አስፈሪው እውነታ| የሀጥያት ዝናብ| በድንጋይ ቀጥቅጠው የገደሉት ሰው ብዙ ቢሆንም ሲደክማቸው ግን ያደረጉት ለመስማት ይከብዳል @betehabesha

  Рет қаралды 9,332

Bete Habesha

Bete Habesha

Ай бұрын

Welcome to our deep dive into the history and evolution of the Ethiopian National Defense Force (ENDF)! 🇪🇹
In this video, we explore the remarkable journey of one of Africa's oldest and most resilient military forces. From its early days as a traditional army defending Ethiopia's sovereignty to its current role in regional peacekeeping and national defense, the ENDF has faced numerous challenges and emerged stronger each time.
📜 Historical Overview:
Ancient Roots: Learn about the origins of Ethiopia's military tradition, dating back to ancient times and the powerful kingdoms that ruled the region.
Adwa and Beyond: Discover the significance of the Battle of Adwa in 1896, where Ethiopian forces triumphed over Italian invaders, marking a historic victory for African resistance against colonialism.
20th Century Conflicts: Understand the ENDF's role in World War II, the struggle against the Derg regime, and the transition to a modern defense force in the late 20th century.
🌍 Modern Era:
Peacekeeping Missions: Explore the ENDF's contributions to peacekeeping missions across Africa, including operations in Sudan, South Sudan, and Somalia.
Internal Challenges: Examine the internal conflicts and challenges the ENDF has faced, including the recent Tigray conflict, and how the force is working towards stability and unity within Ethiopia.
Reforms and Modernization: Learn about the ongoing efforts to modernize and reform the ENDF, ensuring it remains a robust and capable force in the 21st century.
🔍 In-Depth Analysis:
Leadership and Structure: An overview of the ENDF's leadership, organizational structure, and key units.
Training and Development: Insights into the training programs and international collaborations that enhance the ENDF's capabilities.
Future Prospects: A look at the future challenges and opportunities for the ENDF as it continues to play a vital role in Ethiopia's security and regional stability.
Join us as we honor the bravery, resilience, and dedication of the Ethiopian National Defense Force. Don't forget to like, comment, and subscribe for more historical and contemporary insights from around the world!
ያለዎትን ሃሳብ አስተያየት ኮሜንት ላይ ይፃፉልን ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!!!
👉 / @betehabeshaofficial
Email: Betehabeshaofficial@gmail.com
Twitter: @BeteHabesha
Facebook: / bete.habesha.9
#EthiopianNationalDefenseForce #ENDF #Ethiopia #MilitaryHistory #Africa #Peacekeeping #TigrayConflict #Modernization #Resilience #Strength

