ስለ ሰሙነ ሕማማትና ይቅርታ ከዲ/ን ሄኖክ ሐይሌ ጋር / ዳጊ ሾዉ ምዕራፍ 1 ክፍል 21 / Dagi Show EP 21

  Рет қаралды 464,850

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በቴሌግራም t.me/ebstvworldwidebot​​​​​​​​ ይላኩልን።
Subscribe to EBS on KZfaq: bit.ly/2M1aRZL​​​​​​​​
Follow EBS on Telegram: t.me/ebstvworldwide​​​​​​​​
Follow EBS on Facebook: bit.ly/2s439TS​​​​​​​​
#ኢቢኤስ​​​​​​​​
#EBS​​​​​
#Dagi_Show​

Пікірлер: 871
@werkuendale2849
@werkuendale2849 3 жыл бұрын
መምህር ዳይቆን ሂኖክ በእውነት ምን እንደምልህ አላውቅም በምሰጣቸው ትምህርቶች በምጽፍቸው መጽሐፍቶች ብዙ ብዙ ነገሮች አግኝቻለሁ መምህር የይቅርታ አምላክ መድሀኒት አለም እየሱስ ክርስቶስ እድሜ ከጤና ፍቅር ከእውቀት ፀጋ ከሰላም ጋራ ይስጥልኝ
@Ade_Official-d4e
@Ade_Official-d4e 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@Man-jh6bm
@Man-jh6bm 3 жыл бұрын
amen amen amen
@hirutnegash8987
@hirutnegash8987 2 жыл бұрын
አሜን
@roxanagulab6660
@roxanagulab6660 2 жыл бұрын
Hk. M
@bisratwelay1513
@bisratwelay1513 2 жыл бұрын
Bro min min aynte book alwe est semachun ngerna
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 3 жыл бұрын
አተ እኮ ልዩ ነህ እርጋታህ ትትናህ እድሜክን እርዝም ያድርግልን ህማማት ሚለዉ መፀሐፍክን በትረካ ሰምቺዉ በእንባ የጨረስኩት 😢😢😢😢
@Ade_Official-d4e
@Ade_Official-d4e 3 жыл бұрын
❤️❤️
@vcdxcvb826
@vcdxcvb826 3 жыл бұрын
@@abeebakassaye3195 በማህቶት ቲብ
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 3 жыл бұрын
@@abeebakassaye3195 ህመማት ስትይ ይመጣልሻል eyob yonas በሚለዉ
@abinetdessie1012
@abinetdessie1012 3 жыл бұрын
terekawen endet magegnet endeminchel linegerun yechelalu????
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 3 жыл бұрын
@@abinetdessie1012 ህመማት ዲያቆን ሄኖክ ስትይ ዩቲዉብ ይመጣልሻል
@user-dz1zw7ho4w
@user-dz1zw7ho4w 3 жыл бұрын
ሁሌም በሀይማኖቴ እና በጌታየ በመዳህኒቴ በየኢየሱስ ክርስቶስ ሁሌም እኮራለው 🙏🙏🙏💚💚💚✝️✝️✝️መምህሬ ሽ አመት ኑርልን
@Ade_Official-d4e
@Ade_Official-d4e 3 жыл бұрын
🙏🙏❤️
@mahiredu6662
@mahiredu6662 3 жыл бұрын
Amen
@hannasalam672
@hannasalam672 Жыл бұрын
💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ji2bs5hm5s
@user-ji2bs5hm5s 3 жыл бұрын
ምን አይነት ቦንብ ጥያቄ ነው ...ይሄ መቸም በሰው ሀይል የሚመለስ ሳይሆን በእናትና ልጁ ሚስጥር መገለጥ ነው...ተባረክ ወላዲተ አምላክ አሁንም ጨምራ ጨምራ ትግለጥልህ
@hulumedia2153
@hulumedia2153 3 жыл бұрын
ትንታጉ መምህሬ ከተሃድሶ ባንተ ድንቅ ትምህርቶች ምክንያት እንድመለስ አድርገህ በእውነት ላይ ስላቆምከኝ ውለታህን ልዑል እግዚአብሔር ብቻ ነው ሊከፍልህ የሚችለው 👉ዘመንህ ይባርክ አሜን በል ድንቁ መምህሬ🙏🙏🙏
@menenbeyne2409
@menenbeyne2409 3 жыл бұрын
antem libih tiru bemehonu new getan amesgin wendime
@user-kx6ot1yd1f
@user-kx6ot1yd1f 3 жыл бұрын
አሁንም እግዚአብሔር አምላክ እሰከ መጨረሻህ ሽ ያፆናሽ ህ
@hayatresto2302
@hayatresto2302 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-uk7or2bv7w
@user-uk7or2bv7w 3 жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ😍 ሕማማት የሚል ድንቅ መፅሐፍ ስላበረከትክልን እናመሰግናለን ድንቅ መፅሐፍ ነው ❤
@Ade_Official-d4e
@Ade_Official-d4e 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@YordanosF
@YordanosF 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም!
