ስምንት የዓይነ-ጥላ ዓይነቶች በሕይወት ቆመን ሲኦልን አየነው Memehir Girma Video 600

  Рет қаралды 138,033

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

7 ай бұрын

ስምንት የዓይነ-ጥላ ዓይነቶች በሕይወት ቆመን ሲኦልን አየነው Memehir Girma Video 600#subescribe_now #like ላልሰሙት አሰሙ
Religious teaching by priest Girma Wondimu - በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Пікірлер: 855
@kidye16ema
@kidye16ema 7 ай бұрын
አባታችን በርሶ ትምህርት ከሀጢያተኛነት ተላቅቄ 😢 ይሄዉ ለንሰሀ በቅቼ ነገ ቅዱስ ቁርባን ልቀበል ነዉ። ተመስገን አምላኬ 🙏ወገኖቼ ደስታዬን ለመናገር አቅም አጣሁ የዉስጥ ደስታዬን አምላኬ ሰጠኝ❤❤❤
@user-gv8xx3dg3d
@user-gv8xx3dg3d 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ZelekashGetachew-sv6jb
@ZelekashGetachew-sv6jb 7 ай бұрын
Egiziabhar Yimsgen anquan dena moulin ryerson timhirt agniten Bush anquan enimar egziabhar esme ena tena ystiwot yerson timhirt sisma eregagalhu ❤
@user-fe1yt3hp3v
@user-fe1yt3hp3v 7 ай бұрын
Egziabher yemesgen
@yoditethiopia9856
@yoditethiopia9856 7 ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው ያአባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን ሁላችንም በምንሰማው በምንማረው በአምላካችን ቅዱስ ቃሉ ልቦናችን ተክፍቶ ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን እሕቴ በእርችልኝ እቺ ቀን እኔም በእጉጉት እና በእናፍቆት የምጠብቃት ቀን ናት በእፀሎትሽ አስብኝ ❤❤❤
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫በቤቱ ያፅናልን 🤲
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil 6 ай бұрын
እኔ በእርሶ ትምህርት ከሌላ እምነት ነው የመጣሁት እና በኦርቶዶክስ ተጠሚቄ የቅድስት ሥላሴን ልጅነት አግኝቻታለሁ አሁን ደግሞ እየቆረቡኩኝ አገኛለሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ሰላሜን አግኝቼ ማስተዋሌ ተመልሶ እያጣጣሙኩት እገኛለሁ እናንተም ቅመሱት ወገኖቼ ፀባኦት ይከተለን
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 6 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏 ጨምሮ ይባርክህ ❤🎉🙏🙏💅💅
@user-bs6tj5vi1b
@user-bs6tj5vi1b 5 ай бұрын
አሜን በቤቱ ያፅናህ(ሺ)
@user-cg5ds8uk9r
@user-cg5ds8uk9r Ай бұрын
ተመስገን 🥰
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እስይ😢😢
@matilove3643
@matilove3643 7 ай бұрын
የኔ አባት ጥዋት እና ማታ ለድንግል ማርያም ልጅ ለጌታችን ለእያሱስ ክርስቶስ የአምልኮት ስግደት እንድሰግድ ሰላስተማሩኝ እድሜ ይስጥልኝ!!!!!
