እራሴ ፈልጌ ሰይጣን አስገብቼ ነበር የእጅ መዳፍ ጥፍር አነባለው Memehir Girma Wondimu Video 608

  Рет қаралды 101,038

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

6 ай бұрын

Religious teaching by priest Girma Wondimu 608 - እራሴ ፈልጌ ሰይጣን አስገብቼ ነበር የእጅ መዳፍ ጥፍር አነባለው ላልሰሙት አሰሙ #subescribe_now #like #share

Пікірлер: 412
@fasilkidane1865
@fasilkidane1865 5 ай бұрын
የክርስቶስ ባርያ መምህር ግርማ , የዳቢሎስ ጠላት መምህር ግርማ የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን አገልጋይ እኮራብዎታለሁ እግዚአብሔር በረከቱን ይጨምርሎት
@user-us3pf2bs2v
@user-us3pf2bs2v 5 ай бұрын
አኔ ድስ የሚኝ የአባታችን ለእርኩስ መንፈስ ዝም በል ሲሉት ሞራሉ ስብር ሲል ልቤ ቅቤ ነው የሚጠጣው እሰሰሰሰሰሰሰሰይ❤❤❤
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 5 ай бұрын
አባ ፀጋውን ያብዛሎት ምዕመናን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስ
@wondeZerihun
@wondeZerihun 5 ай бұрын
ህይወቴን የቀየሩልኝ አባቴ ቃለ ህይወት ያስማማልን።
@SelemunKahsay-xc3sr
@SelemunKahsay-xc3sr 5 ай бұрын
Ere ebakhn endme adrashachew ngeregn
@mettywork2860
@mettywork2860 5 ай бұрын
Yemiyageleglubet bete christian yet new🙏🙏
@meronalazar1770
@meronalazar1770 5 ай бұрын
Egeziyabhre yemsgen. Amen Amen Amen 🙏
@zamra40
@zamra40 4 ай бұрын
Adrashachewin
@abrsh1942
@abrsh1942 5 ай бұрын
አባታችን በእግዚአብሔር ያሉበትን ቦታ ይንገሩን እኛም እንዳን እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥወት
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 5 ай бұрын
አቤት መታደል እመብርሃን እኛንም በየቤቱ በየጓዳ ጎርጓዳው የታሠርነውን ታስፈታን አባታችን ሲለምኑ ሲጨነቁ ሲጮሁ አልሠማ ብለን አላውቅበት አልጠቀምበት ብለን ዛሬ ሠው ሲነቃ መድሀኒአለም ደበቃቸው በእግር በፈረስ ብንፈልጋቸው ከየት ይምጡ 😢😢😢😢 አባታችን በመድሀኒአለም አንድ እድል ስጡን ህዝቡ መፈታት ይፈልጋል ወደ አገልግሎት ይምጡ ይራሩልን ያገኘሁት ሁሉ የእርሶን አድራሻ ይጠይቃል እኔም አንዷ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳን
@SamriSam-qx9el
@SamriSam-qx9el 5 ай бұрын
በጣም😢😢
@eftah21
@eftah21 5 ай бұрын
በጣም 😢የዛኔማ ስድብላይ ነበርን ፡ደብተራ ፡ጠንቛይ ናቸዉ እያልን😢😢😢😢
@user-sd4fs7sb2r
@user-sd4fs7sb2r 5 ай бұрын
​@@eftah21ተይዘን ኧናሾፍ ነበር አሁን ከየት ይምጡ
@eftah21
@eftah21 5 ай бұрын
@@user-sd4fs7sb2r እዉነት ነዉ ፡ያኔ እንዳልዘለፍናቸዉ ፡አሁን ስንፍልጋቸዉ ከእንቅልፋችን ስንነቃ የሉም፡፡አሁን አባታችን ለማግኘት በእግር በፈረስ እንፈልጋለን ፡ከዉጭ እስከ ሀገርቤት ያለነዉ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
@GeezSamrawit
@GeezSamrawit 5 ай бұрын
አባቴ መንፈስ ቅዱስ ፀጋውን ያብዛሉፕሎት አገልግሎቶ እንደ ባህር ይስፋ
@hawashasefa5016
@hawashasefa5016 Ай бұрын
የተዋህዶ እንቁ አባት ለአጋንንት ራስ ምትሃት የሆኑት ውድ አባታችን መልአከ መንክራት አባግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 5 ай бұрын
አባቴ ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶት ይደርብን አባቴ ፀሎት እያደረኩ ነው በፀሎት አስቡኝ ስርጉተ ማርያም ነኝ
@zed8332
@zed8332 5 ай бұрын
የኔ አባት ሽ አመት ኑሩልኝ❤❤እግዚአብሔር በእዴሜ በጤና ያቆይልኝ❤❤🎉እኔስ መችይሁን ከሰደታ በሰላም ተመለሸ እምድነዉ 😢😢😢አምላኬ ሆይ ከመሰጨነቀኝ አዉጣኝ😢😢😭አባዬዬዬ በፆሎቶ አሰብኝ😢😢❤
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 5 ай бұрын
እርሶን የሰጡን የአብርሀሙ ስላሴ የተመሰገኑ ይሁኑ! ❤❤❤ መምህርዬ እድሜ ከጤና ይስጦት ኑሩልን እርሶን ባናገኝ የመናፍስት መጫወቻ እንሆን ነበር
@meronalazar1770
@meronalazar1770 5 ай бұрын
Egeziyabhre yemsgen.
