"እግዚአብሄር ከሰራልን ውለታዎች አንዱ የምንሞትበትን ቀን አለማወቃችን ነው!" ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ/ Dagi Show SE 4 EP 3

  Рет қаралды 129,834

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Dagi_Show

Пікірлер: 207
@henokab1493
@henokab1493 2 жыл бұрын
እኔ በአለም ላይ ሌግዤሪ በቤት በመኪና በብር የእውነት አልቀናም በመንፈሳዊ ሰው በተለይ እንደ ዲ/ን ሄኖክ ያሉ መንፈሳዊ ሰዎች ያስቀኑኛል ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ; ዳግ እናመሰግናለን
@user-im3gr1vi6u
@user-im3gr1vi6u 2 жыл бұрын
ትክክል
@zablonprinting7030
@zablonprinting7030 2 жыл бұрын
የሰማነው የተማርነው ሁሉ ለህይወት እንጂ ለፍርድ አይሁንብን፤ የሰማነውን ለመኖርና ብርሃናችን እንዲበራ መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳን። አሜን።
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
ሊቁ መምህራችን ሺህ አመት ኑርልን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@tenayekebede662
@tenayekebede662 2 жыл бұрын
አንተን መግለፁ ከባድ ነው የምትወደው ክርስቶስ ይባርክህ እናመሰግናለን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@alem_nuguse
@alem_nuguse 2 жыл бұрын
ትክክል አለሽ 😍
@user-is1je9sx2r
@user-is1je9sx2r 2 жыл бұрын
የኔ ዘመን ወርቃማው ሊቅ ውድ መምህራችን አከብርሀለው እግዚአብሔር ከኔ ጥቅም ከሌለኝ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥልኝ በጣም ከሚባለው በላይ እወድሀለው የኔ ሱስ ተናፋቂ አንደበርቱ
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 2 жыл бұрын
😍😍😍❤❤❤
@henokendalew4141
@henokendalew4141 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@-Miha-Tech
@-Miha-Tech 2 жыл бұрын
የኔ እህት ላንች ደግሞ ከ እኔ እርባና ቢስ ከሆንሁት እድሜ ቀንሶ ቀናንሶ ይስጥሽ!!
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 2 жыл бұрын
@@-Miha-Tech wey endza sentzazn setan erar deban new yemlaw
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 2 жыл бұрын
Yena konjoooo
@Melik_eth
@Melik_eth 2 жыл бұрын
የአንተ ትምህርትና አንደበት ብዙወችን የሚያንፅ ነውና ፈጣሪ ካለህ እውቀት ላይ ጨማምሮ ይስጥህ🙏
@alemseteegaradisu6666
@alemseteegaradisu6666 2 жыл бұрын
መምህሬ የዘመኔ አፈ ወርቅ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን ✝️✝️✝️ የተባረከች ማህፀን እንዲህ አይነት ድንቅ ሰውን ታፈራለች እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም የእኛ ሆንክልን ✝️✝️💚ፅድቅ ላሊበላን እድሜ ማቱሳላን ያድልልኝ መምህሬ
@demistena2009
@demistena2009 2 жыл бұрын
ዲ/ን ሄኖክ በዘመናችን ከተከሰቱ እንቁ መምህራን አንዱ ነህ፡፡ መምህር፣ሳይኮሎጂሰት፣ፈላስፋ እንዲሁም ደራሲ ፣ ከልጅነት እስከ እውቀት በአዕምሯችን ውስጥ የነበሩ ሃሳብ እና ጥያቄዎች ሁሉ በመውጣት መልስ የምትሰጠን ራሳችንን እንድናይ የምታደርገን ታላቂ መካሪና አስተማሪ ወንድማችን ነህ፡፡ እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ፡፡
@nebazone
@nebazone 2 жыл бұрын