@user-ir3ju2im2j
@user-ir3ju2im2j 6 ай бұрын
ከስትእስከስንትነዉየሚሠገደዉ❤❤
@taferetefera3068
@taferetefera3068 4 ай бұрын
tewat mata 21 wey 28 ameleko segedet
@matilove3643
@matilove3643 4 ай бұрын
@@user-ir3ju2im2j 28 ከዛ ግን የንሰሀ መሰገደረም ትችያለሽ እሰከፈለግሽው መጠን
@matilove3643
@matilove3643 4 ай бұрын
@@user-ir3ju2im2j 28 የንሰሀም 41 የፈለግሽውን መጠን
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz 25 күн бұрын
እማ እሲ አስረጂኝ ያምልኮ ስግደት ምን እየተባለ ነው የሚሰገደው😢😢😢😢
@kassahunmangeshabelachew4767
@kassahunmangeshabelachew4767 7 ай бұрын
እርሶን የሰጠን አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 7 ай бұрын
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ በጸጋ በተሞላ የመንፈስ ቅዱስ ትምህርቶ ሁሉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
@mare7241
@mare7241 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tinatina475
@tinatina475 6 ай бұрын
AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 7 ай бұрын
አባታችን ሁሌም እደዚህ መታችሁ አስተምሩን በስደት ያአለነው በእሩሶ ትምርት እንፅናናለን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ
@Dinkneshsamual
@Dinkneshsamual 7 ай бұрын
Amen.❤❤❤
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 7 ай бұрын
በእውነት ልክነሽ መንፈስ ቅዱስ በእሳቸው አድሮ ያበረታናል
@user-jl1ns2kn2r
@user-jl1ns2kn2r 7 ай бұрын
አባዬ እርሶን የሰጠን አምላክ ይመስገን የእርሶን ትምህርት ያወቀበት ድኖበታል ከሴጣን እስራት ተላቋል ያላወቀበት ሲጃጃል የዲያብሎስ ስራ አስፈፃሚ ሆኖ ቀርቷል በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን እኔ በእርሶ ትምህርት ተለውጬ ንሰሐ ገብቼ ስጋወ ደሙን ተቀብዬ ህይወቴ ተስተካክሏል እግዚአብሔር ይመስገን ኑሩልን አባዬ ፀሎታችሁ አይለየን
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 7 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ❤ እግዚአብሔር ከሸረኛ መንፈስ ይሰውረን እንደአይነጥላ ክፉ መንፈስ የለም 😢 ጌታ ሆይ ከስራቴ ፍታኝ
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz 25 күн бұрын
አሜን መደሀኒአለም እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይማረን በስደት በእስራት የተያዝን አለንና አደራ😢😢😢😢😢
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 7 ай бұрын
*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻 *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾
@MabetTadsee
@MabetTadsee 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@yoditethiopia9856
@yoditethiopia9856 7 ай бұрын
amen amen amen
@user-go8pk2xp1m
@user-go8pk2xp1m 7 ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉🎉
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 7 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 5 ай бұрын
Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen Memher Egiziabher Yebarkot Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@user-wr7nu3ht6q
@user-wr7nu3ht6q 7 ай бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ ደከመኝ ሰለቸኝ ተስፋ ቆረጥሁ ሳይሉ ለረዥም አመት ትውልዱን የበላውን ክፉ ጠላት ዲያቢሎስን ስልቱን እና ጥቃቱን ስላስተማሩ እናመሰግናለን ብዙዎች በእርሶ ትምህርት ድነናል የእለት ተለት የአምልኮ ህይወት እና ስግደት ጀምረናል የቅዱስ ሩፋኤል አምላክ #ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቆት # በረከቶት ይደርብን ሁላችንም በፀሎት አባታችንን እናስባቸው ✝️
@Dinkneshsamual
@Dinkneshsamual 7 ай бұрын
Amen❤❤❤
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz 25 күн бұрын
አሜን እድሜዎን ያርዝምልን😢😢😢😢😢
@Azalech-hh3rt
@Azalech-hh3rt 7 ай бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥል ልዑል እግዚአብሔር ፅጌ ማርያም እና ቤተሰቧን በፀሎቶት አስቡኝ
@adeykonjo7930
@adeykonjo7930 7 ай бұрын
አባቴ በስደት አርጀሁ እሶጋ እደርስ ዘድ ክርስቶስ አባቴ መንገዱን ይግለጥልኝ የኔ አባት 😢😢😢😢😢
@yosefMola-tt4kr
@yosefMola-tt4kr 7 ай бұрын
ሰላም
@ngstipopo3749
@ngstipopo3749 6 ай бұрын
እባኻችሁ የት ኣከባቢ ነው አዲስ አበባ ነው
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 7 ай бұрын
