Ethiopian Music _ እቴ በገላሽ _ Ete Begelash _ ልዑል ሲሳይ/Leul Sisay_ Live Band Music🎵

  Рет қаралды 1,442,206

Leul Sisay

Leul Sisay

11 ай бұрын

Leul Sisay performance on Medaresha መዳረሻ is the first live appearance with his new band, The Royal. The best collection of songs that Leul Sisay did for The First Album Release Access with The Royal Band.
ልዑል ሲሳይ _ Leul SIsay
Song - እቴ በገላሽ Ete Begelash_
Producer
Melaku sisay
The Royal Band
Orginal Music By - Thewodros Tadesse
Keyboard - Kirubel Tesfaye
Gituar - Samuel Asefa ( shilu )
Bass - Yemwedeh Asefa
Saxphone - Zerihun Belete
Saxphone - Biniam Berhanu
Drum - Yohannes Mekonnen ( jhony )
Live recording - Elshaday Getahun
Mixing and Mastering - Kirubel Tesfaye
Han creative production
Follow us
Facebook _ / leulsisayprince
Instagram _ / leulsisaypr. .
Tiktok _ / leulsisayprince
#ethiopia #bandmusic #livemusic #newvideo #lyrics #ethiopiannewmusicvideo #music #newshorts

Пікірлер: 309
@MintesnotGetu-rc4yw
@MintesnotGetu-rc4yw 15 күн бұрын
ተው ግን ልዑል ይህን ሙዚቃ አውርደው? ደጋግሜ ማድመጥ ማቆም አቅቶኛል 😀🤌👏
@kinfesiyoum5426
@kinfesiyoum5426 10 ай бұрын
የሰዉ ስራ ከሚያምርባቸው እናከማያበላሹ ጥቂት ድምፃውያኖች አንዱ ልዑል ሲሳይ ነው አምበሳ ነክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jemalaminu946
@jemalaminu946 10 ай бұрын
getamiwen new masfqed yalebet eko😮
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 2 ай бұрын
ድምፅ ስላማረ እውቅና ሳይሰጡ የሰው ዘፈን ዘፍኖ የራስ አስመስሎ መለጠፍ ነውር ነው። ምንም እንኳን ጊዜ ቢጥለውም። ነውር ነው
@samuelfassil7797
@samuelfassil7797 10 ай бұрын
ይህን ስራህን አለማድነቅ እጅግ ንፉግነት ነዉ። ዘፈን አዳማጭ ነኝ ኮሜንት ግን ለማንም ጽፌ አላቅም ነበር። ዛሬ ግን ... ጭራሽ የምወደዉን ቴዎድሮስ ስራ እንዴት ቆንጆ አርገህ እንደሰራሀዉ ❤❤❤❤
@abiygebremichael1241
@abiygebremichael1241 10 ай бұрын
የጆሮ መድሀኒት የሆነ ድምጽ
@millyayalew4748
@millyayalew4748 10 ай бұрын
live በጣም ደስ የሚል ስራ ደስ የሚል ስብስብ ቀጥሉበት እንዳይቋረጥ ምርጥ ነው።
@leyikung2080
@leyikung2080 5 ай бұрын
ሁሌ ብሰማዉ ብሰማዉ የማይሰለች ሙዚቃ፣ ምርጥ ድምጽ ❤
@yaredtilahun164
@yaredtilahun164 10 ай бұрын
በራስህ መንገድ ስላዜምከው እንደ አዲስ ነው የሰማሁት ግሩም አጨዋወት ነው 👋🏾
@yonaschegen6996
@yonaschegen6996 10 ай бұрын
ሉሌ የሚገርም ድምፅ ነው ያለክ በሚገርም ለዛ ነው ቴዲዬን የተጫወትከው በርታልን አንድ ደሞ የራስክን ምርጥ ስራ ብትለቅብን ደሰይለናል👏
@menalegirma6972
@menalegirma6972 10 ай бұрын
What an amazing sounds. specialy the saxophone sounds and tones a super great job guys 😮😮😮
@kt1651
@kt1651 10 ай бұрын
The saxophonist is so great omg
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 16 күн бұрын
ትኑሹ ቴዲ !! ልመርቅህ ? ጠበበብ እንደ ኑጉስ ሰለሞን ! እድሜ እንደ ማቱሶለህ ይሁንልህ❤
@eskendertesfaye3914
@eskendertesfaye3914 7 ай бұрын
❤#GOLDEN VOICE and respect for the band ❤keep the good work brother.
@MICKYJOSE-yr9pt
@MICKYJOSE-yr9pt Ай бұрын
ብሰማው ማይሰለቸኝ ሙዚቃ!
