"ከሁሉ በላይ ፍቅር ነው የተራብነው!" ማንያዘዋል እሸቱ/ Dagi Show SE 5 EP 6

  Рет қаралды 64,049

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Dagi_show

Пікірлер: 87
@sholahaile3769
@sholahaile3769 Жыл бұрын
ድንቅ አባባል የእግዚአብሔርን ቃላቶች ትጠቅሳለህ መልካም ነው እሱን የተደገፈ ምንም አይሆንም ጎደኛም ሆነ ሌላም ሰው መልካም ሆነ መጥፎ ከዘራ ያንኑ እጥፋን ያጭዳል በምድርም ሆን በሰማይ ስለስው መጨነቅ አያስፈልግም ከአምላክ ጋር ወደፊት ማየት ይበልጣል ይህ ተስፋ የሚስጥ ንግግራችሁን ቀጥሉበት ወንድም እህቶቼ
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Жыл бұрын
ደስ የሚል ትልቅ ቁምነገር ነው ብዙ ሰው እንደሚለወጥበት አምናለው።
@amesgagn
@amesgagn Жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ዳጊ ማኔ ተባረኩ ትክክል አመሰግናችኋለሁ ተመስገን 🙏🙏🙏
@ruthmulugetaruta7429
@ruthmulugetaruta7429 Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት "ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ" ሁለታችሁንም (ዳጊና ማኔ) እናመሠግናለን ማኔ አትጠገብም በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ዳጊዬ በዚህኛው ሲዝን ያቀረብሻቸው እንግዶች ልዩ ናቸው በርቺ
@metisemere9541
@metisemere9541 Жыл бұрын
"እኔ ሳልሆን በኔ ዉስጥ የሚሰራዉ የ አባቴ ሀይል ነዉ" ቆንጆ ቆይታ ነበር በርታልን ማኔ እናመሰግናለን ድንቋ ዳጊሻ!
@YET64
@YET64 Жыл бұрын
It worth my time. Thank you both. God bless 🙌
@getahundesalegn4365
@getahundesalegn4365 Жыл бұрын
እውነት ድንቅ ነበራችሁ ‼️‼️
@abebesolomon6519
@abebesolomon6519 Жыл бұрын
"...ህይወት እግረ መንገድ ነው ሚኖረው ... " ይህን ዝም ብሎ ማለት አይቻልም እና ዳጊ አንድ ቀን ሰኒን ብትጋብዥልን። ዳጊዬ በርቺልን እኖድሻለን!!
@mesi8141
@mesi8141 Жыл бұрын
@True Mekdes Tesfa እንኳን በአማረኛ አልፃፍሽውም መቅዲ እሄን ሁሉ እንዴት አንብቤ ጨርሰው ነበር 🙄😂😂😂
@zeynebweloyewa539
@zeynebweloyewa539 Жыл бұрын
የመንግስት ያለህ ድረሱልን በራያ ቆቦ በወልድያ ከተማ በመርሳ እና ትዝናናላችሁ ገበሬው እየታረደ
@fasikamelaku5188
@fasikamelaku5188 Жыл бұрын
I was listening to your conversation. I liked it and I want to share with you this very generous philosophy. It is written by Thich Nhat Hanh. " When another person makes you suffer, it is because he suffers deeply within himself, and his suffering is spilling over. He does not need punishment; he needs help. That is the message he is sending."
@muhbatube7583
@muhbatube7583 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@antiosm.5140
@antiosm.5140 Жыл бұрын
What a beauty thanks Dagi thanks Mani for you beautiful service 🙏🌟
@HowToDemx
@HowToDemx Жыл бұрын
ይህንን Show ካቀረብሽው ቆይተሻል ይመስለኛል። ዩቱብ ላይ ለብዙ ግዜ ፈልጌ አጥቼው ነበር። ስለተለቀቀ በጣም እናመሰግናል።
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 Жыл бұрын
With in gentle man there are a lot of potential in if some one couch him in proper way .Dagi is doing great job empowering the generation through such approach .thank you 🙏🏾
@meazayirdaw5750
@meazayirdaw5750 Жыл бұрын
Dagi & mane tank you very much
@jordanekubay3823
@jordanekubay3823 Жыл бұрын
Beatam naw metmachage Bro!!Amelak yebarekeke!!