አባቴ ይፍቱኝ በርከቶትን ይደርብን አሜን አሜን አሜን ♥️♥️💚💛♥️
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤🎉
@shitawshitaw6797
@shitawshitaw6797 7 ай бұрын
በእውነት ለአባታችን ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጠዎት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MogesAbebe-dp1ux
@MogesAbebe-dp1ux 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤ ኣባታችን ሽ ኣመት ያኑሪልን በረክትዎ ይደሪብን ኣሜን በፆሎት ኣሱብኝ ኣባ ወለተ ስንበት ነኝ
@hiyolumeto537
@hiyolumeto537 7 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃል ህወት ያሰማልን የሰማነው ብልባችን ያሳድርልን ልእጃችው ያብቃን 😢🙏
@yordanoshaile87
@yordanoshaile87 7 ай бұрын
እኒህን የመሰለ ኣባት ስለሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ምግብ እኮ ኣያስፈልግም ፍትፍት አድርገው ነው እኮ የሚያስተምሩን ኣባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቤተሰበቾዎትን ይባርክ እግዚያብሔር ❤
@user-po6yl6yi5e
@user-po6yl6yi5e 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባይዬ ፀጋውን የብዛልዎ እድሜ ማቱሳላን ያድልልኝ ጠላትዎን አይኑን ጨለማ እግሩን ቀጤማ ያድርግልዎ አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yeshemeda
@yeshemeda 7 ай бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን በርከተዎ ይደርብን አምላኬ ሆይ ኤፍታህ በለኝ😢😢😢 አሁንስ ደከመኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሒወት
@Dinkneshsamual
@Dinkneshsamual 7 ай бұрын
Ayzoshe❤❤❤
@user-xz7ps1lj2t
@user-xz7ps1lj2t 7 ай бұрын
አባታችን ቃሎት የሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 7 ай бұрын
ቃላህዉትን ያስማልን መላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ ❤❤❤❤
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 7 ай бұрын
አባታችን በፆሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን እያሉ አባታችን ረጅም እድመ እግዚአብሄር ይስጣቸው
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 7 ай бұрын
በረከቶ በ እኛ በተረገምነዉ ትዉልድ ይደርብን ኢትዮዽያንም ይታደግልኝ አሜን
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 7 ай бұрын
እኛንለማዳን፡ስንቱን፡እንደ፡ክርስቶስ፡የቻሉ፡ውለታዎትን፡ጌታ፡ይክፈልዎት❤❤፣🙋‍♀️🇻🇳♥️♥️♥️♥️
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 7 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አንቅተውናል❤❤
@user-yt6ru8jo7s
@user-yt6ru8jo7s 7 ай бұрын
አባቴ መንበረ መለኮት ብለው በፀሎት አስቡኝ እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርልን
@etoeto5473
@etoeto5473 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@melesedesalegn
@melesedesalegn 7 ай бұрын
የኔ አባት ሺ አመት ያኑረዎት ከሥደት ተመልሼ ለመገናኘት ያብቃኝ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታዬ አምላኬ መድሐኔዓለም አባቴ ይርዳኝ
@user-ue4pl4ii9u
@user-ue4pl4ii9u 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወትን ያስማልን በአድሜና በጤና ያኑርልን ❤❤❤❤❤
@user-ev9wc6wl5v
@user-ev9wc6wl5v 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ❤
@user-jc9cx1zu7i
@user-jc9cx1zu7i 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት በእድሜና በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@tinsaelabebe7161
@tinsaelabebe7161 7 ай бұрын
አባታችን 🙏♥️ ትምህርቶ የአምሮ ጭንቀት እና ሀሳብን ነቅሎ ወደ እግዚአብሔር ሃሳብ ይመልሳል እግዚአብሔር አሁንም እውቀቱን ፀጋውን ይደርብልን 🙏🥺
@user-wr1pm1nh7h
@user-wr1pm1nh7h 2 ай бұрын
ሊቁ መምህር ግርማ ወንድሙ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyerus9893
@eyerus9893 7 ай бұрын
የኔ አባት አመቤቴ ወላድተ ቃልዋ ትጠብቅልን በዚህ ክፉ ዘመን እርሰዎን የሰጠን የእግዚያብሔርን ቃል እንድንስማ ያደረጉን እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎት ያሰቡኝ ወለተ ኪዳን እሰከ ቤተሰቦቸ 😢😢
@amanuel5687
@amanuel5687 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አግዚአብሄር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@Ya_kidan-mihirtei
@Ya_kidan-mihirtei 7 ай бұрын
አባታለሜ እንኳን በደህና መጡልኝ ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅልኝ ❤
