ውስጣዊ ስኬት ወይንስ የሚታይ ስኬት?

  Рет қаралды 82,943

Dawit Dreams

Dawit Dreams

11 ай бұрын

Welcome to our channel! In today's video, from our weekly event “የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግናች”, we have ‪@manyazewaleshetu‬ as the guest speaker of the week.
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#ethiopian #dawitdreams #abrshdreams #love #motivation #ebstv #personaldevelopment #perception #mother #ethiopia #manyazewaleshetu #success #mindset #Family #manyazewal

Пікірлер: 230
@abdallahamo8568
@abdallahamo8568 11 ай бұрын
I love manyazewal and dawit dreams too . May gods love be always with you wherever you are the real guys . And Please, i reccommend you to study the quran by putting all the preconceived notions and try to understand it's deeper meaning with your powerful minds that god blessed you with. This is the message i want to share you from my heart. Study the quran and see the impacts my beloved brothers. ENJOY YOUR LIFE!
@kirubel3877
@kirubel3877 10 ай бұрын
b bbbbbbbbbbb b
@mimiagete2472
@mimiagete2472 11 ай бұрын
ማኔ የተዋህዶ እቁ እቤት ግርማ ሞገስ ስታምር ሽ አመት ኑርልን የኛ ጀግና❤
@yohan7782
@yohan7782 9 ай бұрын
The heck?
@misganawoldu5121
@misganawoldu5121 7 ай бұрын
የመንፈስ ዓለም እዉነት የገባው ማለት መፀሐፍ ቅዱስ ያነበበ ከተዋህዶ እንደሚለቅ የታወቀ ነው ም/ቱም ከእውነት የራቀ ት/ት ስለሚያስተምሩ
@user-jq1sv7vx2m
@user-jq1sv7vx2m 10 ай бұрын
ብታምኑም ባታምኑም እንደ ዛሬ ደስተኛ የሆንኩት ቀን አላስታውስም የኔ ጀግና 🤩🤩🤩🥰😍😍🤩🤩🥰🙏
@hewansolomon5570
@hewansolomon5570 11 ай бұрын
እኔ እንደማኔ የሚመቸኝ ሰው የለም ምክንያቱም እኛ ባናምንበትም እውነቱን ነው የሚናገረው
@adanechmelese4824
@adanechmelese4824 11 ай бұрын
ያለምንም መሰልቸት ነበር ሳዳምጥ የነበረው ፤ አንተንም ዳዊት ድሪም አመሰግናለሁ፡፡🙏🙏🙏 እውነትም ጫጫታዎች ፣ ሹኩቻዎች ፣ ግርግሮች ፣ አሉባልታዎች……………. የማያቆሟቸው ጀግኖች !!!!
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 11 ай бұрын
በጣም ከእነሱ ብዙ መማር ይቻላል በተለይ በስው አደበት ወደ ሀላ የተመለሱ ለነሱ ትልቅ ብርታት ይሆናሉ
@genetwoldetekele9471
@genetwoldetekele9471 11 ай бұрын
@seada9327
@seada9327 11 ай бұрын
@fikermesfin2478
@fikermesfin2478 11 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ይህን ፕሮግራም እና ይህን ልጅም ጠንቅቄ ሰማሁት የሚገርም እና ድንቅ ነው። በእውነት ማንያዘዋል ትችላለህ ለሥጋዬ ብቻ አይደለም ለነፍሴም ትምህርት ሰጥተኸኛል
@abdallahamo8568
@abdallahamo8568 11 ай бұрын
This is the real man living in reality sister. Fetari wudddd yargw i really love him
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 11 ай бұрын
