No video

ምስጢራዊ መረጃዎች || ለእነ ሳዊሮስ በምስጢር የተላከው ገንዘብ | 20 ሚሊዮን ብር ለምን አላማ? | ሰልፉ የተራዘመበት ምክንያት

  Рет қаралды 42,682

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Жыл бұрын

#haletatv #ethiopia

Пікірлер: 135
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын
ፍትህ ለታሰሩት ወንድሞቻችን ድል ለአባቶቻችን እንባቸውን እግዚአብሔር ያብስልን
@zytunadawwod9921
@zytunadawwod9921 Жыл бұрын
የበቁ የነቁ አባቶቻችን ስላሉን ክብረ ይገባቸዋል እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@tsedaygetachew4817
@tsedaygetachew4817 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ የምድር ነገስታት አስጨንቀውናል አንተ ፍረድልን
@sewasew
@sewasew Жыл бұрын
ፍትህ በግፍ ለተገደሉ ፣ለተጎዱና ለታሰሩ ወገኖቻችን ። እግዚአብሔር ያያል ፍርድንም ይሰጣል። አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ 🙏 ሰላሙን አዉርድልን🙏
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
ፍትህ ለመ/ህራችን ምእረታብ ፍትህ ለቤተክርስቲያን ልጆች ፍትር ለፓስተር ቢኒያም ፍትእ ፍትእ በማሰር ትግል አታስቆሙም እውነት ያሸንፍአል
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እባካችሁ በጥፊ የተመቱትን አባት አድራሻ አፈላልጉልን 🙏🏿🙏🏿😢😢
@asrattadesse8597
@asrattadesse8597 Жыл бұрын
የደፈራቸውን እግዚአብሔር የስራውን በ10 እጥፍ ይስጠው🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እሳቸው ፃድቅ ናቸው 😢😢😢😢
@andnet2094
@andnet2094 Жыл бұрын
የርሳቸዉ ብቻ ሳይሆ ያ በጥፊ የመታቸዉ የዘመናችን "ጀግናዉ" ፖሊስም አድራሻ ይፈለጋል::
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te Жыл бұрын
ፍትህ ለልጅ ቢኒ እና ለመምህራችን ምህረታብ እንጠይቃለን
@munalemlem9878
@munalemlem9878 Жыл бұрын
ፍትህ ለሁሉም
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar Жыл бұрын
ፍትህ ለቤተክርስቲያን ሲሉ ለሞቱ ለታሰሩ ለሚታፈኑ ስለሚሳደዱ ከስራቸው ለተፈናቀሉ ሁሉ እንጠይቃለን ***መርጠን አናልቅስ ሁሉም ልጆቿ ናቸው ለእናት ቤተክርስቲያን
@fanadessie6346
@fanadessie6346 Жыл бұрын
ለቤተ ክርስቲያን ፍትህ ለግለሰብ አይደለም
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Жыл бұрын
በጣም ብዙ ሰውኮ ታስሯል ከታሰሩትም አልፎ ብዙ ሰወች ሰማአትነት ተቀብለዋል እኛ ሀይምሯችን ሰፋ አድርገን መመልከት አለብን ከዚህ የበለጠ ሊያጋጥመንም ይችል ይሆናል
@abay3517
@abay3517 Жыл бұрын
ምነው ምነው እንዲህ የቲፎዞ ነገር ባታደርጉት ድምፅ መሆን የሚገባው ለታሰሩት ለሁሉም እንጂ ካህናት ዲያቆናት ሁሉ በርካቶች ታስረዋል ሊባል የሚገባው በግፍ ለታፈኑት ለታሰሩት ኦርቶዶክሳዉያን ካህናት ዲያቆናት ወንድሞች እህቶች እናቶችና አባቶች ተብሎ በወል በህብረት ሊሆን ይገባል በተናጠል በቲፍዞ ለቢኒ እና ለምህረተ አብ ብቻ ብሎ ያልተሟላ ግንጥል ደካማ አባባል ይታረም በህበርት ለቤተክርስቲያን እና ለኦርቶዶክሳውያን የጀመርነውን የፍትህ ጥያቄ በህብረት በእንድነት መንፍስና ለሁሉም በህብረት ልንናገር ይገባል በተናጠል የሚደረግ ደካማ አካሄድ ይታረም
