እስልምና በክርስትና ላይ የሚያነሳቸውን የተለመዱ ተቃውሞዎች መመለስ || Sam Shamoun Amharic

  Рет қаралды 28,653

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal

8 ай бұрын

I found this video useful, so I translated it to the best of my ability. Use this link to find the first video I translated from. I apologize for the minor mistakes I make.‌‌
• Answering Islam's Comm...
መልካም ዜና
የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን።
ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡-
“በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።”
መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡-
“ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥...
እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15)
ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል።
ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
- (ኢሳይያስ 53፥10)
ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና።
{የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29)
እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው።
1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል።
2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ።
የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
/ @dhugaanniboqachiisa
አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
t.me/BibleAndMe
Additional: - ewnetyasarfal123@gmail.com

Пікірлер: 138
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 8 ай бұрын
ጨርሳችሁ ማየታችሁና like ማድረጋችሁ እንዲሁም Comment መጻፋችሁ ዋጋ ስላለው እንዳትረሱት🥰🥰🥰
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 3 ай бұрын
ጨርሼ ሰምቻዋለሁ❤
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 ай бұрын
ተባረኪ። አመሰግናለው🙏
@user-vk2on6ze8o
@user-vk2on6ze8o 2 ай бұрын
🎉ጌታም አብዝቶ በብዙ ይባርካችሁ
@noorwaga4502
@noorwaga4502 8 ай бұрын
ተባረክ !በእስልምና ላይ የሚሰሩ ወንድሞችን እናበረታታ
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 3 ай бұрын
እኔ ሀይማኖታዊ ዕዉቀቴ ትንሺዬ ናት። ከአንተ እየተማርሁኝ ነኝ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ። የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ኢየሱስ አምላክ ነዉ።
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 2 ай бұрын
👍❤️
@Zereyakobtebiban
@Zereyakobtebiban 7 ай бұрын
ሰውየውንም አንተንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤✡️✡️✡️✡️✝️✝️✝️
@ZelalemZola-qe5xc
@ZelalemZola-qe5xc 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደዚህ ዓይነት ሰዎችን አብዛልን!!!
@user-eg7uc1hc9u
@user-eg7uc1hc9u 8 ай бұрын
ክርስቲያኖች ይህንን ቻናል ብንደግፍ Like Share ብናደርግ ብናበረታታቸው መልካምነው እኛም ወንጌል እየሰበክን እንደሆነ አንዘንጋ (ሉቃ 10 ፥2) አላቸው መከሩስ ብዙ ነው ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው እንግዲህ የመከሩን ጌታ ለመከሩ ሠራተኞች እንዲልክ ለምኑት።በጸሎትም እንደጋገፍ❤❤❤
@Tinay-l5h
@Tinay-l5h 8 күн бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በክርስቶስ ይባርካችሁ
@meaza5096
@meaza5096 3 ай бұрын
ወንድም ጌታ ኢየሱስ ይባረክ የእውነት እውነት ያሳርፋል 🙏🙏🙏🙏
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 2 ай бұрын
በእውነት ዘመናችሁ ይባረክ እንኳን ለሙሲሊሞች ለኔ እራሱ በዙ ጥያቄ ተመልሶልኛል እናም ላላመኑ ወገኖች ሼር በማድርግ ትውልድን እንታደግ
@Fikadu-sr7bq
@Fikadu-sr7bq 8 ай бұрын
ብዙ ነገር እንጠብቃለን 🙏🙏🙏 ተባረክ
@issackbekele6271
@issackbekele6271 8 ай бұрын
እኔና አብ አንድ ነን ዮሐንስ ወንጌል 10:30
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 2 ай бұрын
