ስርቅሽ - new ethiopian full movie 2023 sirekesh | new ethiopian movie ስርቅሽ 2023

  Рет қаралды 371,958

Marken Entertainment

Marken Entertainment

6 ай бұрын

new ethiopian new movie 2023

Пікірлер: 382
@Sara-hg4cd
@Sara-hg4cd 6 ай бұрын
እንደ ሄኑቅ ድንቁ አፍቃሪ ይሰጠን😂😂
@butajrawit
@butajrawit 6 ай бұрын
🤣🤣🤣😁
@yabatwa
@yabatwa 6 ай бұрын
አይ አለመተዋወቅ 😂😂ተይ
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 6 ай бұрын
😂😂😂😂ይስጥሽ
@heyatsyme6420
@heyatsyme6420 6 ай бұрын
ክክክክ
@rosarose2433
@rosarose2433 6 ай бұрын
እኔስ አልፈልግም 😂
@rosarose2433
@rosarose2433 6 ай бұрын
ድግል ማርያም የልባችሁን መሻት ትሙላላችሁ 🤲🙏
@user-gd6cz6ou5u
@user-gd6cz6ou5u 6 ай бұрын
አሜን ለሁላችን❤❤❤
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 6 ай бұрын
አሜን ከማለቴ በፊት ድንግል ማርያም ፍጡር ናት ወይስ ፈጣሪ? አሁን በሕይወት አለች ወይስ ሞታለች? በሕይወት ብትኖር እራሱ ለመንፈሳዊ ሕይወቴ ምን ትጠቅመኛለች? መልስ ከቃሉ.. ለድንግል ማርያም የልቧን መሻት የሚያሟላት ማን ይሆን?
@rosarose2433
@rosarose2433 6 ай бұрын
​እናቴ ድግል ማርያም ከፍጥረታት ሁሉ ልዩ ሴስ ነች አምላክን የወለደች የእመቤታችን ድግል ማርያም መዳኒታችንን ወለደችልን
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 6 ай бұрын
@@rosarose2433 ከፍጥረታት ሁሉ ልዩ ሴት ነች ያልሽው አንቺ ነሽ። ድንግል ማርያም እንደማንኛውም ሴት የነበረች ፍጡር ናት። ከማንም የማትለይ ሰው ናት። አዎ ኢየሱስ በስጋ የተወለደው ከማርያም ነው። ማንም ያምናል። ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ብትይ ግን ብዙዎች ድንጋይ ያነሳቡሻል!
@rosarose2433
@rosarose2433 6 ай бұрын
ድግል ማርያም ታማልደናለች ናኛ ለናተ አላቅም እግዚአብሔር ልባችሁን ወደኛ ይመልስላችሁ የተዋክዶ ልጆች እግዚአብሔር ከኩላችንም ጋር ይሁን አሜን አሜን ንንንንንንንንንንንን ⛪🙏
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat 6 ай бұрын
“ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤” - ሮሜ 10፥9❤❤❤❤
@Zinach-ri5bl
@Zinach-ri5bl 6 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ደስ የሚል ቃል🎉🎉
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 6 ай бұрын
ፍጡር ሠው ነው ጌታ አይደለም።
@dandan-dr2gz
@dandan-dr2gz 6 ай бұрын
​@@user-hs7hw4km6zeyesuse geta new
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat 6 ай бұрын
@@user-hs7hw4km6z እስት ልጠይቅሽ አላ ማነው
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 6 ай бұрын
@@BinyamTamirat አላህ ማለት የማይወልድ የማይወለድ የማይሞት 3 ቀን ተቀብሮ ቀብር ፈንቅሎ የማይወጣ ሠማይና ምድርን እኔን አንተን እየሡሥ (ኢሳ አለይሒ ሠላምን) የፈጠረ የሁሉ ፈጣሪ የሆነ ጌታ ነው።
@sauditaif-gw2ud
@sauditaif-gw2ud 6 ай бұрын
ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ለሃገራችን ሰላምን ያስፍንልን 🤲🤲🤲