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
በርቱልን!! ፍትህ ወንድሞቻችን💔💔💔
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
የታሰሩ የተዋህዶ ጀግኖችን ፍቱ 🙏🏿😥😥 ሆሆሆ ድፍረቱ ን አበዙት እኮ አቦ 😠
@sebleabera4939
@sebleabera4939 Жыл бұрын
ወርቅአፈራሁ እግዚአብሄር ይባርክህ ይጠብቅህ።ፍትህ ለታሰሩት ወንድሞቻችን
@tesfuasmare3088
@tesfuasmare3088 Жыл бұрын
እኔ የተረዳሁት የአባቶቻችን ብስለት የሰከነ አካሂድ በጥሞናና በተረጋጋ ሁኔታ ማካሄዳቸዉ እጅግ እጅግ በጣም ጥሩ ነዉ።ይቀጥላል ።ወደፊት ብቻ።
@tsigeredatesfaye2490
@tsigeredatesfaye2490 Жыл бұрын
እንግዲህ የፋይናንስ መረጃ ደህንነት ይህን ጉዳይ መከታተል አለበት ማለት ነው።
@selammekonnendebebe6114
@selammekonnendebebe6114 Жыл бұрын
ወንድማችን ጋዜጠኛ ወርቅአፈራው ስለ አብራራህልን ክብረት ይስጥልን ። በቤተክርስቲያናችን በችግሯ ሰአት ከጎና ስለቆምክ ትውልድ ያከብርሃል ።
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Жыл бұрын
ፍትሕ ለመምር ምረትአብ እና ለቢኒ አሁኑኑ:;
@Maria_Henock
@Maria_Henock Жыл бұрын
የኔ ተዋሕዶ ለዘላለም አክበር።!
@rozahabtamu5667
@rozahabtamu5667 Жыл бұрын
የታሠበ ትልቅ ሴራ እንዳለ ያሳያል እግዚአብሔር ይሁነን
@user-fj2bp8ci7x
@user-fj2bp8ci7x Жыл бұрын
ፍትህ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን የታሰሩ የተደበደቡ የሞቱ ወገኖቻችን በረከታችሁ ይደርብን
@tezetamebratu4102
@tezetamebratu4102 Жыл бұрын
እስቲ የሳጥናኤል ጎል ደራሲን ጋብዙት plz
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 Жыл бұрын
የታሰሩት ወንድሞቻችን የእግዚአብሔርን ሀሳብ ይፈፅማሉ ወንጌልን ለተራበች ለተጨነቀች ነፍስ ያደርሳሉ በስብከታቸው አይዞን ሀይላችን የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ነገሮች ለበጎ ነው የሆኑት
@GirmaB
@GirmaB Жыл бұрын
እና መሰግናለን ወርቅዬ እግዚአብሔር ሰላም ይስጠን ይባርከን ልቦና ይስጠን
@MakmanM9724
@MakmanM9724 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድ ፍርድ ከእውነተኛ ዳኛ ክርስቶስ ነው።
@selamddesta5553
@selamddesta5553 Жыл бұрын
እረ ጌታ ሆይ ፣ ይሄንን የዘር በሽታ ከውስጣችን ነቅለህ አውጣልን። እግዚኦ
@amalyousaf7058
@amalyousaf7058 Жыл бұрын
ከተከታዮችና ቃለመልልስን ከሚሰሙ ሰዎች አንዳነኝ SO የሞቱት ወንደሞቻችን በየሞቱበት ቤተክርስታያን ፎቶዋቸዉን እንደመታሰባያ or samting ይደረግላቸዉ እንደአሳብ በዉነት ያማል ,,,,,,,,ለሚያልፍ ቀን ወንድም ወንድሙን ገዳዮች የአቤል ደም ወደ ጌታ እንደደረሰ የነሱም ይደርሳል አንተ አለ በቁመና የሞትክ ክፋ ሌላዉ ትላንት በለሊት በዝናብና በብርድ ይህ ወነ ዉለታዉ ያሳዝናል አሞኛል
@amalyousaf7058
@amalyousaf7058 Жыл бұрын
ከተከታ
@abesalatene5859
@abesalatene5859 Жыл бұрын