በርታልኝ ወንድማችን😍🙏ለዚህ ተረተረት የምታቀርበው ትምህርት😍🙏
@YehiwotMinchEyesus
@YehiwotMinchEyesus 2 ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል❤
@Mesobetsidq
@Mesobetsidq 7 ай бұрын
ገራሚ ነው በርታልን ወንድማችን ሳምና ሌሎች አቀብተ እምነት በሙስሊም ዙርያ ያሉት እንድትሰራልን በትህትና እንጠይቅሃለን እግዚኣብሄር ያበርታክ ።
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 3 ай бұрын
ፀጋ ይጨመርልህ ሼር አርገለው❤
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 Ай бұрын
በክርስቶስ እስካመን ድረስ የዓለም ክርስቲያኖች አንድ ብንሆን ምን ነበረ❤
@danilee2569
@danilee2569 7 ай бұрын
ጓደኛዬ በዚህ ቻናል አይኑ በርቶለታል ተባረኩ 🙏🙏
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 7 ай бұрын
አሜን!🥰
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 3 ай бұрын
ጀግና ነህ ወንድም❤
@EyualDawit-sy9zh
@EyualDawit-sy9zh Ай бұрын
ተባረኩ ❤
@nationalkebedekebede
@nationalkebedekebede 2 ай бұрын
God my life ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selameshete3967
@selameshete3967 Ай бұрын
ተባረክ ተባረኮ
@user-xv4co5ku8d
@user-xv4co5ku8d 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅክ❤❤
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 3 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤
@user-rn6xh7pm1z
@user-rn6xh7pm1z 6 ай бұрын
ተባረኩ ልቤን አሳረፋችሁት❤
@abrehamtenkir8073
@abrehamtenkir8073 4 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ እና የዘላለም ህይወት።
@Alem-pk9mg
@Alem-pk9mg Ай бұрын
ተባረኩ
@user-ze8ln4bw3d
@user-ze8ln4bw3d 8 ай бұрын
ሁሌም ትመቸኛለህ 😊😊😊😊 በርታልን bro❤
@MenaweldeMena
@MenaweldeMena 2 ай бұрын
በብዙ ተባረኩ
@GechoBaba
@GechoBaba 8 ай бұрын
Wow God bless You bro!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@Son_of_Waaqaa
@Son_of_Waaqaa 8 ай бұрын
Keep going✝️ !!
@user-ij2sd3sg9x
@user-ij2sd3sg9x Ай бұрын
Thanks❤
@seberzare
@seberzare 2 ай бұрын
እውነት ነው የሁሉን ፈጣሪ እግዚአብሄርን በፍጡር አምሳል አድርጎ መቁጠር እና ቁጥር መስጠት ስድብ ነው !
@mengistumulatu106
@mengistumulatu106 4 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@Bellazekichen
@Bellazekichen 2 ай бұрын
እውነትም እውነት ያሲርፍል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@user-nl8zh8gm2u
@user-nl8zh8gm2u 2 ай бұрын
Sam enameseginalen
@MikiyasDemesa
@MikiyasDemesa 3 ай бұрын
በዚህ መንገድ የሚቀርብ መልስ በደንብ ለመረዳት ስለሚያስችል በዚህ ቀጥል የዚን ሰውዬ ሌሎች ቪድዮችን ስራልን በርታ
@mememalase9018
@mememalase9018 8 ай бұрын
Thank you so so much 2nd brother ❤❤
@NatnaelGebretsadik
@NatnaelGebretsadik 2 ай бұрын
ጌታ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ፀጋ ይብዛልህ
@Belachewato-io1fe
@Belachewato-io1fe 2 ай бұрын
በፍላጎት ላይ የተመሰረተ ሀይማኖታዊ ውይይት ለግንዛቤ ይጠቅማል፡፡ የመምረጥና የመወሰን መብቱ ግን የግል ነው፡፡ በማንኛውም መልኩ ለመሸናነፍ ተብሎ የሚደረግ እንቅስቃሴ ተገቢ አይደለም
@kidilove1715
@kidilove1715 2 ай бұрын
❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 2 ай бұрын
TEBAREKU❤❤❤
@mememalase9018
@mememalase9018 8 ай бұрын
Beautiful message ❤
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 2 ай бұрын
❤❤❤❤Egziabher ymesgen Amen ❤️ ❤️ ❤️
@samira-pl4zc
@samira-pl4zc 2 ай бұрын
እናመስግናል❤❤❤❤❤
@ramatekadire384
@ramatekadire384 8 ай бұрын
በዝህ ቃጥል ቃጥል ወንድሜ ሼር እናደርጋሌን አይዞ አይሰስብ እናማሰግናሌን❤❤።
@Atekilt
@Atekilt 2 ай бұрын
Tbareku
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 ай бұрын
Good discussion Thanks!
