No video

ስለመሪ አጠቃቀም ምን ያክል ያዉቃሉ? part 3

  Рет қаралды 194,849

JIJE TUBE

JIJE TUBE

Күн бұрын

አማኑዋል መኪና በቀላሉ ለማሽከርከር, how to drive a manual car part 1
• ማኑዋል መኪና በቀላሉ ለማሽከርከር...

Пікірлер: 212
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ቤተሰቦቼ እንኳን ወደ JIJE TUBE በደህና መጣቺሁ ስለጎበኙን እናመሰግናልን ፡፡ለበለጠ መረጃ… telegram t.me/gkybro_32 Instagram instagram.com/?hl=en Facebook facebook.com/JIJE-TUBE-115602163513055/?modal=admin_todo_tour ቻናላቺንን ይቀላቀሉን ፡፡
@mahletworkineh4500
@mahletworkineh4500 3 жыл бұрын
፡ሰነከረኸኘሰ
@merryg80
@merryg80 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ለማጅ ስንሆን መሪ መመጠን ከባድ ነው እና እንዴት መመጠን እንዳለብን የሚያሳይ ቪዲዮ ብሰራልን አሪፍ ነው
@danieldessu6846
@danieldessu6846 2 жыл бұрын
ለስከአሁኑ እግዛብሄር ይስጥልን ከሚያሰለጥኑት ትሻላለህ ብራ እባክህ ህዝብ 1 መሪ መመጠን አጠቃቀም ብሰራልን
@girmayhailemelekot4989
@girmayhailemelekot4989 3 ай бұрын
የማሰልጠን ክህሎት እና ለማስጨበጥ የምታደርጉት ድካም ልዩ ነው በርቱልን
@erdbeersahne9102
@erdbeersahne9102 3 жыл бұрын
እባክህ ስለአውቶማቲክ መኪና በደንብ በዝርዝር ለማወቅ የሚያስችል ድሮግራም ስራ ያለንበት ሀገር ቋንቋ በጣም ከባድ ስለሆነና ድፍረት ለማግኘት ስለሁሉም ምስጋና።
@nahomkasa110
@nahomkasa110 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ብራዘር ስለ መሪ ግምት ቪዲዮ ብትሰራልን እሱ ላይ ስለተቸገርኩ
@MunajaNuri3
@MunajaNuri3 6 ай бұрын
በርታ ትምህረትህ በጣም ነው የሚገባው ጀግና💪💪💪💪
@ruthina1927
@ruthina1927 2 жыл бұрын
አስተማሪ መሆን ቅንነትን ይጠይቃል ወንድማችን ሌሎች በጎነትን አስተማርክ እናመሰግናለን
@michaeltadesse7748
@michaeltadesse7748 2 жыл бұрын
በርታ በእውነት እጅግ ጠቃሚ ትምህርቶች ነው እየሰጠህ ያለኸው አድናቆቴና አክብሮቴ ይድረስህ
@ametulamahbub4508
@ametulamahbub4508 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ረጋ ያልክ አስተማሪ ነህ በርታ እናመሰግናለን ተባረክ
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ወንድማችን ።
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-uq5fo8hi1s
@user-uq5fo8hi1s 8 ай бұрын
ጥሩ የማስረዳት ቾሎታ አለህ
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን በጣም ጡሩ ነው ለወደፊት ስኖር እናመሰግናለን👍
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@qelematmedia5804
@qelematmedia5804 4 жыл бұрын
ጂጄ በርታ አሪፍ ስራ ነው ብዙ ያስኬዳል
@hikmatube106
@hikmatube106 4 жыл бұрын
ዳኒየ እንዱትነህ በጣም ሀሪፍ ትምርት ሁሉንም ተማርኩ ተው ዶላር ቶሎና💃🏌
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
😂😂😅 ይመጣል ሂክማየ😍😚🙏
@idressyoutube9998
@idressyoutube9998 4 жыл бұрын
እየመጣ ነው መንገድ ላይ ነው
@capital3723
@capital3723 4 жыл бұрын
የኔ ወንድም እኔመንጃፍቃድ እየተማርኩ ነው ቤይእሩት ነው ያለውት ግእን ግር የሚለኝ መሪው ነው ትንሽ ያንተን ትምህርት ሳይ እየተረጋጋውመተው እመስግናለው እረጋያልክ እስተማሪ በርታ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
Amesginalhu 🙏👍
@abelove6709
@abelove6709 3 жыл бұрын
የት ሰፈር ነዉ ምትማሪ እናት እኔም ለመማር እፈልጋለሁ
@capital3723
@capital3723 3 жыл бұрын
@@abelove6709 June.
