የበደል አይነት| ግንባር እና ጥይት| ግንባሩን በጥይት ተመቶ ያልሞተው ሰው| እጅ ከሰጡ በኋላ በጅምላ ነው የተጨፈጨፉት@betehabesha

  Рет қаралды 26,632

Bete Habesha

Bete Habesha

22 күн бұрын

Welcome to our deep dive into the history and evolution of the Ethiopian National Defense Force (ENDF)! 🇪🇹
In this video, we explore the remarkable journey of one of Africa's oldest and most resilient military forces. From its early days as a traditional army defending Ethiopia's sovereignty to its current role in regional peacekeeping and national defense, the ENDF has faced numerous challenges and emerged stronger each time.
📜 Historical Overview:
Ancient Roots: Learn about the origins of Ethiopia's military tradition, dating back to ancient times and the powerful kingdoms that ruled the region.
Adwa and Beyond: Discover the significance of the Battle of Adwa in 1896, where Ethiopian forces triumphed over Italian invaders, marking a historic victory for African resistance against colonialism.
20th Century Conflicts: Understand the ENDF's role in World War II, the struggle against the Derg regime, and the transition to a modern defense force in the late 20th century.
🌍 Modern Era:
Peacekeeping Missions: Explore the ENDF's contributions to peacekeeping missions across Africa, including operations in Sudan, South Sudan, and Somalia.
Internal Challenges: Examine the internal conflicts and challenges the ENDF has faced, including the recent Tigray conflict, and how the force is working towards stability and unity within Ethiopia.
Reforms and Modernization: Learn about the ongoing efforts to modernize and reform the ENDF, ensuring it remains a robust and capable force in the 21st century.
🔍 In-Depth Analysis:
Leadership and Structure: An overview of the ENDF's leadership, organizational structure, and key units.
Training and Development: Insights into the training programs and international collaborations that enhance the ENDF's capabilities.
Future Prospects: A look at the future challenges and opportunities for the ENDF as it continues to play a vital role in Ethiopia's security and regional stability.
Join us as we honor the bravery, resilience, and dedication of the Ethiopian National Defense Force. Don't forget to like, comment, and subscribe for more historical and contemporary insights from around the world!
ያለዎትን ሃሳብ አስተያየት ኮሜንት ላይ ይፃፉልን ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!!!
👉 / @betehabeshaofficial
Email: Betehabeshaofficial@gmail.com
Twitter: @BeteHabesha
Facebook: / bete.habesha.9
#EthiopianNationalDefenseForce #ENDF #Ethiopia #MilitaryHistory #Africa #Peacekeeping #TigrayConflict #Modernization #Resilience #Strength

Пікірлер: 88
@47sh01
@47sh01 20 күн бұрын
በጣም ጥልቅ ዕውቀት የሚያጎናጽፍ አተራረኩም መሳጭ በዕውነት ላይ የተመሠረተ በመሆኑ በግሌ አመሰግናለሁ
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 18 күн бұрын
ተራኪው ወታደር፣ ጀግናና ብልህ ሰው ነህ፤ ተባረክ!
@tekaalemu1627
@tekaalemu1627 17 күн бұрын
ይህ ታሪክ ነው ትውልዱ ቂም አርግዞ እንዲኖር የሚያደርገው የማይረሳ ታሪክ ይህ የወያኔ ታሪክ ነው ተጋሩ የቁራ ጩኸታቸውን ትተው በዚህ አሳፋሪ ታሪካቸው አንገታቸውን ሊደፉ ይገባል።
@EshetuChabo
@EshetuChabo 3 күн бұрын
@@tekaalemu1627 አይገባኝም የቂም መረገዝ በረከተ መርገም ከኾነ አንገት ማሣደፋት ቅሥም መሥበር ቂርሾ አይተዉምንንንን?
@admasuzeleke2399
@admasuzeleke2399 20 күн бұрын
ጌታ እግዚአብሔር አጥፊዎችን የሚያጠፋበት ዘመን በቅርብ ጊዜ ያመጣል::ራዕይ 11:18
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 18 күн бұрын
Excellent indeed. Thank you so much for ur information.
