ትክክለኛው መጽሐፍ ቅዱስ ሰማንያ አሀዱ ወይስ ስልሳ ስድስት? | መምህራኖቹ ፊት ለፊት ተከራከሩ | Haleta tv

  Рет қаралды 78,182

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

9 ай бұрын

#Ethiopia #Haletatv#Rebunimedia

Пікірлер: 682
@user-qy2ox8lw7f
@user-qy2ox8lw7f 9 ай бұрын
"የቃልህ ፍቺ ያበራል፥ ሕፃናትንም አስታዋዮች ያደርጋል።"(መዝ.119፥130)። ልጅ አቡ ቃለሕይወትን ያሰማልን።
@tekeltube5210
@tekeltube5210 9 ай бұрын
እጅግ አስተማሪ ቆይታ ነበር። ሀሌታ ይህንን ነጻ መድረክ ስላዘጋጃችሁልን በድጋሚ አክባሪያችሁ ነኝ። ክፍል ሁለቱ ደግሞ የበለጠ አስተማሪ የሆነ ክፍል ነው ሁላችሁም ተመልከቱት
@addisgirma6255
@addisgirma6255 9 ай бұрын
Abuye we proud of you Man🙏 Tebarekilin Egeziyaber yebelete yegeltslek🙏
@OkOk-nq8lb
@OkOk-nq8lb 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏😍😍😊
@brtukanderss1630
@brtukanderss1630 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ይጨምርልህ አቡዬ ከቴሌግራም ነው የመጣሁምሁት ❤❤❤ፀጋውን ያብዛልህ❤
@fhhf3250
@fhhf3250 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አብ አይዞህ የኔ ጀግና ❤❤❤
@TigistFeleke-tw7rn
@TigistFeleke-tw7rn 8 ай бұрын
አተየተባረክ ውጣት ቅዱስ እግዚአብሄር ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤❤ አተን እና ጓደኖችህን ስውዳቹ❤❤❤
@laluyaha8361
@laluyaha8361 9 ай бұрын
የኔ የልጅ አዋቂ አመቤቴ እቅፍ ድግፍ ታድርግልኝ መድኃኒዓለም ፀጋውን ያብዛልህ
@sisayakilok7227
@sisayakilok7227 8 ай бұрын
ታዳጊው ቅዱስ ዩሃንስ አፈወርቅ ውድ ወንድማችን አቡ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋው ያብዛልህ ✝️⛪️
@AMAW24
@AMAW24 8 ай бұрын
ለሁለታችሁም ተወያዮች ትልቅ ክብር አለኝ በጣም መከባበር ያለበት ነው🙏 እቡ እግዚአብሔር አምላህ የህይወት ቃል ያሰማህ የልጅ አዋቂ ወንድማችን ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ በቤቱ ያፅናህ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ❤🙏🥰
@marimasd6628
@marimasd6628 8 ай бұрын
ትንሹ ወድማችን የተዋህዶዎ ልጅ ግንዛቤ አግኝቻለው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤🥰
@user-op3yd4qp6d
@user-op3yd4qp6d 6 ай бұрын
@dessaedmtw4652
@dessaedmtw4652 Ай бұрын
ይህ የእስላሟ መሪማ አስተያየት ነው
@amirsad4113
@amirsad4113 9 ай бұрын
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን ትንሹ ልጅ በጣም ነው ያሳመነኝ በእውነት እምብዛም እውቀት አልነበረኝም
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 9 ай бұрын
Egziabher libshen yimlsew
@user-pe5sx6zu4y
@user-pe5sx6zu4y 9 ай бұрын
egezbher wede tekekelenga emenet yimelisilish
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 9 ай бұрын
ትክክል ነሽ ትንሹ ልጅ ያለበት ሄደሽ ስሚው ብዙ ታተርፌያለሽ
@Armagedon16
@Armagedon16 9 ай бұрын
ቀና ልብ
@fhhf3250
@fhhf3250 9 ай бұрын
ቴቄል ዮቱብ እይዉ
@21enate66
@21enate66 8 ай бұрын
የአቡን KZfaq እየገባቹ ብታዩ ብዙ ታተርፋላቹ እየገባቹ አግዙት ተጠቀሙበት ክርስቲያኖች ❤❤❤❤
@solomonlema6101
@solomonlema6101 8 ай бұрын
tekel tube abu
@michaelg9664
@michaelg9664 8 ай бұрын
ይህ ውይይት ይበልጥ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት! በርቱ!
