ሰራተኛዋን አስረግዞ የካአዳት ልጅ መጨረሻ

  Рет қаралды 336,146

Libas tube

Libas tube

3 ай бұрын

#libastube #ሊባስቲዩብ #film #lbastube #ልባስቲዩብ #ድንግል #ethiopianfilm #movie #መድፈር #ደፈረኝ #ደፈራት #ግድያ #መግደል #እህት #እህትነት #ቅናት #ፍቅር #የድሮባል #lovestory #love please don't forget like, share and subscribe to our channel .
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @libastube

Пікірлер: 357
@hewa-df9ly8tt3g
@hewa-df9ly8tt3g 3 ай бұрын
በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ ገና ብዙ እንጠብቃለን ሊባሶች❤❤❤❤❤❤❤
@romangedeye9684
@romangedeye9684 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አትፈራም ባለጌ ራስዋ አትፈልግም ምን አይነትዋ ኩፉ ግፉ ነው ለወንድምዋም ክብር የላት
@bedasakabeta355
@bedasakabeta355 3 ай бұрын
iwunet masirat qartowal,dabari sira naw
@user-yd6ht6eh9l
@user-yd6ht6eh9l 3 ай бұрын
አይ የሀገራችን አሰሪ ተብየወች በክት እኮ ናቸው መዳሞቻቻችን ሙተው ይበልጡዋቸዋል ወላሂ 😢😢😢አጥቸ ለምኜ እበላለሁ እንጂ ከሀበሻ ቤት በሀገር ከሀገር ውጭም አልቀጠር አኡዙቢላህ
@user-ob6ib5du6l
@user-ob6ib5du6l 2 ай бұрын
እረተይ በክትእኮ የሰዉ መብት አይነካም ሰዉ አገኘ ብልአይመቀኝም
@AleAti
@AleAti 3 ай бұрын
አራብ ሀገረ በዉሪ 40'000ሺ እየከፈሉ እንኳን እንድህ አየሳቃዮም
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 3 ай бұрын
እኔ ያለሁ አይደል 75 ሺ የምስራ ማይ ላብ መዳምየ የኔ የዋህ ስወዳት
@shalomtekeste8250
@shalomtekeste8250 3 ай бұрын
እውነት ነው እንዴት ግን ኢትዮጵያው ለገዛ ወገኑ እንዲ ይጨክናል😢😢😢
@samiraabdohoussein6953
@samiraabdohoussein6953 3 ай бұрын
ወላሂ ሀበሻ እኳ ብቻ አላህ ይጠብቀን ከነሱ ጋረ ስራ
@beki4007
@beki4007 3 ай бұрын
መዳም My love❤ አረቦች የሰው ክብር እኮ ይገባቼዋል ማዳሞች
@user-ud4en3dk1k
@user-ud4en3dk1k 3 ай бұрын
አየሀበሻኮ 😢😢😢😢
@ZekiaZekia-js7ss
@ZekiaZekia-js7ss 3 ай бұрын
ዋው ምርጥና አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን❤😢
@user-hb1hj2ms3j
@user-hb1hj2ms3j 3 ай бұрын
😢
@TadirosAsefa
@TadirosAsefa 2 ай бұрын
❤😂😮​@@user-hb1hj2ms3j
@TshhayTesfaw
@TshhayTesfaw 2 ай бұрын
😊😊
@user-cp4li9yo3d
@user-cp4li9yo3d 2 ай бұрын
እኔ ኢትዮጵያ እሰዉ ቤት ገብቼ ወላሂ ሞደሷን ተጠቅማ እመሬት ላይ ጥላ ነይ አንሽና ቆሻሻ ክተቺ ትለኝ ነበር አይ ሀበሻ 😢
@user-rf3mk4zi6g
@user-rf3mk4zi6g 3 ай бұрын
በእርግጥ ምርጥ አስተማሪ ሲ ሆን አፈፃፀሙ ደግሞ እጅግ አ ሰገራሚ ነው በተለይ እንደ እህ ት የተጫወተችው ገፀ ባህሪ የ ሰው ልጅ እድሜ ህይወት
@Sebat24
@Sebat24 2 ай бұрын
ጎበዞች ናችሁ ትወና ማለት እንዲህ ነው እጅግ በጣም ጎበዞች ናችሁ አስተማሪ ነው👍❤🙏👍🙏🙏❤👍❤🙏❤👍
@romangedeye9684
