ከባሏ ኪስ እየሰረቀች በሰራተኛዋ ምታሳበዉ ሴት አሰቃቂ መጨረሻ

  Рет қаралды 154,764

Libas tube

Libas tube

19 күн бұрын

#libastube #ሊባስቲዩብ #film #lbastube #ልባስቲዩብ #ድንግል #ethiopianfilm #movie #መድፈር #ደፈረኝ #ደፈራት #ግድያ #መግደል #እህት #እህትነት #ቅናት #ፍቅር #የድሮባል #lovestory #love please don't forget like, share and subscribe to our channel .
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @libastube

Пікірлер: 225
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 13 күн бұрын
አብዛኞቹ አሰሪዎች 😢የሚያደርጉት ድርጊት ኢትዮጵያ ውስጥ የመዳም ቅመሞች ለመዳማችን ክብር ይገባቸዋል ። ከሌብነት የፀዱ ፣ለኛ ክብር ያላቸው
@IkramAl-jh3og
@IkramAl-jh3og 12 күн бұрын
አረቦች እኮ ለኛ ክብር አላቸው
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 9 күн бұрын
በእውነት
@user-kb2ib2cz5t
@user-kb2ib2cz5t 4 күн бұрын
በጣም ወላሂ 🥰🥰🥰
@user-ch2in7sh9e
@user-ch2in7sh9e 17 күн бұрын
አምላኬ ሆይ ለ ባሌ አስመሳይ ሚስት አታድርገኝ
@elisakonjo2390
@elisakonjo2390 17 күн бұрын
አሜንንን
@user-mx3od7fx2b
@user-mx3od7fx2b 16 күн бұрын
አሜን ❤❤
@user-mq7pu4cr5c
@user-mq7pu4cr5c 16 күн бұрын
አሚን ❤❤❤❤❤❤❤
@NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh
@NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh 16 күн бұрын
አሚን
@user-tx5lc8yu8u
@user-tx5lc8yu8u 14 күн бұрын
አሜን
@NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh
@NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh 16 күн бұрын
ዉይ ያረቢ ካስመሳይ ሰዉ ጠብቀኝ
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 4 күн бұрын
በጣም😢
@zed8332
@zed8332 15 күн бұрын
የልጆቱ ትእግሰቶ አለመድነቅ ንፊጌነት ነዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@AlemeuDejen-ly8ms
@AlemeuDejen-ly8ms 16 күн бұрын
የሰራተኛ ሰቃይ😢😢😢
@user-hb3is2vz7k
@user-hb3is2vz7k 15 күн бұрын
ማነዉ እንደኔ ሠራተኛዋ ያስዘነዉ አይ የሰዉ ቤት 😢
@masaratworku2754
@masaratworku2754 10 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@madinamadina-vh6ou
@madinamadina-vh6ou 9 күн бұрын
😢​@@masaratworku2754
@Rahma-td6er
@Rahma-td6er 3 күн бұрын
ድራማ እየሰሩ ነዉ እኳ እሷም ተከፍሏት ነዉ
@almazeendalkahew6356
@almazeendalkahew6356 16 күн бұрын
የልጁ ትግስት አለማድነቅ ንፍገት ነው
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 11 күн бұрын
ይሄ ቻናል ትክክለኛውን የህዝባችንን አኗኗር የሚያሳይ ነው በርቱ።
@marthamamo4917
@marthamamo4917 16 күн бұрын
በጣም ጎበዝናች በጣም ነው የምወዳች በርቱ❤
@NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh
@NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh 16 күн бұрын
ምኑላይነዉ ጉብዝናዉ ሆሆሆ
@user-rt7ns2rn6s
@user-rt7ns2rn6s 11 күн бұрын