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 8 ай бұрын
አቡዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አምላክችን በፀጋ በሞገሱ ፀጋው አብዝቶ ይጠብቅ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 9 ай бұрын
አቡዬ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ መጨረሻህን ያሣምርልህ በቤቱ ያቆይህ ወንድሜ
@benawagash244
@benawagash244 9 ай бұрын
በቤቱ ያኑርህ ነው መባል ያለበት።መቆየት ዘላቂ አይደለም።
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 8 ай бұрын
ይቅርታ ለቃሉ እሽ በቤቱ ያፅናህ ትንሹ ብላቴና
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 8 ай бұрын
አሜን 🤲🤲🤲🤲
@girmamehari2149
@girmamehari2149 8 ай бұрын
በጣም አስተማሪ በቃ ስትሰማው ውለህ ስትሰማው ብታድር የማይሰለች በእውቀት የታጨቀ ውይይት ነው አቡ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ሀሌታዎች በጣም ጥሩ አስተማሪ ዝግጅት ነው አወያዩ ይለያል ጎበዝ ነው በርቱ
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 8 ай бұрын
ለመጅሪያ ጊዜ የተረጋጋ ጴንጤ አየሁ ግን ውይይቱ በጣም አጭር ነው ! አቡ የሚታወቀው አጠር ባለ መንገድ እውነትን ማስጨበጥ ፣ ሳያንዛዛ ወደፍሬ ነገር መምጣት ፣ መገለጫው ነው ። እጅግ የሚገርመኝ ከየትኛውም ህይማኖት የመጣ ተከራካሪ በሀይለቃል በጩኸት ቢናገር አቡ የተረጋጋ ነው እቡዬ የልጅ አዋቂ አንደበተ ርቱ ነው !!!!!!!! አወያዩ አቡን እ . ሰፋ ያለ ፕሮግራም ያዝለትና የጠፉ ነፍሶችን ይመልስ 😢😢😢 አቡዬ እግዚያብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fhhf3250
@fhhf3250 8 ай бұрын
ክፍል ሁለት አለ ገና ነዉ
@teshalemezgebu8177
@teshalemezgebu8177 8 ай бұрын
አቡ... የሀዋሳ ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ኩራትና ለመላው ኦርቶዶክሳዊያን ወጣቶች ምሳሌ የሆነ ምርጥ ታዳጊ ወጣት 💚💛❤
@AbushMamush-vi9zl
@AbushMamush-vi9zl 7 ай бұрын
❤❤
@HgGu-lj4vq
@HgGu-lj4vq 9 ай бұрын
ወንድማችን አቡ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን፫❤❤❤
@Orthodox2121
@Orthodox2121 9 ай бұрын
አሁን ኦርቶዶክስ እራሱን ታሳያለች ፕሮቴስታንት ሰለ ኦርቶዶክስ ያላችሁን አመለካከት ምትቀይሩበት ሰአት ደርሱል ገና እውቀት ይመረመራል እየሱስ ጌታ ነው ብሎ መፎከር አደለም ጉዳዩ ትክክለኛ የእየሱስ ትምህርት ማወቅ ነው
@user-lh8mg4os2m
@user-lh8mg4os2m 9 ай бұрын
እውነት ነው
@fhhf3250
@fhhf3250 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የምለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያት አይወርሱም የአባቴ ፍቃድ የምፈፁሙ እጂ
@asdpeh3842
@asdpeh3842 8 ай бұрын
በትክክል ❤❤
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@sweetman5249
@sweetman5249 8 ай бұрын
Orthodox = Taot amiliko new. Tawula teshekimeh lemitizorew Haymanot degmo. Ye mutan menfes amiliko Taot new 😂😂😂
@honalyathonalyat7386
@honalyathonalyat7386 8 ай бұрын
አቡዬ ፀጋውን ያብዛልክ አንተን መስማት በቀና ልብ ከሆነ ብዙዎች ይለወጡብካል ቀ የህይወት ቃልን ያሰማክ❤❤❤❤❤❤
@tko4438