@dyakontekle1607
@dyakontekle1607 2 жыл бұрын
ወንድመ የት የግኙዉ ይቺላል እኔ የእሱ መጽሃፍ
@user-uk7or2bv7w
@user-uk7or2bv7w 2 жыл бұрын
@@dyakontekle1607 ጃፋር መፅሐፍት ቤት አለ ወንድሜ
@dyakontekle1607
@dyakontekle1607 2 жыл бұрын
@@user-uk7or2bv7w ኢንየ ውጪ ሃገር ነዉ የምነርዉ ማለት በኦርፕላን ሆላንድ ነይ የለዉ
@hailutekalgn187
@hailutekalgn187 3 жыл бұрын
እንደዚህ ዓይነት ፕሮግራሞችን መርጩ በማዬቴ ተጠቃሚ ሆኛለው መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን ጕበዝ ጠያቂ
@addishabeshawitnegn5488
@addishabeshawitnegn5488 3 жыл бұрын
ሰለ ቃሉ የአምላካችን ስም ይክበር ይመስገን አሜን ለወነወድማችን ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተመስገን መርጥ አገላለጽ ነው በቤቱ ያፅናን
@tgkassatgkassa116
@tgkassatgkassa116 3 жыл бұрын
መምህር የማላቀውን ነገር እዲገባኝ አድርገህ እዳስተማርከኝ ከልብ አመሰግናለሁ ፀጋ በረከቱን ይጨምርልክ 🙏🙏🙏🙏
@Ade_Official-d4e
@Ade_Official-d4e 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@user-oj3co7yz2w
@user-oj3co7yz2w 3 жыл бұрын
ምመህር ዲያቆያን ሄኖክን ስለምውድ እና ስለማከብር ብቻ ጨረስሁ እንጅ ጠያቂዋማ በስመአብ ከአለባብሱዋ አቀማምጡዋ ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ ቢያንስ እንግዳ አክብሩ ምነው እናቴ የእኛ የተዋህዶ እንቁ ጥሎብኝ ስውድህ ትምህርትህ ፈዋሽ ነው ኑርልን ፀጋውን ያብዛልህ ለትንሳኤ ያድርሰን አሜን
@Ade_Official-d4e
@Ade_Official-d4e 3 жыл бұрын
🙏❤️❤️❤️
@mahletzeleke5920
@mahletzeleke5920 3 жыл бұрын
Megabezuan binadenkat timeheretun benisema lemen sew enashemakekalen please please erasachen bicha eney ehite
@user-ps8uf7we7u
@user-ps8uf7we7u 3 жыл бұрын
በትክክል
@user-oj3co7yz2w
@user-oj3co7yz2w 3 жыл бұрын
@@mahletzeleke5920 የምን መሸማቀቅ ነው ለሌላ ጊዜ ትምህርት ትውሰድ የቤተክርስቲያን ዲያቁዋን መምህር ስትጋብዝ ቢያንስ ራሱዋ አለባብሱዋን ታስተካክል አቀማምጡዋንም ታስተካክል አለቀ
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 3 жыл бұрын
ትክክል የኔ ውድ ስርአተ ቢስ ናቸው ይቅር ይበለን
@themediway5661
@themediway5661 3 жыл бұрын
ይሄ ቃለ መጠይቅ ተተርጎሞ ለሁሉም ቋንቋ ቢቀርብ ደስ ይለኛል ምንም የማያውቅ ሰው ስለ ክርስትና የሚጠይቀው ጥያቄ ነው መልሱ ተሰቷል ለሁለታችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@kidistg2244
@kidistg2244 3 жыл бұрын
ምርጥ የቤተክርስቲያን ባለውለታ ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥህ ኑርልን።
@vanishathvanishath2441
@vanishathvanishath2441 3 жыл бұрын
ttt
@vanishathvanishath2441
@vanishathvanishath2441 3 жыл бұрын
Ttttg
@mimiethiopia8912
@mimiethiopia8912 2 жыл бұрын
አሜንንን
@xiomihuawei4047
@xiomihuawei4047 3 жыл бұрын
መምህር አንደበትህ ይባረክ ! ቃለ ሕይወት ያሰማልን !
