ምግብ ሳይበላና ከተበላ በኋላ የሚጸለይና የማይጸለይ ጸሎት - ለጥያቄዎቻችሁ መልስ - ክፍል 13 - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 659,178

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

4 жыл бұрын

ምግብ ሳይበላና ከተበላ በኋላ የሚጸለይና የማይጸለይ ጸሎት - ለጥያቄዎቻችሁ መልስ - ክፍል 13
በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
ቅንብር:- e-BZ
July 2020 - Washington DC

Пікірлер: 2 000
@hirutbirara7654
@hirutbirara7654 4 жыл бұрын
መምህራችን አንተን የሰጠን መዳኒያለም ከእናቱ ከወላዲት አምላክ ጋር የተመሰገነ ይሁን
@newlifenew23
@newlifenew23 3 жыл бұрын
አሜን። መምህራችን እርስዎ በዚህ ዘመን ለእኛ ለኦርቶዶክሳውያን እግዚአብሔር የሰጠን በረከት ነዎት። እግዚአብሔር ለእርስዎ እድሜ ከጤና ይስጥልን ለእኛም ይህን የነፍሰ ትምህርት የምንሰማበትና የምንተገብርበትን ሃይል ይስጠን።
@yeshitakel7461
@yeshitakel7461 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@getubirthnu
@getubirthnu 4 ай бұрын
Wp
@user-ph6fc7or1d
@user-ph6fc7or1d 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ለመምህራችን ረጂም ዕዴሜ ጤና ይስጥልን እኔ ሃጥያተኛ ቆሻሻ ነኝ ኣምላኬ ይቅር በለኝ 😭😭😭😭😭😭😭
@kitessemakit
@kitessemakit 3 жыл бұрын
አባታችን መምሕረትን ቀሲስ ዶክተር ዘበነ፤ ስላስተማሩን ስለመከሩን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን።
@user-hi4mj4rb4t
@user-hi4mj4rb4t 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማን መምህራችን የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም የተመሰገነ ይሆን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤🙏🙏🙏
@user-vo4uz8cc8e
@user-vo4uz8cc8e 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አባቴ በጣም ደስ ብሎኛል ስጠብቀዉ የነበረዉን ነዉ ያሳወቁን እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን ቃለ ሂይወት ያሠማልን🙏💒⛪💒💚💛♥
@bezunshelove7994
@bezunshelove7994 2 жыл бұрын
ከአደበቱ እደማር እሚጣፍጥ ትምህርት ለሚያሰተምረን ለንቁ ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ቃላት ያጥረኛል በእዉነት በአተላይ ያደረ በኛም ላይ ይደር ይማረን💠🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯📢💐💐💐💐🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊አሜን አሜን አሜን።።
@Magdes-po7ei
@Magdes-po7ei 3 ай бұрын
እኔ ደካማና ሃጥያትኛ ቆሻሻ ነኝ አምላኬ ኢየሱስ ሆይ ይቅር በለኝ ቃል ሕይወት ያስማልን መምህራችን
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 4 жыл бұрын
መምህር ዶ/ ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ጸጋውንም አብዝቶ !!!!! አብዝቶ !!!!!አብዝቶ ይስጥልን """"ኢትዮጵያ ሀገራችንንና ህዝብዋንም ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን """""
@ururur6108
@ururur6108 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@monaysuf4658
@monaysuf4658 3 жыл бұрын
አባታችን እግዛብሄር እረጅም እድሜ ይስጥልን እንደርሶ አይነቱ ፈጣሪ አምላክ ያብዛልን ዲስላይክ የምታረገው ሰይጣን ቅድስ ሚካሄል እጅክን:ይስበረው የቅናት መንፈስ እግዛብሄር ይስበርክ አሜን
@kedesaq7521
@kedesaq7521 2 жыл бұрын
መምራችን ዶክተር ዘበነ ለማ ጤና እረዥም የአገለግሎት ዘመን አምላክ ይስጥልኝ አሜን ዘውትር አምላክ አይለየን እደቸርነቱ
@Jennifer-uo4lr
@Jennifer-uo4lr 15 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!! እርሶንም እድሜና ጤና ይስጦት!!! የሚሰጡን ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች ደስ የሚሉና ህይወትን የሚለዉጡ ናቸዉ፡፡ አምላክ ይባርኮት!!!
