✅ ስቀው፣ በሳቅ ያፈረሱኝ የገጠር ልጆች 🤣 የገጠር ልጆች ወግ ተመለሰ።

  Рет қаралды 11,030

Tossa tube

Tossa tube

2 ай бұрын

ድንቅ የገጠር ልጆች ወግ ፕሮግራም በአልብኮ ወረዳ ጦሳ ፈላና አካባቢ
‪@Tossatube.‬ #የገጠርለዛ #ድንቅልጆች
በብዙዎች የተወደዱ ቪዲዮቻችን
-
1. ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድንቅ የገጠር ሰርግ በወሎ ። Best Ethiopian wedding Documentary.
• ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድ...
2. ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለችበት ቀብረናል ! በአርቲስት ማሪቱ ለገሰ የትውልድ መንደር ያደረግኩት ልዩ ቆይታ
• ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለች...
3. ✅ ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብር ወጭ ሰርፕራይዝ አደረግነው - አዝናኝ የገጠር ልጆች ወግ
• ✅ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብ...
4. ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋዜጠኛ ጋር በእንግሊዝኛ ቋንቋ ለመግባባት ያደረገው ጥረትና አስቂኝ ቆይታ
• ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋ...
5. ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ልጅ ከቤተሰቦቹ ጋር ያልተጠበቀ ነገር ተሸለመ !
• ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ...
6. ✅ ፊደል ሳይቆጥሩ ጥበብ የሚያፈልቁት ወሎዬው ገጣሚ አርሶ አደር ❤ ለማሪቱ ለገሰ የዘፈን ግጥም ታይሰጧት 🤣
• ✅ ፊደል ሳይቆጥሩ ጥበብ የሚያፈልቁ...
7. ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት። የአርሶ አደሩ አባቴ የአዲስ አበባ ጉብኝት አስቂኝ ወጎች 🤣
• ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት...
8. ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋር ያሳለፈውን አስገራሚ ትዝታ አጫወተኝ !
• ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋ...
9. ✅ በድምፃዊት ዚነት ሙሃባ የትውልድ መንደር ከገጠር አብሮ አደጎቿ ጋር የተደረገ ቆይታ
• ✅ በድምፃዊት ዚነት ሙሃባ የትውልድ...

Пікірлер: 358
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ተመልካቾቼ - ላይክ ሼር አይረሳ 🙏👍
@user-pj3lg2ww4y
@user-pj3lg2ww4y 2 ай бұрын
በርታ ጀም እናመሠግናለን
@user-zx5ug1rq9c
@user-zx5ug1rq9c 2 ай бұрын
አላህ ያሳዲጋችሁ ሁለላቸውም ያፍራሉ ❤❤❤😂
@user-zx5ug1rq9c
@user-zx5ug1rq9c 2 ай бұрын
ወላሂ እኔም አሳቁኝ እቃ ሰብሬነው ስትል እኔም አስታወሰችኝ ሀይለኛ ቁንጥጫ ነው እሚከተለኝ ❤❤❤
@user-qf3hc2br5t
@user-qf3hc2br5t 2 ай бұрын
ok teacher
@mulu5
@mulu5 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@Zebibahussen-xx5zy
@Zebibahussen-xx5zy 2 ай бұрын
ቅመም አይናፍሮች አላህ ለቁም ነገር ያብቃችሁ
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@King-ct7bg
@King-ct7bg 2 ай бұрын
የልጅቷ ሳቅ ንፁህ የተፈጥሮ የልጅነት ለዛ ያለው ደስስስ የሚል ሳቅ!!!!!! እንደሞኝ ደጋግሜ ደጋግሜ ሳያት ዋልኩ ፈጣሪ ሽፍን ድብቅ አድርጎ አሳድጎ ለቁም ነገር ያብቃሽ❤
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ሰለሆኑ እናመሰገናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ ሸር ያድሩጉ፡፡
@zaborazabora412
@zaborazabora412 2 ай бұрын