@Ade_Official-d4e
@Ade_Official-d4e 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 2 жыл бұрын
😃 በምትወዱት ሱፍ
@user-vp5mf4yu9h
@user-vp5mf4yu9h 3 жыл бұрын
ውይ ትህትና እርጋታ አረዳድ እግዚአብሔር ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልህ መምህር
@mekdeshailegnaw3658
@mekdeshailegnaw3658 3 жыл бұрын
ወይጉድ የልባችንን ጉድለት ድክመት ቁጭ አረጋቹልን መምሕር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እራስን አሸንፎ ይቅርታ ማለት መታደል ነው እግዚአብሔር ለዛመርጦን የይቅርታ ልብ ሰቶን የመግስቱ ወራሽ ያርገን
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 жыл бұрын
መምህር እኳን ደና መጣክ እኳን አብሮ አደረሰን አሜን አገራችን ሰላም ያርግልን ፀጋውን ያብዛልክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@Ade_Official-d4e
@Ade_Official-d4e 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@mrdaniel6255
@mrdaniel6255 3 жыл бұрын
መምህር ሄኖክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን:: በጣም አስተማሪና ጣፋጭ ነው:: ከሥር እየገባችሁ ስድብ የምትፅፉ ግን መምህር ሄኖክ ተሳደቡ ብሎ አስተምሮ አያውቅም:: በወረደ ንግግራቹ ቤተ ክርስቲያንን አታሰድቡ::
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 жыл бұрын
ebs በሀይማኖት ማተብ በማስወለቅ እየታማችሁ ነበር አሁን ይህን እቁ መምህር በማቅረባችሁ ደስ ብሎኛል ጥፋታችሁንም ሰርዛችሗል😍ግን አቅራቢዋ መስቀል ብታረጊ ቀሚስ ብትለብሽ ኡፍሰለጠንን ብለን ሰተጠይን ከኔ ጀሞሮ😢
@user-le7lq2hh4p
@user-le7lq2hh4p 4 ай бұрын
just enjoy the show, akakir mawtat gdeta aydelem
@user-kv8bw5ig9b
@user-kv8bw5ig9b 3 жыл бұрын
አረ ተው ይች አለም ከንቱ ነች ባንስ የምጠራቸውን መምህራን አክብሩ አለባበሳችሁን አሥተካክሉ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 3 жыл бұрын
ተባረኪ ልፅፍ ነበር ኦ እኔ ተሽማቅቄ ልሞት ፊትለፊት እግዚኦ
@Ade_Official-d4e
@Ade_Official-d4e 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@user-st2vr1tw6h
@user-st2vr1tw6h 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@asdpeh3842
@asdpeh3842 3 жыл бұрын
የኔ አስተያየት ነው የጻፈሺው ተባረኪልኝ
@asdpeh3842
@asdpeh3842 3 жыл бұрын
ደሞ እግሯ ሰቅላ ሰውን ትፍትናለች 😔😡
@hanabehani8082
@hanabehani8082 3 жыл бұрын
የእውነት ሰው መሆን ከባድ ነው ጌታ ሆይ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 3 жыл бұрын
አቤት ስወድህ መምህሬ ጸጋውን ያብዛልህ🙏💓
@Ade_Official-d4e
@Ade_Official-d4e 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@makdsm8979
@makdsm8979 3 жыл бұрын
አቤት እኔም ስወደው
@salemhabte1618
@salemhabte1618 3 жыл бұрын
me too.sis
@serkiageg4195
@serkiageg4195 3 жыл бұрын
መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ ሽ አመት ኑርልን 🙏💚
@meronteshome3098
@meronteshome3098 3 жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሚያስተምረው እግዚአብሔር ይባርክህ
@Amentube1037
@Amentube1037 3 жыл бұрын
" ቢያንስ በቀን አንዴ 'አባታችን ሆይ' ሳይል አይቀርም ክርስቲያን" ... አስቡት ስንቱ ሰው ነው እስቲ አባታችን ሆይ ብሎ የሚውል😕
@ephremyemane5006
@ephremyemane5006 3 жыл бұрын
በሀገራችን ተማርን የለሚሉትና ለህዝቡ እኔ ብቻ አውቅልሃለው እያሉ ህዝብን ከህዝብ ባለፈ ታሪክ ነብስ የሚያስጠፎት ፓለቲከኞች ማስተዋል ልቦና ቢኖራቸውና ይህን ቃል ቢሠሙ ለሃገራችን ትንሳኤ ይሆን ነበር። ዳቆን ሄኖክ እግዝአብሔር በአንተ አድሮ ብዙ አስተምህረናል እግዝአብሔር ይባርክ። የአንተን አይነት መልካም አስተማሪ ያብዛልን።
@yaredterefe5107
@yaredterefe5107 3 жыл бұрын
ሀሌም ስትናገር ደስ ይላል አይጠገብም እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ
@Ade_Official-d4e
@Ade_Official-d4e 3 жыл бұрын
❤️🙏
@serkiageg4195
@serkiageg4195 3 жыл бұрын
ማርየ ዳጊ ነው ዳግማዌት ትንሽ ደስ የማይል ነገር ተሰማኝ ይቅርታ ግን ለነገሩ ዘመናዌው ነገር እያሸነፈን ነው ለማንኛውም ስላቀርባችሁን እናመሰግናለን ዳጊ ሾው ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ መምህሬ ኑርልን 🙏🙏🙏🙏💚💚💚
@samrayimre7879
@samrayimre7879 3 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ሰው ስታቃሩብ እንደ ኢትዮጵያ ልበሱ
@Kitchen884
@Kitchen884 2 жыл бұрын
exactly
@Kitchen884
@Kitchen884 2 жыл бұрын
እሱ እራሱ መች ለበሰ
@robertsun7214
@robertsun7214 2 жыл бұрын
True don't dresses stupid
@user-iv5sb8bn3h
@user-iv5sb8bn3h 2 жыл бұрын
እዉነት ነው እኔም ልል ነበር በተለይ ሴት ልጅ እግርዋ ሰቅላ ኣትቀመጥም ሰዉነትዋ የምያሳይ ልብስ ኣትልበስ ይላል መፅሃፍ ቅዱስ
@hermelaalemneh9947
@hermelaalemneh9947 Жыл бұрын
Yeminagerutn atsemam? Lebs mn yiseral?
