ስሚዝ የሽልማቱን100ሺ ብር ለመቅዶንያ ሰጠ!! ሁለት ዘፈኖች በሚገርም ብቃት...ወደ ስራ ተመልሷል!! | Seifu on EBS

  Рет қаралды 451,502

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

4 ай бұрын

የክቡር ድምፃዊ ጥላሁን ገሰሰ ተወዳጅ ሙዚቃ "እዩአት ስትናፍቀኝ" የባላገሩ ምርጥ ስሚዝ እንዲ ተጫውቶታል | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 420
@user-kq2vi2zl9u
@user-kq2vi2zl9u 4 ай бұрын
ጎበዝ ዘፋኝ ነህ ። ብዙ ጊዜ ስህተቶች ይፈጠራሉ መታገስ ነበረብህ ይቅርታ በመጠየቅህ ዛሬ አንደኛ ወጥተሃልና የበለጠ ደረጃ ላይ ስለመድረሰህ ምንም ጥርጥር የለውም በርታ ።
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 4 ай бұрын
ህዝቡን ይቅርታ ባይጠይቅ የሚያየኝ የለም ብሎ ነው እንጂ ለዚህ ያበቁትን እነ አብርሽን ይቅርታ መጠየቅ ነበረበት ቅድሚያ
@danielmolla3585
@danielmolla3585 2 ай бұрын
Keep it up!!!
@beki6842
@beki6842 21 күн бұрын
@@selamlehagere7692 ምብቱ እኮ ነው ካልፈለገ እና ስንት መሰዋት ከፈሎ መቶሽብር ይወረውሩለታል
@dawitdave6328
@dawitdave6328 4 ай бұрын
ባንተ በጣም ከተናደዱት ሰዎች አንዱ ነበርኩ ግን ብቃትህም አስገርሞኛል ይቅርታህንም በደስታ ተቀብያለሁ😘🙏
@robelsegahu2727
@robelsegahu2727 4 ай бұрын
ይሄን ዘፈን ቢያቀርበውስ ኖሮ for final ❤️
@hana-dr3fo
@hana-dr3fo 4 ай бұрын
ምርጥ ብቃት እኮ ነው ያለህ እስሚዞ ትለያለህ አንተ ለኛ አንደኛ ነህ❤❤❤
@denhabtsh2304
@denhabtsh2304 4 ай бұрын
አወ
@user-bl9bd3cu9p
@user-bl9bd3cu9p 4 ай бұрын
እስሚስ አንተን ቁጥር አዪለካህም አንደኛ ነህ እግ/ር ዪርዳህ የናትህ አምላክ ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌
@dradedahaileslassie4974
@dradedahaileslassie4974 4 ай бұрын
ውድ ሰይፉ፣ የልጁን ዕድሜ እና ስሜት ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት፣ ሁለተኛ ዕድል እንዲያገኝ ስላደረግኸው አንተም ትልቅ ብስለትን አሳይተሃል፡፡ በርታ፡፡ ስሚዝ፣ አንተም ብርቱ ልጅ ነህ፤ ስሜትህ ይገባኛል፡፡ ጀግናዬ ነህ፡፡
@endeshchekol6280
@endeshchekol6280 4 ай бұрын
የኔ ጀግና ብቃትህ እኮ ከማንም በላይ ነው ❤
@ayualem6678
@ayualem6678 3 ай бұрын
ለ 20 ምናምነኛ ጊዜ ምጣቴ ነው ይህን ሙዚቃ ለመስማት
@AHSPlus
@AHSPlus 4 ай бұрын
ያበደ ነው እስሚዝ ጀግነችን❤❤ እንደሁልጊዜው ኮርተንብሀል! የሚያውቅህ ያውቅሀል። ካንተ ብዙ ይጠብቃል የኢትዮጵያ ህዝብ! እንውድህለን
@hawariyawtube8159
@hawariyawtube8159 4 ай бұрын
እውነቱን ለመናገር በጣም ትችላለህ ጀግና ድምፃዊ ነህ! ምርጥ ምርጥ የራስህን ዘፈኖች ይዘህ እንደምትመጣ ደግሞ ባለሙሉ ተሰኛ ነኝ።
@Nina-st5nx
@Nina-st5nx 4 ай бұрын
Seifu we have a big respect for you❤️🙏🏽 thank you for being his voice👍🏾
@YenealemTefera-vg9vt
@YenealemTefera-vg9vt 4 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው እስሚዞ እውነት ለመናገር አሁንም ቢሆን በጭራሽ 3ኛ ደረጃ ላንተ አይገባህም ይሄ አቅምህ በራሱ ምኑንም መናገር ይችላል
@Nati_vip
@Nati_vip 4 ай бұрын
Wooooooooooooooooooooooooooooooow ኧረ ድምፅ 🤯 👍👏👏👏👏👏
@emutiemuti5287
@emutiemuti5287 4 ай бұрын
ስሚዝ ጎበዝ!!!!! እኔም አንድ ትወጣለክ ብዬ ነበር የጠበኩት ግን የመጨረሻው ዙር እንደከዚህ በፊት አልሰራክም, ትችላለክ ስሚዝ ጀግና!!! Long live for your mom!! በምርጥ አልበም እጠብቃለው!!
