ፓስታ በአትክልት

  Рет қаралды 4,652

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

3 ай бұрын

ፓስታ በአትክልቱን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶችች እና የማጣፈጫ ቅመም አይነት ዝርዝር ፡
- 1 ተለቅ ያለ ካሮት
- 1 ቃሪያ (አረንጓዴ / ቤል ፔፐር)
- 50ግራም ፎሶሊያ
- 50 ግራም ጥቅል ጎመን
- 8 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
- 1 ተለቅ ያለ ቀይ ሽንኩርት
- 4 የሾርባ ማንኪያ ዘየት
- 2 ጭልፋ የፓስታ ውሃ
- 1 የሾርባ ማንኪያ ሶይ ሶስ
- ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው
የማጣፈጫ ቅመሞች በቡና ማንኪያ ልኬት :
- 1 ሮዝሜሪ ፣ 1 ቀረፋ፣ 1 ፓፕሪካ ፣ 1 የዝንጅብል ዱቄት እና 1 ቁንዶ በርበሬ
የማባያ አማራጮች
- የተጠበሰ ዳቦ
- ቂጣ
- እንጀራ

Пікірлер: 14
@LiyaLi-tv4dm
@LiyaLi-tv4dm 3 ай бұрын
የምንጊዜም ምርጫዬ 😋
@zainabyzz
@zainabyzz 3 ай бұрын
ወላሂ ስጠብቅ ነበር❤❤❤❤እናመሰግናለን
@wubalembayeh8984
@wubalembayeh8984 3 ай бұрын
እኛም እናመሰግናለን
@amiram.6620
@amiram.6620 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-jx7md8xj5k
@user-jx7md8xj5k 3 ай бұрын
Tolo tolo seralen cake, pizza aserar ye habesha megebye salad dressing....❤❤❤pls pls
@user-jx7md8xj5k
@user-jx7md8xj5k 3 ай бұрын
Betam arif kelale aregeh new emeseralen ❤❤❤
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 3 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን🙏👏👏
@alishemsu717
@alishemsu717 2 ай бұрын
አንዳኛ
@alemyali
@alemyali 3 ай бұрын
Enamesgnalen
@KasiAbera-lv8dm
@KasiAbera-lv8dm 3 ай бұрын
መተናል ልንማር ስለምትለቁልን ቪዲዮ እናመሰግናለን
@tekyatube7952
@tekyatube7952 3 ай бұрын
ዛሬ ለምን የት ሆናችሁ ነዉ የምትከታተሉኝ ሳትለን🙄
@user-jx7md8xj5k
@user-jx7md8xj5k 3 ай бұрын
Juice aserar ke wuchii gelagelen
@bemnetnigussiedesta3520
@bemnetnigussiedesta3520 Ай бұрын
ፓፕሪክ ምንድነው
@melegna
@melegna Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/oNWPaKhh152ofIE.html
How to make Vegetable Stock Cubes at Home
8:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 20 М.
How to store fruit and vegetables in refrigerator
5:42
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,2 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
Chicken and Rice ሩዝ በዶሮ
8:38
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 41 М.
ቲማቲም ለብለብ ፈጣን ቀላል የፆም አማራጭ
8:07
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 42 М.
Ethiopian Lentil Stew ምስር ወጥ
8:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
Chicken Pizza የዶሮ ፒዛ
8:16
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
ደበርጃን በመኮረኒ/Deberjan with makaroni
20:22
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 9 М.
Don´t WASTE FOOD pt.4 🍜
0:20
LosWagners ENG
Рет қаралды 10 МЛН
Пёс - Парашютист 😍
0:42
ДоброShorts
Рет қаралды 2,6 МЛН
ГЕНИАЛЬНОЕ РЕШЕНИЕ (@fusterdeltiktok - TikTok)
0:18
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 8 МЛН
ПАЛОЧКИ + БУТЫЛКА = ВАЗА😳🥢
0:52
polya_tut
Рет қаралды 3,8 МЛН