ስውር - Ethiopian Movie Sewer 2024 Full Length Ethiopian Film Siwer 2024

  Рет қаралды 205,856

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

3 ай бұрын

ስውር - Ethiopian Movie Sewer 2024 Full Length Ethiopian Film Siwer 2024
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 430
@wudearaya8756
@wudearaya8756 3 ай бұрын
ዘንድሮ እንኳን ወንዶች ቤተሰብም ባዶ እጅ ከአረብ ሐገር መተን ልከንላቸውም እንዳትመጪ እዛው አርፈሽ ስሪ ነው የሚሉት እህቶቼ ይሄ ለኛ ትልቅ ትምርት ነው።
@Sara-wz5sg
@Sara-wz5sg 2 ай бұрын
ቤተሰብ እንደዚ ነው እዛ ስሪ ሚሉት
@user-gz7nu4gt8x
@user-gz7nu4gt8x 2 ай бұрын
አዎ በትኮክል
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 3 ай бұрын
ምንይዥ ልመለስ የሚልው ነገር የስንቶቻችን እራስ ምታት ነው ብቻ ይሁን ተመስገን😢
@meeenegn3361
@meeenegn3361 2 ай бұрын
እውነት ነዉ ዋና ጤና ነው ተመስገን ነው😢😢😢
@user-qj7jv8iv3w
@user-qj7jv8iv3w Ай бұрын
እኔ መስከረም ልገባ አስቤ ከአሁን ጭንቀት ይዞኛል ወላሂ😢ለማትሞላ አለም
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f 19 күн бұрын
እውነት ነው እኔ 10 ኣመት ደከመኝ ሳልል ሰራሁ ግን የኔ ምለው ኣምስ ሳንቲም የለኝም ቤተሶቦቼ ወንድም እስከ እህቶቼ ወር ወር ልክ እደ ጥሮተኛ ነው ምልክላቸው እስካሁን ታውቆኝ ኣያውቅም ኣሁን ግን ተስፋ ቆረጥኩ መሄድ ፈልጋለው ኣገሬ መግባት ሀሌ እደናፈቀኝ ነው በሰው ቤት በጣም እየሰለቸኝ ነው ግን ልግባ ቢል እካን ምንም የለኝም እዚ ብቆይ ደሞ ግዜ ማጥፋት ነው ብሰራም ለነሱ ነው ምልከው ቆይ ግን ስልኬ ዘግቼ ልጥፋዴ
@meeenegn3361
@meeenegn3361 3 күн бұрын
@@user-fe7xs3jc7f በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔርን ግን አይዞሽሽሽ እህቴቴ
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 2 ай бұрын
ይህ ፊልም ማስተዋሻነቱ የአረብ ሀገር ሴትን ብሯን እንጂ እሷን ለማይወዱ ደነዝ ወንዶች ይሁንልን😮
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f 19 күн бұрын
ወንዶች ብቻ ኣይደለም ቤተሰብም ነው 10 ኣመት ሰርቼ. ባዶ እጄ ነኝ በነሱ ምክንያት ኣገሬ መግባት ሁሌ እደናፈቀኝ ግን ምን ይዤ እገባለው ያልኩ ኣመታት እየሄደ ነው ያለ ምንም ትርጉም
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r 5 күн бұрын
​@@user-fe7xs3jc7fአይዞሽ
@HannaShifara-qf5uz
@HannaShifara-qf5uz 2 ай бұрын
ቅመሞች አያችሁ አይደል እኛ አረብ ሀገር ስንኖር ሁሉም ሰዉ ለብር ብቻ ነው ምፈልገን ልብ በሉ ለኛ ነው የተሰራው እሄ ፍልም😢😢😢😢
@user-fr9zs6po6g
@user-fr9zs6po6g 2 ай бұрын
😪😪😪
@hawaindris7028
@hawaindris7028 2 ай бұрын
ትክክል
@meeenegn3361
@meeenegn3361 2 ай бұрын
እውነት ነዉ😢😢
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f 19 күн бұрын