ከአረቦች መዳሞች የተማርኩት እምነትን ነው አላህ ውለታቸውን ይክፈልልኝ ሲቀጥል የኢቶ መዳሞች ብዙዎቹ እዲህ ናቸው
@ZahraHussain-lk4rv
@ZahraHussain-lk4rv 10 күн бұрын
tikikl wly
@samsue5353
@samsue5353 10 күн бұрын
ቀዳዳ ደግሞ አረቦች ይታመናሉ ?😂
@user-rt7ns2rn6s
@user-rt7ns2rn6s 10 күн бұрын
@@samsue5353 ሂጂ ክፍታ አፍ ውጭ እንኳን ሲወጡ ክላሳቸው ቤታቸውን ተላጃ ሳይቆልፉ ትተው የሚሄዱ ባያምኑሽ ባይታመኑ ነው አወ በጣም ታማኝ ናቸው የሀበሻዎቹ ግን ሁሉን ነገር ቁልፍ ነው የሚያደርጉት ተላጃ ሳይቀራቸው
@Birtukan21
@Birtukan21 6 күн бұрын
@TsehayMulu-lm9tz
@TsehayMulu-lm9tz 14 күн бұрын
እረ ምኗ ነች እራሷ እየሰረቀች በሰራተኛ ታሳብባለች ፈጣሪ ያይሻል መቼም ድራማ ባይሆን ኑሮ እናደድ ነበር
@gezahegnnigussie124
@gezahegnnigussie124 17 күн бұрын
ሁሉን አሳንሶ ማየት መጥፎ መሆኑን የሚያስተምር
@YeGr-lx8oi
@YeGr-lx8oi 16 күн бұрын
ፈጣሪ።ሆይ❤የባሰ።አለ።ለካ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ny1vs8yi4r
@user-ny1vs8yi4r 17 күн бұрын
ማፈሪያ ነሽ ትፍ እንዲህ ያለ ድራማ ሚዲያ ላይ አትልቀቁ ዩቲበሮች
@user-yb4ix6ej9w
@user-yb4ix6ej9w 6 күн бұрын
ሰይጣን ሚሰት እዳይገጥማቸሁ አላህ ይጠብቃቸሁ
@user-fo9rg3cu1v
@user-fo9rg3cu1v 16 күн бұрын
ይገባታል
@user-rt2mk3hx6n
@user-rt2mk3hx6n 17 күн бұрын
መጨረሻ ጡረ አይደለም 😮😮😮😮😮
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 2 күн бұрын
እናመሰግናለን አስተማሪ ነው!!
@asnakeyimer5742
@asnakeyimer5742 7 сағат бұрын
ይህ ፊልም እራሳችንን እንድናይና እንድንመረምር ይረዳናል በግምትና በይሆናል ብቻ ስንቱን ወንጅለን ይሆን ማስተዋል ነዉና የጎደለን ቸሩ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን አሜን
@getetilaye5905
@getetilaye5905 17 күн бұрын
ተው ግን እንደዚህ ያለህ ድራማ
@suadabdelwahab9559
@suadabdelwahab9559 2 күн бұрын
ለምን የኢትዮጵያ ኣሰሪ ጉዳቸው እንዳይወጣ ነው
@eteneshtadesse5437
@eteneshtadesse5437 8 күн бұрын
ወይ ጭካኔ ፍቅር እያስመሰሉ ሰው በቁም መግደል 😓
@SeadaMuhamed-eu9qm
@SeadaMuhamed-eu9qm 14 күн бұрын
ውይይይይይይ ወላሂ የልጂቱ ትእግስት አለማድነቅ ንፍገትነው ወላሂ ያረብብብብ
@tigisttamirat3440
@tigisttamirat3440 10 күн бұрын
ጎበዝ❤❤❤
@FatiiAbdela
@FatiiAbdela 17 күн бұрын
እጭ
@user-rt2mk3hx6n
@user-rt2mk3hx6n 17 күн бұрын
አይዛሽ
@user-fy9zt3gw2w
@user-fy9zt3gw2w 16 күн бұрын
በአንድ ጓዳ ሌብነት😮😢😢 ይደብራል
@luchiaghebrezgabher7318
@luchiaghebrezgabher7318 7 күн бұрын
Love it❤
@user-ji5hi9he5v
@user-ji5hi9he5v 17 күн бұрын
Wuridetam,,seratenaye,ayizosh,iwunetish,wotowal,
@TameMan-xs8qr
@TameMan-xs8qr 8 күн бұрын
Kifu setochi beyegna ager moltuwal ❤❤❤❤
@user-ee6sp8fz1d
@user-ee6sp8fz1d 14 күн бұрын
wowowo yene balehe inidezi behonii amilake tsaloteni samitohali malati newu ye liju tigeseti baxami newu yewodadikute💓💗💗💓💓💓💓💓💓
@fekedGrma
@fekedGrma 5 күн бұрын
ሊዱ፡በርቺ፡ዋው