@AweyetuStudio
@AweyetuStudio 4 ай бұрын
የኛ ጀግና በዉነት ትችላለክ 1ኛ እኮ ነክ በርታልኝ
@sophiasayed260
@sophiasayed260 4 ай бұрын
Seifu, you are one of a kind person in Ethiopia. Your kindness and good heart touches the most needy people. Let God bless you and your family.
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 4 ай бұрын
That’s so true long live for Seifu❤️
@AweyetuStudio
@AweyetuStudio 4 ай бұрын
የሚገርም ብቃት ሰይፊሻ አንተም ክብር ይገባሀል ክበርልኝ
@user-wo3fn3sn3z
@user-wo3fn3sn3z 4 ай бұрын
ዋው ዋው በውነት ምርጥ ነው 👍👍👍👍
@ezraabeselom2445
@ezraabeselom2445 3 ай бұрын
የእዉነት ትችላለ ግን የበለጠ የምትወደደዉ ለሰዉ በምትሰጠዉ ክብር ነዉ ከድምፅ ባሻገር ልክ እንደ ዳዉት ፅጌ ❤❤❤
@salcnail6660
@salcnail6660 4 ай бұрын
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ❤የመልካሙ ተበጀ❤ ስሚዝን የምትሳደቡ ሰዎች ግን ገራሚዎች ናችው ጭንቅላታቹ ላልቷል እንዴ ተመርመሩ ዳይ
@AHSPlus
@AHSPlus 4 ай бұрын
ንዝረት❤❤❤
@dagmawigirma3187
@dagmawigirma3187 4 ай бұрын
ትንሹ ጎሳዬ ተስፋዬ ብዬ ሰይሜሐለው ትችላለህ 👍💚💛❤️
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 4 ай бұрын
He looks like him
@munatemesgen
@munatemesgen 4 ай бұрын
Yap❤
@bemenetbayi9972
@bemenetbayi9972 4 ай бұрын
በጣም ይመስለዋል
@DinkuEstifanos
@DinkuEstifanos 2 ай бұрын
ante man shuami adereki
@prayyourself
@prayyourself 4 ай бұрын
ምንም የውድድሩ ለት፣ ሁኔታህ ቅር ቢያሰኘንም፣ ተመልሰህ ሁኔታውን ተረድተህ፣ ይቅርታ መጠየቅህ ፣ ትልቅ ሰው መሆንህን ያስመሰክራል። በጣም ጎበዝና ልብ የምትነካ ዘፋኝ ነህ፣ ጀግና እናትህም፣ ጎበዝና ሩሩህ ልጅ ስላሳደጉ፣ እንደሚኮሩ እርግጠኛ ነኝ፣ ሰራወችህን በጉጉት እንጠብቃለን፣ በርታ❤
@sirakaynalem2420
@sirakaynalem2420 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚያሰኝ እና ጣዕም ያለው ዜማ ነው። ደጋግሜ ባዳምጠውም አለሰለቸኝም። በርታ ! በሌላ በራሰህ ስራ እንደምታስደስተን እተማመናለሁ።
@sebleteku5027
@sebleteku5027 4 ай бұрын
እጅግ አስገራሚ ድምጻዊ ነህ ጀግናው
@antewifireden2134
@antewifireden2134 4 ай бұрын
በመጀመሪያ አስተዳደግህ እና የመጣህበት የህይወት ጉዞ እጅግ ፈታኝ እንደመሆኑ መጠን ልዩ ብቃት እንዳለህ በመረዳት በወደፊቱ የህይወት መንገድህ ላይ መጥፎ አሻራ ጥለህ መሄድ የለብህም ወጣት እንደመሆንህ መጠን እጅግ ዚበዛ ትዕግስተኝነትን መላበስ ይጠበቅብሃል ለወደፊቱ የህይወት መንገድህንም እጅግ ጠቃሚ ነውና በተረፈ ታጋሽነትን ከእናትህ የህይወት ጉዞ ልትማር ግድ ይልሃል ።
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ትችላለህ በርታ ትግስ ጥሩ ነው የታገሰ ትልቅ ቦታ ይደርሳል ለእኔ አንደኛ ነህ ❤❤❤❤
@AsmesayHula
@AsmesayHula 4 ай бұрын
ምርጥ ብቃት ነው በርታ Brother
@Nina-st5nx
@Nina-st5nx 4 ай бұрын