@amanuelghebregziabher7082
@amanuelghebregziabher7082 3 жыл бұрын
ቢበዙማ ኑሮ እንድዚህ ሚያብራሩ ሰላም በሰፈነ በመላ በምድሩ ፍቅር ብትሰበክ ዝምብላማ ኣትመጣም ስግብግቡ በዝቶ ኣጥለቅልቋት ዓለም ለራሳችን ትተን እንኑር ለሌላ ያኔ ትጥማለች ህይወት እንደማር ወለላ መማር መረዳት ነዉ የህይወት ሚስጥሩ ይመስገኑ ሁሌ እንዲህ ሚያስተምሩ።
@Ade_Official-d4e
@Ade_Official-d4e 3 жыл бұрын
❤️
@user-qv1vs1mt9r
@user-qv1vs1mt9r 3 жыл бұрын
አቤት አምላኬ ያለንን ጊዜ ለይቅረታ አድረግልን
@Ade_Official-d4e
@Ade_Official-d4e 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@ewekassa2839
@ewekassa2839 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-xj2cp4pj3g
@user-xj2cp4pj3g 3 жыл бұрын
እባክሽ እህታችን አለባብሥሽን አሥተካክዪ ምና አለበት ሠውች ባናሠነክል እኛ ሤቶቶ
@selamg.beyene3021
@selamg.beyene3021 3 жыл бұрын
God provide you more wisdom to preach his words. You are one in a million and God bless.
@Ade_Official-d4e
@Ade_Official-d4e 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏😍
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ለአንቺ ጨዋታ ነው እዴ ጨዋታችንን እንቃጥለለን ምትይው ሌለው አቃመማጥሽ አስታከክይ አለበበስሽ በታስታከክይም
@yonasmillion9553
@yonasmillion9553 2 жыл бұрын
ዘላለም ትችት ጥሩ ነገር አይታይም ስለ ጥያቄው ማዳመጥ አይቀድምም this is tv show
@wmariambilatenaw9707
@wmariambilatenaw9707 3 жыл бұрын
"ሕማማት" መፅሐፍ ምን ልበለው ? ሕማማት ሕማማት ሕማማት ይነበብ ለሁላችንም የሚጠቅምና የሚጠቅም ... ነው ።
@mesiyedngelleji7967
@mesiyedngelleji7967 3 жыл бұрын
አለባበስሽን አስተካኪ ምንድነው እንደዚ መገላለጥ ቢያንስ ረዘም ያለ ቀሚስ ብትለብሺ መምህራንን ስታቀርቡ በጣም ይደብራል መምህሬ እግዛብሔር ያክብርልን በቤቱ ያፅናክ በጣም ነው የማከብርክ
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 жыл бұрын
ነጠላ ለብሶ ይምጣልሽ
@mesiyedngelleji7967
@mesiyedngelleji7967 3 жыл бұрын
@@user-ym5gh5wb9s አረ እሷን ነው ያልኩት ምናለ ረዘም ያለ ቀሚስ ብትለብስ
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 жыл бұрын
@@mesiyedngelleji7967 እኛ ብለናቸው ሳይሆን ቀስ በቀስ ቃሉን ሲያቁት ይለወጣሉ እኛም እኮ ድሮ ኢትዮጵያ ብዙ አናቅም በሱሪ ነው የምንኤደው እድሜ ለስደት ለዋሳብ ትምህርቱን ስንሰማ ነው ያወቅነው እረጅም ቀሚሲ ለብሰው ቃሉን ካልተገበሩት ምን ዋጋ አለው ልብስ ላይ አታተኩሩ ያለችው እስቴዲዮም ነው ቤተክርስቲያን ብትሆን ነበር
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m 3 жыл бұрын
ትክክል
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
@@user-ym5gh5wb9s eswan new yalechiw
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ በአንተ ህይወቴ ተቀይሮል ትምቶችህ ሁሉ ነብስን ናቸዉ ፀጋዉን ያብዛልህ አች እህቴ ምነዉ እምነትሽኮን ኦርቶዶክስ ባይሆን ለሰዉ ክብር ስትይ ምናለ ስትር ያለ ልብስ ብለብሽ እግርሽን ሰቅለሽ እራቁትሽን ልቦና ይስጠን
@Ade_Official-d4e
@Ade_Official-d4e 3 жыл бұрын
🙏🙏❤️
@yosefgabure7008
@yosefgabure7008 3 жыл бұрын
በእውነት እንደ አንቴ ያሉትን ፈጣሪ በምድራችን ያብዛልን ድንቅ ትምህርትነው ❤️
@Hermoso07
@Hermoso07 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! በቸርነቱ የይቅርታ ልብ ያድለን!