@user-zz1su4xf7g
@user-zz1su4xf7g 15 күн бұрын
እዉነት ነዉ
@medinahamza-os7oo
@medinahamza-os7oo 8 күн бұрын
ሠራተኛዋሀቀኛናትማሸአላህየኔቆጆ❤❤❤❤❤
@fatimaa615
@fatimaa615 11 күн бұрын
እኔም ስደት ላይ በጀዲድነቴ አጋጥሞኛል ያውም እሾርጣቤት ቁንቁዃ ታለምድ ባሉግን አላህ የጀነት ይበለው አችነሽ አላት ተስራ ገብቶ በደቂቃ ወስዳ እወድሙቤት የደች እኔና እሱ ትፈልግ እሱ እሚፈልገው እሷ እቃውስጥ ቲፈትሽ ብዙ እማያቃቸው ወርቅ ብር አገኘ እኔ ታለቅስ አንች አደለሽም አታልቅሽ እያለ አባበለኝ እሷ ተጨቃ ብሩነ እበሩላይ ጥላ በኔ አሳበበች እሱን በረዃ ይሁን ጭራሽ እኔን አልጠረጠረም አልሰራም ብየ ወጣሁ
@miriamrussom9404
@miriamrussom9404 17 күн бұрын
እጭ!
@HaeatSerag
@HaeatSerag 17 күн бұрын
😢😢😢😢እጭ
@Tyoba-kt9od
@Tyoba-kt9od 13 күн бұрын
በርቱአስተማሪነው
@romangedeye9684
@romangedeye9684 16 күн бұрын
በስማአም እግዚአብሔር አትፈራም ሌባ አስመሳይ ከባልዋ ትስርቃለች ምን እሚሉት አስተማሪ ነው ምን አረገች ባላረገቹ የኢትዮጵያ ማዳሞች ከአረቦች የባሱ ለዚህ ኑሮቸው እግዚአብሔር እማይፈሩ እንደዝች አይነትዋ ደሞ
@romangedeye9684
@romangedeye9684 16 күн бұрын
ይቺ ባሌጌ ሚስት ጨካኝ
@cggh6051
@cggh6051 9 күн бұрын
ክብር ለመዳም ሳዉዲ አይይ የኛዎቹ ነቀዞች
@user-kb2ib2cz5t
@user-kb2ib2cz5t 4 күн бұрын
ሳህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@cggh6051
@cggh6051 4 күн бұрын
@@user-kb2ib2cz5t 🥰🥰❤️❤️🥰🥰🙏🙏
@norinafereg8400
@norinafereg8400 Күн бұрын
BRAVO 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hawaabdalkader947
@hawaabdalkader947 17 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@gebreyesuselsa6998
@gebreyesuselsa6998 17 күн бұрын
❤❤
@KonjitPawlos
@KonjitPawlos 11 күн бұрын
Wuwwwww ye sawa beet
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 8 күн бұрын
.ከአ.አ ሠዉ ቤት የአረብ ቤት አስር እጅ ይሻለኛል መቸም ከባልሽ ከሁለነገርሽ ገዘብ በለጠብሽ ማስተዋልን ስጠን
@Brhan-ut9wy
@Brhan-ut9wy 17 күн бұрын
😢😢
@gufh9364
@gufh9364 2 күн бұрын
አይይይ መከረኛዋ ሰረተኛ ትግሰቶ እኔ ብሆን በአንድ ቀን አልቀመጥም ማሪያምን በአድዬ ነዉ የምዉጣዉ
@Eledana1221
@Eledana1221 12 күн бұрын
እግዚኦ አንቺ እህቴነሽ ከምትይ የገቢ ምንጬ ነሽ አትይም😅
@MdKhan-jm5uu
@MdKhan-jm5uu 7 күн бұрын
Eshi abiy Ahmed
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 13 күн бұрын
በጣም፡ትዕግሥተኛ፡ባል፡ነው።ለሌባዋ፡ምሽት፡ግን፡ልቡና፡ይስጣት።
@ZenuGersw-co8en
@ZenuGersw-co8en 11 күн бұрын
ወይ ሠው ሠው እንዴት እራሡን ይሠርቃል😮😮😮
@አልሚ
@አልሚ 2 күн бұрын
አረ እባካቺሁ መልካም አሰራ ሁኑ ጥሩ ነገር አስተምሩን ባሎችም መልካም ሁኑ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EmuyGebra
@EmuyGebra 13 күн бұрын
እደዚክ እርግት ያለወንድ ትእግስቱ ዋው ❤❤❤
@sayedahmada736
@sayedahmada736 17 күн бұрын
ይችን አሮጊት ስጠላት ለሰራተኛ ያላት ክፋት
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 17 күн бұрын
Me too
@user-yl9hr6nk3h
