🔴አያቴ ከሚሆን ሰው ፍቅር ያዘኝ🔴 (እንደምታፈቅረኝ ሳውቅ ደነገጥኩኝ!)

  Рет қаралды 116,035

ተምሳሌት-Temsalet

ተምሳሌት-Temsalet

10 ай бұрын

በባለታሪኮቹ ፍቃድ ማህበረሰቡን ለማስተማር በተዋንያን የተተወነ መሆኑን ማሳወቅ እንውዳለን::
ተዋናይት አጸደ እና ተዋናይ ጥላሁን ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን!
#ethiopianmovie #seifuonebs #dinklijoch #dinklijoch #ebs #ethiopianews #ethiopianews #ethiopian #ethiopiannewmusic #untoldlovestory
@ebstvWorldwide @ArtsTvWorld @EBCworld @ebcentertainment3193 @comedianeshetu @AbelBirhanu @khelot @DstvOfficial @AbolTV
@NahomRecordsIncMusic @hopemusicethiopia @fanabroadcastingcorporate
@BalageruTV @NahooTVEthiopia ​ @shegerinfo @seifuonebs @ebstvWorldwide @comedianeshetu @nebilnur1 @hopemusicethiopia @MinewShewaTube

Пікірлер: 1 000
@zamzam372
@zamzam372 10 ай бұрын
ወላሂ ምርጥ ሰው የዘመናችን አደኛ ብየዎታለሁ በሀገራችን ላይ በዚህን ጊዜ ስቱ በእድሜ የገፉ ወዶች ከልጂልጃቸውጋ እየተጃጃሉ ባሉበት ጊዜ ምርጥ አስተሳሰብና ምርጥ አደበት ።❤❤❤🎉
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 10 ай бұрын
ትልቅ ሰው ነዎት አባቴ ረጅም እድሜ ይስጥዎት!!
@user-vk6lv8do4v
@user-vk6lv8do4v 10 ай бұрын
ይሄ መንፈስ ተወጋ😢😢😢😅😅😅😅😅
@Samira1841Samira
@Samira1841Samira 10 ай бұрын
በነገራቺን ላይ ሺበቶ የእድሜ መግለጫ ይሆናል ብየ አላስብም እኔ 28አመቴ ነው ያጎቴ ልጅ በ2አመት እበልጣታሁ እሷ ፀጉሯ ነጪ ሁኗል እኔ አንድትኳ የለኝም ነጪ ፀጉር ሰለሆነ እንጅ ያኒ አክል አያት ሊሆናት አይቺልም አታካብዱ ሀባይቤ
@user-qt5fn2bx4e
@user-qt5fn2bx4e 10 ай бұрын
@@Samira1841Samira ኧረ ዝም በይ ግንባራቸው ይለይ የለደ
@eyobeshetu7879
@eyobeshetu7879 9 ай бұрын
ልጅቷ በሌላ ቪድዬ ላይ ተከፍሏት የውሸት እንደሱራችው የውሸት እንደሆነ ተናግራለች
@hq1rx
@hq1rx 10 ай бұрын
የኔ ውድ እኔ የምመክርሽ ውሎሽን አስተካክይ በእድሜ አቻዎችሽ ጋር ለመዋል ሞክሪ እራስሽን በንባብና በሥራ ቢዚ አድርጊው በተቻለሽ አቅም የፀሎት ጊዜም ይኑርሽ ትርፍ ጊዜሽን በጭራሽ ብቻሽን አትሁኜ ከቤተሰቦችሽጋ ለመቀራረብ ሞክሪ ባጠቃላይ ከሰውየውጋ ባትገናኚ መልካም ነው ለትንሽ ጊዜ ልትቸገሪ ትችያለሽ ግን አይዞሽ ነገሮች ይለወጣል ዋናው ነገር ለመለወጥ እራስሽን ዝግጁ አድርጊ እናም ለውስጥሽ ይሄ ፍቅር ትክክል እንዳልሆነ ደጋግመሽ ንገሪው።
@simenehgashaw1687
@simenehgashaw1687 10 ай бұрын
እንዴ ለምን ? ሰውዬው እኮ ወጣትን ያስንቃል ምርጫዋን መደገፍ ያስፈልጋል አንሶላ የተጋፈፉ ሰው ነው ሁሉንም ጣዕሙን የሚያውቀው
@hq1rx
@hq1rx 10 ай бұрын
@@simenehgashaw1687 ሠውየውን መርሳት የምትፈልግ ከሆነ ከሱ መራቅ አለባት ምክር የጠየቀችው ምርጫዋ ትክክል እንዳልሆነ ነገር ግን ለመውጣት ስላልቻለች ነው
@user-nu3pb5by8g
@user-nu3pb5by8g 10 ай бұрын
ሰውዮ በከረሜላ ደለላት
@AbuRehmet
@AbuRehmet 10 ай бұрын
የምቀኛ የቁሞ ቀር ምክር😂 ፍቅር እድሜ አይገድበውም የሚባለውን እውነተኛ አባባልን ያልሰማ ሰው የሚሰጠው የምቀኛ ሰው አስተያየት።
@FekirteFekirete-zm1nv
@FekirteFekirete-zm1nv 10 ай бұрын
ወረኛ ቅናት ነው ምን አገባሽ
@user-ez9qt6yt6c
@user-ez9qt6yt6c 10 ай бұрын
ወገኖቼ ድራማ ነው አትናደዱ😂😂😂
@marimasd6628
@marimasd6628 10 ай бұрын
ትክክል ድራማ ነው የሚሸወድ የለም
@zeynumolla5456
@zeynumolla5456 10 ай бұрын
ትክክል
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 10 ай бұрын
ምንአናደደን😂😂አክብሮነውየሚይዘውበእድሜየሚበልጥሽባል
@astubelay5909
@astubelay5909 10 ай бұрын
በጣም አናደደችኝ አታፍርም
@ethiolove2286
@ethiolove2286 10 ай бұрын
100%
@duressotesso3082
@duressotesso3082 10 ай бұрын
ሰው ልጁን ቢደፍርበት ሰዓት 5% ብገኝ ነው እንድህ አይነት ትልቅ ሰው በተሰቦቹዋም ቸልትኘት አለባቸው ዘመኖት ይባረቅ ፀጋውን ያብዛሎት !
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 10 ай бұрын
ደስ ስትሉ እየተከባበራችሁ ስታወሩ !! እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!