@romangedeye9684 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ለብርጭቆ ደሞ መናገር ስው እንኳን ይስበራል እንደ እህትዋ ማቀራረብ አለበለዝያ የስው ልጅ መጥፎ ነገር እንዲያስብ ማድረግ ነው እግዚአብሔር መፍራት ምን አይነትዋ ነገረኛ ናት
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 3 ай бұрын
ሰውን በሰውነቱ እንጅ በተማረ አይደለም ሰውሁሉ የ እግዚአብሔር ፍጡር ነው።
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 3 ай бұрын
ወይኔ ልጁ ተመቸኝ ወላህ አዳተ ያለ ይብዛልን❤❤❤❤❤
@gufh9364
@gufh9364 2 ай бұрын
አቤት አረብ ሀገር በሰላም እየሰራን በሰላም ሀበሻ ግን ዉሻ ናችዉ እኔ ብሆን በጥፊ ነዉ እምላት
@UrGjg
@UrGjg 3 ай бұрын
እርእሱ ሌላ ድራማው ሌላ😂😂
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 3 ай бұрын
እኮ እኔም እኮ እስኪክዳት እየጠበኩኝ ነበር😂😂አስረግዞ ካዳት ሲሉ😂😂😂
@MmJohar
@MmJohar 3 ай бұрын
እኮ😅😅😅
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o 3 ай бұрын
ተሰረቆ ነዉ😂😂
@user-us3ju7ns1b
@user-us3ju7ns1b 3 ай бұрын
😂😂😂😂​@@user-hx1pm4rh9n
@KhadijahKhadijah-uh4ko
@KhadijahKhadijah-uh4ko 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@bilchayenigatuerso443
@bilchayenigatuerso443 3 ай бұрын
Tabarek Wondime Dass Sili Ewunat Saretagna malet Sera new Enji min charger Ale Ende
@user-tb2mc7jk4k
@user-tb2mc7jk4k 3 ай бұрын
ዋዎ ደስ ስትሉ በርቱ የምያስቴምር ድራማ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ተመቻቹኝ
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ድሃ ድሃን ሲያሰቃይ ይገርመኛል አምላኬ ጤናችን ስጠን
@AsSa-us7ge
@AsSa-us7ge 3 ай бұрын
It has very nice ending . I am sorry I judged the video before finishing but after watching until the end,I found it very educative and inspiring
@demozdesalng4118
@demozdesalng4118 2 ай бұрын
አንች አገር ስቃይሽና መከራሽ የበዛው የኢትዯ ባለሃብት ድሐ ለይ የሚሰሩት ግፍና በደል ነው አምላክ የድሐን ዘመን አቅርበው ድህነት አይንህ ይፍሰስ ❤❤
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Ай бұрын
ትክክል
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x 3 ай бұрын
እህት ተብየዋ ነበረይ ሸቃላ መሆን ያለባት 😂
@SalmaRiy
@SalmaRiy 2 ай бұрын
ክበሪልኝ መደምየ በወር 65ሽ እየተከፈለኝ አንድ ቀን ቀና ብላ አይታኝ አታቅም ❤❤እኔም በጣም አከብራት አሎሁ❤ፍቅርችን ያብዞልን ፈጣረ❤❤❤
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Ай бұрын
ተከብረን ግን እኛ አብዛሀኛዉ. ማማረር ነዉ ስራችን
@SalmaRiy
@SalmaRiy Ай бұрын
@@fjgdgg1538 እኔ መቸም ከላማርርም ተመስገን ነው እምሎው
@user-ev4jj2yu3m
@user-ev4jj2yu3m 3 ай бұрын
ልጁ ግን ተመቸኝ.