በእውነት በክርስትና መኖር መታደል እና መመረጥ ነው ስርዐቱም ውብ ነው
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 2 жыл бұрын
✏️ ደራሲ 🎤 ጋዜጠኛ 👳🏻‍♂️መምህር ሄኖክ ኃይሌ እንኳንም የእኛ ሆንክ ክብር ለሥላሴ በመሰረታዊ የቤተ-ክርስቲያን ትምህርት ያደክ ነህና ያገልግሎት እድሜን ያልብስህ ከጤና 🙏🏽
@user-ld1le8vo5k
@user-ld1le8vo5k 2 жыл бұрын
እናት በቃ ሁሉንም የኛ የኛ የኛ ለመደባችሁ ያሳፈራል
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 2 жыл бұрын
@@user-ld1le8vo5k የእኛ የሆነውን የእኛ ለማለፍ ፍቅር ያስገድደናል
@user-is1je9sx2r
@user-is1je9sx2r 2 жыл бұрын
@@user-ld1le8vo5k እና የማነው ልትይ ነው ቤተክርስቲያን አምጣ የወለደችው ብርቅየ ልጇ ነው የኛ ያልሆነውን የኛ አንልም ያንች በጎች እማ ጣት የሌለውን ልጂ ፀልየን ጣት አወጣንለት ወደ ፈጠራ ገብተናል የሚሉ ከብቶች ናቸው።
@godismyway7305
@godismyway7305 2 жыл бұрын
@@user-ld1le8vo5k Lucifer Ezeh mn eyaderek nw? Neseha geba yelale legna yetaredewu bege Amlakachin Eyesus.
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏 Amen amen amen 🙏 Amen amen amen 8
@tewodrosehailu4998
@tewodrosehailu4998 2 жыл бұрын
መልካም ንገገር ህይወትን የቀያራል አንተ ሰው እንዲት እንደ ምወድህ አንተን መገለፅ እጅግ የከብዳል እረጅም እድሜ እመኝለሃለሁ ያንተን አየነት ሰው ያብዛልን በርታ
@eritrealove7981
@eritrealove7981 2 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ፡ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣርያችን። በእርጋታና ትህትና የተሞላሽው ጋዜጠኛ እናመሰግናለን።
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን መካሪ አስተማሪ አካሚ እየኮተኮቱ የሚያሳድጉ የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@birukgetu3345
@birukgetu3345 2 жыл бұрын
bewnet selante mnm alelm, esu yibarkih, የተባረከች ማህፀን እንዲህ አይነት ድንቅ ሰውን ታፈራለች እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም የእኛ ሆንክልን
@user-letsub12121
@user-letsub12121 2 жыл бұрын
የኛ ወርቅ የተዋህዶ አርበኛ ፀጋውን ያብዛልህ ውድድድ በክርስቶስ ፍቅር
@keiryhuncanal6227
@keiryhuncanal6227 2 жыл бұрын
ግሩም አንደበት ስንት የማላቀው ነገር አወቅኩ በዚ ኢንተርቪዩ እናመስግናለን የ ebs ክሩ በሙሉ ዲያቁን ሄኖክ ፈጣሪ ከዚ የበለጠ በሁሉም ነገር ይባርክህ!
@desu9429
@desu9429 2 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን ዲያቆን ።
@robelzeradawit7711
@robelzeradawit7711 2 жыл бұрын
እንደናንተ ያሉ ቅን እና መልካም አመለካከት ያላቸው ሰዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን የዘመናችንን ጭለማ በ እናንተ እያበራ የሚያሳየን አምላክ ይክበር ይመስገን
@solianaberihun
@solianaberihun 2 жыл бұрын
መምህሬ ኑርልን ፀጋውን ያብዛልህ!!!
@yohannesa49
@yohannesa49 2 жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ እንኳን የእኛ ሆንክ !!
@fdtgfdtg3207
@fdtgfdtg3207 2 жыл бұрын
አቡነ ጎርጎርዮስ የ መሀበር ቅዱሳን አባት አነዚህን የመሰሉ ወጣቶች ያፈሩ. በረከታቸው ይደርብን.
