አስተማሪዋንና ፍቅረኛዋን የምታታልለው ሴት | ክፍል 1

  Рет қаралды 79,801

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Жыл бұрын

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Пікірлер: 154
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
እባካችው መጨረሻ የሌለው ታሪክ አታቅርቡልን እንዴት ሰውን የሚያክል ነገር ያለምንም ነገር ጠፍቶ ይቀራል ከተቻለ ሌላ ግዜ መጨረሻውን አሰሙን
@maruseid3583
@maruseid3583 Жыл бұрын
የኛ ሀገር ፖሊስ ሲጀመር መች ስራቸውን ይሰራሉ እንደዝህ አይነት ታሪክ ሲቀርብ ለሁለተኛ ግዜ ነው ጠፍተው የቀሩ
@merulove9515
@merulove9515 Жыл бұрын
እና ማግኘት ካልቻሉ ምን ያድርጉ?? ይሄኔ ብር ስላላት ለማንም ሳትናገር ጠፍታ ነው ሚሆነው ፍንጭ ካላገኙ ምን ያደርጋሉ።
@elhankidest9775
@elhankidest9775 Жыл бұрын
Part 2 wetol
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
@@maruseid3583 ኧረ ክፍል ሁለት አለው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ሱስ ለትዳር ለሀገር ለትውልድ ጠንቅ ነው 😢
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t Жыл бұрын
እስካሁን ድረስ ያለብኝ ሱስ የሽሮ ብቻ ነው ሽሮየ ሙች ነው የምወዳት♥♥♥♥♥
@user-xm2lz6si6h
@user-xm2lz6si6h Жыл бұрын
ክክክ እኔም
@fentahunfentahun9947
@fentahunfentahun9947 Жыл бұрын
😊😊😊😊😊eenammmmm
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
ሱስ የሚባለው ነገር ብዙ ሕይወት ያበላሻል ፈጣሪ ይሰውረን
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
ተመስገን ሱስ የሚባል ነገር ውስጥ ሳልገባ ለዚ እድሜ መድረሴ ።አጉል እርድና እየመሰላቸው በወንድ መቀለድ ዋጋ ያስከፍላል ለዛውም ሱሰኛ ወንድ
@peace3791
@peace3791 Жыл бұрын
ለመጀመርያ ግዜ መጨረሻ የሌለው ታሪክ? ምነው
@tutukebede2236
@tutukebede2236 Жыл бұрын
ልጅቷ የት ደረሰች በሕይወት አለች ወይስ እንደወጣች ቀረች የሚለውን መፅሐፍ ገዝተን እናንብብ
@selamf1101
@selamf1101 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@Sarina956
@Sarina956 Жыл бұрын
እኮ
@hope821
@hope821 Жыл бұрын
እኮ 😂😂😂
@grgyfytewgizelenemna9518
@grgyfytewgizelenemna9518 Жыл бұрын
😂😂😂
@emu4249
@emu4249 Жыл бұрын
ስለ ህይወት ሚዲያወች እናመስግናለን በጣም ብዙ ስውን እየጠቀማችሁ ነው ፍጣሪ ይባርክልን በርቱልን
@ednasamuel3941
@ednasamuel3941 Жыл бұрын
ብስራት በጣም ነው የምወድሽ የኔ ዘናጭ!
@tigisttigi5811
@tigisttigi5811 Жыл бұрын
🙏🙏ከሁሉም አሰከፊ ነገር ፈጣሪ ይጠብቀን!!