ሁሌም መንፈሳዊ እውቀትህ ከእምነትህ ጋ ደስ ይለኛል ለዚ ነው አንዳድ ሰዎች ቢረዱህ ወይ ልባቸውን ከፉተው ቢሰሙህ ይረዱሀል እያልኩ አስባለሁ: አንተ ምርጥ ነህ።❤
@user-tt2rb6ef3v
@user-tt2rb6ef3v 3 ай бұрын
❤❤❤❤ እውነት ነው
@meskeremlegese8397
@meskeremlegese8397 11 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል መልካምነት ነው ተባረክልን ይህ ጀግንነት ለኛም ሙነሳሳት ነው❤❤❤❤
@Yordi-yl3hd
@Yordi-yl3hd 11 ай бұрын
ተባረክ ማንዬ ከጎንህ ነን ማንንም እንዳሰማ ❤❤❤❤
@MehariTeka-nh5sk
@MehariTeka-nh5sk 11 ай бұрын
በተለይ ክርስትያን ስትሆን ጠላትህን ውደድ ይላል ያልከው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደስ ይላል
@Medaresha
@Medaresha 11 ай бұрын
ማኔ እግዚአብሔር በአንተ በኩል ስላስተማረን አመሰግናለሁ አንተም እግዚአብሔር እንዲገለገልብህ ስለፈቀድክ ተባረክ ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁህ እስከመጨረሻው።።😊😊😊😊❤😊
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 11 ай бұрын
ማኔ አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ እግዝአብሔር በምድረ በዳ ያሰደገህ ጠንካራ ሰው ነህ ተባረክ ❤
@beingstrong3839
@beingstrong3839 11 ай бұрын
በህይወት ጠንካራና በሰዎች ትችት የማይሰበር ማንነት ያለው ሰው ነው ማኔ ህይወቱ ብዙ ያስተምራል በርታ ብሮ
@addishiwotabay
@addishiwotabay 11 ай бұрын
You right 😊
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 11 ай бұрын
ትክክል
@mirafeshetu2394
@mirafeshetu2394 11 ай бұрын
ማኔ የአምላክ መንፈስ አንተ ላይ ይታያል አንተን ያገኝህ የአምላክ መንፈስ እኛንም ያግኝን አምላክ እድሜህን ብዝት ያርገው 🙏🙏🙏🙏🙏ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁ
@kirubelabilo9289
@kirubelabilo9289 10 ай бұрын
ማኔ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በሕይወት ላይ የበለጠውን ሀብተ ረደኤቱን ጸጋውን ያብዛልህ
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 11 ай бұрын
...ፕሮፌሰር አብርሀም አምሀን ብታጋብዙን እንዴት ደስ ባለን....thanks dreams family(my family)!
@filmonbokration766
@filmonbokration766 11 ай бұрын
Aw betam nfelg alen professor Abraham amaha gabzulen❤❤
@Alem844
@Alem844 11 ай бұрын
ዳዊት ድሪምስ በድጋሚ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን🙏ማኔ KZfaq እከታተላለሁ በ እግዚአብሔር ቃል ትልቅ ትምህርት ሰለሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን🙏
@ruthmulugetaruta7429
@ruthmulugetaruta7429 11 ай бұрын
ማንዬ ትለያለህ ምንም የማይረባ ነገር ሳታወራ ፈጣሪህን አክብረህ ገልጠህ ስለሰጠኸን ትምህርት እናመሠግናለን
@yemisrachnigatie2677
@yemisrachnigatie2677 11 ай бұрын
ከምንም በላይ እግዚአብሔርን ስላስቀደምክ የሁሉም ጊዜ ጀግና ነህ።
@staypostive6611
@staypostive6611 11 ай бұрын
Great Mane!
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 11 ай бұрын
ጠንካራ ብርቱ ከፈጣሪ በስተቀር ማንም ምንም የማይበግርህ ጀግና ማንያዘዋል መጨረሻህን ያሳምረው
@sileshiashkoo4784
@sileshiashkoo4784 11 ай бұрын
Excellent spiritual teaching.God bless you.