@user-dn7ed1qx2q
@user-dn7ed1qx2q 13 күн бұрын
አዎ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 5 ай бұрын
ወለተ ማርያም አባታችን ይባርኩኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ ነው እጂ እንደበደላችን አይሁን
@kidstnegash
@kidstnegash 3 ай бұрын
አባቴ የኛ ስጦታ ለወንድሜ ፀልዩልኝ በረከትወት ይደርብን
@tesfamariamukubaezghi3135
@tesfamariamukubaezghi3135 14 күн бұрын
አባታችን እድሜና ጤና እዝጋብሔር ያድሎት ማን እንደ መላአከ መንክራት አባ ግርማ ወንድሙ ያለ ክፍያ ትምህርት የተዋህዶ ኮለጅ ድንቅ እምነታችን ያስተማሩን ሃይማኖታችን ያሳወቁን እሳቸው ናቸው
@user-fh1jy9ze2p
@user-fh1jy9ze2p 3 ай бұрын
እባካችሁ ዐባ ግርማን አገናኙኝ ሥለ ማርያም ብላችሁ!!
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj 5 ай бұрын
የኔ አባት እመብርሃን ቅፍ ድግፍ ታርጎት በፀሎቶ አስቡኝ በዚ ሰሞን በጭንቀት ለፈነዳ ነበር ግን አሁን ፀሎት ስግደት ሰጨምርበት በመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ስከታተል በተከታተልኩ በሁለተኛ ቀን በእግዚአብሔር ቸርነት በእመብርሃን ምልጃ ተረጋጋዉ ጠባቂዬ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል እረዱኝ
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 4 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰
@lelijoche
@lelijoche 5 ай бұрын
እንደዚህ በተጨባጭ የሚታየውን የክርስቶስን ማዳን የሚክድ ህዝብ የህዝባችንን ልቦና መዳኒዓለም ይመልስልን ። ግልጽ የመናፍስትን ስራ የምንክድ ከሀዲ ህዝቦች ጌታ ይድረስልን ይሄኔ 24ዓመት ሙሉ መምህራችንን የሱዳን ምናምን የሚል ሰው ይኖራል እኮ እንዳይነቃ የከለለውን ሴጣን እቤቱ በመስገድ ብርሃን መላበስ ሲችል ለክርስቶስ ባለመስገድ መደንቆርን መምረጥ እግዚአብሔር ይማረን
@Omosuger3838
@Omosuger3838 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን 🙏🙏🙏 በረከቶት ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏 እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት አሜን 🙏🙏🙏 ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን አሜን 🙏🙏🙏
@mairyleb9245
@mairyleb9245 5 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን በርከቱን ያብዛሉት አሜን አሜን አሜን
@taralema6070
@taralema6070 5 ай бұрын
የኔ ውድ አባት የማቱሳላትን እድሜ ይስጥልን ☝️🙏❤✝️⛪️🤲🤲🤲 በረከትዎ ይድረሰን🤲🤲🤲🤲🤲🙏
@Qweewerdfg65434
@Qweewerdfg65434 5 ай бұрын
አባታችን በእሪስዎ ምክንያት ትውልድ ሁሉ እየዳነ ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛለዎት
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏🤲👏
@YhenewAlemuAschale
@YhenewAlemuAschale 5 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን አባታችን❤❤❤
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 5 ай бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን😭😭😭❤❤❤❤
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 5 ай бұрын
የኔ ኣባታችን እህትን በፀሎት ኣስባት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@henokfenta4204
@henokfenta4204 4 ай бұрын
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ አገልግሎቱ የት ነው የአባታችን የምታውቁ ብታሳውቁን
@yimerbikis2020
@yimerbikis2020 5 ай бұрын