የሴቷ ልጅ ሳቅ አሳቀኝ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ አላህ ያሳድጋችሁ
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@1993Rihna
@1993Rihna 2 ай бұрын
እወይ ልጆቹ ሲያማምሩ የኔ ማሮች እድግ በሉ ❤❤ ከዚህ መከረኛ ግዜ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ልጂ ተጫዉቶ ሲያድግጂ በአሀኑ ዘመን በጦርነና መገዳደል በኑሮዉድነት እየተሰቃዩ ያሉ ሆድ ይፍጀዉ 😢😢😢😢
@user-dy4bq2it8k
@user-dy4bq2it8k 2 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 3 күн бұрын
😂😂😂የኔ ቅመም ሴቷ ሳቋ እንዴት እንዳሳቀኝ ውይ የገጠር ልጅ መሆኔ እንዴት ደስ እንደሚለኝ
@sandflove
@sandflove 2 ай бұрын
ማሻአላ ቡጣም ደስስስስ ትላላችሁ አላህ አሳዲጎ ለቁም ነገር ያብቃችሁ ቤተሰቦቻችሁንም ሀገራችሁንም የምትጠቅሙ ያርጋችሁ መጨረሻ ላይ ያሉ ትንሽ አሳዘነኝ ለምን እንደሁ አላቅም❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-jd1ug3jo2r
@user-jd1ug3jo2r 2 ай бұрын
እኔ ሰርጉን ስጠባበቅ አይ ጀም😂😂😂መቸም እነኝህምደስ ይላሉ የኔ ማር
@maryamm1164
@maryamm1164 2 ай бұрын
ያችመቸኮል😂😂😂😂😂
@user-jd1ug3jo2r
@user-jd1ug3jo2r 2 ай бұрын
@@maryamm1164 ቀላል ቸኮልኩ ስንተየ እንደማይ ብታይ ለቀ አለለቀቀ እያልኩ 😂😂😂
@user-uo6ps9fg2u
@user-uo6ps9fg2u 2 ай бұрын
እድግበሉልን
@rhtube3717
@rhtube3717 2 ай бұрын
እኮ እኔ ራሡ ብታይ😁
@user-jd1ug3jo2r
@user-jd1ug3jo2r 2 ай бұрын
@@rhtube3717 😂😂
@hawaebrhaim
@hawaebrhaim 2 ай бұрын
ጀምየ ወንድሜ በርታ ሰሞኑን ባለቤቴ አንተን ለማገኘት ይመጣል ኢንሸአላህ
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@kabetube
@kabetube 2 ай бұрын
አህለን ጦሳትዩብ ጦሳቲዩብ ታድለህ ከልጆችጋ ልጅመሆንትችላለህ 😂😂😂ሴቷልጅ ቁጅናዋ 💕💕💕💕እረእበላለሁ😂
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-ld5ze3ig3c
@user-ld5ze3ig3c 2 ай бұрын
የኔማሮች አላሕ ትልቅ ዴረጃ ያድርሳችሁ የኔቅመም ሴቷልጅ😂😂😂😂😂😂😂
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@ferhanyoutube2804
@ferhanyoutube2804 2 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ልጆቹ ሲያምሩ የኔ ማሮች አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ገጠሬቸታችን ዉበታችን እኔም ከብት እየጠበቅኩ ነዉ ያደግኩት ሀናንየ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ 😂😂😂ወንዶቹም በስራ ዘርፍቸዉ ጎበዞች ናቸዉ❤❤ የጀማል ቤተሰቦች ደምሩኝስቲ የስደት እህታችሁ ነኝ🎉🎉🎉
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@OmAnwar-dd9kx
@OmAnwar-dd9kx 2 ай бұрын
በጣም እወደችህዋለሁ የገጠር ልጆች ጎበዞች መመኘት ጥሩ ነው አላህ የተመኛችሁትን ይስጣችሁ ተማሩ ትምህርት ትልቅ ቦታ ያደርሳችህዋል በትምህርት ቀልድ የለም በርቱ በሉ ሰላም ሁንልኝ ።
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-ou6ln3js5t
@user-ou6ln3js5t 2 ай бұрын
ልጂቱ ስታምሬ ❤❤❤ማሻአላሀ ከአይን ይጠብቅሽ እድግ በሉ
@mulu5
@mulu5 2 ай бұрын
በጣም
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ጀማል የምር የገጠረ ለዛ ፕሮግራም በጣም ነዉ እምወደዉ ከዉልዴቴ እሰከ እድገቴ ይህ ሰለሆነ አሁንም በሰዉ ሀገረ ሁኜ ናፍቆኛል 🎉🎉🎉🎉 በጣም አመሰግናለሁ
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 2 ай бұрын
አልብኮየ 🎉🎉🎉❤❤❤ሀገሬ
@senaitwelaa
@senaitwelaa Ай бұрын
