ስራ ይመርጣል በረሀብ ሊገለኝ ነው። ቤቱን እያለቀሰች ጥላለት ወጣች።

  Рет қаралды 166,884

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

Күн бұрын

ስራ ይመርጣል በረሀብ ሊገለኝ ነው። ቤቱን እያለቀሰች ጥላለት ወጣች።

Пікірлер: 1 100
@mesguroyl9362
@mesguroyl9362 10 ай бұрын
ገዜጠኛውን አለመድነቅ ንፉግናት ነው❤❤
@user-xh6vq1vu6i
@user-xh6vq1vu6i 10 ай бұрын
Ata jagna nah be honest tiru say nah bazew katil bro
@zainasied615
@zainasied615 10 ай бұрын
ሳህ
@heesan7389
@heesan7389 10 ай бұрын
በጣም የምር❤
@user-cc5ot2ls2q
@user-cc5ot2ls2q 10 ай бұрын
የእውነት ነው ብላቹህ ነው እየቀለዱብን ነው
@zainasied615
@zainasied615 10 ай бұрын
@@user-cc5ot2ls2q ምን አወቅነው መከራኮ ገባን ለስቱ በስቱ እናልቅስ ማንንስ እንመን
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te 10 ай бұрын
😢😢😢😢እኔ ልጁም ላይ አልፈርድም አሁን ሀገራችን ላይ ያለው ችግር ፍቅር ማለት በችግርም በደስታም አብሮ ማሳለፍ ነው
@hananalghamdi9625
@hananalghamdi9625 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Salmbayu
@Salmbayu 10 ай бұрын
ትክክል ሆኖም ግን ወድ ልጂ የሰራ ፍላጎት ከለው እና ሰው ካለው በዚህ ገባ ወጣ የሚለው መሰራት ይችላል
@user-dc2pq5lm2z
@user-dc2pq5lm2z 10 ай бұрын
አወ ግድነው መታገስ
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 2 ай бұрын
በጣም በእውነት ከባድነው😢😢😢😢
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 10 ай бұрын
ማጣት አይኑ ይጥፍ እህ ችግር ከባድ ነው ማርያምን የቀመሳት ያቃል በአሁኑ ሰአት ኢትዩዸያ ላይ ሰራ ይከብዳል ከየት ይመጣል አልፈርድም እግዛብሄር ይባርከህ አተን ብሮ 🙏🙏🙏
@hayattube3185
@hayattube3185 10 ай бұрын
😢😢😢
@HalwyaTube
@HalwyaTube 10 ай бұрын
😢😢
@madina3828
@madina3828 10 ай бұрын
በጣም ወላሂ
@user-vn1mx7uq1m
@user-vn1mx7uq1m 10 ай бұрын
በጣም እኔ እዚ እሕል በበላሁ ሰዓት የወገኔ እራብ ሰቁቃ መቸ ያሰበላኛል የእውነት እሕ ርሃብ ችግር በጣም ከባድነው
@kadejajamial9620
@kadejajamial9620 10 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው እኔም ባሌጋር በችግር ምክንያት ተለያየን
@user-er5zk7vh8n
@user-er5zk7vh8n 10 ай бұрын
ተባረክ ኣንተ ነህ ዩትብን ለቁሙነገር የተጠቀምከዉ❤
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 10 ай бұрын
ከድንገተንኛ አደጋ አላህ ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 😢😢😢
@ahmadhmaf9797
@ahmadhmaf9797 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ev2iy9xv8y
@user-ev2iy9xv8y 10 ай бұрын
አሜን
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
አሚን
@azahelazahel4472
@azahelazahel4472 10 ай бұрын
Amen amen amen yene wud
@yeshitila5299
@yeshitila5299 10 ай бұрын
amen amen amen 😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te 10 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርኀዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ፫ቅዱስ ጊዮርጊስ ለፋኖዎች ሀይልን ብርታትን ይስጥልን ሀገራችንን ይጠብቅልን ወንድሜ እራስህን ጠብቅ
@fgdg4382
@fgdg4382 10 ай бұрын
Amene(3)
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 10 ай бұрын
❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሰን!
@sofiaethiopia9699
@sofiaethiopia9699 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@Sinako-el1wt
@Sinako-el1wt 10 ай бұрын
❤አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@netsilove3174
@netsilove3174 10 ай бұрын
ለፋዶዎች😂😂😂😂
@totoal5243
@totoal5243 10 ай бұрын
እረሀብ የቀመሳት ብቻ ነው የሚያቅት ችግር የቀመሰው ያቀዋል አይዞቹህ የማይፈታ የማያልቅ ነገር የለም❤😢
@user-dp6fr4we8r
@user-dp6fr4we8r 10 ай бұрын
👍👍
@user-xz2eu1wo2g
@user-xz2eu1wo2g 10 ай бұрын
እውነት ነው።😢😢
@lobabalobaba2767
@lobabalobaba2767 10 ай бұрын
እውነት ነው
@user-nv9su3kn1o
@user-nv9su3kn1o 10 ай бұрын
ጥጋብ ምንም አይነት እደሆነ የናፈቀኝ ግዜ አለህ ማርያምን በስደት አሁን ግን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን 🥰🙏
@Ruta688
@Ruta688 10 ай бұрын
በትክክል
@emuayemn
@emuayemn 10 ай бұрын
አንተን ያለማድነቅ አይቻልም👍👍👍👍
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኘሽእህቴ በቅንነት
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s 10 ай бұрын
የኢትዮጵያ ኑሮ ዉድነት ፈጣሪዬ ሆይ 😢 ማጣት ከባድ ነዉ🥺
@almanal9894
@almanal9894 10 ай бұрын
Yasferal yewunet
@user-ko1ng5iu8r
@user-ko1ng5iu8r 10 ай бұрын
ሰው ላይ መፍረድ ከባድ ነው ገጊዜው አንጻር ለውላችን ልብ ይስጠን❤❤❤😢😢😢
@taibah5903
@taibah5903 10 ай бұрын
አትፍረደይፈርድበሀልተብሏልኡፍ
@sarasara-xf5wx
@sarasara-xf5wx 10 ай бұрын
ትክክል ባሁን ሰአት ከባድ ነዉ ስራ የለም
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
​@@sarasara-xf5wxዴምሪኝማሬ በቅንነት
@user-og7my7kb6l
@user-og7my7kb6l 10 ай бұрын
ፈቅርየሸንፋልአላህይጣብቻ
@zainabyzz
@zainabyzz 10 ай бұрын
ልጁ እንኳን ሊሰራ የስራ ፍላጎት እራሱ እደለለው ያስታውቃል ፍላጎት ቢኖረው ጫማ መጥረግ በራሱ ስራነው ለማንኛውም ጋዜጠኛው የእውነት ትልቅ ስራ ነው የሰራህው❤
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 10 ай бұрын
አሁን ሀገራችን ከባድ ነው ካርቶን ለመሽከም መርካቶ ግዴታ እዛ ሚሰራ ሰው ያስፈልጋል
@user-qf7yn1fi9n
@user-qf7yn1fi9n 10 ай бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሀል ይላል ቃሉ እኔ ጎበዝ ለማለት አለመሞከር
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
​@@user-qf7yn1fi9nዴምሪኝ ውዴ
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 10 ай бұрын
ጣኦታም
@zainabyzz
@zainabyzz 10 ай бұрын
@@asnakechzewge9071 አልገባኝም ምንለማለት ነው
@neima5525
@neima5525 10 ай бұрын
ቤተሰብ ሳይፈቅድላችሁ ወድ ተከትላችሁ የምትሄዱ ሴቶች ግን ጤነኛ ናችሁ በፍቅር ላይኮ ጠብ አለ ወንድ ልጅ ባዳ ነው አንድ ቀን ቢገለበጥ የት ልትገቡ 😮😢
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 10 ай бұрын
በጣም እንዲ ይጃጃላሉ
@azahelazahel4472
@azahelazahel4472 10 ай бұрын
Yenem tyake newu fetariye hoy bale yet neh
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
​@@qtrdoh2067ዴምሪኝማሬ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 10 ай бұрын
Tkekel enim gud hunalehu ahun esnm family telalahu anchem srie wed neg lila ken new
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 ай бұрын
በጣምክባደኩንወአላሀምዱሊላአባቴበፈቃዱሰለዳርኚ
@ssaa-er6rk
@ssaa-er6rk 10 ай бұрын
🤔ፍቅር ማለት በጣም ከባድ ነው ግን የናተ ደሞ በጣም ደስየሚል ሁኔታ ላይ ናችሁ ለምን ብትሉ ሰርታችሁ መለወጥ ትችላላችሁ አችም መስራት ትችያለሽ ፈጣሪን አመስግኑ ሙሉ ጤንነት አላችሁ 🤲🤲
@hananalghamdi9625
@hananalghamdi9625 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-ig3ws4bn7g
@user-ig3ws4bn7g 10 ай бұрын
ማርያምን ሲያሳዝን ልጅ ሃገር ውስጥ ያለው ሁኔታ ከባድ ነው😢ድህነት ኣይንህ ይጥፋ 😥😥
@hadramohammad6470
@hadramohammad6470 10 ай бұрын
ማጣት ከባድ ነው 😢 ግን ያልፋል ሁሉም ነገር እኔ ልጅ ወልጀ ምንም ሳይኖረኝ ተፈታሁ 20 ብር አለችኝ ስፈታ 😂 ያሁሉ አልፎ ዛሬ ላይ አልሀምዱሊላህ ለኔ ለልጅ ቀርቶ ብዙ ሠው የምረዳ ሁኛለሁ አልሀምዱሊላህ
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms 10 ай бұрын
ከታገሱት ሁሉም ያልፋን😢አይዞሽ በርች እህቴ❤❤❤
@tgay5642
@tgay5642 10 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 10 ай бұрын
ተመስገን ነው ከታገሱት ሁሊም ያልፋል
@quite701
@quite701 10 ай бұрын
አላህምዱሊላህ ከታግሱት ሁሉም ያልፋል😢🎉❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 ай бұрын
ክታገሱያሌፍል።አላህመጨርሻይንያሳምርልኚ13አመቲታገባሁባሊአላህይርፈትጀራይሰጥወጉበዝንወ
@zainabxx7382
@zainabxx7382 10 ай бұрын
ተባረክ እንደዚህ የመርዳትህ ነገር በጣም ነው የተመቸኝ ሁሉም ቢረዳዳ አገራችን ወደተሻለ ሁኔታ ላይ ትሆን ነበር በርታ ወንድሜ
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 10 ай бұрын
የጣየቂው ትዕግስት ደስ ይለል እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት 😊
@najatethio3431
@najatethio3431 10 ай бұрын
ግን ወላሂ ይከብዳል ወንድ ልጅ በማጣት አገቱን መድፋት😢😢እውነት ለፍቅር ምንም ያክል ዋጋ መክፈል አለባችሁ ሴቶችየ🙏ማጣት ነገ ያልፋል።
@edenedu4580
@edenedu4580 10 ай бұрын
ስከፈልላችሁም የማያቁትም እኮ አሉ
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k 10 ай бұрын
ሰከፈልላቸዉ እማ እረግጠዉሸ ይሂዳሉ ይህዉ አምሰተሰ አመት ዋጋ ከፍለን ተጎድተናል😢😢
@najatethio3431
@najatethio3431 10 ай бұрын
@@edenedu4580 አንች ብቻ ንፁህ ልብ ይኑርሽ ዋጋሽ ሲገባው ፀፀቱ የሱ ነው
@najatethio3431
@najatethio3431 10 ай бұрын
@@user-xn7ub1mn9k እማ አብሽሪ ያንች ቀን ይመጣና የዛኔ ይገባዋል ማን እደሆሽ💘
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k 10 ай бұрын
@@najatethio3431 እሸ እህቴ
@lulu784
@lulu784 10 ай бұрын
ለመፍረድ ከባድ ነው ቢሆንም እናትን ታክል ነገር ነገ በሌላ የማትተካውን ማስቀየምሽና 2 ወር መቆየትሽ ያሳዝናል።የእናት ቀልብ ከባድ ነው።😢😢😢 እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን❤❤
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 10 ай бұрын
በአለም ላይ ትልቁ ጠላት ድህነት ነው ልጁም ሲያሳዝን😢😢😢
@sawkentu
@sawkentu 10 ай бұрын
ደርሶብኛል እሄ😢😢😢😢😢😢😢 ስቃይ ነው❤❤❤❤ራሃብ ከባድ ነው😢😢😢😢እኔን የኔ ውዶች አይዙዋቹ
@teybaahmde2578
@teybaahmde2578 10 ай бұрын
ሲጀመር ልጆች ናቸዉ ምናለ አደግ እስኪሉ የራሳቸዉን ነገር እስኪኖራቸዉ ለነገሮች ቢረጋጉስ ቢተሰብን ጥሎ መዉጣትስ ለምን አስፈለገ ወጣትነት አፍላ ክፉ ነዉ😢😢
@ffxd4126
@ffxd4126 10 ай бұрын
ቀጥራቸውን ላኩልኝ ብር ልላክላቸው ማርያምን😢😢😢😢😢😢
@gnetgremew2226
@gnetgremew2226 10 ай бұрын
እውነት አንተ ትልቅ ሰው ነህ ግን ከተወደዱ እሷም እሱም መስረት አለበቸው ግን አንተን አደንቀለው❤❤❤❤❤
@SofiaSofia-qx7hp
@SofiaSofia-qx7hp 10 ай бұрын
እፍፍ 😢😢😢ይቺ አልም ከባድ ነች ማጣት ከባድ ነው ፍጣሬ ሆይ የተራበች ነፍስ አት አስባት 😊
@hewotat2147
@hewotat2147 10 ай бұрын
😭😭😭
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 10 ай бұрын
*አላህዬ ሁለት የተዋደዱ ንፁ ልቦችን አንተ በእዝነትክ አጣምራቸው አታራርቃቸው* ወላሒ ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ጥሩና አስተዋይ ልጅ ነው የሠዎችን ችግር ለመፍታት የሚያደርገው ጥረት
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m 10 ай бұрын
ሲያሳዝኑ ማጣት ከባድ ነው😢😢
@raniaechi721
@raniaechi721 10 ай бұрын
ይከብዳል በአሁን ሠአት ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ ሁሉም ችግርተኛ ነዉ አላህ ሠላሟን መልሶ የእርዚቅ በርን ይከፈትልን እንጅ 😢😢😢😢😢
@user-nq4bk9us9h
@user-nq4bk9us9h 10 ай бұрын
ምስኪን ልጁንም ተርዱት ደሀ ስለሆነ ይሆናል የማይፈልጉት ለሁሉም ጊዜ አለው አይዞህ ወንድማችን ፀሎት አድርግ ጥሩ ስራ ይሰጠሀል እግዚአብሔር ቸር ነውና
@IiyuHiwot
@IiyuHiwot 10 ай бұрын
ማጣት ጨካኝ ነዉ ፈጣሬ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን የህ ሁሉ የሀገር ሠላም አለመሆን ነዉ ፆሎት እናድርግ የሀገሬ ልጆች😢😢😢
@tizuselam9944
@tizuselam9944 10 ай бұрын
Liju siyasazin😥
@user-sp3mt8uj2x
@user-sp3mt8uj2x 10 ай бұрын
እራሳችሁን ሳችሉ ፍቅር ጉድ እኮነው ሀላሌ በሰላም ያገናኝን አተም ከስደት እኔም ከስደት ባገራችን አብረን የምንኖርበት ቀን ናፈቀኝ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 10 ай бұрын
ዋና የልብ ነው ፍቅር እኮ ወይም ትዳር ስር ችግር ስትራብ ጥለሽ የምትወጪው አይደለም
@mulu5
@mulu5 10 ай бұрын
​@@user-gp9sf9cn7gፍቅር አጋድማ አግጠዉ ሆ ፍቅር እያልን እገባለን በሀላ ችግር ነዉ ፍቅር አንሶላ መጋፈፍ ከሆነ ይቅር
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 ай бұрын
ይኔምጥያቂ
@firealemenedale4595
@firealemenedale4595 10 ай бұрын
ፍቅር ዉስጥ ስቶኚ ይሄ አይታይሽም እህቴ
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ሰውን መረዳት ትልቅነት ነው የኢትዮጵያ ኑሮ ከብዶ ደና ስራ ሳይኖራችሁ ወደ ትዳር አለም አትግቡ ወገኖች
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ😢
@user-nv9su3kn1o
@user-nv9su3kn1o 10 ай бұрын
እሺ
@mariagatchwe
@mariagatchwe 10 ай бұрын
እህቴ ያልፋል አንቺም ከወደድሽው ችግርን አብረሽ አሳልፊ ያልፋል በሀላ ይቆጭሻል ሲያልፍ ፍቅር ይበልጣል
@EndalamawAdugnaw70-cz8dw
@EndalamawAdugnaw70-cz8dw 10 ай бұрын
የጋራ ችግራችን ነው ማጣት ድህነት ክፉነው ስለዚህ ፍቅርን ተቋቁመህ ስራ መስራትነው ከተገኜ ፍቅር ከባድነው። ስለ እረዳሃቼው እግዚአብሔር ይርዳህ።
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 10 ай бұрын
በእውነት እሶን እንደርገጋት እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን የብዘልህ
@user-ot8is4ki8k
@user-ot8is4ki8k 10 ай бұрын
የኢትዮጲያ ኑሮ እንኳን እንደዚህ አይነት ወጠጤ ጀግና ገበሬ እንኳን አልቸለውም የሀገራችን የኑሮ ውድነት አይይይ ትንሽ ከቤተሰብ ጋ ስትገቢው አለመማከረሽ ይከበድል ያከብዳሉ ከሄድሽ ቤተሰብ ተይ ስልሽ ነው የሚሉሽ
@rukiyarukiya3873
@rukiyarukiya3873 10 ай бұрын
ወጠጤ😂😂😂 አይይሳልፈልግሳቄመጣ
@user-ot8is4ki8k
@user-ot8is4ki8k 10 ай бұрын
@@rukiyarukiya3873 እና ምን ሌበል
@bintahmed
@bintahmed 10 ай бұрын
አይ ማጣት የስራህን ማጣት ለወዳጅ ለጥላት አይስጥ አገት ያስደፍል 😢
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 10 ай бұрын
ማጣት ክፉ ኡፍፍፍፍ
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 10 ай бұрын
ወዲሜን መሠለኝ እሕሕሕሕ አለቀሰ
@zenashab4209
@zenashab4209 10 ай бұрын
ኡዑዑዑዑፍፍፍ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባረክ የህወት ወጣ ወረድ ብዙ ነው ደሞ ልጅ ለትዳር ብቁ አደለም የፍቅር ነገር ሆኖ ነው እንጂ 😢❤
@MeskiFiker-jf3vb
@MeskiFiker-jf3vb 10 ай бұрын
አቦ ልጁ አሳዘነኝ 😢😢😢 ጊዜ ጨካኝ ነው ጋዜጠኛው አለማድነቅ ከባድ ❤❤❤❤❤
@tube9596
@tube9596 10 ай бұрын
አይ ችግር ስት የሚዋደድቱን ትለያያለህ😢😢😢
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝማሬ❤
@My-Amhera-fano
@My-Amhera-fano 10 ай бұрын
የሀገራችን ኑሮ ውድነት በዚህ ተቀጠለ ሁሉም ይለያያል😢😢😢😢
@merimahassenmerimahassen8718
@merimahassenmerimahassen8718 10 ай бұрын
በጣም
@Zeynab-rw3nk
@Zeynab-rw3nk 10 ай бұрын
እውነትነው😢😢😢😢
@merimeri7886
@merimeri7886 10 ай бұрын
😂😂
@Hasen-lg8du
@Hasen-lg8du 10 ай бұрын
ፎኖኢቶጰንአየፈወክልምአዲሀይማኖትየሚመሮነው
@zainabxx7382
@zainabxx7382 10 ай бұрын
እኔ ለልጁ የምሰጠው ምክር ቤተሰቦቿን ባንተ ቀይራ ተከትላህ ለመጣች ቆንጂየ አንተ ቢጠፋ እንኳን ስራ ሊስትሮ ጠርገህ መኪና አጥበህ የሸክም ስራ ሰርተህ ለሷም ምን ያህል በቤተሰቦቿ መስዋእት እንደከፈለችልህ አንተም ፍቅርህን በዚህ መልኩ ልትገልፅላት ይገባሀል የቤተሰቦቿንም ባንተ ያላቸውን ሀሳብ ልታስቀይራቸው ትችላለህ አላህ ደሞ የልፋትህን ታታሪነትህን አይቶ ትልቅ ቦታ ያደርስሀል ኢንሻአላ🙏ይችን ምክሬን ብታነባት ደስ ይለኛል ትጠቅምሀለችና አላህ ይወፍቃችሁ
@marifazw7969
@marifazw7969 10 ай бұрын
የኔ ሚሲኪኖች ቲያሳዝኑ አገቱን ደፋ የኔ ወድም ምን ያርግ ታዳ መግስት ማገዳደል እጂ ለወጣት የስራ እድል አይሰጥ ከወይት ያምጣ ሀዳ አላህዋ አደራህን ማጣት ከባድ ነው በጥላት አይድረስ አተም በረካ ሁን አረጋጋሀቸው ሥራም አላህ ይስጣቸው
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb 10 ай бұрын
በናትህ ስራ ፈልግለት ለልጁ ውይ ማጣት ገባድነው እፍፍፍ የቀመሰ ብቻ ነው የሚያውቀው አችም ትንሽ ተረጋጊ ልጁ፠ደግሞ ገና ልጂ ነው
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 10 ай бұрын
😢😢😢ሰው አይጣ እውነት ያማል😢😢ፈጣሪ ይስጣችሁ
@በሱ
@በሱ 10 ай бұрын
ተባረክ ማጣት አደበትን ይዘጋል ከባድ ነው
@user-os7gr7ym6b
@user-os7gr7ym6b Ай бұрын
ካሜራ ማኑ ትለያለህ እውነተኛ ሰው የሰው ችግር የገባህ እድሜ ጤና ይስጥህ ወንድሜ ራስህን ጠብቅ አደራ አደራ፡፡
@user-sd8ww2eo6l
@user-sd8ww2eo6l 10 ай бұрын
በጣም የሚሳዝን ቸግር ነው ማርያምን❤
@user-zo6ie3qj7g
@user-zo6ie3qj7g 10 ай бұрын
ወንድሜ አግዚአብሔር እድሜ ነ ጤና ይሰጥህ ❤🙏
@user-fv3ii7vy5u
@user-fv3ii7vy5u 10 ай бұрын
ተባረክ ወንድም ክምር ጥሩ ልጅ ነህ ጋዜጠኛው ግን እሷም እሱን መረዳት አለባት ምክንያቱም አሁን ሀገራችን ላይ ያለውን ነገር መረዳት አልባት እሱም ስራ ማፈላለግ አለበት ይህ አሁን ወደ ሚዲያ መውጣት የለበትም ነበር ተነጋግረው መፍታት ነበርባቸው ስው በቃ ጨለለ በኑሮ ውድነት አንፃር😢😢😢
@NaniNani-xj5fd
@NaniNani-xj5fd 10 ай бұрын
ወጣቶች ናችሁ ሁላችሁም ሰርታችሁ ተጋግዛችሁ ኑሩ ምን ያነፋርቅሻል ጊዜውም ነው መረዳት አለብሽ ካፈቀሩ ከልብ ነው ማጣትም እንዳለ ማግኘትም አለ ተቸገርን ብሎ ጥሎ መሄድ ምን ይሉታል
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቸው አገራችን ላይ ያለው ሁኔታ በጣም ያሳስባል ልጁ ላይ አይፈረድም ደሞ ምትወቅሰው እሲን ብቻ አንቺስ አትሰሪም እህቴ ለሁለት ብትተጋገዙ ይሻል ነበር ባይሆን ቤተሰብ ለቤተሰብ አስማምተው ሁቱም ቤተሰብ ጋር ተመልሰው ስራቸውን እየሰሩ እራሳቸውን ማጠንከር ገና ልጆች ናቸው ፈጣሪ ይርዳቹ ብቻ ኢትዮ ኑሮ ከባድ ነው
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 10 ай бұрын
ልጆች ናቹ ተረጋጉ እስቲ ሰከን በሉ በዚህ ጊዜ ስራ ማግኘት በጣም ከባድ ነው ቢሆንም ግን ተረገጉ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 10 ай бұрын
ተባረክ ዎንድሜ እንዲህ ነው ሰብአውነት ማለት
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh 10 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ እኔ ግን ልጁም እሷም አሳዝነዉኛል ሀገራቺን ላይ እንኳን በልቶ መኖር ይቅርና በሰላም ወጥቶ መግባት ቅንጦት ሆኗል እኔሰ አልፈርድም ፈጣሪ ሰላሙን ጊዜ እሩቅ አያድርግብን
@zainabxx7382
@zainabxx7382 10 ай бұрын
ትክክል ሰው ማግኘትን አይጠላም ያገራችን ዝቅጠት ነው እንጂ አላህ የፍቅር አምልክ ይረዝቃቸው
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
​@@zainabxx7382ዴምሪኝማሬ🎉🎉🎉
@sarakaraki8541
@sarakaraki8541 10 ай бұрын
ፍቅር ምግብ አይዎንም ስሪ አንችም እሱ ብቻ አደለ ጥፋተኛው ያላቻ ጋብቻ
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 10 ай бұрын
ጥለሽ ከወጣሽ ሁሉምን ችለሽ መኖር አለብሽ😢😢😢😢😢
@museaman686
@museaman686 10 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ መደማመጥ የመሰለው ነገር የለም እሰከ እንደማመጥ ወገኖቼ
@user-vf7gq2gk6m
@user-vf7gq2gk6m 10 ай бұрын
ማገኘት ያዋድዳል ማግኘት ማጣት ያራርቅል ማጣት ደህና ሁን ሠፈሬ መንደሬ የሚለውን የፍቅር አድስን ሙዚቃ ተጋበዙልኝ ማጣት መጥፎ ነው
@user-nv9su3kn1o
@user-nv9su3kn1o 10 ай бұрын
ሁለቱም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር አይለያችሁ ማጣት ከባድ ነው
@tgyemreyamelji
@tgyemreyamelji 10 ай бұрын
😥😥😥😥ማጣት በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏🙏🙏
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin Ай бұрын
እግዝአብሄር የያዝከዉን ይባርክልህ ጠንቀቅ በል የምትይዘዉ ጥሩ ም
@_rahelethiopia
@_rahelethiopia 10 ай бұрын
የሁሉም ኢትዮጵያውያን ችግር ነው እህታችንም የሆነ ስራ ስሪ ማለትም ተጋግዛችው ችግርን መግፋት እንጅ ይሄን የመሰለ ፍቅር መግፋት የለባችውም❤
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወድሜ❤❤❤❤❤
@MyloveS-dx5pt
@MyloveS-dx5pt 10 ай бұрын
ልጁ ልክ እደኔ ባል ነው 7 አመት ሙሉ ቤታችንን ለመሙላት ጎጇችንን ለማቆም ደፋ ቀና እላለሁ በሰው ሀገር እሱ ግን እራሱንኳ አይችልም ልፍታው መሰል እኔስ ኢትዩ ሂጀ ማልቀስ አልፈልግም 😢😢😢😢😢😢
@rahmetteshome8155
@rahmetteshome8155 10 ай бұрын
ለካ በየቤቱ ነዉ
@hawaendris-em9fy
@hawaendris-em9fy 10 ай бұрын
አላህ ያስተካክልልሺ እንጅ ከባድ ነው
@tejaq8618
@tejaq8618 10 ай бұрын
ወይ ፎንቃ ልጁ በጣም ትንሽ ነው ለምን አርፎ ትምህርቱን አይማርም አብሮ መኖርና በውጪ ሲኖር ያለው ልዩነት አየነው ሆድ ሲሞላነው አሼሸገዳሜ የሚጥም የምትሉ ላይክ ጉጩኝ😂😂😂
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 10 ай бұрын
ወሏሂ ቃላት የለኝም በጣም መልካም ሰው ነህ አሏህ ይጨምራልህ
@sebletlaye1528
@sebletlaye1528 10 ай бұрын
አይዞአችሁ ሁሉም ያልፋል ወንድማችን እግዚአብሄር ይስጥህ
@user-zi2fp3ur5w
@user-zi2fp3ur5w 10 ай бұрын
ዋው እግዚብሔር ይስጥህ ወንድም🙏🙏👍👍❤️❤️
@user-gr4cv4wq1h
@user-gr4cv4wq1h 10 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ አንተ ጋዜ ጠኛ የእዉነት 😢😢❤
@Salmbayu
@Salmbayu 10 ай бұрын
ዋው ፈጣሪ ያብርህ ደግሞ አቅርባችው የምትሉ ያሉበት ሆኔታ ለማውቅ ላይክ አደርጎ
@merimaendris8385
@merimaendris8385 10 ай бұрын
እህህህህህ ሲያሳዝን ወላሂ ማጣትከባድነው አብሺር አድቀንያልፍል አብሺር አይይይ😢😢
@mohammedjamal7352
@mohammedjamal7352 10 ай бұрын
thank you brother for you generosity and the way you do to cool down this 2 couples ( lovers )
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 10 ай бұрын
kzfaq.infos9ddlH-Qy5U?si=cKwTjTyavMMo9jOi👈
@Astela-bh1ei
@Astela-bh1ei 10 ай бұрын
ወንድሜ እራስን ጠብቅ ጥሩ ስራ ነዉ❤❤❤❤❤❤
@rahelrahel5207
@rahelrahel5207 10 ай бұрын
አንተ ምርጥ ልጅ እግዚአቤር አንተን ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ
@salemeasfawe9979
@salemeasfawe9979 10 ай бұрын
እውነት ለመናገር እህቴ አንቺ ነሽ ጥፋተኛ ስራ እንደሌለው እያወቅሽ ቤተሰብሽን አስከፍተሽ መውጣት አልነቡረብሽም ሲቀጥል ወንድ ልጅ ብቻ ሰርቶ ያኖር የሚባል ነገር የለም አንቺም እንደማይሽ ወጣት ነሽ ሙሉ አካል አለሽ አንቺም መስራት ነበረብሽ ባንድ ሰው ብቻ ትክሻ መኖር አይቻልም በዚህ ዘመን ሁለቱም ተፍ ተፍ ማለት ግድ ነው. ፍቅር በጠፍበት ዘመን ፍቅራቹሁን ለብር ብላችሁ አተበላሹት አንቺም ስሪ አንተም ስራ❤❤❤
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 10 ай бұрын
ትክክክልል ሰራ ከየት ያምጣ ተምረው ተመረቀው እኳን ሰራ አላገኝም
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 10 ай бұрын
በትክክል ❤❤❤
@zainasied615
@zainasied615 10 ай бұрын
​@@tube-ms3iqሳህ ልጁችም ናቸው 😢😢
@user-pu2pz5lr2n
@user-pu2pz5lr2n 10 ай бұрын
ማጣት ከሰማይ ይረቃል ወግኖቺ ከባደነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@samrisamri1217
@samrisamri1217 10 ай бұрын
ወድሜ መልካም ሰው ነህ ፍጣሪ የባርክህ ለመፍርድ በጣም የክብዳል እራብም በጣም የክብዳል የቀመሥው ነው እሚያቀው በልጁም አለፍርድ አሁን ያለንበት ሁኔታ በጣም ክባድ ነው በቻ ፍጣሪ የርዳችው
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 10 ай бұрын
ወንድማቺን በጣም ነው ያስደሰትኽኝ ይህ ነበር እኮ ባህላቺን የተቸገረን መርዳት የተጣላን ማስታረቅ ኑርልን !!! ::
@Nùh4424
@Nùh4424 10 ай бұрын
ፍቅር ስራ ማጣት ከባድ ነው ስራ ደግሞ ሲፈልጉት እልም ነው የሚለው 😢😢😢
@abebechmamo2538
@abebechmamo2538 10 ай бұрын
ፈጣሪ ይስጥህ ወንድሜ❤❤❤❤
@beezabet7533
@beezabet7533 10 ай бұрын
ማጣት በጣም ከባድ ነው ውይ እራሳቹን ሳትችሉ አትጋቡ ግን እኮ ኢትዮ ላይ ከባድ ነው ወድሜ ተባረክ
@Samriye10-10
@Samriye10-10 10 ай бұрын
የኔ ኣባት እሱምኮ ኣጥቶ ነው በኣሁን ስራ የለም ፍቅርኮ እሚጣፍጠው ገንዘብ ሲኖር ነው ገንዘብ ለሁሉም ይጠቅማል የፈለግክ ትለብሳለህ በፈለግክ ትኖራለህ በቃ ሰው ልጅ ገንዘብ ይኑሮው ብርኮ ለሰው ልጅ ውበት ነው😢😢😢
@mymamking8293
@mymamking8293 10 ай бұрын
ፍቅር ገደል ይግባ ከቤተሰብ በላይ የለም ቤተሰብ ማለት እኮ የአለም ብርሃን ማለት ናቸው 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 10 ай бұрын
ናይ በሓቂ ስድራና ንዓና ዝጠቅመናን ዘይጠቅመናን ፅብቅ ጌሮም ኢዮም ዝፈልጡ 😢😢ንሕና ግን ዘይርዳኣና 😢😢😢
@selamdaniael6612
@selamdaniael6612 10 ай бұрын
Nehnas sedrana nafiqana alena tay zabes feqri u sedtna kebidoni alo nehna
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 10 ай бұрын
ስራመፍርጥሩ ይቱብ ክፍትላቸው❤❤❤ማጣትከባድነው
@mairyleb9245
@mairyleb9245 10 ай бұрын
መልካም መካሪ ያብዛላቹ እህት ወንድሞቼ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@fikadugebreslase9229
@fikadugebreslase9229 10 ай бұрын
ዛሬ ጥሩ ስራ ነው የሰራኸው ተባረክ
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 10 ай бұрын
መጀመሪያ እራስን መቻል ይቀድማል መጀመሪያ እስቲ እደጉ ጉድ ነው
@asterdesalegn7721
@asterdesalegn7721 10 ай бұрын
ልጅ ያቦካው ለአራት አይበቃም ።ገና ይቀራችኋል ተማሩ እራሳችሁን ቻሉ ትዳር እቃቃ አይደለም እባካችሁ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 10 ай бұрын
በመጀመሪያ ጋዜጠኛው በጣም አድናቂህ ነኝ አስለቀሽኝ የኔ ውዶች አይዞአችሁ እህቴ ተረጋጊ እህቴ ሴትነት ከባድ ነው😢❤❤❤❤
@habibaadem7421
@habibaadem7421 10 ай бұрын
እኛ ደግሞ ሸር ሠብሥክራይብ ላክኮሜት እያደረግን እናሣድገው. ወንድሜ በርታ ጥሩ ሥራ ነው
@RabyYouTube
@RabyYouTube 10 ай бұрын
አይ ፍቅር አይበላ አይጠጣ እናተ ስራ እስከምትይዙ ከቤተሰብ ጋራ ብትሆኑ ጡሩ ነበር ደሙ አንድሰው አስቦ አንድ በሬስቦ ስለማይሆን አንችም ለመስራት ሙክሪ
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 10 ай бұрын
ሁልተቹም ስርተቹ ኑሩ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 10 ай бұрын
እስክንድር እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ አድርገሀል
@mekdiesalemayehu1219
@mekdiesalemayehu1219 10 ай бұрын
በጣም ጎበዝነክ ምርጥ ጋዜጠኛነው አለማድነቅ ንፉግነትነው ወድሜ በርታ😘😘😘
@alamgir481
@alamgir481 10 ай бұрын
ማጣት አይ ዱኒያ ላዱ ደስታ ላዱ ሀዘን
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 10 ай бұрын
ገና እኮ ልጆች ናቸው ወይ ዘንድሮ ምናለ አቅማቸው ለፍቅር እስከሚደርስ ቢረጋጉ😥 እኔ ይኸው 30 አመት ሊሞላኝ ነው ግን መዳም ቤት ነኝ ወይኔ ልጅነቴ ሳሳዝን😢😭
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 10 ай бұрын
እኔም እዳንቺዉነኝ 28 አመቴ ከመጣሁ 12 አመቴ ያልተኖረ ልጅነት በከንቱ አለፈ
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 10 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ አላህ ይጠብቅህ በዚሰአት የሚያሰታርቅየለም
@fikeryashinfal2828
@fikeryashinfal2828 10 ай бұрын
እግዛብሔር ይባርክክ ወንድማችን❤❤
@molumulo570
@molumulo570 10 ай бұрын
ሁለታችሁም ገና ናችሁ መጀመሪያ የእራሳችሁ የሆነ ነገር ከሠራችሁ በኋላ ተጋብቶ መኖር እንጅ በዝሙት እየተጨማለቆ መኖር ብቻ ነው ያሁኑ ትዉልድ 😢
@natiman8561
@natiman8561 10 ай бұрын
Atfred yfrdbhal
@belayhunkebedegoshu5212
@belayhunkebedegoshu5212 10 ай бұрын
ትክክል ነው ገና ሳይደርሱ ሳያድጉ ዝሙትን መምረጥ
@molumulo570
@molumulo570 10 ай бұрын
@@natiman8561 መጀመሪያ የእራሳችሂ ነገር ባኖራችሁ ማለት መፍረድ ነው እንዲ🙄🙄🙄
Yum 😋 cotton candy 🍭
00:18
Nadir Show
Рет қаралды 7 МЛН
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 3 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 28 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 431 М.
ለ ጋሽዬ ስልክ ተገዛለት  . ደስታውን መግለፅ አቃተው  😱🥰
13:47
የ DNA ውጤት ያልተጠበቀ ሆነ!!
40:58
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 117 М.
Зарейдил мэра СЫР КОСИЧКОЙ МУЛЬТИК
0:12
Harley Quinn is Not Letting hulk Relax
0:10
Mish&Tim
Рет қаралды 7 МЛН
Все говорили выкинуть его, но они не стали
0:35
Исследователь
Рет қаралды 8 МЛН
Made a mess 😂🤣 #funny #couples
0:17
Alisa dzmen
Рет қаралды 9 МЛН
【斗罗大陆】小舞为什么要假装怀孕呢? #斗罗大陆#小舞
0:47