No video

ተዋናይ ካሳሁን ፍስሃ (ማንዴላ) | Kassahun Fisseha | Seifu on EBS

  Рет қаралды 3,230,068

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

በርካታ የኢትዮጵያ ፊልሞች ላይ የተወነው ማንዴላ በመባል የሚታወቀው ተወዳጅ አርቲስት ካሳሁን ፍስሃ ፊልሞች ላይ ስለ ገጠሙት አዝናኝ ገጠመኞች እና ከፍሪያት የማነ ጋር ስለሰራው "ማያ | Maya"ፊልም በሰይፉ ሾው ያደረገው አዝናኝ ቆይታ
ተዋናይ ካሳሁን ፍስሃ /ማንዴላ/ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ / Seifu on EBS interview with Actor Kassahun Fisseha (Mandela)
"በ 17 መርፌ | Baasra Sebat Merfe" ፣ "ጉዳዬ | Gudaye" ፣ "ጥም ቆራጭ | Tem Korach" ፣ "ጃሎ | Jalo" ፣ "ወጣ ገባ | Weta Geba" ፣ "ዘናጭ | Zenach" ፣ "ሲያምርሽ ይቅር | Siyamrsh Yeker" ፣ "ማርኩሽ | Markush" ፣ "ጥሩ ሌቦች | Tiru Leboch" ፣ "በሕግ አምላክ | Behig Amlak"
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 1 400
@yigzawmuhabaw7107
@yigzawmuhabaw7107 2 жыл бұрын
ፊልም ላይም ሆነ በቀጥታ ሲያወራ ምንም የማይቀያየር ምርጥ ሰው፡ቀጥልበት!!
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 2 жыл бұрын
ኤርትራዊ ነኝ ኣማርኛ ፊልም በጣም ነው የሚወድ በነገራቺን ላይ ኣማርኛ ያወቁት እዚ ኢስራኤል ሃገር ከገባሁ ቦሃላ ነው ማንዴ በጣም የሚወድህ ምርጥ ኣክተር ነህ እድሜህ ያርዝመው 🙏🏾😍
@sanilovesanilove4117
@sanilovesanilove4117 5 жыл бұрын
ማዴላ ውሥጤ ነው እሥኪ አድናቂዎቹ ላይክ 👍😍😍
@chaloabeka577
@chaloabeka577 5 жыл бұрын
Tedi
@fjhhh5516
@fjhhh5516 5 жыл бұрын
እኔ
@hyperhyper5016
@hyperhyper5016 4 жыл бұрын
ከሳህ
@matiioromochaynalmatii3045
@matiioromochaynalmatii3045 4 жыл бұрын
ተወደጁ
@ertyrttyyu6969
@ertyrttyyu6969 4 жыл бұрын
@nuhussienahmedinseid446
@nuhussienahmedinseid446 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ከሚገርመኝ በአካል በደንብ አርጌ አውቃለሁ አንድ ግቢ ነን ፍቅር የሆነ ሰፈር አባኮራን ና ማንዴላ አሁንም ፀባዩ እውቅና አግኝቶ ሁላ የማይቀየር ሰው ነው
@Mastewal-ye8zf
@Mastewal-ye8zf Ай бұрын
እኔም አቀዋለሁ አባ ኮራ ጎጄም በረዳ አድ ግቢ ነን 😂😂😂
@sarazebene8695
@sarazebene8695 5 жыл бұрын
ይሄ ልጅ በጣም ጎበዝ ነው የዋህም ይመስላል እግዛብሄር ይባርክህ
@elphineshenaro32
@elphineshenaro32 4 жыл бұрын
ማንዴላ በጣም ነው ምውደክ ሥራዉችክ ያምራሎ
@ermiasleykun5676
@ermiasleykun5676 3 жыл бұрын
@@elphineshenaro32 VU BY.