@asetereasetere6261
@asetereasetere6261 7 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏❤
@asterbrhan5071
@asterbrhan5071 7 ай бұрын
አባታችን እመብረሀን ትጠብቆት እድሜዎትን ያርዝምልን
@yoditethiopia9856
@yoditethiopia9856 7 ай бұрын
amen amen amen
@user-lz5rq3ub5g
@user-lz5rq3ub5g 3 ай бұрын
አባታችን የእግዝያብሄር ስጦታችን አለኝታችን እግዚያብሄር እድሜእናጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን
@biniyamkindie
@biniyamkindie 7 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን። እመብርሃን ትጠብቅዎት።
@wubitteda9201
@wubitteda9201 7 ай бұрын
አቤቱ የአብርሀም አምላክ ሆይ የአባታችንን እድሜ ና ጤና አደራ ጠብቅልን
@mametohem7990
@mametohem7990 7 ай бұрын
እግዚአብሄር የተመረገነ ይሁን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጠወት ፀጋውን ያብዛለወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@sraayele840
@sraayele840 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብልቅልን አባታችን❤❤❤❤❤
@user-yf9sz7fi9v
@user-yf9sz7fi9v 7 ай бұрын
አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 7 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ 👐አባታችን ይባርኩኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@belibeli8619
@belibeli8619 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከትዎ ይደሪብን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-jk2dd7wv3e
@user-jk2dd7wv3e Ай бұрын
ስለኣስተማረን ስለ ገሰጸን ሉኡል እገዚኣቢሔር ክብር ኣምልኮ ምስጋና ይድረሰው እግዚኣቢዝሔር ጸጋዉን ያብዛሎዎት
@Free-hf8fc
@Free-hf8fc Ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤናውን ፀጋውን ያብዛለዎት በእውነት
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን❤❤❤
@nigsitiwedajeharbi4480
@nigsitiwedajeharbi4480 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን🤲
@amanualbrhe1042
@amanualbrhe1042 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤❤ሽአመት ኑሩልንአባቶቸ👐👐👐
@weynshetzewde6960
@weynshetzewde6960 7 ай бұрын
amenአባታችን በፀሎት አስብኝ ወለተማርያም ክነህቤተስቦቼ ይኔ መፈስ ዛር አይነጥላ ነው ሁላቹሁም አስብኝ በፀሎት ከነህቤተስቦቼ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 7 ай бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲 ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲ይፍቱኝ🎚ይባርኩኝ🎚አባቴ !😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲
@Mahdermaryam-df2ql
@Mahdermaryam-df2ql 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz 25 күн бұрын
አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን😢😢😢😢
@melkamutonche7204
@melkamutonche7204 Ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት 🙏እመብርሃን ትጠብቅዎት።
@bashobashi6811
@bashobashi6811 5 ай бұрын
QALII HIWETII YAASEMALINII STEGAWINII YABIZALOTI ABTACHINI ❤❤AMENII AMENII AMENII
@berhaneftwi468
@berhaneftwi468 7 ай бұрын
ድንቂ ዝኳነ ትምህርቲ አዩ አባና ዕድመን ጥዕናና ይሃብኩም ሎቱ ስብሃት
@weynshet8472
@weynshet8472 7 ай бұрын
አባ እንኳን ደህና መጡ ቃለህይወት ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ
@HanauNew
@HanauNew 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራች ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልኝ
@user-oh2im7zb7f
@user-oh2im7zb7f 7 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የማንጠግበው ትምህርቶች በናፍቆት ነው የምንሰማው ያገልግሎት ዘመኖ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@clrqtr8818
@clrqtr8818 7 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አባዬ በፀለትወ ይሰቡኝ ዉድ ምእመናን በፀሎታችሁ እሰቡኝ ወለተ ማሪያም ብላችሁ
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 7 ай бұрын
Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean❤❤❤.
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 7 ай бұрын
የዘለዓለም ኣምላክ እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልን ኣባታችን ይፍቱን ኣሜን❤❤❤❤❤!
