ስትናደድ ትናከሳለች ~ ስልኬ ላይ ከሌላ ሰው ጋር ፎቶ ካየች ታጠፋዋለች ~ በሷ ምክንያት ተደባድቤያለሁ

  Рет қаралды 33,456

ተምሳሌት-Temsalet

ተምሳሌት-Temsalet

2 жыл бұрын

ያሬድና ህብስት ለ7 ዓመታት በፍቅር የቆዩ ጥንዶች ናቸው የህይወት ተሞክሯቸውን አጋርተውናል ተከታተሉ።
‪@-temsalet6234‬
ተምሳሌት :- 0933389097
ቤተሰብ ስለሆኑን እናመሰግናለን

Пікірлер: 52
@user-hb2xh8cu4s
@user-hb2xh8cu4s 2 жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ማህተብ ሲያይ ልብ ትርክክ ደስስስስ እሚለዉ የተዋህዶ ልጆች ምርጥዬ አይለያችሁ
@anteneh41
@anteneh41 2 жыл бұрын
መሀተብ ምንድን ነው ጥቅሙ እየሱስስ ምንድን ነው ጥቅሙ አስረጂኝ በመጀመርያ ይቅርታ
@ttyuddfy2934
@ttyuddfy2934 2 жыл бұрын
እኔም💖💖💖💖
@mekdes-ei5lp
@mekdes-ei5lp 2 жыл бұрын
እኔ እህትሽ👌👌👌👌
@alain6919
@alain6919 2 жыл бұрын
እኔም
@ethiomedia2601
@ethiomedia2601 2 жыл бұрын
Enem
@letariktube960
@letariktube960 2 жыл бұрын
ዋው ስታምሩ እናማ ማህተብ አስረው ሳያቸው በቃ ልቤ በሀሴት ይሞላል
@ephremgebre879
@ephremgebre879 2 жыл бұрын
እዉነቱን ለመናገር እሶ አፈሰቺዉ በቃ ያስታዉቃል እዉነተኛ ፍቅር ዉስጥ ነዉ ያለዉ ወይ መታደል ቁጥብነቱ ስነ ስርአቱ ፣ በቃ አይናገርም ግን በቃ በጣም ነዉ የሚወዳት ሸበላ እኮ ነዉ ደግሞ ልጁ
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 Жыл бұрын
እኔ ነኝ እህቴ ማህተም ሳይ ደስስስስ ይለኛል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ
@Kalkidan-nc8us
@Kalkidan-nc8us 2 жыл бұрын
ፍቅር ማለት እንደናተ ነው የተረጋጋቹ ደስ እምትሉ ናችህ ፈጣሪ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
ደስ ትላላቹ ፐጣሪ ይጠብቃቹ አይኑ አያስታውቃል እንደሚያፈቅራት ከባሌ ቲንሽ ተወዛግበናል። ፈጣሪ ያጣምራቹ በሉኝ። 5 ጋደኛዬ ነው
@mekuanent8744
@mekuanent8744 2 жыл бұрын
ይገርማል እንዲህ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ከእህትሽ ጋር ብቻ ነበር ልጂነትሽ ቆንጂየ ባል ኑሮሽ ስላየሁሽ ደስ ይላል ተባረኩ
@mestitube8444
@mestitube8444 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መንትያ እህትሸም💓 በቀጣይ ከፍቅርኛዋ ጋር እደምቀርብ እጠብቃለን
@salamcenter8088
@salamcenter8088 2 жыл бұрын
አብራን ተምራለች አዲስ ብርሀን ትዝ አለሽ ማሬ
@alemitu973
@alemitu973 2 жыл бұрын
ያለምነት ፍቅር ይቀየራናል እህት ወድሞቸ እምነት የፍቅር መሠረት ነውና እምነታቹህን አስቀድሙ💕🙏
@barakhbarakh291
@barakhbarakh291 Жыл бұрын
ህብስየ የኔ ቆንጆ የኔ ውድ ናፍቆት በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@useruserTUbe
@useruserTUbe 2 жыл бұрын
ስታምሩ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛው
@ENATCOMPUTER
@ENATCOMPUTER 2 жыл бұрын
አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው
@TGST645
@TGST645 2 жыл бұрын
እህት እና ወንድም. ነው የሚመስሉት
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 2 жыл бұрын
These are cutest , couple goals
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ዋውው ታምራላችሁ
@user-kx3jp3in9w
@user-kx3jp3in9w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ፍቅራች ያብዛላች ከድቆት ነፃ ናቸው በጣም ታምራላች እንየ የእንግሊዝኛ እየጨመሩ ስያዉሩ ደስ ኣይልኝም
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ማሬ
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ ፍቅር ያብዛው
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 Жыл бұрын
ስታምሩ
@user-kt9zo8pb5m
@user-kt9zo8pb5m Жыл бұрын
አብረን ተምረናል መንታ እህት አላት እንዴት እንደሚለያቸዉ😋