@abdilemu2018
@abdilemu2018 8 ай бұрын
Bless you
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 8 ай бұрын
Thank you! Amen!🥰🥰
@Zedo_Baladera
@Zedo_Baladera 8 ай бұрын
በርታ
@hanihasen
@hanihasen 3 ай бұрын
ምንም የተለየ ነገር አላየሁም የተለሳለሰ አቀራረብ ከመሆኑ ውጪ❤❤❤❤
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 ай бұрын
😁😁
@AdaneTewelede
@AdaneTewelede 3 ай бұрын
ewunetlehulum
@kidestnegatu4768
@kidestnegatu4768 2 ай бұрын
Good job keep it going 👍
@user-mr3vq1kc3l
@user-mr3vq1kc3l 7 ай бұрын
Geta Eysus yibarkachu bertu!!
@temewolde365
@temewolde365 8 ай бұрын
ድራሽህ ይባረክ ወንድመ የዘመናት ጥያቄ ነው መልስ ያገኘሁት። በዝሁ ቀጥል ኢየሱስ ካንተ ጋር ነወ።
@user-kf8gj7om1w
@user-kf8gj7om1w 4 ай бұрын
አልሀምድሊላለህ ሙስሊም ላደረገኝ አላህ am blessed to be muslim
@Hableelias
@Hableelias 4 ай бұрын
go to hell
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 4 ай бұрын
Ingid yewistachu wistachu yawiqal min yidaragal
@user-kf8gj7om1w
@user-kf8gj7om1w 4 ай бұрын
@@masartmissoo1160 ዉስጣችንም ከእስልምና ሌላ ሀይማኖት እንደሌለ ከአላህ ሌላ የሚመለከክ አምላክ እንደሌለ ነዉ ዉስጣችንም ዉጫችንም የምናዉቀዉ።ከባለቤቱ በላይ የሚያዉቅ ምን ክንደሆነ ዉስጥሽ ያዉቃል Alhamdulilah am muslim forever ከሀድያን ቢጠሉም
@KebedeJh3.16-dn2jm
@KebedeJh3.16-dn2jm 3 ай бұрын
Thank you
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy 3 ай бұрын
Ega mn ageban sle ante haymanot gin ye gan haymanot atinka new yanek !😂
@user-ky4si5mh3r
@user-ky4si5mh3r 3 ай бұрын
AL EMRAN,49-52,,,,,Almesih Essa Alahn firuna tazezugn bilwalwachewal.
@Kingdom_Media
@Kingdom_Media 2 ай бұрын
@demes12
@demes12 8 ай бұрын
❤❤❤
@josephgatsobatto4112
@josephgatsobatto4112 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@BirukAyalew-fw3sv
@BirukAyalew-fw3sv 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@andualemabera1123
@andualemabera1123 7 ай бұрын
እድሀለው
@user-er7es8qy2q
@user-er7es8qy2q 2 ай бұрын
ወንድሜ እግዛቤር ይባርክክ ወንድሜ አንተ አይማኖትክ ምንድነዉ❤❤❤❤❤
@user-ky4si5mh3r
@user-ky4si5mh3r 3 ай бұрын
Abraham bet yegebut 1egziabher ena 2melaktoch nachewu. Enesum wedesedom lotion lemadan yeheadut nachewu
@natanfilimon6237
@natanfilimon6237 2 ай бұрын
Proverbs 8-1:36 read it
@Mahletmekonen5034
@Mahletmekonen5034 2 ай бұрын
የክርሥቲያኖች ብዛት በአለም ላይሥንትነው?