@kilisu1219
@kilisu1219 10 ай бұрын
ነገ የተሻለ ነው አባት ውለታዎትን ፈጣሪ ይክፈሎት
@africanwomen916
@africanwomen916 10 ай бұрын
ትችያለሽ አይዞሽ፡፡ ነገ እንዴት ይሆናል ብለሽ አስቢ፡፡ ጌታ ሆይ ለእኔ የሚሆነውን አድርግ ፡ብለሽ ፀልይ፡፡ የሚያስብልሽ ሰው በመሆኑ ፡ለሕይወትሽ የምትመኪበት ፡አባት አድርገሽ ፡ውሰጂው፡ እግዚአብሔር ለአንቺ የሚሆነውን ይሰጥሻል፡፡ፀልይ፡፡ የሱን ፍቅር በአባትነት ለውጭው፡፡ ይህም በፀሎት ይሆናል፡፡አይዞሽ፡፡
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg 10 ай бұрын
ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ አንተም አግባ እሷንም እንደ አባት ሆነህ ዳራት!!!!!!የአባት ፍቅርም እኮ ልዩ ነው።
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ በእውነት ትልቅ የሚያስብልሽ ከአባትም አባት አለሽ ሁሌም አባዬ ብለሽ ጥሪያቸው የልጅነት ስሜት እንዲሰማሽ በተረፈ ጸልይ ፁሚ ስገጂ ሱባኤ ግቢ ጸበል ተጠመቂ አባቴ እርሶን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ያውም በዚህ ጊዜ እድሜና ጤና ይስጥዎት❤
@QaballatfirissenAyunta-gf3iv
@QaballatfirissenAyunta-gf3iv 9 ай бұрын
፦አባቴእረጅምእድሜፈጣሪአብዝቶይስጣችለሁ
@ebsiachalaneg9146
@ebsiachalaneg9146 9 ай бұрын
እናትዬ በጣም አሪፊ ልጅ ነሺ ግን የኔ ውድ ልጅ ከሌለ ወጣት ልጆች ጋር ምንም ነገር ውስጥ አሰትገብ ጊዜ ውሰጅ ይህ ስሜት ቀስብሎ ይጠፋል። የኔ አባት ወይም ወንድ ብዙ ሰው ከሚስቱ የወንበደና ሥራ በሚሠራበት ዘመን ለዚች ብላቴ በማሠብ እግዝበሔር ይባርክ።
@sheepofgod765
@sheepofgod765 9 ай бұрын
በ19 አመቴ 1994 አ.ም ፍቅር ይዞኝ ነበር ሌላ አግብቼ ወልጄያለሁ ነገር ግን እስካሁን ድረስ አስባታለሁ። እውነተኛ ፍቅር ስንሞት ነው የምንረሳው እና ጌታ ይርዳሽ።
@semawitjaffihailu
@semawitjaffihailu 10 ай бұрын
ትንሿ ልጅ ባክሽ ነገ ልጆች ትወልጃለሽ ልጆችሽ አብሯቸው የሚሮጥ እና የሚቦርቅ አያት ሳይሆን አባት ይፈልጋሉ። እድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ የጓደኞቻቸውን ወጣት የሆኑ አባቶችን ሲያዩ ከፍተኛ የስነ ልቦና ቀውስ ያስከትልባቸዋል።ከእኩያሽ ጋር ብትሆኚ ይሻልሻል..እንዳይቆጭሽ ባክሽ
@user-ts2ei7sk1x
@user-ts2ei7sk1x 10 ай бұрын
በትክክል
@ssaa3540
@ssaa3540 10 ай бұрын
በጣም ነው የሚያዝነው
@masreshategene1790
@masreshategene1790 10 ай бұрын
እውነት ብለሻል፣በአፍላ ፍቅር፣ትልቅ ዋጋ ፣ያስከፍላል
@henokwmariam431
@henokwmariam431 10 ай бұрын
አንተ ፋራ እነዚህ ተዋንያን ናቸው
@saedaahmed4320
@saedaahmed4320 10 ай бұрын
በጤናዋ ነው ግን?
@shewayedereje3703
@shewayedereje3703 10 ай бұрын
የኔ ውድ አይዞሺ ጠከር በይ ጸሎት አረጊ ደሞ ቡዙ ግዜ እነሱን አታግኛቸው በኩየቺሺ ያሉትን ለማግኘት ሞክር
@selamabebe4859
@selamabebe4859 10 ай бұрын
ይሄ ፀሎት ያስፈልገዋል ። አንችም ወደሽ አይደለም ። እርሶ ደግሞ በጣም መመስገን ያለቦት አባት ኖት ። ፈጣሪ ነገሮችን ሁሉ ይቀይርልሽ ።።
@bulbulasecondary8762
@bulbulasecondary8762 10 ай бұрын
አዳም በ 30 ዓመቱ ሂዋን በ 15 ዓመቷ ነው የተጋቡት ከመንፈሳዊ አንፃር ፍቅር ስህተት ሆኖ አያውቅም !!!
@saradezi8588
@saradezi8588 10 ай бұрын
በኔ በኩል ኢሄ ፍቅፍ አይመስለኝም መላመድ ነው ከሌላ ሰው ጋር ለመቀላቀል ሞክሪ ከቤተሰብ በቂ ፍቅር ኣአላገኘሽም ይሆናል አባት ማድረግ የሚገባውን ነገሮች እሳቸው ሲያረጉት ከረሙ ፀልይ. :: ከሳቸው ጋር ስትሆኚ በጣም ኮምፈርት እና እምነት አደረብሽ ለዛ ነው ከልጅነት ጀምሮ የምትወጃቸው ለዚ ሁሉ ቤተሰቦችሽ ጥፋት ነው በዚ በውጪ አገር ማንኛውም ትልቅ ሰው ከቤተሰብ ፍቃድ ውጪ እንኳን ከረሜል ምንም ነገር መስጠት አይፈቀድም ብዙ መላመድ ልጅን ያሳስታል እንጂ ፍቅር አይደለም እግዛብሄር ይርዳሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@rahelamare9877
@rahelamare9877 10 ай бұрын
ይህቻ ልጅ ከእናት ከአባት የሚገባውን ያክል ፍቅርና መቀራረብ የላትም ማለት ነው እናም ከእርሱ ፍቅር ስላገኘች ይመስለኛል
@user-qn8dm3rq8l
@user-qn8dm3rq8l 10 ай бұрын
ሰዉዬዉ ግን ጭዋ ሰዉ ነዎት ; ሌላ በእርሶ እድሜ ያለ ሠዉ ቢሆን ወጣት እንደዚች ቆንጆ ሴት አፍቅራዉ እየለመነችዉ አይተዋትም ያፈነዳት ነበር
@ibrahimmohammed622
@ibrahimmohammed622 9 ай бұрын
😂😂 yafenedat.
