ስለ ኒቃብ ሙሐመድ ሐሚዲን vs ሰዒድ ሙስጠፋ ተጋጩ||ዶ/ር አቡበከር መልስ ሰጧቸዉ

  Рет қаралды 2,267

HALABIGA ISLAMIC MEDIA

HALABIGA ISLAMIC MEDIA

6 ай бұрын

የቻናሌ ቤተሰቦችን ይህ ቻናል ዓላማዉ ሀቅን ወደ ሙስሊሙ ማድረስ ነዉ

Пікірлер: 98
@user-dr3ro7dq9z
@user-dr3ro7dq9z Ай бұрын
አልሀሞዱሊላህ ጌታዬ ስደትን ሰበብ አድርጎ ከናተ ጥመት አወጣኝ الحمدلله
@YuY-de1pq
@YuY-de1pq Ай бұрын
አልሐምዱሊላሕ❤ክፉንካልወጡበጎአይገኝምይባላል
@YuY-de1pq
@YuY-de1pq Ай бұрын
አላሕትክክለኛውንመገድይምራን
@FhgJhb-is9jm
@FhgJhb-is9jm Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-tm1ji7qq7l
@user-tm1ji7qq7l 28 күн бұрын
ሳህ ወላህ ግን ለምድነው የዚህንያክል ጥመት እያወቁ
@user-dr3ro7dq9z
@user-dr3ro7dq9z 28 күн бұрын
@@user-tm1ji7qq7l እነሱ ስሜታቸውን ብቻ ነው የሚከተሉት ማስረጃ ሲሰጣቸው ጪራሺ እልህ ይዛቸዋል እንደህፆን ልጂ
@user-lm7eh9wh4m
@user-lm7eh9wh4m Ай бұрын
ለራሳችሁ ጠማችሁ ሰዉን ወደጥመት ትመራላችሁ አላህ ይህድኩም እህቶች እነዝህን አትስሙ አህባሺ
@mohammedhassen1185
@mohammedhassen1185 Ай бұрын
ጠሞ ያጠመማችሁ በሀዲስና በቁርአን ያልተጠቀሰውን ፈትዋ የሚሰጠችሁን ወሃብይ ነው ማውገዝ የሚገባችሁ እናንተ አላዋቂዎች ስትረቱ የምትሉትን ስታጡ መጨረሻችሁ የፈረደበት አህባሽ ትላላችሁ ሁለታችሁም ገደል ግቡ እኛን ተውን😂😊😊😊!!!!
@lubabaseid808
@lubabaseid808 Ай бұрын
የአዩሀልነብዩ ኩሉ አዝዋጅከ ወበናቲከ ወኒሳአ ብሎናል አላህ በቁረአን ላይ አትቀባጥር ተማር ቅድሚያ
@user-tm1ji7qq7l
@user-tm1ji7qq7l 28 күн бұрын
ሳህ
@hnegnkeqatar3895
@hnegnkeqatar3895 25 күн бұрын
እይ ወላህ እደሱ ያሉ እኩልኳዮች ናቸው አዛ ያደረጉን
@user-yz4tl6tq3b
@user-yz4tl6tq3b Ай бұрын
አላህን ፍሩ እድነሸፈን ተዘናል ግደታ ነው እናተ ጠማሞች
@user-dr3ro7dq9z
@user-dr3ro7dq9z Ай бұрын
ሳህ
@user-yz4tl6tq3b
@user-yz4tl6tq3b Ай бұрын
አተ እራስህ ለቀህ እራስህ ተመልሳለህ ሰለነመቃባችን እኛ እናቃለን እናተ ብቻ ናቹህደ ኪታብና ቁርአን እምቀሩት እሱ ደሞ ዶክተር እምተለው ዶክተር ሳይሆን ደቆሮ አህባሽ ነው እሱን ብሎ ኡዝታዝ እኛ ፊታችን መሸፈን ግድ ነው ታውን አያገባቹህም እሱ ማን ስለሆነ ነው እሱን እምንሰማው አላህ ያጥፋቹህ እናተ አህበሾች ከናተ በላይ እኛ እየተማርን ነው ምድረ ደቆሮ
@lubabaseid808
@lubabaseid808 Ай бұрын
አይፈረድባችሁም በቅጠል ደንዝዛችሗል ምድረ ጨፋሪ ጠማማ ማን ይሰማችሗል እኛ ኒቃባችን ውበታችን ነው ተገላለጡና ለወንድ ፊትና ሁኑ ነው የምትለን ደንቆሮ የሴት ልጅ ውበቷ ፊቷ ላይ ነውኮ
@RekeyaaLeMuhemed
@RekeyaaLeMuhemed Ай бұрын
ሳህ ወላህ
@user-jt2yt6ji1o