@al2427eme
@al2427eme 20 күн бұрын
እናመሰግናለን ግሩም አቀራረብ:: አፃፃፉም ግሩም ግሩም ነው ::
@user-su5cq9lg1m
@user-su5cq9lg1m 20 күн бұрын
እኔየሚያሣሥበኝወደፊትምንአይነትግንኑነት ናእምነትይኖረናል እግዜርይፈረድ ጭራቆች
@GizawAnden
@GizawAnden 18 күн бұрын
እዉነት፡ተዳፍኖ፡አይቀርም፡ይህ፡የመሰለ፡ታሪክ፡ተዳፍኖ፡አለመቅረቱ፡ደስ፡ይላል፡ትዉስታዉ፡ይህ፡ነዉ፡በሬ፡ካራጁ፡ይዉላል፡የሚባለዉ።
@BelaynehTesfaye
@BelaynehTesfaye 18 күн бұрын
የሚገርም ጭካኔ ነዉ የተፈፀመዉ
@ramandebene1131
@ramandebene1131 18 күн бұрын
እትዮጵያ ታሳፊራለች ፍትሕ ለ ሴመን እዝ።
@OkhoOloneAjake
@OkhoOloneAjake 17 күн бұрын
Watching from Denver Colorado freedom's worldswide freedom's freedom's.
@meneliksahelesilassie3768
@meneliksahelesilassie3768 18 күн бұрын
እጅግ ያሳዝናል አንዳንድ ድሎች በጣም ያስደስታሉ!!! ግሩም መፅሀፍና ትረካ ነው!!! ግን ከዛ ሁሉ መከራ በሗላ የተረፈው ሰራዊት ዛሬ በስሙ አመራው ይጨፈጨፋል ያሳዝናል!!!
@user-ct3pl6sc7f
@user-ct3pl6sc7f 16 күн бұрын
That is good understanding,if Amhra thinks same way?
@EshetuChabo
@EshetuChabo 18 күн бұрын
አን ባቢ ኾይ.....መዓዛ ብረ የብርሐኑ ዘሪሑን ጽኁፎች ነፍሥ እንደዘራችባቸዉ አንተም ይኅን መጽሐፍ ነፍሥ ራሕበት ራስሕን አንቱ ባትልም የአንቱ አንቱ ነኽ ባረክ
@user-su5cq9lg1m
@user-su5cq9lg1m 20 күн бұрын
እኔምለውምንይሻላል ሕዝባችንይፍረድ
@Selam12344
@Selam12344 11 күн бұрын
Poor Ethiopian army very sad ,let GOD give us a human genuine not power &money but peoples loving leaders . Amen
@Asteway-jo9ow
@Asteway-jo9ow 18 күн бұрын
ETHIOPIAN pepole except tigray people is realy religious. Tigray people is evel!!!!
@EshetuChabo
@EshetuChabo 18 күн бұрын
ወደ ጨካኞች ደረጃ አለመዝቀጥ የበጀናል ለጋራ ነጋችን!
@tekaalemu1627
@tekaalemu1627 17 күн бұрын
ተጋሩ በግፍ ስለፈሰሰው የንፁሀን ደም እይደለም እነሱ በልጆቻቸው ዋጋ ይከፍላሉ።
@dinsirwaqo
@dinsirwaqo 17 күн бұрын
በጣም የምያሳዝነው በወያኔዎቹ ጥጋብ የተለኮሰውና የትግራይ ህዝብ በሙሉ ተሳትፎ ሰራዊቱ ላይ የተፈጸመው ግፍ ተረስቶ ዛሬ የትግራይ ህዝብ ተጨፈጨፈ ፣አብይ በለኮሰው ጦርነት ምናምን እያሉ ያላዝናሉ። እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ።
@besu1219
@besu1219 16 күн бұрын
የሐበሻ የመጨረሻ ኪሳራ ያሣዝናል ምን ይሆን ለዘረኝነት መድሀኒቱ እረወገን በጋራ ንስሀ እንግባ ጌታሆይ ይቅር በለን ለሁሉም ነብስ ይማርልን።
@mesfinasnake9071
@mesfinasnake9071 20 күн бұрын
Yigermal betame
@gebrehawaryattesfalemokbam1894
@gebrehawaryattesfalemokbam1894 Күн бұрын
DEG ADEREGU WESHTAMOCH
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 18 күн бұрын
ይኼ ሁሉ ግፍና በደል በመከላከያ ሰራዊት ላይ እንደ ዝናብ ሲወርድባቸው ያሁሉ ተረሰቶ ነው ዛሬ ሰም ና ወርቅ የሆኑት። አይ ፖለቲካ ለዚህ ነው politics is a drity game.የሚያሰኘው።
@bettynegest8571
@bettynegest8571 11 күн бұрын
Abye ahmed khadi ewnet gn kezi hzb gara new minorew werda merei
@ramadansilemanmohammed8267
@ramadansilemanmohammed8267 12 күн бұрын
انا كنت في قوره سيرنا كلام 100 ×100
@SamuelAbaba
@SamuelAbaba 14 күн бұрын