@JhJv-ix3qs
@JhJv-ix3qs 10 ай бұрын
እሧም ልክናት ሹሮና ወድበሠልሢልነዉ እሣቸዉም ጎበዝ ጥቁቅ ናቸዉ የኔባትእድሜናጤናይሥጠወት
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 10 ай бұрын
ፍቅር:አይን የለውም:የሚባለው:ውነትሆኖ:አገኝሁትዛሬ
@AberashYouTube
@AberashYouTube 10 ай бұрын
በሰደትየለች እህቶች ውረድን ምች ፈጣሪ ለሀገር አለእምዬ እትዮጵያን የብቀች የአሰበችየ ሰከለች ሁለቹም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-xu3wr2uh9m
@user-xu3wr2uh9m 10 ай бұрын
ሠውየውን ሣላደንቅና ሣላመሠግን አላልፍም አላህ እድሜና ጤና ይሥጥወት በዚ ዘመን አባት ልጁን እየደፈረ ባለበት እርሡ ግን የፍቅር ጥያቄኳ ቀርቦሎት ለልጂትዋ ምክር መሥጠት መቻል ግን አባቴ ፍቅር ፍቅር ነው እድሜ ለውጥ የለውም ፈጣሪ እሥካለድረሥ አብራቹ ሁኑ ፍቅራን ተቀበሉ
@henokwmariam431
@henokwmariam431 10 ай бұрын
አንተ ፋራ እነዚህ ተዋንያን ናቸው እድሜ ልካችሁን አትነቁም ድስክርብሽ ቦክስ ልምን አናነብም ደንቆሮ ሁላ
@ruttendale8488
@ruttendale8488 10 ай бұрын
ፍቅር እውር ነው እሚባለው እውነት ነው።
@enattube5599
@enattube5599 10 ай бұрын
አሪፍ ነው ይመክርሻል እኩያሽን አግብተሽ ከምትቃጠይ❤
@kassahunmoroda4759
@kassahunmoroda4759 10 ай бұрын
ሀሀሀሀ
@mergabeyene1803
@mergabeyene1803 10 ай бұрын
ትክክክል
@silenatkasegn8933
@silenatkasegn8933 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@tsehayneshworku3699
@tsehayneshworku3699 10 ай бұрын
ውይ ውዴ እራስችን በትምህርት ቢዚ አድርጊ በ ቤተክርስቲያን ሂጂ ፀልይ ፈጣሪ ወደ ልቦናሽ ይመልስሻል እሳቸው ግን ያላቸው ፈርሃ እግዚአብሔር ቀላል አይደለም ያውም በዚህ ክፍ ዘመን እንዴት እንዳስደነቁኝ መናገር አልችልም ሰው የሰውን ህይወት በሚያበላሽበት ጊዜ እንደዚህ አይነት አባት ኬት ይገኛል አንችም በፀሎት በርችና እንደ አባትሽ ተንከባከቢያቸው ያላቻ ጋብቻ ህይወት ያበላሻልና ሰከን ብለሽ አስቢና ትምህርትሽ ላይ ትኩረት አድርጊ የኔ ቆንጆ
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 10 ай бұрын
ተግድ ያወዳሽ ትላለች የኔ እናት ውዴ የምትሎ ሰዎች ይድፋችሁ
@habtamuy1341
@habtamuy1341 10 ай бұрын
ወይ ጉድ ፍቅር እውርነው ሲባል በምክንያት ነው አይ ዘንድሮ❤❤😊
@user-xy7mf8kc8m
@user-xy7mf8kc8m 9 ай бұрын
ፍቅርማ እውር አይደለም የሚያፈቅረውን ያለየ ሰው ነው የታወረው። ልጅቱ ሰውን ብቻ ስለምታውቅ ነው ሌላ ሰው የሌለ የመሰላት እንጂ አውቃ አፍቅራ አይደለም። ሰውየው ከልባቸው ከሆነ አልወደድኳትም ያሉት እግዚአብሔር ይባርካቸው!!! ሁሉም በራሱ ቦታ ነውና የሚያምረው!።
@user-mq1mf6gu6r
@user-mq1mf6gu6r 10 ай бұрын
የኔ ውድ እግዚአብሔር ያግዝሽ በኃላ ትጎጃለሽ የሚያግዛት ሰው ያስፈልጋታል እርዶት እስኪ መምታውቆት ቅረቦት እንደጎደኛ አምክሮት በእሶ እድሜ እኩያቸውን ይዘው በጣም የሚፋቀሩ ሰዋች ማየት አለባት እንዲም አይነት ሰው አለ ትበል በይመሮዋ ከሱ የተሻለ ፍቅር እንዳለ በእይምሮዋ ስራ መስራት ያስፈልጋል ፍቅር እውር ነድ የማይገባበት የለም ሰውየው ግን የተባረከ ነው ቀስ እያልክ እራቃት
@PelleDanabo-jf3dv
@PelleDanabo-jf3dv 10 ай бұрын
"አሳድጌ ለሰው" አባባል ሆነ ስንት ባላጌ ባለበት ዓለምና አገር፤ በጥበብና ጨዋነት ይዘው ስላቆዩዋት ምስጋና ይገባዎታል፤ ወጣቷም "ለምን አፈቀረች" ተብላ በጭራሽ መወቀስ የለባትም፦ አባታዊና ቤተሰባዊ ግኑኝነታችሁ መቼም ቢሆን የሚቋረጥ አይመስለኝም፤ መልካም ፍፃሜ ያድርግላችሁ፨
@wubituguta0012
@wubituguta0012 10 ай бұрын
ተካልኝ 50ዓመት አትመስልም ጭጎጊት የመሰለውን ሽበት ተላጭ ወጣት ምሰል ፍቅራችሁ ጥሩ ነው የ25ዓመት ልዩነት ለአበሻ ሴት የተለመደ ነው ስፖርት ስራ ፍቅራችሁ ይዳብር።
@konjamkonjam2190
@konjamkonjam2190 10 ай бұрын
😂😂
@rrr9206
@rrr9206 10 ай бұрын
ሰሉ አለ ነቢይ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም
@mamamama-iq2fm
@mamamama-iq2fm 9 ай бұрын
صلى الله عليه وسلم
@YimisPreach
@YimisPreach 10 ай бұрын
እህቴ ደግመሽ ደጋግመሽ አስቢበትና ፈጥነሽ ራቂ እኔ በ20 አመት የሚበልጠኝን አግብቼ የከፈልጉትን ዋጋ ያቃጠልኩትን ጊዜ ይቆጨኛል ዉሃና ቅቤ በይው መዋሃድ በፍፁም አትችሉም
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 10 ай бұрын
እኔ ፡ የሞተ ፡ ሰው ፡ ሁኘ ፡ ነው ፡ የቀረሁት
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 10 ай бұрын
አይ እኛ ሐበሾች እግዚአብሔር የሰጠንን እድሜ መቀነስ እንወዳለን ። ወንድም አለም 50 ዓመት እኮ ትንሽ ነው 😂 ። ደረስኩ ሳትል ሮጦ ነው የሚደርሰው ። በዓፋችን እውነቱን ተናግረን ባይሆን በውስጣችን እኔ ልጅ ነኝ ማለቱ የበለጠ እንዳናረጅ ይረዳናል ። ማሰብ ያለብን እግዚአብሔር ለኛ የሰጠውን እድሜ በትክክል እየተናገሩ በህይወት ቢኖሩ የሚፈልጉ ብዙ ነበሩ።