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 2 ай бұрын
በዚህ መልኩ ሙስሊም እህትና ወድሞቻችን ማስመለጥ እንችላለን በፀሎት እየተጋን እውነቱን መመስከር አለብን እባካችሁን ሴጣን ትውልድን ለራሱ ወደተዘጋጀለት እሳት እዴት እየነዳ እደሆነ አንዘጋ ስለዚህ ያለ የሌለ ሀይሉን ተጠቅሞ ወደእሳት እየነዳ ነው እኛ ግን ችላ ብለናል ከአንድ አባት እደሰማሁ እስልምና የመጣው ቤተክርስትያን በድንዛዜ በተያዘችበት ግዜ ነው ይሉናል በጣም ትክክል አሁን ግን ልንነቃ ያስፈልጋል ወደሲኦል እየተነዳ ያለው ሰው እደሆነ አንዘጋ ለወንጌል ታጥቀን እንነሳ ትውልድን ከሴጣን አፍ እንናጠቅ
@hayaa6575
@hayaa6575 2 ай бұрын
Ante raseki meche amiletik Sewi eyamelek group of amelake like edusime😅😅😅
@hayaa6575
@hayaa6575 2 ай бұрын
Eyesuse lenate bilo selimute wejile yelibachuma hulachum yaletiyake genite gebi nachu malet new😅😅😅
@hayaa6575
@hayaa6575 2 ай бұрын
Betikekel ye inagna amilake yewilde yetiwaledi amelake yelinim Allahdillilla
@gggg-hw4li
@gggg-hw4li Ай бұрын
እእእ
@user-ky4si5mh3r
@user-ky4si5mh3r 3 ай бұрын
Wanawu guday 1gna yohans 4,1-7!!!!!!!!newu leala aydelem
@user-zp5ve3lw2z
@user-zp5ve3lw2z Ай бұрын
Where are you Muslim brothers and sisters.
@user-tz7bg8ot2u
@user-tz7bg8ot2u 2 ай бұрын
ምን አ ጨቃ ጨ ቀ ኝ የታመንኩት ን አውቃልሁ ::
@user-sm5rx6hl1v
@user-sm5rx6hl1v 2 ай бұрын
ያረብ ባንድነትህ አምናለው እያመንኩህም እሞታለው ከሰለት ማህጸን አንተ ከፈጠርከው ማመን ግን ባንተ እጠበቃለው😂
@RegassaDenbi
@RegassaDenbi 3 ай бұрын
You belesed
@LulamohammedLulit
@LulamohammedLulit 2 ай бұрын
ወላሂ ወላሂ የበለጠ ኢስላምን እንድወድ አድርጎኛል አመሰግናለው
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 2 ай бұрын
እኔም በጣም ደስ ብሎኛል። አሁንም ከዚህ በላይ እስልምናሽን እንድትወጂው ሌሎቹንም ቪድዮዎች ተመልከቺ።🥰
@LulamohammedLulit
@LulamohammedLulit 2 ай бұрын
@@ewnetyasarfal thank u bro eshi
@Natiye23
@Natiye23 2 ай бұрын
​ 😂😂😂እንግዲህ
@goodhop8614
@goodhop8614 2 ай бұрын
@@ewnetyasarfal አይረቡምኮ ዝምብሎ ወንዶቹ በሌሉበት መድረክ ነዉ እንደ አይጥ የበዉሸት የሚንኮሻኮሹት 😅😂 አልሀምዱሊላህ እስልምናን ስለሰጠኸኝ
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 2 ай бұрын
🤣🤣
@hanaasged1421
@hanaasged1421 26 күн бұрын
እኔ ፕሮቴስታንት ሆኛለሁ ልጄን ግን ከ እስልምና አስተሣሠብ እንዴት እንድትወጣ ላድርግ ከ አማርኛ እንግሊዘኛ ይገባታል ❤እባካቹ የነዚን ሠዎች ፕሮግራም በቀጥታ ሣይተረጎም ሊንኩን ከታች ብታስቀምጡልን ።አመሠግናለሁ 😊
@KaleabKebede-fq8bj
@KaleabKebede-fq8bj 8 ай бұрын
ጥሩ ነው ለወንጌል የምታደርጉት ግን ስላሴ ተረት እኮ ነው የ325ዓም የስብሰባ ውጤት ነው:: እባካችሁ ስለ ፍልስፍና አናውራ Bible ብቻ በቂያችን ነው
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 8 ай бұрын
ያንተ ባይብል የትኛው እንደሆነ ባላውቅም፣ የኔ ባይብል ከዘፍጥረት እስከ ራእይ ስለ ስላሴ ይናገራል
@dawitnegash3775
@dawitnegash3775 6 ай бұрын
​@@ewnetyasarfalቅድስት ሥላሴ ይባርክህ ወንድሜ ለዚህም ነው ትምህርቶችህን ብዙ ጊዜ የምከታተለው።
@dawitnegash3775
@dawitnegash3775 6 ай бұрын
ባይብል ብቻ ትላላችሁ ግን ባይብሉንም አታውቁትም። ይገርማል
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy 3 ай бұрын
ማቴዎስ 28 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁸ ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦ ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ። ¹⁹-²⁰ እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ። Yhe bible aydlem wey ?