@user-qj5fq7rh8b
@user-qj5fq7rh8b 4 жыл бұрын
ለመማርም ለማወቅም ረፍዶ አያዉቅም 😍 ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእዉነት እጅግ የሚያፅናና ትምህርት ማወቅንም እያወቅንበት ከአለም ጫጫታ እፎይ የምንልበት የእግዚአብሔር ቃል ነዉ ፣በናንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረን አባታችንም እናታችንም ልኡል እግዚአብሔር ክብር ሁሉ ከምድር እስከ አርያም ጥግ ለርሱ ይሁን😍
@user-vu6qn1qh2f
@user-vu6qn1qh2f 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-tg9ns7ov6m
@user-tg9ns7ov6m 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sablesable3669
@sablesable3669 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-fw6kv2vu5w
@user-fw6kv2vu5w 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-jk1kk6si8j
@user-jk1kk6si8j Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏🙏👏🙏👏🙏
@tsionsiyum8184
@tsionsiyum8184 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን:: dislike የምታደርጉ ሰዎች ግን መጀመሪያውኑም መግባት የለባችሁም ይህ ከጣዕሙ የተነሳ አጥንትን እንደዝማሬ የሚያረሰርስ እና ሰርስሮ ወደውስጥ የሚገባ ትምህርት ለኛ ለኦርቶዶክሳዊያን እንጂ ለአህዛብ አይደለም::
@mbd8317
@mbd8317 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@sosinaghion410
@sosinaghion410 3 жыл бұрын
@@mbd8317 The
@yohannesjohn2270
@yohannesjohn2270 2 жыл бұрын
አሜን🙏በጸሎታችሁ አስቡኝ🙏🙏🙏
@ettabez4916
@ettabez4916 3 жыл бұрын
መምህራችን እንዎድዎታለን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን የእውነት ከእንቅልፌ እየነቃሁ ነው በዚህ አጋጣሚ ሁላችሁም የኦርቶዶክሥ ተዋህዶ ልጆች በፀሎታችሁ አሥቡኝ ሠላምና ፍቅር ለሀገራችን ያምጣልን
@roziawoke1301
@roziawoke1301 10 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን 😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
@user-qj5fq7rh8b
@user-qj5fq7rh8b 4 жыл бұрын
አባታችን ሲጀምሩም ሲጨርሱም ከአንደበታቸዉ የምትወጣዉ ቃል እጅጉን ታሳርፈኛለች !! ፣ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፊቱንም ያብራላችሁ ፣ 👈እጅግ የምታፅናናኝ ቃል አሜን በእዉነት ብርሃን የሆነ ፊቱን ያብራልን የኔ መልስ አብዝቼ እወዶታለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልኝ 👏
@getemar7075
@getemar7075 4 жыл бұрын
Yelban new yegeletsshlgne..
@danimarr3168
@danimarr3168 4 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnnn
@gamilhg2935
@gamilhg2935 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን
@minaleayalew9783
@minaleayalew9783 3 жыл бұрын
@@getemar7075 አሥራት
@hannsytupia4932
@hannsytupia4932 3 жыл бұрын
Awo gen kanee balye adelma kaa qali balye nw yamewadchw
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 4 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድምእና በጤና ያቆይልን ለህይወታችን የማይጠገበውን ምግብ እንደመገቡን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እንደራሶልጅ እጉያዋ ትክተትልን አሜን
@yeshialemneh8168
@yeshialemneh8168 2 жыл бұрын
መምህር አድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ይባርክልዎ በፀሎትዎ ያስቡኝ ።
@aklilhaile8424