@user-sm3kc9nn3r
@user-sm3kc9nn3r 4 жыл бұрын
የምወደው አርቲስት እስቲ የምትወዱት ማንዴን ላይክ ግጩኝ
@rebekateferarebeka2637
@rebekateferarebeka2637 4 жыл бұрын
Wow
@alelignaragaw2205
@alelignaragaw2205 4 жыл бұрын
ደስ
@spamtecnology6564
@spamtecnology6564 3 жыл бұрын
me
@assefamekuria8109
@assefamekuria8109 Жыл бұрын
በእውነት ለመናገር ተዋናይ ካሣሁን ፍሰሀ (ማንዴላ) እንደኔ ዕምነት የሀገራችንን የፊልም እንዱስትሪ ወደ ተሻለ ደረጃ ያደርሱታል ብዬ ተስፋ ከምጥልባቸው ተዋናዮች ውስጥ ስሙ የሚጠቀስ ነው፤ እሱ በመሪ ተዋናይነት ሆነ በረዳት ተዋናይነት የሚተውንባቸውን ሳላይ ያለፍኩበት ጊዜ የለም ሠይፉዬ ይህን የጥበብ ሰው በፕሮምህ ላይ በማቅረብህ በዚህ ብቻ አይደለም ሌሎች ተወዳጅ ዝግጅቶችህን በጣም ነው የማደንቅልህ ኑርልን! ፈጣሪ ዕድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ።
@user-ll4pm2wj1x
@user-ll4pm2wj1x Жыл бұрын
3.1M views በጣም ደስ ይላል እንወድሀለን ማንዴላ❤❤❤️👏።
@eueu2643
@eueu2643 7 жыл бұрын
ደስ ስትል ምንም ጣጣ የለውም ዋው 1 ቀን አግኝቼህ እንደማደንቅህ እርግጠኛ ነኝ ማንዴ
@keyadames238
@keyadames238 6 жыл бұрын
ማንዴላ ደስ የምትል ኢትዮጵያ ነህ በጣም አደንቅሀለሁ
@solomonkassa9078
@solomonkassa9078 Жыл бұрын
@@sionsion5208 kkkk minaw chigir ale?
@sionsion5208
@sionsion5208 Жыл бұрын
@@solomonkassa9078 Nope!
@user-rp1zv4ju1o
@user-rp1zv4ju1o 4 жыл бұрын
ማንዴላ ሲወድለት ለሰው ኣሱቆ ለራሱ 😊የኔ ፍልቅልቅ ይመችህ 😍😘😘
@sarabirhanu333
@sarabirhanu333 7 жыл бұрын
I really appricate this Ethiopia famous actor he deserve it may god bless his life
@user-qj7hv4cw6r
@user-qj7hv4cw6r 6 жыл бұрын
ማንደላን ታሪኩ ባባን መሰረት መብራቴን ሄለን በድሉን ከእናት ተዋኒያን ፥ እማማ ፍቅርተን እከን ፥ ግሩም ኤርሚያስ ልዑል ሰገድ፥ኢሳም አበሻ፥ማክቤል፥ እነዚህን በጣም ስወዳቸው ውይ! ማንደ ጥሩ ሰው!
@kenebeker8651
@kenebeker8651 5 жыл бұрын
መቅደስ የተዋህዶ ልጅ የቀጥተኛይቱ መንገድ አለም ሰገድ ን ስትርሽው
@kenebeker8651
@kenebeker8651 5 жыл бұрын
የሚወደዱ ናቸው ❤️❤️
@user-th6eg5cw3e
@user-th6eg5cw3e 5 жыл бұрын
@@kenebeker8651 ልኬነሺ ማሬ
@jossiinfo9342
@jossiinfo9342 5 жыл бұрын
,aregahgn werashe
@joshuadagnachew2578
@joshuadagnachew2578 3 жыл бұрын
Denez
@alemalem5876
@alemalem5876 6 жыл бұрын
ምርጥ ተዋናይ በጣም ነው የማደንቅህ
@user-ch8tq5tb2g
@user-ch8tq5tb2g 6 жыл бұрын
#የኔ #ድንቡሼ #ስወድህ እኮ የምትሰራቸው ፊልሞችህ ሁሉ ያስቁኛል አንተ ያለክበት ፊልም ሁሉ ምርጥ ነው በዚው ቀጥልበት 😍#ቦቸራዬ 😄
@user-uf9hd7yf1u
@user-uf9hd7yf1u 4 жыл бұрын
ማዲ ዉስጤ ነህ አደናቂህ ነኝ አተያለህበትን ፊልም ስወደዉ
@user-sh6ml7ex5k
@user-sh6ml7ex5k 5 жыл бұрын