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 10 ай бұрын
አትሣሣ(ች) አትሣሣት በሽበት እድሜ አይለካም
@meserethabtemariam9085
@meserethabtemariam9085 9 ай бұрын
ፊቱ ያስታውቃል በሽበት ሰውን አገምቱ
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 10 ай бұрын
እርስዋ እድሜ ይስጥዋት የኔ ቆንጆ አንች ደግሞ እኩያ ጎደኛ ያዢ አይዞሽ ጥሩ ሰው ላይ ነው የጣለሽ መጥፎ ሰው ቢሆን ህይወትሽ ተበላሽቶ ነበር
@GeremewAsrat-forecast
@GeremewAsrat-forecast 10 ай бұрын
የኔ አባት በእውነት አንተ የምታደርገው ነገር በጣም ደስ ይላል ። በዛሬ ጊዜ እንደዚህ አይነት አስተሳሰብን የሚያስብ ያውም ሹፌር ሆኖ በጎነትን የሚያስብ ሰው መገኘቱ ትክክለኛ የአያቶቻችን ልጅ ነዎት። እድሜ ይስጥልን። እህቴ አንችም አባትሽ የሚሰጥሽን ፍቅር ተመልከች ታድያ አባት ከአባትነት ፍቅር በስተቀር በሌላ ፍቅር አታስቢውም አይደል። እውነቱ ይህ ነው። እኝህ ሰውየም ገና ተማሪ እያለሽ አንችን ጥሩ ደረጃ እንድትደርሽ ሲንከባከቡሽ የነበሩ ሁለተኛ አባት በመኖርሽ በጣም እድለኛ ነሽ ። ስለዚህ ልትኮሪ ይገባሻል። እተሰማሽ ያለው ልክ ወላጅ አባትሽን በሞት ማጣት እንደማትፈልጊ ያክል የሚሰማሽ ስሜት ነው። በጣም ደስ የሚል የቤተሰብነት ፍቅር እንደሆነ ማሰብ አለብሽ። ስለዚህ ፍቅር ማለት ምን እንደሆነ በደንብ ገብቶሻል ። አንችም ንፁህ ፍቅርን ለልሎች ሰዎች መስጠት እንዳለብሽ በጎነትን ያስተማሩሽ መምህርሽ አባትሽ የቅርብ ቤተሰብሽ መሆናቸውን ነው የሚያሳየው። ስለዚህ እሳቸው የሠጡሽን ንፁህ ፍቅር ይዘሽ የወደፊት የኑሮ አጋርሽ የሚሆንሽን ቆንጆ ፍቅር የሚሰጥሽን ሰው አስሽበት። ደግሞም መልካምነትሽ መልካም ሰው ይገጥምሻል። ከቻልሽ ስለኔ ህይወት ማወቅና መማር ከፈለግሽ አንችም ለመለወጥ ፈቃደኛ ከሆንሽ ኮንታክት አድርጊኝ። መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ።
@mayamuna4327
@mayamuna4327 10 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት እና እህቴ አንቺ ማድረግ ያለብሽ በዙህን ሳዓት ሌላ የሴት ጉዋዳኞቺን የዎንድ ጉዋዳኞቺን ለመተዋዎቅ ሞክሪ እና ከዙርያቻው ለማራቅ ሞክሪ የማይቻል ነገር የለም ግን እርግጣኛ ናኝ ታልፍያለሽ እኔ አንድ ዎቅት ከስጋ ከዘመደ ጋር ፍቅር እዞኝ ነበር ግን ሁለታቺንም ተነጋግረን በተውሰነ መልኩ መራራቅ ጀመርን እስካአሁን ትዳር ጀምሬ እንኩዋን እሱን በሰፊው ባገኘት አልቺልም ምክንያቱም ያለፋዉን ማሰብ ሲጀምር እንዴ አዲስ ነው የማፈቅራው እና ትልቁ ማፍተ እራስን አሳምኖ ቃስ በቃስ መራራቅ እና አባቴ እርሶ ደግሞ እሱዋ ባለቹ ቀን ሁሉ ማገኘት የለቦትም እና ቀስ በቃስ ሶስት ቀን አራት ቀን እየተራራቃቹ ሙሉ በሙሉ አንዳቹ ከሌላችሁ ሂዎት ለማዉጣት ሞክሩ እኔንም አጋጥሞኛል ግን ተጋግዘን ተራራቂን እኔ ላገኛው ሲሞክር እሱ አልተመቸኚም ይላኛል እኔም አንደዛው ስንሸዋዎድ ነበር ግን የእኛ ምክንያት ዝምድና ነበር
@BlenTafa-ho5dy
@BlenTafa-ho5dy 10 ай бұрын
ታዲያ እድሜዎ 50 ከሆነ ምን ችግር አለው እኔ እኮ የሰማንያ ዓመት ሽማግሌ መስለውኝ ነው.:- በዕድሜ የሚበልጥህን ሰው,,የአታፍቅር ተብሎ የተጻፈ ነገር የለም
@user-re2fx5gf5m
@user-re2fx5gf5m 10 ай бұрын
ሳምንት ደግሞ የ100አመት እድሜ ያለውንና የ15አመት ልጂ አቅርብ ውሽታችሁ ከልክ ስላለፈ እኔ ተካልኝን በቻናሌ አቀርበዋለሁ ውሽት ነው
@user-wx3sh4wv4q
@user-wx3sh4wv4q 10 ай бұрын
ከዚህ በፊት የሆኑ ሰዎች በዉሸት ታሪክ አቅርበዉ ሌላ ውዝግብ ዉስጥ ገብተዉ ነበር ዉሸት ነዉ
@rabia4266
@rabia4266 10 ай бұрын
አላምንም እኔም 50 አመት እንደዚህ አያረጅም የኔ አባት አም ሳ አራት አመት ገና ወጣት ነዉ እንኳን እንደዚህ ፀጉሩ ሊሸብት ዉሸት ነዉ😂😂
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 10 ай бұрын
@@rabia4266 ትክክል
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 10 ай бұрын
አቅርበው እሽ
@Salam-bi7ei
@Salam-bi7ei 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@kemaldekeba502
@kemaldekeba502 10 ай бұрын
I don't have a word's than saying thank you for great father's! May Allah gives you long life 🙏 You are heroes big respect for you and 🤲
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 10 ай бұрын
እህቴ ከምንም በላይ እራስሽን አዳምጭ እና ካለሽበት አመለካከት ለመውጣት ሞክሪ ይችላል የማይቻል ነገር የለም በጭራሽ አታግኝው ጉአደኛ ቀይሪ አካቤቤሽን ቀይሪ በየቀኑ ለራስሽ ንገሪው ትችያለሽ መርሳትም መተውም
@mounasabrina8121
@mounasabrina8121 10 ай бұрын
ሃሪፍ ድራማ ነው
@rozamar8197