Пікірлер: 45
@Userxfj38535
@Userxfj38535 Ай бұрын
ገዳዩን ወንበዴ ጎትቶ ይዞት ገደል የገባው የተካደው ወታደር ነፍሱ ትለምልም🙏የጃግኖችን ነፍስ ይማርልን🙏🙏ጨካኝ ቅጥረኞችን ከምድራችን ላይ ሳናጸዳ ኑሮም ሕይወትም የለንም🙏🙏🙏
@Userxfj38535
@Userxfj38535 Ай бұрын
የግፍ ዝናብ ህዝባችን ላይ ያዘነቡ ቅጥረኞችን መፋረድ የግድ ይለናል🙏🙏🙏
@sisayalemu558
@sisayalemu558 Ай бұрын
ያማል
@al2427eme
@al2427eme Ай бұрын
ግሩም አቀራረብ:: እናመሰግናለን::
@Lemmatesema-po4ks
@Lemmatesema-po4ks Ай бұрын
So wonderful presentation !!! Keep it up !
@askalehabtemariam442
@askalehabtemariam442 Ай бұрын
ቢሰማ ቢሰማ የማይሰለች
@authenticethiopian5364
@authenticethiopian5364 Ай бұрын
የህወሀት ቂም በቀል ለዘመናት አለብን!!
@teshomeethiopia2024
@teshomeethiopia2024 26 күн бұрын
No decent Ethiopians should forget and forgive TPLF and its few elites leaders for the heyenous atrocities committed against the Northern Command! This must be in pur history books so our next generation of vibrant Ethiopians know🇪🇹👍💕
@adanechwordofa7886
@adanechwordofa7886 Ай бұрын
I am sticking to here this story. Sad very sad RIP 🙏 those soldiers they died for us. Thanks for your service 🙏
@Userxfj38535
@Userxfj38535 Ай бұрын
ቤተ-ሓበሻ🙏🙏🙏🙏
@wessendarge2367
@wessendarge2367 Ай бұрын
How can you live with those animals
@fttg5315
@fttg5315 28 күн бұрын
እነዚህ የተርገሙ አጋንቶች ኃጢያታቸው ለልጅ ልጅ ይተላለፋል እኛም ትግሬ ሲጠብቁአቸው የነበሩትን የሰሜን እዝን በተኙበት አርዱአቸው አማራን በዘሩ መሩጠው አርዱ ብለን በፌል ቀርፀን ለልጅ ልጆቻችን እናስተምራቸዋለን የትግሬ ኃጥያት በሰማይ በምድር ይቅርታ የለውም!!!!
@beyuman6294
@beyuman6294 25 күн бұрын
Part ይኑረው የመጀመሪያው የትኛው እንደሆነ አይታወቅም
@AsterWeldesilassie
@AsterWeldesilassie Ай бұрын
ምን ፍጥረቶች ናችው በ21ኛው ክፍለ ዘመን የጋጡትን ሃገር ስራዊት በዚህ ጭካኔ በዛ ላይ ያስረፁት የውሽት ትርክት እካሁን በደም ይንጡታል ሃገራችን ወየው ፍርድህን እንጠብቃለን 😢😭😭🇨🇬
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 Ай бұрын
እንደዚህ ግፍ ያደረገ ደግሞ ሽልማት ተሰጣቸው ይገርማል
@Endrismg9dt
@Endrismg9dt Ай бұрын
ፈጣሪ ያጥፋቸዉ ትግሬወቹን አዉሬ ነቸዉ
@hailemariamgizaw7511
@hailemariamgizaw7511 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AbdbrAhdhd
@AbdbrAhdhd Ай бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@godblesstheworld6367
@godblesstheworld6367 Ай бұрын
Amaran be Oromia ena be Beneshangul altazeznem eyale kumo seyasgedil yenebere zeregna mekelakeya Tigiray wusite yejun naw yagegnew .
@tewodrosasfaw3642
@tewodrosasfaw3642 19 күн бұрын
9
@azmaddamaz
@azmaddamaz 26 күн бұрын
በ ቁጥር 1 ደረጃ, ይህ እውነተኛ የትናንት ታሪካችንን የሚዘግብ መፅሀፍ በብሄራዊ ቴሌቪዥንና ሬዲዮ ቢተረክ መላው ህዝባችን የሆነብንን, የደረሰብንን በመጠኑም ቢሆን ከማወቁም በላይ አድራጊዎችም ሊማሩበት ይችላሉ የሚል እምነት አለኝ። ሁለተኛው ነጥብ ደግሞ የምታስተላልፉትን በቅደም ተከተል ለመስማት እንድንችል ምዕራፍ ወይም ቁጥር ብትሰጡት ምን ይመስላችኋል? በዝብርቅርቅ ነው የምንሰማው. በተረፈፈ በቅድሚያ ፀሀፊው, በቀጣይ ተራኪዎች ምስጋናዬ ይድረሳችሁ።