@hanna337
@hanna337 2 жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ ምን አለ ወንጌል ሁሉም እንዳተ ቢገባው ቢረዳ ዛሬ መንፍቅና ባይስፋፋ ነበር እናመሰግናለን እድሜ ያድልልኝ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@Amanuel465
@Amanuel465 2 жыл бұрын
ሁሌም እንደምል መምህሬ ዲ/ቆ ሄኖክ አደለም ባገራችን ቻናል ቲቪ በአለም ሚዲያ ላይ እንደማይህ ምንም ጥርጥር የለኝም እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክ ክብር ለስሙ 🙏 በርታልኝ 🙏 ዳጊ ካባለፈዉ አመት እግርዋን አዉርዳ አለባበስዋን አስተካክላ ተቀበለች ለዉጥ አለ 🤗🤗🤗
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 2 жыл бұрын
ተባረክ አንተን እና መላው ቤተሰብህን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን፡፡በጣም የገረመኝ የኛ ካላንደር በሰማይ አይሰራም በጣም የሚገርም አባባል ነው በሰው እንደፈረድን የስም ቃሉ ሣይገባን ብዙ እናወራለን አምላክ ቃሉን እንድንጠብቅ ይርዳን መፅሀፍ ቅዱስ እንድናነብ ይርዳን ፡፡ዳጊ አንቺንም እድሜ እና ጤና ለመላው ቤተሰብ አማኑኤል ይስጥልን፡፡
@dagnchewmulualem4878
@dagnchewmulualem4878 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊ... ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ብዙ መረዳቴን አስተካክለኀልኛል አመሰግናለሁ፡፡ አንድ ደራሲ ነበር ዲያቆን ቃኘው ወልዴ የተባለ "ፍካሬ ሞት ወሕይወት" የተሰኘ መጽሐፍ ደራሲ እሱን ብትጋብዢልን ደግሞ መልካም ነበር፡፡
@solomonwoldetensay2047
@solomonwoldetensay2047 2 жыл бұрын
Diyakon henok betam enameseganelen Thank you God bless you betam arif neber
@user-ln5tg6mk8y
@user-ln5tg6mk8y 2 жыл бұрын
መምህሬ ኑርልን እግዚአብሔር ይስጥልን እኅታችን
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 2 жыл бұрын
እኔ በግሌ የምጠራሀ አተጠገብ ዲያቆን ነው የምልህ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም አለም
@user-is1je9sx2r
@user-is1je9sx2r 2 жыл бұрын
Haha እውነትም አትጠገብ ሱስ እኮ ነው ደግሞ ትህትናው በጣም ይገርማል ጥያቄ ስጠይቀው ስአቱን መስዋት አድርጎ ነው የሚመልስልኝ በጠቅላላው የክርስቶስ ልብ አለው ክርስትና የገባው ሊቅ ነው እራሱን ዝቅ የሚያደርገው ነገርስ ብትይ በፀሎታችሁ አስቡኝ ይልሻል እኔ ብሎ ፀላይ ድንቄም እንኳል ለሰው ለኔም ከንቱ ነኝ ከፓለቲከኛ ጋር ስሰዳደብ መዋሌን አያቅም።
@hanaendualem8261
@hanaendualem8261 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ሄኖክ ትምህርቶችህ እያዝናኑ የሚያስተምሩ ናቸው እናመሰግናለን
@alemsora8412
@alemsora8412 2 жыл бұрын
መምራችን ዘመንህ ይባረክ
@yitbarekbizunhe4106
@yitbarekbizunhe4106 2 жыл бұрын
ዲያቆን ድንቅኮ ነህ ትምህርቶችህኮ ለህይወት ትልቅ መንገድ ነው።
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@ayo7639
@ayo7639 2 жыл бұрын
መምህራችን ተባረክ የልጅነት ዘመንክ ይባረክ፤ ለእኛ ለወጣቶች አይናችን መንገዳችን ነክ፤ የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እመቤታችን ትጠብቅክ፡፡
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@Ethiostarter
@Ethiostarter 2 жыл бұрын
መምህርቃ ለህይወት ያሰሜልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ሀብተመምራንን ያድልልን የቤተክርስቲያናችን አድቅጣት መብራታችን መብራትህ ለኛም ላተም እደደበራ እስከአለምፍጾሜ ያድርሰን አሜን 🙏🙏🙏
@danielabreha5834
@danielabreha5834 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውዱ ወንድማችናን መምህራችን። ጋዜጠኛዋንም እናመሰግናለን እንዲህ አይነቱን ድንቅ ሰው ስላቀረብሽልን።
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@ruthgesesse3595
@ruthgesesse3595 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️ በሁሉ የባረከህ በውነት እቀናብሀለው ፀጋ ይብዛልህ ሄኒዬ❤️❤️❤️