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ
@hirut9525
@hirut9525 7 ай бұрын
አባታችን መምህራችን የሕይወቴን መንገድ ያቃኑልኝ ልዑል እግዚአብሔር እድሜውን ከጤና ጋ አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልዎት የኔን የሃጥያተኛዋን ፀሎት ሰምቶ በረከቱን ያድልልን ይጠብቅልን
@robeltekle6017
@robeltekle6017 7 ай бұрын
Amen Amen Amen. Thanks God. Memehir girma. God bless thanks
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 7 ай бұрын
ቃል ሒወት ያሰማልን ኣባታችን
@user-bf8ex2bf3z
@user-bf8ex2bf3z 7 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት የሚያስተምሩት ትምህርት ስሰመው ሰውተቴን ውርር ይሰጠኛል በሰወ ስር እግዚያብሔር ወርዶ የሚነግረኝ ነው የሚመስለኝ ግን ስፀልይ እቅልፍ ይመጣብኛል ከዚያው ካለውበት ያስተኛኛል አባየ በፆለተወ ያስብኝ ደሞኳ አባቴን ነው የሚመስለኝ እሳቸውን ሳይ አባየ ትዝ ይለኛል በስደት ነው ያጣውት ነብስ ይማር በሉልኝ ለኔም አመተ ስላሴ ብላችው ፀልዮልኝ
@memhirgirma-np7pv
@memhirgirma-np7pv 7 ай бұрын
ነፍስ ይማር
@user-bf8ex2bf3z
@user-bf8ex2bf3z 7 ай бұрын
@@memhirgirma-np7pv አሜን አሜን አሜን
@emebetgebregiorgis2845
@emebetgebregiorgis2845 6 ай бұрын
Ayizosh yene ehit, Liul Egziabher nefsachewun be Atsede Genet yanurilish🙏🏽 NEFIS YIMAR😢
@selamselam918
@selamselam918 7 ай бұрын
እግዝአብሄር ልቦናችንን ይክፈትልን🙏 በእዉነት ብንጠቀምበት በጣም እድለኞች ነን እንዲህ አይነት ትምህርት በመሰማታችን
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርክ መምህራችን አባታችን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አባታችን አሜን ❤❤❤
@tekatom8796
@tekatom8796 7 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት 👏👏👏 እንደ እርሷ አይነት አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።።።
@abcddcba875
@abcddcba875 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሰጥልን 💖💖💖💖💖🙏🙏🙏
@yo-di-t
@yo-di-t 7 ай бұрын
ኣሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትዎን ያርዝምልን ጠላቶቻቸውንም ከእግራቸው መረገጫ ስር ይጣልልን ኣሜን
@robelbrhane9491
@robelbrhane9491 7 ай бұрын
ኣባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኔ የርስዎ መንፈሳዊ ልጅ በሞሆኔ ደስተኛ ነኝ። እግዚአብሔር ከፈቀደ ኣንድ ቀን ኣገኚዎት ኣለሁ። እኔ ስዊዘርላንድ ነኝ ያለሁት። ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቀን ኣባታችን።
@MereMere-wk2qr
@MereMere-wk2qr 6 ай бұрын
ኣባታችን ጤናና ዕድሜ ይስጣችሁ ለዑል እግዛቢሄር ኣሜን❤
@user-yi8lt1vk3x
@user-yi8lt1vk3x 6 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏
@asterwoldemariam846
@asterwoldemariam846 7 ай бұрын
አባዬ ዕድሜና ጤና ያድሎት ብዙ ነቅተናል በእርሶ ትምህርት፡፡ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁኖት እንወዶታለን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 7 ай бұрын
እንኳን በሰላም ደህና መጡልን አባታችን❤❤❤
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 7 ай бұрын
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ከዘውትር ከበሬታ ለሀገራችን ሠላም፣ለእኔ ፣ለቤተሰቤ ከዘውትር ጸሎትዎ ያስቡኝ ዘንድ ካልሰለችሁኝ ዘውትር ጉንበስ ብዬ እጠይቃለሁ።ስብዓት ለዓብ፣ስብዓት ለወልድ፣ስብዓት ለመንፈስ ለዘላለሙ አሜን!!!
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 7 ай бұрын
ውድና የተከበሩ አባታችን እንኳን ደሕና መጡልን ይፍቱን አሜን አሜን አሜን በእውነትቃለ ሕወትን ያሠማልን❤❤❤ ይገርማል እኔ ነገር😢😢😢😢😢
@qweqwe444
@qweqwe444 7 ай бұрын
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን❤❤❤❤❤በረከተወይደረብን አባቴ ሽአመትኑሩልን!!!!