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤
@kon7612
@kon7612 Жыл бұрын
ትምህርት እስከ 8 ዘመድ እስከ አክስት የትምህርት ቤት ላይፍ ደስ ይላል ግን በኛ ግዜ እንደዚህ አልነበረም🤔🤔 እንደዚህ ተምሬ የማዳም ኩሽና መጣው ተመስገን
@yabyab5036
@yabyab5036 Жыл бұрын
ልጂነታችንን ጨረሰዉ አቺዉ የመዳም ቤት
@kon7612
@kon7612 Жыл бұрын
@@yabyab5036 እኔ ትምህርት ሲበላሽብኝ ከምወደው ልጅ ወለድኩኝ😂😂የምን ግዜ ማባከን ነው13አመት ልጅ አለችኝ
@merondesta6167
@merondesta6167 Жыл бұрын
ሰላም ዉድ የሃገሬ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ብዙ ጊዜ የምንቀርባቸዉ ጓደኞች ጥሩ ከሆኑ ለለዉጣችን እና ለአላማችን ትልቅ ሚና ይጫዉታሉ እንዲሁም በተቃራኒዉ ከመጥፎ ጓደኞችን ለሂወታችን አደጋ ናቸዉ ከአህያ የዋለች ጊደር እርግጫ ተምራ መጣች ይላሉ ሲተርቱ ።እንደዘበት በቀልድ የመመርናቸዉ ሱሶች ለሂወታችን የከፋ አደጋ ላይ ይጡሉንና ስንገባ ስቀን ግን ለመዉጣት ከሱሱ አልቅሰን ለእዚያዉም አቅም ካለን ቆራጥ አስተሳሰብ ካለን ነዉ ከሌለን ግን እስከ ህልፈተ ሂወት ድርስ ያጋጥመናል በይበልጥ ወጣትነት የእሳትነት ዘመን ቢሆንም ዘወር ብለን ነገን ማሰብ ያስፈልገናል በአሁኑ ሰአት ላይ ግን ከሃይ እስኩል በላይ ተማሪዎች በደመነ ነፍስ ነዉ የሚጓዙት ኮሌጂ እና ይንቨርስቲ ሲገቡ ትክክለኛዉ ማሰብ ይቀር እና ሌላ አስተሳሰብ ዉስጥ ይገባሉ እኔ ለወጣቶች የምለዉ ነገር ቢኖረ ነገ ሃገር ለመረከብ ቤተሰብ ለመመስረት ከአሰብን ትክክለኛዉን መንገድ ይዘን ብንጓዝ መልካም ነዉ ሱስን ልንርቅ ይገባል እላለሁ መልካም ጓደኛም መሆን መታደል ነዉ ሁላችንም መልካምነት ለራስ ነዉ መልካም ቅን አሳቢ ጓደኛሞች እንሁን እላለሁ።
@mememalase9018
@mememalase9018 Жыл бұрын
Thank you so much brother and sister 💕🙏
@sabamesgun1077
@sabamesgun1077 Жыл бұрын
I don’t understand why the story didn’t have the end I know it is very hard job but everyone should know there child
@betiteklehaimanot9280
@betiteklehaimanot9280 Жыл бұрын
አረ ምን ገደላት መጨረሻው የለለው ዛንታ ነው 🥺🥺🥺🥺
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 Жыл бұрын
እንዴ መጨረሻዋ ምን ሆነ ተገኘች ወይስ ጠፍታ ቀረች?
@ekruweloyewa3066
@ekruweloyewa3066 Жыл бұрын
የዛሬውስ ምንም አልገባኝም ወዴት ጠፋች ማን አጠፋት
@shayteawel8160
@shayteawel8160 Жыл бұрын
ለኔም አል ገበኝም
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Жыл бұрын
Me too, l didn't understand the end of the story.
@rahelweldegiorgis40
@rahelweldegiorgis40 Жыл бұрын
Me too
@Sabit33
@Sabit33 Жыл бұрын
አደጋለው በዛው ጠፍታ ቀረች ተወልዳ ባደገችበት ሀገር የአሏህ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 Жыл бұрын
ሰዉን ያህል ነገር እንዴት ጠፍቶ ይቀራል የዛሬውስ ነገር ያልተቋጨ ጉዳይ ነው ሶስት ተጠርጣሪ እያለ እንዴት ዝም???????
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ ብስርዬ
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤👍
@merahitlulseged9545
@merahitlulseged9545 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል
@disccell5888
@disccell5888 Жыл бұрын
እኳን፣ደና፣መጣቹ
@kumneger6418
@kumneger6418 Жыл бұрын
እንዴ መጨረሻዋ ምን ሆነ? ቁርጡ ያልታወቀ ታሪክ ባታቀርቡ?