እካን ወንዶች ቤቶሶቦቻችን እካን ለነሱ እንጂ ለራስሽ ሁኚ የምል የለም 10 ኣመት ሰርቼ እስካሁን ባዶ እጄ ነኝ በቤቶሶቦቼ ምክንያት
@HannaShifara-qf5uz
@HannaShifara-qf5uz 19 күн бұрын
@@user-fe7xs3jc7f በጣም 😭😭😭
@fatumasekure6569
@fatumasekure6569 3 ай бұрын
የመዳም ቅመም ወንድ አምነሽ እጦል እጦል የምትይው ትምህርት ይሁንሽ ወንድ ማመን ቀብሮ✊✊✊✊
@user-yk3os9og6i
@user-yk3os9og6i 2 ай бұрын
Ayi man yisemashal wude sitmekryachew rasu ende kifu nw miyasebush 😢
@sikosilo7233
@sikosilo7233 2 ай бұрын
በጣም❤
@teteteqeat9713
@teteteqeat9713 3 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች 😢ተጠቀቁ ለኛ ነው የከ ፊልም የተሰራው
@AsmaABDoAdebo
@AsmaABDoAdebo 2 ай бұрын
በአሉን ሳት የበዚዉ እንዲ አይነት ወንድነው የሰዉሀገሪ ያላቹ ተጥንቀቁ
@user-wf1yl9he1e
@user-wf1yl9he1e 2 ай бұрын
ምን ዋጋለው 500 ሺ ከተበላሁ ቡሃላ ነው
@ShDh-vx8ku
@ShDh-vx8ku 2 ай бұрын
አይዞሸ የሁላችንም ሂወት ነዉ​@@user-wf1yl9he1e
@halom3886
@halom3886 2 ай бұрын
አኔኔኔኔን​@@user-wf1yl9he1e
@user-nr3sy9yy3m
@user-nr3sy9yy3m 2 ай бұрын
አዎ ጨካኝ ሞሆን አለብን ጌታን መሰላቅያ ሆንን እኾ እጭ
@user-xf8rk5wb2v
@user-xf8rk5wb2v 3 ай бұрын
የኛ መጨረሻ ይሄ ነው በቃ ከልተጠነቀቀን😢😢😢😢😢❤❤ እውነት ከልብ አናመሰግናለን❤❤❤
@abishow2509
@abishow2509 3 ай бұрын
በጣም ኣሪፍ የሆነ ፍሊም ኣንደኛው ለማይት ደስ ይላል ሁለተኛው ደሞ በጣም ኣስተማሪ ኖው I am from,Eritrean🇪🇷
@buzeneshabicho6186
@buzeneshabicho6186 3 ай бұрын
ከምንግዜውም በላይ ያስተማረኝ ፊልም ቢኖር ይሄ ነው
@iworckiyworldwide6744
@iworckiyworldwide6744 3 ай бұрын
ሰው,,,,,ሰው በመሆኑ ብቻ ክብር ይገበዋል❤
@yekassaehet
@yekassaehet 3 ай бұрын
ሁሉም እንደ ፊልም ቀላል ቢሆን ጥሩ ነበር ሂወት ከባድ ናት ፍቅርን የሚያገኙት የታደሉት ናቸው አንድም ነገር በእኛ ጥረት የሚሆን ነገር የለም 😢እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ሂወታችንን ሙሉ ያድርገው❤
@yousufmohd6353
@yousufmohd6353 3 ай бұрын
አሜን አሜን😊
@user-oi1ku9ze6p
@user-oi1ku9ze6p 3 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@user-ey2op4ko9l
@user-ey2op4ko9l 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@merongm5989
@merongm5989 2 ай бұрын
አሜን❤
@AlamuAbra
@AlamuAbra 3 ай бұрын
ዋው ብዙ ተማርኩበት የእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbbbAesm
@AbbbAesm 3 ай бұрын
🥺🥺🥺ቅመምችዬ አለችሁ❤❤❤❤😢😢
@almazdedinochukalo8424
@almazdedinochukalo8424 3 ай бұрын
አለን አለን 😢
@sikosilo7233
@sikosilo7233 2 ай бұрын
አው ❤
@user-xv6ny7by2t
@user-xv6ny7by2t Ай бұрын
አለንዉደ😢ደምሪኝ በቅንነት❤
@ZebiderEgese-kb5is
@ZebiderEgese-kb5is Ай бұрын
አንዳንዴ እኛ ምንወደውን ሳይሆን እነሱ ሚወዱንን ይስጠን ፈጣሪ እውነት አንዳንዴ ለእነሱ መስዋት የሆንላቸው ሰዎች በጭለማ ውስጥ ጥሎን ይሄዳል ፈጣሪ ጥሩ ሰዎችን በህይወታችን ያምጣልን
@AhlamStotaw
@AhlamStotaw 3 ай бұрын
እድል ሲቀና እድህ ነው ያኢላሂ እኛንም ለውጠን😢😢😢😢
@fgughuu7818
@fgughuu7818 2 ай бұрын
ከኤፍቢ አይቼ መጥቼ ዋውውውው መጨረሻው 💞💞💞
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 3 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ፈጣሪ ባንዱ ቢበድልህ በሌላው ይክስሃል🎉🎉🎉🎉
@user-wv4hn9qv8x
@user-wv4hn9qv8x 2 ай бұрын
ደራሲው ዋው. በጣም እናመሰግናለን የምር በጣም አስተማሪ ነው. ይልመድባችሁ አቦ እንድህ አስተማሪ ፊልም ልቀቁልን ስሩልን
@g-rainentertainment986
@g-rainentertainment986 3 ай бұрын
የአረብ ሐገር እሕቶቼ ኢሔ ለናንተ ትልቅ መልእክት ነው ልብ በሉ ከዚሕ የተሻለ አስተማሪ ነገር የለም
@user-vj7fn8zm3e
@user-vj7fn8zm3e 3 ай бұрын
ማነው እንደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ😅
@Habesharealty
@Habesharealty 3 ай бұрын
😂😂❤
@GiftyDejene-xi1yj
@GiftyDejene-xi1yj 2 ай бұрын
እኔም ከቲክቶክ ላይ አይቼ ነው ምርጥ ነው😢😢😢
@saralove8099
@saralove8099 2 ай бұрын
Me 😂
@mahlet2943
@mahlet2943 2 ай бұрын
እኔ❤😂
@bezi-hm7hz
@bezi-hm7hz 2 ай бұрын
me😂
@user-ey1sp3vg1j
@user-ey1sp3vg1j 3 ай бұрын
ኡፍ አሁንስ መረረኝ 😢😢😢😢😢😢 በጭንቀት ልፈነዳ ነው ኖር ግን ምንድነው💔💔💔💔💔እንዴት ይኖራል ሁሉም ነገር ተገለባበጠብኝ አምላኬ😢😢😢
@abbieekemali9252
@abbieekemali9252 3 ай бұрын
Ayizoshshi
@user-wf1yl9he1e
@user-wf1yl9he1e 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ነሽ እንዴ ያለሽው
@user-nr3sy9yy3m
@user-nr3sy9yy3m 2 ай бұрын
አዞሽ
@meeenegn3361
@meeenegn3361 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ያልፋል😢😢😢😢😢
@Lwammedi
@Lwammedi 3 ай бұрын
አቶ አክረም ዳውድ መሐመድ አቦ እጅህ ይባረክ የነካኸው ሁሉ ወርቅ ነው በጣም ቆንጆ ፊልም ነው እናመሰግናለን ❤❤❤
@solomonyosef6768
@solomonyosef6768 3 ай бұрын
በትዝታ ወደኃላ ስንቱን.... ብቻ... 👌👍 ምርጥ ተውኔት😍
@salamam9532
@salamam9532 3 ай бұрын
ጠርጥሬ ነበር ሲፉ ባዶ እጇን እንዳልመጣች ትምህርት ሰጪ ፊልም ነው በተለይ ለማዳም ቅመሞች ❤❤❤❤❤❤❤
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 2 ай бұрын
ዋውው በጣም ገራሚ አስተማ😢 ትልቅ መልክት ያለው ፊልም ነው ሰው ቢጥል ጌታ እጅግ በሚያምር ሁኔታ ያነሳል እናመሰግናለን እህቶቼ አስተዋይ እንሁን!!!!
@ttyt5206
@ttyt5206 17 күн бұрын
ቅመሞችዬ በጸሎት አግዙኝ ደክሞኛል ወለተ ኪዳንምህረት 😢😢😢
@redatmesfin
@redatmesfin 3 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነውበተለይ ለኛ ለማዳም ቅመሞች🙏🙏🙏🙏
@user-sl1op3do3k
@user-sl1op3do3k 3 ай бұрын
ተማሩበት ቅመሞችየ❤❤❤❤
@user-nm7rs1wt6y
@user-nm7rs1wt6y 3 ай бұрын
ወወላሂ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ
@Tewodros52
@Tewodros52 Ай бұрын
ምርጥ አክተሮች፡ አሁን ገና ኢትዮጵያዊ የሆነ ፊልም አየሁኝ። እንዳጀማመሩ መጨረሻውም የሚያምር፡ የቤት እመቤት የመሰለች ትሁትና ውብ ከድምፅጋር የተዋበች ለሙያ ብቻ ተፈጥሮ ያለው ውብ ድምፅ፡ እሷን ያገባ ከመታደል በላይ የተመረቀ ነው፡፡ አጅሬ ቅልስልሱ አክትህን በጣም አከብረዋለሁ ፊልሙን 100% አደንቀዋለሁ በጣም ባህላዊ መግባር ያስተምራል።
@temraseide8935
@temraseide8935 2 ай бұрын
አጋነኑት በጣም መቸም እኛን ማራከስ ይወዳሉ ማነው ከአረብ ሀገር እደዝህ አይነት ልብስ ለብሶ ሀገር የሚገባ 😂
@dudu-cz4cm
@dudu-cz4cm Ай бұрын
Ke Sawedi arbiya yehonale
@user-pb9fn9cf7h
@user-pb9fn9cf7h Ай бұрын
ለሁሉም ሰው እንደዚህ መጨረሻው ያማረ ሂወት ይስጠን😢
@user-mq2dg3ks4d
@user-mq2dg3ks4d 3 ай бұрын
ገና ዛሬ ጥሩ ፊልም አየን ከዚ ብዙ መማር ያስፈልጋል
@YordanosBirhane-vs1dx
@YordanosBirhane-vs1dx 3 ай бұрын
በስደት ላይ ተሰዳቹ የምትሰሩ እህቶቼ በናታቹ በማይረባ ወንድ ልጅ አትሸወዱ እባካቹ ተጠንቀቁ ❤❤❤
@bezi-hm7hz
@bezi-hm7hz 2 ай бұрын
ቅመሞችየ ከዚህ በፊት ለተጎዳችሁት አምላክ ይካሳችሁ ላልጀመርነዉም ፈጣሪ ይርዳን
@MogesTadese9
@MogesTadese9 3 ай бұрын
wow ሜላት እሚገርም ትዎና ነዉ በጣም ትችላለኝ በዉነት ሁለየ ስሪልን ሜላት ያለችበትን ፈልጌ ነዉ እማየዉ እሚገርም አክቲንግ ነዉ በዉነት አርግዘናል ፊልም እሧ አለችበት እየተገረምኩ ነዉ ያየሁት ሁለየ ስሪልን ሜላትየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Ай бұрын
ዋው ገራሚ ፊልም ነው እውነት አረብ አገር የምሰራው ሴት ጀግና ናት ወንዶች ሴትን ልጅ ስትቀርባት ከፍቅር እንጂ ለገንዘብ ብለህ አትቅረብ ብዙ ነገር ያመልጥሃል 🤣🤣
@user-fn3mk4hj4i
@user-fn3mk4hj4i 3 ай бұрын
Betam arif new bertu amazing 👏 thanks ❤
@user-nk1em2be6t
@user-nk1em2be6t 3 ай бұрын
በእዉነት በጣም አስታማር ነው ለኛ በታላይ ደስ ነው የለኝ❤❤❤
@AlexSonofAfricachannel
@AlexSonofAfricachannel 3 ай бұрын
I know many movies this one is so amazing and perfect like i have no idea please keep it up
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 3 ай бұрын
I like to c more feel good movies like this. Thank you!
@uaevip4572
@uaevip4572 Ай бұрын
Woow betam des yelale turu temerti astmrgnl Thanks 🙏🏻
@user-dr1pi9yq7r
@user-dr1pi9yq7r 22 сағат бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ የምፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገኝን ስጠኝ😢😢😢
@uaeuae9553
@uaeuae9553 2 ай бұрын
አይወዶች🤕🤕🤕🤕🤕🤒 የማዳምቅመሞች ከዚህ እንማር😌
@user-uh6jc2zv6v
@user-uh6jc2zv6v 2 ай бұрын
አስተማሪ ድራማነዉ መልካም ትዳር❤❤❤❤
@emnetyoutube7218
@emnetyoutube7218 3 ай бұрын
ሶቱስም ወንዶች የሚሰሩት ፊልም ይመቸኛል የሰባት አመት ፍቅረኛዬ ሚስት አግብቶ ዛሬም ብር ብር እያለ ይጠይቀኛል አንዳንድ ወንዶች ህሊና የሚባል ነገር አልፈጠረባቸውም አረብ አገር የምትሰሩ ሴቶች ወንድ ልጅ ብር ብሎ ከጠየቃችሁ በቃ ፍቅራችሁ ለጨረታ እንደቀረበ አትጠራጠሩ አብዛኛው ወንድ በልቶ የካደ እንጂ በልቶ ያስደሰተ ወንድ አላየነም
@user-tr9ld5cu1z
@user-tr9ld5cu1z 2 ай бұрын
እደ አይንሕ ይብረር አትይዉም እዃን እሡን ዘመደምብር ቢለኝ በብሎክነዉ የማበነዉ እኔ በናፍቆት ሥቃዠ እያደርኩ
@emnetyoutube7218
@emnetyoutube7218 2 ай бұрын
@@user-tr9ld5cu1z የእሱ ህሊና ይለያል ውዴ
@adiskedest3509
@adiskedest3509 2 ай бұрын
አግብቶም ብር በጌታ እናቱ አረገሽ እዴ
@almiyedngllj2723
@almiyedngllj2723 2 ай бұрын
እየሰጠሽው ይሆናልኮ😢😢😠😠😠
@MogesTadese9
@MogesTadese9 3 ай бұрын
Amazing actress melat ❤wowwwwwww melat yalechibetn movie betam ayalew betam gobez nat ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meeenegn3361
@meeenegn3361 2 ай бұрын
ዋውው ምንም ቃላት የለኝም😢😭 እናመሰግናለን ተባረኩልኝ❤🙏🙏
@user-xv6ny7by2t
@user-xv6ny7by2t 2 ай бұрын
ዋዉ በጣምደሥ የሚል ልክ እደሧ እኛም ብልጥ ብንሆን እደትደሥእደሚል😢❤❤❤
@az4995
@az4995 3 ай бұрын
Wow ❤❤ ነዉ በጣም ደስ ይላል ኑሩልን የኛ ውዶች ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@NoorAhmad-kq5sg
@NoorAhmad-kq5sg 2 ай бұрын
ወላሂ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@smrutinayak519
@smrutinayak519 25 күн бұрын
Wow wow wow ❤❤❤❤❤ Yametu mert filem bewuntegna tarik Lai ytemserete ❤❤❤❤❤❤ Kal ylegnim Ewunet ❤❤❤❤❤
@SahayBalay
@SahayBalay 3 ай бұрын
አስተማሪ የሆነ ስራ ነው በርቱ
@sarasandak1043
@sarasandak1043 3 ай бұрын
ዋው እንዴት ደስ ይላል መጨረሻው ለካዲ ወዶች
@AmeanuelDemeke
@AmeanuelDemeke 3 ай бұрын
Baxam dasii yemilii timihirt new love u guys🥰🥰🥰🥰🙏🙏
@user-pz1cw4tv7y
@user-pz1cw4tv7y 3 ай бұрын
ዋው በጣም ደሥይላል ጓደኛ ማለት አንዲነው ይመዳም ቅመሞች ተማሩበት ወላሂ
@zenat6033
@zenat6033 3 ай бұрын
Wow wow bexam bexam arif qimemoche niqi❤❤❤❤❤❤❤
@ababaababa6043
@ababaababa6043 23 күн бұрын
ምርጥ ነው ምናለ እደፊልም ሂወት ቀላል በሆነ ❤❤❤❤❤❤❤
@SamiraMuze
@SamiraMuze 2 ай бұрын
Wow betam desi yilalii❤❤❤❤❤
@yenusisay6351
@yenusisay6351 3 ай бұрын
Ewnet betam astemare film nw abso lemadam kmemoche❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌🥰🥰
@user-si4bi2zy4w
@user-si4bi2zy4w 2 ай бұрын
ይሄ ለኛ ለመዳም ቅመሞች ትልቅ ትምህርቲ ነው ምሪጥ ፍልም ነው💚🥰
@user-qf5ld3mz9i
@user-qf5ld3mz9i 2 күн бұрын
መጨረሻው ደስ ይላል😊😊😊❤❤❤
@user-ml8ur4jy7t
@user-ml8ur4jy7t 3 ай бұрын
ወፍራሙን ልጅስወደው❤❤❤❤
@user-uv5co1gp4t
@user-uv5co1gp4t 3 ай бұрын
Ooooo my god Kelby yasedestegn film sew endzh new moon yalebt 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sherifmustafa3367
@sherifmustafa3367 3 ай бұрын
If we don't have pecient we loosing to many things ❤real love is any time real.❤❤❤❤
@mrabdula5342
@mrabdula5342 2 ай бұрын
ወላሂበጣም አስተማሪነዉ ወድልጅ መፈተን እዲነዉ❤❤❤❤❤
@user-rj9hp8le3g
@user-rj9hp8le3g 3 ай бұрын
ባርችና ሻሩኬ የሡፌ ውስጤናችሁ ሥለዚህ ባያምርም አየዋለሁ😒😒
@argetoall6484
@argetoall6484 2 ай бұрын
ዋውውውውው መጨረሻው ደስ ሲል አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው የስደት እህቶቸ ግን ከዚህ ብንማር ጥሩ ነው ለኛ ተብሎ የተሰራ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ganzabe1632
@ganzabe1632 3 ай бұрын
ዎው ዎው ደስስል ለካ ጀግና ሴቶቺ አሉ omg 👍👍😍ልባም ሴት ማለት እቺናት ፈጣሪ ሆይ እኔንም አስበኝ እንደዚ አይነት ሴት አድርደርገኝይ 🥺😂😂😂
@ToyibaMuhammed
@ToyibaMuhammed 3 ай бұрын
wow ምርጥ ስራ
@user-el4pl6ns4e
@user-el4pl6ns4e 2 ай бұрын
ምን አለበት ለእህቴ ትምህርት ከሆነት ልገብዛት❤
@user-dd9ds3se4f
@user-dd9ds3se4f 2 ай бұрын
Menew eytblachi new
@HgYf-on4sq
@HgYf-on4sq Ай бұрын
ወይ እዴህ ካለው ሙልጪ ካለ ክስ አውላቂ ፈጣሪ ይጠብቀን እሕቱቸ
@user-dj7jl9wn8s
@user-dj7jl9wn8s 3 ай бұрын
Woow betam mirt astemari film beteley lemedam kimemoch yihe astemarinew ❤❤❤
@user-rn4ho3ht1r
@user-rn4ho3ht1r Ай бұрын
❤❤❤ ዋው በጣም አስተማሪ ፌልም ነው እናመሰግናለን
@user-rv2ec5ti4j
@user-rv2ec5ti4j 3 ай бұрын
ሰላም ውዶች የስደት እህት ወንድሞቸ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በሰለም አሰብንበት ደርሰን ለአገራች ያብቃን ኑ አብረን እንየው
@user-lv5vb2uf9e
@user-lv5vb2uf9e 47 минут бұрын
Inameseginalen ine ijig betam dess bilognal imaystewulu bizu ihitoch alu inesunim ignaninm ke kifu lib sibirat le metadeg sileserachulin sira ke libe ameseginachuwalewu kiberulin
@mickyonline8797
@mickyonline8797 2 ай бұрын
ነብስ ያለበት ነው ። አከራይዋ ደስ ስሲሉ
@MeseretGezu-mw1ef
@MeseretGezu-mw1ef 3 ай бұрын
Wow it's amazing ❤❤
@SeennaHayile
@SeennaHayile 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ very nice
@sosotete425
@sosotete425 3 ай бұрын
አከራያ የተመቸችው አንድ ሁለት ሙዝ አምጣ😂😂😂
@ayshamohamed7756
@ayshamohamed7756 2 ай бұрын
እና በተወደደ ሙዝ 🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌
@etet3552
@etet3552 2 ай бұрын
Wow amazning❤️❤️በጣም ደስ የልል 😢😢ገን የመጀመሪያ ልጁ አፍር ባላ ለመንኝዋ የህ ፊልም ትልቅ ት /ት አለው በትልይ medam ቤት ያለን ሊጆጅ 😢😢🙏🙏🙏🥰🥰
@sameerasameerq2633
@sameerasameerq2633 2 ай бұрын
ዋዉ በጣም አስተማሪ ፊልምነዉ ቅመሞችየ እን ጠንቀቅ❤❤❤
@user-xl7rr2ro9j
@user-xl7rr2ro9j 3 ай бұрын
ወውሥይደግስ አይጣላምነውእሚባለው ልባምሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xl7rr2ro9j
@user-xl7rr2ro9j 3 ай бұрын
ስውርርርርር😂❤❤❤❤❤❤❤ደስሲል❤❤❤❤
@sarahmbawadde8307
@sarahmbawadde8307 2 ай бұрын
ይህፊልም. ለደነአይነትቤት. ትምህርትነዉ. በርቱልን. አሥተማሪነዉ
@user-hd6hj1cu7w