@rozamar8197 10 ай бұрын
@userphone9487
@userphone9487 10 ай бұрын
ቀላል😂😂😂
@kingofgame156
@kingofgame156 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ
@samsongebreyes7959
@samsongebreyes7959 9 ай бұрын
እንደዉም እኔ የቤተሰቦችዋን ትልቅነት ነዉ የተረዳሁት የኔ እህት አስተዋይ ወላጆች ስላለሽ ልትኮሪ ይገባል ወደፊትም ትልቅ ደረጃ እንድትደርሺ ስለሚያግዙሸ ጆሮ ሰተሽ አድምጪያቸዉ እኚህን ብልህ ሰዉ እስካሁን አጠገብሽ ሆነዉ እንዲያግዙሽ ለምን የፈቀዱ ይመስልሻል ወላጆችሽን አመስግኚ በርቱ የታሰረዉ በእግዚአብሔር ይፈታል
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 10 ай бұрын
ጸበል ግቢ የናቴልጅ 🙌🙌🙌
@melatyenatwa7027
@melatyenatwa7027 10 ай бұрын
😂
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@henokwmariam431
@henokwmariam431 10 ай бұрын
አንተ ፋራ እነዚህ ተዋንያን ናቸው እድሜ ልካችሁን አትነቁም ድስክርብሽ ቦክስ ልምን አናነብም ደንቆሮ ሁላ
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 10 ай бұрын
@@henokwmariam431 እና ስድቡን ምን አመጣዉ ምን ክፉ ነገር ተናገርሁ እንዴ ደንቆሮ ተብሎ ሰዉ አይሰደብም መጻፍ ቅዱስ አብብ ደንቆሮ ብሎ የተሳደበ ምን እንደሚፈረድበት ትትናንም ትማራለህ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 10 ай бұрын
ውሸት ቢሆን እንኳን ለገንዘብ ብሎ ራሥን ማራከሥ ነው ምንም ትወናቢሆን
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 10 ай бұрын
ምንም ማለት አይደለም በቃ ፍቅር ነው ደስ የሚል ወንድ ነው ወደደችው አገባችው ግን ይህ ድራማ ውሸት ነው 😂
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 10 ай бұрын
ይሄ የወላጅና ልጅ የቀረበና እንደ ጓደኛ ሚስጥረኛ ስንል ሆን ልጆቻችን ሸክማቸውን ለቤተሰብ ማካፈል ይፈራሉ😢
@mulujembere4799
@mulujembere4799 10 ай бұрын
የኔ ውድ ግልፅነትሽ እግዚአብሔር ረድቶሻል እንደኔ ግን የሰው ልጅ እድሜው ስንት ጊዜ እንደሚቆይ የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው የእድሜ ልዩነት ችግር አይፈጥርም ስንት ባለጌ የገዛ ልጁን የሚደፍር ባለበት ጊዜ ላይ ቆመን እንዲህ የሚያስብ ትልቅ ሰው የእግዚአብሔርን ህግ የሚያከብር ማግኘት በጣም የሚደንቅ ነው ስለዚህ ሰው የሚልሽን ሳይሆን ውስጥሽ የሚነግርሽን አድርጊ የሰው ልጅ ዘላለማዊ አይደለም ሁሉም ያልፉል
@askask9433
@askask9433 10 ай бұрын
የዘመኑ ምርጥ አባት ብየወታለሁ አላህ ሰጣንን ይያዝለወት አቺ ደግሞ ፊትና አትሁኝባቸዉ እሳቸዉ ላቺ ሲያስቡ አቺደግሞ ለሳቸዉ እሰቢላቸዉ ለእምነትሽ ቅርብ ሁኚ ከኩዮቺሽ ጋር ግዜ ለማሳለፍ ሞክሪ
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 10 ай бұрын
ሁሉ ቤቱን ዘግቶ ተገልሎ የመኖር መጤ ማህበራዊ ወረርሽኝ ካመጣቸዉ ችግሮች አንዱ ብለን መዉሰድ እንችላለን 👌
@hawahawa8959
@hawahawa8959 9 ай бұрын
ክክክክክክክ❤
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 10 ай бұрын
አባቴ 65 ኖት ጌታዬ ሆይ ድራማ ወይም ፕራክ እየሰሩ ነው በለኝ አደራ ፈጣሪዬ 🤲
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 10 ай бұрын
😢😂😂😂😂😂ኣያፍርም50ሢል
@tigistt7227
@tigistt7227 10 ай бұрын
ከቻናሉ ስር ሁለቱም ተዋናዮች እንደሆኑ ተገልጿል እኮ
@dejenebelachawe64
@dejenebelachawe64 10 ай бұрын
Way Gud😂😂😂😂
@ethio4ever850
@ethio4ever850 10 ай бұрын
50 ያሉ መሰለኝ
@sablegirma7232
@sablegirma7232 10 ай бұрын
Yes😅
@wudistgmeskel9021
@wudistgmeskel9021 10 ай бұрын
ሰልም ቆንጅዬ, እንደዚህ አይነት የፍቅር አይነት limerence ወይም madly in love በመባል ይታወቃል. ፍቅር ሳይሆን አዲክሽን ነው. መፍትሄው ሙሉ በሙሉ ያለሽን ኮንታክት ማቆም ነው. በጣም ከባድ እንደሆነ አውቃለው ነገር ግን ከ 1 ወር እስከ 1 አመት ሙሉ በሙሉ ባትገናኙ ብዙ ለውጥ ታያለሽ. ከላይ ያለውን ወርድ ጉግል በማረግ ዝርዝር መረጃዎችን ማግኘት ትችያለሽ. ጌት እየሱስ ክርስቶስ ካንቺ ጋር ይሁን. ወንድሜ እርስዎንም እግዚአብሄር ይባርክ.
@gojamfano5362
@gojamfano5362 10 ай бұрын
ይህውልሽ ልምከርሽ እኔ በህይወት አጋጣሚ እንዳንች ብዙ የድሜ እርቀት ባይኖረውም ብዙ ተጎድቻለሁ አሁን እስቲል ለልጆቸ ብየ ሳላምንበት እየኖረኩ ከፍተኛ የስነ ልቦና ጉዳት ደርሶብኝ በግምት እየኖርኩ አለሁ፡፡
@fekadufolle9372
@fekadufolle9372 10 ай бұрын
What a roll model person he is. She is young & needs to go out with young boys. God bless them both.