Good job 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@ZolTube2112
@ZolTube2112 4 ай бұрын
ጨዋታው ዕለታዊ performance ስለነበር ነው እንጂ ጎበዝ ነህ አስከፍተኸን ነበር ይቅርታህ ክሶናልእጅግ የሚወደዱ የተከበሩ ለሀገራችን አሻራ ያሳረፉ ዳኞችም እንግዶችም ስለነበሩ ጥለህ መውርድህ ረብሾን ነበር።ሶስቱንም ዳኞች ቤታቸው ሄደህ እንደ አባት አቅፈህ sorry ብትል ደሞ ይበልጥ ደስ ይለናል የኔ ሀሳብ ነው✌️
@kemalbirru7927
@kemalbirru7927 3 ай бұрын
Sof should apologize to smith because of his insult to the mother
@marya1084
@marya1084 3 ай бұрын
ሰይፉ በጣም ምስጋናዬን አቀርባለሁ ላንተ መልካም ሰው❤❤❤❤
@kebera
@kebera 4 ай бұрын
ቃላት የለኝም ጥሊ ሳይሞት ባየዉ ነበር ድንቅ,❤
@oromoshowa1217
@oromoshowa1217 4 ай бұрын
Excellent voice and performance. Love it, you are number 1
@tinabeke7223
@tinabeke7223 4 ай бұрын
ዋው አንደኛ
@betybety8490
@betybety8490 4 ай бұрын
ሰው ሆኖ የማይሣሣት የለም ፍጹማን አደለንም ከምንም በላይ ይቅርታ መጠየቅህ ጎበዝ ነህ ድምጽ ደግሞ 👍👍
@yetenbitube1
@yetenbitube1 4 ай бұрын
🎉❤❤❤❤❤ ቆንጆ ድምፃዊ ነህ በርታ ሙዚቃህንም ልቀቅልን እንወድሀለን
@Nina-st5nx
@Nina-st5nx 4 ай бұрын
Wow
@AaA-yq1dk
@AaA-yq1dk 4 ай бұрын
አደኛነህ ብሮ❤
@ZebaderTeshome
@ZebaderTeshome 4 ай бұрын
በነገራችን ላይ መድረክ ላይ ሰትዘፍን የሚገርም ግርማ ሞገስ ነው ያለህ መልካም ነገር ይግጠምህ🎉
@pink9212
@pink9212 4 ай бұрын
Wow amazing work beautiful sound 😮
@TezetaZeweter
@TezetaZeweter 4 ай бұрын
Wow....Amazing voice👍 good luck young man
@sammyzewdie4249
@sammyzewdie4249 4 ай бұрын
Good job brother 👏 we accept ur yekrtha keep it up You have very good voice and u are good musical skills
@your-americandoc6577
@your-americandoc6577 4 ай бұрын
You are amazing! Great job brother! Your future is super bright
@TigistAbabu-kz3tk
@TigistAbabu-kz3tk 4 ай бұрын
በእዉነት አዳኛ ነህ በርታ እስሚዝዬ
@zinashgezaw5324
@zinashgezaw5324 3 ай бұрын
The band is awesome. Especially the guy with the Masinko is very talented.
@yaredethio2200
@yaredethio2200 4 ай бұрын
የእውነት ግሩም ብቃት ነው ያለህ ያጠፋኸውን ዛሬ በደንብ ክሰሐል። ውድድሩም ላይ 3ተኛ ደረጃ ያስወጣህና ትልቅ ነጥብ ያስጣለህ የተንዛዛ አሰልቺ እንጉርጉሮ ማብዛትህ ነው እኔ እንኳን በግድ ነው የጨረስኩት።ልላው ነገር ስህተትን ማመኑ ለነገው ጉዞህ መልካም ነዉ
@eyuchristian3981
@eyuchristian3981 4 ай бұрын
😂😂😂
@user-qe4fw1wf7k
@user-qe4fw1wf7k 3 ай бұрын
ሙዚቃ አድማጭ አይደለህም
@user-mi3zb5md5n
@user-mi3zb5md5n 4 ай бұрын
Wow andegna !!!! Amazing performance
@DemesDemes-de7vg
@DemesDemes-de7vg 2 ай бұрын
What an amazing performance. I appreciate that.