@messimessi2779
@messimessi2779 Жыл бұрын
Lebanon yat akababe please takouneg semotlsh eflg alhou alageghoum please
@tankutanku4641
@tankutanku4641 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 7 ай бұрын
በጣም ጉበዝነህ ጥርት አርገነው የምታስተምርው
@user-px7do9yu2l
@user-px7do9yu2l 4 жыл бұрын
በጉጉት ነው yemetbekew በርቱልን
@sayatfiker553
@sayatfiker553 4 жыл бұрын
ውንድም በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርተ ነው
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
meremeye enamesginaln
@fikirhabte328
@fikirhabte328 3 жыл бұрын
ምርጥ ነው ብሮ ሌሎች ምድብንም ብታሳየን ለምሳሌ ደረቅ 1:2...
@meheretnegusie3289
@meheretnegusie3289 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያካፈልከን!
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
Thank you
@user-hc5yd9xw4e
@user-hc5yd9xw4e 4 жыл бұрын
ዳኒየ የኔ ሱስ ________ በርታልን ወንድም አለሜ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ሂክማዬዬ😍😘
@tegeseleramotegeseleramo888
@tegeseleramotegeseleramo888 Жыл бұрын
ጎማ ወደ ግራም ሆኔ ወደ ቀኝ ተጣሞ መሆኑን በመርው ላይ እንዴት ነው ምናውቀው
@user-yi6sp9mu3e
@user-yi6sp9mu3e 2 ай бұрын
ስትወዱ ቀጥ ማለቱ ለማወቅ ከፈለጋቹ ወደ አንድ ሣይድ ሙሉ በሙሉ መሪ አዙሩ ከዛ ፊት ለፊት ዳሽ ቦርድ እንዲ ታየን እንመልሣለን 2 ዙር
@selamTube
@selamTube 4 жыл бұрын
ጂጂዬ ዳኒዬ መኪናውን ነዳሀው ሰልመጣ ሆ ቅንብሩን ወድጄዋልው ውዴ በርታ ።
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@henoktesfaye2273
@henoktesfaye2273 2 жыл бұрын
አጭር እና ግልፅ ብታደርግ ለምሳሌ ስለመሪ እያስረዳህ የረዝም ጉዞ ፊልም ባይሆን ጡሩ ነው ሰው ሳይሰለቸው ለማየት ያስችላል ሀለተኛ አውቶማቲክ እያሳየህ ረዝም ጉዞ ፊልም አሳየኸን ትርጉም የለውም ማርሽ እንዴት እንደሚቀየር በአጭር እንቅስቃሴ ቢቀርብ
@habeshamedia7822
@habeshamedia7822 4 жыл бұрын
*ጅጄ ባአካል ልምጣ አስተምረኝ ግን ግልፅ በሆነ መንገድ ነው የምታስተምረው በአንድ ቃል ጀግና ብዬሃለሁ ደሞ እናመሰግናለን*
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
kkk ney lanchima begil new yeminastemirish
@naser884
@naser884 3 жыл бұрын
enenim asyemireji
@sabayoo2501
@sabayoo2501 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ተባረክ በጣም ጥሩ ነው በርታ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@galaxyethiopia5301
@galaxyethiopia5301 3 жыл бұрын
You are an amazing teacher. Keep it up!!!