@selinachannel1870
@selinachannel1870 10 ай бұрын
Amen
@hayathayat8684
@hayathayat8684 10 ай бұрын
Yene asteway wdddd lk new
@D......D
@D......D 10 ай бұрын
አንቺ ከትልቅ ሰው ጋር እንደዝህ አይወራም አንቱ እየልሽ አታዎሪም ? ጋሽ ታኬ ግን ይመቾት😂
@abebamiki4193
@abebamiki4193 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ባሏ እኮ ናቸው
@D......D
@D......D 10 ай бұрын
@@abebamiki4193እኔ አላምንም 😂
@user-ib4os5fr1c
@user-ib4os5fr1c 10 ай бұрын
❤❤❤ 1ኛ እግዚአብሔር ይርዳችሁ 2ኛ አባቴ እውነትም ትልቅ አባት ኖት ምክሮችና አስተሳስቦት ትልቅ ነው 3ኛ በእውነት እምነቴ አይፈቅድልኛም ማለቶት ያከበሩት ፈጣሪ እስከ መጨረሻም ይርዳዎት 4ኛ ልጅታ እግዚአብሔር እውነተኛ ውኃ አጣጭሺን ጓደኛ ይስጥሺ 5ኛ ባለ ማህተብ ( የእምዬ ኦርቶዶክስ ልጅ ) በመሆንሽ ፀልይ፤ ስጋጂና ወደ አምላክሺ ተማፀኝ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳችሁ ❤❤❤❤
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 10 ай бұрын
No wonder. Very handsome gentleman. Above all, sympathetic. ❤❤
@addissarah9842
@addissarah9842 10 ай бұрын
የኔ አባት አሁን አንቱ ሽማግሌ 80ዓመት ይሆናል ምን ግድ ኖት 🤔አይን አይቶ ልብ ይፈርዳል 😄
@kidisttamerat2509
@kidisttamerat2509 10 ай бұрын
😆😆😆😆😆
@zolaab968
@zolaab968 10 ай бұрын
ትዳር ቅዱስ ነው አምላክ ይባርካችሁ
@tesfaneshyohannis4871
@tesfaneshyohannis4871 9 ай бұрын
እርስዎን እግዚያብሔር ይባርኮት። አንቺ ግን ፀሎት ያስፈልግሻል።
@mathiashaile4479
@mathiashaile4479 9 ай бұрын
SO IMPRESSIVE GOD BLESS YOU BOTH HOPE YOU HAPPY ENDING ❤❤❤
@selamkassa247
@selamkassa247 10 ай бұрын
I really admire you እባት ! God bless you and please stay firm as she will wake up from this ቅዥት one day soon 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@-marizematube
@-marizematube 10 ай бұрын
ጥሩ ተዋናይ ሳይሁኑ አይቀርም ይዋጣላችዋል¡
@user-uz6tp8vs2n
@user-uz6tp8vs2n 10 ай бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪ❤
@mesimesi7756
@mesimesi7756 10 ай бұрын
እኔም መሰለኝ
@user-np7br4ro8o
@user-np7br4ro8o 10 ай бұрын
መሠለኝ ለኔም
@marimasd6628
@marimasd6628 10 ай бұрын
አትሸወዱ ድራማ ነው ስንቴ ሸወዱን
@user-ok9bt1bh1g
@user-ok9bt1bh1g 10 ай бұрын
​@@marimasd6628 እኔም መሰለኝ ኡነት ፍቅር አይመስለኝም
@yohanneskebede984
@yohanneskebede984 10 ай бұрын
God bless you both. Amen. 😊
@danielhaile6742
@danielhaile6742 10 ай бұрын
እህቴ እንዲህ አይነት ስሜት በጣም ተፈጥሮአዊ ነው። ሁሉም ተፈጥሮአዊ ነገር ግን ትክክል ነው ማለት አይደለም። እኔ መንፈሳዊ ትምህርቶች ይጠቅመሻል ብዬ አስባለሁ። አባታችን ነገሮችን ወደዛ መውስድ ብትችልና ለእግዚአብሔር አሳልፈህ ብተሰጣት ልፍፋትህ ውጤት ይኖረዋል ብዬ አምናለሁ። ምክረ ካህን፣ ጉባዔያት ላይ ብትሳተፍ፣ መንፈሳዊ ፊልሞችን ብትከታተለ ወዘተ. ይጠቅማል። አንተ ግን ከበፊቱ በበለጠ መፅናት ይጠበቅብሃል። ይህችን ልጅ ልተገድ ላትም ልታድናትም ትችላለህ :: በረታ ! ታላቁ ሰው .!
@tsadikgebretsadik1124
@tsadikgebretsadik1124 10 ай бұрын
ህዝቤ ሆይ ለአዲሱ አመት እንኳን አትሸወዱ ድራማ እየሰሩብን ነው 😂😂😂
@merhaba9036
@merhaba9036 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@fitsumworku4113
@fitsumworku4113 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@ethiolove2286
@ethiolove2286 10 ай бұрын
ህዝቤ እኮ የዋህ ነው ያምናል😜😂😂😂😂
@asrartube3273
@asrartube3273 10 ай бұрын
በክሽ ረስሽ ድረመ ሆነሽ እየኖርሽነዉ ይሆነል
@ethiolove2286
@ethiolove2286 10 ай бұрын
@@asrartube3273 ልጁን ሽማግሌ ለማስመሰል ያደረጋችሁትን ጥረት ሳላደንቅ አላልፍም የሽበቱ ነገር😜😂😂😂😂
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 10 ай бұрын
ከዘንድሮ ወጠጤ ባል ሰኞ ተጋብተው እሮብ ከሚፋቱት ካኖረሽ ከተመቸሽ ካላሰከፋሽ ደግመሽ ደጋግመሽ እዬንን የወደድሽውን ሠው አግቢው እድሜ ቁጥር ነው
@manofzmatch4318
@manofzmatch4318 10 ай бұрын
በሳል አስተያየት። ተባረኪ እህቴ።
@AlenAlen-jh3rh
@AlenAlen-jh3rh 9 ай бұрын
የኔአባት መልካም ቅን አባትነወት እረጅም ድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት እህታችን ከፍቅሩ ይልቅ ያባትነት ምክር ይጠቅምሻል ምክራቸውን ተቀበይ ፈጣሪ ልብሽን ነገሩን የምሳሳምኝያርግሽ
@setra-th8yt
@setra-th8yt 9 ай бұрын
❤❤❤❤በጣም ወላሒ እድሜም ጤናም ይስጠወት የኔአባት
@user-yg2nn5ul8c
@user-yg2nn5ul8c 9 ай бұрын
እርሰዎ እድሜ ና ጤና ይስጠዎት
@sasibejigayehu203
@sasibejigayehu203 10 ай бұрын
great father ever
@Sirage111d
@Sirage111d 10 ай бұрын
He is the great father ever ❤ compered to nowadays man he is the remaining person who has great heart
@selinachannel1870
@selinachannel1870 10 ай бұрын
I agree
@user-jq5fm3cf2o
@user-jq5fm3cf2o 10 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው እኔም ደርሶብኝ አይቸለዉ እራሴን ሁሉ ለማጥፍት የተመኘውት ግዜ ነብር አሁን የምሰማሽን ስሜት በአድ ግዜ አጠፋም በጣም ረጂም ግዜ ይፍልጋል ከዝስሜት ለመውጣት ፀሎት ፣ ሁለተኛ ዘሬ የምሰማሽ ስሜት እና የወደፍት ህይወትሽን አነፃፅርዉ ወደፍት የምገጥምሽን ከባባድ ፈተና ስለሆነ የዛሬ ስሜትሽ ዋጋ ያጣብሽል ሶስተኛ እራስሽን በስራ ቢዚ አድርግ በእድሜ ከም መስሉሽ ጋር ግዜን አሳልፍ እርግጠኛ ነኝ የእድሜ እና የግዜ ጉዳይ እጂ የተዉሻል አይዞሽ አባታችን በእውነት ጥሩ ሰው ኖት እግዚአብሔር ይርዳቹ እናተም በርቱ
@mergabeyene1803
@mergabeyene1803 10 ай бұрын
ጎበዝ የቀመሰ ያዉቀዋል. ይጥማል እኮ
@FrehiwotD-rg8wi
@FrehiwotD-rg8wi 10 ай бұрын
አንቺ ልጅ ነሽ እይዘልቅም ስለዚህ ፀልይ እግዚእብሔር ይረዳሻል ታገይና ከመሰልሽ ጋር ዋይ ስውየውንም አታጨናንቂው የራሱን ህይወት ይምራበት በርቺ ያልፋል!!