batam yasezinal tabrekulin libe batm naw yedma lak banidz ayinat,sira,naw wonidmamochin,yatenew😢😢😢😢😢
@birruragibune
@birruragibune 18 күн бұрын
የአንድ አገር ዜጎች ያውም ለሀገር ድንበር ደማቸውን ያፈሰሱ፣ እንደምን እንዲህ ተጨካከንን? አብይ አንድ ሰው ነው፣ እሱም እንደማንኛችንም በተፈጥሮ ግዴታ ስር ነው፣ መንግስትም በአዲስ መንግስት ይተካል፣ ግን ግን" በጥቂት ግሩፓች" በፓለቲካ ስምምነት ማጣት ምክንኒያት ስንቱ ዜጋ ረገፈ? የሀገር ኢኮኖሚ ወደመ፣ ቁርሾ፣ ሴራ፣ የከረረ ዘረኝነት፣ ሀገራችንን አስጨነቀ። ሁሉም ያልፋል፤ ቁምነገሩ ስንቶቻችን ከዚህ ተምረን የሀሳብ ልዩነትን በአስተዉሎት እና በመነጋገር ለማረም እና በዘለቄታው ለመፍታት ተዘጋጅተናል? ዘረኝነት እጅግ ክፉ ነው!!! ሰይጣናዊ ነው፣ ወንድም ከወንድም ያጨካክናል፤ አንድነት ግን ትብብር ነው፣ ፍቅር ነው፣ አንተ ለኔ እኔ ላንተ፣ ዋዉ!...ብልፅግና በረከት ፣ ለውጭ ጠላትም አንበገርም ፤ እግዚአብሔር ይህን ይመልስልን አሜን።
@Dengolo-gf7dd
@Dengolo-gf7dd 6 күн бұрын
Kedada murukegna
@AsterWeldesilassie
@AsterWeldesilassie 20 күн бұрын
ይሁዳንም ክፋት በክርስትስ አይተነዋል ክፉፉፉፉ እግዚአብሔር ይበቀል ☝️😢
@Ggiorgis-yg7ub
@Ggiorgis-yg7ub 4 күн бұрын
Turu betrakaneh
@hisil2010
@hisil2010 18 күн бұрын
አቤት ትግሬ ዘራቸው ይጥፋ፣ለዘላለም አይመቻቸው።
@EshetuChabo
@EshetuChabo 18 күн бұрын
ይቅርታ የሕሊና ነፃነት ያጎናፅፋለ ቂም ጋሞ ያበሠብሣል የበጃል ያረጉት አልተገነዝቡምና የቅር ማለት ነዉ ደግ ቸር ይቅር ባይነት ለነገ ቁርሾ አይተዉም
@SamuelAbaba
@SamuelAbaba 14 күн бұрын
yasazinal😢😢😢
@yiwonastakele5911
@yiwonastakele5911 5 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል
@SamuelAbaba
@SamuelAbaba 14 күн бұрын
yikoy,yihonal inij yesiarachun,ayatum😢
@ramandebene1131
@ramandebene1131 18 күн бұрын
ፊትሕ የት ነው ያለ ወንጀለኞች እየተቸራቸሩ ናቸው።
@yohanesmekonan2315
@yohanesmekonan2315 15 күн бұрын
Eko ahun degemo ye Eritrea welta restshu yemtengrut negeri teru aydelem lenante junta new medhantachu medere yeblabet sebare. From Eritrean
@musie7547
@musie7547 11 сағат бұрын
ቁጥር ጻፉለት ለመከታተል እዲመቸን
@embetgarmkyle6403
@embetgarmkyle6403 19 күн бұрын
ሕወሓትና የትግራይ ህዝብ በሰሜን ዕዝ ለይ የሰሩት በደል በታሪክ ይቅር አይባልም እውነት ካለ ለሁም ቤርቤሔሰብ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው
@M.G-j5w
@M.G-j5w 9 күн бұрын
Yehe lemagnu weyane Asrat yemibalew min alebet ye ras medhanit atsetutim
@Mashquke
@Mashquke 16 күн бұрын
እንዲህ ያሉ ጀግኖች ፋኖና፣ልዩሐይል ትጥቅ ይፍታ ሲባል እስኪትንሽ ጠብቅ፣ስብሐትን ለምንለቀክ ፣ሕዝቢችን ላይ አንተኩስም ማለት ጀግንነት ነበር እስከህልፈት ፣ተከድቶ በደምፍላት መነሳትና ማጥቃት ትር ፈጥሮዋዊ ቢሆንም ።በቂ ሰአት ነበራቸው አስቦ አልሞ ልዩሐይሉ ትጥቅ አይፈታም ማለት።
@Xhf-pk1wx
@Xhf-pk1wx 9 күн бұрын
ጆኖሳይድ ተፈጸመብን ይላሉ 20 ዓመት ሲጠብቃችው የነበረውን አርደው ገለው ሰሜን እዝን የሚያስታውስው ኢትዮጵያዊ የለም
@mengistug4504
@mengistug4504 17 күн бұрын
የትግራይ ህዝብ የዚህ ሁሉ ግፍ ፣እግዚአብሔር ይሁናችሁ ፣ቅጣቱ ገና ይመጣባችኃል ።
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 15 күн бұрын
ከነዚህ ጋር ሁለተኛ ለመኖር ሳይሆን እንደጎረቤት እራሱ መኖር ይዘገንናል በስምአም ለሞቱት ወገኖቻችን ጀግኖቻችን ነብስ ይማር ሆኖም ግን አሁንስ አማራን ለማጥፋት መከለያ ለምን ቀጠለበት ??
