ስስት(ስግብግብነት) | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 3,145

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

26 күн бұрын

የስግብግቦች ልዮ ባህሪያት፤ ከስግብግብነት ለመላቀቅ መፍትሄው ምንድነው?
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerie.tv

Пікірлер: 20
@user-ge5qy3ek9f
@user-ge5qy3ek9f 24 күн бұрын
ታውቃላችሁ አይደል ግን በተስፋ እንደምንጠብቃችሁ መቼም ከብሬ ጋር አንድ century ላይ መገናኘታችን እራሱ በውነቱ መታደል ነው He is our spritual life coach hulachunm ስለምትረዱን enamesegnalen
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 24 күн бұрын
እኔም በጣም ነው የምጠብቃቸው
@MassiveMimo-rn3we
@MassiveMimo-rn3we 4 күн бұрын
@@eskedarhibstu8389 Enedene yahl ayhonm, mn yahl sef bye endemtebkachew eko!
@DerejeAbera-oz9em
@DerejeAbera-oz9em 23 күн бұрын
❤ በመጽሐፍም እንጠብቅ ይሆን የአየር ሰዓት የማይገድበው ሃሳብ ፣ገጠመኞች፣ወጎች እንድትቸሩን በናብሊስ ስም መጽሐፍ....
@user-lq2xl4xk3v
@user-lq2xl4xk3v 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን ለበዙ ነፍስ መዳኒት ትሆናላቹ ተባረኩልን!!
@suzanmulugeta6614
@suzanmulugeta6614 21 күн бұрын
ምን ብዬ አድናቆቴን እንደምገልፀላችሁ ቃል የለኝም ብቻ እግዚአብሔር የምትወያዩበት ርዕስ አያሳጣችሁ ሁሌም አንጣችሁ.. እዉቀቱን ሁሉ ጨምሮ ይግለጥላችሁ.🙏.... ራስን ከማምለክ ጋር በተያያዘ ዉይይታችሁ ራሴን እንዳቀ ሁኛለሁ እኔ ህክምና ከሚያስፍልጋቸዉ ሰዎች ዉስጥ አንዷ ነኝ በዚህ ፀባይ የተነሳ ብቻየን ቀርቻለሁ የቀረኝ በጣም የምወደው እጮኛየ ብቻ ነው እሱንም ላጣዉ ጫፍ ደርሻለሁ እንድታግዙኝ እፈልጋለሁ... ፕሮግራሙን የማየው wifi ካለበት ቦታ ፍልጌ ቪዲዮዉን አዉርጄ ነው..ያዉ ባለው ወቅታዊ ሁኔታ እኛጋር ኔትዎርክ የለም አማራ ክልል ማለት ነው... እባካችሁ 🙏እመቤቴን መታከም ያስፈልገኛል
@MekonnenSema
@MekonnenSema 22 күн бұрын
የምፈልገውን ርዕሰ ጉዳይ አነሳችሁ እናመሰግናለን ተወዳጆች
@Haregi849
@Haregi849 24 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@wudemulugeta2296
@wudemulugeta2296 23 күн бұрын
የመስገብገባችን መጠን ስለበዛ አንድ ቤት ያለው ሁለት አንድ መኪና ያለው ሁለት ለማረግ መሯሯጥ አያቶቻችን ስንቱን አስተምረው ለወግ ማረግ አብቅተዋል እኛ ግን የቤት አገልጋያችንን እንኳ በአግባቡ ማስተዳደር አልቻልንም
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 24 күн бұрын
በጥም ነው የማመሰግነው በእውነት ብዙ ተምራለሁ
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 24 күн бұрын
ጓዲት እና ጓዶች ጤና ይስጥልኝ🎉
@bisratdawit9775