ወርቃፈራሁ ወንድሜ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይስጥልኝ መንግስት የሚባል ነገር የለም ራሱ ነው በእነርሱ ስም ሊያጠፋን እስኪዘጋጅ ነው ጊዜ ያመቻቸው
@zewdua155
@zewdua155 Жыл бұрын
ልምን ምንም ማስረጃ ሳይኖርህ ዝም ብለህ ትቀባጥራለህ:: መንግሥትህ ነው ከኢሐደግ ያላቀቀህ: መንግሥትህ ነው የውጭ ጠላቶቻችንን የተቋቋመው: መንግሥትህ ነው የግብፅን ሴራ ያከሸፈ.... ዳር ቁጭ ብለህ የመንደር ወሬ ተው::
@GNegasi
@GNegasi Жыл бұрын
Keep up the good work guys!
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v Жыл бұрын
ፍትህ ለመምህሮቻችንንንንንንንንንንን 😭☝️☝️
@honitube1221
@honitube1221 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@tigtig8146
@tigtig8146 Жыл бұрын
እነዚህ ቡፁ አባቶች በመንፈሰ ቅዱስ የሚመሩ ናቸው መንፈሰ ቅዱስ ይመረምራል እንጅ አይመረመርም ሰለዚህ አይፈሩም 🙏
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q Жыл бұрын
ፍትህ ለፓስተር ቢኒያም ፍትህ ለታሰሩት ለተዋህዶ ልጆች ሁሉ
@selamawitgetu9418
@selamawitgetu9418 Жыл бұрын
Zerachu ybarek
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 Жыл бұрын
እኔ የማዝነው በህዝቡነው ምክንያቱም ሀገሪቱ መንግስት አልባ ፍትህ አልባ እንደሆነች ልቦና እያወቀ ከሊቅ እስከደቂቅ አሳዳጁን ገዳዩን የመናጢስብስብ መንግስ ህግ ያስከብር ፍትህ ይስጥ እያሉ በራስላይ መሳለቁ ዛሬም እንደቀጠለነው ። መጥኔ መጥኔ የመከራው የሰቆቃው ውርደቱ አንገሽግሿችሁ ከወሬ ባለፈ እውነታውን እምትጋፈጡበት ቀን እንደምፅአት ቀን ሆነብኝ ።
@shegaatube
@shegaatube Жыл бұрын
we thank you
@sintayehudawit2930
@sintayehudawit2930 Жыл бұрын
ወይ ጉድ እግዚአብሔር ልብና ልቦና እባክህ ጌታ
@gizawaster7184
@gizawaster7184 Жыл бұрын
Free pastor Beniam and all
@selam5099
@selam5099 Жыл бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ በጣም እስማርት ነው ዓድናቂህ ነኝ
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህፍትህ
@honitube1221
@honitube1221 Жыл бұрын
HALETA TV💚💛♥
@asrattadesse8597
@asrattadesse8597 Жыл бұрын
ስምምነት ቢደርሱም ገና ብዙ ስራ ይቀራል ህይወታቸውን ላጡት ሰማእታት ለቤተሰቦቻቸው ካሳ ነፍሳቸው በገነት ትረፍ 🙏🏾 የታሰሩት ይፈቱ ልን የተጎዱት ይታከሙልን ግፍ ይብቃ እግዚአብሔር የእጃቸውን ይስጣቸው ለሁሉም
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
ፍትህፍትህለታሰሩት
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 Жыл бұрын
መንግስት ?መንግስት ?ድሮ ድሮ ቀረ ገንዘቡ ሐቅን አይገዛም ፀሎታችን ያሸንፋል አሜን
@mahlettibabu3314
@mahlettibabu3314 Жыл бұрын
Way gud
@freegame1689
@freegame1689 Жыл бұрын
ፍትህ ለመምህር ምህረተ አብ በግፍ ለታሰሩ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን
@kumnegerdegu9162
@kumnegerdegu9162 Жыл бұрын
20 ሚሊዮን!
