🌟 ፈትዋ ጥያቄና መልሦቹ /ክፍል20/ለወድሜ ወይም ለዘመድ የዘካብር መሥጠት ይቻላል? ሴት ልጅ ሙሥሊም የወንድ ጎደኛ ወይም እንደ ወንድም አርጋ መያዝ ትችላለች

  Рет қаралды 8,856

ፋሚ fami Tube

ፋሚ fami Tube

2 жыл бұрын

🌟 ፈትዋ ጥያቄና መልሦቹ /ክፍል20/ለወድሜ ወይም ለዘመድ የዘካብር መሥጠት ይቻላል? ሴት ልጅ ሙሥሊም የወንድ ጎደኛ ወይም እንደ ወንድም አርጋ መያዝ ትችላለች

Пікірлер: 74
@famitube6801
@famitube6801 2 жыл бұрын
ይህ ቪዶ ለሁሉም የሚጠቅ ስለሆነ ሼር ና ላይክ በማድግ ድርሻዎን ይወጡ
@maryam9477
@maryam9477 2 жыл бұрын
ቁጥራቹን ስጪኝ ጥያቄ ልጠይቅ
@user-tb6zr5dz2m
@user-tb6zr5dz2m 2 жыл бұрын
@@maryam9477 يسي
@hawaamoh2641
@hawaamoh2641 2 жыл бұрын
Mashaallah
@medenamohammad2299
@medenamohammad2299 14 күн бұрын
እህቴ በቪ ግዳይ ሚድያላይ መታየትሽ ይበቃል ሴትልጅ ብትሸፈንም ድምፃፍትና ይሆናል በሚለዉ የአሏህን ህግ አዳንጥስ ጥንቃቄ እህቴ አኻራችን ይበልጣል
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 2 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ሱቢህን በወቅቱ ካልሰገድኩኝ ቀኔ ሁሉ ይበላሻል አላህ ያስተካክለን ሂዲያ ይስጠን
@user-ek2wk7lo4k
@user-ek2wk7lo4k 2 жыл бұрын
ኧረ ሳኡድ ዉስጥ የሚያገቡ ወንድ የለም አላለም ሆ ደግሞ ባል ከሳኡድ የተረፈ ሳኡድ የተወለደ ልጅኳ ብዛቱ ማሻ አሏህ 😂😂 እኔ አንዷ ነኝ ወልጃለሁ አልሀምዱሊላህ
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም ጡዋት ጡዋት የሆነ ነገር አለአኡዙቢላህ😭😭
@user-ol5ix9ny8j
@user-ol5ix9ny8j 2 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይረን የጀዓ ያአላህ ፉቺ ባዛ አረ አላህ ይጠብቀን ያረብ
@medenamohammad2299
@medenamohammad2299 14 күн бұрын
አክስዮኑ ትካፈሉታላቹ ፈገግ ያስደርጋል አሏህ ይጠብቀን ስቱ የተዘፈቀበት ወንጀልነዉ
@user-tu3pu4cp9y
@user-tu3pu4cp9y 2 жыл бұрын
ማሊኩምአሠላም ፈትዎው የማናቅምውን እዚህማውቅእንችላለን ይቀጥልውደ አላህያግራልንሡላትንምሆነ ኸይርሥራወችንበሙሎ ጀዛከሏህኡሥታዝ አችምውደዎ
@user-bv6cv4wg2y
@user-bv6cv4wg2y 2 жыл бұрын
ሹኩረን♥️♥️
@sarahseid356
@sarahseid356 2 жыл бұрын
ዉአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ጀዛኸላህ ኸይር በረች እህታችን ፋፊየ
@user-gf5yp8xr8s
@user-gf5yp8xr8s 3 ай бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም""ጀዛኪሏህ ኸይረን🌹
@hayethussentube
@hayethussentube 2 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረቢ
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላ ኸይር
@rehimarehim2122
@rehimarehim2122 2 жыл бұрын
ሠለላሁ አለሂ ወሠልም አላህ ካዘነላቸው ያርገን
@camila-eh8di
@camila-eh8di 2 жыл бұрын
ስላም
@user-sw2um9wl6e
@user-sw2um9wl6e 2 жыл бұрын
በትክክል
@user-tu3pu4cp9y
@user-tu3pu4cp9y 2 жыл бұрын
ሽኩርንውደዎ
@user-bv6cv4wg2y
@user-bv6cv4wg2y 2 жыл бұрын
አሚንያረብ
@user-se7or7kt3j
@user-se7or7kt3j 2 жыл бұрын
Masha alah bertu
@user-lp3lh8uu1w
@user-lp3lh8uu1w 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን
@lailahabib5709
@lailahabib5709 2 жыл бұрын
ትክክል አለህ ይወፍቅን ያራብ
@medenamohammad2299
@medenamohammad2299 14 күн бұрын
አልሀዲሊሏህ 2ሁለትሳአት እቅፍ ተኝቼ ለይልም ቀደምብዬእነሳለዉ አዉንያነዉ ዋሳኙ