@tko4438 9 ай бұрын
የኔ ወንድም እቡየ አመብርሃን ትጠብቅልኝ በእዉነት ቃል ህይዉት ያሰማልን እሰይይይ እንዴት ደሰሰ እዳልኝ በማርያም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@mulu359
@mulu359 9 ай бұрын
በልጅነት እውቀት ደስ ይላል አቡ ጌታ ይጠብቅ
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አቡ❤❤❤❤❤❤
@rosaroza5555
@rosaroza5555 8 ай бұрын
አቡና የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤
@fikrereta636
@fikrereta636 8 ай бұрын
አቡ እግዝያብሔር ይባርክ ❤ ጌታ እንዳንተ አይነት ወጣቶችን ያብዛልን እግዝያብሔር የጠፉትን ይመልስልን
@emuti6262
@emuti6262 9 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@user-pe5sx6zu4y
@user-pe5sx6zu4y 8 ай бұрын
Amen ❤
@meazaaychew3799
@meazaaychew3799 8 ай бұрын
አሜን
@user-st2vr1tw6h
@user-st2vr1tw6h 8 ай бұрын
አሜን
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 8 ай бұрын
አሜን🙏⛪🇮🇱❤
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 8 ай бұрын
ውው አቡየ አኛ እንቁ ከነማስረጃው እጥር ምጥን ያለ መልስና ማብራሪያ ነው የሰጠሀው ፕሮቴስታንት ውድማችን አስታውል ከመሰረት ማስረጃ ሊኖርህ ይገባል ያለ ማስረጃ ውዲያ ወዲህ አትበሉ አስታውሉ ፈጣሪ አይነ ልቦናችሁን ይግለጥ አቡየ ፈጣሪ ጥበቡን ይግለፅልህ እኔ ከልቤ ፍንድቅ ብየ ነው የሰማውት በርታልን ፕሮቴስታንት ወገኖች እምነታችሁን ከምን እደመጣ አጣሩ መሰረት ሊኖራችሁ ይገባል የኛን አባቶች ትጠቅሳላችሁ ግን አትቀበሉም አስታውሉ ምርጥ ውይይት ብሽሽቅ የሌለበት በረቱ❤
@kifletesfaye
@kifletesfaye 8 ай бұрын
አቡዬ የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሕ ወንድማችንም እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
@user-pz2qr8xd3t
@user-pz2qr8xd3t 8 ай бұрын
አቡዬ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ ሁሌም ሞገስና አንደበትህ ይሁን ካንተ በረከት ያሳትፈን እምነት ከመስማት ነውና ጆሮ በተለይ እዝነ ጆሮ ያለው ይስማ የመዳን ህይወት ያገኝበታል አሜን ላልተገለጠለት ይገለጥለት አሜን
@fitsumzara4861
@fitsumzara4861 8 ай бұрын
አስተማሪ ውይይት ነበር ዘመናቹ ይባረክ እንደዚ በእውቀት ስትወያዩ በጣም ጥሩ ነው አቡዬ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልክ ለኛም ማስተዋልን ያድለን ፈጣሪ።
@Yorilua
@Yorilua 8 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ስርአት ያለው ውይይት ደስ ይላል🙂 አቡየ የልጅ አዋቂ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ♥️
@tinalove8874
@tinalove8874 8 ай бұрын
የኔ ውድ ወንድም አስተዋያችን የቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንቁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ይቺ ናት ቅድስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሁሉን በማስተዋል በጥበብ እንድንመራ የምታደርግ የወለዱህ እንዴት የታደሉ ናቸው ❤❤❤
@agedewmesfin4556
@agedewmesfin4556 8 ай бұрын
የትንሹ ልጅ እዉቀት ይገርማ ያለበትን ቤተ እምነት ሰፊ እዉቀት ይሳያል
@komaistekle4512
@komaistekle4512 8 ай бұрын