@beletshchwwasu5388
@beletshchwwasu5388 Жыл бұрын
በማይረባ ነገር ላይ ጊዜአችሁንነም ሌላውንም በታባክኑ ከባቶቻችን በእግዚአብሔር መንፈስ የሚገባቸውን ሥራ ሰርተዋል ከናንተ የተሻለም አብራርተው ገልፀዋል የሁን የናንተ ምንድን ነው!!!
@haihi6112
@haihi6112 Жыл бұрын
አረ:እራሳቹን:ጠብቁ:ከቢሮ:ስትወጡ
@kidest3197
@kidest3197 Жыл бұрын
Feth memher meretab pasetr benyam 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
ፍትህ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ሆኔ ከሌላ እምነት የኛ ደጋፊ የሆኑ ታፍኖ ለተወሰዱ እንድለቀቁ እናሳስባለን
@sefineshehabetewelide3879
@sefineshehabetewelide3879 Жыл бұрын
😥😥😥❤🥰እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
@tigistmesfin1565
@tigistmesfin1565 Жыл бұрын
Free Free orthodox tewahdo Christians justice for all orthodox Christians
@alemababe6100
@alemababe6100 Жыл бұрын
Egzbher Kane Alaw yafrdle
@zenayegebrehiwot1220
@zenayegebrehiwot1220 Жыл бұрын
Wenedemachne medehene aleme bedemu yeshefenhe awukete tebebe chemero yesetelen beawunet kalate yaneseghale 🙏🙏🙏anedanet ayeneyt Ethiopia tafiralien 💚💛❤️
@GOBEZZZentertainment
@GOBEZZZentertainment Жыл бұрын
ግን ለምን ይሆን ሁል ጊዜ መከራ ቤታችን(ኢትዮጵያችን) ውስጥ የማይጠፋው ከሌላው የአለም ህዝብ እግዚኣብሔርን ምን ብናስቀይም ነው?????? 💚💛❤ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@mekdessime3149
@mekdessime3149 Жыл бұрын
feteh le memeherachen le lej bini le paster binyam feteh feteh feteh...........
@almazmesganw3159
@almazmesganw3159 Жыл бұрын
ፍትህ ለመምህርምረታአብ እንዲሁም ለሊሎቹ ለታሰሩት ለተገላቱት
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Жыл бұрын
ፍትሕ ለሁሉም እስረኞች አሁኑኑ:: በደርግ ጊዜ የተደረገው ዛሬ ተደርጓል::
@tigiestmclean163
@tigiestmclean163 Жыл бұрын
What is የእሁድ ሰልፍ?
@asrattadesse8597
@asrattadesse8597 Жыл бұрын
በተለያ ሰበብ መንግስት አዲስ አበባ ውስጥ የአብያተ ክርስቲያን መንገዶችን ዘግተው ክርስቲያኑ በጥሪው መሰረት ቤተ ክርስቲያን እንዳይገኝ እንቅፉት ሁነው ውለዋል ምክንያቱን መርምራችሁ ድረሱበት ሰልፉ ቢራዘምም ህዝቡን አሁንም በነፃነት ቤተክርስቲያን እንዳይሄድ እያወኩት ናቸው
@andnet2094
@andnet2094 Жыл бұрын
ሕዝብን ለመከፋፈልና ቤ/ክርስቲያንን ለማፍረሰ እኩይ ተግባር ያንያህል ገንዘብ የመደው ሰዉ ወይም ድርጅት በድርቅ እየተሰቃየ ላለዉ የቦረና ወገናችን ቢያዉሉት ምንኛ መልካም ነበር
@user-yy5np3hm9l
@user-yy5np3hm9l Жыл бұрын
እነ አባ ሳዉሮስ የመቱትን ምሽግ ካልሰበሩ ለራሳቸውም አደጋ አለው።
@endalebest6989
@endalebest6989 Жыл бұрын
ፍትህ ለኦርቶክሳውያን
@zeed7938
@zeed7938 Жыл бұрын
this channel's interviewer's are mystery. keep hiding from us. lol i like
@taddeselema1646
@taddeselema1646 Жыл бұрын
አቡነ ጴጥሮስ የአሜሪካ ዜጋ ናቸውና ወደ ሀገራቸው ይመለሱ!!!