@Fatimah-im6mw
@Fatimah-im6mw Жыл бұрын
حسبن الله
@mideya
@mideya 2 жыл бұрын
አረወሎ ወሎ*ወሎገራገሩ,*እኳንስ. ሰወቹ. ያስጎመጃል. ሳሩ. ኑብሉ. ኑጠጡ. እያሉ በሞቴ አፈር ስሆንልህ እያሉ ሲያበሉ በተለይ ገበሬ ልፍቱን. እረስቶ. ሲያበላ. ሲያጠጣ. ያምራልገራገሩ ታዳ ጠምን ዋጋለው. አሁን የት ላይናቸው
@user-lp3lh8uu1w
@user-lp3lh8uu1w 2 жыл бұрын
ዉነትነው ትዳር ሚስጥር አለው ብዙ እሚያሳዝኑ እሚያ ስቁ አሉ ወይ አበባ መሰጣጠት ብቻ ለማንኛውም መልካም እንሁን መልካም ይሰጠናል ትዳር ህይወት ነው
@user-zc8ce5ym6v
@user-zc8ce5ym6v 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ
@user-zh7wl9hf4m
@user-zh7wl9hf4m 2 жыл бұрын
Mashallaa Allah Mashallaa Allah Mashallaa Allah 👍👍👍👍👍
@LubabaLuba-wh1iq
@LubabaLuba-wh1iq Ай бұрын
ማሻአላህ
@user-tn3yp4ur7m
@user-tn3yp4ur7m 3 ай бұрын
ያረብ
@user-sb7ok1mw1g
@user-sb7ok1mw1g 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም
@fatimabedriya9686
@fatimabedriya9686 2 жыл бұрын
ጥየቄ ነበረኝ ኒካ ለማሰደስ.ፈልጌ ነበረ ለሊጁ አሁኒ. ቢሪ.ሲለሌለዉ ኢኔ.ከለኩት.ቢሪ ቢየሰዲስ ሚን ቺጊሪአለዉ بارك الله فيكم وجزاكم الله خيرا
@aminaameer5604
@aminaameer5604 2 жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከትሁ ይሄን አጋጠሚ እጅግ በጠም በጠም ስፈልገው ነባር እናም እኔ በለ ትደርና የአንድ ልጅ እናት ነኝ አልሀምዱሊላህ ነገር ግን ለብዙ አመተት ስደት ተመለልሻላሁ ይሆንልኛል ብዬ ወደሀገርቤት ስገበ ምንም የላም ተመልሼ ስደት እወጠላሁ በሌ እኔንም ሆነ ልጄን ሀለፍናታችንን አልተወጣም እኔ ግን የለምንም ውጤ በስደት አለም ደከምኩ እና ለመፋተትም ወሳንኩ እና ምን መድረግ ይኖርብኛል?
@rehimarehim2122
@rehimarehim2122 2 жыл бұрын
ኢሻአላህ
@user-sb7ok1mw1g
@user-sb7ok1mw1g 2 жыл бұрын
አህለን ፋሚየ
@zebourahussein8529
@zebourahussein8529 Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወረህመመቱላሂወበረካቱሁአለህያቁያችሁውድውሰጣዞቻችን
@TofiqMahamad-r1z
@TofiqMahamad-r1z 17 күн бұрын
ኣላህ ዪጠብቃቹህ
@zxcvbnmmnbvcxz3852
@zxcvbnmmnbvcxz3852 2 жыл бұрын
አስላሙአለይኩም ስላም እስቴ በአላህ ቁጥሩን ላኩልኚ
@adfsffg6135
@adfsffg6135 2 жыл бұрын
Mashallah
@user-dv8zu4ge4c
@user-dv8zu4ge4c 2 жыл бұрын
አህለን የኔ ቅን👍👍👍👍👍👍
@Seada-lx3td
@Seada-lx3td Ай бұрын
አረበአላህ ጥያቄመጠየቅ ፈልጌነበር ንገሩኝ እደት ነው መጠየቅ እሚቻለው
@kedistmela9507
@kedistmela9507 2 жыл бұрын
mashe alah mert fetwa des yemile gezakume alah keyeren
@EmudawudTube
@EmudawudTube 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩ ወረህመቱላሂ ወበሰካቱ
@1tube726
@1tube726 2 жыл бұрын
አሕለን ፋሚዬ🇸🇦🇸🇦🌹🌹
@user-ue8bp2qi3s
@user-ue8bp2qi3s 2 жыл бұрын
👍🙏
@user-pv1km9nc4t
@user-pv1km9nc4t 2 жыл бұрын
አለህ ይስትር አረ ትደር ከ2000ቦሀለ ትደር ታበለሽቶል ብቻ ታገቡ ታፈቱ አረ ለልጆች እንኮን እንዘን ምንም በመየውቁት ነገር መከረ አነሰየቸው አለህን እንፍረ
@sghgshs9564
@sghgshs9564 2 жыл бұрын
እህትፈፌበምንላገኝሽጥያቄአለኝ
@user-me7tm4dy7c
@user-me7tm4dy7c 2 жыл бұрын
👍👍👍👍🌹🌹🌹
@user-ci4wy9ov7v
@user-ci4wy9ov7v 3 ай бұрын
የዱሀ ሶላት. መቸ ሰአት ነዉ? ስንት እረካአ ነዉ?
@user-yf1fi7ur9u