@anwarmohammed5197
@anwarmohammed5197 Жыл бұрын
ሁሉም ሀይማኖት የሰዉ ልጅ በፋጣሪ አምሳል ነዉ ያልከዉ ሰተት ነዉ በእሰልምና የሰዉ ልጅ እና ፍጣሪ በምንም ነገር አይመሳሰሉም ይችን ሌላ ቦታ እዳትደግማት ብየ ነዉ በተረፈ ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነዉ በርታ እናመሰግናለን
@user-rp5fd9vj6v
@user-rp5fd9vj6v Жыл бұрын
በትክክል ምንም አምሰያ የለውም።
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 Жыл бұрын
Thanks bro Mane ❤️😘👌
@samuelwabegne3478
@samuelwabegne3478 Жыл бұрын
Exactly!
@tewodrosnahto2700
@tewodrosnahto2700 Жыл бұрын
Amazing
@lulululu7384
@lulululu7384 Жыл бұрын
Wow that's true when asked who I am it's a good question wow wow wow thanks for you guys ♥️🥰
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 Жыл бұрын
Oh ! Dagi & Mane ልቤን አጠለጠላችሁት It's OK! we well waiting for part two next week 👂 we Love you Guy's Dagi & bro 💕
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
ዘመናቹ ይባረክ አወ እኛ ክርስቶስ የሞተልን ሰማያዊ ነን
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 Жыл бұрын
አይ ማኔ አፈዘከኝ ምሳዬን በልቼ እጄን ሳልታጠብ ደርቀ ማኔ እኔ የምወደዉ ስዉ ትንሽ ሲናገርኝ በጣም የሚከፍኝ የማለቅስ ነኝ ያን አስተካክዬ እንድጠነክር አስተምሮኛል ሌላ እንኳን እስካሁን የከፍ ነገር የለኝም ኑርልን በጤና በስላም ትልቅ መምህራችን ነህ
@teshomebahilu
@teshomebahilu Жыл бұрын
Good
@amanuelgkiros3363
@amanuelgkiros3363 Жыл бұрын
ማን ሁሌ ነው ምታስደንቀኝ።ዳጊ ምርጥ ሰው ነው የጋበሽው ኣመሰግንሻለው።
@theoh210
@theoh210 Жыл бұрын
This guy is so energetic I like him,
@hulugelaw8488
@hulugelaw8488 Жыл бұрын
Woow Enamesgnalne !!