@user-jt2yt6ji1o 29 күн бұрын
መጀመሪያ አተ ተዉሂዴን ተማር እናደሞ ሱረቱል ቶባን አብብ እናተኮ ጠማማ ናች አዉ እናዉቃለን አላህ ይጠብቀን ክናተ ጥመት
@user-pl4gb7bl4j
@user-pl4gb7bl4j 29 күн бұрын
መጀመሪያ ተማር አላህ ቃጥተኛዉን መንጋድ ይምራህ
@MuhamedzAliyu
@MuhamedzAliyu 29 күн бұрын
ከእዳተአይነቱ በአሏህ እንጠበቃለን።
@user-qd4ur5uv9c
@user-qd4ur5uv9c Ай бұрын
መጀመር ያ በደብ ተማር ስለግደታና ሱና ከምትናገር ተማር ቀዳዳ
@KadjaJeddah
@KadjaJeddah Ай бұрын
ስህ😅😅😅
@jemaldawed8931
@jemaldawed8931 28 күн бұрын
መጀመሪያ ለሴት ልጅ ኒቃብ ግዴታ ነው
@KobraIbrahim
@KobraIbrahim Ай бұрын
እስቲ መጀመሪያ ተማር ወንድሜ ዝም ብለህ አትቀባጥር አስተክፊረላህ
@user-gr5if9fh4s
@user-gr5if9fh4s Ай бұрын
አዎ ቁራኣን ዉስጥ አለ የንተ ንግግር ዉድቅ ነዉ ሚሆናዉ እንሻ አላህ ወላህ ሰንፈልግ ወደ ስድብ እንደትመረን ታዉዉዉዉዉዉዉዉ ግንንንንን ወሬ በትቀጥፍ እንኳን ሴት ተገለልጠ በዝ ዘመን ተሸፈፍና ረሱ አልተቻለም ታዉ እንጅ
@user-xw1nh9lc5i
@user-xw1nh9lc5i 22 күн бұрын
አላህ ፍራ
@user-pl4gb7bl4j
@user-pl4gb7bl4j 29 күн бұрын
ያጀማአ ልጁ አህበሽ ነዉ እኔ አቃዋላሁ አን ሰብስካራይብ እያደራጋቹ ዉጡ አላህ ማዉጁዱን ብላ መካን ብሎ ነዉ ምያምነው
@rahmetbedru
@rahmetbedru Ай бұрын
ትንሽ አታፍርም ከኡለሞች ጋር ራስህን አወዳድረህ ምላሽ ሰትሰጥ ጠማማ ሰው ወደ ጥመት እንጂ ወዴት ይጠራል መጀመሪያ እወቅ
@user-vz6he2tk2i
@user-vz6he2tk2i Ай бұрын
አተስታወራውሸተምእንደሆንክያስታውቃልአንተከምታቀርባቸውነገሮችአላህይጠብቀንሴተልጅከወንድጋብቻመተኃብቻእንዳትልእንዳንተአይነትሰዎችንበደብነውማቃቺ
@Aziza-c5x
@Aziza-c5x 10 күн бұрын
እራስህ ዉድቅ ነህ ስላድንህ ጣይቅነ ታማሪ
@user-ko7cl6op2f
@user-ko7cl6op2f 6 ай бұрын
ባረካላሁ ፊኩም ❤❤❤❤
@Z-cw2jm
@Z-cw2jm Ай бұрын
Anta tamama
@abdulrahmankh2935
@abdulrahmankh2935 20 күн бұрын
بارکلاه فيخم
@munisa-e8k
@munisa-e8k 20 күн бұрын
ወንድሜ ስታወራ አስተውል
@FeryaSiraj
@FeryaSiraj 24 күн бұрын
i,chat akilachun awulikotal
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e 11 күн бұрын
ጠመህ እህቶቼን አታጥም ማንም አይሰማህም አወራርህ በራሱ ሲያስጠላ ሶሀቢዮ ፊቱን ወዴሷ እንዳያዞር ያደረጉት ለምን ይመስልሀል ክክክክክ መሳቂያ ነህ የምር
@FeryaSiraj
@FeryaSiraj 24 күн бұрын
😳😳😳😳😳😳😳😷😷😷😷😷😷
@user-im7kx6gm5r
@user-im7kx6gm5r 20 күн бұрын
አትቀባጥር ቅድሚያ ተማር አተምብሎ አብራሪ😂😂
@user-xh7jy3vw2y
@user-xh7jy3vw2y Ай бұрын
Geltu ewket endante khone yikr