@aklilhaile8424 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም በጣም እናመሰግናለን መምህር ዶ/ር ዘነበ ለማ እግዚአብሔር እንደቸርነቱ ጤና እና እድሜ ሰላም ይስጥልን መላው ቤተሰቦችህም ይባርክልን፠ አሜን አሜን
@destyasthin6535
@destyasthin6535 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@hiwotwanaw2787
@hiwotwanaw2787 Жыл бұрын
መምህርይበሪታተመችቱኛሌ
@user-wb2qj4vv2o
@user-wb2qj4vv2o 4 жыл бұрын
ኣሜን, 💖🤲🙏ኣሜን,💖🤲🙏 ኣሜን💖🤲🙏 ቃል ሂወት የስምዓልና ኩቡር ኣቦና ጸጋ እና ጥበብን ኣብዚሑ ይዓድልኩም ናይ ስብከት ዘመንኩም ይባርከልኩም 💖🤲🙏
@user-pu5nq8yy6y
@user-pu5nq8yy6y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርችን 🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️
@odioalagente1080
@odioalagente1080 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን፣በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን፣ የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን፣መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን።
@user-vn8wq9tk7k
@user-vn8wq9tk7k 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@betebelacw6038
@betebelacw6038 4 жыл бұрын
እውነት ነው መምህ ጌታ ይቅር ይበለኝ እደኔ የበሰበሰ ሰው የለም በጣም ደካማ ነኝ ። በፀሎታቹሁ አሰብኝ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ጤና ይስጣቹሁ
@abebagebrie8931
@abebagebrie8931 4 жыл бұрын
Tank you 🙄🙄🙄🙄
@jsidbehx6813
@jsidbehx6813 4 жыл бұрын
እኔም ነኝ
@mimisahle3882
@mimisahle3882 4 жыл бұрын
@@abebagebrie8931 0p000]00⁰
@yaredeshetie1744
@yaredeshetie1744 3 жыл бұрын
@@mimisahle3882 g
@samrawitalemu4312
@samrawitalemu4312 3 жыл бұрын
@Helena Salem እኔም
@gssno4472
@gssno4472 5 ай бұрын
መምህር ዘበነ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ የፈጠረን እግዚአብሔር እንደናንተ ያሉ የቤተክርስቲያን አገልጋዮችን አያሳጣን እድሜና ጤናን ፀጋና በረከትን ይስጥልኝ ።
@genetbishew763
@genetbishew763 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲
@user-qj6uc9kw2u
@user-qj6uc9kw2u 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለእኛ ለሰሚዎችም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫ አብባቴ በፀሎትዎ ወለተ ሀና እያሉ ያስቡኝ በጣም በጣም ደካማ ነኝ በፀሎት
@Rgebray
@Rgebray 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ጌታ እናመሰግንሃለን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቸር ርህሩህ ፍቅር ነው በቸርነቱ ያኖረናል አሜን አሜን አሜን ለእምአምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት ይገባታል እናታችን አሜን አሜን አሜን መምህራቸን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በጤና በእድሜ ያኑርልን ረጅም እድሜ ያድልልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@yaredfeked9254
@yaredfeked9254 2 жыл бұрын
መምህር፣ቃለሂወትን ያሰማልንአሜን ክርስትያኖች፣አደራየምላቹነገር ስትፀልዩ፣ስለታመሙት ስለታሰሩት፣ስለተቸገሩ ስለተሰደዱት፣እናስለሁሉም ምልጃናፀሎትአቅረቡ
@AaaBbb-ts8dt
@AaaBbb-ts8dt 3 жыл бұрын
Amen. Amen. Amen. Egibher. ymesgen. Wend machine kale. hiwot. yasemalin. tesfa. Mengiste. Semayatn. yawrsiln. Amen. Amen. Amen. geta. yibarkachu amen. !!!!!!!!!!!