ማርያምን አባባ ግርማ ለኔ ያስፈልጉኛል በስደት ሀገር አስርአመት ስርቼ ደመወዝ ክፍያ ሊከፈል ሲደርስ ሰይጣን ይይዝብኛል ይህው አስርአመቴ በውጭ ሀገር ተቀምጨ ላማለኝ በሰማይ ነው አልተከፈለኝም ስለዚህ አይነጥላ ወዘተርፈ ካለብኝ የሳቸው ፆሎት ያስፈልገኛ እርዳታቸውን ቁጥራቸውን ካላቹህ እርዱኝ በእግዚአብሔር ስም😢😢😢😢
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj 5 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@user-tr2xn1go8i
@user-tr2xn1go8i 5 ай бұрын
እድሌ የወሰድክና እድሌ የዘጋህ በረኬቴን የሚትሰልብብኝ እያልሽ ቀጭቅጭዉ ማማየ እሰሪዉ እንጂ ወደ ስኦል ግቡ እንዳትይ ስታደስብሽ በጣም ፈተና ይበዛብሻል መተት ነዉ እንደዛ የሚደርግ እኔም ብር ያበደርኩት ሰዉ ጠላት ነዉ የሚሆንብኝ ብሬም አይመለስም አሁን ግን የለኝም ማለት ጀመርኩ ምን ይደረጋል
@fafi2887
@fafi2887 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@mare7241
@mare7241 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-th2qi7ey7u
@user-th2qi7ey7u 5 ай бұрын
Getan mengedun endasayun esu hulem yimrewo
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 5 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ያድልልን❤❤❤❤❤
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 5 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ያድልልን
@kidestekile
@kidestekile Ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤናይስጦዎት እባክዎትን ለወንድሜ ፀልዮልኘ እባኮዎተ ሰለመቤቴ
@user-pz9ll8uk3v
@user-pz9ll8uk3v 5 ай бұрын
አባታችን በጣም ናፍቀውኛል በቅርቡ እንደማዮት እርግጠኛ ነኝ ሀድንግል ፈቃድ አሜን
@user-vn8sf1lz8h
@user-vn8sf1lz8h 5 ай бұрын
ኣባታችን በወላዲተ ኣምላክ ኣይለፉን ኣድራሻ ያሉበት ቦታ ይንገሩን
@bitanya2094
@bitanya2094 5 ай бұрын
ለእናንተ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይዶረስልን
@user-kk8wz6el7z
@user-kk8wz6el7z 4 ай бұрын
ኣባ እድሜና ጤናውን ይስጦት
@getacewtselassie2315
@getacewtselassie2315 2 ай бұрын
አባታችን መምሐ ህር ግርማ ሁልጊዜም ፈጣሪ በቀኝ ያውሎት ! ተስፋ ሚካኤል ነኝ አስቡኝ
@TegenuMengistu
@TegenuMengistu 15 сағат бұрын
ኣባ ክፉህን አየሰየኝ እነድው በድንግል ማሪያም የእርሶን ስልክና አድረሸውን ጦቅሙኝ።
@mastewalassefa3892
@mastewalassefa3892 5 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት የኔ አባት እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎን በኛ ዘመን የሰጠን
@SntayohmesfinYdidya
@SntayohmesfinYdidya Ай бұрын
እግዚአበሔር ይመስገን ላባታችኝ እድሜ ጤና ይስጥልን በፀሎ አስብኝ
@KarlKfoury
@KarlKfoury 5 ай бұрын
አባቴ እመብርሐን የአማኑኤል እናት ጥላ ከለላ ሆና ትጠብቅልን❤❤❤❤
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን የሰጠ አምላክ ይመስገን
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 5 ай бұрын
አባታችንፀጋውን ያብዛልዎት
@sarahawler1292
@sarahawler1292 5 ай бұрын
አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎትን ቸሩ መድሃኒያለም አባቴ ይባርክልዎትን ይቀድስልዎት።አባታችን እባክዎትን በጣም ጨንቆኛል አፀደ ማሪያም ብለው በፆሎትዎ አስቡኝ አትርሱኝ
@demekeafeworktessema
@demekeafeworktessema 5 ай бұрын
ክብር ፣ አምልኮ ፣ ስግደት ፣ ምስጋና ለስላሴ ይሁን አሜን !
