አስተሳሰብ ሲስተካከል ህይወት ይቀየራል.. Kirubel ahadu

  Рет қаралды 21,571

Kirubel Ahadu

Kirubel Ahadu

2 ай бұрын

this video is about things i learned from experts that changed my life in many ways

Пікірлер: 151
@HikmaMukerem
@HikmaMukerem 2 ай бұрын
ብዙ ጊዜ ደጋግመህ አካባቢያቹን ውሏቹን ቀይሩ ትላለህ በጣም ልክ ነህ አንድ ሀዲስ አስታወስከኝ "ውሎን ያሳመረ ጥሩ ከባቢ የሚገኝ ሰው ልክ ከሽቶ ነጋዴ ጋር እንደሚውል ነው ሽቶው የሱ ባይሆን እንኳን ጥሩ መአዛ ይሸተዋል ከመጥፎ አካባቢ የሚውል ደግሞ ልክ ከወናፍ ጋር እንደዋለ ነው እሳቱ ባይነካው እንኳን የእሳቱ ፍንጣሪ ይነካዋል " ይላሉ ነብዩ ሙሀመድ اللهم صل وسلم على نبينا محمد
@mrsvip3428
@mrsvip3428 2 ай бұрын
S a w❤❤❤
@AbduetupAhmodetpiy-tx8fq
@AbduetupAhmodetpiy-tx8fq 2 ай бұрын
@zedahmed9371
@zedahmed9371 2 ай бұрын
ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@zeharamohammed6979
@zeharamohammed6979 2 ай бұрын
صل الله عليه وسلم
@busyline2085
@busyline2085 2 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
@xtratoxic6130
@xtratoxic6130 2 ай бұрын
እናንተን እየሰማሁ ጠካራሆኩ እማይፍልገኝን ሰው አፍቅሪ አለቅስነበር ኑርልን የኛብርታቶች❤❤❤
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 2 ай бұрын
ውይ እኔ ምን ላርግህ ዋጥ ብልት ባርግህ በጣም እኔ እንዳንዴ እራሴን እንዴት እንደማበርታታ እራሴን ጎበዝ በርችልኝ አይዞሽ የእኔ ጅግና ስል አበደች እንዴ እ😅ይሉኛል
@sitotaterefe-rg4qd
@sitotaterefe-rg4qd 2 ай бұрын
ያቀረብከው ሃሳብ ትክክል ነው በርታ ኪራ👏👏
@user-lh1qc3yy8m
@user-lh1qc3yy8m 2 ай бұрын
በርታ ኪራ ወድማችን ❤ ሃሳቦችህ ሁሉ ደስ የሚሉ ናቸዉ ድክመታችንን እዳንከተል ብርታት እየሆንክን ነዉ
@ccvcf7964
@ccvcf7964 2 ай бұрын
ኣርፍ ትምምርት ነው ኣመሰግናለው በርታልን ለምንድነው ግን እንደዝህ የኛን ኣይምሮ በደንብ የምሰሩትን የማናበረታታው ምንም የምገባቸውን ያህል ተከታይም እይታም የላቸውም ያው የኛ ድድብና ይመስለኛል ወሬ ፕራንክ ቅበረጥስ የምሉትበ ሰላሳ ደቅቃ 50k ምናምን ነው የምታዩት ማርያምን ያናድዳል እኛን ምቀይር ላይ እናተኩር
@fgty4821
@fgty4821 2 ай бұрын
እኛ እሚመቸን ፈታሁት ፈታኝ ወደድት ጠላሁት የሚሉትን ነዉ😅
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 2 ай бұрын
ያ ቀላል ስለሆነ እኮነዉ
@SamiraSamira-qc7gn
@SamiraSamira-qc7gn 2 ай бұрын
ተባረክ ኪሩየ የምትናገራቸው ሁሉ ተመችተውኛል በገባሁበት ሁሉ አይቸ የማላልፈው ቢኖር ያንተን ቢድዬነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fgty4821
@fgty4821 2 ай бұрын
ብዙ ጊዜ የምትናገራቸዉ ንግግሮች ከእስልምና ህግ ጋር ይመሳሰላሉ
@lula4037
@lula4037 2 ай бұрын
Awo betam temesasay new ke Nebiyu Muhammed SAW negegeroch.. Hadis gar....sle حسن الظن بالله....