@user-yx1wg8wh4c
@user-yx1wg8wh4c 5 ай бұрын
Amin Amin
@user-pw2ws3bw4k
@user-pw2ws3bw4k 2 ай бұрын
አሜን
@user-yr1qe4rt7u
@user-yr1qe4rt7u 2 ай бұрын
አሚንንንን
@user-fz5wv5rl8b
@user-fz5wv5rl8b Ай бұрын
አሜን
@user-xv6ny7by2t
@user-xv6ny7by2t 24 күн бұрын
አሚን
@degefuililogifatodegefuili8823
@degefuililogifatodegefuili8823 6 ай бұрын
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2 5 ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 6 ай бұрын
የሚገረመኝ ሰው ሲያዝንና ሲተክዝ ለምን ወደ ሀይማኖት ቦታ አንሄድም ሁልጊዜ በሱስ መደበቅ ይሄ የሽንፈት መሣሪያ እንጅ የድል አይደለም እናም ሠወች እህት ወንድሞች መማር ያለብን ነገር እምነታችን ጠንካራ መሆንአለበት
@rosarose2433
@rosarose2433 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሁን አሜን 🤲
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 6 ай бұрын
@@rosarose2433 አሜን አሜን አሜን
@user-be8ks6ey6n
@user-be8ks6ey6n 6 ай бұрын
እኔምየገረመኝ
@hyme7165
@hyme7165 6 ай бұрын
በትህክል እዉነት ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ማሥተዋሉን ያድለን
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 6 ай бұрын
በህይውቴ የምፈራው ነገር አንዱ አፍቃሪ አንዱ ደግሞ አናዳጅ ሲሆንነው
@merimeri8054
@merimeri8054 26 күн бұрын
😅
@nuriyakiya9619
@nuriyakiya9619 6 ай бұрын
አልሀምዱ ሊላህ እኔ ሙስሊም ነኝ እናተስ ??
@kelemsyum9466
@kelemsyum9466 5 ай бұрын
ክርስቲያን ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@ToybaYesuf-ew1kk
@ToybaYesuf-ew1kk 4 ай бұрын
እኔም ሙስሊምነኝ አልሀምዱሊላህ❤❤❤
@MdEt-jb4vn
@MdEt-jb4vn 4 ай бұрын
እኔም ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 3 ай бұрын
እግዛብሄር ይመሰገን እኔ ኦርቶዶከሰ ነኝ 🙏🙏🙏
@ssaa3540
@ssaa3540 Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ
@kalidmohamed9443
@kalidmohamed9443 6 ай бұрын
ኤልያና ልማ እና ዮሴፍ ፍቃድ እጅግ በጣም ድንቅ የኢትዮጵያ አክተሮች
@user-xm7dn4rv8q
@user-xm7dn4rv8q 6 ай бұрын
😢😢😢😢እደማፍቀር ከባድየለም😢😢😢
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 6 ай бұрын
የድንቁ፡ልጅ፡ስወድህ፡❤❤❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 6 ай бұрын
ሄልያስና ጆሲ ሄኖክ ምርጥ ተዋንያን ስወዳቸው ቀምስ ለባሿ የኔ ሴት ስወዳት ሁሉም ፊልም ላይ ቀሚስ ነው የምለብሰው🥰🥰
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 3 ай бұрын
ኀደኝነት ደሰ ሲል ደሰ እሚል ኀደኘ እንዳንተ አይነት ኀደኘ ይሰጠን ምርጥ ኀደኘ 👌
@fnottube2532
@fnottube2532 6 ай бұрын
ፍቅር አያስጨስም፣ ፍቅር አያስቅምም፣ ፍቅር በመጠጥ እንድንሰክር አያደርግም! ፍቅር የነፍስ እንጂ የሥጋ ምግብ አይደለም። በአንቺ ምክንያት እሰክራለኹ በአንቺ ምክንያት አጨሳለኹ በአንቺ ምክንያት እቅማለኹ የሚል ካለ እርሱ አጋንንት እንጂ ፍቅር አልያዘውም!
@ramlahassan9347
@ramlahassan9347 6 ай бұрын
😊😊😊😊😊ፊልም መስራት ከጠፋባቸውስ
@motiyoanes733
@motiyoanes733 6 ай бұрын
Well said,
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 6 ай бұрын
በዚህ ሀሳብ እንእ እስማማለዉ
@user-ez8um9ep8v
@user-ez8um9ep8v 6 ай бұрын
እውነት ነው ውዶቼ ደምሩኝ እሥኪ ሥወዳቹ
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 6 ай бұрын
ሄኖክ ያለመደብህን አፍቅሮ መዝረክረክ ታሳዬን አስደመምከኝ እኮ ዋዉ❤❤❤❤
@mabramari6612
@mabramari6612 6 ай бұрын
Yess
@kirazele2691
@kirazele2691 6 ай бұрын
Geta egziabiher mechereshachinn yasamrln
@yedonoko6306
@yedonoko6306 6 ай бұрын
አሪፍ ነው ❤❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደስስ የሚሉ ተዋናዮች ያሉበት ፌልም ነዉ❤❤❤❤
@mohammedAli-xv3vj
@mohammedAli-xv3vj 4 ай бұрын
አረበሣቅ የእዉነት ሙቶ መሥሎኝ በጣም ደግጨ ብቅ አላለም
@zedoYouTube596
@zedoYouTube596 6 ай бұрын
አርፍ ፍልም ነው በርቱ❤❤❤
@user-ev7vt3ln2s
@user-ev7vt3ln2s 6 ай бұрын
Wow wow very nice
@emmabett5936
@emmabett5936 6 ай бұрын
Joseye ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 6 ай бұрын
❤❤❤❤አሪፍነዉ
@tigi273
@tigi273 2 ай бұрын
የነገው ቅዱስ ገብርኤል የልባችሁን ያሰባችሁትን ይሙላላችሁ🙏🙏🙏❤❤❤❤አሜን በሉ
@merondemisse
@merondemisse 4 ай бұрын
ቆንጆ ስራ ነበር አስተላለቁን ግን አልወደድኩትም😊
@NaeemaAhmed-uf6jo
@NaeemaAhmed-uf6jo 5 ай бұрын
ደስ የሚል ነዉ በርቱ🎉
@Milo-ur7og
@Milo-ur7og 6 ай бұрын
Wow very good❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌
@babsnnnsnsj3904
@babsnnnsnsj3904 6 ай бұрын
😢😢😢😢hiyot tikatelalech bartu henok yalebat film hulem yimachengak❤❤❤❤❤❤
@BaharuGashaw-vp2cd
@BaharuGashaw-vp2cd 5 ай бұрын
Wow I like it
@BethelhemZelalem-ui3ic
@BethelhemZelalem-ui3ic Ай бұрын
Amen
@user-wn2gu6of2n
@user-wn2gu6of2n 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@eyerusalemasfew7302
@eyerusalemasfew7302 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤wow
@EyerusalemA21
@EyerusalemA21 6 ай бұрын
Wow henok 👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-vr9dz5db5q
@user-vr9dz5db5q 6 ай бұрын
ፍቅር ሲጃራ ካስጬሰ እኔ ለምን አላጬስኩም በቃ ፍቅር አልያዘኝም ማለት ነው 😂😂😂😂
@bintislamislamhasinat9848
@bintislamislamhasinat9848 6 ай бұрын
Ehes yekefa new kkkkk😂😂😂😂
@user-px8ym1wb4l
@user-px8ym1wb4l 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-oc2md3fz6k
@user-oc2md3fz6k 6 ай бұрын
አዎ😂😂😂
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 5 ай бұрын
😂😂😂😂አልያዘሽም ማለት ነዉ
@zainbzzzzx
@zainbzzzzx 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kozit-yn9lv
@kozit-yn9lv 3 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው❤
@FuFg-fb4dc
@FuFg-fb4dc 3 ай бұрын
ወወይኔ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@senayitbelaye1663
@senayitbelaye1663 6 ай бұрын
ጥሩ ጏደኛ
@user-fp1hb2jz6r
@user-fp1hb2jz6r 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@hayathseid2304
@hayathseid2304 6 ай бұрын
ዋው
@MerrryMerry
@MerrryMerry 2 ай бұрын
Betam askeyami film
@meronzed8149
@meronzed8149 6 ай бұрын
Waaawwwwwuuuuuu❤
@Rahma-qe1et
@Rahma-qe1et 6 ай бұрын
የኔ ቢጤ 😢😢😢
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 6 ай бұрын
በርቱ🥰🥰🥰🥰
@Ahmed-211
@Ahmed-211 6 ай бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው 🙏 የቁምሳጥን ፍቅር ❤️❤️❤️
@user-ob1co4zc8n
@user-ob1co4zc8n 4 ай бұрын
😂😂😂
@MerrryMerry
@MerrryMerry 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅
@rootp9490
@rootp9490 22 күн бұрын
😂😂😂😂🎉
@ganzabe1632
@ganzabe1632 2 ай бұрын
ዎው ደስስል ♥️🥰👍👌
@user-of5nw3vq3k
@user-of5nw3vq3k 3 ай бұрын
Ariif film niwu ❤❤❤
@zuzu-dt8jg
@zuzu-dt8jg 6 ай бұрын
ግን የምር ነው ሚያጨሱ ፊልም ሲስሩ?🤔ሚያውቅ ይንገረኘ?
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 4 ай бұрын
😂😂😂😂አዎና እያየሽው
@memebakla378
@memebakla378 4 ай бұрын
ያምራል❤❤❤
@user-ot9vv6qx1c
@user-ot9vv6qx1c 3 ай бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ
@user-zw5vv9po8z
@user-zw5vv9po8z 6 ай бұрын
ሔኖክ ግን የእዉነት ፍቅር ይዞህ ማይት ናፈቁ😅
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤
@meremamerema7164
@meremamerema7164 5 ай бұрын
እወነተኛ ፍቅር እድህነው ይህ የኒ ታሪክ ነው ያየቀዋል አሁን ግን አልሃምዱሊላህ ሁለታችንም ለመረሳሳት ሰንል ሌላሂወት ጀምረናል ግን መጀመሪያ እዳያፈቅረኝ ብዙ ለፍቸነበር በጭራሸ ሊርቀኝ አልቻለም ኋላግን ሳፈቅረው እንደበፊቱ አልሆንልኝ ሲል ቦለኩት ፍቅር ያሰለቅሳልም😢😢😢ያሰቃልም 😂😂ሰትረጋጉ ምርጥ መዝናኛ ይሆናችኋል
@user-fb9qy4sw1x
@user-fb9qy4sw1x 4 ай бұрын
😂
@moneeraal-faodai5319
@moneeraal-faodai5319 6 ай бұрын
BESEFERUBET MESEFERAYKERM🎉🎉🎉🎉SANSAT NEW🎉🎉🎉🎉
@henryman3711
@henryman3711 5 ай бұрын
Kidus jegna wendawed si yamrbk😎😎
@elifoabara4147
@elifoabara4147 4 ай бұрын
❤❤❤
@zenat6033
@zenat6033 6 ай бұрын
እንዴ ሄኖክ አፍቃሪ yisxen አሚን belu🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bonjahalima4567
@bonjahalima4567 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@foziyasaleh2546
@foziyasaleh2546 5 ай бұрын
Wwow
@burtukalhammuddh9362
@burtukalhammuddh9362 6 ай бұрын
😭😭😭😭❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-wl5lw2pi2n
@user-wl5lw2pi2n 6 ай бұрын
ውሸት ደሞ በአሁን ሳት እንዳዚ አይነት ፍቅር የለም
@WadiEado-wi1fs
@WadiEado-wi1fs 6 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@TadeluTube27
@TadeluTube27 6 ай бұрын
Ijoollee kan bayye jalaadha
@AyaantuMuhammad-vw8vp
@AyaantuMuhammad-vw8vp 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭❤❤
@user-ls7nh9nv3h
@user-ls7nh9nv3h 4 ай бұрын
አምላኬ ፍቅር ስጠን ❤
@user-pc8ri2ud7p
@user-pc8ri2ud7p 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ሠወዳቹህ
@zakeya123zakeya6
@zakeya123zakeya6 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr 6 ай бұрын
💞💞💞💞💞😭
@user-mn2xj4lo4w
@user-mn2xj4lo4w 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@icallcus-ym8ny
@icallcus-ym8ny 5 ай бұрын
😮😮😮❤❤❤❤
@Azi1921
@Azi1921 6 ай бұрын
henok ena yosef real brothers nw mimesalut des yilalu....
@user-sg2cg9nz6j
@user-sg2cg9nz6j 11 күн бұрын
እሺ ውዶ
@icallcus-ym8ny
@icallcus-ym8ny 5 ай бұрын
Yefiqiri nagar😢😢😢
@Seaada
@Seaada 3 ай бұрын
መጨረሻ ቢታረቁ ያምር ነበር ፊልሙ
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 6 ай бұрын
ሀሪፍ ፊልም ነው🎉🎉🎉🎉
@shareswere5549
@shareswere5549 6 ай бұрын
የዘመኑ ወንድ ጭራሽ ማፍቀር ሆነ መፈቀር አያቁም ገንዘብ ብቻ ነው እሚወዱት ፈቅር ፊልም ብቻነው😂😂😂
@GenetrYerga
@GenetrYerga 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@ebrahimredi6368
@ebrahimredi6368 6 ай бұрын
Ere ere ere ere ere ere yizuachu yihid
@user-tq9ow6ek5n
@user-tq9ow6ek5n 6 ай бұрын
ወይኔ ሁለት አንበሳ ዮሲ እና ሄኒ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fatima-hi6vu
@Fatima-hi6vu 2 ай бұрын
አሰተማር ፈልም ነዉ ፈቅር ለማይረዱ ሰዉች❤❤❤❤
@user-ho8no9gv8j
@user-ho8no9gv8j 6 ай бұрын
Lijitua gobez actor nech..
@saronsari7202
@saronsari7202 6 ай бұрын
የኔ ታሪክ ይመስላል
@user-zq2tk5vi5q
@user-zq2tk5vi5q Ай бұрын
ደስ ይላላ
@barkaj9096
@barkaj9096 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢❤❤😢😢
@jijimelese3991
@jijimelese3991 6 ай бұрын
Mn ale kenan btsarut😢😢betam nafkognal😢😢
@weynitube8465
@weynitube8465 6 ай бұрын
Konjo film new❤
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 5 ай бұрын
ኤልያና ስወድሸ❤
@user-fq6tg3wp3x
@user-fq6tg3wp3x 5 ай бұрын
የሁን አሪፍ ነዉ ሄኖክ ያለበት ይመቸኟል ❤❤❤❤❤❤
@user-ku3fs9xu9j
@user-ku3fs9xu9j 6 ай бұрын
እውነትነው ፍቅርደስየሚል ህመምነው
@sameiraf2450
@sameiraf2450 6 ай бұрын
ድንቁ😊
@user-pw4bx2ek4hbirte
@user-pw4bx2ek4hbirte 2 ай бұрын
ፍቅር ከክርስቶስ❤ በታች ፊልም ላይ ብቻ ነው ያለው
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 6 ай бұрын
ክክክክ ውይ ፍቅር😂😂😂😂
@hghuhh9796
@hghuhh9796 6 ай бұрын
የሱፍ መስልም አደለም መስቀል የሜስመው ለምንድነው
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 6 ай бұрын
ክርስቲያን ነው የሱፍ ሳይሆን ዮሴፍ ፈቀደ ነው ስሙ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 5 ай бұрын
ኧረ ክርስቲያን ነዉ
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f 6 ай бұрын
ልሹፈው አሪፍ ነው ኮምተሮች😅
@eba_football
@eba_football 3 ай бұрын
Sigma lamen ayhonem 😊
@user-mc3jz7pk2p
@user-mc3jz7pk2p 4 ай бұрын
😂😂❤❤
@user-ec3nw6gk1n
@user-ec3nw6gk1n 5 ай бұрын
ወላሂ ፍቅር ሀያል ነው ፍቅርእኩል ካልሆኑ ሞት ይሻላል ወላሂ እህህየሚውቅያቀዋል😢😢😢😢
@user-mu3di7qq9y
@user-mu3di7qq9y 5 ай бұрын
😂😂😂ውይፍቅር
@loveuae5401
@loveuae5401 5 ай бұрын
ቆይ የሀገራችን ፊልሞች ሲጋራ ላይ ምን አግኝተውበት ነው ሙጥኝ ያሉበት
@hayathseid2304
@hayathseid2304 6 ай бұрын
አይፍቅር
@Mreflected742
@Mreflected742 5 ай бұрын
ኣጨራረሱ ያስጠላል
ክብሩ - new ethiopian full movie 2023 kibru | new ethiopian movie ክብሩ 2023
1:32:53
ሀ...ሴት ሙሉ ፊልም HaSet full Ethiopian film 2021
1:07:13
The Worlds Most Powerfull Batteries !
00:48
Woody & Kleiny
Рет қаралды 24 МЛН
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 12 МЛН
Dynamic #gadgets for math genius! #maths
00:29
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 19 МЛН
ELE QUEBROU A TAÇA DE FUTEBOL
00:45
Matheus Kriwat
Рет қаралды 28 МЛН
የዛከረሙሉ ፊልም - YEZAKERE Full Ethiopian Film 2022
1:30:04
ስውር - Ethiopian Movie Sewer 2024 Full Length Ethiopian Film Siwer 2024
1:17:59
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 187 М.
አውቆ አበድ - Ethiopian Movie Aweqo Abede 2024 Full Length Ethiopian Film Aweko Abed 2024
1:31:35
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 312 М.
БАТЯ И СОСЕД😂#shorts
1:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 2,1 МЛН
LOLLIPOP CHALLENGE 🍭 [ANIME]
0:20
Alan Too
Рет қаралды 18 МЛН
ДЖОХАН 2 | толық фильм
1:25:26
Жахан Утаргалиев
Рет қаралды 743 М.