የገጠር ልጅ ስርአታቸው ሴቷ ልጅ ፈገግታዋ ስትስቅ አፏን ሸፈን ታደርጋለች ስርአትን አስተምረው ያሳደጓት ጋደኛዋን የገለጠችበት መንገድ ግርም ናት የኔ ማር ደስ ስትል መካከል ላይ ያለው ልጅ ጎበዝ ነዉ የዳርኛው አይናፋር ነው ሁሉም ደስ ይላሉ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ እነኛ የማይጠገብ አባትና እናትህን አምጣልን በቀን በቀን ባያቸው አልጠግባቸውም❤❤❤❤❤
@hayatyarsulwdaji7600
@hayatyarsulwdaji7600 2 ай бұрын
የሴት ትንሽ የለው ሳቋ ይፈትናል😅😅
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-qf3hc2br5t
@user-qf3hc2br5t 2 ай бұрын
አይ ጋሼ የገጠር ልጆች ወግ ሱስ አለብኝ የቤት ስራየን አስረሱኝ
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 2 ай бұрын
ሳያቸዉ ልጄን ያየሁ ይመስለኛል❤❤❤
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 3 күн бұрын
😂😂😂😂ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ ኧረ እበላለሁ የኔ አባት
@SaidaSaeed-tb6si
@SaidaSaeed-tb6si 2 ай бұрын
ስታምር ልጅቱ😂
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@alemendres
@alemendres Ай бұрын
አልብኮ ገባህ ጀምዬ 😂😂😂
@mulu5
@mulu5 2 ай бұрын
❤❤❤❤ግን ለምድነዉ ወሬ ካለበት ቦታ እምሮጠዉ ደግሞ ብዙ ነን ግን ቁም ነገር አስተማሪ ባህላችንን አንከታተልም 😂😂ደስ ሲሉ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ❤❤🎉🎉ቦታዉ ደስ ሲል ከእናተዉ ጋር😂❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-do9rh7vy8z
@user-do9rh7vy8z Ай бұрын
እንደዚ እንደዚ መስራት አለብህ❤❤❤❤ፍቅር የሆነሰው እኮነው ገጠሬ
@aminaahmed-zz9dj
@aminaahmed-zz9dj 2 ай бұрын
አሏህ ያሳድጋችሁ እትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ማሮቸ ወንድማችን ጀማል አሏህ ይጠብቅህ
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@ronsmc3355
@ronsmc3355 Ай бұрын
ማሻአሏህ ደስይላሉ አሏህ ያሳድጋቸዉ ምኞታቸዉንም ያሳካላቸዉ ያረብ
@user-mv8ef6up2t
@user-mv8ef6up2t Күн бұрын
አላህ ያሳድጋችሁ. ዉዶቸ ♥️♥️♥️
@user-uy8cm1td1i
@user-uy8cm1td1i 2 ай бұрын
የኔማሮች የገጠርልጆኮ የጓህ ነው አይ ትዝታ
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@lubabamohamed4672
@lubabamohamed4672 2 ай бұрын
የኔማሮች ደሥሢሉ ልጀንመሠለችኝጀምዬጀዛኪላህ
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 2 ай бұрын
መካከል ቁጭ ያለዉ ልጀ ነዉ እሚመስለዉ
@sethiotube5682
@sethiotube5682 Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔በብዙ ሣቅ ዉስጥ የታፈነ ሀዘን አለ ብሶት አለ ያረቢ
@Fetahunadane
@Fetahunadane 2 ай бұрын
ጀሚዋ ሠላምህ ይብዛልኝ
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@userenter2635
@userenter2635 2 ай бұрын
ሲያማምሩ❤❤❤❤መጨረሻው ላይ ያለው ልጅ የሚዛዝን ፓርት አለው🙏
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@KolliyyanHerrison-bl3uu
@KolliyyanHerrison-bl3uu Ай бұрын
ኧረ ደግመህ አምጣልን እነዚህን ልጆች ምርጥ ልጆች ናቸው
@meditishu8014
@meditishu8014 2 ай бұрын
እኔ የታየችን ሴቷ ልጅ ናት መሻአላህ መሻአላህ ብያለሁ ስትሰቅ አብሬ እኔም ሳኩ 😅
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@rahma-iq7ue