@HikmaMukerem
@HikmaMukerem 2 ай бұрын
አይገርምም እኔ ራሱ የሆነ ነገር ሲናገር ቢያንስ የሆነ የቁርአን አያ ወይም ሀዲስ ትዝ ሳይለኝ አይቀርም
@fgty4821
@fgty4821 2 ай бұрын
@@HikmaMukerem እኔም
@user-hc1rb6io3w
@user-hc1rb6io3w Күн бұрын
Welahi ewnet blachewal betam ymasaselal subhanllah
@hilluTube
@hilluTube Ай бұрын
አንተ ልጅ እውቀትህ ግን❤❤❤❤
@senaityohans888
@senaityohans888 2 ай бұрын
ቀጥልበት ጀግና ወንድ ነህ እውቀትህን እግዚአብሔር ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤❤❤
@naolkidanu8110
@naolkidanu8110 Ай бұрын
ኪራ ጎበዝ፣ worth my time
@MejenTube
@MejenTube Ай бұрын
ጥሩ ሀሳቦችን ነው የምታመነጨው በርታ ወዲሜ
@mazaawol6386
@mazaawol6386 2 ай бұрын
በጣም ትክክል ነህ100%በስዉች ዘንድ ጥሩም ነገር ተናግር መጥፎ ትግባራዊ ሲሆን አንዳዴ እንደውም በአምሮክ ያስበክው ሳይቀር ትግባራዊ ሲሆን ታያለክ በጣም ስላም ይንሳኝ ጉዳይ ነው ከአንተ መልሱን ብገኝ ድስ ይለኛል❤
@funnyvi106
@funnyvi106 Ай бұрын
እግዛብሔር እድሜናጤና ይስጥህ
@hawletjemal-pz4ys
@hawletjemal-pz4ys 2 ай бұрын
የኔ ጀግና እስቲ መጸሀፎች ጠቁመን አመሰግናለሁ
@GenetDesalew
@GenetDesalew 2 ай бұрын
ኪሩየ ተባረክ የምፈልገው ነገር ስለ ኢማጅን ብዙ ማወቅ እፈልጋለሁ
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 2 ай бұрын
እኔ ብዙ ጊዜ አጋጥሞኛል ጥሩም መጥፎም ማለት ነዉ እና በጣም ነዉ ሚሰራዉ እናመግናለን ኪሩ❤
@ephremfekadublatenaw6475
@ephremfekadublatenaw6475 Ай бұрын
ጠሩ ሀሳብ ነው ብሮ በርታ ❤
@edenlegesse8299
@edenlegesse8299 18 күн бұрын
ይቀጥል እጠብቃለሁ ።አመሰግናለሁ
@sofiaamane8994
@sofiaamane8994 2 ай бұрын
የነሠሀቻዉ ሀሰቦች ሁሉ እዉናት ነዉ እኔ ምስክር ናኝ❤
@ge5967
@ge5967 Ай бұрын
በጣም ነው ምናመሠግነው
@user-pu8fe1yl1r
@user-pu8fe1yl1r 2 ай бұрын
ሰዉ የአፉን ፍሬ ይበላል ይላል! ታላቁ መፅሐፋ መፅሐፍ ቅዱስ!!! ስለራስህ ምን ትላለህ?እችላለሁ ካልክ አዎ ትችላለህ አልችልም ካልክም አዎ አትችልም እራስህ ለራስህ የነገርከዉ ህይወትህ ይሆናል እናመሰግናለን ኪሩ!!!❤❤❤
@HaftomMebrahtu-ow3oj
@HaftomMebrahtu-ow3oj 2 ай бұрын
Betam arif new kira ketlbet 👌👌
@user-tn8ei7by5l
@user-tn8ei7by5l Ай бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
@birukbogale5942
@birukbogale5942 29 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርታ
@yanethabib9045
@yanethabib9045 Ай бұрын
Very beautiful / cok guzel !