@alemituandabo5630
@alemituandabo5630 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን እድመና ጤና ፈጣር ይስጥልን መቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሚልጃዋ ከኛ አይለም እትዮጵያና ቤተክስቲያናችን ፈጣር ሠላም ያደርግልን ባታችን ፀሎት ይደርስልን አሜን፫
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏 የቅዱስ ዑራኤል በረከት ይደርብን በያለንበት ይጠብቀን🙏
@user-pz7ly8sx1f
@user-pz7ly8sx1f 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-lm1qh2ux6o
@user-lm1qh2ux6o 2 жыл бұрын
እግዚአቢሄር ይመስገን መምህርችን ቃለ ሂዉት ያሰማልን እድሜና ጤና ዉን ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልሁ ዉነት ከልብ ነዉ ተመስጨ የማዳምፀዉ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእዉነት በረከቱን ያብዛሎት በምጣም ልቤ ዉስጥ የገባ ትምህርት ነው በፅሎት አስቡኝ መምህር ወለተ ኢየሱስ ኔኝ በረከተዎ ይድርብኝ
@lawayesh8994
@lawayesh8994 4 жыл бұрын
አሜን በእውነት አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት❤🙏🙏🙏
@dceesaun7374
@dceesaun7374 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውንያብዛላችሁ በእውነት ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@selamtube5885
@selamtube5885 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🕯️ ለአባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን🌹🌹🌹🌹🌹
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-ht5bl7bl9p
@user-ht5bl7bl9p 4 жыл бұрын
ለቁዱስ ኡራኤል ዓመታዊ በአሉ እንኮንአደረሰን አሜን🙏🙏🙏
@ritayearsema8028
@ritayearsema8028 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት
@kidistmitike717
@kidistmitike717 2 жыл бұрын
በእውነት አባታችን እግዚአብሔር እንደርሰወ ያሉ አባቶችን ያብዛልን ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-oh2ev9xk3g
@user-oh2ev9xk3g 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ፀሎታችሁ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 4 жыл бұрын
መምህራችን እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@desta9365
@desta9365 Жыл бұрын
Amen amen amen kalehywet yasemaln
@bailub795
@bailub795 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በፀሎቶት አስብኝ ወለተፃዲቅ ከጭንቀት ይገላግለኝ ዘንድ በፀሎቶት እርድኝ
@user-xt3hf8cx9i
@user-xt3hf8cx9i 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 አቤቱ ይቅር በለን 💒💒💒መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ ብዙ እየተማርን ነው እናመሰግናለን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@assiassi9863
@assiassi9863 4 жыл бұрын
ስላም መምህራችን የማናውቀውን እንድናውቅ በርስ ላይ አድሮ የምያስተምረን አምላክ ስሙ የተመስገነ ይሁን እድሜ እረጅም ከጤና ጋር ያድሎት ሀገራችንም ስላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን
@abrahakonjo9830
@abrahakonjo9830 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በእዉነት ቃለሂወት የሰመዐልና መምህርና ፀግኡ ኣብዚሑ ይዓድል እግዘአቢሔር ይባርክኣሜን ናዓናም ኣብልብና የሕድረልና ልፆሎት ዝነቅሕ ልብንሕሊናን ይዓድለና እጎዘአቢሔር ኣሜንንንኣሜንንንኣሜንን።
@Tesga-nf6sc
@Tesga-nf6sc Ай бұрын
እኔ ባለጌ ሀጢአተያ ነኝ አምላኬ ይቅር በለን ቃል ሂወት ያሠማልን መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏
@sanataahmed5723
@sanataahmed5723 4 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ምልጃልመነዋ አይለየን ሺአመትይኑሩልን
@tesfamariam2155
@tesfamariam2155 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasmenal edmen tiena ysteh memhrashin
@hannahethiopi3842
@hannahethiopi3842 4 жыл бұрын
አሜን
@user-di5fc6nl8h
@user-di5fc6nl8h 4 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@surafelfeleke7671
@surafelfeleke7671 4 жыл бұрын
Ameen
@yewerkwehamelese8590
@yewerkwehamelese8590 2 жыл бұрын
መምህር ዶ/ ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያስማልን፡፡
@mekdestesfaye3029
@mekdestesfaye3029 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንነዎትን ያርዝምልን 🌿🍀🌻🌱🌿🙏
@malefyabeyene7298
@malefyabeyene7298 4 жыл бұрын
የዛሬዋ ቀን ቡሩክ ናት እምፈልገውን መልስ አግኝቻለሁ ሰምቸ ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳኝ ለአገልጋያችን እግዚአብሔር አብዝቶ ሚስጢሩን ይግለጽልዎት ቃለ ሂዎት ያሰማልን አሜን፫
@user-zt1ek8gw1m
@user-zt1ek8gw1m 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ኣባታችን
@kidestkidu5945
@kidestkidu5945 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማልን.