@Oldies-hg8xi
@Oldies-hg8xi 4 ай бұрын
wow.... performance nice
@zeamanuel360
@zeamanuel360 3 ай бұрын
Wow amazing Performance big up
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 ай бұрын
Great performance!
@natigirma1232
@natigirma1232 3 ай бұрын
What a performance bro keep going on
@SunshineTube87
@SunshineTube87 4 ай бұрын
Smith is always on fire.......go higher bro. I know the hassles and frustrations you have been through and keep shining!
@kidikidi6976
@kidikidi6976 4 ай бұрын
Thank you swyfiye for having him he got a good voice
@engidamekonen
@engidamekonen 2 ай бұрын
Excellent voice and performance
@calebd9456
@calebd9456 4 ай бұрын
ስትሞት ከአንተ ጋር የሚሆነው ስራህ ብቻ ነው ትተኸው የምትሄደው ደሞ ስነምግባርህ ነው ጥሩ ስራ ስነ ምግባር እንዲኖርህ ትጋ። ለመላው ❤የክርስትና❤ እምነት ተከታዮች እና ለመላው ❤ሙስሊሞች❤ በሙሉ እንኳን ለፆሙ አደረሰን አደረሳችሁ ፈጣሪ ሰምቶን ለአገራችን ሰላሙን ያምጣልን ምኞቴ ነው ሁላችንም በፆም በፀሎት (ዱአ) በማረግ ፈጣሪን ሳንታክት እንለምነው መልካም ፆም 🙏🙏
@tsi907
@tsi907 4 ай бұрын
Betam betam Gobez nek. Zefenun betam endwedew new yaderekegn. Gena hulunm tibeltalek keep going and work hard
@genisaudi8109
@genisaudi8109 4 ай бұрын
ሴይፉ መልካም የአብይ ፆም ይሁንልህ
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 4 ай бұрын
ጴንጤ ነው አይፆምም
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 4 ай бұрын
He is orthodox we love Seifu ❤️❤️❤️
@MosheaDayan-eq3jk
@MosheaDayan-eq3jk 2 ай бұрын
Insisa bicha neaw yemaysomew
@genisaudi8109
@genisaudi8109 2 ай бұрын
@@MosheaDayan-eq3jkአልገባኝም
@afeworkgetahun7612
@afeworkgetahun7612 3 ай бұрын
You are number 1. Waiting for the new album❤
@Rahelparks
@Rahelparks 4 ай бұрын
Seifu thank you for being with him when he felt lost 🙏
@zelalembawana5537
@zelalembawana5537 4 ай бұрын
Seyfu, you did good job . Keep it up
@tadesebekele6600
@tadesebekele6600 Ай бұрын
Man you are the best !!!number 1 you should get the title!!!!
@tsionfikreselassie3986
@tsionfikreselassie3986 Ай бұрын
Amazing!!!!!
@getabalewsiyum2792
@getabalewsiyum2792 4 ай бұрын
Wow migerme performance gobeze yikrtahinm tekebilenal
@zerihunasmamaw1062
@zerihunasmamaw1062 4 ай бұрын
ሰይፉ እናመሰግናለን ስላስታረከን ከዚህ ልጅ አበሳጭቶን ነበር ያው ፆምም አይደል ይቅር ብለናል
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers 4 ай бұрын
The live recording quality is good
@amaregebru6560
@amaregebru6560 Күн бұрын
Extra ordinary performance. I found it much better than the original song ny Melkamu tebeje
@demedeme686
@demedeme686 3 ай бұрын
በጣም በጣም ጎበዝ ነህ ትችላለህ በርታ አንደኛ ነህ እሺ
@user-nv7cu2ds5o
@user-nv7cu2ds5o 3 ай бұрын
Wow amazing voice 😍
@LeulGirma-yf8fv
@LeulGirma-yf8fv 2 ай бұрын
AMAZING PERFORMANCE EVER. I`M SPEECH LESS
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 4 ай бұрын
ትችላለህ ግን በእለት ፐርፎርማንሥ ተበልጠሀል ይሄን አምነህ መቀበል ህዝብን ማክበር ነበረብህ ለማንኛውም ይቅርታ መጠየቅህ ጥሩ ነው በርታ
@habeshabate9039
@habeshabate9039 4 ай бұрын
Continue your song song
@abeltesfaye1754
@abeltesfaye1754 3 ай бұрын
Wow I ❤ base line 👌
@zelalembawana5537
@zelalembawana5537 4 ай бұрын
Smith you have a good future so, don’t disperate easily. Be strong bro. God bless you.