@mirko3426
@mirko3426 3 жыл бұрын
ዳጊ በኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ቃለ እግዚአብሔር ሲሰማ እግር ማመስቃቀል ክልክል ነው እናመሰግ ናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ጥሩ ፕሮግራም ነበር
@wmariambilatenaw9707
@wmariambilatenaw9707 3 жыл бұрын
የሰውውውውው ሚዛን አቀረባችሁ ። እንዲህ አይነት ሰው ሰው የሚሸቱ ሰዎችን ጋብዙ ። 👍👍👍
@dnkantube_5336
@dnkantube_5336 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን አሜን የቤተክርስቲያን እቁ የቤተክርስቲያን ልጆች እውቀታቸው ደንቅ ነው በቤተክርስቲያን ማደግ መታደል ነው ለሁሉም ለስጋና ለነብስ ምንም አይጎደልባቸውም መምህራኖቻች እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@ururur6108
@ururur6108 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህወት ያሰመል በእድሜ በጤና ይጠብቃል አሜን
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ ምርጥ አስተማሪነው ሰው ስለ አይማኖት ማወቅአለበት መማር አለበት ትምህርቱ አሪፍነው ኑርልን
@adisadis5198
@adisadis5198 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ያኑርህ የእግዚአብሔርን ፍቅር በልቦናችን ይፃፍለን እግዚአብሔር አምለክ አይነት ልቦናችንን ይመልስልን ፈጣሪ ሆይ አንተ ማረን ይቅርም በለን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@atsedemaryam7345
@atsedemaryam7345 3 жыл бұрын
በአወነት ትምርትህ ከምንም በላይ ደስ አያለኝ ነው ማዳምጠው አግዚአብሔር አምላክ ክስልሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@zaynasjaudio5812
@zaynasjaudio5812 3 жыл бұрын
እሚያደርጉትን አያቁም እና ይቅር በላቸዉ እህቴ ምነዉ እረዘም ያለ ልብስ ብትለብሽ መምህራችን ቃለ ህይዉት ያሰማልን ከመጠየቅሽ በፌት አለባበስሽ 😭😭
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ስወድህ የድንግል ማርያም ልጅ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የጌታየ እናት ከዚህ በላይ ፀጋውን ታብዛልህ
@FREEDOM123Ab
@FREEDOM123Ab 3 жыл бұрын
ሄናክም ምርጥ ጋዜጠኛዋም ምርጥ እንዴት ደስ እንደሚል ይሄ ኢንተርቪ እናመሰግናለን
@user-fl7tv6sk1o
@user-fl7tv6sk1o 3 жыл бұрын
መምህርችን በጣም እናመሰገናለን ልጂት ግን ሰራአት እምባል ነገር የለሺም ሰገጤ ባንስ እኳን እግርሽን በታወርጂው ፈጣሪ ሆይ ሰለሶ እኔ ተሳቅቄ ሞትሁ
@jerusalemheven1535
@jerusalemheven1535 3 жыл бұрын
Ahun sile fikir eyetesebekin sidbin min ametaw??alebabeseshin astekakyi aybekam?