@bayushshiferaw8482
@bayushshiferaw8482 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተስፍ መግስተ ሠማያትን ያዉርስልን😍😍😍🙏🙏❤❤❤💒💒💒👈👈👈❤❤❤❤❤💗💛
@etu9731
@etu9731 2 жыл бұрын
አባታችን ትምህርቱ ልብ ውስጥ የሚገባ ነው፣ የፀሎት ሲጀመር መቆም እንዳለብንም አውቃለሁ፣ ግን እኔ እግሬን ስለሚያመኝ መቆም አልችልም፣ ቤተክርስቲያንም እንኳን ሳስቀድስ ጉልበቴን ስለሚያመኝ ምንም ብዙ መቆም አልችልም፣ ስጀምር ግን ነጠላዬን በመስቀል ለብሼ በአራቱም ማእዘን አማትቤ አቡነ ዘበሰማያት ብዬ እጀምራለሁ፣ መቆም ግን አቃተኝ፣ በፊት ደህና ነበርኩ፣ እግሬን እንዲፈውሰኝ፣ ፀበልም እየተጠመቅሁ እጠጣሁ ነው፣ እምነትም በየቀኑ እየተቀባሁ ነው፣ እንዲፈውሰኝ በፀሎትዎ አስቡኝ፤
@user-zh3it2fn4e
@user-zh3it2fn4e 2 жыл бұрын
ቃለሂወትያሠማልን
@awassaethiopianbeauty2130
@awassaethiopianbeauty2130 5 ай бұрын
በጣም ደስ አለኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@yabesrafekadu4038
@yabesrafekadu4038 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@berryberry2124
@berryberry2124 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ ከስራ ደክሞኝ ከመተኛቴ በፊት ሰምቸዋት መንፈሴን ድካሜን በትምህርቶት ጠንካራ ስላደረጉኝእጅግ ከልቤ አመሰግናለሁ አባቴ እርሶንም እንደምሰሶ አቁሞልን ብዙ የማናውቀዉን እንድናዉቅ ያድርገን እድሜና ሰላሞት የበዛ ይሁን ፈጣሪ እርሶን ስለላከልን ምስጋናዉ ከፍ ያለ ይሁን አባቴ ወንድሜ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@wegayehmulatu4270
@wegayehmulatu4270 4 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንዴት ኖት ትበረታላችሁ ቸሩመዳንዓለም ሰላማችውን ያብዛሎት 🤲🤲💘💘 አሜን አሜን አሜን በእወነት ቃል ህውት ያስማልን ፀግዉን ያብዛሎት 🤲🙏🙏🙏❤️❤️
@user-ws3by8jh5q
@user-ws3by8jh5q 8 ай бұрын
መምህራችን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን።በvido ቢሆን ደሞ ደስ እንሰኝ ነበር
@user-zc9vh8hc8m
@user-zc9vh8hc8m 5 ай бұрын
አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ይባርኩን
@boozoodubai862
@boozoodubai862 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርችን እግዚአብሔር ይመስገን 💒💒💒😍😍😍✝️✝️✝️💚💛❤️
@aidadelteil691
@aidadelteil691 2 жыл бұрын
Amin amin amin Kalehene yasemalen
@alem6447
@alem6447 4 жыл бұрын
በእውነት ባለማወቅ ያደረግነውን አምላክ እስራኤል ይቅር ይበለን በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያፅናልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sophiasadick1320
@sophiasadick1320 3 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen. Bagegnehut temhert betam des bilognale. Amesegnalehu. Egziabher yehulachenenem tselot yesma. 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-uu2te9ge5c
@user-uu2te9ge5c 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜዎትን ያርዝምልን
@endalkmeko7093
@endalkmeko7093 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን !!! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@helenaibrahim4073
@helenaibrahim4073 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን መምህራችን ዶ/ር ዝብነ የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏 አሜን አሜን አሜን
@AstrSeliman
@AstrSeliman 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏💞💞💞💒💞👈
@yealexlijiyerayaw8820
@yealexlijiyerayaw8820 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መህምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
@mekdasmekdas8442
@mekdasmekdas8442 4 жыл бұрын
አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ በፊትህ ፀንተን እንድንቆም እርዳን እኛ ደካሞች ነን🙏🙏🙏😭😭😭
@user-su2mq1nl9j
@user-su2mq1nl9j 4 жыл бұрын
ቃለወት ያሰማልን መምራችን፡ የእግዝኣብሄር ቃል እድንሰማ ያበቃን እግዝኣብሄር ያመስገን፡ መምህራችን እድመ ይስጥልን።
@hannazeary6492
@hannazeary6492 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን።
@user-su2mq1nl9j
@user-su2mq1nl9j 4 жыл бұрын
ኣመን ለሁላችን ይጠብቀን
@user-hu7ve2yf6h
@user-hu7ve2yf6h 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@zenebechilakewu3063
@zenebechilakewu3063 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜውን ያረዝምል
