ሰላማችንን በመጠበቅ ስኬታማ የምንሆንበት ሚስጥር በዳዊት ድሪምስ! | DAWIT DREAMS INTERVIEW |

  Рет қаралды 48,128

Dawit Dreams

Dawit Dreams

8 ай бұрын

In this video, we have Hermela Yemane interviewing ‪@dawitdreams‬ himself, mainly focusing on interesting topics about being at peace and setting a dream for a bright and better future. Stay tuned for an educational and deep insights Dawit Dreams portrays during this interview.
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251938252525
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#ethiopian #dawitdreams #abrshdreams #love #motivation #ebstv #ethiopiamotivation #peace #happiness #ethiopia #amharicmusic #dreams #change #success #business

Пікірлер: 91
@Mguijvcxdg
@Mguijvcxdg 8 ай бұрын
“ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” - ዮሐንስ 14፥27
@fff7508
@fff7508 3 ай бұрын
❤❤
@senaitmehari9871
@senaitmehari9871 8 ай бұрын
ዴቫ መጀመሪያ ያንተን ትምህርት ሳገኝ ከነበረብኝ ጭንቀት መውጣት ችዬአለሁ በተጨማሪም ስክን ያለ ህይወትን በንቃት መኖር ችያለሁ እንዲሁም እውስጤ ሰላምና ደስታን ስላገኘሁ በቀላሉ ህልሜን ጥርት ብሎ ማግኘት ችያለሁ እናም ህልሜ ለአሁን መለወጤ የራሱን አስተዋፆ እያደረገ ነው። አንተ ጋር መጥቼ ስላገኘሁት የህይወት በረከቶች የላቀ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልክ 🙏🙏🙏🤗
@khadeejahteyeb9050
@khadeejahteyeb9050 7 ай бұрын
ህልምና ሰላምህን ከፍለህ ሰልጥነህ ከውጭወደውስጥ ከሆነ ያገኘህው ዳዊት ልክ እንደ ፈቀደልህ ሁሉ ሌላ ዳዊት በፈለገ ግትዜ ይቀማሃል ዳዊትና መሰሎቹ ሌላለ ነግእር ሰርተው መኖር ለማይችሉ የዋሆችን እየመለመሉ ለራሳቸው ፍላጎት ማሳኪያያደርጏቸዋል የድሪሙ ጫወታ እያደፈ ስለሆነ ወደሰላሙ መጥተዋል ፈጣሪ የለም ይሉ ነብርር የኢትዮጵያን ህዝብ ፌስማድረግ ሲያቅታቸው እነ ካፕትን እነ ነኢማ አመጡ አሁን ደሞ ነገሩ ቀዝቀዝ ሲል ወደሰላም መጡ ሰላም ጥሩ ነው ከነጋዴዎች የሚገዛ ሸቀጥ ግን አይደለም ወገን ንቃ ኪስህ አይበዝበዝ ላንተ ከፈጣሪ በሁላ አንተ ነህ መድሃኒቱ
@TemesgenChane
@TemesgenChane 7 ай бұрын
​@@khadeejahteyeb9050መጥፎ ነገሮችም ቢሆኑ ወደ ጥሩ ነገር ወደህልምህ መንገድ በማምጣት ህልምህን ማሳካት ትችላለህ። ሁልጊዜ ትችት እየፃፍክ ያዙኝ ልቀቁኝ ብትል ምንም አታመጣም የዳዊትንም ሆነ የሌሎችን ምክር ሰምቶ ራስን መቀየር የራስህ ፋንታ ነው እንጂ የዳዊት ፋንታ አይደለም። ሁሌ ግን አነቃቂ ንግግሮችን ብቻ እየሰማህ ምንም ነገር ወደተግባር ሳትቀይር ከቀረህ መጀዘብህ አይቀርም ይሄ እንዳይፈጠር የራስህን የቤት ስራ በደንብ መስራት ነው የሚያዋጣው ያለበለዚያ ውሾች ይጮሀሉ ግመሎችም ጉዞአቸውን ይቀጥላሉ ህይወት እንደዚህ ናት!!