@mutube1804
@mutube1804 2 ай бұрын
Wowww
@AzmerawAyele
@AzmerawAyele 4 ай бұрын
ዋው🎉❤ምርጥ አቅም።ማስተዋል ይጨምርልህ አቦ!❤
@anteneheshetu6491
@anteneheshetu6491 3 ай бұрын
በርታ ጎበዝ
@mulugetatiruneh6694
@mulugetatiruneh6694 4 ай бұрын
You should sing sing melkamum tebejo on Balageru, you could win
@SenduEstifanos
@SenduEstifanos 2 ай бұрын
Amazing
@AsmamawGmariam
@AsmamawGmariam 4 ай бұрын
ጎበዝ ነህ በርታ
@Bunakurs
@Bunakurs 4 ай бұрын
የእውነት ጀግና ነህ ስሜትህ ይገባና ል አትጨነቅ የምሬን ነው 1ኛ ነህ ስሚዝ
@birukzedoyatha9360
@birukzedoyatha9360 4 ай бұрын
Please also bring Biruk Mulgeta❤
@aleyseid4979
@aleyseid4979 3 ай бұрын
በጣም ነው የምትችለው ዋዉ
@ayubgirma
@ayubgirma 3 ай бұрын
What a performance😮🔥
@jacobalemayehu3196
@jacobalemayehu3196 4 ай бұрын
am proud of u friend!!👍👍👍👍
@kebera
@kebera 4 ай бұрын
ይርታ የሁሉም በር መክፈቻ ነዉ🙏
@biniamkefyalew8317
@biniamkefyalew8317 2 ай бұрын
The music by itself is know and famous, the beat is enough to dance.
@Fefr-tw2ji
@Fefr-tw2ji 4 ай бұрын
Wow Be Eletu Performance Sileteleka New Enji Batam Tichilalek Esmizh Berta Ahunm Andegna Nek Gin Yikrta Talaknet New
@cheerfulmobilebarberinlond8727
@cheerfulmobilebarberinlond8727 3 ай бұрын
Great great great 👍👍👍👍
@rahelrahel6589
@rahelrahel6589 4 ай бұрын
Wow 😮❤
@filmonmeshesha8
@filmonmeshesha8 4 ай бұрын
Good voice
@ashgenmosaronuh6437
@ashgenmosaronuh6437 4 ай бұрын
አንደኛ❤🎉❤🎉
@amanuRema358
@amanuRema358 3 ай бұрын
wow👏👏👏👏👏👏
@selamtesfaye3654
@selamtesfaye3654 3 ай бұрын
ጎበዝ❤
@alisultan3799
@alisultan3799 4 ай бұрын
ሰው ይሳሳታል ከስህቱ ተምሮ ይቅርታ ይጠይቃል። ስሚዝም ህዝቡንና የባላገሩ ዳኞችን ይቅርታ ጠይቋል አንዳዶቻችን ምን እንደምንፈልግ አይገባኝም የወደቀና የተሳሳተ ሰው ላይ እንበረታለን ነግ በኔ ሚባል ነገርም አለ እኮ ይህ ልጅ ከስህተቱ ተምሮ የተሻለ ነገር እንዲሰራ ብናበረታው🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️
@nadirabdella7099
@nadirabdella7099 4 ай бұрын
Ere brother komo Eko yekere belugn ale wendem keyekereta belaye menale 🤙
@alisultan3799
@alisultan3799 4 ай бұрын
@@nadirabdella7099 እኔም ያልኩት ከይቅርታ በላይ ምን አለ ነው
@EtanaNegesa
@EtanaNegesa 2 ай бұрын
Wow music bante meknyat wededku smith
@hayaties3337
@hayaties3337 3 ай бұрын
gerami telyalhe
@sisayteshome7444
@sisayteshome7444 3 ай бұрын
ለምን ይሄንን ሙዚቃ አይድሉ ላይ አለተጫወትከውም ጀግና !
@user-my9ug7zi4d
@user-my9ug7zi4d 3 ай бұрын
❤❤❤❤ጥሩ ተሰጥኦ ነዉ ያለህ በርታልን
@muhammedummer1759
@muhammedummer1759 2 ай бұрын
እናመሰግናለን❤ ባለገሩ ❤
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 36 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 18 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 53 МЛН
Tsegaye Eshetu mert 3
17:40
Brefuka
Рет қаралды 620 М.
1000000❤️ #shorts
0:18
北出 大周 Kitade Taishu
Рет қаралды 21 МЛН
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 6 МЛН
Не плавайте тут! 🏊🚫
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 1,8 МЛН
Эксперимент вышел из под контроля😱😢
0:57
Следы времени
Рет қаралды 4,2 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
0:25
Watch Me
Рет қаралды 54 МЛН