@user-lp9iq7gd1i
@user-lp9iq7gd1i 10 ай бұрын
ልኡልዬ በጣም ያምርብሐል ልዩ ስራ ቴዲዬን አስታወስከን
@derejetesfaye1569
@derejetesfaye1569 Ай бұрын
በጣም በጣም ጎበዝ ድምፃዊ ልኡሌ ❤❤❤❤❤❤❤ በቃ ትችላለህ
@ethioifo6917
@ethioifo6917 10 ай бұрын
ሁሌም እንዳስደመመከን ልኡል ሲሳይ/ኮልፌ የአቤ ልጅ እንዲ አድገህ ማየቴ ደስ ይለኛል፤ምርጥ ድምጽ
@bineluda7558
@bineluda7558 10 ай бұрын
እውነትም ልኡል እያስገረምከን እያስደመምከን ነው 👍👍👍👍# 1
@bushraseid2666
@bushraseid2666 Ай бұрын
My favorite singer...I had expected ond day he would come with full album...finally make it.
@mightyg8545
@mightyg8545 10 ай бұрын
The time signature is awesome 😎 The coordination among the instrument players is 👏👏 The singer showed that he can go even beyond this level. Good job 👍 Keep going
@MintesnotGetu-rc4yw
@MintesnotGetu-rc4yw 10 ай бұрын
I Can't Stop listen to this music 🎵 Sir 🔥🔥🔥🔥
@emelakus
@emelakus 10 ай бұрын
ልዑል በጣም ጎበዝ ዘፋኝ ነው፡ 1። ግን አሁን የራሱን ስራ ይዞ የመምጫው ሰዓት ነው የሚል እምነት ነው ያለኝ። 2። የዚህ ዘፈን ባለቤት ቴዎድሮስ ታደሰ አለመጠቀሱ ልክ አይደለም። የራሳችን ያልሆነነ ነገር ስናቀርብ ለባለቤቱ አክብሮት ይኑረን። አስፈቅደን ያደረግነው ከሆነም ማሳወቁ የሚበረታታ ነው።
@Travel-hx9hh
@Travel-hx9hh 10 ай бұрын
ምርጥ ጣህም ያለው አዘፋፈን የቴዎድሮስን በራስ መንገድ
@HY-kz6vd
@HY-kz6vd 10 ай бұрын
እየጠበቅን ነው🎉🎉❤❤❤❤
@eyobedwendessen
@eyobedwendessen 4 күн бұрын
🤛👊🤜✌️👊🤜👊 my boy
@user-zn2rb9bm2v
@user-zn2rb9bm2v 10 ай бұрын
ትችላለክ👏👏👏👏
@Amanuel14
@Amanuel14 9 ай бұрын
Tedi Taddesse is an irreplaceable Man in the Ethiopian Music Industry but you guys also can perform well.
@meronabate6804
@meronabate6804 10 ай бұрын
Oh and the BAND uffff beka bombastic combination😲💯
@mimieska2802
@mimieska2802 6 ай бұрын
እውነትም ልዑል ❤❤❤❤
@ikramikru6425
@ikramikru6425 10 ай бұрын
በርታ ሉኡሌ በጣም አሪፍ ሰራነዉ
@tgstbanjaw6849
@tgstbanjaw6849 10 ай бұрын
ልደታን እንዴት እንደምወድክ በጣም ጎበዝ ጀግናነክ❤❤
@endalelignmesele4896
@endalelignmesele4896 10 ай бұрын
You are always an iconic musician 👏👏best performance
@nahomkg
@nahomkg 10 ай бұрын
Loved the variation in the dynamics at the last section of the song. ይኼ ነው።
@kidanekalbetru2505
@kidanekalbetru2505 10 ай бұрын
ጀግና ! አሪፍ አርገህ ተጫውተኸዋል
@user-ub9vt9no7j
@user-ub9vt9no7j 4 ай бұрын
አንዳኛ ደጋግሜ ነው የምሰማው በቆንጀ ስራ ደሞ እጠብቃለው
@kidist2145
@kidist2145 10 ай бұрын
የኔ አንደኛ😘😘😘 ትችላለህ
@user-rz4ht6hk3p
@user-rz4ht6hk3p 4 ай бұрын
ይህንን ዘፈን አላውቀውም ነበር ግን በልዑል ስሰማው በጣም ነው የተመቸኝ ደጋግሜ ነው የሰማሁት
@susums1376
@susums1376 5 ай бұрын
የማይሰለቺ ሙዚቃ ብዙ ነገር ነው የሚያስታውሰኚ❤
@mubarekshakiew1641
@mubarekshakiew1641 10 ай бұрын
I am happy for you my brother leul❤
@aghsepda
@aghsepda 10 ай бұрын
Shining star Leule ...Rock it..🎸🎸🎸🎸
@Amen163
@Amen163 10 ай бұрын
❤🥰🎶
@ab-fj8jg
@ab-fj8jg 10 ай бұрын
ትለያለሽ man በጣም ትችያለሽ🙏🙏
@kudasambaye731
@kudasambaye731 6 ай бұрын
Wawww it’s Amazing man 👨
@YohannisAbiraraw-th5el
@YohannisAbiraraw-th5el 15 күн бұрын
ፕሮፊርማሶም በጣም ያምራል።
@lidethulluka6473
@lidethulluka6473 9 ай бұрын
Wow the best Ethiopian music and best singer LuL Sisay 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏🥰🙏🙏🙏