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@mintesnottariku287
@mintesnottariku287 Жыл бұрын
በዘመናችን ከተነሱ ድንቅ መምህሮች አንዱ አንተ ነው የእውነት ትለያለህ 🥰
@makre1238
@makre1238 2 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የወንጌል ቃለ ፈትፍት የመገብክና የተዋሕዶ እቁ ለአንተ ቃላት አጥረን በእድሜ በጤና ያኑርልን
@gebeyawtsegaye2553
@gebeyawtsegaye2553 2 жыл бұрын
ረጅም ያገልግሎት ዘመንን ያድልልን፡፡የእኛ ሀቢብ ጊዮርጊስ
@getnetkassa3318
@getnetkassa3318 2 жыл бұрын
"ሰዉ መሆን ዘራችን " ተባረኪ ዳጊ ፡፡
@yetewahidolij9897
@yetewahidolij9897 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ ፀጋውን ያብዛልህ፣ የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ ማለት ነው ያለብን እንጂ ከንቱ ውዳሴ ማብዛት አይጠቅመውም ።
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@user-ld1le8vo5k
@user-ld1le8vo5k 2 жыл бұрын
ስታወራ ወለህ ብታድረ አተሰለችም አስተዋይ ሰዉ ነህ
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@user-qf5ld3mz9i
@user-qf5ld3mz9i 2 жыл бұрын
በእውነት መምህር አንተን ቃላት አይገልፅህም እድሜ ይስጥህ
@amanuelababa9544
@amanuelababa9544 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ግሩም ድንቅ የሰው ልጅን የሚያነፀና ለሰው ልጅ የአእምሮ እረፍት የሚሰጥ መልእክት ነው በጣም በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ቃራቶልኛል እግዚአብሔር ይባርክህ እንድ አንተ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን ❤
@fasikatube1513
@fasikatube1513 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እህታችን እናመሰግናለን አለባበስሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ያክብርሽ
@user-ih9ww9lx5r
@user-ih9ww9lx5r 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤነውን ይስጥህ ወንድማችን
@kedametube3615
@kedametube3615 2 жыл бұрын
ትውልድ ሚያንፅ ፍሬ ያለው ፕሮግራም ነው ! በየEpisode እንቶፈንቶ የሌለው ጥርት ብሎ የሚቀርብ ምርጥ ፕሮግራም ! መምህር ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ ❤ እግዚአብሄር ይቅር ባዩ መድሃኒአለም አንተን ፀጋውን በረከት ረድኤቱን ያብዛልክ ! እንወድሃለን ! አንቺንም ዳጊ ተቢረኪ 💜 አይቋረጥብን ቀጥይበት
@abrahamawropa1014
@abrahamawropa1014 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህንም ጭምር ዲ/ን ሄኖክ
@endalkachewmisganawabate4085
@endalkachewmisganawabate4085 2 жыл бұрын
ዲ.ሄኖክ ወንድማችን ፈጣሪ ከዚህም በላይ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ😘😘
@abeethiop2
@abeethiop2 2 жыл бұрын
Dagi' Txs ,for U and Henok , and good title , best conversion , txs
@TV-qt4rt
@TV-qt4rt 2 жыл бұрын
መምራችን ቃለህይወት ያሠማልን
@adamumelese4362
@adamumelese4362 2 жыл бұрын
የሕይወት ዘመኔ ጥያቄ የነበረ ድንቅና አጥጋቢ መልስ ዲ.ሄኖክ ከልቤ አመሰግናለው እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ሄኒ ዳጊም ምርጥ ጠያቂ ነሽ
@asnakechmegra8848
@asnakechmegra8848 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዲያቆን ሄኖክ🙏🏾 ዳጊም ተባረኪ
@kalkidanayele5310
@kalkidanayele5310 Жыл бұрын
እድሜህን ያርዝምልን መምራችን
@kuwaitkwt1205
@kuwaitkwt1205 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ውይይት!!! መጽሐፉም ግሩም ድንቅ ሕይወት ልዋጭ እንደሚሆን አያጠራጥርም:: መጽሐፉን ገዝተን ማንበብማ ግድ ነው:: መምህራችንን እግዚአብሔር በቅዱሳን መላእክቱ ያስጠብቀው:: ስለጋበዝሽልን እግዚአብሔር ይባርክሽ!!