@negaseidmuhammed5676
@negaseidmuhammed5676 14 күн бұрын
አውሬዎች
@hybirdgenetic7096
@hybirdgenetic7096 2 күн бұрын
የትግራይ ሰራዊትና ህዝብ ሁሉም ጁንታ ናቸው፣የትግራይ ህዝብ ከሃዲ ኣረሜኔ ነው ፡በጣም ይዘገንናል
@assefajudah8559
@assefajudah8559 20 күн бұрын
The poll. Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow !!!
@EshetuChabo
@EshetuChabo 18 күн бұрын
ዘግናኝ ነዉ ግን
@EshetuChabo
@EshetuChabo 18 күн бұрын
ያልፋል የማያልፍ እዉነት ነዉ በትግርኛ በትረ ኻቂ የሚባል ነገር አለ... በትረ ሐቂን ሑሉም ይበል
@FantaNigussie-cw2iv
@FantaNigussie-cw2iv 16 күн бұрын
Eorenga daw
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 20 күн бұрын
** ይህንን ግፍ መስማት በጣም ይከብደኛል * ምን አይነት ሰይጣናም የሆነ ህዝብ ነው ትግራዎይ ማለት❗️* ይህም አልፎ ሰላም ይመጣ ይሆን ?? * አይመስለኝም *
@mulumebettilahun9332
@mulumebettilahun9332 10 күн бұрын
ትግሬ በክፋቱ የዘራውን እያጨደ ነው
@mogesbekele404
@mogesbekele404 16 күн бұрын
ከነሱ በላይ የሚያመው የዚህን ሁሉ ኢትዮጵያዊ ንፁህ ደም እንደ ጎርፍ አፍስሰው ዛሬ ገታቸው ረዳ በአብይ አንገቱን ታቅፎ አዲስ አበባ ሲንሸራሸር ማየት እንዴት ያማል
@amanuelfasil1589
@amanuelfasil1589 8 күн бұрын
After this all cruelty your prime minister is now a friend of junta and enemy of Eritrea as well Fano
@creaseldaklass
@creaseldaklass 20 күн бұрын
Ene.ygbahut.kadwa.nawe.amate.hule.ynagrugne.nbar.ytgray.tgay.endatamen.yligne.nbar
@mekdelawithaile7714
@mekdelawithaile7714 11 күн бұрын
ታሪኩን ደጋግሜ አዳመጥኩ መፀሀፉንም አነበብኩ ደጋግሜ ባነበብኩት ቁጥር እረፍት የሚነሳ ዘግናኝ ስሜት ብቻ ሳይሆን በርካታ ጥያቄ ይጭርብኛል። የነአብይ አህመድ ሚና ምንድነዉ ? እዉነት በዚህ መጠን ግፍ የተሰራበት ሰራዊት ሀላፊ የሆነዉ ኢታማጆር ሹምና ጀኔራሎች እንዴት በዚህ ፍጥነት ከገዳዪቹ ጋር ይተቃቀፋል? ዉያኔ አማራንና አፍርን እየጨፈጨፈ እንዲገባ ማን ነው የፈቀደው ? የዉጭ ሀይል ተፅእኖ ነዉ አትበሉኝ መቀሌን ከቦ የያዘዉን ጦር እንዲመለስ ማነው ያዘዘዉ?? በጦርነቱ ግዜ የተተኮሰዉ የጥይት ባሩድ ሺታ ከአየሩ እንኮን ሳይጠራ አማራን ፍኖ እና ልዩ ሀይል ትጥቅ እንዲፈታ ለምን ተፈለገ? እነአብይ በስጦታ በልልታ የተቀበሏቸዉ የወያኔ ባለስልጣናት እነማን ናቸዉ? የተገደሉትስ እነማን ነባሩ ?? ገና ገና ብዙ ጥናት ምርመራ የሚጠይቅ የታሪክ ጠባሳ ነው። ደራሲዉን እጂግ አደነቁት አመሰገንኩትም። እናነተም ምስጋና ይገባችኋል። ታሪኩግን ተጀመረ እነጂ አልተገባደደም። ለሁሉም ግዜ አለዉና ፍትህን እንጠብቃለን። ድል ለፋኖ‼️
@isaacmekuria3234
@isaacmekuria3234 3 күн бұрын
ይድረስ ለመላው የዋሁ አማራ ህዝብ ከዚህ ቦሀላ በዘርህ ተደራጅተህ ተቀመጥ። ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ላንተ መጥፊያህ ናት። ማንንም ቢሆን እትመን። እማራዬ እባክህን አይንህና ልቦናህን ክፈት። ማንም ብሄር ያንተን መጥፍት ነው የሚመኝው። እንትን መስለው ቢቀርቡህም እትመናቸው። እርስ በእርስ ተዋደዱ። ፍኖ በቅርብ ግዜ ያሽንፍል። በተለይ ትግሬ የሚባል ዘር መቼም ቢሆን አትመነው። ትግሬ በጠላትነት የፈረጀህ ህዝብ ነውና ለልጅ ልጄችህ አሳውቃቸው። ከዚቦሀላ በነኚ መሰሪዎች ልንታለል አይገባም።