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 10 ай бұрын
ቲክቶክ አይቼ ነው የመጣሁት😳😳😳😳😳
@JhJv-ix3qs
@JhJv-ix3qs 10 ай бұрын
ኮሜትሮች ወላሒ መሥሏችሑነዉ እንጂ ወላሒ ትልቅሠዉ ነዉ ለትዳርየሚሖነዉ የምከባከቡት ወጠጤ አግብታችሑ ከምትቃጠሉ😂😂😂😂 እኔ ምኛቴ በሠል ያለሠዉነዉ የምፈልገዉ 30ነዉ አመቴ 45አመትነዉየምፈልገዉ የትነሕ ና
@natybire4770
@natybire4770 10 ай бұрын
ይመችዎት!!!
@JhJv-ix3qs
@JhJv-ix3qs 10 ай бұрын
አብረን ይመቸን
@user-xy7mf8kc8m
@user-xy7mf8kc8m 9 ай бұрын
ይሄ የሰይጣን ፈተና እና የልጅነት ስሜት ነው። ነገ ደግሞ ስትበስይ ይፀፅትሻል። አሁን ከሚሰማሽ ፍቅር ይልቅ ነገ የሚሰማሽ ፀፀት ያቆስልሻልና ከልጅነት ስሜትና አካሄድ ወተሽ ሀሳብሽን ቀይሪ! የቤተሰቦችሽን ምክርም ስሚ። ጠበል ተጠመቂ። ሰውየውንም አታስጨንቂያቸው! አታሳስቺያቸው! ወደ ፍቅር ሳይሆን ወደ ዝሙት እየገፋፋሻቸው ነውና ቆም ብለሽ አስቢ! ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳሽ!!!
@youTubesunDay
@youTubesunDay 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ህወትሽን ያስተካክልሽ። መልካም አባት ስለሆኑ እንጂ መጥፎ አባት ቢሆኑ ኖሮ ህይወትሽን ያበላሹት ነበር
@user-ts5ys9mp3o
@user-ts5ys9mp3o 10 ай бұрын
Behon
@user-yy1ev6hl6h
@user-yy1ev6hl6h 10 ай бұрын
ደራሲ ስብሐትን እንዳስታውስ አደረጉኝ
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 10 ай бұрын
😂😂😂እኔም
@fatiya8477
@fatiya8477 10 ай бұрын
የሚመሳሰሉት 😅ነገርስ
@yadituluu4574
@yadituluu4574 10 ай бұрын
Weyna be geta, enem
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 10 ай бұрын
እኔም 🤣🤣🤣🤣🤣
@merongetachwe5054
@merongetachwe5054 10 ай бұрын
If its true, you may have been groomed/ abused by the gentle man so be careful! He may have not been honest to you! I may be totally wrong! My advice to you is stay away, read the Holly Bible and ask God for guidance and protection for the rest of your future! Pls do that! Once you ruined your life there is no turning back! You are too young! To the Gentle man: if you are honest and truthful i have a big respect for you and God bless you! IF NOT PLS STAY AWAY FROM HER! OTHERWISE GOD WILL PUNISH YOU!
@user-zt5gv3ln3h
@user-zt5gv3ln3h 10 ай бұрын
እኔ ብሆን መጀመሪያ እጸልአለሁ ልቤ የሚለኝ አግቢ አግቢ ከሆነ አገባዋለሁ ምክንያቱም ሰውየው ጨዋ ነዉ ሰው በሚለው ነገር አልጨነቅም ለምን ቢባል ሰው የራሱን ኑሮ እየኖረስለሆነ እህቴ ሁለታችሁ ወስኑ።
@taytuetege342
@taytuetege342 10 ай бұрын
በጣም ትልቅ ሰው እግዚያብሄር ያክብረዎት ሌላ ወጣት ጓአደኛ በእድሜዎ የሚመጥናትን እንድትይዝ መገፋፋት ያሰፈልጋል እውነተኛ አባቷ ማለት እርሰዎ ነዎት ሰሜትሸን አሰተካክሊ ይቀየራል ጎአደኛ ቅረቢ
@tayechborena4575
@tayechborena4575 10 ай бұрын
ዝም ብለሽ ተምህርትሽን ብትማሪ ነው የሚጠቅምሽ ለዝህ ምንም አስተያየት የለንም
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 10 ай бұрын
እንደው ልጄ ይቅርብሽ የእርሶ እድሜ 65+ኖት እና 🍬ከረሜላው ጠፈጪነቱ ወደ ፍቅር ተቀየረ 😮
@rahelamare9877
@rahelamare9877 10 ай бұрын
ሰውየው ግን በጣም የተረጋጋና አስተዋይ ነው እግዚአብሔርን ይፈራል አንዳንድ አለ አይደል አርጅቶ ልጆችን አስገድዶ የሚደፍር አንቺ ግን ይሄ ከእሱ ጋር ያለው ስሜትሽ እንደማያዋጣሽ ለራስሽ ንገሪው በመንፈሳዊ ህይወትሽ ጠንክሪ ዘውትር ወደ እግዚአብሔር ፀልይ ነገሮች ይስተካከላሉ አይዞሽ
@dalaswindow
@dalaswindow 10 ай бұрын
ስራ ከጀመሩ 50 ዓመታቸው ማለታቸው ነው
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 10 ай бұрын
😂😂😂
@mesfintadewos7581
@mesfintadewos7581 10 ай бұрын
የስነልቦና አማካሪዎችን ብታገኝ ከእግዚአብሔር ጋር ሊረዱሽ ይችላሉ
@azebbekele4300
@azebbekele4300 10 ай бұрын
እፈሪ የኔ ልጅ
@yewerkwuhafikadu1451
@yewerkwuhafikadu1451 10 ай бұрын
ለመምከር ከባድነው ያው ቡጢና ምክር እንደሚባለው እኔ ግን ድራማ ካልሆነ አግቢያቸው አንቺን ሲያገቡ እኮ ከድሜአቸው ላይ አስሩ ይነሳል ደሞ ፍቅራችሁ የእውነት ነው የልጅነትሽ ብቻ ስትጀምሩ እንዳይቆጭሽ ደግመሽ አስቢ ወጣት ሊያሳልፍ የሚችለውን ማሳለፍ ከቻለ እኩያሽም ያቃጥልሻል አንቺ የምትኖሪው ለራስሽ እንጂ ለማህቀረሰቡ አይደለም ቢወራም ለጥቂት ግዜ ነው ዋናው ባንቺ እድሜ ልክ ወርዶ ሊያስደስትሽ ከቻለ ጸልይ እግዚአብሔር ን ጠይቂው ጾም ጸሎት ያዥ ከእግዚአብሔር ስሚ አቦ አወዛገብሽኝ እኮ ብቻ ያለቻም ጋብቻ ከባድ ነው ቤተሰቦችሽ ግን ተጠያቂ ናቸው!!!!!?
@abrsh7484
@abrsh7484 9 ай бұрын
ለሱ እንግዳ ስሜት ይሰማኝ ጀበረ አለችና ግን እንግዳ ስሜቱ ለኔ አይታወቀኝም ነበር ለቤተሰቦቼ ግን ይታወቃቸው ነበር አይ ትወናው እዚህ ጋ ትንሽ ፈረሰባት😂😂😂😜
@afomiyayilma1452
@afomiyayilma1452 10 ай бұрын
እውነት ከሆነ ግን በጣም ነው የማዝነው ቤተሰቦችሽ ምንያህል ተጎድተው ይሆን
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 10 ай бұрын
እንዴ ምን ችግር አለው?
