“ሰርግ እንደዚህም ይደምቃል!! || ልዩ የቲክቶከር ብሩክ እና ኤፍራታ ሰርግ || Ethiopian Orthodox Church Wedding”

  Рет қаралды 23,001

አዛሔል ሚዲያ - Azahel Media

አዛሔል ሚዲያ - Azahel Media

28 күн бұрын

ክፍል ሁለት
የወንድማችን ብሩክ እና የእህታችን ኤፍራታ በሰኔ 7/2016 ዓ.ም በደብረ ሊባኖስ አቡነ ሃብተማርያም ገዳም የሰርግ መርሃግብራቸውን ያደረጉ ሲሆን በተጨማሪም ከአዛሔል ሚድያ ጋር ጥሩ እና ልዩ ቆይታ አድርገዋል በዚህም ቪድዮ በህይወታቸው ያጋጠማቸውን ሁሉ አጫውተውና እናንተም ተመካቾቻችን ትማሩበት ዘንድ እንሆ ብለና ቪድዮን ላይክ በማድረግ እንዲጀምሩ በትህትና እንጠይቃለን።
ይህ በአዛሔል ሚድያ የሚዘጋጀው ልዩ መርሃግብር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጋብቻ ስነ ስርአት የሚጋቡ ጥንዶችን የእጮኝነት ታሪካችውን አስተማሪ በሆነ መልኩ ማቅረብ ነው በተጨማሪም አላማው ሁሉም የዚህ እምነት ተከታይ በዚህ ስርአት ጋብቻቸውን መፈጸም እንዲችል መንገድ ማሳየት።
በዚህ መርሃግብር ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ያክብርልን።
በዚህ መርሃግብር ላይ እንዲቀርብላችሁ የምትሹ/የምትፈልጉ የእጮኝነት/የሰርግ ጊዜ ታሪክ ያላችሁ ተመልካቾቻችን 0929957336 ወይንም 0961524242 በመደወል ማናገር ትችላላችሁ።
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
ይህንን መርሃግብር በቅንነት ለ 1 ወዳጆ ያጋሩልን
CAMERA MAN AND EDITOR
menged_ale...
#orthodoxwedding
#HabeshaWedding
#EthiopianWedding
የብሩክ እና ኤፍራታ በአቡነ ሃብተማርያም ገዳም የነበራቸው የሰርግ ፕሮግራም እና ቃለመጠይቅ

Пікірлер: 171
@MarshetYeshawu-sf6yf
@MarshetYeshawu-sf6yf 24 күн бұрын
ማነው እደኔ በስደት ሆኖ ለክብሩ የበቁ እህት ወድሞችን ሲያይ እንባው እሚፈስ
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 24 күн бұрын
😢
@mekuriayeshi2305
@mekuriayeshi2305 26 күн бұрын
የጅማሬ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ፍፃሜአችሁን ያሳምርላችሁ ትዳራችሁ ይባረክላችሁ
@IQuality-vp3cx
@IQuality-vp3cx 12 күн бұрын
❤❤❤❤
@almazjanka8624
@almazjanka8624 24 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የፃዲቁ የአቡነሃብተማርያም በረከት ለሁላችን ይድረሰን🙏 ጋብቻችሁም የአብርሃ የስራ ያርግላችሁ
@abebayelema5176
@abebayelema5176 25 күн бұрын
እግዚአብሔርን አክብራችሁ ድንግልን አስቀድማችሁ ራስን ተቆጣጥሮ ህግን ጠብቆ በፊቱ ተንበርክኮ በስጋውና በደሙ ከብሮ ጋብቻችሁን መፈጸማችሁ መባረክና መመረጥ፣ መታደል ነው። ቀሪውን ዘመናችሁን አባታችን አቡነ ሀብተማርያም ይባርኩላችሁ። ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ።