@senayesenaye8557
@senayesenaye8557 4 жыл бұрын
ዋአውውውውውውው በጣም እርፍ ነገር ክች አረክልን ዳኒዬ በርታልኝ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
seneye enamsginaln
@kemeriyaemam1138
@kemeriyaemam1138 2 жыл бұрын
Meri betam aschegrognal
@monicadanial7119
@monicadanial7119 3 жыл бұрын
Fetari amlak yetbekek betam yetdsetkubt & betam tetrdahunt temehert new fetari amlak abezeto yestek yerdak bro thank you
@banjaminseid569
@banjaminseid569 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርታ ቀጥልበት
@soliantiti1130
@soliantiti1130 15 күн бұрын
እኔ የተቸገርኩት ባላስ ስሰራ ወደዃላ ስሄድ መሪ ግራ እየገባኝ ተቸገርኩ ህዝብ 1ነው የምማረው እርዳኝ
@nunugelan14
@nunugelan14 3 жыл бұрын
Good job! trainer may god bless you
@rebeccakassaye5024
@rebeccakassaye5024 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርተ ነው
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 3 жыл бұрын
አሪፍ ትምርት ነው በርታ
@abushbirlie7592
@abushbirlie7592 Жыл бұрын
Betam
@tadesseafrasa7980
@tadesseafrasa7980 3 жыл бұрын
መሪ አያያዝ ላይ እንደገና ትኩረት ብታደርግበት!! በኔ በኩል 40%አይክፋህ።
@ethiotube4798
@ethiotube4798 4 жыл бұрын
በርታ ወድም አሪፍ ተምህረትነው
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@jemilamohamed8927
@jemilamohamed8927 4 жыл бұрын
Please please please 🙏 Lenin endet astkakya medat alchalkum selsu astmr please
@emanjemal1938
@emanjemal1938 3 жыл бұрын
Adegna betam arif bro enem ahun leweta new zari 3kene edme late betam new mamesgnew bro
@JIJETUBE
@JIJETUBE 3 жыл бұрын
👍
@tsedalekifle5361
@tsedalekifle5361 4 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
Tsediye 🙏❤
@Zahra-wp5od
@Zahra-wp5od 4 жыл бұрын
betam aref timihrt new enamesginalen kebe!!👍
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
ትዙ እናመሰግናለን
@EskeCrochetTube
@EskeCrochetTube 4 жыл бұрын
አሪፍ አሰተማሪ መልክት ነው ወንድሜ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@drlegessedemissie2036
@drlegessedemissie2036 2 жыл бұрын
Thanks for your detailed explanations which is much better than even from the actual field practices. I am happy to subscribe and watch your Videos.