@user-yl9hr6nk3h 16 күн бұрын
Drama eko nwe😅
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 15 күн бұрын
​@@user-yl9hr6nk3hእኮ የእኛ ስው ያመራል 😂😂😂😂😂😂
@user-dk3zn5id7k
@user-dk3zn5id7k 14 күн бұрын
አመረርሺ አደየ😂😂😂😂😂😂
@user-ko1ih7io7k
@user-ko1ih7io7k 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂ኣሮጊት ብቻ
@ZenuGersw-co8en
@ZenuGersw-co8en 11 күн бұрын
ጀንትንነቱው እንዴት ደሥሥ ይላል 😊
@amalaldrawsheh4606
@amalaldrawsheh4606 17 күн бұрын
😢😢😢
@hadorMohammed
@hadorMohammed Күн бұрын
Alahwa kelebnet tebkegn
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 7 күн бұрын
በስመአብ እውነት እንዲህ ያለች ጨካኝ ሚስት ካለች ያመዝናል ልቦና ይመልስ እግዚአብሔር እንዲ ታጋሽ የተረጋጋ ባል የት ይገኛል😢
@Senait-vj1ei
@Senait-vj1ei 16 күн бұрын
👍👍👍👍👌👌👌
@user-we7un5ub3w
@user-we7un5ub3w 10 күн бұрын
ውሽት መቺም ተደቢ አይቅርም ❤️❤️❤️❤️❤️
@medinahamza-os7oo
@medinahamza-os7oo 8 күн бұрын
አድናቂህነኝወድሜ❤❤❤❤ሚስትህግንያረቢ
@zeytunamohammed7993
@zeytunamohammed7993 14 күн бұрын
እንደዚ አይነት " ድራማ አትሥሩ ትመርት ነው አያላቹ የሁሉነገር ሌብነት እያሥተማራቹ ነው
@user-wx5lg5sc4o
@user-wx5lg5sc4o 5 күн бұрын
😢😢😢😢😢ዉይሲቃይሰራተኛዋ ስታሣዝን
@user-yk3os9og6i
@user-yk3os9og6i 12 күн бұрын
Seratengawa asleqesechng 😢 yeliju tigist saladanq alalfim
@DameBeyene
@DameBeyene 10 күн бұрын
Anger defi Hager atefi😢
@MeseretAssefa-ry5uw
@MeseretAssefa-ry5uw 9 күн бұрын
❤❤❤❤
@unikh9837
@unikh9837 16 күн бұрын
Achi kefu sete
@user-so4pj1er2d
@user-so4pj1er2d 6 күн бұрын
Na,atala alek
@hadorMohammed
@hadorMohammed Күн бұрын
Amiiiiiin
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 13 күн бұрын
እግዚአብሔር፡ይፍረድብሽ።ምስኪኗን፡ሠራተኛ፡ያለ፡ኃጢያቷ፡ይቅርታ፡አስጠየቀቻት።
@derkowrricbankiki-bl9gj
@derkowrricbankiki-bl9gj 7 күн бұрын
እረ አፌን ከፍቼ ነው ያየሁዋት ምን አይነትዋ ነች እዲም አይነት ሴት አለ እንዴ በሰላም እመቤቴ ይቅር ትበልሸ ሌላ ምን ይባላል
@rabiamohammed5290
@rabiamohammed5290 6 күн бұрын
ወይ ጉድ 😔😔😊
@user-zz1su4xf7g
@user-zz1su4xf7g 15 күн бұрын
የባሏ ገንዘብ የራሷ ነዉ ለምን መስረቅ አስፈለገ የሊባ አይነ ደረቅ ሚስክን ሰራተኛ
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 10 күн бұрын
አይ ጊዜ ትውልድ ከእናንተ ምን ይሆን የሚማረው የእርግማን ትውልዶች
@user-fh4uq1po8s
@user-fh4uq1po8s 9 күн бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉 በጣም ጨዋ ባል ነህ❤🎉❤🎉❤🎉
@user-hf8gd5wz7z
@user-hf8gd5wz7z 7 күн бұрын
እኔ ብሆን በጥፊ ነበር የማጋጫት ሆ😂😂😂
@LailaMahir-vn3vl
@LailaMahir-vn3vl 8 күн бұрын
Tikiklagna wsane naw🎉🎉🎉🎉🎉
@UssG-pz4yl
@UssG-pz4yl 17 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@tinatube1983
@tinatube1983 11 күн бұрын