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ታሪኩ፡በጣም፡ያሳዝናልም ያናዳልም እሺ መጨረሻው፡የሁሉም፡እጂ፡የለበት፡ታዲያ ማነው፡የሰወራት ?
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
ኤረ ያሳዝናል ለዝህ እኮ ነዉ መከዳዳት የበዛዉ በዝህ ዘመን
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 Жыл бұрын
መጨረሻው?
@Nardi0pm
@Nardi0pm Жыл бұрын
አቤል እና ሳምሪ ነን ዳንሰኛ ሙሽሮች💃 በ KZfaq መተናል ይቀላቀሉን!
@Ethio631
@Ethio631 Жыл бұрын
እና ሜላት የት ገባች ሞተች አለች ?መጨረሻው የማይታወቅ ታሪክ አታቅርቡ
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Жыл бұрын
I agree with you. I didn't understand the end of the story.
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 Жыл бұрын
እህታችን ብስሪ እንዲሁም ወንድማችን ስምህ ለጊዜው ይቆየኝ ሜሪ መላኩ እህታችን ጤናዋ ደህና ነው? በመቀጠል ትንሽ The way you summarize I have some difficulty I mean where is she "Melate" ?
@blueblue8966
@blueblue8966 Жыл бұрын
ተማሪ ሲያጠፋ ትምህርት ቤቱ ለምንድነው ለቤተሰብ የማያሳውቁት ? ፖሊሶችም የሰጡትን አገልግሎት እናመሰግናለን ግን ልጆት በዚህ ጉዳይ ወደ እኛ መቶ ነበር እና በቅርብ ርቀት ልጃችሁን ተከታተሉ ብሎ ቤተሰብ ቢያሳውቅ ጥሩ ነው የታሪኩ ፍፃሜ ግን አልገባኝም ባለታሪኳ ተማሪ ሞተች ክፍት ቀረች ወይስ ተገኘች አልገባኝም🤔
@emebetenat6592
@emebetenat6592 Жыл бұрын
ሱስ ሲገቡበት እንደቀልድ ለመውጣት ከባድ ነው
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤
@mimatekleweyni4170
@mimatekleweyni4170 Жыл бұрын
አዎ ከሱስ መውጣት በጣም ከባድ ነው እኔም ልጅነት አታሎኝ ሱስ ብዙ ነገር አሳትቶኛል ፈጣሪ ይመስገን አሁን ምንም ሱስ የለብኚም
@user-ys7jf6tr2z
@user-ys7jf6tr2z Жыл бұрын
ይኸ ሚዳያ ተገደለች በቀር ሌላ የላቸውምደ
@meskigetachew7263
@meskigetachew7263 Жыл бұрын
መጨርሻዋ ምን ሆነ የዛሬ አልገባኝም አሰረዱኝ
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
እንደው ይሄ ሱስ ምን ማደረግ እዳለበት ቢታወቅ ቢታሰብበት ጥሩ ነበር ለትውልድ ለትዳት ለፍቅር ጠንቅ የሆነው ያለው ነገር ደይከብዳል
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 Жыл бұрын
የሜላት መጨረሻ አልገባኝም።
@tijtijtij2154
@tijtijtij2154 Жыл бұрын
መጨረሻው ምንድነው ታዲያ እንዴ
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 Жыл бұрын
እሺ መጨረሻው ምን ሆነ
@zzx4738
@zzx4738 Жыл бұрын
ሰላም
@peace8494
@peace8494 Жыл бұрын
እንዴ የት ደረሰች ልጅቷ??? መጨረሻ የሌለው ታሪክ ይዛቹ አትምጡ
@jjdjdjdfjjdkidod2850
@jjdjdjdfjjdkidod2850 Жыл бұрын
Wawa
@Abelp-nc6px
@Abelp-nc6px Жыл бұрын
ኧረ መሶስ ነውጅ ሀይይይ
@user-rw2rq6ws5q
@user-rw2rq6ws5q Жыл бұрын
መጨረሻው ምንድን ነው ? የጠፋችት ልጅ መጨረሻ ምንድን ነው ? የተንጠለጠለ ሀሳብ ነው እንደ ተከታታይ ድራማ ። አስተካክሉ ‼️
@saron6381
@saron6381 Жыл бұрын
እና መጨረሻውስ ምን ሆነ?