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 11 ай бұрын
ክበርልኘ የኔ ጌታ🙏
@user-fd7cw5ei8r
@user-fd7cw5ei8r 11 ай бұрын
ኣንተ ጎበዘሰ እና ጠንካራ እና እውነተኛ ነህ ትክክል የሆነ ነገር ሚናገር ሰው ደሞ ቡዙ ሰው ኣይዎደውም ግን በርታ ብሮ
@user-zb3xv3pr2t
@user-zb3xv3pr2t 11 ай бұрын
ዋውውውው❤❤ ለየት ያለ ማነቃቂያ በተለን ስለ ነፍሳችን ሁሌ የምታስታውሰን ነገር እግዚአብሔር ከፍ ያርግህ ልዩ ነህ
@atsedealemayehu1983
@atsedealemayehu1983 11 ай бұрын
Amazingly impressive!!! Thanks for teaming up to educate...............
@yonatanzelalem2725
@yonatanzelalem2725 10 ай бұрын
ጀግና ማኔ....🙏🙏🙏🙏
@findndnaod
@findndnaod 11 ай бұрын
፡ በእግዚአብሔር ላይ አተኩር፣ ሌሎችን መውደድ ተማር፣ በመንፈሳዊ ብስለት እደግ፣ የሆነ ነገር ስጥ እና ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ለሌሎች ንገር።
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 ай бұрын
ይህን ሁሉ ሠወች በሚውት ምድረክ ተመናገር በውሥ ደውለህ ወይም በግሉ ማናገር ወድምን መምክር ይቻላል
@FraolFRA-cz4fe
@FraolFRA-cz4fe 11 ай бұрын
Thank you mane🎉🙏 you are The most underrated person in ethiopia
@teddyasrat9079
@teddyasrat9079 10 ай бұрын
i apriciate the fact that you thought the bible...you are so humble and god loving guy, thanks manyazewal very much so you preached the bible
@chernetfikadu
@chernetfikadu 11 ай бұрын
ኧረ ትለያለህ❤❤❤❤ ዛሬ ገና በስርዓት የሰማሁ። እግዚአብሔር ይባርክህ። የነፍስ እግዚአብሔርን ማወቅ ማትረፍያ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AlphaSpeech12280
@AlphaSpeech12280 5 ай бұрын
GOLDEN GENERATION🙏👏👌
@jilife-qj4um
@jilife-qj4um 11 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የሱን አስተማሪ ብትጋብዙልን ደግሞ................
@hewanyeadam3852
@hewanyeadam3852 11 ай бұрын
ተባረክልኝ ወንድሜ
@elizabethwoldegebriel5376
@elizabethwoldegebriel5376 11 ай бұрын
ማኔ እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ትምህርት ነው በርታ።
@judyshewa7995
@judyshewa7995 11 ай бұрын
I have been waiting for this moment! God bless u all!
@tizitayewmariam7625
@tizitayewmariam7625 11 ай бұрын
ዴቭ....እዚህ መድረክ ላይ እየተሰራ ያለው ታሪክ!!! ቃላት ያሳጣል❤❤❤
@Abdulkerim-ui2ql
@Abdulkerim-ui2ql 11 ай бұрын
ጎበዝ በርታ ማኔ እኔ በሬድዮም በዩትዩብም በቲቪም አየውህ ሁሌም አንድ ነው አላማክ በርታልን
@yohanahabtemariam1316
@yohanahabtemariam1316 10 ай бұрын
ufff i dont hv words manye egizabher abezeto yebarke bless u bro ❤
@dawitabebe78
@dawitabebe78 10 ай бұрын
'fetari yamnebhal' this is amazing message
@yosephubuntu
@yosephubuntu 11 ай бұрын
ማኔ በርታ በጣም ነው ደስ ምትለው ።❤❤❤
@kibredesta7145
@kibredesta7145 10 ай бұрын
የማርቆስ ወንጌል 8 36፤ ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?❤️ WOW! ትክክልና እውነት የሆነ መልክት ነው👏👏👏 መድሃአለም በይበልጥ ለብዙዋች ብርህን ያድርግህ ፀጋ ይብዛልህ🖐🏽🙏🏼😇
@baniaychu7478
@baniaychu7478 11 ай бұрын
ማኔ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን❤❤❤
@silenatmulatu7609