@user-ld1ck2wk4n
@user-ld1ck2wk4n 18 күн бұрын
Were.atabza.ineh.kahadiwoch.frdachew.mot.becha.new.dergnem.endeh.new.ykdut Hzbum.abzangaw.kehadi.new
@leuismesfin3443
@leuismesfin3443 4 күн бұрын
ANETE EWNETEME ANEBABE 😂YEHE ERASU ARESETU LELA MEGELECHAHE LELA AYE MOMO LELA METAWEKEYAWE LELA
@user-mi3jq8to8l
@user-mi3jq8to8l 17 күн бұрын
😂
@dkm1666
@dkm1666 17 күн бұрын
ኦሮሞ
@AliAbudawd
@AliAbudawd 16 күн бұрын
አንድ ሃቅ የሌለው የውሸት ታሪክ።
@mulumebettilahun9332
@mulumebettilahun9332 10 күн бұрын
የጁንታ ኮሜንት
@AliAbudawd
@AliAbudawd 16 күн бұрын
ጆነሳይደር ዶፌው አንተጋር ደርሰዋል።የትግራይ ጀግንነት አይተሀዋል ሻዕቢያ ሳይቀር ተዛዝለህ መጥተህ ጀግና ሳትሆኑ ጀግና ትመስላላቹ
@tesfueyob9211
@tesfueyob9211 12 күн бұрын
Ante Mogne..you run all the way to TEMEBEN BEREHA in 15 days..that is embarrassing!!
@assefakahsay1881
@assefakahsay1881 16 күн бұрын
ዓይን አውጣ ውሸታም ነገየት ትገባለህ ?
@mehariabraha5758
@mehariabraha5758 17 күн бұрын
False narration, the root cause of Ethiopian problem
@ramadansilemanmohammed8267
@ramadansilemanmohammed8267 12 күн бұрын
انت الكاذب
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 20 күн бұрын
All what you have read belonged to Abiye lies to spread hatre against the Tigray ppl
@solomontesfayeweldemaryam9444
@solomontesfayeweldemaryam9444 20 күн бұрын
Tigress ena mist......
@embetgarmkyle6403
@embetgarmkyle6403 19 күн бұрын
no that was reality
@samuelhaile5545
@samuelhaile5545 17 күн бұрын
He is telling the truth. You subhuman Agame🤮
@tesfueyob9211
@tesfueyob9211 12 күн бұрын
That is a true story.,I was their.
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 25 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 42 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 119 МЛН
#ethiopia #የጋራ እሴት የለንም? #ethiopianews #july 1, 2024
49:39
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 3,5 М.
#ethiopia #ማነው ወራሪ/ተወራሪ? #ethiopianews #may 13, 2024
49:56
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 19 М.
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 25 МЛН