@user-zo2vz5hn1d
@user-zo2vz5hn1d Жыл бұрын
እኔ ሱሴ ስልክ ነው የኔዋ ስልኬ ያላች እኮ አልውልም
@tegeskonjoo6920
@tegeskonjoo6920 Жыл бұрын
ጓድኛይዞጠፊነው😟😒
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 Жыл бұрын
እና ምን ሆነች ሜላት ? መጨረሻዋ ምን ሆነ ? መቋጫ የሌለው ፕሮግራም ከናተ አይጠበቅም
@sahakaki8122
@sahakaki8122 Жыл бұрын
በቃ ጠፍታ ነው የቀረችው?
@batimelaku5313
@batimelaku5313 Жыл бұрын
Kezas....tariku sayalk...????????
@m.g5367
@m.g5367 Жыл бұрын
Besat yetchawte bsat yetfal
@destaleethiopia6992
@destaleethiopia6992 Жыл бұрын
እህ እና መጨረሻው ምን ሆነ?
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤👍
@selamaynalem1699
@selamaynalem1699 Жыл бұрын
Mehereshaw mn hone
@geneteden4343
@geneteden4343 Жыл бұрын
ሜክኣቡ የስንት ቕንጆ ሴቶች ደም ግባታቼው ገደል ከተተው 🤔
@alganeshshifre3466
@alganeshshifre3466 Жыл бұрын
አይ የልጅ ነገር ከባድ ነው ነገር ግን አስተማሪዎች ለቤተሰብ በሱስ ውስጥ ማግባታቸው ማሳወቅ ነበረባቸው ስህተቱ የትምህርት ቤት ሃላፋውች ነው
@fatma6629
@fatma6629 Жыл бұрын
ብሮን ይዛ ጠፍታነው ይች ሌባ ሚስኪን አስተማሪው ከሰረ
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
መጨረሻው ምን ሆነ ? ሴትዮዋን እንዳለቀሱ አንተልትላቹ ማስቀረታችሁ ምን የሚሉት መረጃ ነው
@ccggg9180
@ccggg9180 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s Жыл бұрын
እና እስከ አሁን አልተገኘችም?
@SamrawitTube242
@SamrawitTube242 Жыл бұрын
ልስማ እና እኮምታለሁኝ
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤👍
@ደሴ
@ደሴ Жыл бұрын
ነይ
@tezu111
@tezu111 Жыл бұрын
mechershaw mene hone?
@sofiaali5950
@sofiaali5950 Жыл бұрын
ማን ገደለት ለምን አትነግሩንም ኤጭ
@etageasrat2530
@etageasrat2530 Жыл бұрын
What is next?. What happened to her?
@Miseraki
@Miseraki Жыл бұрын
እራሳቹ ግራ ገብቶአቹ እናን ግራ አታጋቡን የልጅቷ ታሪክ ጨረሻዉ ምን ሆነ
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Жыл бұрын
ምነው የሜላት መጨረሻስ ማን ገደላት
@dawitgulilat3524
@dawitgulilat3524 Жыл бұрын
አለቀ
@kitawkebede3770
@kitawkebede3770 Жыл бұрын
መጨረሸውን ንገሩን ሞተች ወየስ አለች?
@robelwamisho2982
@robelwamisho2982 Жыл бұрын
የሜላት መጨረሻ ምን ሆነ? የታሪኩ ፍፃሜስ ምን ሆነ?