ማንዴላ ውስጤ ነህ ምርጥ ተዋናይ ነህ ያለህ ገፅታ ተወዳጂ ነህ ሰላምህ ይብዛልን በርታልን ተድርህ ወግ ማዓርግ ለመያዝ ያብቃህ እግዚአብሔር 👍👌👏❤❤❤
@Tabor1219
@Tabor1219 5 ай бұрын
youtube.com/@Tabor1219?si=MtnQ5d6UdYOPS3Ur
@brquwaeskel3613
@brquwaeskel3613 4 жыл бұрын
የእኛ ጀግና ማንዴ ስወድህ እኮ በርታልኝ 😍😍❤❤
@hayatmhamad4608
@hayatmhamad4608 6 жыл бұрын
ማድየ በጣም አንተና ስለሞን ቦጋለ በጣም ከማደቃቸው አርቲስቶች በጣም. ጉበዝ ስለባህልህ የምታስተዋውቅ ውድ እንቁ ልጅ ማደየ
@nerdosbilisummaa2726
@nerdosbilisummaa2726 4 жыл бұрын
እኔም
@daramanis3633
@daramanis3633 7 жыл бұрын
የማደላ አድናቅው ነኝ ከድባይ
@rozahmed5777
@rozahmed5777 5 жыл бұрын
Mandela...bat.. Swedenu..yn.mar Mar
@webalemeknaselam6044
@webalemeknaselam6044 4 жыл бұрын
ዱባይ
@samriwet4105
@samriwet4105 4 жыл бұрын
@@webalemeknaselam6044 እኔም አድናቂው ነኝ
@user-vy2lt4fm7c
@user-vy2lt4fm7c 4 жыл бұрын
@@samriwet4105 ጂቦየ
@Ms-gy3qg
@Ms-gy3qg 4 жыл бұрын
እናም
@user-ec7wj7ky4s
@user-ec7wj7ky4s 7 жыл бұрын
ማንዴላ አድናቂህ ነኝ አቦ ይመችህ
@zaszzasz3607
@zaszzasz3607 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው A
@user-ec7wj7ky4s
@user-ec7wj7ky4s 7 жыл бұрын
ZASZ ZASZ
@biniamhaileab3816
@biniamhaileab3816 7 жыл бұрын
ghhv
@user-gk6vv8vt4s
@user-gk6vv8vt4s 7 жыл бұрын
ካስሽ አድናቂክ ነኝ!!!!!!ይመችክ።
@zeynebamohamed9812
@zeynebamohamed9812 7 жыл бұрын
Biniam Haileab ygghhgyyyuuyuuuuyyu
@bokuretsiongerensea85
@bokuretsiongerensea85 5 жыл бұрын
I am from Eritrea I love you Mandela best actor Ethiopia
@khyria143
@khyria143 5 жыл бұрын
ሰይፍሽ አንድ ነገር ልልህ እወዳለው ከሀረብ ሀገር ወደ ሀገርዋ የገባች ሴት አግርባቸው ምክንያቱም የሀረብ ሀገር ያለው ብሶት ችግሩ መጥፎ ጎኑ አብራርታ ስለ ምትናገር ሌላ እህቶችም ስደት አያስቡም አስብበት ሰይፍሽ ብቻ አርቲስት አታቅርብ በኔ ሀሳብ የሚስማማ ካለ እጁ ያውጣ በተረፈ ማንዴላ ውስጤ ነህ
@eueu2643
@eueu2643 7 жыл бұрын
ማንዴ ፍቅር የሆንክ ልጅ እመቤቴን አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ አንደኛ
@gamilahgamilah5405
@gamilahgamilah5405 7 жыл бұрын
ማንዴላ ይመችህ ውስጤ ነህ በጣም አድናቂህ ነኝ ወላሂ በሳቅ ገደልከኝ kkkkkkkkkkk ተፍቄ ነው በውነት ስሬስ እንደ ፊልሙ እኮነው ምታወራው ውድድድድድድድ ይመችህ
@alemalme2789
@alemalme2789 6 жыл бұрын
ማንዴ በጣም በጣም እወድሀለው ድምጭህን ሁሉ ስይፍዬ ስላቀረብክልን አመሰግናለሁ
@weynishetwerku8625
@weynishetwerku8625 4 жыл бұрын
የማድላ አድናቂ ነኝ ከዱባይ ላይክ ግጩኝ በለይ ወድሜን ይመሥለኛል
@hhg622
@hhg622 7 жыл бұрын
I'm from Eritrea 🇪🇷 I like is men He is great man.?