አቡየይ አሁንስ ምን ልበልክ ንርልን ወንድማችን ክበርልን እውነት 2ኛ ክፋል በጉጉት እንጠብቃለን እህትህ ነኝ ከትግራይ🙏
@gadisakebede6334
@gadisakebede6334 8 ай бұрын
አቡየይ አሁንስ ምን ልበልክ ንርልን ወንድማችን ክበርልን እውነት 2ኛ ክፋል በጉጉት እንጠብቃለን እህትህ ነኝ ከትግራይ
@abrilotrading1238
@abrilotrading1238 8 ай бұрын
ትንሹ አቡ የልጅ ሽማግሌ እግዚአብሔር የበለጠ ይባርክህ 🥰🥰🥰🥰
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 8 ай бұрын
አቡና የኔ መልካም እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ የኔ ትሁት ❤❤❤😊😊
@user-lu8lg1pj3u
@user-lu8lg1pj3u 9 ай бұрын
ሁለቱም ጎበዝ ናቸው በደምብ በዚህ ጉዳይ ውይይት ቢደረግ ጥሩ ነው ስናፍቀው የነበረ ነው አንተም ወንድማችን ክብረት ይስጥልን
@yonastube19
@yonastube19 8 ай бұрын
ወንድማችን አቡ ቃለህይወትን ያሰማልን❤
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky 6 ай бұрын
😂😂
@user-md5xj3od6f
@user-md5xj3od6f 8 ай бұрын
አብየ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ጥበብን ይጨምራልህ 🙏🙏🙏🙏
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 9 ай бұрын
ወንድማችን አቡ እግ ዚአብሔር ይባርክህ❤🙏🙏🙏
@user-zh8od7mg4i
@user-zh8od7mg4i 8 ай бұрын
አቡዬ ቃለ ሂወት ያሰማልን ንሩን ወንድማችን እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ ብሎኛል ወንድምህ ነኝ ከኤርትራ ❤❤❤❤
@genetterefe7015
@genetterefe7015 8 ай бұрын
ወንድም አቡ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከዚህ በላይ ይግለጥልህ
@GenetTadesse-of6gs
@GenetTadesse-of6gs 8 ай бұрын
አቡዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 8 ай бұрын
መጀመርያ የሄ ወንድም አቡ ቃለ ሂወት ያሰማልን መናፍቃን ማን ኖው መጀመርያ መጽሐፍ ቕዱስ በስነስርዓት በክብር ያስቀመጠላቾው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አባቶች ካህናትን ገዳማትን ያቆየልን የሁሉ መጽሐፍ ቕዱስ ዋና ባለቤት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት ሌሎች እንድያፈርሱዋት እድትጠፋ ፍላጎት ያላቾው ናቾው ።ግን ደግሞ ማንም የሲኦል ድጆች አይትሉዋቱም ።
@bewketuyalew8461
@bewketuyalew8461 8 ай бұрын
ወንድም አቡ ሀሳቡን ብቀበለውም ባልቀበለውም መረጋጋቱና እንደሌሎች ተሳዳቢ ባለመሆኑ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ እምነቱም እንዲህ አብራርቶ መናገሩ በራሱ ደስ የሚል ነገር ነው ወንድማችን ያሬድ ተባረክ እጅግ አከብርሐለሁ ሁለታችሁም በርቱ ተወያዩ ሀሌታወች መልካም ጅማሮ ነው በዚህ ቀጥሉ አወያዩ አከራክሩ ዳርና ዳር ቆሞ መሰዳደብ ለውጥ አያመጣም መነጋገር መልካም ነው
@almneshzewudu
@almneshzewudu 8 ай бұрын
አቡ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያበሰዛልህ ወንድማችን የምትገርም ልጆ ነህ የልጂ አዊቂ ነህ እንወድሀለን በርታልን❤❤❤
@baslel-zw1ec
@baslel-zw1ec 8 ай бұрын
አቡ የልጅ አዋቂ ሁሉም የኦርቶዶክስ ወጣት እንደ አንተ እውቀትን ከእምነት ጋ አስተባብሮ ቢኖረው መልካም ነበር
@habeshanmovies
@habeshanmovies 9 ай бұрын
አቡዬ ወንድሜ ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@otakugamer748
@otakugamer748 9 ай бұрын
አቡ ተባረክ!