@trhastesfay1706
@trhastesfay1706 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ይሰማልን መምህራችን
@sarawendosen
@sarawendosen 2 жыл бұрын
ረቡኒ ቃለህይወት ያሰማልን
@fikefabio
@fikefabio 22 күн бұрын
አንደበተ ርቱ ቃለ ህይወት ያሠማልን
@genet6181
@genet6181 2 жыл бұрын
መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@sinoa859
@sinoa859 2 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን በአንተ ትምህርት በብዙ ተባርኬለሁ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@ankerotube8183
@ankerotube8183 2 жыл бұрын
Qale heywot yasemalen memeherachen dagi anchinem enamesegenalen
@hailedemise
@hailedemise Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@babaephron4661
@babaephron4661 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን::መምህር መፅሃፎችህን አረብ አገር ያለን ምህመናን የምናገኝበትን መንገድ ቢያመቻቹልን::
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@yonihope385
@yonihope385 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ
@abel4426
@abel4426 2 жыл бұрын
መምህሬ ያኑርልኝ
@Mahiletay1221
@Mahiletay1221 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 💚💛❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 💚💛❤vቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 💚💛❤vvቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 💚💛❤vቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 💚💛❤vቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 💚💛❤
@user-xw8jm3fo1l
@user-xw8jm3fo1l 23 күн бұрын
Tebareku waw zemenachihu ybarek
@user-cm1cu3su3m
@user-cm1cu3su3m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጠልን ዲያቆን ሔኖክ ምርጥ መምህር ነህ ኑርል👍😍⛪🎚
@meseretgetachew5607
@meseretgetachew5607 2 жыл бұрын
Diakon Henok ke 8 amet befit new and gubae lay temertehen yesemahut lemejemeria gize, telek akberot alegn.Fetari yitebekeh.🙏🙏🙏
@henokendalew4141
@henokendalew4141 2 жыл бұрын
ሄኒዬ በጣም ነው የምወድህ ምክንያቱም አንተ በደንብ የቤተክርስቲያንን ስርዓት እና ትምህርቷን በደንብ የተማርክ የቤተክርስቲያንን መንፈሳዊ ልዕልናን የምትናገር ጎበዝ ጠንካራ ነህ:
@alemayehuseyoum2641
@alemayehuseyoum2641 2 жыл бұрын
በጣም አስደሳች እና ከልቦኗ ጋር ሚያነጋግር ፕሮግራም ነው
@user-mu7st8vf1s
@user-mu7st8vf1s 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሚ ይስጥልን መምህሬ 🙏
@kibralemwubet1739
@kibralemwubet1739 2 жыл бұрын
መምህር ኑርልን ፀጋውን ያብዛልህ
@dembechainvestiment1243
@dembechainvestiment1243 2 жыл бұрын
good discussion with dn Henok thanks Dagi media
@abellemma1447
@abellemma1447 2 жыл бұрын
I don't even know how can express my love for you long live
@user-is1je9sx2r
@user-is1je9sx2r 2 жыл бұрын
Who's your Love dagi or our hero teacher
@abellemma1447
@abellemma1447 2 жыл бұрын
@@user-is1je9sx2r actually both are intelligent but I was mentioned for dn. Henok
@user-yb5eo8cf3o
@user-yb5eo8cf3o 2 жыл бұрын
በጣም የማከብረው ሰው ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ መምህር እናመሰግናለን
@yodit587
@yodit587 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@Minime710
@Minime710 2 жыл бұрын
If anyone reach at the last level of prayer (Union of God), they will want to die physically coz they want to be with God for eternity.