@rahma-iq7ue 2 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ ሲል ቦረና አሁን ድርቅነው
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@taibat220
@taibat220 2 ай бұрын
አይ ልጅነት ሀሳብ የለለብት❤😂
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-ef5co1jg2k
@user-ef5co1jg2k 2 ай бұрын
ውንድም ጀማል ዳታ ተከፍተ እዴ አማራ ክልል
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ኧረ እንደውም ብሷል
@saada5882
@saada5882 2 ай бұрын
ማታ ተከፍቷል ብለዉኝ በህልሜ ቤተሰቦቼን በ V አወራሁ ክክክክ ህልምም አንድ ነገር ነዉ ​@@Tossatube.
@mulu5
@mulu5 2 ай бұрын
​@@saada5882የአንችዉ ይሻላል 😂😂
@LubabaSaeed-ph6nd
@LubabaSaeed-ph6nd 2 ай бұрын
😂😂😂😂​@@saada5882
@zd8699
@zd8699 2 ай бұрын
😁😁​@@saada5882
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
የኔማረዋ በሮቹ ያላረሱትን እቆፈራለሁ አለ ስትሠውአለ ያለእዲሜ የሚያሰቃይ አሀ ለስሙ ወላጂናቸውጂ
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 2 ай бұрын
ሀናንየ ስታምር ሁላችሁምእድግበሉልኝ❤❤❤🥰🥰
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@Oumselehadin
@Oumselehadin 2 ай бұрын
ማሻአላህ ልጅቷ ስታምር
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-kv5tw2sz6k
@user-kv5tw2sz6k 2 ай бұрын
ስታምር ልጅቱ
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@AmeenaImam-jh1pb
@AmeenaImam-jh1pb 2 ай бұрын
መሻአላህ ሲምሩ አላህ ያሳድጋችሁው
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-lx1ix7wt9y
@user-lx1ix7wt9y 2 ай бұрын
የኔማሮች ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤❤😂😂
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ሰለሆኑ እናመሰገናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-ud9fy1cm9g
@user-ud9fy1cm9g 2 ай бұрын
ሴቷልጅ ስታምር ማሻላህ ሀያዋ የገጠርልጅ ልጅነቴን አስታወሰችኘ
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@amare9925
@amare9925 Ай бұрын
ወንድሜ ጀማል በርታ
@seadamohammed2549
@seadamohammed2549 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲሉ አላህ ያሳድጋችሁ ትልቅ ደርጃ ያድርሳችሁ
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@ziaurRahman-jt6hr
@ziaurRahman-jt6hr 2 ай бұрын
በርታ
@rfguu5959
@rfguu5959 2 ай бұрын
ውይ ሴቷልጅ በጣም ድስ ትላለች
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ሰለሆኑ እናመሰገናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@zeyinb902
@zeyinb902 Ай бұрын
ፈድሻሁላ😁 ማሽአላህ ያሳድጋችሁ
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 2 ай бұрын
ልጅቷ ስታምር የኔ ማር
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-zf6dr2xj6o
@user-zf6dr2xj6o 2 ай бұрын
ልጅተ,ግን,ስት,ወድ,ይሁን,የፈተነችዉ,ቆጆነት
@user-gx7nk4yu3q
@user-gx7nk4yu3q 2 ай бұрын
😂😂😂ወሎየናትኮ
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 Ай бұрын
ማማሯ ልጅቷ እድግ በይ ማማዬ
@user-pd9sz7eg2l