@adaecnh5992
@adaecnh5992 Жыл бұрын
አቤት አንድ አንዴ እውነት ይመስለኛል
@asemerttilahuntilahun5225
@asemerttilahuntilahun5225 Жыл бұрын
እንዴይ እውነት እኩው ነው ስዎችሁ ተቀይረው በድራማ መልክ ተስራ እንጄይ የእውነት ነው
@genetpender3194
@genetpender3194 Жыл бұрын
You didn’t finish the story
@hiwotgmariam5489
@hiwotgmariam5489 Жыл бұрын
ምንም አጨራረሱ የማያምር በእንጥልጥል ያለቀ ነው
@Wankooshow
@Wankooshow Жыл бұрын
ስንቱ በያቤቱ ተደብቋል ሆድ ይፍጃው እንጅ
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 Жыл бұрын
እና መሪ ዋስ ምን ሆነ
@romandemise3346
@romandemise3346 Жыл бұрын
???
@abdulfetahseid8240
@abdulfetahseid8240 Жыл бұрын
እባካችሁ መጨረሻው የሌለው ወንጀለኛው ያልተያዘበትን ታሪክ አታቅርቡ። ወንጀል ተደብቆ ሊቀር እንደሚችል የሚያሳይ ታሪክ ማቅረብ፣ በተዘዋወሪ ወንጀለኞችን ማበረታታት ነው። አስቡበት!!
@yordanossahle6383
@yordanossahle6383 Жыл бұрын
Mecheresha men hund
@yordanossahle6383
@yordanossahle6383 Жыл бұрын
Mechereshaw men hunech yet alech
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Жыл бұрын
You didn't tell us the end of the story. What a shame. Do you think you can fool us by doing such things? You do this kind thing sometimes, and why? If you don't have the whole story, you shouldn't make the video.
@asme212
@asme212 Жыл бұрын
And the topic is misleading
@user-rh7gv6gp3e
@user-rh7gv6gp3e Жыл бұрын
ብዙ ግዜ ከሙስሊም ውጭ ያለ ሰውነው ሱሰኛ የሚጠጣ፣የሚያጨስ ሴተኛ አዳሪ፣ወዘተ እምነታችሁ ያዛል ማለትነው ለበአል መጠጥነው ሀራምአደለም በናተ ይበላችሁ።።።።።።።።።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ጉንዳን ይብላሽ 😂😂ደርሳችሁ ፊጥ አትበሉ እምነት ላይ 🤮👊🏿ኮተት ማጨስ መቃም ማን ቤት እንደመጣ መጀመሪያ እወቁ ወይ ዝም በሉ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ለኛም እዳልተፈቀደው ሁሉ በሊላ ሀይማኖትም የሚፈቀድ አይመስለኝም ግን ደሞ አሉ ችግራቸውን በሱስ የሚጠፋይመስላቸዋል አላሁአለም 👍👈
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
ፕሮቴስታንትም አይጠጣም አያጨስም ኦርቶዶክስ ብቻ ነው የሱስ ባለቤት ታዞላቸው ነው የሚመስለው
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
@@bosenagashu1673 እናውቃለን ኦርቴ ቤት ነው ተወልዶ ያደገው
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
@@rahma-pc1fp ለችግር መርሻ በየቀኑ ኑሮሽን እስኪያናጋ አትጠጪም እነሱኮ ያለመጠጥ መኖር አይችሉም እንደ ምግብ
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹👍💐
"የማምንብህ አንተ ማንህ?___" በፓ/ር ቸሬ ____እመኑት!
41:32
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 6 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 25 МЛН
በቤት ሰራተኛዋ ጥቃት የደረሰባት አሰሪ
49:25
ሰበር ዜናሰኞ ሐምሌ//22/2016
32:14
Biranshe Tirkaso yube
Рет қаралды 6 М.
Sile HiwotTV Live Stream
Sile HiwotTV
Рет қаралды
ПОМОГИ РАЗБУДИТЬ ПИЛОТА 😱😱
0:16
ДЭВИД ЛАВА
Рет қаралды 4,1 МЛН
😬 Мам Дай Хлеб 🍞 #shorts
0:38
AOneCool
Рет қаралды 1,9 МЛН
Они не знали, почему он так поступил, пока
0:39
Откуда эти паучки??? @zackdfilms - автор анимации.
0:29
Время знаний
Рет қаралды 3,9 МЛН
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 8 МЛН