@aeaee3988
@aeaee3988 4 жыл бұрын
My parent
@Tabor1219
@Tabor1219 5 ай бұрын
youtube.com/@Tabor1219?si=MtnQ5d6UdYOPS3Ur
@johngimmy9361
@johngimmy9361 7 жыл бұрын
ዝም ብዬ ሳስብህ ቀና እና የቦኸ ሰዉ ትመስለኛለህ ጌታ ሰላምህን ያብዛልህ
@user-jr7gi7zb9i
@user-jr7gi7zb9i 7 жыл бұрын
በትክክክክክክክክል አይገልፀውም ምስክር ነኝ
@saadatsaadat5205
@saadatsaadat5205 7 жыл бұрын
Andrea Mehio አሚንያረብ
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 жыл бұрын
John Gimmy አሜን አሜን አሜን
@user-zz6qe7oy2i
@user-zz6qe7oy2i 6 жыл бұрын
ፀልይ ተብለሻል እዴ?
@ahmedseid8796
@ahmedseid8796 4 жыл бұрын
ይመችህ
@ambesayemiskin7098
@ambesayemiskin7098 5 жыл бұрын
ማንዴላ ስወድህ እኮ የኔ ማር ይመችህ ወንድሜ 😍 አድናቂህ ነኝ 😍
@asteresraelmimisho7242
@asteresraelmimisho7242 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሺማግሌ ነው በዛ ላይ የኢትዮጵያ ጀግና ነው
@Tabor1219
@Tabor1219 5 ай бұрын
youtube.com/@Tabor1219?si=MtnQ5d6UdYOPS3Ur
@tigistbekeleagera589
@tigistbekeleagera589 7 жыл бұрын
ደስ እሚል ተዋናይ ስወደው
@seblemuluneh4399
@seblemuluneh4399 7 жыл бұрын
Tigi Tigist
@user-nr6be9bz6b
@user-nr6be9bz6b 3 жыл бұрын
ታታሪነት
@metakonjo2900
@metakonjo2900 7 жыл бұрын
ማንዴላ አቤት ስወድክ
@Tabor1219
@Tabor1219 5 ай бұрын
youtube.com/@Tabor1219?si=MtnQ5d6UdYOPS3Ur
@user-wy3hs4by3h
@user-wy3hs4by3h 6 жыл бұрын
ማንዴን በጣም ነው የምወደው ስይፍሻ የሚስራችው ፊልሞች ኢቪን የሚያወራችው ወሬ ፈታ ያርገኝል የእኔ ቆንጆ ሽ አመት ኑርልኝ ማንዴ
@cbjj1078
@cbjj1078 5 жыл бұрын
ማንዴላ አድናቂህ ነኝ ምርጥ ልጂ
@user-tw6ye5ww4z
@user-tw6ye5ww4z 7 жыл бұрын
የኔ ድቡልቡል ስታምር
@user-nw7bm4mu7b
@user-nw7bm4mu7b 7 жыл бұрын
ፍሽኽታ አመለይይ kkkkkkk
@hdhfnbxnxn2443
@hdhfnbxnxn2443 7 жыл бұрын
ፈቓር እዩ ልበይ
@mmmmm7318
@mmmmm7318 6 жыл бұрын
ፈቓር እዩ ልበይ kkk
@lobabaajman2345
@lobabaajman2345 5 жыл бұрын
ይመችህ
@user-ms2ty1ox3s
@user-ms2ty1ox3s 5 жыл бұрын
ክክክክክ ደብለብል
@nagewodaniel9834
@nagewodaniel9834 3 ай бұрын
ወይ ማንዴላ ችሎታህን ሳላደንቅ ቢያልፍ ህልናየ ይወቅሰኛል። በርታ ካንተ ብዙ ነገር ተምረያለዉ።
@arsemawelsh5192
@arsemawelsh5192 6 жыл бұрын
እወድዳለሁ ወንድምይ አድናቄህ ነኝ። እግዜብሕር ይጠብቅህ አሜን(3)
@elsatesfaye6037
@elsatesfaye6037 7 жыл бұрын
ማንዴ አድናቄህ ነኝ ጥሎብኝ በጣም እውድሀለው ኑርልን ♥♥♥
@mohammadnaeem8066
@mohammadnaeem8066 5 жыл бұрын
Elsa Tesfaye um
@mohammadnaeem8066
@mohammadnaeem8066 5 жыл бұрын
Elsa Tesfaye usde
@user-rf4kq7fk8w