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ ከዛስ????
@luchia686
@luchia686 Жыл бұрын
ታደሰ ለማ - ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ዜግነት ፣ዘርና ፣ ብሔር የለው። ይሔ በፖለቲካ ፖርቲ የሚመራ ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ የሚመራ ሐይማኖት ነው።
@Ato-pk2hk
@Ato-pk2hk Жыл бұрын
Galw Taddess lemen ke sehen gar chaka ategebam
@taddeselema1646
@taddeselema1646 Жыл бұрын
@@luchia686 ይህ የአማራ ፍልስፍና ነው።ወንድሜ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ከተባለ ኢትዬጰያዊ የሆነ ብቻ ነው ማስተዳደር ያለበት ለዚህ መሰለኝ ከግብፅ ነፃ የወጣችሁት። ስለዚህ አባ ጴጥሮስ ፖለቲከኛም አሜሪካዊም ነው።ሀገር መበጥበጥ የለበትም ወደ ሀገሩ ይመለስ። በፖለቲከኞች እንጂ በመንፈስ ቅዱስ አይመራም። በፖለቲካ ፓርቲ ስለማይመራ ነዋ አባ አብረሃም የሚባለው ኤርትራ ሄዶ ያለማንም ፍቃድ ከኢሳያስ አፈወርቅ ጋር የዶለተው።በየቦታው፣በየሀገረስብከቱ 99%አማራ የምታደርጉ ሌላውን ውጣችሁ በቤተክርስቲያን ስም የኦሮሚያን ሀብት እየበዘበዛችሁ......
@luchia686
@luchia686 Жыл бұрын
@@taddeselema1646 ግብፅን የመሰረቷት እኮ ኢትዮጵያዊያን አያቶቻችን ናቸው። አገር የሚበጠብጡት በዘር በሐይማኖት ብሔር ተኮትኩተው የሰው ደም ጠጥተው ያደጉ ተክሎች ናቸው። የማይችሉት ማስተዳደር እንችላለን ብለው ዘር ሲቆጥሩ ይኖራሉ። ይሄ መጥፊያቸው እንጂ መልሚያቸው አይደለም። ይልቁን አማራ ኦሮሞ ትግሬ ጉራጌ ሱማሊ ቤንሻንጉል ሳይባል እንደ ድሮው ወንድሜ እህቴ ተባብሎ ተሳስቦ መኖር ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ እና ባህል። ሌላው ወንድሜ ኦርቶዶክስን የነካ ያለ ቀኑ ነው ተጠራርቶ የሚሄደው። አይተናል ስንት ተዓምር። ተወደደም ተጠላም ተዋህዶ ሃይማኖት ዘር ብሔር የላትም ቁርጣችሁን እወቁ!!!
@nahomadugna3431
@nahomadugna3431 Жыл бұрын
Aaram
@hailuregassa3085
@hailuregassa3085 Жыл бұрын
Is there a government by the way?