@user-hd6hj1cu7w 3 ай бұрын
❤❤❤😢😢❤❤
@user-mp8bm1ns4q
@user-mp8bm1ns4q 3 ай бұрын
Yahanan film yany terki now mearaymn 😢😢😢😢😢
@user-fy6hl9fm3t
@user-fy6hl9fm3t 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤❤❤
@VipVip-rc5uq
@VipVip-rc5uq 2 ай бұрын
Yemedam qimemoch allah mechereshachini yasamirilin Inyan inji birachinin yemayifelig yisxen amiin belu hulachum❤❤❤❤❤
@user-kp5eu7ef9c
@user-kp5eu7ef9c 2 ай бұрын
ወዉወዉ በጠም ምርጥ ፊልምነዉ በዘ ለይ ቡዙ ትምህርት አለዉ ጉደን አለወከም ገራጅ ገሩ የሱወነዉ
@user-so4ue3jq1m
@user-so4ue3jq1m 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@dawttigrawy6582
@dawttigrawy6582 2 ай бұрын
ዋው መጨረሻው ደሰ ይላል ሰው የምወደን ለብር ብቻ ነው ግን ጋደኛዋ አደነካት ❤❤
@ahmena-7895
@ahmena-7895 Күн бұрын
ዋው አንዴኛ አሰተማሪ❤❤❤❤❤❤❤❤
@NafikaniSelamon
@NafikaniSelamon 3 ай бұрын
Methar 😂😂😂😂😂😂😂
@like-ps9so
@like-ps9so 3 ай бұрын
muzun amtew eahi😂😂
@NafikaniSelamon
@NafikaniSelamon 3 ай бұрын
@@like-ps9so 🤣🤣🤣
@meeenegn3361
@meeenegn3361 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@LoloLolo-lp6xq
@LoloLolo-lp6xq 2 ай бұрын
😂😂😂
@GiftyDejene-xi1yj
@GiftyDejene-xi1yj 2 ай бұрын
ዋው ኢሄማ ለኔ ምርጥ ትምህርት ነው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@uaesara8261
@uaesara8261 3 ай бұрын
በጣም ምርጥ ሰራ በእውነት የአርብ ሀገርሴት አበደች እያላችሁ ከመሰራት ጥሩ ጎን ያላትም ሴት አላች ጠንካራ
@user-iz8uc3xy9f
@user-iz8uc3xy9f 3 ай бұрын
Wowww🎉🎉🎉🎉
@MisganaTesfaye-el6jv
@MisganaTesfaye-el6jv 2 ай бұрын
Wow new❤🎉
@davidabera194
@davidabera194 2 ай бұрын
በጣም ነው የወደድኩት ዋው ❤❤❤❤
@rahamahusan2121
@rahamahusan2121 3 ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤
@KABANEE868
@KABANEE868 3 ай бұрын
🎉❤❤❤❤Number one 1⃣ is good movies
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 52 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,7 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
ውሽማዬ - Ethiopian Movie Wushemaye 2024 Full Length Ethiopian Film Wushimaye 2024
1:28:21
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 374 М.
የእንጀራ እናት - Ethiopian Movie YeInjera Enat 2024 Full Length Ethiopian Film Yenjera Enat 2024
1:29:25
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 168 М.
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1 МЛН
ኮብላይ ሙሉ ፊልም | Koblay | Full Ethiopian Movie 2024
1:25:46
Nota Media ኖታ ሚዲያ
Рет қаралды 100 М.
КАРМА ПОРАЗИТ ЭТОГО ЧЕЛОВЕКА
0:41
Не трогайте эту ВОЛОСАТУЮ ШТУКУ! 😱
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 4,7 МЛН
Не поймаю говоришь? ;)
0:55
BORODA TV
Рет қаралды 6 МЛН
Ахахах 👅
0:44
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,5 МЛН
Слепой парень помог раскрыть тайну 😱
0:45
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,1 МЛН