@user-rf4kq7fk8w 7 жыл бұрын
ስወድህ ካሳሁን ምርጥ አርቲስት
@keduyenewa
@keduyenewa 6 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን!!! Setamre
@hayatehussen6838
@hayatehussen6838 2 жыл бұрын
Waw
@linalina-vn3tn
@linalina-vn3tn 5 жыл бұрын
ስወድህ እኮ ማንዴ ምርጥ ሰው አድናቂህነኝ ኑርልን ❤❤❤❤
@suzan5949
@suzan5949 7 жыл бұрын
ቦቼ የሰፈሬ ልጅ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር
@user-ek9cf6tx8w
@user-ek9cf6tx8w 5 жыл бұрын
ሁኔታ
@SsSs-lr3pq
@SsSs-lr3pq 5 жыл бұрын
suzan አፍቅሮ ማጣት የቁም ሞት ነው ሙዙቆ
@nerdosbilisummaa2726
@nerdosbilisummaa2726 4 жыл бұрын
@@SsSs-lr3pq እንደ አፈቅረወለው መች አለች
@lay625
@lay625 7 жыл бұрын
I love you so much Mandela God bless you
@customersbilenassfea8189
@customersbilenassfea8189 6 жыл бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ ፊልምህ ሁሉ በጣም አሪፍ ነው ቀጥል
@Tabor1219
@Tabor1219 5 ай бұрын
youtube.com/@Tabor1219?si=MtnQ5d6UdYOPS3Ur
@Mastewal-ye8zf
@Mastewal-ye8zf Ай бұрын
ማድየ ምርጥ ሰው አድ ግቢ ነው ምንኖረው ከናቱ ጋ አባ ኮራ ጎጃም በረዳ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤
@Reggaegal11
@Reggaegal11 7 жыл бұрын
Mandeeee .... such a talented actor... love your work.
@fireweyniteklab6275
@fireweyniteklab6275 7 жыл бұрын
ደሲሲል የዋህ ነገር ነው ማዴላ ስወድህ
@berukitawetazene4340
@berukitawetazene4340 4 жыл бұрын
ውይ ሀገሬ ይህን ፍቅራችንን ሊያደፈርሱብን አምላኬ ሀገራችንን ጠብቀው
@tubes2141
@tubes2141 3 жыл бұрын
በዝች አለም ላይ በትወና የሚያስደንቀኝ ማንዴላ ነው በሚሰራቸው ፊልሞች ገፀባህርይ ጥሩ እና አስተማሪ ናቸው ብዬ አስባለው
@user-jc2cl8nm2f
@user-jc2cl8nm2f 7 жыл бұрын
በጣም እንወድሀለው አድናቂክ ነኝ በርታ
@abrahamyoseif4357
@abrahamyoseif4357 7 жыл бұрын
አድራሻዩ ከመስቀሉ ስር ነው hii
@emushemush631
@emushemush631 5 жыл бұрын
🤙🤙🤙🤙🤙🤙
@tamiratababiya2571
@tamiratababiya2571 5 жыл бұрын
አድራሻዩ ከመስቀሉ ስር ነው 123
@tamiratababiya2571
@tamiratababiya2571 5 жыл бұрын
አድራሻዩ ከመስቀሉ ስር ነው 123 45
@rihanarihana4535
@rihanarihana4535 7 жыл бұрын
ማዴ ምርጥ ተዋናይ ነህ በጣም ወፍራም ነህ በላጣ ከመሆን ይሻላል ቅቅቅቅቅቅ
@user-ff8xm9xf2k
@user-ff8xm9xf2k 5 жыл бұрын
በሳቅ ክክክክክክ
@lilytony3299
@lilytony3299 3 жыл бұрын
Brilliant Ethiopian actors in general art very good excellent
@user-qj7hv4cw6r
@user-qj7hv4cw6r 6 жыл бұрын
ወይኔ ማንደላ አሳከኝ። ጎርፍ ስትል ትዝ አለኝ እኔ ስሪንቃ ወንዝ የጎርፍ ውኃ ሊወስደኝ ሰው አተረፈኝ። በኔ ምትክ ጥላእን ይዞት ሄደ ! እግዚአብሔር ይመስገን!