@user-wc4im9yq7
@user-wc4im9yq7 Жыл бұрын
◾️የህያ ቢን ሙአዝ "አላህ ይዘንለትና" እንዲህ ብሏል። ✅ ዱንያን ብቻ የሚጓጓና ለሷ የሚለፋ ሰው አላህ ከፃፈለት በላይ የሚበላው ነገር የለም። በዚህ ሰው ላይ ሶስት አይነት የጉድለት አይነቶች ይገባሉ። እነሱም፦ ①) አላህ በሰጠው ነገር ላይ አመስጋኝ ሆኖ አታገኘውም። ②) አላህ ከሰጠው ነገር ላይም ለሌሎች አይሰጥም። ③) የዲን ስራ እስኪያመልጠው ድረስ አላህ ያልወሰነለትን ነገር ለማግኘት ሁሌም ይለፋል ይደክማል።
@selamselam4407
@selamselam4407 Жыл бұрын
Digami aqiribuwu geta yebark tsagawu yibizalak abet yegezeber manise kawisixik yamiwaxawu des bilognal 🙏❤️❤️👍👍👍👍👍👍
@tomasdegefa730
@tomasdegefa730 Жыл бұрын
Part 2
@helenweldemichael8747
@helenweldemichael8747 Жыл бұрын
Mane ma favorite person God bless you you the king of ur self
@demereweyob9418
@demereweyob9418 Жыл бұрын
አንተን ሰምቼ ቀኔን ሰጀምር ሁል ጊዜ ኢነርጂ አገኛለው ተባረክ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
(ዳጊ ና ማኔ) እናመሰግናለን
@ayalwello_
@ayalwello_ Жыл бұрын
#ጦርነት፦በቃን🕌⛪ የተከፈለው ዋጋ ተከፍሎ ጦርነቱ የማይኖርበትን ሁኔታ ፍጠሩልን!!😥😥🙏🇪🇹🇪🇷 በጦርነት የሚጎዳው ምስኪኑ ህዝብ ነው! ጦርነቱ ቢዝነስ የሆነለት ብዙ ኮንትሮባንድስትና ዘራፊም አለ።ይህን በጉጉት የሚጠብቅ። በዛም ወጣ በዛ ወረደ በጦርነት ሁሉም አይነት መከራና ችግርን የሚያስተናግደው ህዝብ ነው።በጦርነቱ የሚሸበሩት፣የሚሰደዱት፣የሚጨነቁት፣የሚሰቀሰዩት እናቶችና ህፃናት ናቸው።በጦርነት ያወደምነው እንጂ ያተረፍነው እንደሌለ ሁሉም በግልፅ አይቷል። አምና ያሳለፍነው የምጥ ወራቶች አይረሱም።የብዙ እናቶችና ህፃናትን ስቃይ በሁሉም አካባቢ ተዘዋውረው ካዩት የመጀመሪያው ሰው ነኝ😥🙏 አምና ያየነው መከራ ደግሞ እንድመጣ ፈፅሞ አንሻም!!
@hiwetkasaye2265
@hiwetkasaye2265 Жыл бұрын
My hero betam new miwedh
@inoofatuma5179
@inoofatuma5179 Жыл бұрын
2mertoch ybarekachu🤩
@betelihemshewaye3379
@betelihemshewaye3379 Жыл бұрын
IHOP እዚህ መድረክ ላይ እመጣለሁ እስከዛሬ በነገሮች የምሰበር ሰው ነበርኩ ከአሁኗ ደቂቃ ጀምሮ ነገሮችን ሰባሪ ለሌሎች አአርአያ የሆንኩ ተወዳጅ ሠው ነኝ የስበት ህግን ከ elmTeri gmero እጠቀምበት ነበር ስለቀው ለቀቀኝ አሁን ግን ብለቀው ራሱ ከኔ መላቀቅ አይችልም
@kidistbenwew8832
@kidistbenwew8832 Жыл бұрын
Ante yetbarke lege 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@yohannesendale
@yohannesendale Жыл бұрын
ጣፋጭ ነሽ
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog Жыл бұрын
Love u bro
@aenokabreham2159
@aenokabreham2159 Жыл бұрын
heywet gena ezi semeta jemero new be kurkum bela yetekebelechgn l love this one
@merontegegn6600
@merontegegn6600 Жыл бұрын
Dagi was like I'm so proud of u 😍😍38.48
@almazt3763
@almazt3763 Жыл бұрын
All....Dagi & he Woooowww...❤❤🙏🙏👌🤔👌🤔❤🙏❤❤❤
@ashenafidenboba9239
@ashenafidenboba9239 Жыл бұрын
Dagi and Manyaze
@betelhemtesfaye5000
@betelhemtesfaye5000 Жыл бұрын
ይሄን ትምህርት ባልነቃ መንፍስ መረዳት ከባድ ነው እና ምናል ሰው ሁሉ መንፈሱ ቢነቃ ትልቁ ምኞቴ ይሄ ነው
@user-tt2rb6ef3v
@user-tt2rb6ef3v 7 ай бұрын
ነፃነት ዘነበን ኣቅርብልን
@sabasolomon6968
@sabasolomon6968 Жыл бұрын
Betame dese yelale kefel hulet entebekalen
@endalkabiso1859
@endalkabiso1859 Жыл бұрын