@maberomenze2392
@maberomenze2392 Жыл бұрын
በመጠኑ ዘሀበሻ 12 ሰማ ። መጠራጠር እማ አያስፈልግም መንግሥት መቶ በመቶ እጁ አለበት የአብይ እና የሸመልስ ድንፋታ በቂ ማሰረጃ ነው እግዚአብሔር አምላክ ያዋርዳቸው።
@itopiawinettewahdonettewah7211
@itopiawinettewahdonettewah7211 Жыл бұрын
የምትታውሩት ሁሉ ምናዊ ነው ።መንግስት ወቶ በሚዲያ ምንም ያለው ነገር የለም። አለ ፣ ተባለ፣ ልሆን አይችልም ወዘተ ። የአባቴችን ምልክት ብቀበልም፣ የተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ መድረግ ነበረበት።የባሰ እየመጣ ነው ።የተዋህዶ ልጆች እንቃ። ማንኛውም ነገር በጋሮ ቤር የሚካሄድ ንግግር ፣ ውይይት ፣ተሳክቶ አያውቅም ፣ ሊሳካም አልችልም። 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@dessieassefa945
@dessieassefa945 Жыл бұрын
ወርቅ አፈራህ የምትለው ትህክል ቢሆንም አለቅ በብታቾቹ ላይ እንጅ በራሱ ላይ ህግ አያዎታም በመንግስት የሚደገፍ ቡድን ተረኛም ግባቸዉም አንድ እስከሆነ ድረስ መንግስት ራኡን ይመርምር ካልክ በነሱ ቤት ስህተት ነው ግብ እና ግባቸው ኦርቶዶክስን ማርክርስ እና ማፍረስ እስከሆነ ድረስ ሁልጊዜ አለቃ ትህክል ነው የሚለውን የማፊያ መመሪያ አትዘንጋ
@MakmanM9724
@MakmanM9724 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ የምትጠይቀው ጥያቄ አይሰማም ምንድነው በዛ ላይ ከመጋረጃ ጀርባ ሆና ነው እንዴ የምትጠይቀው
@lulahailu4700
@lulahailu4700 Жыл бұрын
ወርቅሽ ወደቀ እኮ የሮም አወዳደቅ ይሄ ስድአደግና እብድ አክትሞለታል እንደግራዋ ይምረረን
@lawgaletw
@lawgaletw Жыл бұрын
ከ 120,000,000.ህዝብ አንድ የራሔል እምባ እንደሚኖር አልጠራጠርም
@ruthina1927
@ruthina1927 Жыл бұрын
ወይ መንግስታችን ከሕዝብ ር ረ1መጋጨጠትህ ነገር ሜብረድ ትታችሁ የማትወጣበት ዚቅ ገባ እስከመቼ ?
@eliasshakir3052
@eliasshakir3052 Жыл бұрын
Who will apply the court decision in the region of Oromia ??????
@menberekebede
@menberekebede Жыл бұрын
yemenfes kidus egeza new
@hanalegese137
@hanalegese137 Жыл бұрын
Werkya selmtya ydersh gegena nek
@lumibasha8696
@lumibasha8696 Жыл бұрын
Igizaberi yagalixachuu 🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️😢😢😢😢😢😢
@RahmaRahma-uv9vs
@RahmaRahma-uv9vs Жыл бұрын
Fetehe leleji Bini lememeher mehert Abe lepaseter biniyam shetaya fethe fethe fethe
@bz1225
@bz1225 Жыл бұрын
ከተባነነብን ሌላ ዘዴ መፈለግ አይሻልም ?