@meslchmeslch9223
@meslchmeslch9223 7 жыл бұрын
ዋው ማንዴ ስወድህ እኮ አንተን ያለህበት ፊልም ሁሉ በጣም ነው ደስ ሚለኝ
@laliseyohannes5987
@laliseyohannes5987 6 жыл бұрын
try😈😠😈😈9😂😃😁😁😁chatuiiijuty man
@cell6578
@cell6578 7 жыл бұрын
ማንዴ በጣም ነው የምውድህ
@hadushmezgebo106
@hadushmezgebo106 5 жыл бұрын
አቦ ማንዴ ይመችህ
@user-wj8wj6jo9h
@user-wj8wj6jo9h 5 жыл бұрын
ማንደላበጣምነውየምንወድህ
@meskimeski2384
@meskimeski2384 4 жыл бұрын
ማንዴላ በጣም እወድሃለሁ አድናቂ ነኝ
@JdjdjjHdhd-pt7iy
@JdjdjjHdhd-pt7iy 17 күн бұрын
እንወድሀለን ገና ብዙ እጠብቃለን ካተ😊
@kerstynakersetyna407
@kerstynakersetyna407 7 жыл бұрын
wow Manda sewadhe😍😘😘😍
@rozizayed6202
@rozizayed6202 7 жыл бұрын
ማዴ ይመችክ ሰይፍሽን አፉን ስታሲዘው ተመቸኝ ምክንያቱም ሰይፉ ሰውን ማሳፈር ድፍረቱ ውይ
@user-zj2np2qn4z
@user-zj2np2qn4z 5 жыл бұрын
rozi Zayed ሲክስ
@user-zj2np2qn4z
@user-zj2np2qn4z 5 жыл бұрын
ሲክስ
@user-pr6ky6ck1g
@user-pr6ky6ck1g 5 жыл бұрын
ማድዬ ማድዬ ኬሻ ሆኜ የሰራው ሰው ነኝ ስትል ደስ ስትል ያ አልፎ ዛሬ ጀግና ሁነህልናል አበሳዬ
@tube-dq6lz
@tube-dq6lz 2 жыл бұрын
ማዴ አንተ ያለህበት ፊልም በጉጉት ነው የማየው እናመሰግናለን
@user-ze4nm4kp9s
@user-ze4nm4kp9s 7 жыл бұрын
ስወድህ
@yonasandu4554
@yonasandu4554 7 жыл бұрын
I,am er boy mandela betam gobz adnakie eye
@kalkal5885
@kalkal5885 6 жыл бұрын
ዋውውው ማዴላ በጣም የሚመቸኝ ልጅ ነህ ማኛ ሠይፉዬም እንደዚያው ታምራላችሁ አመሥግናለሁ ሥላዝናናችሁኝ
@Mastewal-ye8zf
@Mastewal-ye8zf Ай бұрын
ምርጥ አርቲስት ስወደው 💗💗💗
@user-tx7ou2ws1t
@user-tx7ou2ws1t 7 жыл бұрын
ማንዴላ ምርጥ ኣድናቂህ ነኝ ይመቻህ
@user-jx4hs7ir6c
@user-jx4hs7ir6c 6 жыл бұрын
ሃብታምነኝ አለ ይሁ ህዝብ አለ እኮ ትክክል ብለሃል
@samuletilahun8779
@samuletilahun8779 5 жыл бұрын
ማሪኝ እመቤቴ ማሪያም ሀይ
@GuiHh-vf5bd
@GuiHh-vf5bd 5 жыл бұрын
Adnakih nኝ ማንዴ ነብሴ
@ermiasseleshi3016
@ermiasseleshi3016 5 жыл бұрын
wowwww the best aretst
@rehmanrehman9951
@rehmanrehman9951 4 жыл бұрын
ማድየ ውስጤ ነህ አድናቂህ ነኝ ከዱባይ
@halahala347
@halahala347 5 жыл бұрын
ሰወደው የኔ ኩታል
@zainbahmed7513
@zainbahmed7513 4 жыл бұрын
Kkk
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 7 жыл бұрын
በጣም እንወድሀለን እናመሰግናቸዋለን
@tplflebamengstyserektyleme3637
@tplflebamengstyserektyleme3637 7 жыл бұрын
Mandela you are the best👍👍
@rahmiyeweloleji6958
@rahmiyeweloleji6958 6 жыл бұрын