@walteamanuale324
@walteamanuale324 7 ай бұрын
የኔ ልዩ አባት በረከትዎ ይድረሰኝ ይህንን ማን ያስተምራል መጣፈጡ ብዙዎችን አርፈዋል የእርሶን ትግስት ጽናት እምነት ይስጠንንንንንን
@tamratbelete2839
@tamratbelete2839 7 ай бұрын
አባ እርስወለኔ እንደ ሻማ ነወት የኔን ህይወት እያንዳንዱን አሳይተዉኛል ጸጋዉን ያብዛልኝ
@user-ec3sf4xw7k
@user-ec3sf4xw7k 7 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@maatraosiris3409
@maatraosiris3409 7 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Abatachen Egziabher yestehot💐❤️❤️❤️
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 2 ай бұрын
እባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን ጠላቶትን ክርግሮ ስር እግዚአብሔር ይጣልሎት ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ቃለ ሒወት ያሰማልን::
@user-ux4wj5qr4u
@user-ux4wj5qr4u 6 ай бұрын
አባታችን ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት በጸሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ ከዱባይ
@HaymanotGumataw
@HaymanotGumataw 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን
@sofiaibraheem1350
@sofiaibraheem1350 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ብሓቂ ስለ ኩሉ ነገር ቃል ህይወት ቃለሰናይ የስመዐልና ክቡር ኣቦና አሜን አሜን አሜን 🌿❤🌿💛🌿💚💐🤲✝️
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 7 ай бұрын
አሜን አባታችን በረከታችሁ ይደረብን ትምረቶወት አይጠገብም❤❤
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 7 ай бұрын
አባቴ በእርሶዎትምህርት ከሀፃያትአሮቃ ወጥቼ ትክክለኛ ክርስቲያንሁኛለሁ አባቴከቶስቱን ከአጋንትመጋጋ አላቀዋል ሺአመትያኑርልን እርሶዎንየሰጠን የድግልማሪያምልጂክብርምስጋና ይግባው
@BiniFikadu-jt2tk
@BiniFikadu-jt2tk 7 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልዎት እረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥልን አሜን።
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 5 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-ds6jo1lj2p
@user-ds6jo1lj2p 7 ай бұрын
አባታችን እኔ የእርሶን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩት አስር አመቴ ነው በዚህ አሰር አመት ያፈራሁት ለመቁጠር ቢከብደኝም በትንሹ ግን ለ150 አመት የተደበቀ መተት ቤቴ በፆሎት ይዣለሁ ትዳር ሳይኖረኝ የ ሁለት ልጆች አባት ነኝ ትዳሬ የተባረከ ነው በሂወቴ ትልልቅ ጥያቄ መልስ አግኝቻለሁ !!! ወዘተ
@unitdbast4205
@unitdbast4205 7 ай бұрын
መምህር ግርማ ማለት ያጋንት ስራ በድፍረት እድናዉቅ ያስተማሩ አባታችን ነቸዉ ማን መምህር ያልደፈረዉ ነገር ያስተማሩት ብዙ መምህራን ከመምህር ግርማ ትምሀርት ብትስዱ አባታችን የዘመናችን እንቁ ናቸው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቸዉን ያቆይልኝ
@Dinkneshsamual
@Dinkneshsamual 7 ай бұрын
Ewent.new❤❤❤
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 7 ай бұрын
አሜን፫ እውነት ነው
@eftah21
@eftah21 7 ай бұрын
እዉነትነት ነዉ😢
@user-us1dc4cs1h
@user-us1dc4cs1h 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን አባዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን❤
@azeb8400
@azeb8400 22 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g Ай бұрын
የኔ አባቴ በጣም ነው የሚወዳት አባቴ በፀሎት አስበኝ
@MeseratAlamuu
@MeseratAlamuu 7 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ አብዚቶ ይስጥልኝ ቃል ህውይት ይሰማልን የሰማነሁን በልቦናችን ይስድርልን😢 የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን አሜን
ጣዖትና፡ የጣዖት መንፈስ ባሕርያቶች ፦  Memehir Girma Wondimu Video 619 #subescribe_now #like #share ትውልድ ይዳን
1:05:45
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 25 М.
Memehir Girma Wondimu # ለክፉው ተስለው ወለዱኝ አይነጥላ አብሮ ይወለዳል ላልሰሙት አሰሙ
19:30
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 31 М.
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 18 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 120 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 46 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 123 МЛН
እራሴ ፈልጌ ሰይጣን አስገብቼ ነበር የእጅ መዳፍ ጥፍር አነባለው  Memehir Girma Wondimu Video 608 #subescribe_now ላልሰሙት አሰሙ
35:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 103 М.
ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ብመም ኣስመላሽ ገ/ሕይወት
43:30
ተዋህዶ ይእቲ Tewahedo Yeti
Рет қаралды 19 М.
Memeher Girma Wondimu Video 141  ከፍ ከፍ ያደርግሃል *( በአምልኮት ጊዜ 3ቱ ጥበቦች*
32:46
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 167 М.
Вот как поехать на электро дЫрчИке🔥
0:35
BYD U8 танковый разворот
1:00
YOUR NEW AUTO
Рет қаралды 3,8 МЛН
Be kind #car #corvette#funny#c8#ferrari #foryou #mycar#prank#corvettec8 #lamborghini #shorts
0:34
Eidan Sanker / Don’t Touch My Car
Рет қаралды 19 МЛН
😱ВОТ как проводят КРАШ-ТЕСТ Бмв...
0:26