@qtqa9353
@qtqa9353 29 күн бұрын
የታዋዛጋባችሁ እናቴ አቤሽ ናቹ. ግራ. የታጋባችሁ. ግራ ይግባችሁ. አሁንም.. ጣማማ ዎች. ኤኛ. አናዎልቂም. ንቃባቺን ኡባታቺን
@user-ux3su6pt7m
@user-ux3su6pt7m Ай бұрын
ደሞ አተ ተየት ብቅአልክ በአላህ አጭበርባሪ
@AbduEndris-fk4bq
@AbduEndris-fk4bq Ай бұрын
እሱኮየተባለውንነውያቀረበውምንማለታቸውነው
@zaitunashamso7311
@zaitunashamso7311 6 ай бұрын
بارك الله فيكم❤❤
@HALABIGAISLAMICMEDIA-pz5oq
@HALABIGAISLAMICMEDIA-pz5oq 6 ай бұрын
አሚንን ወፊክ
@AlDr-bw3md
@AlDr-bw3md 6 ай бұрын
@user-mh2hb6on7c
@user-mh2hb6on7c 10 күн бұрын
ለራስህ ጠምህ ምንም ማያቁ እህቶች በተከተሉህ ቁጥር ተጠያቂ እንደሆንክ እወቅ
@user-vz6he2tk2i
@user-vz6he2tk2i Ай бұрын
የጥመትበሽታቹይተላለፋልእናምአላህዬከዚህበሽታይጠብቀን
@Z-cw2jm
@Z-cw2jm Ай бұрын
Dadabe coshasha dafare balaga alahene fera
@NejmedinAbdurahman
@NejmedinAbdurahman 25 күн бұрын
ወደ ነቢዩ ሰለላሂ ወሰለም አንዲት ሴት መጣችና የረሱል አለቻቸው ከኛ ውስጥ ከኛ መሃል ጅልባብ ያለበት ሴት የኢድን ሰላት ብትወጣ ችግር አለው የሰጡት መልስ አንተ እንደምትለው ዋጂብ አይደለም ሳይሆን لتلبسها اختها من جلبابها. ገባክ ከእህቷ የሆነውን ጅልባብ ትልበስን ያሉት ጅልባብ ማለት ይሄ አንተ እንደምትዘባርቀው የሚያሳይ ሳይሆን ፊትን የሚሸፍን ነው يا ايها النبي قل لازواجك وبناتك ونساء المؤمنين يدنين عليهن من جلالبهن ذلك ادنى ان يعرفن فلا يخزينا وكان الله غفورا رحيما.
@user-mh2hb6on7c
@user-mh2hb6on7c 10 күн бұрын
አረ ለንግዱ ነው ሚያወራው አላህ ሀቁን ያሳየው ምን እንደሚል እራሱ አያቅም
@FeryaSiraj
@FeryaSiraj 24 күн бұрын
Sile islimna atawura dedeb
@user-mh2hb6on7c
@user-mh2hb6on7c 10 күн бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጥህ ለሴት ልጅ እንኳን ፊቷን አይደለም የለበሰችው የጌጥ ድምፅ እንዳታሰማ ያለ አላህ ፊቷን ትክፈት አለ እስቲ እንደግንዛቤ የአንድ ሰው የቁንጅና መለክያው ምኑ ነው? ሴት ልጅስ ሂጃብ ምትለብስበት አላማ ምንድ ነው ዋናውን ፊቷን ከፍታ ከሄደች አረ አላህን ፍራ መጀመሪያ ተማር
@NejmedinAbdurahman
@NejmedinAbdurahman 25 күн бұрын
ለማንኛውም ትንሹ ኡስታዝ جمال. ገባክ ፊት ማለት የውበት መከማቻ ነው
@user-gr5if9fh4s
@user-gr5if9fh4s Ай бұрын
ደሞ አተፍርም ዉድቅ ነዉ እየልክ ስታዎረ????
@Hsggsuw
@Hsggsuw 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gr5if9fh4s
@user-gr5if9fh4s Ай бұрын
ቆይ ግን ከሌለ እሚነት ተከታዮች ተልካ ነዉ ወይስ??????