@user-yf1fi7ur9u 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@saadakwt4013
@saadakwt4013 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@user-bv6cv4wg2y
@user-bv6cv4wg2y 2 жыл бұрын
ዝጵ
@bintmohammed8814
@bintmohammed8814 2 жыл бұрын
አህቴ እኔ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ትጠይቂልኝ አለሽ
@user-sk9eg7vu1j
@user-sk9eg7vu1j 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍💟💟💟💟
@hdxhdh1791
@hdxhdh1791 2 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركة اهلا
@user-uw9zg8no7r
@user-uw9zg8no7r 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ውዴ ደምሬሻበሁ ደምሪኝ
@user-ek2wk7lo4k
@user-ek2wk7lo4k 2 жыл бұрын
አይ ወንዶች ሲናደዱ ፈትቸሻለሁ ሲበርዱ ረጅአቱ አይይይይ 3 ትም ፈትቶ እረጂአቱ የሚል ነፍ ነዉ ግን አያገኛትም ከ3 በሗላ በፀፀት ይኖራል እጅ ዋይይይይ😂
@medenamohammad2299
@medenamohammad2299 14 күн бұрын
እረሚመለሱ ሞልቶ አገራቹን ስለዲኑ ማያቅ ብዙነዉ
@ffffffgg7945
@ffffffgg7945 2 жыл бұрын
አረእባካችሁመልሱልኝ
@mideya
@mideya 2 жыл бұрын
በዜዲሸር ነው የመጣሁት
@Hanan-xv6gq
@Hanan-xv6gq 2 жыл бұрын
ማሸአላ
@AsAs-xr3jj
@AsAs-xr3jj Жыл бұрын
😢😢😢😢
@emanhassen7233
@emanhassen7233 2 жыл бұрын
ኒካብሽን አትሳቢው እህቴ ከጎን እና ጎን ፌትሽ ታየ
@famitube6801
@famitube6801 2 жыл бұрын
😍
@user-ye1oz9fk5w
@user-ye1oz9fk5w 2 жыл бұрын
ይቅርታ ለሸሪአውየለበሰችአይመስለኝም ቢሆንኑሮ ፎቶ ፕሮፋይልአትሰቅልምነበር በቢድወአትወጣምነበር
@user-ye1oz9fk5w
@user-ye1oz9fk5w 2 жыл бұрын
@@famitube6801 አንሻጉሊቱንምንአመጣውእዚህ በመጀመሪያ ኢእለምየሚለው እስልምናችን ለዚህነው አንሻጉሊት በሸሪአ የተወገዘነው
@user-bu3jg1gk2i
@user-bu3jg1gk2i 2 жыл бұрын
የዚህን ልጂ ቁጥር የምታውቁ ካላችሁ ተባበሩኚ
@user-cu4qh7cv7i
@user-cu4qh7cv7i 2 жыл бұрын
ማሻአላግ
@user-vr2pt7kn2e
@user-vr2pt7kn2e 2 жыл бұрын
መሻ አለ አለህ ያሀፊዚክ
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ለሴት ኒካህ ቢሰጥ አለ ክክክክ
@fdiafadia1859
@fdiafadia1859 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ
@fdiafadia1859
@fdiafadia1859 2 жыл бұрын
ስዉዳቹ ከልቤ
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 32 МЛН
What Should Leaders Learn from History?
28:33
World Governments Summit
Рет қаралды 320 М.
ቲክቶከር ፖለቲከኛ ማሜ ለኡስታዝ ሳዳት መልስ ሰጠ
8:55
𝐀𝐥 𝐞𝐦𝐚𝐧 𝐓𝐮𝐛𝐞
Рет қаралды 16 М.
ታላቅ ፍጥጫ ያለው የሀይማኖት ክርክር!!
1:02:02
ፈላህ ዩቱብ
Рет қаралды 40 М.
One Israeli Hostage’s Unusual Experience in Gaza
44:21
The Atlantic
Рет қаралды 1,6 М.
Медвежий папа
1:00
Timminator
Рет қаралды 4,1 МЛН
❗️XOTINI HAMMASINI URMOQCHI 😱😱😱
0:14
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 3 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 11 МЛН
Neden yüzünü saklıyor
0:19
H. DANIŞIK
Рет қаралды 35 МЛН
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 2,2 МЛН