ዳጊ ኦዲየንሱ ላይ አንድ ጉዳይ ተመለከትኩ ከተቀመጡት ይልቅ የቆሙት አሳዘኑኝ ቦነስ አላቸው ወይ
@drtrend4995
@drtrend4995 Жыл бұрын
Man i really respect you hlmeh sewn magelgel lay yetemeserete slehone i respect ! One day agegnhalew 'yehone ken live gebteh lawerah sl ene lay sders wetah that gave me maggnet yalebgn sew endehonk ' nothing beyond God that's why le Ethiopia wanaw sew 👍👍👍👍👍👍👍👍👍 selam le hagerachn 🙏🙏🙏
@samuelwabegne3478
@samuelwabegne3478 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@hananferhan371
@hananferhan371 Жыл бұрын
I don’t get it?
@selamselam4407
@selamselam4407 Жыл бұрын
Gobaz nak barita 👍👍👍👍👍❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏💜💜💜
@maheletethio1154
@maheletethio1154 Жыл бұрын
Yihe sewye gin semu tesno yargebet yimslgal😂😂daiyyyy I love you my sis😍😍😍
@holisticglowup4513
@holisticglowup4513 Жыл бұрын
word.
@imenbitaddise5448
@imenbitaddise5448 Жыл бұрын
ማን ይዘዋል እኔ እርስ እጠላህ ነበር ግን ማን እንደሆንክ አወቁህ።
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ብሮሮሮሮሮሮ
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 Жыл бұрын
Wey yihe wenz afff aymechegnim
@saliajihad9129
@saliajihad9129 Жыл бұрын
Hunet new
@heranmulushewa3800
@heranmulushewa3800 Жыл бұрын
dagi programun meteche lemetadem felege neber men madreg new yalebege
@Yonatube1988
@Yonatube1988 Жыл бұрын
Just talk nothing change
@nitsuhalemayehu484
@nitsuhalemayehu484 Жыл бұрын
wede dero astedadege ena manenete temelesh endaseb nw yehonkut maneyazewal endet nw magegnew dagi
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 Жыл бұрын
Hey brooo 😁😁
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 Жыл бұрын
@True Mekdes Tesfa 😌 ere ይህን ሁሉ ማንበብ ማለት ተራራን እንደመውጣት ነው 😵
@ashenafidenboba9239
@ashenafidenboba9239 Жыл бұрын
Dagi please follow Moojii baba you can have him from you tube.from south Sudan,juba
@teshomekarite5169
@teshomekarite5169 Жыл бұрын
Ahun erasu tatelaleh zem beleh melfelf
@thelordismyshepherd3714
@thelordismyshepherd3714 Жыл бұрын
የሰው ልጅ በሀጥያት ምክንያት ከተፈጠረበት ክብር ወደቀ ከእግዚአብሔርም ተለየ! የወደቀውን ሰው ለማንሳት ከእግዚአብሔር የተለየውንም ሰው ለማስታረቅ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ወደምድር መጣ በእኛ ፋንታ ተገረፈ ተሰቀለ ሞተ ተቀበረ በሦስተኛውም ቀን ከሞት ተነሳ:ከሞት ሲነሳ የወደቀውን ሰው ይዞ ነው የተነሳው! ይህን እውነት ላመነ ኢየሱስንም ወደ ህይወቱ ላስገባ ትንሳኤ ይሆንለታል! ያላመነ ግን በሞት እና በጨለማ ይሆናል! ይህ የመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርት ነው! እናንተ የምታወሩት ደግሞ በማር የተለወሰ መርዝ ነው! እባቡ ሔዋንን በኤደን ገነት እንዳሳታት ማለት ነው:: ትኩረቷን ከእግዚአብሔር ላይ አንስታ ወደ ራሷ እንድትመለከት እንዳደረጋት ማለት ነው! ራስን ማምለክ ሀጥያት ነው!ወደ ክርስቶስ መመልከት ግን የዘላለም ህይወት ነው!