@user-pd9sz7eg2l 2 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂❤❤❤❤ ደስ ሲሉ
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@Samira22Samira22-ul8fs
@Samira22Samira22-ul8fs 2 ай бұрын
የኔ ማሮቺ ልጅነቴን አስታወሱኝ
@rahelloveTube
@rahelloveTube 2 ай бұрын
ደስ ሲል እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ስታምሩ ደግሞ ❤❤❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ሰለሆኑ እናመሰገናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 2 ай бұрын
የኔ ቆጆ ሴቶ ሰታምረ
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@lubabamohamed4672
@lubabamohamed4672 2 ай бұрын
ዋዉየኔማሮች ሥወዳችሁ እድግበሉልኝጄምየታድለህ
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@ሂወቴ
@ሂወቴ 2 ай бұрын
ሁለቴ አየሁት ሴቷልጅ ፍቅር ናት🎉🎉🎉🎉🎉
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ሰለሆኑ እናመሰገናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ ሸር ያድሩጉ፡፡
@Fatumafatuma-xh9tp
@Fatumafatuma-xh9tp 2 ай бұрын
የኔ ማሮች❤❤❤ እናመሰግናልን ወንድማችን❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ሰለሆኑ እናመሰገናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ ሸር ያድሩጉ፡፡
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 2 ай бұрын
የኔ ማሮች እድግ በሉ ማሻአላህ
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@mekoyetwondim1853
@mekoyetwondim1853 Ай бұрын
አቦ ተባረክ ወንድሜ ያደኩበት ትዝ አለኝ❤❤❤❤❤
@user-oc5wb2qn4s
@user-oc5wb2qn4s Ай бұрын
ስታምር የኔ ቆንጆ
@OurPastCast
@OurPastCast 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ካልሰነፍክ ትልቅ ደረጃ መድረስ የሚችል ፎርማት ነው። እንደ አስተያየት ግን የገጠር ሕጻናት ቴክኖሎጂን እንዴት እንደሚረዱት ብትጠይቃቸው ጥሩ ነበር። ድሮ ለምሳሌ ዜና አንባቢው በቴሌቪዥኑ ጀርባ ገብቶ የሚያነብ፣ 24 ተጨዋቾች ከነ ሙሉ ስቴድየም ሕዝብ እንዴት በቴሌቪዥን ውስጥ ገቡ ብለን እንጠይቅ ነበር😅
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ሰለሆኑ እናመሰገናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ ሸር ያድሩጉ፡፡
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ሰለሆኑ እናመሰገናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ ሸር ያድሩጉ፡፡
@siko8620
@siko8620 Ай бұрын
እንኳን አገሬን አሳየኸኝ ጦሳፋላናወች የት ናችሁ ላይክ አርጉ ዳታተለቀቀደ ወድም የተቀመጣችሁበት ሽግጣቢያ አካባቢውን በደብ አሳየን ያምራልኮ ሜዳው ሳሩ
@user-wz3sn7gu6s
@user-wz3sn7gu6s 2 ай бұрын
ማሻአላህ ከሃላ ያለው ቤት አድስ የተሰራ ነው ደስ ይላል ያረብ ሀገሬን ከሽርክ አውጣት
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-qp8kt1tv1q
@user-qp8kt1tv1q 2 ай бұрын
ጮለቅክክክክክክ በኛዶማይባላል
@user-cn2zw4iw3v
@user-cn2zw4iw3v 2 ай бұрын
ጮለቅና ዶማ ይለያያልኮ😂
@user-qp8kt1tv1q
@user-qp8kt1tv1q 2 ай бұрын
እኔግን እደስድብሲጠቀሙትነውየማቀው ጮለቅ ግርምይለኛል ክክክክ
@user-cn2zw4iw3v
@user-cn2zw4iw3v 2 ай бұрын
@@user-qp8kt1tv1q አወ ዶማም ስድብ ነዉ የጮለቅ ይበልጣልጅ🤣
@Semiraወለየዋ