@Amenn-ej8ne
@Amenn-ej8ne 2 ай бұрын
WOOOW I AGREE 💯💯💯💯
@genetassefa6107
@genetassefa6107 2 ай бұрын
Thank you Bro. for the good advice👌🙏
@user-lo1hr5kv2e
@user-lo1hr5kv2e 2 ай бұрын
ማሻአላህ ትምርቶችህ ትመቸኛለህ❤❤❤👍
@NatnaelNati-lb6ow
@NatnaelNati-lb6ow 2 ай бұрын
Kira bro ወደነዋል ከፍ እያልን ነው !!! part 2.3.4 ይጨመር ይፍጠን bro 👌🙏🙏
@SisayGebisa
@SisayGebisa 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ እኔም ይህ ስሜት ውስጥ ነኝ ገና ለሚመጣው ነው ምጨነቀው
@betelhembedane6950
@betelhembedane6950 2 ай бұрын
Betam emitafit timhirt new thanks 😊 🙏 👍
@ethiopiabokona2808
@ethiopiabokona2808 2 ай бұрын
ጥሩ መልክት ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@user-lp5zy1tt8f
@user-lp5zy1tt8f 2 ай бұрын
wellahii ጎበዝ በርታ bro...
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 ай бұрын
You're right bro sew ye adebetun Kal new yemibelaw, stay blessed 🙏
@BruktiytMengeste-go1xh
@BruktiytMengeste-go1xh 2 ай бұрын
የምትገርም ሰው ነህ በርታ
@user-ek4wt7xi5j
@user-ek4wt7xi5j 2 ай бұрын
ትክክል ነህ ወንድም በርታ ❤❤❤❤
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku Ай бұрын
አተንማ ሰብስክራይብ ላድርግ በጣም ትምህር እየወሰድሁ ነው 🙏
@AdanchAdnu-qi7zp
@AdanchAdnu-qi7zp Ай бұрын
jagnaa nama jabaadhu obboleessakoo❤❤❤
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 2 ай бұрын
Wow amazing thanks so much
@user-cf5re7fq8m
@user-cf5re7fq8m 2 ай бұрын
kiraye berta gobez! enameseginalen!
@masetewal6914
@masetewal6914 2 ай бұрын
ኪራ እናመሰግናለን ❤️
@desalegnjida-wq1zb
@desalegnjida-wq1zb 2 ай бұрын
Yanten temertoche masetawesha yishe meketatel gemeriyalew ena...akerarebune ehene tasabi yaregilnge kiraye love you so much
@zeharamohammed6979
@zeharamohammed6979 2 ай бұрын
Thank you my brother 🎉❤
@Hgfy187
@Hgfy187 2 ай бұрын
ሰላ...........ም።ኪራ እንኳን ዴና መጣህ ላዳምጥ እስኪ😊
@busyline2085
@busyline2085 2 ай бұрын
ፈጣሪይ ይጠብቅህ🎉
@MihretabeMelese
@MihretabeMelese 2 ай бұрын
ኩሩ በጣም እየገነባሀኝ ነው አመሰግናለሁ ግን ትንሽ BACKGROUND music ብትጨምርበት LIKE Donkey tube
@kirubelahadu
@kirubelahadu 2 ай бұрын
Sure
@SosinaEshete
@SosinaEshete 2 ай бұрын
waaw kera amazing ❤❤❤❤ sewdek
@faryfary4445
@faryfary4445 2 ай бұрын
Of course bro thanks 💪💯
@MasiKiya-lh7zw
@MasiKiya-lh7zw 2 ай бұрын
Thanks so much ❤❤
@zaincell6175
@zaincell6175 2 ай бұрын
Thank you ❤❤❤❤❤
@melogabriel9071
@melogabriel9071 2 ай бұрын
Lawerah felgalehu
@JosHanson-yt2ot
@JosHanson-yt2ot 2 ай бұрын
You're genius man keep going
@meseretkassahun2570
@meseretkassahun2570 Ай бұрын
wow amazing🎉🎉🎉
@lisaderesse8866
@lisaderesse8866 Ай бұрын
እናመሰግናለን
@duratiichanal9303
@duratiichanal9303 2 ай бұрын
Inamesegnalen iwnet nw😊
@YefikirMihiretTube
@YefikirMihiretTube 2 ай бұрын
ሰላም Kuirube Bexame Xeru YahobeTemareti❤️❤️👍👍👍
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 2 ай бұрын
❤❤❤thank you
@mhiretkayamo3585
@mhiretkayamo3585 Ай бұрын
Wow!