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 2 жыл бұрын
Love and respect ❤️🙏 እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ዲያቆን ሄኖክ ☝️
@mekdes621
@mekdes621 2 жыл бұрын
Respect, tebarek
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ትክክል ሁሌም እላለሁ እኔም የምንሞትበትን ቀን አለማወቃችን ጥሩ ነው ።
@seblewongeldessie6673
@seblewongeldessie6673 2 жыл бұрын
Thank you Dagi, please invite him again to talk about another issue.
@benvinotrading6886
@benvinotrading6886 2 жыл бұрын
ውድ ወነድማችን ዲያቆን ህኒ ካለ ሂውት ያሰማልን
@mahderekifleregassa1267
@mahderekifleregassa1267 2 жыл бұрын
Dagi thank u very much. Diakon Henok i don't have any words to express my feeling. God bless u.
@smadit3729
@smadit3729 Жыл бұрын
ካለ ኦርቶዶክስ ተወህዶ ይህንን ማስረዳት የሚችል ማንም እምነትም ሳይንስም የለም
@abrahamwolde8039
@abrahamwolde8039 2 жыл бұрын
ድንቅ ውይይት ነው። እናመሰግናለን ዳጊና መምህር
@kanroha2775
@kanroha2775 2 жыл бұрын
ተባረክ🙏🏽
@ayshamohammed3663
@ayshamohammed3663 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ተባረክ መምህር!
@cornercellcornercell5831
@cornercellcornercell5831 2 жыл бұрын
Memhr diyakon derasi hulun ewket kezi belay abzto ystk yene wedm lejna tesfachn nek kefetari betach 🙏🙏🙏
@samitedi1202
@samitedi1202 2 жыл бұрын
ብዉነት እግዚኣብሄር ጸጋዉን ያብዛልህ
@TT-wq6nr
@TT-wq6nr 2 жыл бұрын
ተባረኩ
@hilinasete6941
@hilinasete6941 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@zelsitube8400
@zelsitube8400 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 👏👏👏 መጻሕፍህ ለማንበብ ጓጉቻለው ✝️✝️✝️
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 2 жыл бұрын
መምራችን ቃለህይወት ያሠማልን❤❤ያገልግሎት ዘመንህን ይባክልህ
@jdfghfgg2088
@jdfghfgg2088 2 жыл бұрын
እግዛብሕር ይባርክህ
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 2 жыл бұрын
@@jdfghfgg2088 ❤
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@ajebushbaweke1807
@ajebushbaweke1807 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemaln memher tesfa mengste semayatn yadlilin
@gechman9750
@gechman9750 2 жыл бұрын
ዳጊ እናመሰግናለን
@misebeyenbeyen8157
@misebeyenbeyen8157 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ መምህር ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Жыл бұрын
a wise person !
@teddygg777
@teddygg777 2 жыл бұрын
በረከቱን ያድልህ
@user-pt4di9ck5o
@user-pt4di9ck5o 2 жыл бұрын
Enamesegnalen 🙏🙏🙏❤
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
ስለ በጋሻው ፕሮቴስታንቶች ምን አሉ?
37:12
Orthodox 24-ኦርቶዶክስ 24
Рет қаралды 2 М.
10 ጥያቄዎች ከዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ጋር
43:40
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 189 М.
ተለቀቀ! ዳዊትና ዳጊን ይጠይቁ! @DawitDreams
1:24:04
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 2-бөлім | ТОКАЛ АЛЫП БЕРЕМІН
23:12
Just a joke 😂
0:11
ARGEN
Рет қаралды 4,2 МЛН
My cat mastered black magic #cat #cats
0:23
Princess Nika cat
Рет қаралды 32 МЛН
БЕЛКА ПЕРЕПУТАЛА ТАРЕЛКИ #юмор #cat #топ #cats
0:13