@Saaa-tt8lz
@Saaa-tt8lz 3 ай бұрын
ሀይዋን ናት ወላሂ እደ ሠራተኛ ሠወ አደለም እደ ሥታሥጠላ ልጁ ግን ግበዝ ቀጥልበት
@AlsiDemsew
@AlsiDemsew 20 күн бұрын
እነመዳም እኮ ፍቅር ናቸው🥺🥰🥰🥰🥰
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa 3 ай бұрын
አይ ሀበሻ የቤት አሰሪዎች ታስቁኛላችሁ እኮ😂😂😂
@Ema244ufk
@Ema244ufk 3 ай бұрын
በጣም 😂
@lamaditamo5054
@lamaditamo5054 13 күн бұрын
Woooow Yana konjochuuuu Ayileyachuuu 💞 💚
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 3 ай бұрын
የኢ/ያ ሰው ሰራተኛ ዝቅ አድርገው ነው የሚውት
@selamissak5726
@selamissak5726 3 ай бұрын
ልጁ ደብዳቤ የሚያነብ ነው የሚመስለው አስተካከል።እህትየው የኢትዮጵያ ሰራተኛ አሰሪዎች ካራክተር ነው።ግን አሪፍ ድራማ ነው
@Zdweloyewa
@Zdweloyewa 3 ай бұрын
አሁን ይች ምኗ ነው አሰሪ የምትመስለው ጨበር እንደውም ሰራተኛዋ ናት አሰሪ የምትመስለው
@ayeshaethio
@ayeshaethio 2 ай бұрын
😂😂
@hbc2244
@hbc2244 Ай бұрын
ክክክክ
@Ayku-f5m
@Ayku-f5m 3 ай бұрын
መዳምየ ይቅር በይኝ❤❤❤❤❤❤❤❤የሀበሻ መዳሞች ይድፍችሁ😅
@user-xp3vc6ic8x
@user-xp3vc6ic8x 3 ай бұрын
😂😂
@user-xp3vc6ic8x
@user-xp3vc6ic8x 3 ай бұрын
😂😂
@user-ms2yc7fh2e
@user-ms2yc7fh2e 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-ks8dp1kj8s
@user-ks8dp1kj8s 2 ай бұрын
ትክክል እኔ ጦሜን አድራታለሁጂ ሀበሻቤት አልሰራም
@user-rq4gh6nk6c
@user-rq4gh6nk6c 2 ай бұрын
ጀግናውንድ አሰየታሀል ታበራክ❤❤❤
@JohnTeshela-wz4jj
@JohnTeshela-wz4jj 3 ай бұрын
ሰራተኛ እንድዝ አይደራግም በጀመረ በጠም ከፍቶኝ ነበር መጫራሽ ምን ይሁን😊😊
@user-ev4jj2yu3m
@user-ev4jj2yu3m 3 ай бұрын
መጨርሻው በጣምነው ሚያምርው
@mengistumulatu106
@mengistumulatu106 3 ай бұрын
መጨረሻው ላይ ሚስትየው የባሏን እህት ከልብ ልትስማትና ልታመሰግናት ይገባል።
@mmn5721
@mmn5721 20 күн бұрын
ልጁ በጣም ሃሪፍ ነው❤
@almazeendalkahew6356
@almazeendalkahew6356 Ай бұрын
ልጁ ዋው😘😘
@MmJohar
@MmJohar 3 ай бұрын
ዋውመጨረሻውግንደስይላል😊😊
@mulatube10
@mulatube10 3 ай бұрын
ድህነት አይኑ ይጥፋ አይ ስደት
@user-gx1gk7kl4j
@user-gx1gk7kl4j 2 ай бұрын
Ant ytbarke❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vj4pe5jm7y
@user-vj4pe5jm7y 2 ай бұрын
ጫርሼ ሲላየውት ጡሩ comet ላማጻፍ ታጋዳድኩ wow 💋😘ዳስላል 🫶❤👈
@Yosebeny
@Yosebeny Ай бұрын
አምላኬኤ ጤናአ ስጠን ወይ ፈጣሪ ሆይ
@FhrFhf-pn7kt
@FhrFhf-pn7kt 2 ай бұрын
አጨራረሡ በጣም ያምራል
@SarahSarahloveko
@SarahSarahloveko 3 ай бұрын
W0w wow❤❤❤❤❤❤❤
@GirmaGetachewu
@GirmaGetachewu 2 ай бұрын
Wawu bexam arfi newu bez qexilu gobezoch
@samiraabdohoussein6953
@samiraabdohoussein6953 3 ай бұрын
ልጁ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤜🤜🤜🤜🤜🤜👍👍👍👍👍
@Fatima-hi6vu
@Fatima-hi6vu 2 ай бұрын
ዋዉ አስተማሪ ደራም ነዉ❤❤
@MunthaMuntha-vq9pw
@MunthaMuntha-vq9pw 3 ай бұрын
አው ወላሂ ያረቦቹ ይሻላሉ❤❤❤
@Zmzm-eq9gv
@Zmzm-eq9gv 7 күн бұрын
የኔጀግናወንድም
@7abobastek145
@7abobastek145 3 ай бұрын
Wowow❤❤❤❤❤
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 3 ай бұрын