@militetsegaghebremichael9576
@militetsegaghebremichael9576 Жыл бұрын
Can you please prepare video on parallel parking and three point and uturn
@user-lj2np6kn2n
@user-lj2np6kn2n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅ ወንድሜ ፓርት 2 የለም ብትለቅልኝ ከፓርት 1 ጀምሬ ፓርት 2 አልመጣልሽ አለኝ
@tamirutsehay1359
@tamirutsehay1359 2 жыл бұрын
የጅ የግር ፍሪን እና ማርሽ ነዳጅ አሰጣጥ ብታሳየን ረጋብለህ ስታተምር ጥሩ ነዉ
@trisitketema8786
@trisitketema8786 2 жыл бұрын
አስተምሮትሕ በጣም ግሩም ነዉ ታስተምራለሕ ዉይ
@mamehabib6204
@mamehabib6204 3 жыл бұрын
በጠሰም ሀሪፈነው ቀጥልበት በጣም እ ተከታተልኩክ ነው ግን አንድ ነገር ልጠይቅህ የመኪናወችን ልዩነት አብራራ ልን ማለቴ ለምሳሊ ሀይሎክስና ኮሮላ ምን እንደሚያለያያቸው ማለቲ ጉልበታቸው የተለያየነው
@meseletesfew4317
@meseletesfew4317 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የመሪ አያያዝ ላይ ጥያቄ 8/4 ይመቻል ገባኝ 10/4 የሚለው ግን አልገባኝም ኪሮስ አልሆነም ብታስረዱኝ
@dawitderebie7227
@dawitderebie7227 2 жыл бұрын
10/2 lemalet felego new
@MekdiYekiristosbariya
@MekdiYekiristosbariya 3 ай бұрын
​@@dawitderebie7227እኔ አሰልጣኜ በጩህት ሊያሳብደኝ ነዉ መሪ አጠቃቀሜ ላይ መላ ብትለኝ
@user-wf5br3ce7q
@user-wf5br3ce7q 4 ай бұрын
እናመሰግናለን በርታ
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f 4 жыл бұрын
Eshi Kalaln Enam Mekan Segza Yamn tro mhd new enangr almtam hoiiiiio
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን 😘
@omerblali3511
@omerblali3511 2 жыл бұрын
አናመሰግናለን አድስ ተማሪነኝ መሪ አስቸግሮኝ ነዉወደቤትህ ጎራያልኩት
@JIJETUBE
@JIJETUBE 2 жыл бұрын
👍
@fikirhabte328
@fikirhabte328 3 жыл бұрын
ምርጥ ነው ብሮ በርታ በልና ሌሎች ምድቦችንም ብታሳየን ለምሳሌ ደረቅ 1:2..
@JIJETUBE
@JIJETUBE 3 жыл бұрын
👍👍
@fikadufikir4683
@fikadufikir4683 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@woinshetmehari8425
@woinshetmehari8425 3 жыл бұрын
it is very important keep it up
@alwafimerja
@alwafimerja 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው መጥቻለሁ
@nunuabay1820
@nunuabay1820 3 жыл бұрын
Thank you so much 🙏 I appreciate it very much!!
@user-yj1bz9cu8r
@user-yj1bz9cu8r 2 жыл бұрын
እኔም ዱባይ ላይ ጀምሪያለው ግን ህጉ እና መንገዱ እዚህ ይከብዳል
@alemzewdkebede4255
@alemzewdkebede4255 Жыл бұрын
😅ሰለ መሬ አዧዧርና አጠቃቀም ብታሰረዳን በተረፈ በጣም አሬፍ ገለጻ ነው።
@zinetmufti8242
@zinetmufti8242 Ай бұрын
በርታልን ወንድም
@hanatesfaye4591
@hanatesfaye4591 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነክ በዚሁ ቀጥል
@berihunmekonnen8224
@berihunmekonnen8224 4 жыл бұрын
Wow Nye's topic
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
🙏👍
@haymiyea8513
@haymiyea8513 3 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ነው የጠቀምከኝ ኑርልኝ ከ ስዊዝ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 3 жыл бұрын
👍🙏
@gema9835
@gema9835 3 жыл бұрын
musika ena alasfelagi introduction atabiza. just make it to the point and short. beterefe betam new yagezikegni betam betam ameseginalehu. THANK YOU.
@JIJETUBE
@JIJETUBE 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@hannabiru3243
@hannabiru3243 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@hareg4652
@hareg4652 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ ትምርት ነው በርታ ቤተሰብ ሁኛለሁ አንተም ጎራበል
@aminattube7221
@aminattube7221 4 жыл бұрын
ነይ እኔም ጋር ቤተሰብ እንሁን ማማዪ
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
ሰላም ወድማችን እንክዋን በሰላም መጣህ. በሰታ ግን መጀመሪያ መኪናዉን ግዛልኝ 🚗
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም
@Ass-gc7ul
@Ass-gc7ul 3 жыл бұрын
ከቤ ስለጭቃ ማርሽ አስተምረን ያች ትንሿ የጭቃ ማርሿን
@user-ty1eh6fu6w
@user-ty1eh6fu6w 4 жыл бұрын
بالتوفيق
@feyissahordofa1241
@feyissahordofa1241 3 жыл бұрын
It is amazing keep up it
@user-hm1ui6ko6n
@user-hm1ui6ko6n 8 ай бұрын
በጣም አሪፍ ታስረዳለህ በህዝብ1 የ1 ቁጥርን ብትሰራ
@mubarakmustafa6492
@mubarakmustafa6492 2 жыл бұрын
የሚያስጠነቅቁ አለም አቀፍ ምልክቶች ምንድን ናቸዉ???