ሰይፍሽ እንደው ደስ ትለኛለህ በጣም ዘና ነው የምታረገው
@mekayesuf8238
@mekayesuf8238 4 жыл бұрын
በጣም እምወዳቸው አሪቲስቶች 1/ ኢሳም ሀበሻ /ኢስማኢል ሀሰን 2/ ሰላም ተስፋየ 3/ማንደላህ 4/ ሱሙ ጠፋብኝ ምርጥ አርቲስት አለ ከሰላም ተስፋየ ጋ የጋ ህይወቱን የቀይር በጣም ብዙ ትምህርት የወስድኩበት ሀገር ላይም ብንስራ ለውጥ አለ ብሎ ብዛውን ያሰረዘው በጣም ከምንም እና ከማንም በላይ አድናቂያችሁ ነኝ በተላይ ኢሳም ሀበሻ ና ሰላም ተስፋየ እውነታ ሙሉ ፊልምን ሁልግዜም ባየው እማልሰለቸው !!!! እስኪ በፈጠራችሁ እንደ እኔ እምትወዶቸው ላይክ ብሉኝ ስወዳችሁ
@maheykonjoo8139
@maheykonjoo8139 7 жыл бұрын
maneda kimenem bilaye adenakihe negh love maaneda
@safumgender5189
@safumgender5189 6 жыл бұрын
Boston borbctn
@sofrulahmed2
@sofrulahmed2 7 жыл бұрын
አቦ ይመችህ በጣም ነው የማደቅህ እድሜህን ያርዝመው
@debalkefantaw2103
@debalkefantaw2103 10 ай бұрын
ማንዳዬ የኔ ጀግና በጣም ነው የተመቸሀኝ በፊልም እንደማቅህም በኖርማልም ያው ነህ😢😮😅😊
@yabub25
@yabub25 6 жыл бұрын
ሥወደው ማድየን ከምር ጎበዝ ተዋናይ ነው አገኘዋቹህ እያለ
@thxbet9469
@thxbet9469 7 жыл бұрын
ባባን ለምን አጠይቀውም ምነው ሰይግሻ
@mulworkshiferaw9267
@mulworkshiferaw9267 3 жыл бұрын
Seygesha
@ayeshaayesha6954
@ayeshaayesha6954 7 жыл бұрын
ማንዴላየ ሰወድህ እኮ ይመችህ
@milkihussen6615
@milkihussen6615 6 жыл бұрын
ayesha ayesha m.kzfaq.info/get/bejne/rNp-hphhucCtlaM.html
@fikresam6349
@fikresam6349 5 жыл бұрын
Hawassa mete mnwu zegagn gn a anite
@SafgDaffg
@SafgDaffg Күн бұрын
ማንዴላ ፊልምህን በጣም ነው የሚወደው ቀጥልበት
@user-mj1yy2kq9v
@user-mj1yy2kq9v 4 жыл бұрын
ማንዴ የኔ ምርጥ ውፍረትህ ለፊልም ውበትክ ነው
@salamsalam9127
@salamsalam9127 7 жыл бұрын
ወይኔ ፈርዶብኝ ድቡሽቡሽ ሰው ስወድ ማንዴላ ውድድድድነው ማደርግህ ከቻልክ አንተም ውድድድ ብታረገኝ አይከፍኝም
@mhreteabtes5031
@mhreteabtes5031 7 жыл бұрын
Salam Salam chgr yelem slksh lakleng
@user-pt5pi6ju4p
@user-pt5pi6ju4p 7 жыл бұрын
Salam Salam ክክክክክክ እኔን ለማን ጥሎ
@fm3helennegi408
@fm3helennegi408 7 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ከቻሌክ አተም ውድ ብታረገኝ አይከፍም kkkkkkk እኔንም በወደደኝ
@trngohabtamuwollowegdi729
@trngohabtamuwollowegdi729 7 жыл бұрын
kkkkk ezih sefer minfin new
@talemetalem4040
@talemetalem4040 6 жыл бұрын
Salam Salam 😀😀😀😀😀
@user-lc6uo2sz1e
@user-lc6uo2sz1e 7 жыл бұрын
ማንዴ ማኛው አቦ ይመችክ ድልት ይበልክ ባለክበት
@user-ll2rb4yz8p
@user-ll2rb4yz8p 4 жыл бұрын
ማዴላ ደሥሢል ሥወደው
@user-cv4hf7oy5o
@user-cv4hf7oy5o 4 жыл бұрын