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 Ай бұрын
እባካችሁ ሐጢያት ነው ብላችሁ አትፍረዱ እንደውም ንፁሐን ናቸው የሚጎዱት በዚሕ አለም ውስጥ እየሱስ ያንን ሁሉ መከራ ያየው በሐጢያቱ አይደለም
@EshetuChabo
@EshetuChabo Ай бұрын
ይህ ተናጋሪ አንባ ሣያሥተዉል የፀኀፊውን ብቻ ሣይኾን የራሡን የሠከነ አትዮጵያዊኛ ቅማ ቅም ይቀምምበታል...ተሠጥኦ እነድምፁ
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 Ай бұрын
ወያኔ እና ጀሌዋቹ እንግዲህ ምን ብላችሁ ለወገናችሁ ለህሊናችሁ ለስብእናችሁ ምን ብላችሁ እንደምትነግሩ እንደምታሳምኑ ይገርመኛል ያ የወያኔ አፈቀላጤ የነበረዉ መብረቃዊ እርምጃ ማለት እንግዲህ ይህ ነዉ ሀቁ እናንተ በዉጭ ሀገር ያላችሁ አክራሪ ጀሌዋች እንግዲህ ለመስማት ቢቸግርም ለማዳመጥ አፍ ደም ደም ቢልም እንዴት ወገን በሚባል የተፈፀመ ነዉ ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@sisayalemu558
@sisayalemu558 Ай бұрын
ሚኔልክ ጡት ቆረጠ እያሉ አማራን ለማስጠመድ ሲጥሩ እራሳቸው ፈፀሙት
@SamAlgak
@SamAlgak Ай бұрын
for the sake of ethiopia unity, please Stop false and hate narrations, pls, pls,....please
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 Ай бұрын
ምንም ብታወራ ወያኔም አብይም እንድ ናቸው። ሌላውን ህዝብ ሊያጠፉ የተነሱ ናቸው። እግዚአብሔር ይበቀላቸዋል።
@user-gu3tx2tu7w
@user-gu3tx2tu7w Ай бұрын
👍👍👍👍👍💚💛❤🤔🤔🤔
@Mashquke
@Mashquke Ай бұрын
ጋላ ከነኝህ ጋር አማራን ለማጥፋት የተነሳው ።ጉደኛ ሐገር ነች ሰዎቹዋ ብዙ ክፉ ናቸው።አረመኔ።
@alemayehu8764
@alemayehu8764 Ай бұрын
ለመስማተ የሚከብድ ከባድ ሰዋዕትነት እና በአጉራሽ ላይ የተፈፀመ ከሀዲነት...በጣም ያሳዝናል። እስከመጨረሻው።
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 Ай бұрын
ያንን ፌደራሉን ያዳነ የኤርትራ ህዝብ ሲከዳ ያሳዝናል ደግሞ የኤርትራ ሰራዊት እዚህ የነበረው የሚዋጋ ስንት ሂወት ያሳለፈ ባለ ከዘራ ብቻ እንደተዋጋ ስታቀርቡት ያሳዝናል እስከ መቸ ነው ታሪክ እየጠመዘዛቹ ልታቀርቡት ሁሉ ሰው ያየው የሰማው ይገርማል
@Yacob-bn1jw
@Yacob-bn1jw 26 күн бұрын
SHIKORINA AYTGEDESELOM::
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 Ай бұрын
አብይ. ሀመድ የተባለ. የትግሬ ወያኔልጂ ሁኖእጂ. እነዚህን ጋሌ. እጦሮጦስ ይከታቸው ነበር ግን ግፉ ክፉ ነው. ትግሬ የተባለ ህዝብና ምድር. ያገኛዋ እያየውም ነው እየተበላላ. ስራው ለሰሪ እዲህ ከመሰነዱ. በላይ. አቅራቢው. አባቢው. ክብር ይገባወታል. በእውነቱ ።
@eliasasefa1990
@eliasasefa1990 Ай бұрын
እናትህ ትበዳ ምድረ ብስብስ አብይ አብይ ትላላችሁ ምን አረገህ በዚ መድሎዎ የእንግዴ ልጅ
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 Ай бұрын
@@eliasasefa1990 አተና ያተን የወለደች የግዴልጂ አይሻልም አብይ. ሀመድን የትግሬውን የግዴልጂ ጨምሮ መሸባችው ይልቁን. ይወቅ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ይርዳው የጠላውን ወራሪ ትግሬ እዳሺቀነጠረው የኦሮሞውን የትግሬውን ግልገልም. እብድ ያሺቀትረው ይህንንም እየሆነም ነው ።
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 22 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 5 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 22 МЛН