@Gjft-hb6nt
@Gjft-hb6nt 6 ай бұрын
جزاكم الله خيرا أحبابنا 😍
@Eman-bl7bp
@Eman-bl7bp Ай бұрын
እኔ ሌላ አልልህም ወድቀህ ተገኝ ነው የምልህ ባለጌ ነህ አፍህ ክዳን የለውም አንቱ ልበላቸው አንተ ባታከብራቸውም አላህ አክብሯቸዋል እንድፈለግ ብትል የምት ቀንሰው ነገር የለም እሺ
@AlDr-bw3md
@AlDr-bw3md 6 ай бұрын
@FaizaBano-gy5zm
@FaizaBano-gy5zm 6 ай бұрын
መሸአለ😘😍
@seididris2380
@seididris2380 17 күн бұрын
ክክክክ ዶኬተር የጫት ዶክተር ነው
@user-hr2jk5kb2l
@user-hr2jk5kb2l 6 ай бұрын
🌹🌹🌹❤❤❤❤
@SofiaHusen-fh5gm
@SofiaHusen-fh5gm Ай бұрын
ጠመመ ያለእራሱ ከጥሜት ሊሆን ይችላል
@haiyatessa2734
@haiyatessa2734 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-fy8oz6ut9c
@user-fy8oz6ut9c 6 ай бұрын
በራከለሁ ፊኩም
@HALABIGAISLAMICMEDIA-pz5oq
@HALABIGAISLAMICMEDIA-pz5oq 6 ай бұрын
አሚን ዘፊኩም
@FatheyaBargana-re4yv
@FatheyaBargana-re4yv 6 ай бұрын
ባረከሏሁ ፊኩም
@dohadoha8116
@dohadoha8116 29 күн бұрын
ቪዲኦ እዬቆራረጣችሁ እያመጣህ አትቀባጥሪ ውዳቂ አንተ ለራሰህ መጀመሪያ እወቅ ቪዲኦ አትቆራርጥ እኛ የምንከተለው በቁረአንና በሀዲሰ ነው እንዴናንተ ፎላል ምናምን እያልንክ ሰው አንከተልም ይሄኮ ፈዬልህ ጫት ሀላል ነው ያለ ፈዬልነው ዝብለህ አትቀባጥር
@user-xg6cj2wf8o
@user-xg6cj2wf8o 26 күн бұрын
አረአፈርብል ጠማማ በፈለጉሰአት ማውጣት አይቻልም
@user-ie4me8ef9n
@user-ie4me8ef9n 25 күн бұрын
ለመሆኑ ቀርአን ቀርተሃል !?
@shemsdinjemal4012
@shemsdinjemal4012 Ай бұрын
ወደጄ አንተም ተመልስ ወደ ሱነ
@Gffttu-io2jc
@Gffttu-io2jc 29 күн бұрын
አተ ብሎ ተታኝ ደቆሮ
@user-gr5if9fh4s
@user-gr5if9fh4s Ай бұрын
አረ በሚነዎረ ነገር አላህን ብንፈራ የተሸለ ነዉ አላህን እንፍረ
@nabeyahshekader5609
@nabeyahshekader5609 Ай бұрын
Chule yata balabetik gomaku hajanabiyou lahanosedo wajibe naw
@menteyochu
@menteyochu Ай бұрын
ይህ ደግሞ ከየት መጣብን አሏህ ሂዲያ ይስጣችሁ እኛ ኒቃባችን ሁበታችን መሰተሪያችን መከበሪያችን ነው እናም ዋጂብ ነው እንለብሳለን እንዋብበታለን አትድከም እኛን ለማዬት አልተፈከደልህም ያ አህባሽ
@user-pl4gb7bl4j
@user-pl4gb7bl4j 29 күн бұрын
ልጁ እኮ አህበሽ ነዉ እኔ አቃዋላሁ
@menteyochu
@menteyochu 29 күн бұрын
@@user-pl4gb7bl4j አላህ ሂዲያ ይስጣቸው
@Z-cw2jm
@Z-cw2jm Ай бұрын
Sayetane😂😂😂😂😂gagama
@halimaaymen6902
@halimaaymen6902 21 күн бұрын
ጃሂል
@MuhammedYishak
@MuhammedYishak 28 күн бұрын
Ante koltafa quch bele sele islemena temar zembele atzebarq
@seididris2380
@seididris2380 17 күн бұрын
ኢብን አባስ በመባል የሚታቀው አይደለም አትዋሽ ፈድል የሚባለው ነው