@AdemSeid-qt9dg
@AdemSeid-qt9dg 2 ай бұрын
እሺ በመጀመሪያ እኔ ሙስሊም በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ ለምን? በዚህ አላዋቂ ሰው ምክንያት ከሚያቀው ይልቅ የማያዉቀው በጣም ብዙ ነዉ ሶስት ጥያቄዎች አሉኝ ። ቁርዐን ብለህ የሚለዉን አረበኛዉን ቃል ከነ ሙሉ ትርጉም ቃሉ ለምን አትናገርም ነበር ። እውቀት አልኝ ብለህ ካሰብክ ለምን ከሙስሊም ሰዉ ጋር እብሮ በመቅረብ በማስረጃ የተደገፈ እውነት ቀርበህ አትናገርም ነበር ። ቁርዐን ብለህ የምትናገረው ማስረጃ ትንሺ እውነት ብዙ ውሸት የበዛበት ንግግር ነው የተናገርከዉ ። በአላህ ይሁንብኝ እኳን እንኳን ታላላቅ ኡለሞች እውቀት ያላቸዉ ሰወች ፊት ቀርበህ ለመነጋገር ይቅር እና እውቀቱ ትንሺ ወይም ዝቅተኛ ይሆነ ሙስሊም ጋር ብትቀርብ ለተናገርክዉ ውሸት አፍረህ ትምህርት ወስደህ ትመለስ ነበር ።።። ስለ ቁርዐን ማወቅ የፈለገ ማንኛውም ሰው በአማረኛ የተተረጐመ መፅሀፍ እስላማዊ መፅሀፍ መሽጫ ሱቆች ሄዶ ገዝቶ አብቦ መረዳት ይቻላል እስልምና ምን ማለት እንደሆነ ያልገባው ሰው ማወቅ የፈለገ ሰው
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 2 ай бұрын
ግዴታ ሁሌ ከሙስሊሞች ጋር ብቻ ማውራት የለበትም። ከሙስሊሞች ጋር ያደረጋቸውን ውይይቶች የራሱ ቻናል ላይ ሄደሽ ማየት ትችያለሽ። ይሄ በሌላ ቻናል ላይ ተጋብዞ ቃለመጠይቅ ተደርጎለት ነው። ሙስሊሞች ይህን ያህልማ ዱንዙዝ አትሁኑ። ነገሮችን ሰፋ አድርጎ ማየት ተለማመዱ። ኡስታዞችሽና ኡለማዎቼ ምትያቸውም ልክ እንደዚሁ ሙስሊሞች ጋር ቃለመጠይቅ ይደረግላቸዋል፣ ብቻቸውንም በራሳቸዌ ቻናል ላይ የተረዱትን ነገር ለሌላው ያስረዳሉ። ለምን ብቻቸውን ለፈለፉ ወይም ለምን ከክርስቲያን ጋር አላደረጉም አንድም አንልም እንደ አንተ/ቺ። ስለዚ አይምሮአችሁን አሰሩት። የተገደበ አስተሳሰብ ያስጠላኛል።
@bahiruyeheysteshale6088
@bahiruyeheysteshale6088 8 ай бұрын
ግን አንድ ነገር እንዲመለስልላ የምፈልገው ነገር ቢኖር የዚህ ቻናል ስም ክርስቲያን የሚል ነው ማለት ኦርቶዶክስ ወይስ ፍሮቴስታንት ?