@user-pm4mu6ox4h
@user-pm4mu6ox4h 2 ай бұрын
pt 2 plsss kira
@DanaytHAGOS-ip1zv
@DanaytHAGOS-ip1zv 2 ай бұрын
Amazing 🎉🎉🎉
@samrawitsamson2633
@samrawitsamson2633 2 ай бұрын
Rasen selemekebel video beseralen🤗
@biko-iz8xh
@biko-iz8xh 2 ай бұрын
Kiru great
@bizuneshbekele-nc1xf
@bizuneshbekele-nc1xf 2 ай бұрын
Welcome kira
@melogabriel9071
@melogabriel9071 2 ай бұрын
I like it
@user-qv4nc9yf8h
@user-qv4nc9yf8h 2 ай бұрын
Mesmat yemfelgewn ngr slenegerkegn amesegnalew😊😊😊 kira gn and xyaqe alegn astesasebhn meqeyer kefelek yetuga endetesasatk maweq yalebh yimeslegnal ensun endet nw meredat yemchlew?
@ORTHODOX-vl3hr
@ORTHODOX-vl3hr 2 ай бұрын
kira man
@user-fk6bn4qu5i
@user-fk6bn4qu5i 2 ай бұрын
እናመስግናለን በጣም ወንድማችን እንዲህ አይነት ትምህርት ያስፈልገናል ቀጥልበት ጀግና
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 2 ай бұрын
Kiruy 🔥🔥😍💙
@Girmawit867
@Girmawit867 2 ай бұрын
abo እግዚኣብሔር ይባርክህ 🙏❤
@fevenkana6711
@fevenkana6711 2 ай бұрын
Part 2 please?
@24_hours_only
@24_hours_only 2 ай бұрын
Kira❤❤❤❤❤
@merhawitasrat5818
@merhawitasrat5818 Ай бұрын
wow mert hasb nw
@Rahel-qu7ef
@Rahel-qu7ef 2 ай бұрын
ትውውው ውድ እንግብብ ስውድህ እክ
@DinsefaSisay
@DinsefaSisay 2 ай бұрын
አሁን ያለሁበት ህይወት💔
@ferhiwotfeleke816
@ferhiwotfeleke816 Ай бұрын
ስለምክርህ አመሰግናለሁ ግን ይሄን ነገር ሳረግ ወደ 4 ወር ይሆነኛል አንዳንድ ነገር ሳረግ በጣም አጨነክ ነበር ለማንም አላማክርም የሆነ ነገር ካለ ዝም ነው የምለው ብዙም ብቻ በጣም የሚገርምህ አሁን አሁን የናንተን መከታተል ስጀምር አንዳንድ ድፍረት አገኘሁ ስለምክራችሁ አመሰግናሐሁ ብዙም የምቀብጥ ሰው አይደለሁም ለፍቼ የምኖር ነው:
@alfiyaseid6042
@alfiyaseid6042 2 ай бұрын
kira 🎉Dankeschön 👏🏾
@emumengistu
@emumengistu 2 ай бұрын
selam kira emigermek ene comete altefem gen ate le tmlkache yalke respect gen yegabzale
@kewuserali4436
@kewuserali4436 2 ай бұрын
በናትህ ምክርህ ያስፈልገኛል የሚመክረኝ አንድም ሰዉ የለም እባክህ በሆነ መገድ ላዉራህ በፈጠረህ🙏🙏🙏
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o 2 ай бұрын
ሙስሊም ከሆንሽ ውዳላህ ተጠግል በሚያውራው ተጠቀሚ
@Eduuuuuu07
@Eduuuuuu07 2 ай бұрын
እባካቹን እህትና ወድሞቼ ሁላቹም እባካቹን ወድማችን ዘውድን እንርዳው
@Tube-tw5wl
@Tube-tw5wl 2 ай бұрын
ማነው ዘውዱ?