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 3 жыл бұрын
እኔ እርርር አልሁ ወይኔ በገንሁ
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 3 жыл бұрын
አች ማን ሆነሽ ነዉ በቁ መምህራችን ላይ እግርሽን እምሰቅይዉ እግዚአብሄር የስራሽን ይስጥሽ ድሮም የናተ ፕሮግራም አልወደዉም ይበልጥ አሁን ጠላሃችሁ አች ቆሻሻ ብትሞች ይሻልሻል እዲህ ለብሰሽ ከምትመጭ
@user-fl7tv6sk1o
@user-fl7tv6sk1o 3 жыл бұрын
@@jerusalemheven1535 ሰገጤን ሰገጤ ማለት ምኑ ነው ሰድብ እምሆነው ማን ሰለሆነች ነው እሶ እንደልጆ እግሮን ሰቅላ እምታወራው ሰራአት ቢስ
@aynalemabera6451
@aynalemabera6451 Жыл бұрын
Deacon Henok is like a book. I cant get tired of listening to his word and preaching. it is all valuable , full of life and very significant for life. ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን. thank you Dagiye.
@rahelsielu9675
@rahelsielu9675 Жыл бұрын
@mrdaniel6255
@mrdaniel6255 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋም በጣም ጎበዝ ነሽ የምትጠይቂው ጥያቄ በጣም የበሰለ ነው:: You did a great job and you are a well read journalist. አንዳንድ ሰዎች ቢሰድቡሽም ኦርቶዶክስን በእነሱ አይነት ተሳዳቢዎች እንዳትመዝኚ:: they are our embarrassments too
@danielyaregal3021
@danielyaregal3021 3 жыл бұрын
ሕማማት ድንቅ መጽሐፍ🙏
@fitsumabrham9302
@fitsumabrham9302 3 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ መጽሐፍ ነው።
@habtamtube4753
@habtamtube4753 3 жыл бұрын
መፀሐፍቶችህ ፁሑፎችህ ስብከቶችህን በጣም ነው እምወዳቸው ከትህትና ጋር ስሄድ እንዴት ደስ ይላል ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ እንቁ የተዋህዶ መምህራችን ግን ይቅርታ ይደረግልኝና ለምናቀርባቸው ሰዎች ክብር ቢኖረን ጥሩ ነው እንደዚህ አይነት አለባበስ በጣም ይከብዳል ፈጣሪ ማስተዋል ያድለን
@habeshanjokes7366
@habeshanjokes7366 Жыл бұрын
መምህሬ በምን ቃል እንደማመሰግንህ አላውቅም ትምህርትህ እጅግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በሰላም ያቆይልን❤️
@user-kw1qp4qf4b
@user-kw1qp4qf4b 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን እመብርሃን በሁሉም ትርዳህ እንዳንተ አይነት መምህር ያብዛልን
@atlabacewabebe2322
@atlabacewabebe2322 3 жыл бұрын
ልብን የሚያርስ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እውቀትህን አብዝቶ ይጨምርልህ እኛንም የተማርነውን በተግባር እንድንፈፅም እግዚአብሔር ይርዳን።
@nahfas
@nahfas 3 жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ በእውነት ነው የምልህ ክርስቶስ መጥቶ እኛን ያዳነበትን መንገድ የገለጽክበት መንገድ በጣም ነው ያስደሰተኝ። የልጅ አዋቂ ነህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ
@orthodox2645
@orthodox2645 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። እዴት ያለ እስተማሪ ውይይት ነው። ዲያቆን ሄኖክ የነፍስም የስጋም ዋጋ ያድርግልህ ዘመንህም ይባረክ።አሜን
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
መምህር ሄኖክ በጣም የምወድህ ተባረክ
@EA-cx4lv
@EA-cx4lv 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን። ለሁላችን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው ያስተማርከን። እናመሰግናለን
@tewodrosehailu4998
@tewodrosehailu4998 3 жыл бұрын
መምህር እንደዛሬ የምፈለገውን ነገር አግኛቼ የተደሰኩበት ማሰታውሰ ቸገረኝ እናም ሰምቼው መጠገብ አቃተኝ
@user-np5yr3dm6e
@user-np5yr3dm6e 2 жыл бұрын
ማስተዋልን ያድለን 👏😭
@hellenabi4224
@hellenabi4224 3 жыл бұрын
Thankyou so much both 🙏 I have learn a lot and got an answer for the questions that I had. I specially struggle with how to match the bible with the real world regarding to forgiveness. This is a big lesson for me. I really appreciate you🙏
@user-eb2zv1iv9e
@user-eb2zv1iv9e 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አደረሰሣችሁ አደረሠን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ይስጥልን
@meseretwon1090
@meseretwon1090 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር! የበለጠ እንማር ዘንድ በጤናና በዕድሜ ያቆይልን!