ኡፍ ለኢትዮጵያ መዳም ከምሰራ ካፌ ውስጥ ብርጭቆ ባጥብ ይሻለኛል
@TitiWube
@TitiWube 2 ай бұрын
ውይ የሀበሻ ማዳም ክፋትሽ አረብ በስንት ጣእሙ የኔ ማዳም 45ሺ ከፍላኝ እንኴን እንዲህ አፉአን አትከፍትም
@gebreyesuselsa6998
@gebreyesuselsa6998 3 ай бұрын
❤❤
@user-qp3od7wb5m
@user-qp3od7wb5m 3 ай бұрын
❤❤❤ድሀውድሀንሲሰቃይይገርመኛልጨካኚነትያረቢ🎉
@tarekegntesfaye-wy1kq
@tarekegntesfaye-wy1kq 3 ай бұрын
Wow
@tsehaynesgebretnsae3029
@tsehaynesgebretnsae3029 3 ай бұрын
Anchi Chekagni Aremen Arkus
@user-yj8mk4pd9p
@user-yj8mk4pd9p 2 ай бұрын
ዋው ደስይላል❤❤❤❤❤❤
@GenetChekole
@GenetChekole 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@chogxi1017
@chogxi1017 3 ай бұрын
አኔ ብቻ ነኝ የ ኢትዮጵያ መዳም ቤት ከምሰራ በ ሽርሙጥና መኖር ምመርጠው ማርያምን 😒
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd 3 ай бұрын
መጨረሸዉ በጣም የምረል ይመቸቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@merikonjo798
@merikonjo798 Ай бұрын
ጀግናወድጉበዝ❤❤❤❤❤
@user-pg9fm8iu6f
@user-pg9fm8iu6f 3 ай бұрын
ቆጆ ሲላሆናች
@FikrBrke
@FikrBrke 3 ай бұрын
ልጅ በጣም ተመቸኚ
@hdhfbxbcb9853
@hdhfbxbcb9853 3 ай бұрын
😅😅ይሸለሸል
@user-sz7fs4rl5e
@user-sz7fs4rl5e 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habtamkitaba4594
@habtamkitaba4594 3 ай бұрын
Ayi ye ethiopia madam amedam nachew
@ZenitEthio-wh9kd
@ZenitEthio-wh9kd 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@tamellove
@tamellove 3 ай бұрын
Yichima merz nat
@user-po4zq7sm8l
@user-po4zq7sm8l 3 ай бұрын
በረካሑን
@SjjsjLwla-wv9jg
@SjjsjLwla-wv9jg 2 ай бұрын
ውይ የሀገራችን አሠሪወች🤔😒አረቦቹ እጥፍ ይሻሉናል ሣያቁን እንደናተኳ አያገላቱነም😏😏
@MedinaAhmed-ip4oi
@MedinaAhmed-ip4oi 3 ай бұрын
ትምህረት ነወ😢😢
@TsloYNEyou
@TsloYNEyou Ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤
@smerahsun5086
@smerahsun5086 Ай бұрын
የኢትዮጵያ መዳም አትጣልብኝ የገዙ ነውኮ የሚመስለው 😂
@saralove8099
@saralove8099 3 ай бұрын
😢🥰
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 3 ай бұрын
አጀብአለያገሬሰው:አረቦች:ትንሺተናገሩን:ብለን:ቶለሰይከፋናል:ይቅርበለኝ:አምላኬ😢😢😢
@user-rq4gh6nk6c
@user-rq4gh6nk6c 2 ай бұрын
ምስግን አየዞሺ❤❤
@eteganwatla8062
@eteganwatla8062 3 ай бұрын
❤❤❤
@user-iq1vz7jh9r
@user-iq1vz7jh9r Ай бұрын
ምነዉ አሠሪዎች መሬት አይንካኝ አላቹሣ አይታወቅም የአላህ ነገር ነጌ ከቀጣሪነት ወደ ተቀጣሪነት ሆነሽ ትቀጠሪያለሽ አላህ ምን ይሣነዋል
@user-wu5jq9pc3v
@user-wu5jq9pc3v 2 ай бұрын
የኢቶ መዳሞቺግን አላህይናአላቺሁ አረቦቺ በስት ጣአማቸው እነሱይግደሉኝ ኢቶ ያላቺሁመዳሞቺ አላህልቦናይስጣቺሁ እናተጋ 1አመትከምሰራ አረቦቺጋ 1ሺ አመትብሰራይሻለኛል ኤጪ ጨምላቆቺ🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@VidaAbdel
@VidaAbdel Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዉዲሜአለሃይስጥክ
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@tssstudio77
@tssstudio77 Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ch2in7sh9e