@addisasfaw8074
@addisasfaw8074 10 ай бұрын
What a performance , lovely old music can be listen more on this way and performance , we have a chance to listen our musics again
@eskadmasbogale1621
@eskadmasbogale1621 10 ай бұрын
Our promising singer, keep it up!👏🏾
@ethiomass8555
@ethiomass8555 10 ай бұрын
Leule Tenushu Tedy afro Berchi kanchi bizu entebikalen.👏🏽👏🏽👏🏽
@fsumtadesse7461
@fsumtadesse7461 10 ай бұрын
የምወድህ ድምፃዊ 🥰🥰🥰
@eyuema6273
@eyuema6273 9 ай бұрын
የቴድዬን❤😘 ስለዘፈንከው ብቻ ወደድኩክ❤❤❤
@menge23
@menge23 2 ай бұрын
ቃል የለኝም😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@meronbirgu7148
@meronbirgu7148 10 ай бұрын
Gobez hulu gizy ger yegbnegne nber yante metfate with such an amazing voice
@kiddonet1
@kiddonet1 10 ай бұрын
ልኡልዬ ምርጥ ስራ ነው በርታ!!!💚💛♥
@selemonweldegebriel2085
@selemonweldegebriel2085 10 ай бұрын
very nice 👌 singer fantastic beautiful coll. Amazing Tankyou for cooperation.
@birukhaile6985
@birukhaile6985 10 ай бұрын
👍 👌 👍 👌...thank you Buzayew Demisse junior!
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers 10 ай бұрын
የዘፈኑ አይነት በደምብ ተስማምቶሀል ጥሩ ምርጫ ነው
@kiya...rita2122
@kiya...rita2122 7 ай бұрын
l am obsessed to these song ❤️❤️❤️
@pinaseifu2830
@pinaseifu2830 10 ай бұрын
Am waiting leul
@henokwondu741
@henokwondu741 10 ай бұрын
#1
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 10 ай бұрын
Sounds great! Well done!❤❤❤
@NetsanetDessalegn
@NetsanetDessalegn 2 ай бұрын
Relay You have a good behavior Please keep up!!!
@BereketKetsela-j4b
@BereketKetsela-j4b 12 күн бұрын
Wow❤
@haymilal8085
@haymilal8085 10 ай бұрын
ቴዲ የኔ ንጉስ እግዚያብሄር ጤናክን ይመልስልክ ቴዲ ታደስን እንደ እኔ የሚውደው ያለ አይመስለኚም ልጂነቴን ስላሳመርክልኚ አመስግናለሁ
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 10 ай бұрын
እድሜሽ ስንት ነው
@user-jh4ld9zu8y
@user-jh4ld9zu8y Ай бұрын
Berta arif new yene konjo❤❤❤
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 7 ай бұрын
እውነትም ልዑል ❤ ውብ ስራ
@DawitAbate-c2d
@DawitAbate-c2d 27 күн бұрын
Best musician of my country
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 10 ай бұрын
Leula❤ የኔ አንደኛ ❤❤❤
@ZerihunHulumyfer-dg3oe
@ZerihunHulumyfer-dg3oe 10 ай бұрын
pa wawww yemgarem naw bro
@abidagne3062
@abidagne3062 10 ай бұрын
Nice l like your voice ❤❤❤❤❤
@AdeyTube3
@AdeyTube3 10 ай бұрын
Keep up shinning , young man 💚💛❤️
@eyorikatube8317
@eyorikatube8317 10 ай бұрын
what a great performance 😲😲😲
@arsemasauvalle2257
@arsemasauvalle2257 9 ай бұрын
What is an amazing voice ❤
@yohannisesuendalew1235
@yohannisesuendalew1235 10 ай бұрын
Golden Voice 👏👏👑
@mattanight5890
@mattanight5890 10 ай бұрын
It is an amazing work
@kidman8171
@kidman8171 10 ай бұрын
Keep going
@HelenGashaw-hv1ks
@HelenGashaw-hv1ks 10 ай бұрын
I love it ❤️😍
@kingofking561
@kingofking561 10 ай бұрын
ምርጥ ስራ ነው አባቢ
@GBFEEARLES
@GBFEEARLES 10 ай бұрын
I am from Mars and I like this music.