@AdugnawAdamu
@AdugnawAdamu 5 ай бұрын
እረ ባክህ አድራሻው ካለህ ስጠኝ
@b.a8254
@b.a8254 4 ай бұрын
አባ ግርማ እባክዎት የሚገኙበት ደብር አሳውቁን ከእግዚአብር በተሰጥዎት ፀጋ አለምነዎታለሁ
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 5 ай бұрын
እግዜአብሔር ሆይ ለእኔም ለቤተሰቤም ድረስልን እኔ ሐጣተና ነን
@adisuteshome7117
@adisuteshome7117 5 ай бұрын
አዲስ አበባ ዙራያላቸው ሰዎች እባካችሁ የመምህር ግርማን አድራሻቸውን ላኩልኝ በእግዚአብሔር ።
@hewanethopia174
@hewanethopia174 5 ай бұрын
አሁን አገልግሎት የላቸውም ፀልዪ ስገዱ ቀጥቅጡ ፁሙ ሌላ አባቶች አሉ
@selameyudlieteynsha4018
@selameyudlieteynsha4018 5 ай бұрын
የት እንደሚያገለግሉ በምድያ መከታተል ነው
@belayineshiweriku
@belayineshiweriku 5 ай бұрын
​@@hewanethopia174😂😂
@TEKLERISHAN-bu4vc
@TEKLERISHAN-bu4vc 4 ай бұрын
ኣይ ኣሁን እንካን ኢትዮጽያ ኣገልግሎት የላቸውም እድሜ ለተቃዋሚዎች ባለፈው ግን ሲናገሩ እንደሰማሃቸው ከሆነ ግዜ በሰፊው ኣገልግሎት እንደሚጀምሩ ሲናገሩ ሰምቻቸዋለው እድሚያቸው ያርዝምልን እንደእዝጋቢሄር ፈቃድ እንጠብቃለን በትረፈ ፈጣሪ ያግዘን በርትተን መጸለይ መጾም መስገድ ነው
@AsAs-ry6xz
@AsAs-ry6xz Ай бұрын
አባቴ እድሜና ጤና ይስጠወት እኔሳ መቸ ይሆን እስቤተሰቦቸ እምድን አምላኬ ከሀገሬ ገብቸ ለመዳን አብቃኝ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 5 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት አሜንንን🙏❤🙏
@user-vn8sf1lz8h
@user-vn8sf1lz8h 5 ай бұрын
ኣባታችን በእመብርሃን እዳያልፉኝ በጣም ተቸግረናል በቤትጠጣ ይሁን በመተት 15 ኣመት ኣረብ ሀገር እሰራለሁ እደክማለሁ ገንዘቡ የት እደሚሄድ ስቃይበዛብ ልሰግድ ልፀልይ ኣልቻልኩም ከኣባትም ከእናትም የቤት ጣጣ ኣለ እህቴ ከኣረብ ሃገር ገብታለች የዛሬ ሳምንት ወደትግራይ ኣሁን ልትመጣ ነበር ወደእርሶ ያልቦት የሚያገለግሉበት ቦታ ኣላወቅንም
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 5 ай бұрын
Ayizosh-be tselot, tsome na sigdet wed Egizabiher kirebi.