@nrvana1623
@nrvana1623 Жыл бұрын
እሑድ ? እንደዚህ አይፃፍምና አርሙት ከአወቃችሁበት
@ethiopia1enate660
@ethiopia1enate660 Жыл бұрын
ሀሌታዎች ሀገሪቱን ለማፍረስ እኮ ነው እየሄዱ ያሉት በመጀመሪያ የኦሮሞ መንግሥት ከህግ በላይ ነው ከኢትዮጵያ መንግሥትም በላይ ነው ስለዚህ አብይ ም ሀነ የመንግሥት ሚንስትሮች አቅም የለውም
@lulahailu4700
@lulahailu4700 Жыл бұрын
ስዩም መስፍን እንደስብሀት ነጋ ስለሱ የተናገረውን መቼም የልጁን ባህር የሚያቀው አባት ነው
@lulahailu4700
@lulahailu4700 Жыл бұрын
ለምን ብሎ በእኩሌነት የሚያየን ሌላውን የውሸት ነው የሚከሰው
@aemrolaketube1745
@aemrolaketube1745 Жыл бұрын
Fiteh begef letaserut
@binyamabraham2769
@binyamabraham2769 Жыл бұрын
የሆዴድ ብልፅግና ጳጳሶች ቤተክርስቲያን ለማፍርስ ሁለተኛ ጊዜ ሞክረዋል የሾሙዋቸውን ጳጳስ ስንመለከት ኦርቶዶክስን ያምኑባታል ወይ ? የሚል ጥያቄ ጭሩዋል በፍፁም ስህተት ነው መመለሱ የሀይማኖቱ ተከታይ ናቸው ለማለት ይከብዳል የትሀድሶ ሰዋች ናቸው ::
@mahlettibabu3314
@mahlettibabu3314 Жыл бұрын
Birr naw yatalalachew
@emuyetola8690
@emuyetola8690 Жыл бұрын
Stop fascism in Ethiopia ❌️❌️👹👹
@user-wm2tm3zx2k
@user-wm2tm3zx2k Жыл бұрын
አብይ አላወቀም እንጂ ህገ ወጡ ቡድን አብይን ለመገልበጥ እየተንቀሳቀሰ ያለ ቡድን መሆኑን ይሄንን ሁሉ ብር 20,000000 (ሀያ ሚሊዮን) በምን ምክንያት ተቀበለ ኦርቶዶክስን መንካት የመንግሥትን ወንበር እንደሚገለብጥ ተጠንቶ የተሰራ ነዉ ይሄ በጣም ሊታሰብበት ይገባል
@user-lg5gl6wq6y
@user-lg5gl6wq6y Жыл бұрын
መከላከያ ሰራዊት ውስጥና ባጠቃላይ በውትድርና ውስጥ ያሉ ኦርቶዶክሶችን በተለያየ መንገድ እንዲገደሉ ከመንግስት ትእዛዝ ተላልፎል ተራ ወሬ አይደለም።
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
የጫካው ሰውይ ሳውሮሰ ።።።።ንሰሀ ገብተው ወደ እውነተኛው ቤታቸው ቢመለሱ ይሻላል ።።።ከጀርባቸው ባለሀብቶች እና አሸባሪዎች ደም ጠጪዎች ተከበዋል ።።።።😪
@mtw8109
@mtw8109 Жыл бұрын
አይ አወዳደቅሽ አለ፣ ተጉተህ ትወርዳታለህ። ህዝብ ሆይ ተደራጅ፣ በሌላ መልክ ተደራጅ፣እምቢ በል፣ ቤት ዘግተን ቁጭ፣ ስራም ይዘጋ፣ ት/ቤት ይቅሩ ።በቃ አዲስ አበቤ ቁርጥህን አውቀሀል አሁን በቃ መደንዘዝ፣መሳሪያ የለንም አንድ ሆነን በሰላማዊ ትግል ይሄን ሰው አስወግድ፣ አገር ሊያጠፋ ነውና።አምላክ እርዳታው አይለየን።
@kedemilegnbemngedeembete4614
@kedemilegnbemngedeembete4614 Жыл бұрын
@ MTW ልክ ነው አንዴ ማንነቱን አሳይቶናል በየትኛውም መንገድ ለቤተክርስቲያኗ ክብር ሲባል ይህ መንግስት ማስወገድ ነው ጥገቡ እኮ ይቅርታም አልጠ የቀ በየትኛው ሚዲያ ሆነ ድህረ ገጽ ላይ አልተናገረም
@Maria_Henock
@Maria_Henock Жыл бұрын
ይህ 20,400,000 ገንዘብማ ሊላክ የሚችለው ከ open society ነው። ያ ማይረባ ሰውየ እኮ ከአለም እንደ ውሻ ተዋርዶ ሲባረር ኢትዮጵያ መጦ ድርጅት ሲከፍት እንዲህ ሊያደርጋት እንደሚችል በጊዜው ብዙ ተጩሆ ነበር። ሰሚ የለም እንጅ።!