@Semiraወለየዋ 2 ай бұрын
ሀገሬአብልኮ❤❤❤❤❤,ጦሳፈላና
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@Semiraወለየዋ
@Semiraወለየዋ 2 ай бұрын
@@Tossatube. እንደትግንትምህርትቤቱትሳትቀርፅ,ቅርብሎኛል
@user-kf7ot9ow6h
@user-kf7ot9ow6h Ай бұрын
የኔ ዉድ አብዱ የኔ ወንድም ይመሳሰላሉ ሙራድ የወንድሜ ስም ነዉ
@QamrZman
@QamrZman 5 күн бұрын
ልጅቷን ስጡኝና ላሳድጋት😢
@user-wi9yv9zy5h
@user-wi9yv9zy5h 2 ай бұрын
ማሽአላህ❤❤❤ደስይላሉ ሴቶደሞ❤❤❤ደስትላለች❤
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@HassenAhemad
@HassenAhemad 2 ай бұрын
ማሻአላህ
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-jd4jo2vl6x
@user-jd4jo2vl6x 2 ай бұрын
ደስ ሲሉ አላህ ያሳድጋችሁ አላህ ሆይ ብቻዬን አተወኝ ❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 2 ай бұрын
ሲምሩ❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@ensratube
@ensratube 2 ай бұрын
የኔ ማሮች እግዚአብሔር ያሳድጋቹ ሳቃቸው 😂😂😂ደስ ይላል የሴቷ ቁጅና ይለያል😂❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-tb5fu1sf8z
@user-tb5fu1sf8z 2 ай бұрын
ማሻአላህአላህለቁብነገርያብቃችሁ ጓበዝወድምጀማል
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
አይ አሳዘነኝ እቆፈራለሁ ያለው ልጂ እውትማ ወላሂ ክስምያለነው
@user-no9cb9wx7y
@user-no9cb9wx7y Ай бұрын
የኔፍልቅልቅሀናንየ🎉🎉🎉🎉እደጉ
@zainabzainab7792
@zainabzainab7792 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-zq6yt8rg5e
@user-zq6yt8rg5e Ай бұрын
ወይ ደስ ሲሉ💘💔💔💖💕💚💚💚💚💘💔💔
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 2 ай бұрын
ሁሌልጅወችን አቅርብጀማል የኔገራገር የገጠርልመሆንኮመታደልነው
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@zedahmed9371
@zedahmed9371 2 ай бұрын
አህለን ወሳህለን 😎😎
@MeriMTube
@MeriMTube 2 ай бұрын
ዘብርትዝአለኝአገሬወትዝታ
@SihanS-ln2vm
@SihanS-ln2vm 2 ай бұрын
የኔ ማሮች ማሻአላህ❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@zeynbeahussain2560
@zeynbeahussain2560 2 ай бұрын
መሻአላህ አልብኮ ወረዳ ጦሳ ፈላና
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@heuyye5507
@heuyye5507 2 ай бұрын
ያኔማሮች አይ ልጅነት 😂😂❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@ZamzamZamzam-nk9lu
@ZamzamZamzam-nk9lu 2 ай бұрын
የኔ ውዶች ስታምሩ
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-xg2kp3zn2f
@user-xg2kp3zn2f 2 ай бұрын
ክትክት የኔማር ልጀን መሰለኝ❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
ሞሰብነው የሚባለው በኛ የጀራ ማስቀመጫ
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 2 ай бұрын
ማሻ አላህ
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 2 ай бұрын
የኔ ማሮቺ ምኞታቺሁን አላህ ያሳካላቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ሰለሆኑ እናመሰገናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@sethiotube5682
@sethiotube5682 Ай бұрын