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 4 жыл бұрын
**ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሜን** 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@medate494
@medate494 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህርይ ዕድመን ጥዕና ይሃበለይ ኣምላክ ሰላም ምሕረቱ የውርደልና፡
@zenbabafikrie2839
@zenbabafikrie2839 2 жыл бұрын
መምህር ሆይ፦ መልካም ትምህርት ነው። አመሰግናለሁ። ቃለ ህይወት ያሰማዎት። አሜን።
@rahelterefe8367
@rahelterefe8367 3 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ።።።
@askiaksumawit5420
@askiaksumawit5420 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen...ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@jonkan8948
@jonkan8948 Жыл бұрын
amen amen amen amen amen
@amarchalghshsc3697
@amarchalghshsc3697 4 жыл бұрын
አሜን ስላስተማሩን ስለገስፁን እናመሰግናለን ቃለህይዎትን ያሰማልን
@woitay2011
@woitay2011 2 жыл бұрын
አሜን፫ ፣ ቃለ ሕሙይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
@konjittesfaye3973
@konjittesfaye3973 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-kb7wm2pw3q
@user-kb7wm2pw3q 3 жыл бұрын
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏❤❤❤
@saralisane608
@saralisane608 4 жыл бұрын
ዛሬ እኮ ቅዱስ ኡራኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ነው ሁላችንንም እንኳን አደረሰን
@user-mu8tv5qv1s
@user-mu8tv5qv1s 3 жыл бұрын
አሜን
@mimibelay1783
@mimibelay1783 3 жыл бұрын
እሺ አባታችን እናመሰግናለን ሰላሙንና ጤናዎን ያድሎት መድሀኒአለም ክርስቶስ
@abaynishabaynish9087
@abaynishabaynish9087 3 жыл бұрын
amen amen amen
@rozawledeamelake5619
@rozawledeamelake5619 3 жыл бұрын
@@dawit3135 @sczda ,,,,,,,,,
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v Жыл бұрын
አሜን ፫ 🤲
@salamwittejal5776
@salamwittejal5776 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🤲🤲መምህርችን እድሜ ❤️❤️በጸጋ ያድልልን ✝️✝️💒💒💒ቸሩ አምላካችን 💒💒🤲🤲🙏 ከኔ የበረታችሁ በጸሎት አስብኝ 🤲🤲👏👏
@HanaW-rr2bn
@HanaW-rr2bn 4 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶት ይድረሰሰን
@askalsisay1601
@askalsisay1601 4 жыл бұрын
የስላሴ ባሪያ ነኝ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወትን ያሰማልን
@fikrfikr1740
@fikrfikr1740 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን ሠላም ለመምህራችን ይሁን በጣም ምፈልገው ትምህርት ነው ጠይቄም ነበር የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን ለምህራችን የማቱሣላን እድሜ ይሥጥልን
@michich1490
@michich1490 4 жыл бұрын
Amen amen Abatachenen Edmena tena yestelen.
@fasikaalemu4967
@fasikaalemu4967 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen egziabhre amelake barkatune yabzalek
@isuzuisuzu6596
@isuzuisuzu6596 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰሚልን
@merytafese6991
@merytafese6991 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ በሰማያት ያዋርስልን
@mimitsige2783
@mimitsige2783 4 жыл бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የአምላክ እናት ድንግል ማርያም ከሁላችን ጋር ትሁን!! 🙏🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏🙏🙏🙏
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 3 жыл бұрын
Amenamenamen
@hahhah8928
@hahhah8928 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@EtHewan
@EtHewan 2 жыл бұрын
👍👍👍
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 4 жыл бұрын
አባታችን ቃልህይወት ያሰማልን ሀገራችን ይጠብቅልን ክርስቴያኖች በእያላችሁበት ሰላም ጤና ሀብት ይስጣችሁ
@hiwotkifle112
@hiwotkifle112 2 жыл бұрын
ቃለሕይት ያሰማል መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 5 МЛН
ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስቅዱስ.
2:33
ዐውደ ትምህርት-Awde Tmhirt
Рет қаралды 11 М.
ሰው የሚወድቀው መቼ ነው? || መምህር ዘበነ ለማ
29:46
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 81 М.