@godskingdomishere7661
@godskingdomishere7661 Жыл бұрын
ምንድነው በምስጢር? በግልጽ በባንክ አካውንታቸው የኦሮሞ ህዝብ ለሲኖዶሱ ስራ ማስፈፀሚያ የሰጠው ገንዘብ ነው። ይህም አዲሱ የኦሮሚያ ሲኖዶስ ምን ያህል በኦሮሞ ህዝብ ዘንድ ያለውን ተቀባይነትና ድጋፍና ትብብር የሚያሳይ አስደናቂ ምስክርነት ነው💯።
@Ato-pk2hk
@Ato-pk2hk Жыл бұрын
Kikikikik...Ayzoshi gelte
@taddeselema1646
@taddeselema1646 Жыл бұрын
የኦሮሞ ጥላቻ ያለብህ ግለሰብ ነህ።ወርቃአፈራው ያንተ ጳጳሳት ጎድስ ለምን አታወራም። አሜሪካዊ ዜግነት ኖሯቸው የኢትዮጵያ ጳጳሳት ሆነው ስለሚመሯችሁ ጳጳሳትስ ምን ትላለህ? አንተ ወርቃአፈራው የቤተመንግስ ውሎ አንተ እንዳልከው አይደለም! ውሸታም ነህ።
@user-tv9tm6wz4f
@user-tv9tm6wz4f Жыл бұрын
,manm yetla yelm zemawi gebesrsdomawian yehnu swoch bet crstyan megbat ayechlum ezaw yegmamu
@mahiletbelay3032
@mahiletbelay3032 Жыл бұрын
ዋናዉ እዉቀት ነው
@kidistabebe9461
@kidistabebe9461 Жыл бұрын
Koshasha meh hule yebtachinet simet michawetibhchu asazagn sewoch nachihu
@luchia686
@luchia686 Жыл бұрын
ታደሰ ለማ - ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ዜግነት ፣ዘርና ፣ ብሔር የለው። ይሔ በፖለቲካ ፖርቲ የሚመራ ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ የሚመራ ሐይማኖት ነው።
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
You are right he is heater
@Ethiopia2999
@Ethiopia2999 Жыл бұрын
አጋድሉ ሕዝብን ለእናንተ የሐገር ጠላቶቾ ተመቻችሁ ምድረ ባንዳ ቅጥረኛ ሁሉ ፈጣሪ በዩቱበር ላይ ይፍረድባችሁ እናንተ ቷ.ሕዝቡን አጋላችሁ ልትኖሩ .እናያለን
@Ethiopia2999
@Ethiopia2999 Жыл бұрын
@@selamlalem2062 ምድረ አጋዳይ ሁሉ ደርሶፐአሳቢ ውሸታም ሁሉ እውነት ለሐገር ነው አታጭበርብሩ ውሸታም ነጋዴ ሁሉ
@takelebzuayehu7520
@takelebzuayehu7520 Жыл бұрын
ጉረኛ አትሁኑ መንግስት ግልበጣው ከሸፈባችሁ
@asteradmasu3882
@asteradmasu3882 Жыл бұрын
እብድ ነህ እንዴ ? ከሲኖዶስ ወጣሁ ብሎ ቤ/ክ እየሰበረ የሚገባ ወንበዴ መቅደስ ውስጥ ገብቶ ጨፍጭፎ የሚገል ነፍሰ በላ አጋንንት ይዘህ ስለ የምን መንግስት ግልበጣ ነው የምታወራው ፣ ከስራችሁ አለማፈራችሁ ይደንቃል
@firaolabdissa6547
@firaolabdissa6547 Жыл бұрын
ምንጭህ ምንድነው ስም አጥፊው?
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 41 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 32 МЛН