@Armagedon16
@Armagedon16 9 ай бұрын
ብላቴናው አቡ እግዚአብሄር ያክብርህ ቃለህይወት ያሰማልን
@user-rb8bg9md3t
@user-rb8bg9md3t 8 ай бұрын
አብዬ የኛ እንቁ የልጅ አዋቂ በርታልን❤❤❤
@user-ox4hy6dc1s
@user-ox4hy6dc1s 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አቡዬ እግዚአብሔር እውቀቱን ጥበብን አብዝቶ ይስጥል ወንድማችን ❤❤❤❤
@BezawitGirma-tr8ej
@BezawitGirma-tr8ej 9 ай бұрын
አብዬ ተባረክ🙏🙏🙏
@betelhemhaymanot340
@betelhemhaymanot340 8 ай бұрын
አቡ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ብዙ ትምህርት አግንቻለዉ
@wosenyeleshassefa5917
@wosenyeleshassefa5917 8 ай бұрын
አቡ በጣም የማደንቅክ ቲክቶክ ላይ የምታስተምረው ከመረጃ ጋር ነው እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥክ
@marianagirma326
@marianagirma326 8 ай бұрын
ልጅ ነህ ግን አዋቂ ነህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@paulosmathewos1096
@paulosmathewos1096 8 ай бұрын
ሀሌታዎች ጥሩ ፕሮግራም ነው። በትምህርት ስላሴ ላይም እንደዚህ አይነት ዝግጅት ብታዘጋጁ ጥሩ ይመስለኛል። Oneness vs Trinity.
@senaitmk1231
@senaitmk1231 8 ай бұрын
I am proud of being orthodox ❤❤❤❤
@Lamesgen-to4xk
@Lamesgen-to4xk 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ የልጅ አዋቂ
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 8 ай бұрын
ኣቡየ ተባረክ ስለኣንተ እግዚአብሔር ይመስገን!🙏🏾🙌
@zelalemzad6249
@zelalemzad6249 8 ай бұрын
በጣም መደማመጥ የተሞላበት በሁለታችሁም በኩል ጥሩ ውይይት ነው ዋናውን ትምህርት በሚቀጥለው ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 8 ай бұрын
አቡዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የጠፉትን ወደ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይመልስል ያለነውን በቤቱ ያፅናን
@azutube6342
@azutube6342 8 ай бұрын
በእውነት ይሄ ውይይት መቀጠል አለበት እንክርዳዱ ከስንዴው የሚለይ ጥርት ያለ ትምህርትን እንለይበታለን ሀሌታዎች ይበል ብለናል!!!!!❤🙏
@bisratayele2826
@bisratayele2826 8 ай бұрын
ግሩም የሆነ ጋዜጠኛ ! ሁለቱም ጨዋ አና ባለ ዕውቀት ተከራካሪዎች ! 👏👏👏 የአቡ ደገፊ ብሆንም 😊
@linaejabo8229
@linaejabo8229 9 ай бұрын
Abuye egziabher yetebarekeh berta bebeatu yanureh 🎉🎉🎉big respect ❤❤❤😊😊😊
@tgjimma
@tgjimma 9 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን❤❤❤
@Ethio143
@Ethio143 8 ай бұрын
እጅግ ግሩም ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ!! እስቲ እንደዚህ ውዝግብግብ ያልነውን ነገር አጥሩልን።
@yamlakbelete3609
@yamlakbelete3609 8 ай бұрын
I like this young guy. He is an excellent communicator and has a deep spiritual understanding
@AbushMamush-vi9zl
@AbushMamush-vi9zl 7 ай бұрын
አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ ❤❤❤
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 8 ай бұрын
Orthodox Tewahido Haymanote le Zelalem Nurilin 💚💛❤️🙏🙏🙏
@benawagash244
@benawagash244 9 ай бұрын
“ያሬድ”የሚለው ስም ከኢትዮጵያ ርትዕት ተዋኅዶ እምነት ተከታይ በስተቀር ለጴንጤ፣ለካቶሎክም ሆነ ለሌላ እምነት ተከታይ አይሆንም።
@fhhf3250
@fhhf3250 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ ስማችን ይመልስ 😂
@azitieyesuse1145
@azitieyesuse1145 8 ай бұрын
😂😂🎉😂
@yaredakalukassa1559
@yaredakalukassa1559 8 ай бұрын
ትክክል
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 8 ай бұрын
በትክክል ሲጀመር ከኦርቶዶስ ተዋህዶ የወጡ ናቸው እኮ
@arsemaabate8384
@arsemaabate8384 8 ай бұрын
why?🙄
@user-fiyonat
@user-fiyonat 5 ай бұрын
አቡዬ የኔ ወንድም ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ፀጋህን ያብዛልን😇❤❤😇
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 8 ай бұрын
ጥሩ ውይይተነበር ትምርት አግኝተንበታል በርቱ እዲ በመከባበር በመደማመጥ መወያየት ለሰምው እውቀት ይጨምራል አብ በርታ ፈጣራ በጸጋላይ ጸጋ ይጨምርልህ እምዬ ተዋህዶ የጸጋዋች ሀብታም ሁሉሙሉ ስንዱዋ እመቤት ለሁሉመልስ አላት የሰማይደጅ በደብ ግለጣት ✝️
@KOCHITOWondimu
@KOCHITOWondimu 8 ай бұрын
ተዋሕዶን ታደጓት፡እ/ር ጸጋውን ያብዛልህ።
@RomanGenet
@RomanGenet 8 ай бұрын
አቡዬ ተባረክ ወድሜ ኢሄ ውይይት ይቀጥል ደስ ይላል ስርአት ያለው ውይይት ቀጥሉበት በምልጃ ዙርያም ተወያዪ ኢየሱስ ይማልዳል ውይስ አይማልዱም በምለው
@ChristianArts2023
@ChristianArts2023 8 ай бұрын
Haleta, this will make clear for followers of the Christian faith. Please continue to have such a fruitful arguments.
@andualemabebe
@andualemabebe 8 ай бұрын
ትሁት እና ምሁረ ነገረ ግን ወጣት ብሎም በሳል ኦረቶዶሳዊ ባለፀጋ ነህ ለእኔ ፈጣሪ እድሜና ጤናን ያድልልኝ ወንድሜ!!! ።
@birarazewdu9001
@birarazewdu9001 8 ай бұрын
የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልን ወንድሜ
@fritaeth8620
@fritaeth8620 9 ай бұрын
Abunak Yelej Awaki Ewketeh Kechewanet Gar Tedemero Setenager Besemah Altegbem Tebarek❤🙏🙏🙏
@mytech8863
@mytech8863 8 ай бұрын
አቡዬ የኒ ውድ ወንድም ክርስቶስ ኢየሱስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-bx4eo5kn3h
@user-bx4eo5kn3h 9 ай бұрын
አቡይ እንካን ደህና መጣህ እስኪ ላዳምጥው የእግዚአብሔር ቃል
@metasbiyayilma2525
@metasbiyayilma2525 8 ай бұрын
ተባረክ አቡና በቤቱ ያፅናክ
@user-jh9mx6yh9t
@user-jh9mx6yh9t 9 ай бұрын
አቡዬ
@user-lu8lg1pj3u
@user-lu8lg1pj3u 9 ай бұрын
ሁለቱም ትህትናቸው ደስ ይላል gr8 respect
@abolcoffee5119
@abolcoffee5119 8 ай бұрын
አቡ nailed it, አሁን በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውይይት ነው። በርቱ
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 9 ай бұрын
ሰው ባመነመበት በሰላም መነጋገር ደስ ይላል ቀጣዩን እናፍቃለሁ ቸር እንሰንብት
@aynalem2449
@aynalem2449 9 ай бұрын
አብ ተባባረክ 👌👌👌💖💖💖💖💖
@BETEnetenim
@BETEnetenim 8 ай бұрын
መምህር ያሬድ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ በብዙ
@frehiwotbulto2046
@frehiwotbulto2046 8 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ድንቅ የልጅአዋቂ ስላለሽ ኩሪ ይህንን የትንሽ አዋቂ ያስተማራችሁት አባቶች ተባረኩ ከምንም በላይ ለኦርቶዶክስ ይህን የመሰሉ የማስተማር እውነተኛ ፀጋን የሰጠ አምላክ ይመስገን
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 8 ай бұрын
አቡየ ክበርልን እንወድሀለን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤
@mesi5527
@mesi5527 8 ай бұрын
አቡ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንክ ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ ❤
@tube-lk1yf
@tube-lk1yf 8 ай бұрын
abu wendmie tebareklgni
@user-kt4zo8rl3t
@user-kt4zo8rl3t 9 ай бұрын
አቡየ ክበርልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@biruktawitmekdes2339
@biruktawitmekdes2339 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርቱልን
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg 9 ай бұрын
አቡ እናመሰግናለን እንዲህ አይነት ፕሮግራም ጥሩ ነው ግንነብያት ክርስቶስን በእምነት ይጠብቁት ነበር መፀሀፍ ቅዱስ የተፃፍት መጥፎውም ጥሩም ተፀፍአል እሄ ለኛ ትምህርት እንዲሆን ነው እሄን አልቀበልም እሄን እቀበላለሁ ማለት ምን ይሉታል ይጠቅመኛል ብለህ ልበወለድ መፀሀፍስ ታነብ አድለ እንኩአብ በብራናና በደም የተፃፈ የእግዚአብሔር ቃል አቡ ቃለ ህይዎት ያሰማልን
@mimilulu3436
@mimilulu3436 8 ай бұрын
Abbu gobeze eye contact yaregale wendemachen seyawera bedenbe eyayew new meyadametew, yared geen ayayemeee eye contact arego ayesemame, sorry yetazebekutene new. Proud of you abbu bewente
@HalaNogosh
@HalaNogosh 8 ай бұрын
ወድም አቡ እግዚአብሔር ይባርክህ በደብ አርገክ ነዉ የገለጥከዉ በጣም ተምሬበታለሁ ❤❤❤፠ ሌላዉ ይሔ ባለ መነፅሩ ሠዉየ ባዶ መንም ያወራዉ አድ ፈሬ የለዉም አልተማርሁበትም የሚጮክ ቆሮቆሮ በሉት ዘለፍ ብቻ አድ ፍሬ ይፍ ትንሹልጅ በለጠዉ😂😂
@OneDay1say1
@OneDay1say1 5 ай бұрын
ሰውየው ከ2 ሰዓት 1:30 እንዲጠቀም የተፈለገበት ነው ያልገበኝ እንጂ አቡዬ ድንቅ ልጅ ነው በጣም የከበረ ልጅ ነው። ተባረክ ወንድሜ ሀሌታዎች ሰዓት ሚዛናዊ አድርጉና አወያዩ
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 9 ай бұрын
መፅሃፈ ሄኖክ የሌለዉ መፅሃፍ ቅዱስ ስልሣስድስት አሃዱን የግድ እንድንቀበል የሚያደርገን ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 5 ከቁጥር 1 ዘር ሲያስቀምጥ ሄኖክን እናገኛለን ስለዚህ አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር ስላደረገ ተነጠቀ ይላል ከዛ ሄኖክ የፃፈዉን ሁሉሰማንያ አህዱ ላይ አለ ግን መናፍ አይቀበሉትም ፡
@benawagash244
@benawagash244 9 ай бұрын
✅❤🙏🏾
@Armagedon16
@Armagedon16 9 ай бұрын
የይሁዳ መልዕክት ከቁጥር 9 ላይ የሄኖክ ንግግር ተጠቅሶ ተጽፏል ያን ሄኖክ የተናገረውን ነገር ደግም የምናገኘው በመጽሃፈ ሄኖክ ላይ ብቻ ነው
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@wendimagegnt.dinbore9361
@wendimagegnt.dinbore9361 8 ай бұрын
ቁራአን ውሰጥም አንዳንድ እውነት አለ ሰለዚህ ከቁራአንም አስገባ
@wendimagegnt.dinbore9361
@wendimagegnt.dinbore9361 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-yx1hj2qq7k
@user-yx1hj2qq7k 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ውይይት እና ትምህርት ነው ።
@eyobabety9199
@eyobabety9199 8 ай бұрын
አቡ ጸጋውን ያብዛልህ
@ዳጉ
@ዳጉ 8 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ ነህ ፀጋውን ይብዛልህ አዘጋጁንም ሳላደንቅ አላልፍም በርታ በዙ ሰዎች እውነቱን የሚያውቁበት ፕሮግራም ነው
@meskeleberhe2475
@meskeleberhe2475 8 ай бұрын
ሀሌታ ሚዲያን ላይክና ሼር በማድረግ ማበረታታት ተገቢ ነው ምክንያቱም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስለመጽሐፍ ቅዱስ ያላትን ብቃትና መንፈሳዊ እወቅትን የምታንፀባረቅበት መድረግ በመሆኑ ይህም ለብዙ ወንድምና እህቶች ለጥያቄያቸው መልስ የሚያገኙበት ይሆናል።
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 173 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 126 МЛН
ለዓለም ዕንቆቅልሽ የሆኑት አስፈሪዎቹ ብሔሞትና ሌዋታን የት ናቸው?
50:50
እውነቱን ማን ሊዳኝ ይችላል? aba gebrekidan | abu | aklile | gadisa | eyob | yohad | yared | enat betekrstian
2:43:47
#ሙቀጫውን_ገልብጣ_ነው_ጉድ_የሰራቺኝ|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
39:49
ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
Рет қаралды 3,6 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН