የ DNA ውጤት ያልተጠበቀ ሆነ!!

  Рет қаралды 80,349

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

4 күн бұрын

በሰርጉ ቀን የቀረው ሙሽራ!!
የ DNA ውጤት ያልተጠበቀ ሆነ!!
‪@ynserayne‬ ‪@Addiskememoch‬ ‪@ethiomeznagna12‬

Пікірлер: 1 200
@CarstinKoko-kj1pf
@CarstinKoko-kj1pf 3 күн бұрын
ዘላላም ትለያ በጣም ነው ደስ ነው ያለኝ መልሰው ፍቅራቸውን ያጣጥሙ የምትሉ ላይክ አድርጉ❤❤❤❤❤❤
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 3 күн бұрын
ዘላም ጀግና ነው የምትሉ ላይክ
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@HelenKasaye
@HelenKasaye 2 күн бұрын
❤❤❤
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 2 күн бұрын
He is a passionated person ❤
@aminaadem4871
@aminaadem4871 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Meron824
@Meron824 3 күн бұрын
እልልልል ተመስገን ማነው በሰው ደስታ የሚደሰተው እንደኔ🥺🙏🙏
@addisw1713
@addisw1713 3 күн бұрын
ልጆቹ እንኳን ደስ አላቹ የልጁ እናት ልጁ ከማን እንደጸነሱት እረስተውት ነው የልጆቹ ህይወት የሚበጠብጡት ይገርማል ተጋብ በቃ ፍቅራቹ ያማረ የሰመረ ይሁን ተጋቡ ተጋቡ
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 3 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን እኔም የእናቱ አሻጥር እዳለበት ገምቸ ነበር ቸሩ መድኃኔአለም ክብር ምስጋና ይድረሰው
@user-ck6oj4eu9b
@user-ck6oj4eu9b 2 күн бұрын
በትክክል እናቱ ስላልወደደቻት ንው እንኳን እውንቱ ወጣ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 2 күн бұрын
ይገርማል🤔🤔🤔🤔
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 2 күн бұрын
እኔም የእናቱ ሴራ መሆኑን ጠርጥሬነበር አይእደዉ ምንጕድነዉ
@user-mf4bj9xf1s
@user-mf4bj9xf1s 3 күн бұрын
የሱ እናት እንዲጋቡ የምትፈልግ አትመስልም
@AbeerSanad
@AbeerSanad 3 күн бұрын
yኔ፤ጀግና፤ዘላለም፤ወነትም፤ዘላለም
@user-sz6ib8qh6b
@user-sz6ib8qh6b 3 күн бұрын
Ewnethnew atmeslm
@RozaS-jv9mt
@RozaS-jv9mt 3 күн бұрын
የኔም ሀሳብ ይሄ ነው
@azeb2809
@azeb2809 3 күн бұрын
የእናቱ ክፋት አሳጎርጏሪ ዘንዶ ያወጣል ሆነባት እንዲሁ ተጋተው ቢኖሩ ይሄ ሁሉ የሴየዋ ክፋት ነው ያሳዝናል እናንተ ግን ተጋቡ አትለያዩ
@user-by8ro9nl9g
@user-by8ro9nl9g 2 күн бұрын
እናት እንደት ለልጁ ሞራን የለላት ናት😢😢
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p 3 күн бұрын
ዘሌ ጀግናው የDNN ውጤቱን ቀድሜ ከኮሜንት ስላወኩኝ አዘንኩኝ ግን የውስጤን ደስታ በምንም መግለጽ አልቻልኩም ክብር ለጌታ ይሁን 🙏እንዲህ ቅስማቸው ተሰብሮ አንገታቸውን ያስደፋቸው እንቆቅልሽ ፉርሽ በመሆኑና አብረው በመሆናቸው እልልልልልልልልል ያስብላል
@Tsegai98
@Tsegai98 3 күн бұрын
DNA
@Hundumak
@Hundumak 3 күн бұрын
የልጁ እናት ሌላ ፈተና ውስጥ ገባች። ጥንዶቹን በማለያየት በተጨማሪም የወኔድ ልጇ አባት ማን እንደሆነ ገና ሌላ ጣጣ ወደ ህይወታቸው ገባ። ለማንኛውም ትደሩ ይቀጥል። ሌላ ሠርግ ይደገስ። ❤
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 3 күн бұрын
ከመቸው አዳመጥከው እግዚኦ ችኮላ እረ ወገን ትክክለኛ አስተያየት እንስጥ Videowen አይተን አስተያየት እንስጥ
@user-su4tp4ct6j
@user-su4tp4ct6j 3 күн бұрын
ዘላለም ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ አዲናቂህ ነኝ የመዳም ቅመም ! የዘላሉም አዲናቂ ላክ አሳዩን !
@ttww9470
@ttww9470 3 күн бұрын
🎉🎉
@FikralemMengestu
@FikralemMengestu 3 күн бұрын
🎉🎉
@ErahmetAhmed
@ErahmetAhmed 3 күн бұрын
አይዞሽ ቅመምክክክክ እኔስ ወር ቀረኝ መዳም ልሆነው ሀገሬ ገብቸየ
@toba1854
@toba1854 3 күн бұрын
😂😂😂😢​@@ErahmetAhmed
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 2 күн бұрын
የንስር አይን እና ዘላለም ጀግና ናቸው በየሄዱበት አላህ ይጠብቃቸው
@adenamekonen8641
@adenamekonen8641 3 күн бұрын
እሚገርምነው የድሮ ጎባኖች አሁን በልጇ ልትበቀል የምታደርገው ትግል የወንድየው ልጅ እናት ይገርማል በግድ ልጅናት ትላለች
@DanielYitagesu-wu3vo
@DanielYitagesu-wu3vo 3 күн бұрын
እልልልልልልልል🎉 እሰይ አማኒኤል ቸር ወሬ ያሰማ ህኝ ዘሌ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ለሰርጉ እመጣለው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@good8574
@good8574 3 күн бұрын
እናት ግን ምንሆነው ነው በልጃቸው ይህን መጥፎ ሃሳብ ያሰቡት ልእምን እንደዝህ ኣሰቡ ልጆቹን በደለዋል ፈጣሪ ልቦና ይስጦት
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 3 күн бұрын
ለዚህ የሚያበቃው መንዘላዘል ከብዙ ወንድ ጋር መጋደም ነው
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 3 күн бұрын
እኔ እኮ ዘላለምን በጣም ነው የምወዳው ምክንያቱም አንደ ነገር ሲጀምር እስይ መጨረሻው ነው ነው ያሚፈፃመው እንዴት ደስ ይላል
@abuahmed6265
@abuahmed6265 3 күн бұрын
አዎ የሚስራው ስራ እውነተኛ ስለሆነ ነው እሱ እና ጓደኛው የታመመው ልጅ በጣም ጎበዝ ናቸው እመብርሁን ትጠብቃቸው❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 күн бұрын
@@abuahmed6265 አወ የንስር አይኔ. አንበሳችው ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችው
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 3 күн бұрын
አቤት የቤተስብ ክፍት እግዚአብሔር ያጣመርውን ማንም አይለየውም እኮ ❤❤❤❤
@silasgeberkstos6094
@silasgeberkstos6094 3 күн бұрын
አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል የልጅ አባት እንገዲህ ማወቅ አለበት እናትዬዋ ያመጣቹ መዘዝ ነው እናንተ ፍቅረኛሞች እንኳን ደሰ አላቹ😊😊😊
@user-tw3pf7bq4b
@user-tw3pf7bq4b 3 күн бұрын
ዜሌ አንተን የወለደች ማህጸን ትባረክ
@user-gu3ow7xl1v
@user-gu3ow7xl1v 3 күн бұрын
ዞላዬ። አንተን ያለማድነቅ አይቻልም ብቻ ኑርልን ፈጣሪ ይጠብቅህ። የልጅቷ እናት ደስ ሲሉ የንግግራቸው ለዛ የልጁ እናት። አነጋገሯ። እራሱ ያናድዳል የሁነ ተንኮል ያስበች ነው እምትመስለው
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 3 күн бұрын
በዚህ ዘመን ማንም ተነስቶ በግምት እህት ና ወንድም ብሎ መወስን አይቻልም አሁን ሙሽራው ሙሽሪትን ይዞ በፓርክ ፎቶ ስርጉን ይዝጋና ከእናቱ ጋር ጦርነቱን ይጀምር ያባትነት ጥያቄ ማለት ነው ሲጀመርም እናትየው ያልፈለጉት ነገር ይኖራል ስርግን ያህል ነገር ሲደገሰ እነሱ ሳይደግሱ ልጄን ልጄን የሚሉት ነገር ደስ አይልም ነበርልጅቶ ግን ለእናት ስትል የከፈለችው መስዋዕትነት ዛሬ ልትኮራ አድርጎታል እንኮን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ይህ ሁሉ ያንቺ ልፋት ነው የልጁ እናት ግን ዋጋ ይከፍላሉ ልጁ አባቴን ብሎል 😢😢
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 2 күн бұрын
አውቃነው ልቧ እያወቀ ልጅ እግዚአብሔር እርድቷታል
@Fafip9rs1fz5s
@Fafip9rs1fz5s 3 күн бұрын
ድሮም ጠርጥሬ ነበር የልጁ እናት እድጋቡ ስለማትፈልግ ነው እደዚ ያደረገችው ብየ ነበር ከንግግሯ ያልተዋጠልኝ ነገር ነበረ ስለዚህ የልጅቷ ደስታ ያስደሰታችሁ እደኔ
@rokiaali5726
@rokiaali5726 3 күн бұрын
ዛላለም ዘገየ ፈጣሪ ከመጥፊ ነገረ ይጠብቅህ ሀገራቺንን ሠላም ያረግልን
@user-qi9yp8bu5g
@user-qi9yp8bu5g 3 күн бұрын
የልጅ እናት በርግጠኛነት የሁለቱን መጋባት አይፈልጉም ሆን ብለው ነው ይህን ሀሳብ ያመጡት አውነት ያሳፍራሉ
@abuahmed6265
@abuahmed6265 3 күн бұрын
ግን እንኳን ጥር አይደለም ማርያምን በጣም ማፈርያ ናቸው 😢
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 2 күн бұрын
እኔም ብያለሁ የወንዱ እናት ሴረኛ ናት ይሰውረን መጥፎ አማት እኔም ከምወደው ባሌ ያለያየችኝ አማቴነች አልኸምዱሊላህ እኔስ ጥሩ ቦታ ደርሻለሁ እሱን ግን ከሰውተራ ወቶ ያሳዝናል አላህ አደብ ይስጣቸው እንደዚ አይነት ክፉ ሰዎች
@user-fy3zb3xd2c
@user-fy3zb3xd2c 3 күн бұрын
የማትረቢ ነሽ እንዴት ወንድሜ ቢሆን ደስ ይለኛል ትያለሽ ከሌላ ሰው ጋር ምንያህል ደስተኛ ትሆኛለሽ ከአንቺ የእሱ አገላለፁ ደስ ሲል
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 3 күн бұрын
You are absolutely right
@Angela_436
@Angela_436 3 күн бұрын
ሌላ ሴት አግብቶ ሴርጌ ላይ ተገኚ ቢላት ሰርጉን ስታይ የሚሰማት ስሜት ታየኝ እኮ የማይመስል ነገር ነው ያለችው ታናድዳለች
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 3 күн бұрын
አዉዙቢላህ እኔም ብያለሁ ዘሌ ሴትይዋ ጋነዉ ችግሩ ከንግግሯ እና ከአክሽኗ ታስታዉቃለች አቤት ሰዉ እንኳን ደስ አላችሁ ሴትይዋ ጋር የሆነ ሚስጢር አለ እናቱ ለመሆና ራሱ መመርመር አለባቸዉ
@user-by8ro9nl9g
@user-by8ro9nl9g 2 күн бұрын
😂😂😂ኡኡኡኡ
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 3 күн бұрын
እኔ እኮ ተጠራጥርያለው እህት እና ወንድም እንዳልሆኑ የፍቅር አምላክ ረዳቸው የልጅቷ ለቅሶ አሳዝናኝ ነበር ደስ ይላል🥰🙏 የደስታዋን ቀን ጨለማ ስላደረክባት ደስ በሚል ነገር ካሳት አንተ ዳስቦራ 😄🥰
@meronmeron2806
@meronmeron2806 3 күн бұрын
እችን ምታነቡ እህት ወንድሞቸ እግዛቢሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ እግዛቢሄር ይጠብቅክ ወንድማችን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@argetoall6484
@argetoall6484 3 күн бұрын
ተመስገን በጣም ደስ ይላል እናትየው ግንኙነታቸውን አልፈለገችው ይሆናል ለምን እሂን እንዳደረገችና የልጆችን መጨረሻ አሳውቀን ዘሌ አብረው ተጋብተው ቢኖሩ ደስ ይለኛል ዘሌ የምወድህ በምክኒያት ጥግ ድረስ ነው ምትሰራ የንስር አይን ደግሞ ናፍቆናል ጠፋብን
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 3 күн бұрын
እልልልልልልልልልል ክብሩን የዛሪው መድሀንያለም አባቴ ይውስድ አሜን :: ዘሌ አንተስ ትለያለህ .. የጀመርከውን ስራህን እግብ ሳታደርስ እማትተኛ ጀግና ወንድማችን .. ክበርልን 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@caaltuuesheetuu5763
@caaltuuesheetuu5763 3 күн бұрын
👏👏👏😘😘😘😘😁
@wudiemekuria5386
@wudiemekuria5386 2 күн бұрын
ምለው ተፋብኝ ክብርለግዝብርይሁን አየናሽናፍ አነቱን ክብር ለግዝብሔር ይሁን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@shemima5580
@shemima5580 3 күн бұрын
ወላሂ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል💔😥😥 በተረፈ እንኳን ደስ አላቹ❤
@user-po1kz6fo4t
@user-po1kz6fo4t 3 күн бұрын
አይዞን የኔ ቆጆ 🥰🥰😥😥
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 3 күн бұрын
አብሽር ዛሬ ነገ አደለም ሁሉ ያልፍ
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp 3 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ውድለምን ብለሽ ይከፋሻል ትእግስት የህይወት መሰረት ናት ከታገሱት ሁሉም ያልፋል ❤❤ ።ሴጣን ይክፋው
@yefatmedia5833
@yefatmedia5833 3 күн бұрын
አይዞሽ ውዴ 😢😢
@Salam-nq2lo
@Salam-nq2lo 3 күн бұрын
አይዞሽ አይክፊሽ አህቴ ነጌ ላላ ቀን ነው
@user-dr8rb1jj3c
@user-dr8rb1jj3c 3 күн бұрын
እኛ ብለናል ቅመሞቼ አውቀናል የልጁ እናት አትፈልግም ያስታውቅ ነበር አወራራቸው😢😢😢😢😢
@ShewayeMikael
@ShewayeMikael 3 күн бұрын
Gin lamin bageta algabanyim lamindino yematfaligahu
@wintagebremichael934
@wintagebremichael934 2 күн бұрын
Ye lgu abats aytawekm 😢😢yasaznal lju
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 3 күн бұрын
ወይኔ ደስ ሲል 🎉🎉🎉የልጁ እናት ግን ሌላ መዘዝ አመጡ እራሳቸው ላይ ይህ ፕሮግራም ቀጣይ ክፍል አለው አሁንም
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 3 күн бұрын
በእዉነት እግዚያብሔር ይመስገን እኔ በታምር እህትና ወንድም እንዳይደሉ በእርግጠኝነት አምኝ ነበር ምክንያቱም በእኛ ሀገር ወሬ ቅብብሎሽ አንድ አካባቢ ሆነዉ ሲያድጉ ሳያዉቁ መኖር እዉነት የማይመስል ነገር ነበር አሁን አምላካቹህን እያመሰገናቹህ ፍቅራቹህን ቀጥሎ እናትየዋ ልብ ይስጣት ወይ አባቷ 12:14 ትወደዉ ይሆን ይህንን ክፋት እንዴት አሰበች😢😢 ብቻ ደስ ይላል አሁን የጉዳሀትን ያህል ካሳት ተከባከባት ወንድማችን እህታችንም እንኳን ደስ አለሽ
@user-fy3zb3xd2c
@user-fy3zb3xd2c 3 күн бұрын
ዘሌ የእኔ ጀግና ወንድም የምታቀርበው ሁሉንም ካልቋጨክ አትተውም አይቼው በጣም የተፀፀትኩበት ታሪክ ነው በጣም ነው እናቱን የተናደድኩባቸው ግን ከፈጣሪ የሚደበቅ የለም እውነቱ መውጣቱ ደስ ነው ያለን ባልየው እህቱም ከሆነች ሊክሳት ይገባል ካልሆነች ያለጥፋቷ የተጎዳችው ሚስትክ ካሳት ❤❤❤
@user-ty7he1yn9q
@user-ty7he1yn9q 3 күн бұрын
እልልል በሉ ቤተስብ በጣም ደስ ይላል
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 3 күн бұрын
ይሄ እኮ የልጁ እናት ናት እህቱ ነች ያለችዉ ስለዚህ እንዲያገባት አትፈልግም ነበር እንኳን እዉነታዉን አሳወካቸዉ ጋዜጠኛዉ ዘልዬ መልካም ሰዉ❤ምርጡ❤ ክፉ አይንካህ🎉🎉
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 3 күн бұрын
ልጅትዎ በእውነት እንኳን ደስ አላት ባልዎ አግኝታለች እናቱ ለምን ለሰርግ እንቅፋት እንደሆኑ የሚገርም ነዉ
@bitanya2094
@bitanya2094 3 күн бұрын
በጣም የሚገርመው የልጁ እናት ከበፊቱም እነሱ እንዳይጋቡ የቆፈረችው ጉድጋድ ነበር ነገር ግን ለሌላ ሰው ጉድጋድ ስትቆፍር አታርቀው ማን እንደሚገባበት አይታወቅምና የተባለው እውነት ነው በቆፈረችው ጉድጋድ እራሳ ልትገባበት ነው አሁን እውነተኛ የልጅሽን አባት ንገሪው እንደ ልጁ አድርጎ ካሳደገውም ሰው ጋር አራርቀሽ አሁን ልጁን ያላባት አስቀረሽው ልጅታ ላይ ያደረሰችባት የአይምሮና የሸነልባና ቀውስ ቀላል አይደለም ለልጃም እውነተኛ ሰው ብትሆን ልጅታም ሳትጎዳ ለልጃ ቦቻ ነግራ እሳ በማታቀው ሁኔታ የዲኤን ኤን ምርመራውን መጨረስና ማረጋገጥ ትችል ነበር እሳ ግን ባልተረጋገጠ ነገር የልጅታንም የእናታንም የልጃንም ህይወት የሚያሳጣ ችግር ፈጠረች እግዚአብሔር ግን ከተጎዳ ጋር አለ እውነቱን አወጣ
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 3 күн бұрын
ዘሌን የምትወዱ ቸሩ መድሀኒያለም ይጠብቃችሁ ዘሌ ሠላምህ እደምድር አሽዋ ይብዛ❤❤❤❤
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 3 күн бұрын
እውነት አባቱ ማነው ???? ውጤቱ ቢያስደስተኝም ቀጣይ የልጁ የማንነት ጥያቄ ግን ፈተና ይሆንበታል ከዚህ ሁሉ ዝም ብላ ብትድረው ከዚህ ሁሉ ጣጣ አትደርስም ነበር
@NigstWelde
@NigstWelde 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ከነ ልጇ ይሁንልኝ❤❤❤🙏🙏🙏
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 3 күн бұрын
እኔም ይልቤ ነው ይደርስው እስይ የሱ እናት ግን ደስተኛ አይደልችም
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o 3 күн бұрын
የኛ ጀግና ኮመንታችንን ስለምታይ የበለጠ በናፍቆት እና በጉጉት እንደምንከታተልህ ያደርጋል እንወድካለን እናከብርካለን ሰላምህ ብዝት ይበልልን❤❤❤❤
@tigistsarahnew3305
@tigistsarahnew3305 3 күн бұрын
ዘላለም ጀግና ነህ በጣም ደስ ብሎናል የጀመሩትን ፍቅር ቢቀጥሉና ቢጋቡ ደስ ይለናል ምንም ሰርግ ሳታደርጉ በቃ መጋባት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ms7nk2uj3r
@user-ms7nk2uj3r 3 күн бұрын
ዘሌ ምርጥ ሰዉ በጣም ደስየሚል ነገር ነዉ ይዘህ የመጣህዉ ለናትዋ ብላ ባልእስከምትከራይ የደረሰች እህታችን ደስታ ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KsAbir-bi1jt
@KsAbir-bi1jt 3 күн бұрын
ጀግና ወንድማችን ዘሌ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 3 күн бұрын
ወላሂ በጣም ደስ አለ እልልልልልልልልልልልል ጭቆይ መጭርው ነበር የሰማሁት
@user-lh1iw9jw1l
@user-lh1iw9jw1l 3 күн бұрын
ወላሂ ዘልዬ ቃላትአጣሁልህ ቀሪው ዘመንህ አላ ያሳምርልህ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎሎሎልልልልሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሏሎልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎሎሎልልልልልልሎልልልልልልሎሎሎልልልልልል
@bebebebe9328
@bebebebe9328 3 күн бұрын
ውይ እንዴት ደስ እንዳለኝ የልጁ እናት እንዲጋቡ ከልፈለጉም ሴትየዋ ከባድ ፈተናነው የሚጠብቃቸው❤❤❤❤
@user-mo8yr6cm7y
@user-mo8yr6cm7y 3 күн бұрын
ጀግናአቦቀጥተኛውንመገድይምራህ
@ttww9470
@ttww9470 3 күн бұрын
አሚንን
@delited1179
@delited1179 3 күн бұрын
ዘሌ የዘገይ ጀግና ሰላምክ ይብዛልን ወንድም በርታ
@KrstinaEshetu
@KrstinaEshetu 3 күн бұрын
ዘሌ የኛ ጀግናበርታ በውጤቱ ላይ በጣም ደስ ብሎኛል፡/እር/ይመስገን
@solomonseyoum200
@solomonseyoum200 3 күн бұрын
ዘላለም በእውነት ትለያለህ በጣም ደስ ብሎኛል የልጁ እናት እውነቱ ምን እንደሆነ ያውቃል በልጆቹ መሀል ገብተው እሄንን ሁሉ ችግር መፍጠር አለነበረባቸውም
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o 3 күн бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል የኛ ጀግና ጀግና ልቤ ስንጥቅ ነዉ ያለዉ ወይ ጉድ እንደዉ ፈረደብህ አንዱን ስጨርስ ሌላ ጥያቄ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥክ ዉዶቼ መጨረሻዉን ለማየት በላይክ አሳዩት የልጁ አባት ይቀራል❤❤❤❤
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 3 күн бұрын
አሳልፍ እንደኔ መጨረሻውን ያዬ ማነው ተመስገን በእውነት ደስ ብሎኛል😂❤❤❤😢
@walotube33
@walotube33 3 күн бұрын
እ አላየሁም ልቤ ፈነዳ አይደሉምንዴ
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 3 күн бұрын
እኔ እራሱ እረዘመብኝና መጨረሻለይ ወስጀ አየዉት😅😅
@samrilove1772
@samrilove1772 3 күн бұрын
Me😂
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 3 күн бұрын
አንድአንድ እናትና አባቶች ራሳቸው ሲዝረከረኩ የፈፀሙትን ታሪክ ለልጆቻቸው ህይወት ዋጋ ያስከፍላሉ አውን ተጋብታችው በአንድ ለመኖር ሞክሩ ትልቅ እድል አላችው እናቲቱ ግን ልቦና ይስጣቸው
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 3 күн бұрын
እልልልልልል አሥከመጨረሻ ነዉ ያዳመጥኩት በጣም ደሥ ብሎኛል እንኳን ደሥ አለቹ በቃ ተጋቡ ጀግና ዘላለም አንተን አለማድነቅ አይቻልም የልጁ እናት ዋሽታለች አባቱን ነገርዉ እንክድበገዛ እጅሽ ወጥመድ ገባሽ
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 3 күн бұрын
ዞላ ጀግና በስራህ ሁሉ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hilamoo928
@hilamoo928 3 күн бұрын
ወላሂ እኔ ራሱ የዛኔ አይደሉም ብየ ነበር አንዳንድ እናቶች ከባድ ናቸዉ እዲጋቡ አይፈልጉም ለምን አላቅም በፍቅር ይገባሉ የኔም የሱ እናት ነበር ያለያየችን እኔም ልጂ እና እናት አላጣለም ብየ የተለየሁ🥺 እኳን ደስ አላቹሁ
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 2 күн бұрын
ልክነሽ እህት እኔም ከባሌ ያለያየችኝ አማቴ ነች የልጅነት ፍቅሬን የነጠቀችኝ ይገርማል የአላህስራ እኔ ፍቅሩን መርሳት ባልችልም ግን ጥሩ ደረጃ ላይነኝ አልኸምዱሊላህ በትምርትም በኢኮኖሚም እሱግን እኔ በማጣቱ ከሰውተራ ወጥቶ በጣም ያሳዝናል አግብቶ ቢወልድም ግን ቅስሙ እደተሰበረ መኖር አይባልም
@hilamoo928
@hilamoo928 2 күн бұрын
@@user-rz3vp2ez8n የኔ ዉድ አይዞን የኔዉም እደዛዉ ነዉ እኔ አላገባሁምጂ ጥሩ ደረጃ ላይ ነኝ ባል ሲጠይቁኝ ያሰጠሉኛል እሱ አግብቶ ወልዷል ግን ኑሮ አይደለም ሚኖረዉ ሁሌ እየደወለ ያለቅሳል እኔ ምን ላረግ እናቱ ናት ብቻ አልሃምዱሊላህ ከባድ ነዉ ሚወዱትን መርሳት
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 2 күн бұрын
@@hilamoo928 ኢንሻአላህ አላህ የተሻለውን እንዲሰጠን ዱአዬ ነው
@hilamoo928
@hilamoo928 2 күн бұрын
@@user-rz3vp2ez8n ኢሻ አላህ ይሰጠናል
@cvv6071
@cvv6071 3 күн бұрын
በጣም ከባድ ነው ዘሌ ሁሌም የምልህ ጀግና ነህ ለልጅቱ እናት የባላቸውን እምነት ፍቅር እንኳን መስከሩ ለልጅ የልብ ስብራት እግዚአብሄር ይመልስለት ምን ይባላል
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s 3 күн бұрын
ዘሌ ተባረክ ከጨንቀት ነዉ የገላገልካቸዉ😢 እኳን ደሰ አላችሁ ፍቅራችሁን ቀጥሉ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 3 күн бұрын
እፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን ሰቅጥጦኝ ነበር ቆይ ግን እናትዬዋ ምን አስባ ነው😮
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i 3 күн бұрын
እንኮን ሰላም መጣህ አንተ ጀግና ወንድማችን አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ🎉🎉🎉🎉
@FygGuv
@FygGuv 3 күн бұрын
እወነት መወጫ አያጣም የሚባለዉ ይህ ነዉ ሚዲያ አያቸዉ ለመልካም ሰንጠቀምዉ እጀግ ጥሩ ነዉ በመጀመሪያ የረዳቸዉ እግዚአቤሔር ይባረክ እግዚአቤሔር የእንባ ባለዳ አይደለም እንኳን ጌታ ደረሰላቸዉ ደሰ ይላል እንደዚህ ታሪክ ያሰለቀሰኝ የለም በተለይ የመጀመሪያዉ ክፍል የኔናት ብርቱ ነሽ ከአንች ብርታትን ተመሪያለዉ !!ዘልየ ተባረክ ክፍ አይንካህ በጣም የምንወደህና የምናከበርህ ወደማቸን ነህ በርታ!!❤❤❤
@user-dh4le4ux8o
@user-dh4le4ux8o 3 күн бұрын
ከባለጉዳዮች ይበልጥ እንኳን ደስ አለክ ዘሌ ሳቅክ ደስ ትላለች ከውስጥ ስለሆነ ስሜታዊነች ምስጋና ይገባሃል እግዚያብሄር ይስጥህ እናት ቆጅዬ እንኳን ደስ አለሽ
@MadinaMadina-up4hb
@MadinaMadina-up4hb 3 күн бұрын
እልልልልደስ ሲል እንኳን ደስ አላችሁ ማዘር እንድጋቡ አልፈለጉም ነበር ማለት ነዉ አልጠበቅንም
@weto5477
@weto5477 3 күн бұрын
Wwwww Enkuan dess yalachu Congraaa del yal sergi degesachu tegabuu❤❤❤🎉🎉🎉 zale mirt Jegena Wendm bertaa❤❤🎉🎉🎉
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 3 күн бұрын
ዘሌ ጀግናው እንወዳሃለን ከመጥፎ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቅህ አይ ይህ እማ የእናቱ ስይራ ነው ለማንኛው ተመስገን እህት ና ወንድሜ አለ መሆናቸው❤❤❤❤❤❤
@alemfitsum2227
@alemfitsum2227 3 күн бұрын
ኣብ ሂወቱ ስላም ዘይረከበ ዳግማዊ ብጃኪ ኢልሳ ኣብ ጎን ኩኒ ኢልሲ❤
@alehegneassefa9451
@alehegneassefa9451 3 күн бұрын
I Love you mom ,የልጅቱን እናት ትክክለኛውን መልሱዋል ።
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 3 күн бұрын
እኔ ብያለሁ በቀደም ስትሰድቡኝ የነበራችሁ የትናችሁ ዝልዬ 200 ይግባ ዛሬ
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 3 күн бұрын
ዘላለም በዕውነት ስለ አንተ ና ስለ ነስርእይን ትህትናን ጥሩ ሰውነት ከጀግንነታችሁ መግለፅ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@ElizabethHaile-wu8vd
@ElizabethHaile-wu8vd 3 күн бұрын
በጠም አድናቂህ ነኝ እ/ር ይባርክህ ጀግ ና እረጅም እድሜ ይስጥህ🙏😍
@user-dl1sn3oz4v
@user-dl1sn3oz4v 3 күн бұрын
ደስይላል፣አለመሆናቸው፣ወድምእናእህት
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 3 күн бұрын
እናቱ የነሱ እንዲጋብ ስላልፈለገች ይሆናል ይሄ ሃሳብ ያመጣችሁ ይገርማል 😢😢😢😢. እንካን እህት ወንድም ያልሆኑ ❤❤❤❤❤
@wintagebremichael934
@wintagebremichael934 2 күн бұрын
Ye DNA neger ayakum meselegn😂😂
@hasenahasena4677
@hasenahasena4677 3 күн бұрын
ዋው እኔ ድሮም የልጁን እናት ተጠራጥሬያት ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ጌታ እረዳችሁ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 3 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የልጁ እናት እዲጋቡ አልፈለጉ እህት እና ወንድም አይደላችሁም ዲባል እራሳቸውን ያዙ ደብሮአቸዋል
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 3 күн бұрын
አላህዬ ጥሩ ነገ አሰማን አሁንስ የምንሰማው የምናያው ነገ ሁሉ አስጭናቃ ብቻ ያርቢ አገራች ሰላም አርገልን
@f-io7sj
@f-io7sj 3 күн бұрын
ዘላለም አላህ ይጠብቅህ በጣም ደስብሎኝል እትጅግና ህያትንድስስያለያርግልህ
@NigatNigo
@NigatNigo 3 күн бұрын
እልልልልልልል ዞላ በጣምነው የማደንቅህ ስራህ ጥርት ያለ የሚያጓጓ ነው በእውነት ስብስብ ብለን ወንድሟ ባልሆነ ብለን እየፀለይን ነበር ሀቀኞ እናት እና አጭበርባሪ እናት ሆነው ተገኙ እግዚያብሔር ይመስገን አሁንም አይለያችሁ
@user-sv6xs6zz6j
@user-sv6xs6zz6j 3 күн бұрын
በፈጣሪ ምን አይነት ክፉ ነች እናትህ ክፉየተረገመች በልጃ የምታሟርት
@user-ow1sz1kb8v
@user-ow1sz1kb8v 3 күн бұрын
ክክክክክ የፍቅር መቀስ የሆነች ሴትዮ አሁን አባቱን ቲፊ😂😂😂😂😂 እሄኔ ልጅቱዋን እንዲያገባ አልፈለገች ይሆናል እቺ ዘላለሚዬ 🎉🎉🎉🎉🎉 ተባረክ
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 3 күн бұрын
ዘላለም ዘገዩ ላንተ ልዩ ክብር አለኝ መደኃኒአለም አባቴ ይጠብቅህ ጀግናዩ❤❤
@alemshetbutena1872
@alemshetbutena1872 3 күн бұрын
ውይ ዘሌ ተባረክ ልጄ ልጄ እንኳን ደሰ አላችሁ ልጆቹ ይጋቡ የልጁ እናት ግን መልጇን ጎዳችው ለትዳሯም ከባድ ነው አንተ ልጅ ከእ/ር የተሰጠችህ አስተዋይ ረጋ የለች ሚሰት ናት
@user-xm1ov1xo3y
@user-xm1ov1xo3y 3 күн бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ልቤ ሊፈነዳ ኮሜትም ካነበብኩ በጉጉት አላየውም ብዬ እራሴን በጭንቀት ጎዳሁ ግን በጣም ደስ ይላል እንኳንም እህትና ወንድም ያልሆኑ ወንድም ሰላሙን ያብዛልህ ❤❤❤❤ገላግልካቸው
@Fayse-li7vl
@Fayse-li7vl 3 күн бұрын
Uuuuf baga daas siin jedhee baay'ee nama gamaachisa ❤❤
@MeseretMepngistu
@MeseretMepngistu 3 күн бұрын
ዘላለም እኔ ምን ልበልህ ፈጣሪ ያልተጠበቀ ነገር ያድርግልህ።። ጥያቄያችንን ተቀብለህ ለዚህ በማብቃትህ እናመሠግናለንንንንንንንንንን። እህቴ ፈጣሪ የሚወደውን ይፈትናል። ብዙ ቻሌንጅ አሳልፈሽ ለዚህ ስለበቃሽ እንኳን ደስ ያለሽ።። አንቺ ምንም ጥፋት የለብሽም ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ ።አምናለሁ ድጋሜ ሰርግ እጠብቃለሁ።።።።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazreta9110
@almazreta9110 3 күн бұрын
ዘላለም የኔ ዉድ ወንድም ስወድ ከስራህ ይልቅ ትትናህ እንድወድህ አድርጎኛ ምርጥ ሰዉ እነሱም እንኳን ደስ አላችሁ የሱ እናት ግን የተደበቀ ሚስጥር አላት መጨረሻዉን አሳየን
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዘሌ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላቹ እናቱ ለምን ይህን ሊሉ ቻሉ አባቱ ማነው እናትየው የደበቁት ሚስጥር አለ ዘሌ ደስታው ሙሉ እንዲሆንለትአባቱን እንዲያቅና እንዲያገኝ እርዳው እባክህን ተባረክ❤❤❤
@user-fd9iw3yy3k
@user-fd9iw3yy3k 3 күн бұрын
ኧረ ፈጣሪ ሆይ ጥሩ ነገር አሰማን ❤❤
@Seada4756
@Seada4756 3 күн бұрын
የንስር አይን ጠፍቷል ደህናነው????
@alemtsegaye6074
@alemtsegaye6074 3 күн бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልልል ነወ ው ያለኩት ይህች እናት አይደለችም ክፍ ሴት ናት አንች ግን እግዚብሄርይመሰገን
@GgGg-le1rw
@GgGg-le1rw 3 күн бұрын
የልጅ እናት በንደት ነው የሚናገሩት. ውስጣቸው. ሸር. አለባቸው እህትና ወዲም. ባለመሆናቸው ደስተኛ አደሉም ለማንኛውም. እኮን. ደስ አላችሁ ወገኖቸ ዘላለም ወዲሜ እግዛብሄር ይጠብቅህ. ተባርክልን
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 3 күн бұрын
ዘሌ ጀግና ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ የነበረ ዓይን ተሽሎት በማየቴ ደሥ ብሎኛል❤
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 3 күн бұрын
ፈጣሪ ይመስገን የምር በጣም ደስ ይላል
@abebechzegeyebokretsion5007
@abebechzegeyebokretsion5007 3 күн бұрын
ዳግማዊ ኤልሳ ታማኝ ና ጀግና ሴት ናት ተጋቡ እናትህ ግን ለምን የሄ ሁሉ ሴራ ሰሩ ያሳዝናል አባትህ ያሳውቁህ ኤልሲ እንካን ደስ አላቹ
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 3 күн бұрын
የልጅቷ እናት ጀግና እውነቱን ልቧ አውቋል። የወንዱ እናት😊😊 እልልልልልልልልልልልልል በውጤቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@selamhaiku5907
@selamhaiku5907 3 күн бұрын
የለጅቷ እናት ጠንካራ ጎበዝ
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 3 күн бұрын
በጣም
@user-qf5iy2nu6j
@user-qf5iy2nu6j 3 күн бұрын
አንተ እኮ ጀግና ነክ በርታ❤
@zerihuneshetu8273
@zerihuneshetu8273 3 күн бұрын
ዘሌ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል በጉጉት ነው የምጠብቀው ነበር የልጁ እናት ግን ደስተኛ አደሉም ለምን? በሙሉ ልብ ነበር እህቱ ናት የሚሉት ነበር እግዚአብሔር መልካም ነው እውነቱን ግልፅ አደረገው ለማንኛውም የልጅቷ እናት ነበር ያሳዘኑኝ እንኳን ደስ አላቸው እላለሁ ዘሌ አንተም ተጨንቀህ ነበር የለፉህበት መልካም ስለሆነ ይመችህ ይድላህ ወንድሜ 🙏💐💐👋👍👏👏🙌🙌🇪🇹🇺🇸
@iluutube6835
@iluutube6835 3 күн бұрын
Wlh Betam Dess Alegne
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 97 МЛН
በአሳቻ ሰዓት ጥቃት አደረሱብኝ!
26:51
Addis Radar
Рет қаралды 24 М.
የምናየውን ማመን አቃተን... ያልጠበቅነው ሰው መጣ።
29:19
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 46 М.
ለምለምን አክስት ነሽ አልናት ደነገጠች😱
22:59
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 67 М.
i respect girl #respectshorts #respect
0:32
Movie Copy
Рет қаралды 20 МЛН
She saved others
0:20
V.A. show / Магика
Рет қаралды 6 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
0:18
HaHaWhat
Рет қаралды 15 МЛН