@user-ch2in7sh9e 3 ай бұрын
ዋው በጣም ኣሪፍ ኣስተማሪ ድራማ ነው በርቱ❤
@abyneshbencha
@abyneshbencha 2 ай бұрын
Tebrek❤❤❤❤
@MunthaMuntha-vq9pw
@MunthaMuntha-vq9pw 3 ай бұрын
🙆🙆🙆🙆 ያበሻ መዳም
@meeryymaem166
@meeryymaem166 3 ай бұрын
ብታይ የመዳሜን ውድ አንቦል ሰብሬም እንድህ አልተጮከብኝም
@ughv4928
@ughv4928 2 ай бұрын
እረ ስቱን ጨረስንዉ ወላሂ አረቦች እህድ ብለዉነ አያዉቁም
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Ай бұрын
ክብር ለአረቧች
@mkiyaseid5692
@mkiyaseid5692 3 ай бұрын
❤❤❤❤👍👍👍
@CSFYUOMB
@CSFYUOMB 3 ай бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@ZEHABUALIAli-qh5ry
@ZEHABUALIAli-qh5ry 2 ай бұрын
ወይ የሰራተኛዋ እርጋታ
@mekdes6428
@mekdes6428 3 ай бұрын
Mn ayineti awura sati nati
@user-po4zq7sm8l
@user-po4zq7sm8l 3 ай бұрын
የኔጀግና
@Mekah-mr8sp
@Mekah-mr8sp 3 ай бұрын
እደዚህያለወድአለግን ሞነው እደዚህያለባልአግኝቸ ባሪያው በሆንኩ
@_kemuelmedia4445
@_kemuelmedia4445 3 ай бұрын
ልጁ ጓደኛዬ ነው ልንገርልሽ😅
@user-ct5vc7bd7x
@user-ct5vc7bd7x 2 ай бұрын
ነይእኔላግባሽ ከሱእበልጣለሁኝ
@user-wi6eu2fd6j
@user-wi6eu2fd6j 3 ай бұрын
ቆይ ሰራተኛ ሰው አደለም እንዴ🥹🥲
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw Ай бұрын
አረቦቸማ በጣም ገራም ናቸው በኛ እያለት ለዚህም ነውኮ የማንድገው እኛ
@user-ls5yd5rr5w
@user-ls5yd5rr5w 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢❤❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 3 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@user-qr8zk2rb1d
@user-qr8zk2rb1d 3 ай бұрын
💔💔💔💔💔😢😢😢💗💗💗💗💗
@RAl3442
@RAl3442 3 ай бұрын
ኡካን
@SojibSojib-xk2pj
@SojibSojib-xk2pj 2 ай бұрын
የመጨረሻው ደሥታየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅
@user-nf2tv2hq8h
@user-nf2tv2hq8h 3 ай бұрын
ለጁቱ በራሷምክኒያትነዉ ልጁንያጣይዉ በናትልጂቀልዲየለም😮😮😢
@MeseretKolole
@MeseretKolole Ай бұрын
❤❤👍👍
@user-uu7gt3sk8e
@user-uu7gt3sk8e 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xg7bs7sg6m
@user-xg7bs7sg6m 3 ай бұрын
ስታስጠላ ፍግም ያርግሽ ልጂቱ ትግስቶ😢
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 18 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 127 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 29 МЛН
#የኔ… የኔ ልጅ ናት…!!#
23:19
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 7 М.
diramaa afaan oromoo hirkoo
11:11
Olifan Dufera
Рет қаралды 1,5 М.
УЙЛАНМАГАН БОЛАР ОГОХ БУЛИНГ БУНИ КУРИМ #трент #тренды
0:13
ОНЛАЙН ТИК ТОК БАТИЛ
Рет қаралды 2,5 МЛН
M&M IN MY THROAT
0:35
dednahype
Рет қаралды 3,7 МЛН
il caldo fa brutti scherzi #dog #fight #punch
0:18
Cronache della Campania
Рет қаралды 25 МЛН
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 57 МЛН
Когда ты младший в семье
1:00
Ерболат Жанабылов
Рет қаралды 2,6 МЛН