@bisratdawit9775 19 күн бұрын
ናብሊሶች አምላክ ያበርታችሁ። የዘመናት ጥያቄዎችን እየመለሳችሁ ነዉ።
@wmariambilatenaw9707
@wmariambilatenaw9707 20 күн бұрын
❤❤❤
@mihretmeshesha8335
@mihretmeshesha8335 24 күн бұрын
በደንብ ዉስጣችንን እንድናይ የሚረዳ ፕሮግራም ነዉ እናመሰግናለን ናብሊሶች ከቻላችሁ ስለሱስ ብታነሱልን ደስ ይለኛል እኔ በሱስ ዉስጥ ነዉ ያለሁት እና ለመተዉ ከባድ ሆኖብኛል በተለይ የሲጋራ ሱስ ረዥም አመታት አጭሻለሁ አሁን ግን በጣም ጠልቼው ነዉ የማደርገዉ ግን አይምሮዬን ተቆጣጥሮታል እርዳታም ከሰጣችሁኝ በደስታ እቀበላለሁ ግን እንደው መንገድ እንዲሆነኝ የሆነ ነገር ብትጠቁሙኝ እባካችሁ 😢😢😢
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 23 күн бұрын
Pneuma ኒውማ ብለው search ያድርጉ
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 23 күн бұрын
የቀሲስ ዘክርስቶስ ቻናል ይጎብኙ
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 23 күн бұрын
ስስት/ስግብግብነት ከፖለቲከኞች'አችን አንፃርስ እንዴት ይታያል?? ከእኔ ሌላ ሌላው ጥንቅር ይበል የሚል እሳቤ፣ ከልጅነት በኋላ በአዋቂነት፣ ከሆነ ዕድሜ በኋላ አይከሰትም ወይ?? "ፖለቲካ የስግብግብነት ልጅ ነው" አንድ አባት ሲሉ ሰምቻለሁ። እና ሰዎችን በህግ አለማፈናፈን/ማፈን/መገደብ ስስታምነት/ስግብግብነት አይደለም ወይ?? ከምስጋና ጋር🎉
@lideyaantenehambaw5475
@lideyaantenehambaw5475 24 күн бұрын
Betam begugut yemtebkew program nw bertu
@FireselamMulu
@FireselamMulu 4 күн бұрын
ሱስ ሆናቹብኝ በርቱ በተለይ ብሬ ስላደክበት ማህበረሰብ አንድ ፕሮግራም ስሩልን
@suzanmulugeta6614
@suzanmulugeta6614 21 күн бұрын
ምን ብዬ አድናቆቴን እንደምገልፀላችሁ ቃል የለኝም ብቻ እግዚአብሔር የምትወያዩበት ርዕስ አያሳጣችሁ ሁሌም አንጣችሁ.. እዉቀቱን ሁሉ ጨምሮ ይግለጥላችሁ.🙏.... ራስን ከማምለክ ጋር በተያያዘ ዉይይታችሁ ራሴን እንዳቀ ሁኛለሁ እኔ ህክምና ከሚያስፍልጋቸዉ ሰዎች ዉስጥ አንዷ ነኝ በዚህ ፀባይ የተነሳ ብቻየን ቀርቻለሁ የቀረኝ በጣም የምወደው እጮኛየ ብቻ ነው እሱንም ላጣዉ ጫፍ ደርሻለሁ እንድታግዙኝ እፈልጋለሁ... ፕሮግራሙን የማየው wifi ካለበት ቦታ ፍልጌ ቪዲዮዉን አዉርጄ ነው..ያዉ ባለው ወቅታዊ ሁኔታ እኛጋር ኔትዎርክ የለም አማራ ክልል ማለት ነው... እባካችሁ 🙏እመቤቴን መታከም ያስፈልገኛል
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,6 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
አቋራጭ መንገድ የለም - With Dawit Tesfaye -  S08 EP79
1:56:20
በትዳር ውስጥ ፍቅር ለምን ይቀዘቅዛል? | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ
49:03
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 10 М.
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,6 МЛН