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችው ፍቅሩን ያብዛላችው
@seasea3347
@seasea3347 2 жыл бұрын
Wow betama tamiralihowha🥰🥰🥰🥰
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk Жыл бұрын
❤❤❤ ቆንጆ ናችሁ❤❤❤
@Ethio25536
@Ethio25536 2 жыл бұрын
7 አመት ረጅም ጊዜ ነዉ በተለይ ለቆንጂት
@haiyadmohammad5824
@haiyadmohammad5824 2 жыл бұрын
👍👍
@amarche5385
@amarche5385 2 жыл бұрын
ባለ ማዐተቦቹ ❤ የኔ አዳም የትነህ 😃
@keyalove4147
@keyalove4147 2 жыл бұрын
አው ጥፍትህን እራስህ አውቀህ መናገር አለብህ
@mamytube3905
@mamytube3905 2 жыл бұрын
አላሁመ🌹ተቀበል~ ፂያምና አላሁመ🌹ተቀበል~ ዱአና አላሁመ🌹ተቀበል~ ሶላትና አላሁመ 🌹ተቀበል~ ሩኩዕና አላሁመ 🌹ተቀበል~ ስጁድና አላሁመ🌹ተቀበል~ አህድ-ቀልብና አላሁመ🌹~ኢግፊር-ዙኑብና አላሁመ🌹~ኢግፊርለና አላሁመ🌹~አህዲና አላሁሙ🌹~ወራህመና አላሁመ🌹~ወአፊና አላሁመ🌹~ወርዙቅና👍 አላህ~ ሱበሀኑ~ ተአለ~ ፆማችንን ተቀባይነት ~ያለው~ያድርግልን🌹ፕሮይሌን በመጫን🌹ይቀላቀሉ🌹 መልካም እነት 🌹ለራስ ነው
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 2 жыл бұрын
መቆየታቹ አደጋአለው ቶሎ ተጋቡ
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 2 жыл бұрын
ታምራላቹ❤
@salamcenter8088
@salamcenter8088 2 жыл бұрын
የሰፈሬ ልጅ አብሮ አደጌ ለ ባል ደረሽ
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 2 жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅👍
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 2 жыл бұрын
ትንሽ ፈጥ አላቹ
@keyalove4147
@keyalove4147 2 жыл бұрын
በትክክል ያለበትን መናገር አለበት ውንዶቺ ውሸታምናቸው
@cingcinh4800
@cingcinh4800 2 жыл бұрын
Hultacjum konjocjnachu
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Жыл бұрын
አትዋሽ ያስጠላል
@helenmahi9556
@helenmahi9556 2 жыл бұрын
toxic ☹️
@user-hv4ns5sd7w
@user-hv4ns5sd7w 2 жыл бұрын
ههههههههه
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 2 жыл бұрын
This ain't toxic at all lol
@helenmahi9556
@helenmahi9556 2 жыл бұрын
@@rediettadesse2828 yes it’s hun his definitely controlling her
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 2 жыл бұрын
ፍቅረኛ መያዝ ክልክል አልደግፋም በማንኛዉም ሀይማኖት ዝሙትን አንደግፋም
@tegenawyigezaw5352
@tegenawyigezaw5352 2 жыл бұрын
ግን ደግሞ በቤተሰብ የታጨ የማያፈቅሩትን ሰው አግብቶ እድሜ ልክ በፀፀት መኖር ለኔ ትዳር ሳይሆን የደባል ኑሮ ነው፡፡ እንደዚህ አይነት አስቀያሚ ህይወት ውስጥ ከመግባት ይልቅ የፍቅር አጋራ መያዝ በጣም ትክክል ነው፡፡ ደግሞ የትኛው ሀይማኖት ነው ፍቅረኛ መያዝ ዝሙት የሆነው? እንደውም ሀጢያት የሚሆነው በቤተሰብ ታጭቶ የማያቁትን ሰው አግብቶ ፍቅርን ሳያቁት የደብል ኑሮ ሲኖር ኀላ ፈጣሪን ምን አድርጌ ነው? እንደዚህ አይነት ጣዕም የሌለው አሰልቺ ህይወት የገባሁት ብሎ ማማረር ነው ኃጢያቱ፡፡
@Alex-pk9lj
@Alex-pk9lj 2 жыл бұрын
ውዶቼ መሲ ነኝ አዲስ ቻናል ከፍቻለሁ ከጎኔ ሆናቹ አበረታቱኝ ለጠየቃቹኝ ጥያቄ ሁሉ ነገ መልስ ይዤ እመጣለሁ በዚ ጠብቁኝ
@letariktube960
@letariktube960 2 жыл бұрын
ነይ እሽ እንደማመር
@iyiu590
@iyiu590 2 жыл бұрын
የቤት ተመለካችሆነን ቀርንኮ ፍቅራችሁን ያዝልቀው
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 188 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 353 М.
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
ሚኪ ተደብቆ ሲያጨስ ያዝኩት / #rumi&miko
13:30
Se,x ላይ አታረካኝም ቀሽም ነህ !
23:26
ተምሳሌት-Temsalet
Рет қаралды 6 М.
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 188 МЛН