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 10 ай бұрын
ይሄ ነገር እውነት ከሆነ ለሁላችንም ትምርት ነው ሴት ልጇቻችውን በሰርቢስ የምትልኩ ወላጇች ክትትል ያስፈልጋል በከረሜላድግምት አድርጎባት ነው ምንም በሰውየው አላምንም
@menbcher6614
@menbcher6614 10 ай бұрын
የኔ እህት ፍቅር መስሎሽ ከሆነ እንዲህ የሚያደርግሽ ተሳስተሸል የጾታ ስሜት ነው፡፡ ፍቅር ዘኝ ባልሽው እድሜ አይዝም ስለዚህ ፍቅር ሳይሆን የወንድና የሴት ስሜት ነው የያዘሽ እሱ ግን ትልቅ ሰው ነው እግዚያብሔር የልጁ አባት ያድርገው እድሜ ዘመኑ ይባረክ፡፡ ሌላው አዳምጠሸው ከሆነ ግ ያዳመጥሽ አይመስለኝም ከወሬሽ ፍጥነት ያለሽ እኮ አንቺ ገና መኖር ስትጀምሪ እኔ አንቺ እንደምታስቢኝ ፍቅር ምናምን እንደምቴይው የለሁም ይህ ማለት ቀደም ብሎ ሀሳብ እሱ ሀሳብ እንደሰጠው ምን እንደማደርግ አላውቅም አርጅቼ ሶፋ ላይ ተኝቼ መነሳት ሲያቅተኝ ለስዋ ጭንቀት ነው የምሆነው እያለሽ ነው እኮ ለምን አይገባሽም ተረጂው እያሰበልሽ ነው፡፡ሰው ካረጀ ህፃን ነው የሚሆነው እኔ 50 ዓመቶ ነው ነገር ግን አባቴ በጣም እያስቸገረ ነው አሁን ላይ በካካው ነው የሚጫወተው ብልቱን እየለቀለቀ እሱን ለማጠብ ለማፅዳት ማናችንም ጊዜ የለንም በ3 ወር ሰልችቶናል እኛ የወለደን ልጆቹ አንቺ ደግሞ አሁን ሳይሆን ከ10 ዓመት በ=ላ አሁን ተይኝ ሲልሽ አልሰማ ብለሽ ያኔ ብትወልጂ እንኳን ልጅሽን ሳታሳድጊ ጠፋተኝነት ስለሚሰማሽ እራስሽን ታጠፊያለሽ ስለዚህ አሁኑኑ ወስኚና እንደ አኩዮችሽ የሚገባሽን አድርጊ ይህን ቪዲዮ ደግሞ ለቀጣይ ህይወትሽ ስለማይጠቅም አስጠፊው ፡፡የስነልቦና ሀኪም ጋር ሂጂ ፅልይ ጌታ ኢየሱስ ይገላግልሻል፡፡
@Amaizinglife
@Amaizinglife 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እኔ በአንቺ ቦታ ብሆን ሰውየውን መራቅ እርሱ የሰጠኝን ነገሮች ሁሉ ከአይን ማራቅ ቢዚ በሚያደርገኝ ነጠር እራሴን መጥመድና ሌላ ጓደኛ የወንድ መያዝ፣ ከአይን የራቀ ከልብ ይርቃል የሚለውን አባባል በተግባር በህይወቴ አይቼዋለሁ ይህን ሞክሪ፣ በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@nejatSai88
@nejatSai88 10 ай бұрын
እኔሥ የገረመኝ ከላይኩ ኮመቱ ይበልጣል😂😂😂😂
@mesgnawabebe3071
@mesgnawabebe3071 10 ай бұрын
ከአባታችንን እና እናታችንን ጥሩ ፍቅር ካላገኘን ያንን የምተካ ሴት ወይም ወንድ ስናገግኝ ፍቅር ላይ ልንወድቅ እንችላለን። የኔ ምክር ምንድ ነው :- ፍቅሩን እስከመጨረሻው Enjoy አድሪጊው ፤ ያ መሞላት ያለበት ጓዶሎ ከተሞላ ቡሃላ ሊለቅሽ ይችላል። ካለቀቀሽ ደግሞ ሒወት መቀጠል ነው።
@wessenbegna4854
@wessenbegna4854 10 ай бұрын
ወንድሜ ክብር ይገባሀል። በጣም አርቆ ሀሳቢ ነህ።
@ametemecheal8193
@ametemecheal8193 9 ай бұрын
በሐይማኖት ከሔድን ብዙዎቹ ካረጁ ሽበት ካወጡ በኋላ ለፍሬ ለበረከት የተመረጡ ሰዎች እድሜያቸው ትንሽ ከሆኑ ጋር ተዋልደዋል እኔ እንደኔ እግዚአብሔር እስከፈቀደላቸው ድረስ አብረው ይሁኑ ምናልባት የእግዚአብሔር ሐሳብ እንደ ሰው አይደለም ማን ያውቃል???
@toybatoyba8383
@toybatoyba8383 10 ай бұрын
እውነተኛ ታሪክ እያላችሁ ታቀርባላችሁ እውነቱ ግን ትወና ነው
@mergabeyene1803
@mergabeyene1803 10 ай бұрын
የቀመሰ ያዉቀዋል. ጠና ያለ ሰው ፍቅሩ ያሳብዳል
@muluken8661
@muluken8661 10 ай бұрын
ቢጋቡም ለኔ ችግር የለውም ዋናው ፍቅር ነው ሰው እደሆን ብዙ ያወራል
@user-nb3mu9mp3i
@user-nb3mu9mp3i 10 ай бұрын
ይሄ ፍቅር እኮ መርገም ነው ውይ ውይ ፍቅር እኔ ልጆችን ፍቅር እዳይዛቸው እላለው ጌታን ፍቅር በጣም ከባድ ስለሆነ
@dfopgop1775
@dfopgop1775 10 ай бұрын
በጣም ትልቅ ሰው ኖት ፈርያ እግዝያሕቤር ያለው ሰው ለሰው ያስባል ፈጣሪ እድሜ ይስጦት እህቴ ግን በሗላ በጣም ይቆጭሻልአይንሽን ከርሱ ላይ ነቅለሽ ሌላ እኩያሽን ተመልከቺ
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 165 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 24 МЛН
ጎንለጎን ተኝተን ነው ያስወረድነው!
24:24
ተምሳሌት-Temsalet
Рет қаралды 1,6 М.
ብዙ ሰዎች ሹገር ማሚው ነች ይላሉ!
29:08
ተምሳሌት-Temsalet
Рет қаралды 142 М.
ፓስተሩ ልፀልይልሽ ብሎ አስረግዞኝ ጠፋ8 September 2023
2:07:52
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 247 М.
ВОТ как ЖЕНИХ выбирает СЕБЕ невесту 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 7 МЛН
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 32 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 2,6 МЛН