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 3 ай бұрын
የፍቅር አባት ርዥም እድሜ ይስጥልን ።🤲🤲🤲
@amaamm7235
@amaamm7235 13 күн бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 5 ай бұрын
እግዜአብሔር ይጠብቅሁት አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤
@gebre-slassietekle-haymano4443
@gebre-slassietekle-haymano4443 5 ай бұрын
አባቴ ኑሩልን።
@user-id8hl8dx2c
@user-id8hl8dx2c 5 ай бұрын
አሜን አባታች እድሜና ጤና ይስጦት።
@Haile21.7
@Haile21.7 5 ай бұрын
ቅዱስ አማኑኤል እድሜ ይስጥልኝ
@aberaalemu1392
@aberaalemu1392 2 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
@BrhenaAbate
@BrhenaAbate 5 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረስ ለኛ ይድረስልን
@tgistytagesu992
@tgistytagesu992 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@yeshiregtafesse6898
@yeshiregtafesse6898 4 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሄር ይጠብቅልንእባክሁአባታችን እህቴ ታማብኝ አለች ቀፀላ ማርያም የክርስትና ስሟ እባክሁ አባታችን በፀሎቱሁ አስብዋት ደብረብርሀንነውያለችው እና ካናዳነኝ እግዚአብሄር እርሶን ለማግኘት ይርዳኝ እህቴም ከሰይጣን ለመላቀቅ ቀኑ ቅርብ ይሁንልኝ ኑሩልን እባታችን ልኡል እግዚአብሄር እድሜሁን ያርዝምልን አሜን
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ላአባታቺን እድሜ ጤ ና ይስጥን
@eftah21
@eftah21 5 ай бұрын
አባይዬ❤እንኳን ደህና መጡሉን❤❤❤❤ኧረ ዛሬ በህልሜ አባቴ ሲባርኩኝ አየሁ❤
@TeheshMahari
@TeheshMahari 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ለአኛም ይድረስልን😢👏😥
@user-bb4kc8fm1n
@user-bb4kc8fm1n 5 ай бұрын
አቡነ መንፈሥ ቅዱሥ ይጠብቁን ይጠብቋችሁ አሜን❤
@Getahunsitot
@Getahunsitot Ай бұрын
እድሜ ና ጤና ይስጥዎት አባታችን 🙏🙏
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 5 ай бұрын
አባቴ ይፍቱኝ በርከቶትን ይደርብን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ አሜን አሜን አሜን አገራችን ኢትዮጵያ ስላሟን ይብዛ
@merrymeery2731
@merrymeery2731 5 ай бұрын
አባታችን,እንኳን,ደህና,መጡረጅም,አድሜ,ከጤና,ጋር,ይስጦት, አሜን,አሜን,አሜን
@alexjijo9080
@alexjijo9080 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦት ያድልልን ኑሩልን የብዙዎች አባት በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-tv3zr4qy2c
@user-tv3zr4qy2c 2 ай бұрын
ኣባ እግዚኣብሔር እድሜ ይሰጣቸው
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ አባ አባታችን
@astewayyigzaw7848
@astewayyigzaw7848 5 ай бұрын
አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት
@SamsungA23-ve3fv
@SamsungA23-ve3fv 5 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀገዉን ያብዛልን አይ የሰው ልጅ ህይወት 😢😢😢
@user-bf7nj8qk6j
@user-bf7nj8qk6j 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባ መምህር ግርማን የሠጠህን አባታችን በፀሎት አትርሱን ከኔ ላይ ሰይጣን እንዳለ አውቃለሁ በፀሎት ይሰሩልኝ
@user-ly7sp9wn3f
@user-ly7sp9wn3f 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ይስጧት እባኳን አድራሻቸው ን ተባበሩኝ
@22-mv7lh
@22-mv7lh Ай бұрын
እግዚወአምላኬ
@habtamhabtam3576
@habtamhabtam3576 5 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የባታችንን ቁጥር የምታቁ ፃፉልኝ እባካችሁ❤❤❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዊድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን ውድ አባ አባታችን
@BiniamSetargachew-is5dz
@BiniamSetargachew-is5dz 5 ай бұрын
አባታችን በረከቱን ፀጋውን ያብዛሎት እንድንነቃ አርገውናል
@user-ev9wc6wl5v
@user-ev9wc6wl5v 5 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ❤
@HabtamuEndale-ij1nz
@HabtamuEndale-ij1nz 13 күн бұрын
አባ በፀሎቶ አስቡኝ
@yosefyakob1382
@yosefyakob1382 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ። አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ብዛሎት ።