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 8 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃል እውነት ላይ ትኩረት ማድረግ አይሻልም? የቤተእምነት ነገር ቀስ ብሎ ይደርሳል። ዋናው ክርስቲያን መሆኑን ማወቅህ ነው። ስህተት ካለ አስተያየት መስጠት ይቻላል።🥰
@zinasha-od7ul
@zinasha-od7ul 8 ай бұрын
ኘሮስታት ነው
@zinasha-od7ul
@zinasha-od7ul 8 ай бұрын
@@ewnetyasarfal ወንድሜ ሁሉም ሰው አንድ አይነት አመለካከት ይኑረው ማለት አይቻልም እኔ በጣም ነው የምከታተልህ በርታ ተመስጬ ነው የምሰማው እከን ስላገኘሁበት ነው እንጂ ስተት ቢኖርብህ መስማት አቆማለሁ ያንተን መብትም አከብራለሁ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ይልቅ ማንነትህን አታሳይ አንዳን ኮመት ስለማይ በድምፅ ብቻ
@user-eg7uc1hc9u
@user-eg7uc1hc9u 8 ай бұрын
የምንከተለው አንድ አምላክ ሆኖ ሳለ ሀይማኖተኝነት አይናችንን ጋርዶናል ስለዚህ ስለክርስቶስ ሊመለከት ሲገባን ግን አይቻለንም ግን ለምን? እና በእኛ መካከል ያለው ክፍተት ለጠላት ምቹ ሁኔታን ይፈጥራልና ወገን እንንቃ ብቻለን ይህንን እውነት ተያይዘን እንስበክ ምክንያቱም የምንሰብከው አንድ ክርስቶስ ነው ተቃራኒ አንሁን እየሱስ እንዲህ ብሏል ማርቆስ ( 9፥38) ዮሐንስም ፦መምህር ሆይ አንድ ሰው በስምህ አጋንንት ሲያወጣ አየነው (39)ስለማይከተለን ከለከልነው አለው ።እየሱስ ግን አለ ፦በስሜ ተአምር ሰርቶ በቶሎ በእኔ ላይ ክፉ መናገር የሚችል ማንም የለምና አትከልክሉት (40)የማይቃወመን እርሱ ከእኔ ጋር ነውና ። ❤❤❤❤
@tadeltadel-wr9nx
@tadeltadel-wr9nx 8 ай бұрын
ሰለ ክርስቶስ እያስተማረን አንተ ወርደህ ሰለድርጂት ታወራለህ ኦርቶዶክ ሆነ ፕሮቴስታት የሚል ቃል አድም ቦታ መፅሐፍ ቅዱስ ዉስጥ የለም ።
@user-dc5dr9cw2e
@user-dc5dr9cw2e 3 ай бұрын
ችግሩ እኮ እርስበርሳቸው በሚጋጩ ጥቅሶች የተሞላውን ባይብላችሁን ፍጹም የሆነ የፈጣሪ ቃል ነው ብለው የሚያምኑት የናንተው የዋሆች እራሱን መጸሀፉን በጥልቀት መመርመር የሚያስቀስፍ እየመሰላቸው በፍርሀት መኖራቸው ነው፡፡ ነገር ግን የኛው ቁርአንም እንደሚያስተምረን ሁሌም በጥርጣሬ ውስጥ መሆናችሁን ነው፡፡ ኢስላም የእውነት መንገድ ነው ልጅም አባትም የሌለው ፍጹም የሆነው አላህ ታላቅ ነው!!!!