@zeynebweloyewa539
@zeynebweloyewa539 Жыл бұрын
እር ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@demisewdamitew9309
@demisewdamitew9309 Жыл бұрын
እኔ የምለው ዝነኛ ሆነሃል፣ ገንዘብም ይኖርሃል፣ ታዋቂ ሰዎችም አውቀሃል፣ ታዲያ ልምን ይዋሻል??? ዩኒቨርሲቲ ስገባ የምወደውን ዲፓርትመንት...???
@dannyderse9998
@dannyderse9998 Жыл бұрын
ልክ እንደ አብይ አህመድ የምጠላው ሰው በጣም ወሬ ብቻ የማይኖረው ህይወት በወሬ ጨረሰው ዝም ብሎ መቀደድ ያበዛል
@abelyimer1784
@abelyimer1784 Жыл бұрын
Endemaynorw bmn awek slu wuraws mn agebah bcha mrt hasabochun hyweth lay lmtgbr mokr
@saraameha1238
@saraameha1238 Жыл бұрын
🤪 check yourself first Bro
@lidiya727
@lidiya727 Жыл бұрын
ሃሃሃ አታውቀውማ ማኔን
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Жыл бұрын
እናንተ አውቃችሁም ሆነ ባለማወቃችሁ የሰውን አ እእምሮ ትበጠብጣላችሁ። የሚገርመው ግሞ ለማሳመን የፈጣሪን ስም መነገጃ ታደርጋላችሁ። አረ እባካችሁ 😡😡ለእናንተ እንመተዳዳሪ ቢሆን የብዙ ሰውን አይምሮ ግን በመበጥበጥ የመንፈስ ጭንቀት እያሥያዛችሁትና ለክፉ መናፍስት እየሸጣችሁት ነው።እናም እባካችሁ ሌላ እንጀራ ፈልጉና ብሉ በሰው አይምሮ አትጫወቱ።
@nebechacha1534
@nebechacha1534 Жыл бұрын
ድሮ በኛ ጊዜ ሰው በሶስት ይከፈላል እንል ነበር የገባው፣ያልገባውእና ግራ የገባው! ዘንድሮ በታደሰው ህገመንግስጥ መሰረት ጅል፣ጅላጅል፡እና ጅላንፎ፡መባሉን፡ ሰምተናል። ስለሆነም፡ እነዚህን ሁለት ጅላጅልሎች፡ብያቸዋለው።
@tomasdegefa730
@tomasdegefa730 Жыл бұрын
Fexari yiwedhal
@saraameha1238
@saraameha1238 Жыл бұрын
Sew yalewn new yemesetew yebalal 🤧 check yourself first 🤪
@doitright593
@doitright593 Жыл бұрын
This guy he has big problems listening he doesn’t listen and just keep shouting pretending to look like motivational speaker you got to listen the audience and make improvements on you feedbacks otherwise don’t leading in to cave listener and take feedback from you own audience.
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,3 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 147 МЛН
100 ጥያቄዎች ከዳጊ ጋር | ክፍል 1
21:47
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 247 М.
ሰው የበደላችሁ በዚህ ቪዲዮ ትድናላችሁ!
11:18
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 48 М.
ማንም ያልነገራችሁ 7 የስኬት መርህዎች
27:30
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 8 М.
ለምን ያቀድነውን ነገር መኖር ከበደን?
53:20
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 75 М.
Ахахах 👅
0:44
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,5 МЛН
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 1,8 МЛН