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በ ፀሎት ያስቦኝ
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 5 ай бұрын
አባታችን እኳንደህና መጡልን ሺአመትያኑርልን አባቴ
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@user-qp4sp6hy5z
@user-qp4sp6hy5z 4 ай бұрын
ስልካቸው ይጻፍ የአባታችን እባካችሁ ፕሮግራማቸውን እንከታተል
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 5 ай бұрын
አብባታቺን እግዚአብሔር ረጅም ኤርሚነ ሽና ይስሻቹ
@user-ho7pk9ub4p
@user-ho7pk9ub4p 5 ай бұрын
አባየ እድሜና ጤና ይስጠዎት እኔም ከነቤተሰቤ የምፈታበትን ቀን እንድያቀርብልኝ በፀሎት አስቡኝ አባ እወደዎታለሁ የኔ ልዩ አባት በእጅዎት ለመባረክ መዳህናአለም ይርዳኝ
@mametohem7990
@mametohem7990 5 ай бұрын
አቤቱ ጌታዪ እግዚአብሄር እረጅምእድሜ ይስጠወት አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bruk2122
@bruk2122 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅዎት
@almazametetadkan-7536
@almazametetadkan-7536 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 5 ай бұрын
አባታችን ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@nekabeb1333
@nekabeb1333 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 5 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥል የድንግል ማርያም ልጅ🙏🙏🙏💚💛❤
@hiruttube1
@hiruttube1 5 ай бұрын
የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርግ አባ !!! የሚያገለግሉበት ቦታ የሚያውቅ ካለ እባካችሁ ጠቁሙኝ 🙏🙏🙏
@user-fo9vn7mm5f
@user-fo9vn7mm5f 5 ай бұрын
አባታችን የአግልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹሁ እደሜ ከጤናጋር አብዝቶ ጨማምሮ ይስጥልን❤❤❤❤😢
@user-jd1xh8sc5q
@user-jd1xh8sc5q 5 ай бұрын
አባ ይባርኩኝ ወለተ ተንሥይ ነኝ
@getinetgetu-ux8ed
@getinetgetu-ux8ed 5 ай бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ፈጣሪያችን
@hdjdh9162
@hdjdh9162 5 ай бұрын
አባ እግዝብሄ እርሜ ከጠና ይስጠዋ
@TEKLERISHAN-bu4vc
@TEKLERISHAN-bu4vc 4 ай бұрын
መላኣከ መንክራት ኣባታችን መምህር ግርማ የሂወቴ ቀያሪ ከፈጣሪ የተሰጡን ትልቅ ስጦታችን የማቱሳላ እድሜ ይስጥልኝ ኣባቴ የድሃ የተቸገሩ የታመሙ ኣባት ኑሩልኝ ክፉ ፈተና ሁሉ ያርቅላቹ ፈጣሪ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@HelloHi-px4yo
@HelloHi-px4yo 5 ай бұрын
አዎ እውነት ነው እኔ እንደ ገጥማኘ በጣም ይገርማል አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
Memehir Girma Wondimu Video 322  መልከ ሳጥናኤል እደግማለሁ
26:56
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 107 М.
የትዳር ፈተናዎች በምቀኞች እየቃሙ ጸሎት የእመቤታችንን ሥም ከጠራች አጣላታለሁ Memehir Girma Wondimu Video 638#subescribe_now
22:17
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 73 М.
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 33 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 2,5 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 101 МЛН
በሙዚቃ ስራዎቹ የሚታወቀው ባለሞያ ክርስትና ሳይገባኝ ኖሬ ተጎዳሁ እናትና ልጆች በዘር መንፈስ Memehir Girma Wondimu 637#subescribe
31:27
ሌሊት ያሶጣኛል እኔ አላውቅም የሰው ልጅ በቀላሉ ይበላሻል // Memehir Girma Wondimu #subescribe_now ትዉልድ ይዳን
22:31
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 75 М.
Memeher Girma Wondimu Video 111 የመናፍስት  ወረርሽኝ  በኢትዮጵያ  ሚስጥራችዉ  ሲጋለጥ
44:54
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 580 М.
🔴 " ናፍቆት " ግጥም በ ገጣሚ ሕሊና ደሳለኝ @-mahtot
8:55
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 156 М.
three feet under the keel   #offroad
1:00
Nivulin 4x4 video
Рет қаралды 646 М.
Всегда проверяйте зеркала
0:21
Up Your Brains
Рет қаралды 346 М.
БАССЕЙН ДЛЯ АВТО ЗА 25 000 000 ТГ 🌊🚖
11:44
Ерболат Жанабылов
Рет қаралды 128 М.