealemu968
@desyealemu968 Жыл бұрын
አሁን ዙሪያ ዙሪያ መልስ ምን አስፈለገ ለተጠየቀው መልስ ቀጥታ መልሱን ነው መልስ የተባልከው ጦጣ ሌላ አገር መፍረስ ሌላ ምናገናኘው??ምርጫው በፓርላማው መካሄድ አለበት??
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 Жыл бұрын
Ayzoh ABIY ABIY ❤❤❤❤ wudidddd enaregihalen!!❤❤❤
@shemsushemsu3184
@shemsushemsu3184 Жыл бұрын
ሁሌም ስለ ሙዝና ጦጣ ይተርካል
@alemhailu9117
@alemhailu9117 Жыл бұрын
የኢትዮጵያን ህዝብ ከጦጣ ስላሳ ነሰው ነው።
@abebechmelkamu7399
@abebechmelkamu7399 Жыл бұрын
Ke tota silematshal newa
@user-rp5ke7dz5s
@user-rp5ke7dz5s Жыл бұрын
E/r yebark dr
@kamilasherif-eg8nz
@kamilasherif-eg8nz 11 ай бұрын
ጀግናነህ ስሙን ሹክ በሉኝ
@oneethiopia7767
@oneethiopia7767 Жыл бұрын
አቤት ህዝቤ ሆይ በገዛ ምላስህ ጠፋህ 27 ዓመት ሙሉ ጨለማ ውስጥ ነበርን ባልክበት ውዳቂ አፍህ ፈጣሪ ደግሞ አብይ ሿሿን አናትህ ላይ አስቀመጠልህ።
@SolashHare-pc8qe
@SolashHare-pc8qe Жыл бұрын
ዶ/ር ዓብይ አህመድ እውነተኛ ታማኝ ትሁት ለኢትዮጵያ እድገት ቀን ከሌት የሚሰራ ሀገሩን የሚወድ መሪ ነው 27ዓመት ሙሉ ኢትዮጵያን ጋጥ አድርጎ በልቶ የእዳና ብድር መአት አሸክሞን ከሄደ ከወያኔ መንግሰት ጋር ማወዳደር ሃጥያት ነው ለዚህ ሁሉ መከራ ኢትዮጵያን የዳረጋት ወያኔ ነው መቼም ቢሆን ይሄንን የዘቀጠ ታሪክ የኢትዮጵያ ህዝብ ሊረሳው አይችልም
@bdhf9370
@bdhf9370 Жыл бұрын
.እግድህ. ሌላ 27 አመት ጠብቀን ብናወራርድ ይሻላል 😂
@user-wm2tm3zx2k
@user-wm2tm3zx2k Жыл бұрын
ሙታኖቹ ሳቁ 😂
@getachowtigst2119
@getachowtigst2119 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 አወ
@rtfdift143
@rtfdift143 Жыл бұрын
ሙትስ አንተ
@novelmulubrhan6223
@novelmulubrhan6223 Жыл бұрын
😂😃😃😃😃😂
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb Жыл бұрын
​@@rtfdift143አፈርኩ አይመልሠኝ የጥጋብም ልክአለው የማይሞትነብሥ አደለም የያዛቺሁት 🤮
@taibah5903
@taibah5903 11 ай бұрын
በጣም
@hxhdbxxbhx4486
@hxhdbxxbhx4486 Жыл бұрын
ሠላም ጥያቄዉ ትክክል ነዉ የጠቅላየሰ ሚንስተርም ምላሺ ትክክል ነዉ ። በጥቅሉ ሀገራቺን ፖለቲከኛ በዝቶባታልምክኒያቱም መግስትን መግሥት ለማረግኮ ህዝብ ነዉ መግሥት ሊያረገዉ እሚቺለዉ ። ሌላዉ ደሞ በህዝብላይ ያለ ቺግር አንድ ሠዉ ትክክለኛ ሢናገር መሣቅ፣ማጨብጨብ ሢሣሣትም ማጨብጨብ ይሄ ነገር ቢቀር ሀሪፍ ነዉ
@ramarecords8035
@ramarecords8035 2 күн бұрын
የሁሉም ኢ/ያዊ ጥያቄ ነው። ❤❤❤
@BlessedInLuck
@BlessedInLuck Жыл бұрын
I really enjoy this style of reporting, where the facts are presented with suitable Headline, and the audience left to shape their own opinion.
@bengeremew5519
@bengeremew5519 Жыл бұрын
Well said
@user-oo2he8fd8u
@user-oo2he8fd8u 11 ай бұрын
ቆቲ
@berihudagnhoy844
@berihudagnhoy844 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም የክፍለዘመኑ ቀልድ ነው::
@firaolbeharu
@firaolbeharu Жыл бұрын
ጥያቄዉን ነዉ 😂
@alemtsehaygezahegni8235
@alemtsehaygezahegni8235 4 ай бұрын
​@@firaolbeharun8😮
@hgg6334
@hgg6334 11 ай бұрын
የሰማዉ፣ጌታ፣ይፍረድብህ
@lujainla5311
@lujainla5311 Жыл бұрын
ሰላም
@antenehbewket5634
@antenehbewket5634 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጀግናችን
@user-hl9fm7op6j
@user-hl9fm7op6j 11 ай бұрын
እናቶች አባቶች ስለተሠቃዩ የግና ተባለአይዴል ንፍጥ ጭቅላት
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
የእናት እንባ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@FdCc-vv4qh
@FdCc-vv4qh Жыл бұрын
ጀግና
@beneasmare8867
@beneasmare8867 Жыл бұрын
እኔ የምለው ፓድላማው የተሰበሰበው ለታላቅ ሃገራዊ ጉዳይ እንጅ መልስን ወይም ጥያቄን እየሰማ ለመሳቅ ነው እንዴ? ፓድላማው ሃገር አፍራሽ እንጅ ህዝብን ወካይ አይመስልም እንዲህ አይነት ጥያቄ አትጠይቁ ይህን ካደረጋችሁ ግ ን እትዮጵያን አፈርሳለሁ ሲሉ በፈሊጥ የተናገሩት ሃሳብ " የምታነሱት ጥያቄ ለትውልድ በማሰብ ይሁን ብሎ ማስፈራራት ምን ማልት ነው
@bekboy2446
@bekboy2446 Жыл бұрын
RESPECT TO THIS MAN
@bg9694
@bg9694 Жыл бұрын
You must be Amhara !