@sisayakilok7227
@sisayakilok7227 3 жыл бұрын
ትክክለኛ የቀጥተኛዋ ተዋህዶ ሙህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን መምህራችን ✝️
@almazwasi5104
@almazwasi5104 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን እንቁ መምህራችን እግዚአብሄር ጥበቡንና እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ
@user-nr7mx4mw6f
@user-nr7mx4mw6f 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን እንዳንተ አይነቱን መምሕራን እግዚአብሔር ያብዛልን
@mimysoly2231
@mimysoly2231 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅክ🙏🙏🙏
@Ade_Official-d4e
@Ade_Official-d4e 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@user-db7sb6yt8t
@user-db7sb6yt8t 3 жыл бұрын
እረ ትንሽ እፈሪ ጭራሽ ጨዋታ ትያለሽ እረ እፈሪ በናትሽ እግዚአብሔር እረጀም እደሜና ጤና ይስጥህ የተዋህዶ እቁ መምህር
@rahelhalefom1327
@rahelhalefom1327 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ጥያቄና መልስ ነው። በእውነት የይቅርታ ልብ ያድለን!እንቁ መምህራችን ጸጋውን ሠላሙን ያብዛልህ👏❤👏❤👏❤
@solomongebru1313
@solomongebru1313 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የእዉነት ለዘመናችን የተሠጠህ ድንቅ መምህር ነህ እግዚያብሔር ይባርክህ
@africanm6233
@africanm6233 2 жыл бұрын
ቃለ ህዮት የሰማልን ፀገውን ያብዛልህ ትምርቶችህ ባሰማው ቁጥር እረሴን እደይ ያደርገኛል
@user-ig2eg5rm7w
@user-ig2eg5rm7w 3 жыл бұрын
በጣም የምንወደው መምህራችን ስለ ሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን እናመሰግናለን
@michaelgirum5043
@michaelgirum5043 3 жыл бұрын
ይቅርታ አድርጊልኝና እህት ዳግማዊት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ካፈራቻቸው ታላላቅ መምህራን አንዱ ዲያቆን ሄኖክ ናቸው። እናም አንዳንዴ በቃለ ምልልሳቹህ ሄኖክ ብቻ እያልሽ ስትጠሪው ይሰማል። ይህ ተገቢ አይደለም። አንድ ሰው ከስሙ በፊት ምንም አይነት ማዕረግ ካለው በዚያ ማዕረግ መጠራት አለበት። እናም በሌሎች ቃለ ምልልሶችሽ እንደዚህ አይነት ስህተት ባይደገም ብዬ ወንድማዊ ምክሬን አቀርባለሁኝ። ለዲያቆናችን ደግሞ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 жыл бұрын
ትክክክል
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
Tekkl lene liq new
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-rr4qs4ly8y
@user-rr4qs4ly8y 3 жыл бұрын
በትክክል
@yossiefmer733
@yossiefmer733 3 жыл бұрын
Tkkl comment
@nardosnardos533
@nardosnardos533 3 жыл бұрын
እስኪ በመጀመሪያ አቀማመጥሽን አስተካክይ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
beyam besemam
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 3 жыл бұрын
ትክክል
@sebleabera4939
@sebleabera4939 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ምን እንደምልህ አላውቅም እኔ ለ 3 ሰዎች ይቅርታ አለማድረጌ ዛሬ ድረስ ሰላሜን አጥቻለው የኔን ህይወት ነው ያስተማርከው
@belaynema4723
@belaynema4723 3 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ጸጋውን ያብዛልህ፤ እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-vq5fk2wi6o
@user-vq5fk2wi6o 3 жыл бұрын
የምኖድክ የምናከብርክ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መልካም ሰሞነ ህማማት ለመላዉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች
@user-kt2ig3ir9j
@user-kt2ig3ir9j 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ❤
@asmamawmijena3043
@asmamawmijena3043 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ይህን ቃል እንድሰማ የፈቀደልኝን አምላክ አመሰግናለሁ ሁለተኛ ዳጊ ይህን እራሴን ልመረምርበት እማርበት ዘንድ ምክንያት ስለሆንሽ ምስጋና ይገባሻል መምህራችን ዲ ሄኖክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@mulualemabebe4263
@mulualemabebe4263 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህራችን ebs tv የመማሪያ መንገድ ስለሆናቹልን እናመሰግናለን
@getneshamare1038
@getneshamare1038 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እኛንም የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@user-pk4qj2xg1d
@user-pk4qj2xg1d 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ኢየሱስ ክርስቶስ የይቅርታ ልብ ያድለን
@konjitethiopiawittube7128
@konjitethiopiawittube7128 3 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያስማልን ብርቅዬ መምህራችን እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ
@hiruthirut9796
@hiruthirut9796 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሒወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤናውን ያድልልን
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም መቼም የሰጠህን ትምህርት እኔ በበኩሌ በደል ቢደርስብኝ ውስጤን እንዴት ለይቅርታ እንዳዘጋጀኝ ለመግለፅ እና ለማመስገን እወዳለሁ እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰው ይማርበታል
@yonasadbib3793
@yonasadbib3793 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አለምን ያሸነፈው በይቅርታ ነው ረቡኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@etsegenet1178
@etsegenet1178 3 жыл бұрын
ምርጥ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@abelhabtom1821
@abelhabtom1821 3 жыл бұрын
amazing yehone agelalets new yegeletskew inbayen hula new yametahew...thank you!