@silenatmulatu7609 11 ай бұрын
Manye wanidema thanks Nuralegna Egizaber edima ane tenawuna yebazela bewuinet ane kanite bezu tameralew ❤
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 10 ай бұрын
Mana my mentor, I like you 😍 🥰
@findndnaod
@findndnaod 11 ай бұрын
የሰው ልጅ ሕይወት 4 ዓላማዎች። ፑሩሻርታስ የአጽናፈ ሰማ ይ ተፈጥሯዊ እሴቶች ናቸው፡ (ኢኮኖሚያዊ እሴቶች)፣ (ደስታ)፣ (ጽድቅ) እና (ነጻ መውጣት)።
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 ай бұрын
በሥምሥላሴ ማሥዋሉን መዋደዱን ይሥጠን
@user-eh2sd1yh5d
@user-eh2sd1yh5d 11 ай бұрын
Maniye you already blessed so we have Blessed by your blessing speeches
@user-pb1nh6jd6q
@user-pb1nh6jd6q 11 ай бұрын
Thank you the real man🙏🙌
@YaredWelegebriel
@YaredWelegebriel 10 ай бұрын
ውድ የዳዊት ድሪምስ ቤተሰቦች ኣነቃቂ መፃሕፍቶች እስኪ ጦቁምኝ
@ccvcf7964
@ccvcf7964 10 ай бұрын
ብታምኑም ባታምኑም ለሰከንድ ሃሳቤ ሰይበተን ያዳመጥኩት ትምህርት ነው አውነትም ነፍሳችን ምትፈልገውን ስታገኝ ታርፋለች ማንየ እግዚአብሔር ይባርክህ እያጠረብኝ ጨረስኩት ዴቭየ ሁላቹሁም እንወዳቹሃለን በርቱልን
@seada9327
@seada9327 11 ай бұрын
እዉነት ወላሂ እያዳመጥኩኝ እያሰብኩ ነበር ቃል የለኝም ደቭ መጨረሻ ላይ ደቭ ገለፀልኝ የሚወጣ ቢሆን አዉጥቶ ይሰጠን ነበር በጣም ትክክል ማኔ ሁሌም ድንቅ ነው ሰዉ የመሆን ትርጉሙን የተረዳ ፈጣሪ ሁሌም በስኬት በጤና እረጅም እድሜ ስጥቶ ያኑርክ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪❤
@cloud12758
@cloud12758 11 ай бұрын
Please, David, invite Abby, the owner of the maraki English Wiz Abby channel, who certainly has a great story to teach.
@Nasuri979
@Nasuri979 11 ай бұрын
That is very great 👍🏾 idea !!! He is the one who gave us energies,teach us haw to communicate in English and follow our dreams.,specially for us who have life in foreign countries 🇨🇦 His impact looks invisible but it is visible for us !!!!! (Because of him I am in better place and amazing position) I also like your energy and positivity!!!
@cloud12758
@cloud12758 11 ай бұрын
Tanks
@PhD-qc3oj
@PhD-qc3oj 4 ай бұрын
Enrejiw des yilal yimechih❤ yeman enameseginalen
@yehaderese3775
@yehaderese3775 11 ай бұрын
ምታወራውን ምረጥ በናትህ ኮሜዲያን እሸቱ እያወቀ ዝም ሚላቸው ብዙ ነገሮች አሉ
@AbelAmare-cm5um
@AbelAmare-cm5um 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ ማኔ
@habtamumekonen3799
@habtamumekonen3799 10 ай бұрын
🎉you are good we did not see a teacher like you thank you🎉❤
@EsmiEsmiz-ns5vm
@EsmiEsmiz-ns5vm 11 ай бұрын
ጉድ በል በስተመጨረሻም ስብከት on dreams?🙄🙄
@amaniihp2318
@amaniihp2318 11 ай бұрын
Sayi bicha enekakalew mane kelbe ewedihalew tankyou so much❤❤❤
@hana.6956
@hana.6956 11 ай бұрын
ወይ እናንተ አንቂወች በትንሽ ተንጠላጥሎ ባንዴ ባለሐብት ወይ ጊዜ እንደ እናንተ ያወቀበት የለም
@tomytk6430
@tomytk6430 11 ай бұрын
ዎው ማኔ, በጣም እናመሰግናለን 👍👍👍👍
@BemnetTezera
@BemnetTezera 11 ай бұрын
Once you connect to the source .....achieve everything thank you mane.