@enderasu
@enderasu Жыл бұрын
@@bg9694 he just said respect this man he didn’t say which man. But you are quick to point out your feelings. STFU sit down.
@birhanekebede8263
@birhanekebede8263 Жыл бұрын
መደሃኒአለም ይድፋህ አንተ ሰጣን
@bg9694
@bg9694 Жыл бұрын
ዶ/ር ነኝ ባይ ሰይጣ።ን የአብይ ገ።ረ።ድ ሲያጨበጭብ ከርሞ በጦርነቱ ጊዜ አሁን ጦርነቱ ለምን ቆመ ብሎ አሮአል መድሀኒያለም ይድፋው ይህ ጦርነት ናፋቂ በሽተኛ
@bekboy2446
@bekboy2446 Жыл бұрын
@@birhanekebede8263 gematam
@dawit8576
@dawit8576 Жыл бұрын
አማራ አማራ አማራ ብቻ ነው ኢትዬጲያዊ?የኔ ጀግና ለዚህ ፅንፈኛ የሠጠከው መልስ አንጀቴን ነው ያራስከው
@user-ci1wl7vr1m
@user-ci1wl7vr1m Жыл бұрын
💔💔💔😭😭😭😭😭😭☝☝
@yetnotIbutChristinme
@yetnotIbutChristinme Жыл бұрын
ክርስቲያንና ደሳለኝ ጥያቄአቸው የፌስቡክና የዩቱብ ግብአት እንጂ ሀገርን የሚመራ ሀሳብ የላቸውም😅😅😅😅😅
@jemo5716
@jemo5716 Жыл бұрын
Dr Abey God bless you so much ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@rahmaalewi8209
@rahmaalewi8209 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ በድህነት ላይ ቤቱ እየፈረሰ ኑሮ እየተወደደበት በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ቢያንስ ሰው በልቶ ቢያድር በወሬ አለቅን
@baniyasbaniyas7810
@baniyasbaniyas7810 Жыл бұрын
የኔጀግና😢😢😢😢
@temam1011
@temam1011 Жыл бұрын
ዶ/ር አቢይን ፅንፈኛ ሊለካቸው አይችልም።ኢትዮ ከማደህየት ያለፈ ታሪክ የሌላቸው አተላዎችን ከንሠማም!
@abebagonfa5582
@abebagonfa5582 Жыл бұрын
ተሳስተን ነው የመረጥነው እንጂ እንዲ ሀገር ገዳይ መሆኑን ብናውቅ አናረገውም ነበር እኛ ስለመረጥናቹ ፀፀት ላይ ነን
@zehabeshatv5836
@zehabeshatv5836 Жыл бұрын
I knew this guy were incapable the first time I saw that video where he called his coworker “jezeba” right in front of a camera then told the camera man to cut that part out. I told my families that Ethiopia has very sophisticated problems and this guy can’t solve it but, nobody listened to me.
@habeshawm
@habeshawm Жыл бұрын
ለመሣቅና ለማጨብጨብ በሚታደም ክሽፍ ፓርላማ የምትመራ ምስኪን ሀገር 😢😢😢
@luhhh8942
@luhhh8942 Жыл бұрын
ቁርጥ የአማራ ልጅ ወዱ የአማራ ልጅ
@DD-lj5zb
@DD-lj5zb Жыл бұрын
Sewyew tereteret msale yabezal 😢😢😢😢😢🖤🖤🖤🖤🖤
@tsehaykebede7425
@tsehaykebede7425 Жыл бұрын
ዶክተር አብይ መልስህ በጣም የሚያረካ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@waltagerezghier2017
@waltagerezghier2017 Жыл бұрын
I felt this question resembles the final question asked to mengstu Hailemariam before he left his power and the country.
@adrisabess1885
@adrisabess1885 Жыл бұрын
Dr Abiy Ahmed is brilliant and smart leader. Mengesto Haylmaryme is a butcher. I think you missed the butcher guy.
@stsehai6147
@stsehai6147 Жыл бұрын
Mengestu was a dictator/fascist Dr Abiy was a democratically elected leader- that’s one of the many differences!
@ewunetyashenfal
@ewunetyashenfal Жыл бұрын
Write in Amharic. The King and the snake discussed in Amharic. But you are commenting in English. You listen in Amharic and Write in English. No English speaker will back you up.
@user-gb9xk7ct4f
@user-gb9xk7ct4f Жыл бұрын
Best question bravo
@EsayasKorsa-uh3bi
@EsayasKorsa-uh3bi Жыл бұрын
Doctor abiy nurilign yene abat shi amet niges
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
Хотите поиграть в такую?😄
00:16
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,6 МЛН
EMS Special የአቶ ገዱ የተቃውሞ ንግግር Mon 14 Aug 2023
12:56
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 564 М.