ይቅር ይበልሽ
@klm9872
@klm9872 9 күн бұрын
GOBOZ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yesrebahmohialdin9778
@yesrebahmohialdin9778 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@MekidesWonde
@MekidesWonde 9 күн бұрын
Betam Tasiteygun Aleshe Asimesay sat min Ayinet Fitur neshe yeche😅😅😅😅😅
@user-ou7cm8bb9v
@user-ou7cm8bb9v 6 күн бұрын
Ere ftareye wedeyet lihidi
@user-zg3nj7nk9w
@user-zg3nj7nk9w Күн бұрын
የባሏ ኪስኮ የሷም ነው ማታ መውሰድ ግድ ነው ግን ማመን አለባት በራሷ ኪስ
@Birtukansiyumhunde
@Birtukansiyumhunde 14 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@user-ms8dd5xf8f
@user-ms8dd5xf8f 10 күн бұрын
😢
@DeginehHaile
@DeginehHaile 14 күн бұрын
ትክክለኛ የስራዋን ዋጋ ማጌኛት አለባት
@maisaali8651
@maisaali8651 7 күн бұрын
አይ የሰዉ ቤት ግን ማስመሰል አይከብዳትም እዴ😢😢😢😢😢
@fatumaseid-e4e
@fatumaseid-e4e 13 күн бұрын
አሥመሣይሠራተኛድሀጅሌባአይደለም
@user-oh1gc2cd7w
@user-oh1gc2cd7w 12 күн бұрын
አይ እኛ ሰራተኞች መከራችን በዛ😢😢😢
@user-jc3jg2ek6q
@user-jc3jg2ek6q 6 күн бұрын
እይ
@MadinaSaed
@MadinaSaed 9 күн бұрын
አየየሠሪተኛግፍለኛምአላህይወከለንይንእያየ😢😢😢
@user-dt5pv5xq1d
@user-dt5pv5xq1d 5 күн бұрын
ለኔ የታየኝ መጅሊሱ ነው
@alamidhualamidhi9743
@alamidhualamidhi9743 11 күн бұрын
😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@naix3768
@naix3768 5 күн бұрын
👍👍👍👍👍👂👌
@user-dm1wv4by2o
@user-dm1wv4by2o 12 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-mo7pt3st5n
@user-mo7pt3st5n 16 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BirehanZenebe
@BirehanZenebe 11 күн бұрын
Yemer mayet felge aydelem yegebahut lejeta zemede meslagn new
@Mozahamdan1988
@Mozahamdan1988 7 күн бұрын
Yewenet endezi aynet mist ale gn
@TsehayMulu-lm9tz
@TsehayMulu-lm9tz 14 күн бұрын
እስይ በስተመጨረሻ ተዋረድሽ
አሰሪዋን የምትደበድበዉ ሰራተኛ
23:37
Libas tube
Рет қаралды 116 М.
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 18 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 55 МЛН
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
Не плавайте тут! 🏊🚫
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 2,4 МЛН
Sigma Girl Past #sigma #funny #comedy
0:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 12 МЛН
ПОМЫЛ МАШИНУ #shorts
0:26
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,4 МЛН
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 6 МЛН
Сын вернулся с войны и сделал сюрприз 🤯
0:17
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 4,7 МЛН