@Sade948
@Sade948 19 күн бұрын
በጫት ቅጭላቱ ዙሮበትን ዝብለህ ጫትህን ብላ ሂዲ ተማር አተማብራራት አትቺልም ጂልጥ ስፈልግ ስገዲ ስፈልግቶወዉ አላለም ደቆሮ ከየት መጣህ አተደሞ
@NejmedinAbdurahman
@NejmedinAbdurahman 25 күн бұрын
mjmrya afken feta
@NejmedinAbdurahman
@NejmedinAbdurahman 25 күн бұрын
በመጀመሪያ አንተ እዚጋ ተቀምጠህ ፈትዋ ለመስጠት ተሳሳቱ ለማለት በጣም ይቀራል رساله الحجاب. የሚለውን አንብብ መጀመሪያ
@NejmedinAbdurahman
@NejmedinAbdurahman 25 күн бұрын
ወደ ነቢዩ ሰለላሂ ወሰለም አንዲት ሴት መጣችና የረሱል አለቻቸው ከኛ ውስጥ ከኛ መሃል ጅልባብ ያለበት ሴት የኢድን ሰላት ብትወጣ ችግር አለው የሰጡት መልስ አንተ እንደምትለው ዋጂብ አይደለም ሳይሆን لتلبسها اختها من جلبابها. ገባክ ከእህቷ የሆነውን ጅልባብ ትልበስን ያሉት ጅልባብ ማለት ይሄ አንተ እንደምትዘባርቀው የሚያሳይ ሳይሆን ፊትን የሚሸፍን ነው يا ايها النبي قل لازواجك وبناتك ونساء المؤمنين يدنين عليهن من جلالبهن ذلك ادنى ان يعرفن فلا يخزينا وكان الله غفورا رحيما.
@zabeebazabeeba-iw4cj
@zabeebazabeeba-iw4cj 25 күн бұрын
እርናተ በጉርዲም።ይበቃል ትላላችችሁ አላህ ይዳያይስጣችሁ አተና መሶለችህን
@SeadaMuhammed-e2l
@SeadaMuhammed-e2l Күн бұрын
የሰውምሸይጧንአለውለካ
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e 11 күн бұрын
ሰቤን አንስቻለሁ 💉💉💉💉💉💉💉💉💉
@Sade948
@Sade948 19 күн бұрын
አለፍልፍ ፈሳም
@Sade948
@Sade948 19 күн бұрын
ምንም እማታቀውን ስለ ዲን አትፈትፍት አዲበህ. ተቀመጥ
@MeriemaAssen
@MeriemaAssen Ай бұрын
እንታይ ራስህ የዞረብህ ነህ ጠማማማ
@erkebet606
@erkebet606 Ай бұрын
ኡለማን ሰውየ ብሎ መጥራት ምን የሚሉተረ ፈሊጥ ነው አንተ ኩታራ የመንደር ልጅ 😮 አንተ የነሱን ንግግር ፈተዋ ለመሰጠት የትኛውን ኪታብ ቀርተህ ነህ
@lubabaendries
@lubabaendries 21 күн бұрын
እህህህህህ ስታዛዝኑኑኑ ወደዛ እናንተስ ጭራሽ መሸፈን መገለጥ ትችላለች ትላለህ አህባሽኮ __________
@alebachewshawl930
@alebachewshawl930 Ай бұрын
ደደብ
@seid-td2ix
@seid-td2ix Ай бұрын
እናንተ አህባሾች ጫት መብላት እንጅ ሸሪአ የት ታውቃላችሁ አብዛኛወቻችሁ ሙሺሪኮች ናችሁ
@tyyyhyyyu4933
@tyyyhyyyu4933 6 ай бұрын
በረካለሁ ፊኩም🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@jamalnoor962
@jamalnoor962 Ай бұрын
Ante.weraba
@user-ie4me8ef9n
@user-ie4me8ef9n 25 күн бұрын
ያንተስ ከፋ እስኪ መጀመሪያ ተማር!
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 20 МЛН
ዶክተር ጀይላን እኛ የማናቃቸው ጠንካራ አቋሞች አሏቸው
17:18
ዲያኡ ሱናህ Diyau Sunnah
Рет қаралды 2,7 М.
duaii
10:22
seid media 2 ሰኢድ ሚዳያ 2
Рет қаралды 899
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН