ሰው አራጁ ኤታማዦር ሹም ፤ የዐቢይና የብርሃኑ ጁላ ''ቁንጥጫዎች'' | ETHIO FORUM

  Рет қаралды 182,409

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

27 күн бұрын

www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Пікірлер: 366
@user-jp2nm7du9x
@user-jp2nm7du9x 25 күн бұрын
ያየሰዉ እናትህ ወልዳሀለች በዚህ ለሆዱ ና ለዘሩ አድሮ አንተና የስራህ ባልደረባህ ሰዉ ሁናቹሁ በመርህና ለእዉነት ስላደራችሁ ብእራቹሁ ይባረክ
@tsion5088
@tsion5088 25 күн бұрын
የኢትዮጵያው አራጆች መሸሸጊያቸውን በዘራቸው ወይም በሃይማኖታቸው ለማድረግ እየሞከሩ ቢሆንም መጨረሻቸው በቅርቡ እንደ ሚላዲች እና ሚሎሶቪች መሆኑ አይቀርም ።💚💛❤🙏
@user-cz2pq7qd1u
@user-cz2pq7qd1u 25 күн бұрын
ንጉስ በጦሩ ብዛት አያሸንፍም ...ኃይል የእግዚአብሔር ነው..ድል ለተገፋው ለጭቁኑ ህዝብ
@YohannesGetaneh-km1ws
@YohannesGetaneh-km1ws 25 күн бұрын
የነዢክም እስማ ብልፅግና መቨረሻቸው በቅርቡ ይሆናል።
@ethio8774
@ethio8774 24 күн бұрын
It's true 👍🏽
@habtshedecor8329
@habtshedecor8329 25 күн бұрын
ያያሰው የዚ ዘመን ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤❤❤
@robels723
@robels723 25 күн бұрын
ያየሰው ምርጥ እኮ ነህ!! በጥናት የተደገፈ አስደማሚና መሳጭ ትንታኔ !!! በርታልኝ በርታልን!!!
@fjhyyhgy6913
@fjhyyhgy6913 25 күн бұрын
እኔ ቡዙ ጋዜጠኞች አይቻለሁ እንደ ያየሰዉ ምርጡ ግን አላየሁም❤
@blueblue8966
@blueblue8966 25 күн бұрын
ይህቺን ፍርድ ይህችን ቀን ለ አብይ ያድርግልን ከቤታቸው ከሀገራቸው የተፈናቀሉ በከንቱ የተጨፈጨፋ ነፍሶች ይፍረዱ
@alganesh-xe4yb
@alganesh-xe4yb 25 күн бұрын
Amen🙏
@AlexMengesha-sm5yl
@AlexMengesha-sm5yl 25 күн бұрын
ከቶ የአንተን ትንተና ስሰማህ ትክክለኛውና እውነተኛ ታሪክጋርነው ሁሌም እወድህ አለሁ
@jacob-vh8fe
@jacob-vh8fe 25 күн бұрын
አብይን አጋልጡ የጋዜጠኛ ውሀ ልክ ሁኑ ታሪክ ይሸልማችሀል✊✊👍
@yehualawkelele418
@yehualawkelele418 25 күн бұрын
ውሀ ልክ ትወዳላቹ😅
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 25 күн бұрын
#ምርኮኛ ኢታማጆር ሹም የሆነባት ብቸኛ ሀገር 🇪🇹 በአለም ናት። #አማራ ✊✊✊
@KahsayLuel
@KahsayLuel 25 күн бұрын
ያየሰው የጋዜጠኛ ልክ ኢትዮ ፎርም በቅርቡ ኣንድ ሚልዮን መግባት ኣለበት ሓቀኛ ሚድያ 💛❤️💙💙
@danielhadgu23
@danielhadgu23 25 күн бұрын
ይሄ ታሪክ ወደ ኢትዮጵያ እናምጣውና እነሱ እንደጨረሱት እኛው መጨረስ ኣለብን ከጠፋፋታችን በፊት ካልሆነ የነሱ ዕድል እናጣለን😢😢
@dejenweldemichael4289
@dejenweldemichael4289 25 күн бұрын
yaye & Abe ❣️🙌 የቅዳሜ ዋ በጉጉት ነው ምጠብቃት‼️የኛው 7ተኛ ጨ መጨረሻው እያሰብኹ ⛔️
@AzebAbay-zj5km
@AzebAbay-zj5km 25 күн бұрын
ስለሚታወሩ ነው፣ግን አይቀርላቸውም። ግዜ ዋጋቸውን ይከፍላቸዋል። ኢንሻአላህ የኛም ሀገር ሰዎች መጨረሻቸው ጉድጓድ ውስጥ መቀበራቸው አይቀርም።
@SemereMiruts
@SemereMiruts 25 күн бұрын
ያይሰው ናፍቀሀን ነበር ❤❤❤
@henokgelan8091
@henokgelan8091 25 күн бұрын
800k, not even enough for ethio form, keep it up for the great work 👍
@jibrilhasen4395
@jibrilhasen4395 25 күн бұрын
በረቱልን አብይ ከ4 ኪሎ ለቆ እሰኪወጣ ድረሰ በሁሉም በኩል ከጎናቹህ ነን
@user-su7yo8nw8s
@user-su7yo8nw8s 25 күн бұрын
@@jibrilhasen4395 አብይ ለቆ እስሚወጣ ብቻ አይደለም ፍትህ እስኪመጣ ነው መሆን ያለበት ችግሩ አሁንም ለህዝ አለመሆኑ ነው ያኔም በኢሃዴግ ላይ ህዝቡ ሲያምጥ ያየሰው ልክ እንደአሁኑ የወያኔ ቀኝ እጅ ነበር ብዙ መልኩ አደንቃቸዋለሁ ኢትዮ ፎረሞችን ግን ያው ወያኔ አይነኩም
@hagosekbrom6446
@hagosekbrom6446 25 күн бұрын
ከዛ በኋለስ?
@user-lw5rb3ok9j
@user-lw5rb3ok9j 25 күн бұрын
አንተ ግን እንዴት የታደልክ ነህ ያዬ? የሚገርም ስብእና ነው ያለህ አንተን የሚገልፅ ቃል የለኝም!
@TsegayWeldeabizgi
@TsegayWeldeabizgi 25 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው። ይህ ታሪክ በራሳችን በተጋሩ የተደረገ ራሱን ደግመህ የምታነበው ነው የሚመስለው።
@asrulomeryam
@asrulomeryam 20 күн бұрын
😢😢😢
@ayengeta1270
@ayengeta1270 25 күн бұрын
Justice for Tigray
@Yohannes.alem123
@Yohannes.alem123 25 күн бұрын
አንተን የወለደች እናት ትባረክ ። ጋዜጤኛነት ባንተ እንዴት እንደሚያምር ሓቅ: ሰብአዊነት : ሞራል: እውቀት: የዳበረ የጋዜጠኛነት ችሎታ እና የአቀራረብ ስልት ተቀናጅተው ስፈሱ የምር የሕዝብ ልጅ ከማለት ምን ይባላል። በርታ ቀጥልበት
@haileabyemane8248
@haileabyemane8248 25 күн бұрын
ለብርሃኑ ጁላ ሼር አርጌለታለው😂
@tghagos7483
@tghagos7483 25 күн бұрын
😂😂😂
@user-yl2xw4wn1u
@user-yl2xw4wn1u 25 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂የኛወቹኮ አይገባቸውም
@user-pc2pg4xd4y
@user-pc2pg4xd4y 25 күн бұрын
ስጠብቅህ ነበር ያየሰዉ😢 አመሻችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ አላህ አገራችንን ሰላሞ ያርግልን😢😢😢😊
@AyelaReta
@AyelaReta 25 күн бұрын
ያየሰው ኑረልን ያቺ የፍርድ ቀን ናፈቀችኝ
@hailemariamkinde6548
@hailemariamkinde6548 25 күн бұрын
Ethio Forum thanjyou for preparing us sicologicaly for our pssible future.
@gimjaamare509
@gimjaamare509 25 күн бұрын
Thanks Ethio Forum .You are the best Yayesew who inform us all important news.
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 25 күн бұрын
የጊዜ ጉዳይ እንጂ "የአሻግሬው እና የጁላ " Butchers of Ethiopia" ቅጣት የዚህ አይነት ነው
@yohanishabite
@yohanishabite 25 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-saintmarry
@user-saintmarry 25 күн бұрын
ምርጥ ትንተና
@tsehayeabay2982
@tsehayeabay2982 25 күн бұрын
የ21ኛ ክፍለዘመን ምርጥና ታማኝ ጋዜጠኛ ነህና ለበለጠ ስራህ ቀጥልበት እርኩሱ ኣብይ ኣህመድ ለፍርድ እስኪቀርብ ድረስ።በመልካም ስራህ እናመሰግናሃለን።መልካም ስራ የሰራ በፈጣሪ የእጁ ያገኛል።
@almazyimar432
@almazyimar432 25 күн бұрын
አድናቂያችሁ ነኝ
@user-rt6ri1mh8r
@user-rt6ri1mh8r 25 күн бұрын
ሁሌም ከህዝብ እና ከእዉነት ጎን ሁን በምድርም በሰማይም ታሸንፋለህ❤
@selamfranklin3930
@selamfranklin3930 24 күн бұрын
I love the way you guys present the story! Can’t wait to hear the report on Ethiopia PM and his entourage. I hope it will be soon🙏
@yosefbeyene5031
@yosefbeyene5031 25 күн бұрын
Congratulations Ethioforum 800k keep it up Yayesew shimelis Team 1 millions soon .
@yohanishabite
@yohanishabite 25 күн бұрын
ለጨካኞ ምድርም በምትክደው ሰዓት አፈሩም አጋልጦ ይሰጣል❤❤❤
@user-gi1rv9zk3i
@user-gi1rv9zk3i 25 күн бұрын
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
@user-il9ev7il7l
@user-il9ev7il7l 25 күн бұрын
#ትግራይ 💛❤️🙏
@henokalemu1917
@henokalemu1917 25 күн бұрын
ያየሰው አንተ እደተመኘው ፍትሄ ሳነገኝ እድሜችን አለፈ
@tirhashaile5766
@tirhashaile5766 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@loveyourself2406
@loveyourself2406 25 күн бұрын
ሚሎሶቭቸና ተከታዬቹ ላይ የደረሰ በአብይና ተከታዬቹ አንዲከናወን አንፈልጋለን የምትሉ ኢትዬጵያውያን አስኪ ላዬክ ስጡኝ
@hithere4939
@hithere4939 24 күн бұрын
Ethio forum Thank you so much ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@aidarusfarah1
@aidarusfarah1 25 күн бұрын
Although I don't know your nàme but you are the best journalist 🎉 in my opinion. Thank you, bro. Time will tell!!!
@michaelgirma1646
@michaelgirma1646 25 күн бұрын
አንተ ትልቅ ሰው ጎበዝ ነህ
@BarohabaEbrahimseko-tc4sk
@BarohabaEbrahimseko-tc4sk 25 күн бұрын
ታጋይ ❤❤❤❤
@yefat2007
@yefat2007 25 күн бұрын
The best comparison ever, Thank you for enlightening the public with this video. The next one should be made for the international community.
@tesfayetube2721
@tesfayetube2721 25 күн бұрын
የኢትዮጵያ ታሪክ ከየት ተገኘ የድሮ ቦስንያ ያሁኑዋ ኢትዮጵያ
@berihudagnhoy844
@berihudagnhoy844 25 күн бұрын
Thank you Ethio Forum for the great explanation.
@geleta1610
@geleta1610 25 күн бұрын
ጨካኞች የትትም መቼም ቢሆን የእጃቸውን ማግኘታቸው አይቀርም።😢
@STAMA123
@STAMA123 25 күн бұрын
አንደበተ ርቱእ ተባረክልን❤
@HK-MD
@HK-MD 25 күн бұрын
please 1million
@user-su7yo8nw8s
@user-su7yo8nw8s 25 күн бұрын
በረከቱ ለአብይ አህመድ ይደረብበት
@hayelomwedimeri
@hayelomwedimeri 25 күн бұрын
ያየሰው እና ባልደረቦችህ እድሜና ጤና ይስጣቹ❤🎉🎉🎉🎉
@yaredassefayimer2148
@yaredassefayimer2148 25 күн бұрын
የሄጉ እስርቤት በጣም የሚመች እስርቤት በመሆኑ ምናልባት በአገሩ ተደብቆበት ከነበረው ከራሱ ቤት ሳይሻል አይቀርም። በአውሮፓ የሞት ፍርድ ስለሌለ ነው እንጂ ሌላ አገር ቢሆን ኖሮ ሞት ነበር የሚፈረድበት። "ዕድሜ ይፍታህ" ፍርድ ለስንት ዓመት የሚቆይ እንደሆነ አላውቅም። ለምሳሌ በጀርመን "ዕድሜ ይፍታህ" ለ15 ዓመት ነው የሚቆየው።
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 25 күн бұрын
Tigray is suffering alot . Justice for Tigray people.