@tamramohamed563
@tamramohamed563 26 күн бұрын
ማሻአላህ ይህ ልጅ ለሀይማኖቱ ያለው ክብርንአላህያሳምርልህ❤
@user-fu7fl5oc6y
@user-fu7fl5oc6y 26 күн бұрын
ስለሆነው ሁሉ እግዚያብሔር ይመስገን በደስታ አለቀስኩኝ የኔንም መጨረሻ እንደናተ ያርግልኝ ፀሎቴ ነው የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንላቹ።
@user-xt2kz3il5c
@user-xt2kz3il5c 21 күн бұрын
አቤት መታደል ብድንግል ድሰሰሰ ሰል መልካም ታዳር ለኛም ክሰድት መልሶ ልዝ ክብር ያበቃን አኔ ጋጉቻለሁ ብቅዱሰ ሰፍራው መጋባት🤲ቡፆሎታቹ አሰብኝ የማር ታዳር አንደሰጠኝ🤲
@user-ql3vg1ni4h
@user-ql3vg1ni4h 27 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ገዳም የህሊና እረፍት ያለበት የተደረገለት ያውቀዋል በየአመቱ የምንናፍቀው ገዳም ነው ፃድቁ አባቴ አቡነ ሀብተማርያም ለሁላችሁም ይድረሱላችሁ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በሰላም ለሀገራችሁ ታብቃችሁ❤❤❤ሙሽሮች ለእናንተ ቃል የለኝም ድንግል ትባርካችሁ በደስታ ኑሩ አብራችሁ ጃጁ❤❤❤
@user-bd1pz7hv6s
@user-bd1pz7hv6s 12 күн бұрын
ያብራሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ እኛንም ከስደት ያለነውን በሰላም ላገራችን ገብተን ለዚህ ክብር ያብቃን አባ ሀብተ ማሪያም በረከታቸው የደረብን🙌🙏🙏🙏
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 27 күн бұрын
ብሩኬን እኔም እንዳንተ የልቤ ምኞት ሞልቶ እኔም ቤተሰቤም ምንም ሳንሆን ተሰባስበን ከብዙ ውጣ ውረዶች አጠቃላይ የቤተሰብ የደስታን ቀን ማየት እጓጓለሁ😢 እሱ ያውቃል ስለ እናንተ ግን ከልብ ተደስቻለሁ❤❤❤ መጨረሻቹን ያሳምረው የተለየ ለመጀመሪያ ጊዜ ልዩ አቀራረብ ሳይ በቪዲዮ የሰርግ በልጅ ይባርካቹ ❤❤❤❤
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 26 күн бұрын
አሜን አንቺንም የልብሽን መሻት እመቤታችን ትፈፅምልሽ❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 26 күн бұрын
@@Helenabebe-fu5sl አሜን እህቴ❤️🙏❤️🥰😍
@kokobeworku
@kokobeworku 18 күн бұрын
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ የምወድሽ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 18 күн бұрын
@@kokobeworku አሜን እህታለም❤️🙏❤️🥰
@embetweres7153
@embetweres7153 24 күн бұрын
የጅማሬ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ፋፃሜችሁ ያሳምርላቹ
@getubaye542
@getubaye542 27 күн бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ!!!
@GenziGenzu-vg1mi
@GenziGenzu-vg1mi 4 күн бұрын
የጅማሬምና የፍጻሜ ባለቤት እርሱ ፍጻሜአችሁን ያሳምርልን እንዴት እንደምታምሩ ማርያምን
@tiringosisay8655
@tiringosisay8655 27 күн бұрын
እንኩዋን ደስ አላችሁ ብቻ ቃላት የለኝም ጻድቁ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም ፍጻሜያቹን ያስምርላችሁ ቁሚያልሁ ሁሉን አልፍ በምልጃዋ ከሞት ተርፍዬ ጸሎቱ ሀይል አደርገልኝ አቡነ ሀብተ ማርያም እርዳኝ 🙏
@yeshieseta
@yeshieseta 16 күн бұрын
አቤት መመረጥ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እኔንም ደካማ ባሪያህን ለዚህ ክብር አብቃኝ ሁልጊዜ እናፍቃለሁ❤❤
@tigtube2793
@tigtube2793 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መታደል መመረጥ ነው ለዚህ ክብር መጎብኘት እግዚአብሔር በፍሬ ይባርካችሁ
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 25 күн бұрын
እንካን ደሳላችሁ ብርኩ ላንተ ይጨምርልህ መቼም አንድቀን በአካል አገኝሀለሁ እንካን ደሳለህ አንተ ለተበደለ ደራሽ እግዛብሔር በልጅ ይባርካችሁ❤
@TeddyViva-ju3id
@TeddyViva-ju3id 26 күн бұрын
ብሩኬ ልዩ ሰው ነክ ጀግና ወይብላ ማርያም ነው ያወኩ በርታልን እናቴ ኪዳነ ምህረት ትባርካቹ ትጠብቃቹ 🙏🙏🙏
@kedestblaye1146
@kedestblaye1146 26 күн бұрын
እንኳን ደሰ አለክ ወድሜ እግዚአብሕር ይመሰገን አባቴ አብነ ሀብተማርያም በሰላም ለደጆት አብቁኝ በጣም ናፈቆኛል የኔ አባት
@user-we1eb3ds9o
@user-we1eb3ds9o 27 күн бұрын
እግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ቸሩ መድሀኒ አለም በጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የአባታችን አቡነ ሃብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን
@AbnoshAb
@AbnoshAb 23 күн бұрын
ብሩኬ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ ትዳራቹን አቡነ አብተ ማርያም ይባርክላቹ እመአምላክ በዘመናቹ ከናተ ትሁን
@CetyCety-fs4vu
@CetyCety-fs4vu 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለሁም ነገር እዉነት መታደልነ በደዚህ አይነት ሁኔታ መኖር መታደል ነው በዉነት ቃል የለኝም❤❤❤ ሁሌም እመብሪሃን ትምሪቹህ
@user-jm9bh6yw8g
@user-jm9bh6yw8g 26 күн бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@ggwgeg3137
@ggwgeg3137 27 күн бұрын
በዕውነት በጣም ደስ ይላል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ❤❤
@solomonbahiru2703
@solomonbahiru2703 26 күн бұрын
የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ የሀሣባችሁን ፈጣሪ ይሙላላችሁ ወንድሜ ስልክህን ባገኘሁ አቡነ ሀብተማርያምን ስታነሳ ህመሜን ቁስሌን ስለነካኸዉ ባዋይህ ባንተ በኩል መፍትሄ እንደማገኝ በመተማመን ነዉ
@user-ol8fs1yc7p
@user-ol8fs1yc7p 26 күн бұрын
እናመሰግናለን በርቱ በጣም ጥሩ በረከት ነው ያሳያችሁን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 26 күн бұрын
እግዚአብሔር መጨሻችሁን ያሰመረው በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 27 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ መታደል ነዉ በረከታችሁ ትደርብን
@user-lm1qh2ux6o
@user-lm1qh2ux6o 26 күн бұрын
እግዚአቢሄር ይባካችሁ ቤታችሁን በደስታ ይሙላላችሁ 👏👏👏👏👏👏 አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል
@user-ud2ep9qb8r
@user-ud2ep9qb8r 26 күн бұрын
እመቤቴ ማርያም ወንድሞቼን እንደዚህ ሞሽሪልኝ እናቴ 🙏🏼💕💐
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou 27 күн бұрын
ብሩኬ እንካን ደሳለህ የኔ ልዩ ወንድም እህታችን እንካን ደስ አለሽ ቡሩኬን አፈሽው እመቤቴን ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ውድድድድድድ
@bezaeshetu9010
@bezaeshetu9010 24 күн бұрын
ብሩኬ እንኳን ለምትመኛት ውድ ቀን የኮራዋ ማርያም አደረሰችክ ድንግል ማርያም በእንደዚህ ህይወት እንድኖር ከፈቀደችልኝ አንተ የልብህን መሻት የሞላችል እመቤቴ ማርያም ፃድቁ አቡነ ሀብተ ማርያም ሀሳቤን ይሙሉልኝ ትዳራችሁ ይባረክ
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 25 күн бұрын
አብትይኤ የኔ አባት ።።።ብራኬ እምነት አምጥተሀል ብሰጠኝ ማርያምን ባብትይኤ እምነት ነው ይዳንኩት❤
@user-wv5mx7wy1s
@user-wv5mx7wy1s 26 күн бұрын
ወድማችን እኳን ደስስ አለህ ያባታችን የፆድቁ ሐብተ ማርያም በረከት ረዴት ይደርብን መታደል ነው❤❤❤ ያብርሐምና የሳራ ትዳር ያርግላችሁ እግዚአብሔር በልጅ በበረከት ይባርካችሁ አሜን❤
@user-te7sf3tp3i
@user-te7sf3tp3i 26 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ተባረኩ እንዴ እናንቴ የደርጌን።
@breehanyrobi8537
@breehanyrobi8537 26 күн бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ያበቃችሁ የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ በፍሬ ይባርካችሁ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልዑል እግዚአብሔር የተባረከና የተቀደስ ህይወት ያድርግላቹ።
@DhDg-yc4mq
@DhDg-yc4mq 21 күн бұрын
እግዚአቤሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃህ አምላክ የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቺሁ እማምላክ ታፀናቺሁ እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
@Raheltube12
@Raheltube12 27 күн бұрын
እንኳን ደስ አለክ ወንድማችን ፈጣሪ የባረከው ዘመን ይስጣቹ❤❤🎉🎉🎉🎉
@Darartu-ik4un
@Darartu-ik4un 19 күн бұрын
የእውነት በጣም በጣም ደስየምል ነው እግዚአብሄር የተረከበ ልጅ ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤
@xciteali30
@xciteali30 26 күн бұрын
እግዚአብሔር በፍቅር በስም በደስታ የምትኖሩ ይሁንላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ❤❤
@Tube-qg7ne
@Tube-qg7ne 27 күн бұрын
ዋው መጣችሁልን
@hannahmariam4491
@hannahmariam4491 27 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የእብርሃም የሳራን ጋብቻ እንደባረከው የእናተንም ጋብቻ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
@misayeyoutube8383
@misayeyoutube8383 16 күн бұрын
እናንተን የሳማ አባታችን እኛንም ይስማን🙏🙏🙏
@Fikirte-nh2lr
@Fikirte-nh2lr 25 күн бұрын
🎉🎉🎉እንኳን ደስ አላቹ በጣም ታምራላቹ ጋብቻችሁን እግዚአብሔር አምላክ የአብርሃምና የሳራ ያድርግላቹ የተባረኩ ፍሬዎች ይስጣቹ
@emebetemebet1075
@emebetemebet1075 23 күн бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ መልካም የትዳር ግዜ ይሁንላችሁ❤❤❤❤
@adageteye2521
@adageteye2521 23 күн бұрын
በጣም ደሰ ይላል እንኳን ለዚህ አብቃችሁ መልካም ጋብቻ
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ትሩግም ያለው ጋብቻ የአቭህራም የስሀራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ወገኖች
@user-qg3ob1qt4z
@user-qg3ob1qt4z 25 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ብሩኬ❤❤❤
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera 26 күн бұрын
ይሄ በራሱ በፈጣሪ መመረጥ ነው ቡሩኬ የአብረሃም የሳራ ያድርገው x❤️❤️❤️🥰🥰😘😘🎁🎁🌹🌹
@user-yw3qf9hg6x
@user-yw3qf9hg6x 27 күн бұрын
እንካን ደሳለህ ወንድሜ ትዳራቹሁን ያብርሀም የሠሀራ ጋብቻ ያድርግላቹ ❤❤❤❤❤❤
@hshshhdhdhdb7095
@hshshhdhdhdb7095 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ጂማራያችሁን እዳሳመረዉ ፍፃሚያችሁ ያማረ ይሁን ሁሁሁሁሁ ደስ ስትሉ❤❤❤
@samrawitmengesha9979
@samrawitmengesha9979 24 күн бұрын
የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ እግዚአብሄር አምላክ
@YezinaAdebabay
@YezinaAdebabay 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአገር ኩራት ናችሁ ተባረኩ።
@user-rt1dw1gy4m
@user-rt1dw1gy4m 25 күн бұрын
እንኳንደሥያላችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@azalechdesta-ys1zg
@azalechdesta-ys1zg 26 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ብሩኬ እመቤቴን እናንት አድርጎ ማን ያፍራል ❤❤❤
@tewodroskesto8408
@tewodroskesto8408 27 күн бұрын
ለነብሩክKZfaq ክፈቱለቱላቸው
@hayarhabash1659
@hayarhabash1659 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወይ መታደል መመርጥ
@Tube-qg7ne
@Tube-qg7ne 27 күн бұрын
የፃድቃኔዋን ይዞ ማን ያፍራል እናቴ ክብር ላንቺ
@user-dm5uy4ft2r
@user-dm5uy4ft2r 26 күн бұрын
በስማም እዴት ደስ እዳለኝ የተባረከ ጋብቻ ይሁንላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው
@lidiya727
@lidiya727 26 күн бұрын
እሰይ የኔ አባት ደስ ሲሉ
@user-wj3oj7ei2h
@user-wj3oj7ei2h 26 күн бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ❤
@Meskerem-js7vo
@Meskerem-js7vo 26 күн бұрын
የተረጋጋችሁ አቡነሀብቸማሪያም የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ የእናት ምትክ የምትሁን አነጋገሩ እውነት ነው በህይወት ሠው ይሰጥ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@7yahgg280
@7yahgg280 26 күн бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ብሩኬ❤😊👏
@wasmiWasmi2024
@wasmiWasmi2024 25 күн бұрын
አይዞሽ በሀብትየ ተባር ከሻልትዳራችሁ ያማረ የሰመ ረ ይሁን ላችሁሎሚ ይዛችሁኑ ለበ ረከት
@user-qg3ob1qt4z
@user-qg3ob1qt4z 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እመ ብርሃን ትጠብቃችሁ
@zenashhabtu-ph5vg
@zenashhabtu-ph5vg 27 күн бұрын
አሜን
@kefasemeon
@kefasemeon 26 күн бұрын
አሜን ❤❤❤
@AmenenaMuhammed
@AmenenaMuhammed 24 күн бұрын
እኳን ደስ አላችሁ ብሩኬ ወድማችን ❤❤❤❤
@sunsun466
@sunsun466 27 күн бұрын
Amen.amen.amen❤❤❤
@kelemewerkhailemaryam5156
@kelemewerkhailemaryam5156 27 күн бұрын
ሰላም ሰላም❤❤❤❤❤
@zineworkhmariam1026
@zineworkhmariam1026 24 күн бұрын
እንክን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር ክናንተ ጋር ይሁን ❤️🙏🏽
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 24 күн бұрын
እንኳን ለዝች ቀን አደረሳችሁ የአብረሀምና የስራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
@addisalemdemssie
@addisalemdemssie 26 күн бұрын
ኪዳነምህረት ትባርካችሁ
@ShdSj-fx5ld
@ShdSj-fx5ld 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹህ ቀሪ ዘበናቹህን ይባርክ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 26 күн бұрын
ብሩክዬ መልካም ጋብቻ ይሁንልክ ወድሜ
@user-yw2rb9xs7w
@user-yw2rb9xs7w 26 күн бұрын
እንኳንም ደስ አላችሁ
@Tube-qg7ne
@Tube-qg7ne 27 күн бұрын
ክፍል ፫ ይላክልን 😂❤❤❤❤❤ ስወዳቸው
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 23 күн бұрын
መልካም ሚስት ከፈጣሪ ዘንድናት❤❤❤ለሁላችሁም መልካም ትዳር ውለዱ ክበዱ❤❤እንወዳችሁን
@kokebiegebreegziabher8981
@kokebiegebreegziabher8981 26 күн бұрын
Betam tamralachu egzabher yemesgen mecheresachun endh yamare yargew
@mihretdamtew7507
@mihretdamtew7507 26 күн бұрын
አባቴ ሀብትዬ አባቴ ሀብትይ የኔ አባት
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 26 күн бұрын
Tebarku
@SabaEyba
@SabaEyba 27 күн бұрын
Egezabeher yemesigen lezihe labekachihu....
@user-id6qh1bi3k
@user-id6qh1bi3k 27 күн бұрын
Enkan Des alchu be Ewnet silamayinger sitotaw egzabiher yimasagan ❤❤❤❤ malkam gabacha❤❤
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 21 күн бұрын
እንኳን ደሰ አለህ እግዚአብሔር ይመሰገን ።❤❤❤
@yesheyeshe1642
@yesheyeshe1642 25 күн бұрын
ብሩኬ አባታችን አቡነ ሀብተማርያም ትዳራችሁን ይባርኩላችሁ እውነት በልብ የመነጨ ደስታ ነው የተሰማኝ በተለይ ውጣ ውረዱ መንገዱ የእውነት ክርስትና እንዲህ ነው ውጣ ውርዳችሁን እንኳንም ፈጣሪ ሞላላችሁ በልጅ ይባርካችሁ
@user-wt2td7sp7d
@user-wt2td7sp7d 27 күн бұрын
Enkwan lezi abeqaachuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Qerizemanchunim egezaberi yebarkilchuuu❤❤❤❤❤❤
@user-jp3gn1ti1v
@user-jp3gn1ti1v 23 күн бұрын
ደስ ሲሉ እንኳን ደስ አላችሁ
@uaealain9484
@uaealain9484 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሰዉልጅ ሰዉነዉ ወሳኙ
@romenarage606
@romenarage606 26 күн бұрын
የኔ።መልካም።እኳን።ደስ።አለህ
@Sepra_tube
@Sepra_tube 26 күн бұрын
Wooo🎉🎉❤❤
@Membr-fc8kr
@Membr-fc8kr 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@delited1179
@delited1179 27 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-yx3og3lw2f
@user-yx3og3lw2f 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@masibirahanu5204
@masibirahanu5204 21 күн бұрын
Issseeeeyyyiii Baga waaqayyoo kabaja kanan isiin gahe Baga sin gargare endet metadel new unet ❤❤❤
@adanutilahun2846
@adanutilahun2846 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-yl1go9ug1s
@user-yl1go9ug1s 26 күн бұрын
የት ነው በማሪያም ደስ ሲል እእእእእልልልልልል አሜን አሜን አሜን መልካም ጋብቻ የአብረሐምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
@tintinalbaloushi728
@tintinalbaloushi728 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ShdSj-fx5ld
@ShdSj-fx5ld 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@GgGg-rh2zw
@GgGg-rh2zw 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ot7pk1un4p
@user-ot7pk1un4p 22 күн бұрын
💚💛💛Dinglmariyam hiwetachihun tibark💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 75 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 29 МЛН
amazing orthodox wedding mezmur/ የሰርግ መዝሙሮች ስብስብ / amended
1:27:37
ፒክስል ቲዩብ / Pixel tube
Рет қаралды 53 М.
የ ተዋህዶ የቁርጥ ልጅ የባሮክ ሽምግልና ደስ የሚል ጊዜ
47:02
ፍቅር እስከ ቀራኒዮ Fiker eske keranyo
Рет қаралды 57 М.
Ты же девочка 2 👧🏻🤣😋 #comedy
0:26
Fast Family LIFE
Рет қаралды 2 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 1,5 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 1,6 МЛН