@yohannesGebre-rk9wl
@yohannesGebre-rk9wl 8 ай бұрын
እውነት ነው ከምንም ነገር በላይ በህይወት መኖራችንና የውስጥ ሰላማችን ነው! አመሰግናለው ዳዊት ድሬምስ !
@ghirmaytekle3423
@ghirmaytekle3423 8 ай бұрын
​Great Dave, life is not hard if we start to make our real happiness and connected with our God. Thank you and keep it up.
@user-ps1nq3lr7x
@user-ps1nq3lr7x 8 ай бұрын
ዳዊት ድሪምስ አንተና መሰሎችህ የድሮ ማንነቴን እንዳለ ቀይራችሁታል አመሰግናለሁ።
@kirubeltefera7753
@kirubeltefera7753 7 ай бұрын
ትክክለኛው ደስታ እመኑኝ እየሱስ ነው የዘላለም እረፍት አለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 8 ай бұрын
እኛ ሰዎች በሀጥያታችን ብዛት ልባችን ታውሮ እንጂ ነፉስ ካወቅንበት ሠአት ጀምሮ በየትኛውም እምነት ውስጥ በአለም ያለ ሁሉ ገንዘብ ንብረት ሰላምና ደስታ ሊሰጠን እንደማይችል ግን አመስጋኝ ስንሆን ሁሉ እንደሚጨመርልንና ከዛ በእራሱ ሰእት የእኛን የልብ መሻትና ጥረትን አይቶ እግዚአብሔር እንደሚረዳን ስንማር አድገናል አሁንም የቤተክርስቲያን አባቶች ፖስተሮች እያስተማሩን ነው ግን ልባችን በሀጥያት ስለተደፈን የዳዊት ድሪምን እና የተለያዩ ሞቲቬሽን ተናጋሪዎችን ብራችንን እየከፈልን እንማራለን በነፆ የእምነት ተቋሞች ግን እስካሁን እያስተማሩን ነው መፆሀፉ ቅዱስንም በማስተዋል ካነበብን ሀሉ ነገር አለ ግን ያልታደለ ትውልድ ምልክት ብቻ እንፈልጋለን
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 8 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ ዳዊትየ እኔ ግን ህልሜም ምን እንደሆነ የምርም አላዉቀዉም ግን ደስተኛ መሆንን ከዉስጥ ወደ ዉጭ መኖርን ኔጌቲቭ ነገሮችን አለመናገርና አለመስማት ከእናንተ እየተማርኩ ነዉ።የቐንየልና ዴቭ ❤
@user-zn9ig2dl2b
@user-zn9ig2dl2b 8 ай бұрын
ዳዊት እግዚአብሄር ይስጥህ የኔ ጥያቄ አልማለሁ ግን መተግበር ያቅተኛል ምን ላርግ?
@AbynahLire
@AbynahLire Ай бұрын
ዎጣት ሁሉ ሳላም ናው ሳላሙን የምያሳጣ ናጋሮች አስታምሮዋል እኛ ናው ያልታጣቃማናው
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን ኑሩልን
@Nejat197
@Nejat197 8 ай бұрын
ሄርሚ ቆንጆ እንኳን በደህና ተመለሽ ጠፍተሽ ነበር ደቭየ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪❤❤
@mudeenshukure5431
@mudeenshukure5431 8 ай бұрын
ምን አይነት ሀገር ገንቢ ሰው በርታ Dawit Dream አንድ ቀን በአካል መጥቼ የአንተን የYoutbe video ውጤት ነግራለሁ 17 ዓመት በትምህርት አሳልፌያለሁ ግን በአንተ youtbe video ከተቀላቀልኩ በ20 ራሴን አገኝቼዋለሁ ይልቅ 17 በምን እንዳለሁ የወኩትም አሁን ነው በርታታሠሠሠ
@Jessica-es7tc
@Jessica-es7tc 8 ай бұрын
Hi from Minnesota Happy Thanksgiving, I love your show 😅😅
@abddimr.792
@abddimr.792 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዴቭ ❤
@seadah1916
@seadah1916 8 ай бұрын
Amazing interview ጠያቂዎ አንደኛ የልባችንን ነው የጠየቅሽልን ለሁሉም ክሩ ሰላማችሁ ይብዛ
@Mtube7629
@Mtube7629 7 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው
@ermiyaswendemu
@ermiyaswendemu 7 ай бұрын
ዳዊት አንተን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ለውጦችን እያመጣው ነው በጣም ነው ማመሰግነው
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 7 ай бұрын
ዳዊት. የኛ ጀግና የተለያዩ ስኬታማ ሰዎችን እያቀረብህ. ስለምታስተምረን እናመሰግናለን. ጥያቄ. አለኝ እባክህ እግዚአብሔር ይመስገን በል. በራሳችን ቆንቅዋ