የዉስጡን ማዉራት አይችልም የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አይደለም የአባቱን መሞት አያዉቅም ነበረ በቅርቡ ነዉ ያወቀ ሲከፋዉ ራሱ መናገር አይችልም ይስቃል ወይም ያለቅሳል የዚህ ልጂ ነገር በየቀኑ እያለቀስኩ አይኔ ሊጠፋ ነዉ ሀቂቃ ብዙ ጎደሎአለበት ግን በሳቅ ሸፍኖታል ኡፍፍፍፍ ስፅፍ ራሡ የማለቅሰዉን ብታዮኝ እባዬ አይቆምምም ፈሶ አለቀ
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z 2 ай бұрын
ጮርቃ መንደር ስትል እንደት ልቤ ደነገጠ የኛው መሰረታዊ ሎኝ የኛ ተንታ ወረዳ ነው ተሁለደሬ ሳይሆን
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 2 ай бұрын
የኔ ማሮች እደጉ😊
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@mohamedyoussoufkako9365
@mohamedyoussoufkako9365 2 ай бұрын
ጀምዬ በርታልን ወድማቺን 🥰🥰
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@BurhanMensur-tv3vz
@BurhanMensur-tv3vz 2 ай бұрын
የእሁድ ማታው ጥያቄና መልስ ለምን ቀረ ጀማል replay መልስ
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
የኢንተርኔቱ ችግር ስለተባባሰ ነው። ለውጥ ካለ ይቀጥላል
@aminaalktherri3982
@aminaalktherri3982 2 ай бұрын
ክትክት😂😂😂😂
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 2 ай бұрын
አህለን😊
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-jn6od8kp9b
@user-jn6od8kp9b 2 ай бұрын
በርታልኝ እሺ ደስ ትላለህ የገጠር ለዛ
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-ng1om1tm5n
@user-ng1om1tm5n 2 ай бұрын
ፍየልና በግ ሲሉ እኔ ሲጠብቅ ዝናብ ሲመጣ የፍየል ግልገሎቹን ዝናብ እንዳይመቻቸው አዝየ ከዝናብ እከላከል ነበር ደጉ ዘመን
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 2 ай бұрын
ደስ የሚሉ ልጆች
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 2 ай бұрын
የኔ ማሮቺ❤❤❤❤❤❤ እድግበሉ ገጠር ፍቅር ብቻ❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ሰለሆኑ እናመሰገናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-jn6od8kp9b
@user-jn6od8kp9b 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላሉ አንተም አላህ ይጠብቅህ
@Tossatube.
@Tossatube. 2 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 42 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,4 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 16 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 13 МЛН
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ድንገተኛ ጉብኝት
19:04
Fana Television
Рет қаралды 84 М.
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,4 МЛН
У Котика Отняли Игрушку 🥺
0:15
ДоброShorts
Рет қаралды 3,2 МЛН
Каха и суп
0:39
К-Media
Рет қаралды 4,6 МЛН
GIANT alligator was caught in line while eating a smaller gator 😯 || Jacob Landry
0:10
Jacob Landry (swamp People)
Рет қаралды 7 МЛН
Джеки Чан лишил наследства всех своих детей! Что акажете?
0:41
Симуляция: МАТРИЦА МИРА
Рет қаралды 2,6 МЛН
And how are they not embarrassed?
0:19
Rinuella
Рет қаралды 27 МЛН