@Ade_Official-d4e
@Ade_Official-d4e 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@abelhabtom1821
@abelhabtom1821 3 жыл бұрын
@@Ade_Official-d4e respect!!!
@user-vn6ee3pi1w
@user-vn6ee3pi1w 3 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት በጣም ነው የምንወድክ እግዚያብሄር ፀጋውን ብዝትዝት ያድርግልህ
@ayalqie4587
@ayalqie4587 3 жыл бұрын
ትንሽ ታነፅኩ በፕሮግራማችሁ በሰው በጣም ተፍትኜ ችግር ላይ በምገኝበት ሰአት ነኝ ያመንኩት ሰው ጉድጓድ ቆፈረልኝ።ይቅርታ ለራስ ነው ።
@babys7570
@babys7570 3 жыл бұрын
ማመን አንድ ፍጣሪን ሰው መቼ አንደሚቀየር አይታወቅም ሁሌም መልካም መሆን
@babys7570
@babys7570 3 жыл бұрын
አይዞን
@user-yr7kt5kb6d
@user-yr7kt5kb6d 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ግን አለባበስሽም አቀማምጥሽንም አይምችም ብያንስ ከማን ጋር እንዳልን ማወቅ አለብን...መምህራችን እግዛብሔር ጸጋውን ያብዛል።
@Roz190-db9ih
@Roz190-db9ih 2 ай бұрын
በጣም ማርያምን 😢😢
@user-xv5rz7nx5n
@user-xv5rz7nx5n 3 жыл бұрын
መምህር ሄኖክ ትምህርህ በጣም እየጠቀመን ነው እግዚአብሔር። እረጅም እድሜ ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህአሜን ለጠያቂዋ እናመሰግናለን
@saratessema9064
@saratessema9064 3 жыл бұрын
መልካም ትምህርት ነው ዲያቆን ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን።
@user-xj2cp4pj3g
@user-xj2cp4pj3g 3 жыл бұрын
የኛ እቁ መምህር ቃለህይዎት ያሠማልን እኳን አደረሣችሁ
@user-rr4qs4ly8y
@user-rr4qs4ly8y 3 жыл бұрын
ይቅርታ እህቴ ስለ እግዚአብሔር ቃለ መጠየቅ ሰውን ስትጋብዥ በመጀመሪያ አለባበስሽን አስተካክይ ሲቀጥል በተሰጠው ፀጋ ወይም በተሰጠው ማሐረግ መጥራት ያለብሽ እኛ ካልተከባበረን ማንንም አያከብረንም 💚💛❤ይሄ በዓላችን ነው ይቅርታ ካጠፋው🙏
@egodislove2289
@egodislove2289 3 жыл бұрын
Altefaeshiem eheta amleke kedusan lebuna yestene
@egodislove2289
@egodislove2289 3 жыл бұрын
Altefaeshiem eheta amleke kedusan lebuna yestene
@123MYPEOPLE
@123MYPEOPLE 3 жыл бұрын
I can't say anything about her dress. I was just listening. But, the way the way you expressed your thoughts are so wonderful. I hope a lot of sisters will learn from you. Blessings to you and family.
@user-rr4qs4ly8y
@user-rr4qs4ly8y 3 жыл бұрын
@@egodislove2289 አሜን🙏
@user-rr4qs4ly8y
@user-rr4qs4ly8y 3 жыл бұрын
@@123MYPEOPLE Amen 🙏thank you 💚💛❤
@yitbarekmirete6098
@yitbarekmirete6098 3 жыл бұрын
Very wonderful discussion - great point! - Thank you!
@mimikebed4489
@mimikebed4489 3 жыл бұрын
መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዛልክ የተዋህዶ እንቁ ቃለህይወት ያሰማልን
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልን ❤️
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን..ጥሩ ትምህርት ነው ... ማስተዋሉን ያድለን ❤️🙏🏽
@TG-lo1vp
@TG-lo1vp 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነገር ነው የነገርከን ተባረክ
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 39 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
ዳጊ በወንድሟ መልስ ሚስጥር አወጣች!
18:51
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 803 М.
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 3,6 МЛН
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 8 МЛН
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
как попасть в закулисье в schoolboy runaway
0:51
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН