"ግእዝ ስናገር ብዙዎች ይገርማቸዋል" የ ዘጠነኛው ሺህ ተዋናይ ሱራፌል ብስራት | Zetenegnaw Shi | አቡዬ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 332,138

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

4 жыл бұрын

"ግእዝ ስናገር ብዙዎች ይገርማቸዋል" የ ዘጠነኛው ሺህ ተዋናይ ሱራፌል ብስራት | Zetenegnaw Shi | አቡዬ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 448
@user-lq9iu7bi2l
@user-lq9iu7bi2l 4 жыл бұрын
ወጣት ወንድ ልጅ እንዲህ ስለ እምነቱ ሲናገር ደስ ሲል ድንግልማርያም እድሜ እና ጤናን ትስጥክ
@kebebushfekadu5455
@kebebushfekadu5455 4 жыл бұрын
አሜን
@maranatagetahoyetolona7614
@maranatagetahoyetolona7614 4 жыл бұрын
Betam metadel new Amen Amen Amen
@gezetuber4432
@gezetuber4432 4 жыл бұрын
ይህን ቻናል ያለምክንያት subscribe አርጉ ። በወጣትነት ራሳችሁን ታተርፉበታላችሁ KZfaq.com/thenahusenai
@makia1236
@makia1236 3 жыл бұрын
@@kebebushfekadu5455 9999
@user-nf7jt7vi9l
@user-nf7jt7vi9l 3 жыл бұрын
አሜን
@amantube9784
@amantube9784 4 жыл бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነብ ሁሉ ከመጣዉ በሽታ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ 🙏🙏🙏
@LinaLina-uq5cb
@LinaLina-uq5cb 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qg6uw7di9m
@user-qg6uw7di9m 4 жыл бұрын
አሚን
@user-ym5kq8rh6y
@user-ym5kq8rh6y 4 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን ወንድሜ ይጠብቀን
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@LinaLina-uq5cb subscribe enderarge konjo
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@user-qg6uw7di9m subscribe enderarge konjo
@user-so3vu1bz8c
@user-so3vu1bz8c 3 жыл бұрын
በቤተክርስቲያን ስታድግ ብዙ ነው ጥቅሙ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር 🙏🙏🙏
@befkiryalew2592
@befkiryalew2592 3 жыл бұрын
Amen
@tigraimida2037
@tigraimida2037 4 жыл бұрын
ወጣት ሁኖ መንፈሳዊ ሲከተል ምንኛ ያስደስታል ተባረክ
@reagan9485
@reagan9485 4 жыл бұрын
በጣም😍😍😍
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 3 жыл бұрын
አሁን እኮ ወጣቱ ሀይማኖት ለይ ወጣቱ ይሻላል
@ezeraasrat8187
@ezeraasrat8187 3 жыл бұрын
በጉብዝናህ ወቅት እግዚአብሔርን አስብ!!
@yengutube
@yengutube 3 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ ሰላም ይብዛ በሁሉም ቦታ ብያለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ደሞ ይበልጥ ቤተሰብ ቢሆኑኝ ምስጋናየ ከልብ ነው እናም ሰብስክራይብ አድርጉኝ ወዳጆቸ
@melatasfaw4107
@melatasfaw4107 4 жыл бұрын
ለሀይማኖቱ ክብር የሚሠጥ ሠው ደስ ይላላል
@meselehaile7004
@meselehaile7004 3 жыл бұрын
LE HAYIMANOT SEYIHON LE EMINET BOTA MISET SEWU
@tersite858
@tersite858 3 жыл бұрын
ተባረክ ተባረክ ሰንበት ት ቤቴን በዚህ ያህል ትርጉም ማስረዳት በመቻልህ አመሰግንሀለሁ። ትርጉሙን የማያውቁ ስንት አሉ ! ስሟንም መልካም ባልሆነ ምግባር ለሚያስጠሩ ልብ ይስጣቸው።
@warkyaqa8682
@warkyaqa8682 3 жыл бұрын
በዚህ እድሜህ መንፈሳዉይ ህይወት ማወቅህ ደስስስስ ሲል ተባረክ አምላክ ይጠብቅህ
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 4 жыл бұрын
ጎበዝ ሀይማኖትህ ጠብቅ ደስ ሲል እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ
@tgtube9609
@tgtube9609 4 жыл бұрын
የፀናፅኑ ድምፅ እርቋል ከነፍሴ፡ ምነው በሰንበት ቀን በቤት ማስቀደሴ፡ ይቅር በለኝና የኣብርሐሙ ስላሴ፡ ከደጅህ መልሰኝ ልቁም ለውዳሴ፡ ወላዲተ አምላክ ሆይ ማርያም እመቤቴ፡ ከደጅሽ አኑሪኝ እንደ ልጅነቴ። እንኳን ለእለተ ሰንበት አደረሰን አምላካችን ክፉን ግዜ አሳልፎ በቸርነቱ ይሰብስበን አሜን።። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@user-hu3gi9xg1r
@user-hu3gi9xg1r 4 жыл бұрын
ደመርኩሽ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@user-hu3gi9xg1r subscribe enderarge konjo
@Etu2312
@Etu2312 4 жыл бұрын
አሜን😢😢😢
@tgethiopiawi4788
@tgethiopiawi4788 4 жыл бұрын
እኔም ሰብስክራይብ አድርጊኝ ደመርኩሽ
@elfuamenamenamenethio4534
@elfuamenamenamenethio4534 4 жыл бұрын
አሜን 😭😭😭
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ ለምን ውሮን አብረህ አላቀረብሀትም ይች አዝግ ውስጤ ናት
@zedemedia8414
@zedemedia8414 4 жыл бұрын
ዘጠነኛው ሺህ የአቡ ምርጥ ትዕይንቶች ስብስብ ከክፍል 1-39 kzfaq.info/get/bejne/mLd6ldmpprHKhps.html
@user-bz2np9ve3r
@user-bz2np9ve3r 3 жыл бұрын
የኔ አንበሳ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ስለ ተዋህዶ የምታወሩ ወጣቶች ብዙልን እደ ምድር አሸዋ
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 жыл бұрын
ሱራፌል ጥሎብኝ ስወድህ በርታ በእምነት ድንግል አማላጅ ናት ክርስቶስ ፈራጅ ነው ብለህ መስክር
@tamrtiagobzie16
@tamrtiagobzie16 4 жыл бұрын
አቡ አበሳው በተላይ ስለሐይማኖትክ አድናቂክ ነኝ በርታልን ጎበዝ
@ethiopiatub9303
@ethiopiatub9303 3 жыл бұрын
ስለ እምነትህ ያለህን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን እድሜ ከፅጋጋ ይስጥህ
@bemintyemaryamelje4969
@bemintyemaryamelje4969 4 жыл бұрын
የሰንበት ተማሪ ዋው ፍጻሜህ ይመር
@eskuviva2384
@eskuviva2384 4 жыл бұрын
አቡዬ ውይ ስወድህ እኮ ተናፍቀሀል የኔ አዝግ ውድድድድ💖💖
@midenaabidela1194
@midenaabidela1194 4 жыл бұрын
አቡ ይመችክ ውድ የሀገር ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ
@numa3699
@numa3699 4 жыл бұрын
እናቱ የናፈቀችው ማነዉ
@cd761
@cd761 3 жыл бұрын
እኔ
@user-fn3tt7dp9r
@user-fn3tt7dp9r 4 жыл бұрын
አቦ ይመችህ ጎበዝ ነህ ቀጥልበት ፈጣሪ ያግዝህ...🙏
@sebleseble3010
@sebleseble3010 4 жыл бұрын
ስደት አይኑ ይጥፋ እኛም ተምረን ነበር ሰላም ጤና እድሜ ይስጣችሁ
@amenamenamenamen2246
@amenamenamenamen2246 4 жыл бұрын
ሱራፍልየ ጋበዝ በእምነትህ። ጠክር በርታ
@user-cn2hc5wz8h
@user-cn2hc5wz8h 3 жыл бұрын
ለሀይማኖቱ ክብር ያለዉ ሰዉ በጣም ደሰይለኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@genetbirihanweloyewa6221
@genetbirihanweloyewa6221 3 жыл бұрын
እግዚአብሄረ ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናክ በእምነቱ ጠንካራ ሰው በጣም ደሰሰሰ ይለኛል በረታ ጐበዝ ሰይፉሻ txs
@genettekeda3788
@genettekeda3788 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ እምዬ ተዋህዶ ቅርሥ ናት
@MimiMimi-pq3bx
@MimiMimi-pq3bx 4 жыл бұрын
በጣም ወደድኩሁ ስለምነትህ እዲህ ስትናገር ፣ ውይ ተባረክ እድሜ ጤና ይስጥህ
@user-xz1rd7jm7s
@user-xz1rd7jm7s 4 жыл бұрын
አብሽዬ ምርጥ ወጣት በርታልን ከአድናቂዎች አንድ ነኝ 😘😘👌👌👌
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 4 жыл бұрын
ወንዶች በሀይማኖታቸው ጠንካራ ሆነው ሳያቸው ውስጠ በጣም ይደሰታል ከምንም በላይ በቤቱ ያጥናል
@user-bn2hu9tj7u
@user-bn2hu9tj7u 4 жыл бұрын
አቡየ ስወድህ ተሎ ኑ ተናፍቃችኋል❤
@bethelehematamir2848
@bethelehematamir2848 3 жыл бұрын
በጣምምምምም ነው የምወደው
@mesitube4079
@mesitube4079 4 жыл бұрын
ኮሮና ጠፍቶ ታርክ ይሁን ።
@ranirani3899
@ranirani3899 4 жыл бұрын
Amennnnnn
@mubasherahmed3363
@mubasherahmed3363 3 жыл бұрын
Beati
@fffg6601
@fffg6601 3 жыл бұрын
ስወድህ አቡየ እግዚአብሔር በእምነትህ ያፅናህ
@user-dh8dk7te3j
@user-dh8dk7te3j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወድማችን
@user-hk9on2rn2s
@user-hk9on2rn2s 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎትህን ጌዜ ያባርክልህ በቤቱ ያጽናህ
@user-uo3px9lc1f
@user-uo3px9lc1f 4 жыл бұрын
ተባረክ
@user-zl1mh9ww1w
@user-zl1mh9ww1w 4 жыл бұрын
ሁለት አልምጥ ሲገናኝ ከባድ ነው ሱራ ምርጡ በርታ
@user-mo8wz3st2j
@user-mo8wz3st2j 3 жыл бұрын
በርታልን እስከመጨርሸው በቤቱ ያፅናክ ሱራፌል እንወድሀለን በርታልን
@user-el8ks
@user-el8ks 3 жыл бұрын
አቡ ተመቸሺኝ! እውነተኛነትሽ አንደኛ ነው!
@friends8813
@friends8813 3 жыл бұрын
ግእዝ ቋንቋ መማር የምትፈልጉ ይህን ቻናል ሰብስክራይብ አርጉ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይባርክህ ጥሩ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግህ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
ሰይፋየ እናመሠግናለን ወንድሜ ጌታ ይጠብቅህ
@bezawitgirma184
@bezawitgirma184 4 жыл бұрын
አቡየ የኔ ፍቅር ስወድህ እኮ
@mahlietgirummahiortdox496
@mahlietgirummahiortdox496 4 жыл бұрын
በትክክል
@btahmbethem3498
@btahmbethem3498 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ደስ ሲል
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 3 жыл бұрын
በታላልኝ አቡየ ለሀይማኖታችን ያልከው አገላለጽ ተመችቶኛል በርታልኝ ውዴ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ሁሌም እኮራለሁ ውዴ
@emu1070
@emu1070 4 жыл бұрын
አቡ ስወድክ ሴፉ ደሞ ልጁን አሳቀከው እኮ
@zemenuebaiyh2105
@zemenuebaiyh2105 3 жыл бұрын
ሱሬ ምርጥ ሰው ተባረክ በጣም ነው የምንወድህ በርታ ጩባው ራሱ በጣም ምርጥ ሰው ነው
@AliAli-it6fb
@AliAli-it6fb 3 жыл бұрын
ወንድሜ ስለ ሃማኖትህ ስታወራ እንዴት ደስ እንደሚል ቤቱ ያፅናክ በርታ
@machamacha5484
@machamacha5484 3 жыл бұрын
እመቤቴ ትጠብቅህ ❤️ኣቡየ የኔ ማር
@mesfintour1008
@mesfintour1008 3 жыл бұрын
Oh great
@user-xj9ht4nb9j
@user-xj9ht4nb9j 4 жыл бұрын
አቡዬ የኔ አዝግ
@MOHA-pp6tq
@MOHA-pp6tq 4 жыл бұрын
የሳቄ ምንጭ ስወደው እኮ
@ethiopia1065
@ethiopia1065 4 жыл бұрын
አቡዬ ስወድህ😘😘😍😍😍
@ganet1239
@ganet1239 4 жыл бұрын
Amen dengle marym tetbqe
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
ስወድህ በርታ
@helenyenatelijneg803
@helenyenatelijneg803 4 жыл бұрын
አቡዬ የኔ አንደኛ እንዴት እንደምወድህ
@deribhana7436
@deribhana7436 4 жыл бұрын
Thank you ❤
@ebromagna5303
@ebromagna5303 4 жыл бұрын
Leju gen teshkoremem esa
@melosnigusse9878
@melosnigusse9878 5 ай бұрын
የተባረከ ልጅ ስለ እውነት
@abc2abcx506
@abc2abcx506 4 жыл бұрын
አቡዬ ስወድክ ይመችክ ያራዳ ልጅ
@semutisemu1232
@semutisemu1232 4 жыл бұрын
ስወደው ልህ ልጅ
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 3 жыл бұрын
ውይ ሠለሐይማኖቱ ሲያወራደስ ሲል 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-wo9kq2zy4s
@user-wo9kq2zy4s 4 жыл бұрын
አቡ ስወድህ አዲናቂህ ነኝ በጣም
@rozaa9738
@rozaa9738 4 жыл бұрын
wow
@dessalewchekol6274
@dessalewchekol6274 3 жыл бұрын
በርታልን
@user-ko8oj6vq5c
@user-ko8oj6vq5c 4 жыл бұрын
ዋው
@nehtube6232
@nehtube6232 4 жыл бұрын
ሁለት አልምጦች
@shekurmussatenafakiw621
@shekurmussatenafakiw621 4 жыл бұрын
Seifu anateh layi binesah Fiteh layi setohale teGure temeseGen
@nonoammar3046
@nonoammar3046 3 жыл бұрын
እመብርሀን ትጠብቅሽህ አቡ 🇲🇱💓💓💓
@gebyaneshitesfa2135
@gebyaneshitesfa2135 4 жыл бұрын
Seifu yezariwu Teyake ayenefam atekakel abu gen 😍😍😍
@buravlogs2847
@buravlogs2847 4 жыл бұрын
😂😂
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 3 жыл бұрын
Wow geze gobez new tebark
@Mariam-zh2ie
@Mariam-zh2ie 4 жыл бұрын
የ 9ኛው ሺ ቲሞች ስወዳችው ሁላችውም
@hxhhughhjigig3690
@hxhhughhjigig3690 4 жыл бұрын
አቡዬ የኔ ውድድድድ ስወድህ
@asakelmariyemmariyem3638
@asakelmariyemmariyem3638 3 жыл бұрын
Yegna jegana bale mehteb💒⛪️
@machamacha5484
@machamacha5484 3 жыл бұрын
ኣቡየ ቲና በጣም ያፈቅራታል ታድላ😘❤️
@girmaykiros7286
@girmaykiros7286 3 жыл бұрын
ይመችህ አቦ
@onlinemoney823
@onlinemoney823 4 жыл бұрын
des ylal its great
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ምርጦች
@fekerm185
@fekerm185 4 жыл бұрын
Betam new madenkh berta!
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 3 жыл бұрын
ሱራፌል ምርጥ ልጅ ለሀይማኖት ያልክ ነገር ደስ ሲል
@user-li5mh1zp7i
@user-li5mh1zp7i 3 жыл бұрын
ደስስስስ ስትል ሱራየ
@tenatitytena5427
@tenatitytena5427 4 жыл бұрын
I am very fun of him Abush keep it up!
@mihrtyou8043
@mihrtyou8043 4 жыл бұрын
ሰይፍዬ በጣም አደቅአችሁአለሁ 😍 እወድአችሁአለሁ 💞ዛሬ አንድ ነገር ልበል ብዙጊዜ የፌልም አክተር ነው ምተቀርበው አሪፍ ነው ግን ግን ከ ፊልም ጀርባ ምን ያህል ደራሲዎቻችንን እናቃቸዋለን?? አያድርስባቸውና ሲታመሙ ወይ ሲሞቱ ነው ምናቃቸው ትኩረት ይሠጣቸው። መልካም የስራ ዘመን ተተንቁ ኮረናን
@ethiopiawiethiopiawi7410
@ethiopiawiethiopiawi7410 4 жыл бұрын
Exactly they should be the ones who should be celebrity
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 3 жыл бұрын
ካሜራማኖች ችም ብዙ መፅዋት ይከፍላሉ
@mihrtyou8043
@mihrtyou8043 3 жыл бұрын
@@user-vw7tv4hn5y እነሱማ ከሚባለው በላይ ግን ማንም አያስታውሱአቸውም ቢያንስ ብዙ እድል ያገኙ ነበረ።
@ethiopiahagere7182
@ethiopiahagere7182 4 жыл бұрын
Seifu I like your beard.
@haymimanot6578
@haymimanot6578 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ካገራችን ይሄን ኮሮናን አጥፋልን
@hmc9015
@hmc9015 4 жыл бұрын
ኤረ ሰይፈ ስለ ቤሩት አንድ በለን ስለ ፈጠረክ?
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 4 жыл бұрын
አይዟችሁ ውዴ እግዚአብሔር አለ
@genettekeda3788
@genettekeda3788 3 жыл бұрын
አቡዬ ምርጥ ሥወድህ
@tenatina5349
@tenatina5349 4 жыл бұрын
Abu sewedhe😚❤️
@memeabisnya2027
@memeabisnya2027 4 жыл бұрын
abuye magna swedki 😍🥰😘
@natiassefa2676
@natiassefa2676 3 жыл бұрын
I love abu
@alileyisu2048
@alileyisu2048 4 жыл бұрын
አቡየ ሰላምህ ይብዛልኝ
@high1166
@high1166 4 жыл бұрын
አቡሽና ሰይፍሽ ተገናኛችሁ ሁለት አድርቅና አልምጥ ናችሁኮ አቡሻ ግን የምር ነውደ ቲናጋ ከሆነጥሩ ይባርክላችሁ የድንግል ልጅ
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 3 жыл бұрын
አቡየ በርታልይ ዘጠነኛው እሽ በጣምነው የምወዳችሁ ሁላችሁም በእምነታችሁ ነው የምትሰሩ ቤታችሁ በመስቀልና በስላድኖ ደስ ያለነው በርታ
@user-vj8hz9kt4v
@user-vj8hz9kt4v 4 жыл бұрын
abuye siwedk eko yene marr betam adinakik negn esit endane yemiwedaw kale
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 3 жыл бұрын
ምርጥ የተዋህዶ ልጅ
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
ሱራፌል (አቡ) ለካ ድራማው ላይ ይመስለኝ ነበር እንዲህ አዝግ የሆነ ልጅ ።ዋውውው በቃ ተጋቡ ከቲና ጋር
@user-rz9rp4kf7k
@user-rz9rp4kf7k 4 жыл бұрын
ኮሮና በመሳሳም ይተላለፋል እንዴ እረ በሳቅ አይ ሰይፊሻ ተመቻቹኝ ሰላማቹ ይብዛልኝ
@buravlogs2847
@buravlogs2847 4 жыл бұрын
😂😂
@Moahs
@Moahs 4 жыл бұрын
አቡ ግን ስወድህ ምርጥሰው
@tadesseawoke1394
@tadesseawoke1394 3 жыл бұрын
ምርጥ ንግግር ነው
@tgethiopiawi4788
@tgethiopiawi4788 4 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@user-xm1er1kw7t
@user-xm1er1kw7t 4 жыл бұрын
እሺ አናም አርግኝ
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 3 жыл бұрын
Eshe
@ayalidemesashsam4946
@ayalidemesashsam4946 3 жыл бұрын
Yetwahduu lij mehun metadli new 👏👏🇧🇴🇧🇴😘❤️
@zedbb1303
@zedbb1303 4 жыл бұрын
ወይኔ አቡ ሥወድህ ወይኔ ቲና ፍቅርኛህ ነች
@user-mr7hx1ec6r
@user-mr7hx1ec6r 4 жыл бұрын
እምወደው ልጅ። ሁሁ አቡ ና ሱቅ ልላክክ።
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 13 М.
ለመጀመሪያ ጊዜ ዶክተር አብይን ያዝናናው ኮሜዲያን
33:24
Gee'z Media ግዕዝ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
Seifu on EBS: Interview with Artist Henok Wondimu
31:59
Seifu Show
Рет қаралды 988 М.
Потоп из какашек??? @zackdfilms - автор анимации.
0:31
Время знаний
Рет қаралды 1,8 МЛН
这是王子儿子吗
0:27
落魄的王子
Рет қаралды 12 МЛН
❗️XOTINI HAMMASINI URMOQCHI 😱😱😱
0:14
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 2,5 МЛН