@berihunaregga86
@berihunaregga86 25 күн бұрын
Thank you. Time will come for Ethiopians.
@AbdulenebiMohammed-r5z
@AbdulenebiMohammed-r5z 25 күн бұрын
ድንቅ ትንታኔ ❤
@HagosDegfom-lc4nv
@HagosDegfom-lc4nv 25 күн бұрын
Congratulations 800k We see it as a big media
@biniyamwassie
@biniyamwassie 25 күн бұрын
congratulation my hero ethio fourm 800k let go 2.5m💪💪
@seladngay1486
@seladngay1486 25 күн бұрын
ቀን የወጣለት የክፉ ቀን ብቁ ጋዜጠኛ ለክብር እናበቃሃለን
@henokgelan8091
@henokgelan8091 25 күн бұрын
Thank you bro
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye 25 күн бұрын
ቁርጥ የኛን ሰዎች ነው የሚመስሉት
@kirubelmelese8281
@kirubelmelese8281 22 күн бұрын
Wow I fall love in this great channel
@tesfayaberhe
@tesfayaberhe 25 күн бұрын
800k and counting !!! Keep up the good work, bro.
@Gemechuchala8655
@Gemechuchala8655 25 күн бұрын
ምርጥ ምርጥ ጋዜጠኛ ክበርልኝ
@MikeS.-uq2tx
@MikeS.-uq2tx 25 күн бұрын
Let's push our Ethio Forum to 1million subscribers please. It's our only voice right now!!!
@user-hf8vf4kd4y
@user-hf8vf4kd4y 25 күн бұрын
እውነት ላይ የተመሰረቱ አስተማሪ ሊሆኑ የሚችሉ ታሪኮችንና ክስተቶችን ታቀርባለህ: ይሁን እንጅ የዚች ምስኪን አገር መሪዎች የሚሰማ ጆሮ የላቸውም።
@alexandershewitalexander2394
@alexandershewitalexander2394 25 күн бұрын
መማሳሰሉ ይገረማል ለካ አቢይ እንደዚ ያደረገ ይሄንነ መፃፈ አንብቦ ነው የትግራይ ህዝብን እንደዛ የፈጃው😢
@HK-MD
@HK-MD 25 күн бұрын
ቃላቶች እንዴት ነው የሚታዘዙልህ አንተ እና ጎበዜ ሲሳይን ሳስብ ጋዜጠኛ ሀገሬ አላት እላለሁ።
@user-dr7yt2uw7c
@user-dr7yt2uw7c 24 күн бұрын
ከቆሻሻና ዘረኛ ጋዜጠኛጋ ያዬን አታወዳድሪዉ
@HK-MD
@HK-MD 24 күн бұрын
@@user-dr7yt2uw7c በሀሳብ የቆሸሽክ አንተ ነህ።የሀሳብ ጠራራ ነክተ
@safiaden693
@safiaden693 24 күн бұрын
Thanks Ethiopia forum
@user-fe3gd6tc1s
@user-fe3gd6tc1s 25 күн бұрын
Our voice ❤❤❤
@SamuellAndebet
@SamuellAndebet 25 күн бұрын
Wow ethio Form🎉
@Sarahj962
@Sarahj962 24 күн бұрын
Justice justice justice for our people
@samukassa4671
@samukassa4671 25 күн бұрын
Very nice explanation keep it up I love it.
@Face12561
@Face12561 24 күн бұрын
wonderful analysis
@ayengeta1270
@ayengeta1270 25 күн бұрын
Thank you EF
@mgirma3389
@mgirma3389 25 күн бұрын
ምናለ ላይክ ብናደርግ አያስከፍለን
@birhanutesfay7616
@birhanutesfay7616 25 күн бұрын
ሓቂ ዝተዓጠቑ ጋዜጠኛታት🔥
@mesfingeta
@mesfingeta 25 күн бұрын
Ethioforum ❤❤❤
@enature7563
@enature7563 24 күн бұрын
ብዙ የማታውቀው የተወሳሰበ ታሪክ ያለው ጦርነት ነበረ:: እንደው ለምሳሌ ይሁንልህ
@biniamGere6502
@biniamGere6502 24 күн бұрын
What he didn't know ? Killings of millions ? What kind of reason can be put to legitimate their deed ?
@asterstar330
@asterstar330 25 күн бұрын
Welcome🎉❤🎉🎉🎉
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 25 күн бұрын
Selam selam selam ethio fourum እንካን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤my family❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@semeretsegay2249
@semeretsegay2249 25 күн бұрын
Congratulation 800.000 yehak media🎉
@user-vd4bn9gl9y
@user-vd4bn9gl9y 25 күн бұрын
An excellent presentation.
@dagnetamiru1347
@dagnetamiru1347 25 күн бұрын
What a great lesson for our dictators !!!
@MelonaTube1223
@MelonaTube1223 25 күн бұрын
800k🎉🎉🎉🎉 እንኳን ደስ አላችሁ🙏🙏🙏
@astudemissie9666
@astudemissie9666 24 күн бұрын
What's gose round cames round, God will free us from Abiy and his heartless government,
@tsegaysemaetu1436
@tsegaysemaetu1436 25 күн бұрын
በጣም እጅግ ከአገሬ ሁኔታ ተመሳ ሰለብኝ ።
@mawchagebreyohannes5987
@mawchagebreyohannes5987 25 күн бұрын
✅EthioForum for ever🙏👍🙏
@djsura8407
@djsura8407 25 күн бұрын
Congratulations for 800k
@SamuelTsegayHaile-vr2fs
@SamuelTsegayHaile-vr2fs 25 күн бұрын
Thank U...
@abdurahmanmohammedkassaw9410
@abdurahmanmohammedkassaw9410 25 күн бұрын
ጌታችን ሆይ የኛንም እይልን😢
@muluhagos7192
@muluhagos7192 24 күн бұрын
❤❤❤❤ Ethio Forum nur
@Tsegaywelu-q2j
@Tsegaywelu-q2j 25 күн бұрын
Continue yeyesew you are hero
@cliojojo
@cliojojo 25 күн бұрын
አንደኛ ኮመንት❤❤❤❤❤
@TemesgenFiseha-ho2rc
@TemesgenFiseha-ho2rc 13 күн бұрын
ያየሰው ይመስክር። ስምህን መልዐክ ነው ያወጣው። የኔ አፈወርቅ! ታሪክ በአንተ ሲተነተን ረሀብ ያስረሳል።
@YA2O23
@YA2O23 25 күн бұрын
Yaye number one!
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 25 күн бұрын
ዘንዶው አብይም እንዲህ በአደባባይ ጉሮሮ ተይዞ ለፍርድ የሚቀርብበትን ቀን ያቅርብልን የሙስሊም የክርስቲያን የኢትዬጵያ አምላክ ቀኑን ቅርብ ያድርግልን!!! ኢትዬ ፎረም እናመሰግናለን እውነት ያሸንፋል ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለመላው ኢትዬጵያውያን 💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@3NAB_768
@3NAB_768 25 күн бұрын
የኛዎቹ ጉድ መጨረሻ ይሄ እንደሚሆን አንጠራጠርም።
@issayastewelde64
@issayastewelde64 25 күн бұрын
This sounds like the future of Abye and his cohorts, including the vicious dictator of Eritrea, Isayas Afeworki. That day is coming soon 🩵🩵🩵🩵🩵
@kasutube8310
@kasutube8310 25 күн бұрын
1ሚሊዮን እናሰገባለን የኛ ምርጥ ተንታኝ አይከፈል ላይክ ያረጋቸዉ ❤❤❤
@ZhdhduevdbdVsvsgsvvs-re1ex
@ZhdhduevdbdVsvsgsvvs-re1ex 25 күн бұрын
ሶስቴ ነው ያዳመጥኩት በተመስጦ ጋዜጠኝነት ሲባል እንዲህ ነው።
@user-qp5xb6qt7y
@user-qp5xb6qt7y 25 күн бұрын
Ethio Furom Great. Midea 🎉
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 16 МЛН