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 3 ай бұрын
አራ ገዳይ ነው እየተባለ መጽሐፍ ቅዱስን መቼም ተጠረጥረን አናውቅም እሺ ቁራአን እንድ ቦታ አትግደል ይላል ሌላ ቦታ ግዳል ይላል
@user-dc5dr9cw2e
@user-dc5dr9cw2e 3 ай бұрын
@@meslemmeslem-mj4uh አዎ አገርህን፡ቤተሰብህን፣እናትና አባትህን፡ወንድምናእህቶችህን፡ሚስትና ልጆችህን ሊያጠፋ ገዳይ መሳሪያ ይዞ የመጣ የሰይጣን ሰራዊትን እንድንጋደለው በቁርአን ታዘናል ነገር ግን ማንም ሳይነካን ግዲያ መፈጸም በራሱ በሞት የሚያስቀጣ ሀጢአት ነው ፡፡አንዲትን ነፍስ ያጠፋ መላውን የሰው ዘር እንዳጠፋ ይቆጠራልና እንዲሁም አንዲትት ነፍስ ከጥፋትና ከአደጋ ያዳነም መላውን የሰው ዘር እንዳዳነ ይቆጠራል ይላል፡፡ልብ በሉ ይህንን ሲል በዘር ወይም በሀይማኖት ገድቦ ወይም ልዩነት አድርጐ ሳይሆን መላውን የሰው ዘር በሚል ነው የገለጸው፡፡ ቁርአንን ከጭፍን ጥላቻ በፀዳ ንፁህ አእምሮ በሚዛናዊ አመለካከት አጥኑት ይጠቅማቹሀል፡፡ ነገር ግን በማይገናኝ መልኩ በመቀነጫጨብና ትርጉሙን ለማጣመም በመሞከር የተዛባ መረጃን ለየዋሀን ክርስቲያኖች ማቅረቡ በኋላ ሀቁን በጥልቀት መርምረው የደረሡበት ጊዜ በገዛ ዘገባችሁ የሀፍረትን ማቅ ያከናንባችኋል፡፡ ኢስላም የእውነት መንገድ ነው፡፡ አቃቂር፡ ስህተትና ጉድለትን እናወጣለን ብለው ቁርአንን የመረመሩት ሁሉ ፊት ለፊት የተፋጠጣቸውን እውነታ ለመካድም ይሁን ለማስተባበል የህሊናቸው ሚዛን ፈተና ሆኖባቸው በመጨረሻም ሸሀዳ ይዘው ወይም ምስክርነት ሰጥተው ሰልመዋል፡፡
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 3 ай бұрын
@@user-dc5dr9cw2e አራ ባክሽ የክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስ ደግሞ የግራ ጉንጭህን ለምመታ ቀኝንም ደግመህ ስጥ ይላል ለምያሰድዱዋችው ፀልሁ የምረግሙዋችውን መርቁ ይላል እንጂ ልያጣፋህ መጣን ቀድመ አጥፋ አይልም ብቻላችሁ ከእናንተ በኩል ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ ነው ቁራአንን አጣምሞ ሰይሆን እዉነቱን የተጻፈውን ነው እሺ ሃይማኖቱንም እኮ የቀየረ ይገደል ይላል ፍርዱን ከአላህ ያገኛል አይልም ለቀየረው በመጨረሻም መሃመድን ማን ገደለው ?
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 3 ай бұрын
እስልምና እውነት ነው ክክክክክ ለኔ በእስልምና ምን ዋስትና አለው ለክርስቲያኖች ክርስቶስ ዋስትናችን ነው ❤️
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 2 ай бұрын
are.wude tasasitashal yeunat ine kemamihrachu ke abu ayider afi now yesamawut baunat quran imnatun yeqayara sawi yigadal yilal imanatun tihto wode lela iminat yeheda sawi yigadal yilal.yeunat betesab bicha ayidelam demo siqatli mohamad nabiy silamahonu minm maraja ayasayim qurani gin sila iyesus katayaqshign abatu irasu masikrolatal.yemiwodo lije isu now isun simut bilolinal tada kazi balayi min.masiraja inaqarbalen kegna iminat
@goodhop8614
@goodhop8614 2 ай бұрын
😅😅😅 እኔም ሙስሊም ከመሆኔ በፊት እንደናንተ ነበር ግራ ምጋባዉ እስኪ ከነዚን የስንዴ ሰልባጅ ፕሮፓጋንዳ ዉጡና አለም ላይ የተደረጉ የሙስሊም እና የክርስትያኖች ክርክር youtube ላይ ገብታቹ እዩ ፈሪዎች አንበሶች በሌሉበት የዉሻ ጩኸት ያቺ ሰንደል መሳይ ህንድ ደሞ መሀመድ እባላላዉ አላለ‍ችም 😂 እስኪ ከሙስሊሞች ጋር መድረክ ላይ ኑ እስልምናማ ይከብዳቹሀል 😅😅😅😅😅