@berhanutsegaye9914
@berhanutsegaye9914 10 ай бұрын
ምርጥ ነው በርታ
@fanu6110
@fanu6110 10 ай бұрын
ልዑሌ በጣም ድንቅ ስራዎች በሚገርም አሪንጅመነት ነው ያቀብክልን ያለኸው በርታ እስቲ ለባንዱ 👏👏👏👏👏
@asnaketsegaye
@asnaketsegaye 9 ай бұрын
amazing performance !!
@ashgenmosaronuh6437
@ashgenmosaronuh6437 10 ай бұрын
On fire 🔥🔥🔥
@ylikaletesfay498
@ylikaletesfay498 10 ай бұрын
Amazing 👏 performance
@user-ik6xt3kx7o
@user-ik6xt3kx7o 10 ай бұрын
i love it ሉሌ🥰🤗🎼
@dawitfg3296
@dawitfg3296 10 ай бұрын
Am addicted by the drummer jony 🔥
@osmanabdulaziz7395
@osmanabdulaziz7395 10 ай бұрын
የቴዲን ዘፈን በጣም አውርደህ ተራ አድርገህ ዘፈንከው የጥሌንም እንዲሁ አበለሽተኸዋል አንተ በራስህ ምርጥ ዘፋኝ ነህ በራስህ ቀጥል የሌላ አታበላሽ
@tigistjemal8449
@tigistjemal8449 10 ай бұрын
Really Amazing ❤
@natnaelbedelu4474
@natnaelbedelu4474 10 ай бұрын
leule andegha ...my Generation music industry hero
@henifirtuna7102
@henifirtuna7102 10 ай бұрын
ሲያምርብህ ተክልዬን ✌ ጀግና
@terefbehayiluteref
@terefbehayiluteref 6 ай бұрын
የዚዘፈንችግሩያልቃል ❤❤❤❤❤❤
@gediongirmachew11
@gediongirmachew11 10 ай бұрын
Sounds perfect! Keep it up good work 👏
@user-py9kq1zu7u
@user-py9kq1zu7u 5 ай бұрын
Yen konjo❤❤❤❤
@zinasheamare545
@zinasheamare545 10 ай бұрын
Wow!!❤
@user-pd5of9mk5u
@user-pd5of9mk5u 10 ай бұрын
ትችላለክ 😊❤
@abreakforamom6335
@abreakforamom6335 10 ай бұрын
ተናፍቀህ ነበር! ❤
@meronabate6804
@meronabate6804 10 ай бұрын
OOOOoooooooooo Nice Work!!!!!!. I love your voice. You're so talented. Where do you usually perform? I want to hear you live, please.
@Kuralew-tube
@Kuralew-tube 10 ай бұрын
what a performance 🔥🔥🔥
@hellenabeje
@hellenabeje 10 ай бұрын
ባንዱ ያበደ ነው ሌላው ግን ምንም እንኳን እኔ ሙዚቃ ባለሙያ ባልሆንም ትምህርቱም ባይኖረኝም ጆሮዬን ሙዚቃ ላይ አላማውም እናም ይሄ ሙዚቃ አውቃቹ ይሁን አይሁን ከዋናው የቴዲ ታደሰ ደግሞ በጣም በፍቅር ከምወደው ስራ ወይ ወደላይ ወጥተህ ወይ ወደታች ወርደህ ነው የትጫወትከው ወይ ደሞ ሌላ ኪይ በቃ ለዛም ይሆናል ኦሪጅናል ሙዚቃው ላይ የማውቃቸው ውበቶች ጌጦች እዚህ የሉም ይሄን ሰል ለዚህ ሙዚቃ ነው እንጂ ችሎታህ የሚታወቅ ነው ይሄን ግን አልወደድኩትም
@enbakomnekahiwot1982
@enbakomnekahiwot1982 10 ай бұрын
i feel you is it a lil high in my opinion gin still put his own twist to it
@sisay7
@sisay7 10 ай бұрын
outstanding !
@hayatsiraj3454
@hayatsiraj3454 10 ай бұрын
Great performance
@user-dk3xk6nu6u
@user-dk3xk6nu6u 10 ай бұрын
Just Amazing
@abelabeja7842
@abelabeja7842 10 ай бұрын
በርታ አንበሳችን
@sbhaatdm2131
@sbhaatdm2131 10 ай бұрын
Reliy Amazing bro 🤙👍👍👏👏
@wendiwendi7969
@wendiwendi7969 10 ай бұрын
Andegna des mil performance
Leul Sisay - ሙሉ አልበም _ All Tracks (Official Audio)
1:04:53
Leul Sisay
Рет қаралды 2,8 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 99 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 16 МЛН
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 64 МЛН
Taxi
3:06
Sadraddin - Topic
Рет қаралды 212 М.
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 167 М.
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 1,1 МЛН
Aq Koilek
2:51
Algyt - Topic
Рет қаралды 134 М.
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 642 М.