@ebrahimmuktarsurur7944
@ebrahimmuktarsurur7944 2 жыл бұрын
10Q wandema
@sitiseman4728
@sitiseman4728 4 жыл бұрын
ረጋ ብለህ ነው ምታስረዳው ምርጥ አስተማሪ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@zelalemdansashanka3737
@zelalemdansashanka3737 4 жыл бұрын
thank you very much bro!!!
@almazmekonnen802
@almazmekonnen802 Жыл бұрын
ስል ቁጥርህን ልትሰጠኝ ትችላለህ? ሰታስተምር በጣም ጎበዝ ነህ
@user-tg7mw2xt5e
@user-tg7mw2xt5e 8 ай бұрын
tebarek
@1love429
@1love429 4 жыл бұрын
የኔ መልካም 👍በርታልኝ የምወድህ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@LovedbyGod4ever
@LovedbyGod4ever 2 жыл бұрын
Berta bro
@hailesolomon1504
@hailesolomon1504 3 ай бұрын
thank You
@naser884
@naser884 3 жыл бұрын
betam arife newi gir yemilgi meri nebere ketelibte
@yonastilahun9298
@yonastilahun9298 Жыл бұрын
Great
@shemlesbaba5369
@shemlesbaba5369 10 ай бұрын
thank you bro
@senaitkebede5194
@senaitkebede5194 3 жыл бұрын
You are z best.
@hanichotube
@hanichotube 4 жыл бұрын
በርታልኝ አዞን ደርስን
@hirutabebe8604
@hirutabebe8604 3 жыл бұрын
ተመሸኝ አሪፍ ነህ
@betibeti7092
@betibeti7092 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ👍👍👍👍👍
@azebafrica7664
@azebafrica7664 Жыл бұрын
Well done bro
@meronlove4913
@meronlove4913 3 жыл бұрын
እናመስግን
@yosefmisrak4537
@yosefmisrak4537 4 жыл бұрын
Man serashi betam arif nw berchi gen setkershi andande cherer eygeba bednb aytaynm ✌✌✌
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
እሽ ወንድሜ አስተካእክላለሁ👍
@seblealemayehu6341
@seblealemayehu6341 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
🙏💚
@genetatlabachew3648
@genetatlabachew3648 4 ай бұрын
Tebarek wendme
@antenehwondimu1390
@antenehwondimu1390 2 жыл бұрын
we thank u ! keep it up !
@selamdaba838
@selamdaba838 4 жыл бұрын
Thanks
@gizumishamo5369
@gizumishamo5369 3 жыл бұрын
Ye iji fren metakam yichalal kemakom(kematifat)
@genetmengistiebelete8528
@genetmengistiebelete8528 3 жыл бұрын
Tanks
@Jumping66
@Jumping66 4 жыл бұрын
ዳኒዬ ወደፌት አስባለሁ
@abyssiniyacookingabyssiniy1404
@abyssiniyacookingabyssiniy1404 4 жыл бұрын
Wendme tolo tolo video likekilin eshi. Mengna fikad eyawetahugn new gin meriw algebagim neber ameseginalew
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
eshi enamesginaln enlekalen
@teodorecity
@teodorecity 3 жыл бұрын
nice
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 192 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 67 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 28 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 192 МЛН