@umimama302
@umimama302 2 ай бұрын
ምንድን ነው የሆነው እኔማ ስልኩ እምቢአለኝ እኮ በእርግጥ ቋሚ ስልክ የለውም
@seada9327
@seada9327 2 ай бұрын
@@umimama302 ማነው ዘዉዱ ማሬ
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s Ай бұрын
❤❤❤❤
@TaweRafas-nv9kg
@TaweRafas-nv9kg 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-oi3vy6bp6n
@user-oi3vy6bp6n 2 ай бұрын
@user-he2zj9cd4m
@user-he2zj9cd4m 2 ай бұрын
❤❤❤
@Bethelmiracle
@Bethelmiracle 2 ай бұрын
Plsssss Kira neuroscience lay yalu hasabochen more beteseralenI like this idea
@lula4037
@lula4037 2 ай бұрын
positive imagination
@user-pd6ss5jf3i
@user-pd6ss5jf3i 2 ай бұрын
berta wendme
@godislove1474
@godislove1474 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AdanchAdnu-qi7zp
@AdanchAdnu-qi7zp Ай бұрын
❤❤❤❤👌👌👌
@tigistgurmu6999
@tigistgurmu6999 2 ай бұрын
Wow helps a lot wow amazing wow 😂
@haymanotkasaw8532
@haymanotkasaw8532 2 ай бұрын
ካራዬ እንኳን ደህና መጣሁ ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን ክብሪልን ጋይስ እናበረታትው 🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@mesetube4610
@mesetube4610 2 ай бұрын
ኪራ Please ላወራህ እፈልጋለው ግን በምን እንደማገኝህ አላውቅም
@TsionDejene-en4dx
@TsionDejene-en4dx 2 ай бұрын
Hey I really love your show it's very inspiring and teaching. I have one question for you, I feel depressed some times but whenever I think or imagine about my future I mean whenever I think about my dreams I feel relaxed and happy, does this has negative effect i mean imagining my dream to feel happy and relaxed. Thank you for your time
@kirubelahadu
@kirubelahadu 2 ай бұрын
If only imagine but not doing or stepping towards your dream yess
@MiretteMirette
@MiretteMirette 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@sitoahmed
@sitoahmed 2 ай бұрын
ቆይ ስንት አካውንት ነው ያለህ በሁለት እከታተላለሀ ይሄ ሶስተኛ😢
@Mezmur-lyrics
@Mezmur-lyrics 2 ай бұрын
kiru am 18 years old i learned some life experience from you tnx.
@Eduuuuuu07
@Eduuuuuu07 2 ай бұрын
ሰላም በድጋሚ በምን ልላክልህ pls በጌታ
@kirubelahadu
@kirubelahadu 2 ай бұрын
Minun
@Eduuuuuu07
@Eduuuuuu07 2 ай бұрын
ቪዲዮውን
@Hgfy187
@Hgfy187 2 ай бұрын
ኢንስተግራም አልሽኮ​@@Eduuuuuu07
@HubSofia
@HubSofia 2 ай бұрын
Thank you very much. You are very intelligt. I am surprised that it is close to the hadiths of the Islamic religion. Your teaching is not useful for us.
@kirubelahadu
@kirubelahadu 2 ай бұрын
Not useful ?
@hawibalcha2721
@hawibalcha2721 2 ай бұрын
Hello brother I need to speak to you please how can I reach you
@kirubelahadu
@kirubelahadu 2 ай бұрын
0948486063
@Eduuuuuu07
@Eduuuuuu07 2 ай бұрын
በጣም ይቅርታ ምናልባት እራስ ወዳድእየሆኩ እደሆነአካለው ግንወድማችን በተስፈውስጥ ሰለሆነ ነው እባክህ እባክህ ለብዙ ዩቱበሮች እየገባው እዲረዱን ብጠይቅም አዳቸውም መልስ የሚሰጥ አላገኝሁም እባክ ፈጣሪ በብዙ ይከፍልሀል pls pls pls pls pls😭😭😭😭😭😭😭
@kirubelahadu
@kirubelahadu 2 ай бұрын
Instagram lay text argi esti
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 2 ай бұрын
ምን ሆነሽ ነዉ?
@hadeya-fh6jo
@hadeya-fh6jo 2 ай бұрын
ምን ገጥሞሽነው
@DocMedia1991
@DocMedia1991 2 ай бұрын
????
@hiwetykunoamlak4173
@hiwetykunoamlak4173 Ай бұрын
❤​@@kirubelahadu
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 61 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 25 МЛН
የስኬት ሚስጥር
8:20
የስኬት መንደር
Рет қаралды 231
ወጥነት |Consistency| ለምንድነው ማይሳካልኝ
18:40
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 61 МЛН