@zerihunmamo7312
@zerihunmamo7312 8 ай бұрын
Thanks for your unusually kind, cordial and simple style of life skill coaching. I would like to listen some insight about "analysis paralysis" situation and how you can relate your insights applicable to those people suffering from the crippling effects of some sort of undiagnosed personality disorders under Ethiopian context where mental and personality disorders are not taken into consideration seriously.🙏
@senbetogebi836
@senbetogebi836 8 ай бұрын
Happy now time ❤❤ hermi trust dawit dreams
@user-zx1xv2rs2e
@user-zx1xv2rs2e 7 ай бұрын
u are right peaceful mind will succeed any thing
@user-rk9fb6wu4c
@user-rk9fb6wu4c 8 ай бұрын
Esti sile consistency ❤
@zinash1
@zinash1 8 ай бұрын
ዴቭ አመሰግናለሁ ጠያቂዋ ዋው ❤❤❤
@Mira_culously
@Mira_culously 7 ай бұрын
Finally...!!!!! I have always thought why dawitdreams was not teaching everything i know he knows. Although this society can be such a pain in the a$$ if you are being yourself, Seeking external validation was preventing him from fully putting himself and his wisdom out there. Plus seeking external validation will only bring more seeking and no validation. I am loving the new path you are taking!! Thank you! I learn so much from you. ❤💫
@user-jf4bj6zd4u
@user-jf4bj6zd4u 7 ай бұрын
Very interesting show. I your number one fun keep up the good job.
@SiyoumEmo
@SiyoumEmo 7 ай бұрын
እናመሰግናለን
@hiwotadisutube5950
@hiwotadisutube5950 8 ай бұрын
Wow Dave welcome
@leoulmekonnen4599
@leoulmekonnen4599 8 ай бұрын
ድንቅ ፕሮግራም❤
@chaltudasa761
@chaltudasa761 7 ай бұрын
Amazing ❤
@user-be4xi4ev3w
@user-be4xi4ev3w 7 ай бұрын
ባትክክል ❤️❤️🙏🙏🙏
@YalewMinda
@YalewMinda 7 ай бұрын
Deva yanten tmrt sadamt erasen kexhinket betam wetchalehu enam betam new des yemilegn😊
@BiniMan-ho9wl
@BiniMan-ho9wl 7 ай бұрын
ኑርልን❤❤❤
@user-wy5pl6gc9y
@user-wy5pl6gc9y 8 ай бұрын
አመሠግናለሁ በግሌ ጥሩትምርህርትእየቀሰምኩነው ኢሻአላህ በቅርብከስደትገብቼ የምፈልገውንሥራእሠራለሁ ጥያቄየ እደት የሚልጥያቄን ከአእምሮየእደትላስወግደው ለምሣለ ለመስራትየምፈልገውንሳስብ እደትየሚልጥያቄይመሳሰልብኛልፐሊስመልሰበጉጉትእጠብቃለሁአመሠግናለሁ
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 7 ай бұрын
ዴቫ በርትተህ ብትሰራ አሁን ጥሩ እና ልክ ሀሳብ ስላም ነው አንድ ስው ምን ለመሆን ሰላም ያስፈልጋል ሲቀጥል ሞቶ ለመቀበር እራሱ ስላም ነው ብር ቢኖር የት ይኖራል
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 7 ай бұрын
በጣም ቆንጆ እይታ! አዎ ልምድ ብዙ ያስተምራል። ሁልጊዜ እያደግን ስንመጣ የምንጥላቸው የድሮ ሃሳቦች ይኖራሉ። ጠያቂዋ ጎበዝ ነሽ። ጥያቄ ስንጠይቅ እንደዚህ እስኪዋጥልን ድረስ መጠየቅ ሃሳብ ማንሳትና በጨዋ ደምብ መከራከርም አለብን። በርቺ። እናመሰግናለን ሁለታችሁንም!