ማንደላ በጣም ትመችኛ አለይ ይመችህ እርጂም እድሜና ጤና ተመኛሁልህ
@mersalidy3932
@mersalidy3932 7 жыл бұрын
ማንዲ ቆንጅ ውድድድድድ
@jeanpaulabouelnasr7067
@jeanpaulabouelnasr7067 6 жыл бұрын
Mersa Lidy das
@tonycell3637
@tonycell3637 5 жыл бұрын
ማድዬየኔጀግና
@mehretejember2426
@mehretejember2426 4 жыл бұрын
እወድሀለን
@kiyakiya4195
@kiyakiya4195 7 жыл бұрын
👏👏👏💜💜💙💙💚💚 man daleh& sefuu Thankyou Mandale👍👍👍👍❤yamirallii
@zaharaabashi3221
@zaharaabashi3221 7 жыл бұрын
Kiya Kiya
@meseretadane4763
@meseretadane4763 5 жыл бұрын
ምርጥ ተዋንያን ማንዴ አድናቂህ ነኝ
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 жыл бұрын
ማንዴ ስወድህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@selamledire2813
@selamledire2813 6 жыл бұрын
ቦቸራዬ ስወድህ
@hfhfhfjff1364
@hfhfhfjff1364 5 жыл бұрын
አፍናቂህ ነኝ ማንዱ
@user-mg5cx9os4p
@user-mg5cx9os4p 7 жыл бұрын
ማንዴ ምርጥ
@heniandsebli5699
@heniandsebli5699 2 жыл бұрын
ማንዴ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥክ🙏🙏🙏❤❤❤
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
የምወደው አርቲስት ማንዴላ ጎበዝ ነህ
@je3898
@je3898 7 жыл бұрын
ታሪኩባባ፡አይቀርብምሣ፡ቃለመጠየቅ
@abdulkadermhamed7444
@abdulkadermhamed7444 7 жыл бұрын
Mandela very attractive and funny boy keep up in like you 👍👌💚👑
@mediTube01
@mediTube01 2 жыл бұрын
ማደላ ሰወዲህእኮ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑርልኚአባቴ 😘😘😘🙏
@user-ru5qp3jj6t
@user-ru5qp3jj6t 5 жыл бұрын
ማንደላ ስወድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣምምምም አድናቂህ ነኝ እሽ
@user-hk2wz9tj5y
@user-hk2wz9tj5y 7 жыл бұрын
ማንዴላ በጣም ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥል
@user-yy7im1su1b
@user-yy7im1su1b 7 жыл бұрын
wow. ደስ የሜለኝ ልጅ
@Jei-qk1yu
@Jei-qk1yu 5 жыл бұрын
ዘ ሪቱ አበበ
@user-nn7oe6ji4k
@user-nn7oe6ji4k 4 жыл бұрын
ሰይፉ ከማንዴላ ጋር ፊልም መስራት እፈልጋለሁ ምን ይሻላል የሳውዲ ኑሮ አሰለቸኝ ለማንኛውም ማንዴላ አድናቁህነኝ
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 9 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Seifu on EBS: Interview with Artist Henok Wondimu
31:59
Seifu Show
Рет қаралды 989 М.
አስመላሽ ሙሉ ፊልም Asmelash full Ethiopian film 2019
1:33:19
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 9 МЛН