@user-sm5rx6hl1v
@user-sm5rx6hl1v 2 ай бұрын
ሶስት ብሎ አንድ የለም አድዬ አላህ አንድና አንድ በቻ ነው
@selmon2346
@selmon2346 3 ай бұрын
24 ሰአት ብታወራ ምትቀይረው ነገር የለም
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 ай бұрын
😂😂🥰🥰🥰
@tamir2235
@tamir2235 2 ай бұрын
ይህ ቻናል የእስልምና ተከታዮች በወንጌል ለመድረስ ቀጥታ የተለወጠ ወንድም ካለ በሚዲያ ባልተገለፀ መልኩ ሚሽነሪ ለማሰልጠን ፍቃደኛ የሚሆን ካለ ብታገኝልን መልካም ነው❤
@beautychannel8299
@beautychannel8299 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረኝ አላህ፣ ውሸትን በአደባባይ መስበክ እና ሰዎችን ወደ እሳት መጥራት አሳፋሪ ስብእና ነው። ይህ ሰው እንኳን ሙስሊም ሊሆን የሙስሊም ዘር የለውም፣ ሌላው የሚገርመው የመፅሀፉ ባለቤቶች ተቀምጣችሁ ትላንት ከሌላ እምነት መጣ ያላችሁት ሰው መፅሀፋችሁን ሲዋሽበት ተው የማትሉ ሰዎች፣ ስለ ቁርአን ማወቅ ከፈለጋችሁ ደግሞ ይሄ ሰው ከተናገረው መሰረት አድርጋችሁ ቁርአንን ብታነቡ ያለ ጥርጥር የዚህን ሰው ውሸታምነት ስታረጋግጡ ትሰልማላችሁ፣ ከናንተ የሚጠበቀው በሰው ሳይሆን በራሳችሁ አንብቡ፣ በስተመጨረሻ ሰውየው የራሱን ሎጅክ አውርቶ ሄደ እንጂ አንድም መልስ መመለስ አልቻለም፣ እንዳው ነጭ ሲያወራ እውነት የሚመስለው ኦርቶ.. ልማዳችሁ ስለሆነ ብቻ ነው። ግልፅ መልስ ከፈለጋችሁ በራሳችሁ አንብቡ እና ህሊና ያለው እውነቱን ይደርስበታል፣ ከዛ ውጭ በውሸት አትመሩ።
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 2 ай бұрын
Min tamasegen alesh goodagna min meysbl nagr ale ataaemaslu eraschun atshawidu
@AdaneLegese-w7e
@AdaneLegese-w7e 26 күн бұрын
ኢየሱሰ ገታ እንደሆነ በልብህ ብታምን በአፊህ ብትመሰክር ትድናለህ
@ZxZx-qg5yx
@ZxZx-qg5yx 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እደሚያስት ይናገረል ስላሴ የሚባል ተጣወታዊ የተቀዳ ትምህርት ነው😂
@yodittezaz1419
@yodittezaz1419 2 ай бұрын
ተባረኩ
@ONAF64
@ONAF64 8 ай бұрын
መሐመድን የገደለው ማን ነው? 10 ምክንያቶች || Who Killed Muhammad? [David Wood Amharic]
33:11
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Chapitosiki
Рет қаралды 3,3 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 25 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 69 МЛН
ሙሐመድ በቁርአን ፡ ለማን የተላከ ነው..?? ለጥያቄዎችም መልሶች
19:02
Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Рет қаралды 14 М.
ኢየሱስ አምላክ ከሆነ እንዴት ሊሞት ይችላል? David Wood Amharic
20:25
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 10 М.
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ || JESUS- THE SON OF GOD [David Wood Amharic]
23:53
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 8 М.
ነቢዩ መሐመድ ክርስቲያን ነው || መረጃ አለኝ ስሙት || David Wood Amharic
14:26
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 20 М.