@AntenehAbayneh-ui8er
@AntenehAbayneh-ui8er 11 ай бұрын
Wow good bemiketilew dr rodasin digami amtut
@yrgalemghebre3047
@yrgalemghebre3047 11 ай бұрын
Egziabhir abzto ybarkachu ewnet brhan nacuhu
@user-db9gs8kb4c
@user-db9gs8kb4c 11 ай бұрын
ተባረክ
@girumtibeb
@girumtibeb 11 ай бұрын
Mane now is ur time! Keep shining!!!
@solomonayana9395
@solomonayana9395 11 ай бұрын
Thank you for sharing 🙏
@rahelzewde2264
@rahelzewde2264 11 ай бұрын
dave egziabher yebarkh
@s0lomon150
@s0lomon150 11 ай бұрын
ማኒሻ ማኛ ትችላለህ🙏🙏🙏thanks bro
@genetedessa5507
@genetedessa5507 11 ай бұрын
ጎበዝ...
@hiw.and.1297
@hiw.and.1297 10 ай бұрын
Amazing.
@gchf1039
@gchf1039 8 ай бұрын
ማኔ ብዙ ትምህርቶችህ እክታተላሎሁ የነብስ ምግብ ነው የዛሬው ግን ይለያል የመሬቱም የሰማዩም ክምፅአት ያለው ባጭር እደሚገባን አብራርተሀዋል
@natnaelakelom8238
@natnaelakelom8238 11 ай бұрын
God bless you brother 🙏🙏🙏
@hiwotbelew2144
@hiwotbelew2144 11 ай бұрын
ማኔ የኔ ጀግና keep on shining 🎉Thanks Dawit dreams this is wonderful ❤❤
@meseretgirma-cb3wm
@meseretgirma-cb3wm 10 ай бұрын
እውነትም ማንያዘዋል ስምህን ነው እየኖርክያለከው
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 11 ай бұрын
ማኔ እናመሰግናለን እዉነት እዉነትዋን ቁጭ ነው የምተረጋት ትመቸኝ አለህ እወድሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@user-hv7ov3pg6o
@user-hv7ov3pg6o 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ
@choosenminaz222
@choosenminaz222 11 ай бұрын
Amazing ✨
@jdjfjfjdjdjjdjfjfjdjdjffj6917
@jdjfjfjdjdjjdjfjfjdjdjffj6917 11 ай бұрын
ግሩም ❤
@saraasefa1978
@saraasefa1978 11 ай бұрын
Manyazewal is amazing person
@kenapro5123
@kenapro5123 11 ай бұрын
Thank you.
@aschalewmulugeta8083
@aschalewmulugeta8083 11 ай бұрын
You are so great❤
@mobilefirst2724
@mobilefirst2724 11 ай бұрын
Thank you wendma melcam temret new
@dagimbogale2640
@dagimbogale2640 11 ай бұрын
Waw fetari yebarkh abate
@mikumiku103
@mikumiku103 11 ай бұрын
You are wonderful
@user-lj1sr6hp4d
@user-lj1sr6hp4d 11 ай бұрын
Thank you BRO
@BeetSefraw
@BeetSefraw 11 ай бұрын
እግዝያቤር ይብአርክእክ ❤❤❤❤❤❤
@teddy9857
@teddy9857 8 ай бұрын
yes u are christian...so u speak like that,love u broooooo
@BettyGirma-wz9lv
@BettyGirma-wz9lv 11 ай бұрын
AMAZING👏💖💖💖
@kadejakadeja7420
@kadejakadeja7420 10 ай бұрын
ማንያዘዋልአመሠግናለሁ❤
@EsmiEsmiz-ns5vm
@EsmiEsmiz-ns5vm 11 ай бұрын
ዳዊት ድሪምስን ማይመጥን ወገንተኛ ንግግር ማነው ስብከት ድሪምስ ቲም እባካቹ እንደከዚ ቀደም ከ ሌላ መልዕክት & ዓለማ የፀዳ ትምህርቶችን ብቻ ብታደርሱን
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 ай бұрын
እረሠው ሥለፈጣሬ ሲወራ መከራ ትችላለሁ ሲባል መከራ ምንም የወገትኝነት ነገር አልተናገረም
@wed6309
@wed6309 8 ай бұрын
Man seme aleshi dese yemile temeret new
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 10 ай бұрын
እውነት ነው ማኔ ልቡ ውስጥ ያለውን በሙሉ ነው አውጥቶ የሚሰጠው
@SabaTache
@SabaTache 11 ай бұрын
ሰላም ዳዊት ድሪምስ የሚለቀቁት ቪዲዮች እና የሚጋበዙ እንግዶችህን እንዴት እንደምትመርጥ ማወቅ እንችላለን? ለጥቆማ
@eytatube7711
@eytatube7711 11 ай бұрын
thank you very much
@user-cg7sx7ui3d
@user-cg7sx7ui3d 4 ай бұрын
እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ውስጣዊ ስኬት ይስጠኝ😮🌹🌹🌹🌹
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 11 ай бұрын
መሰኔ በጣም አደንቅሀለሁ ችግርን በትጋት በመስራት አሁን ካለህበት ደርሰሀል አሜርካን ሰዊች በየደቂቃው ይሞታሉ ግማሽ በሱሰኝነት ግማሹ በእስትረስ የኑሮን ውጣ ውረድ መቋቀቋም አቅቶት ነው የኛን ሀገር ቅዱሱ አታደረርግ ለምን ሰው በዘር በሀይማኖት በፖለቲከኞች እርስ በርስ ለምን ይበሰላል ወንድሙን የሚገል የሚሰቅል ህዝብ ያለበት ሀገር ሆኗል አሁን የምታስተምርት መልካም ጅምር ነው በርታ ወጣቱ በከ ባድ ሱስ ውስጥ ነው እስቲ መልካም ወጣትን ተመልከት ልብ ይሰብራል በርታ
@ethiopiahagere1630
@ethiopiahagere1630 11 ай бұрын
Mane ur super በርታልኝ
@user-di5vn3xs9r
@user-di5vn3xs9r 11 ай бұрын
ማንያዘዋል በጣም አድናቂቅ ነበርኩ እንጀራ ላይ ለምን አመድ አፈሰስክ በሌላ መልኩ ማስረዳት አትችልም ነበር ለማንኛውም ከሰው ስተት ከብረት ዝገት አይጠፋምና ከስተትህ ተማር
@fatemhhfatemhh-dg3ip
@fatemhhfatemhh-dg3ip 11 ай бұрын
እልህህ ደስሲል👍👍👍
@dawigayesa1302
@dawigayesa1302 11 ай бұрын
Wow amazing 🎉
@user-pj4ns3ry8v
@user-pj4ns3ry8v 11 ай бұрын
World’s 20 Happiest Countries in 2023: Finland Denmark Iceland Israel Netherlands Sweden Norway Switzerland Luxembourg New Zealand Austria Australia Canada Ireland United States Germany Belgium Czech Republic United Kingdom Lithuania
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 6 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 31 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 76 МЛН
ማግባት፤መጋባት፤ለምን??
3:32
Kesis Tamene Nursebo
Рет қаралды 541
አስገራሚው የተፈጥሮ ህግ ! @DawitDreams
1:03:44
Dawit Dreams
Рет қаралды 129 М.
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 6 МЛН