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 7 ай бұрын
ኑርልን
@kubraadem5062
@kubraadem5062 8 ай бұрын
yess👍👍❤❤🇦🇪
@TsegitekleEmama
@TsegitekleEmama 8 ай бұрын
Btm yemigerm timhirt new enamesegnalen 🤎🤎🤎
@Jhonfeta
@Jhonfeta 8 ай бұрын
❤❤❤
@bikilahundara2435
@bikilahundara2435 7 ай бұрын
Hi Dawit dream's team I have one more question for you. A people's living outside of Ethiopia, how we can get training? Thank you guys
@SkMobil-95
@SkMobil-95 7 ай бұрын
Endat ahun selam enhun dave
@habtudires2529
@habtudires2529 7 ай бұрын
Fact
@febendavid9278
@febendavid9278 8 ай бұрын
Thank you guys both of You are amazing ❤❤❤❤❤❤❤
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 7 ай бұрын
this is my question for Dawit Dreams. 1, What is the purpose of human being in your View? 2, If there is a human purpose in life, How can someone know his Purpose? 3, What's the difference between Goal and Dream? Thank you in advance!!
@idealifesuccesscoach
@idealifesuccesscoach 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-gk3iv5ko7w
@user-gk3iv5ko7w 7 ай бұрын
welahi betame dess beluy new yadamtkote kelbe amsgnalehu
@user-yu9fr6ut3h
@user-yu9fr6ut3h 6 ай бұрын
Is that possible to satisfy our vision after aged
@rahmatidrees-ds9fy
@rahmatidrees-ds9fy 8 ай бұрын
Allahu subhanahu wata alah lezih new ye sew filagot aymolam afernew yemimolaw yalew sitmot game over 😢😢
@user-it3bp2ft8h
@user-it3bp2ft8h 7 ай бұрын
@myhope2960
@myhope2960 8 ай бұрын
Ene tiyake sayhon Dawit Dream erasu felege nw
@BettyGirma-wz9lv
@BettyGirma-wz9lv 7 ай бұрын
ያልተፈጠሩ ነገሮችን የሚያስብ አእምሮን እንዴት ማስተካከል ይቻላል
@Bigchance25
@Bigchance25 6 ай бұрын
ለመስራት መነሻ ካፒታል አለኝ ግን ህልሜ ምን እንደሆነ ማወቅ አልቻልኩም ህልማችሁን ያገኛችሁ ሰዎች እርዱኝ በናታችሁ🙏 እንዴት አገኛችሁት? እኔስ ምን እንዳደርግ ትመክሩኛላችሁ?
@musewolde3621
@musewolde3621 7 ай бұрын
ዳዊት በውስጥ መስመር ማናገር ይፈልጋለሁ አናግረን
@AbynahLire
@AbynahLire Ай бұрын
ይህ ጥያቄ ዳዊትን ራእይ ግራ ማስጋባት ናው እሱ ስላህልም ሲያስታምር ሲላ ጤናማ ስላፍቂርም እያስታማራ ናዎ ላምን ጣያቃቺሁ??????
@user-it3bp2ft8h
@user-it3bp2ft8h 7 ай бұрын
🎉❤
@user-it3bp2ft8h
@user-it3bp2ft8h 7 ай бұрын
Be Oromegna betaregelen arif nebr
@simetube
@simetube 7 ай бұрын
አግብቶ ወልዶ እሱን መሳይ መተካት አለብህ እምትሉ
@ojokebabs7164
@ojokebabs7164 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeseretDagnachew-tn8zl
@MeseretDagnachew-tn8zl 2 ай бұрын
Iam behigu meseret Dagnachew iam graed 6 iam 12 years Old how l suceced my future goals?
@wanofimedia9599
@wanofimedia9599 7 ай бұрын
ትልቅ ህልም አለኝ የሚለው መፅሐፍ ሻልሙኝ
@sitesite4112
@sitesite4112 7 ай бұрын
በአይምሮሰ መጥፎ የሚመላለሰውሰእንዴት መቀየረ ይቻላል
@abiyottolcha2424
@abiyottolcha2424 8 ай бұрын
Ewunetengha desitia meche newu
@HennaWorku
@HennaWorku 8 ай бұрын
Nekchalew ena behiwete MN madrg endalebgn awkiyalew gin ye commitment chgr albgn akidalew gin action alosdm yetegbar sew mehon alchalkum I don't know why that is ?????!!!!
@sosinashemsu9923
@sosinashemsu9923 8 ай бұрын
be fikir mitbkewu sewu
@abiyottolcha2424
@abiyottolcha2424 8 ай бұрын
Ewunetengha desita kehelmi befiti newu wayis bohala
@senbetogebi836
@senbetogebi836 8 ай бұрын
Ahun nw
@SaraGetinet
@SaraGetinet 3 ай бұрын
ውሳኔ እንዴት ነው???
@user-eb3xo5vl3u
@user-eb3xo5vl3u 7 ай бұрын
አንድ ሰው በጣም በከፋው ጊዜ እንዴት ሰላም ሊሆን ይችላል
@fathimafaathum2562
@fathimafaathum2562 8 ай бұрын
እረ ህልሜን ለማሳካት ስራ አልስተካከል አለ
@solgm2899
@solgm2899 7 ай бұрын
Metsafik yet yigagegnal?
@masrugypsumdecoranddesigns7943
@masrugypsumdecoranddesigns7943 8 ай бұрын
ልክ እንዳንተ ሰላም የሚያወራ ሰላምን የሚሰብክ ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ ለማብዛት ምን አስበሀል?
@user-qe2vv4eu1s
@user-qe2vv4eu1s 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@natnaelgirma4358
@natnaelgirma4358 7 ай бұрын
selzi helmachehun atasaku new yemtelut
@rahmatidrees-ds9fy
@rahmatidrees-ds9fy 8 ай бұрын
Iski deve yante metsehaf app yelawum inde felige ataw iku hager binor nuro ene gazichee neber
@GmTeklay
@GmTeklay 3 ай бұрын
Online tastemralachu wey
@workinabekana8616
@workinabekana8616 7 ай бұрын
Talawicalo sil simetewadawala yimalas
@user-gt7uk8nj1t
@user-gt7uk8nj1t 7 ай бұрын
😂❤😂
@user-hn1bu2lj3z
@user-hn1bu2lj3z 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@simetube
@simetube 7 ай бұрын
እስቲ የዳዊት ሰርግ የናፈቃችሁ ላይክ ግጩኝ
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 7 ай бұрын
በማያገባን መግባቱ አይ የምንማር ሌላ የምንኖር ሌላ
@simetube
@simetube 7 ай бұрын
@@user-es2sj2tq4u ምነው መልካም ምኞት የሚያስቀናው ሰይጣንብቻ ነው
@salah2540
@salah2540 7 ай бұрын
ባለኸ ተረጋጋ ባለህ ተደሰት ወደ ፊት ተራመድ ተብቃቃ ባለኸ አመስግ ለማለት ነው የፈለከው?
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 7 ай бұрын
ዳዊት ዲሪም ስለትምህርት ሆነ የንተን መፀሀፍ ለመስማት በደስታ በስራ ላይ ለመተርጎም በጣምየከበደኛ ሰው ገንዘብ የማግኘት ችግር ሳይሆን ህልም መሳካት ያቃተኛ ፍጡር ነኛ ምን ላድርግ???????
@selamargaw-hm3ds
@selamargaw-hm3ds 7 ай бұрын
እኔ እልም አለኝ ግን ችግሬ ካፒታል ነው
@987654321susu
@987654321susu 7 ай бұрын
Thanks 🙏🏾
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 35 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 56 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 15 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 161 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 35 МЛН