"ሰዎች ደህና ይመስላሉ እንጂ ደህና አይደሉም የጎረቤቶቻችንን ቤት እያንኳኳን ምን ችግር አለ እንበል" // ልዩ ጊዜ ከአርቲስት መቅደስ ጸጋዬ ጋር//

  Рет қаралды 205,105

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 481
@heritube7927
@heritube7927 2 жыл бұрын
🥰🥰መቅዲዬ ትዳርሽን አላህ ይባርክልሽ የአይኖችሽ ማረፊያ የሆኑትን መንታ መንታ ልጆችን ይስጥሽ ያረብ
@wanuyeabatualij3982
@wanuyeabatualij3982 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ🤲❤
@Brikti
@Brikti 2 жыл бұрын
አሜን አሜን🙏🏽
@Mafiyatube002
@Mafiyatube002 2 жыл бұрын
እዚህ አስገራሚ እና አሪፍ ደስ የሚል ቪድዮ ተመልክታችሁ ደስ ብሏችኋል 💝 🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ
@hikmayesuf2754
@hikmayesuf2754 2 жыл бұрын
አሜን ይስጣት
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 2 жыл бұрын
አገባች እደ መልሳ ነው ታረቀች ደስይላል ከላይነው ሁሉም ለሠውልጆችሁሉ የተባረከ ሂወትን ይስጠን
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 жыл бұрын
የዬንዬ ቅንነትኮ ይገርማል ማድነቅኮ ቅንነትን ይጠይቃል እግዚአብሔር ልቦናህን አይለውጥብህ ወንድሜ
@zufansolomon7684
@zufansolomon7684 2 жыл бұрын
የጸጊ ቅናትስ
@milkitube7362
@milkitube7362 2 жыл бұрын
@@zufansolomon7684 ኡፈይ አመሰግናለው ስላስተዋልሽ። ብትሞት አታደንቅም። ዮኒ ሲያደንቅ ደሞ ሼም ልታሲዘው ትሞክራለች. በወሬዎቹ መሀል ስለሚስቱ (ኪኪ) ሲያነሳም ጭምር.. አይ ዮኒ ! እያለች ከመሽካካት ውጪ መልካም ነገር ካፍዋ አይወጣም
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 жыл бұрын
@@zufansolomon7684 ያለማድነቅ ያለማመስገንን ከቅናት ጋር ምንም አያያይዘውም እያንዳንዳችን የራሳችን የሆነ ተፈጥሮ አለን ደግሞም እኛ ሴቶች ራሱ ትልቅ ቅናት አለብን ለዮኒ ጥሩ ኮመንት ያምንሰጠው 99%ሴቶች ነን ለጸጊ ደግሞ መጥፎ አስተያየት የምንሰጠው 100%እኛ ሴቶች ነን ታድያ ከዚህ በላይ ቅናት አለ ሴትን መደቆስ ባህላችን አርገን ይዘነዋል አምላክ ልቦና ይስጠን
@user-ij8dl7kf9h
@user-ij8dl7kf9h 2 жыл бұрын
@@saranigatu6037 tekekl yene ehete ke tsegi Ras wered belu
@theiceman74
@theiceman74 2 жыл бұрын
His comment on people's look isn't proper.
@foziyaali5123
@foziyaali5123 2 жыл бұрын
ዮኒይ የኒ ሰው አክባሪ በጣም ነው እምታዝናናኚ 😘😘
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w 2 жыл бұрын
መቅዲ እና መሰረት መብራቴ የኔ የምን ግዜም ጀግናዎቼ ናችሁ
@marmar803
@marmar803 4 ай бұрын
መሰረትስ እሺ ኢቺ ደግሞ በምንዋ ስልምትቀደድ ?? ወይንስ በእድሜ ከትልቆቹ ውስጥ ስለሆኑ 😂
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w 4 ай бұрын
@@marmar803 ቅናት
@user-qx9qh2ib5h
@user-qx9qh2ib5h 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ መቅድዬ ስወድሽ የኔ ወርቅ አስተዋይ ነፍ ዓመት ኑሪልኝ የልብሽን ሃሳብ ፈጣሪ ይሙላልሽ የሚወድሽን ያብዛልሽ ትንሽ ትልቁ ይታዘዝሽ የሰዉን መዉደድ ያጎናፅፍሽ 🥰
@jorgamitu9146
@jorgamitu9146 2 жыл бұрын
መቅዲ አቺ እና መሠረት መብራቴን በጣም ነው ምወዳቹ
@zayetube3001
@zayetube3001 2 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ብቃት ሆስት ማድረግ እንደ ዮኒ ብለን እጅ ሰጥተናል። መቅዲህ Elegant, Educated,Stylish...በቃ ግን አርቲስት የሚለው ቃል ብቻ አይመጥንሽም።አንቺ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@nature987ksubscribers4
@nature987ksubscribers4 2 жыл бұрын
ሰበር ዜና የተረፈ የለም ወልዲያ ነጻ ስትወጣ የ ህውሃት ሀይል ለማየት በሚዘገንን መልኩ ነው የረገፈው ኢትዮጵያን የነካ መጨረሻው ይህ ነው kzfaq.info/get/bejne/mK94ZpiJmaiRZ5s.html
@itsmeageri
@itsmeageri 2 жыл бұрын
መቅዲ የኔ ሰው ሁለገቧ ጠንካራዋ ሰወድሽ የኔ አንደኛ💚💛❤ ሀገር ሰላም ትሁን አገር ይቀድማል ስትይ ደስ ስትይ
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
echi banda ,, Galemota !!!!kkkkkk
@FatimaFatima-zn8cl
@FatimaFatima-zn8cl 2 жыл бұрын
መቅዲየ ስወድሽ ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃየ ወገኖቻችን ያረቢ አገራችን ሰላም አዉርድልን ኢትዮጲያ ትቅደም ጠሏቷ ይዉደምምምምም
@liaaye3126
@liaaye3126 2 жыл бұрын
እርጉዝ መሰለቺኝ እግዚአብሔር ያርግላት ትልቅ ነገር ይዤ መጣለሁ ያለችዉም ልጇን መሰለኝ እግዚአብሔር ያድርግላት🙏
@bizuneshabera2930
@bizuneshabera2930 2 жыл бұрын
Amen megefat Teri new
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ባህላችን ለሴት ልጅ ከባድ ነው መደበቁ ይሻላል አይዞሽ
@azaellove9482
@azaellove9482 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉ መቅድዬ ቆንጆ እንኩዋን ደስስስስ አለሽ❤ ትዳሪሽ በእግዚአብሔር የጠበቅልሽ🙏 ዮኒ ስው አክባሪይ እና ስርዓት የተሞላህ ነህ: ፀገነት ስው አታንጉዋጪ በአማሪኛሽ ዉስጥ !!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
መልካም ትዳር ይሁንልሽ 🙏🏾 ከአሁን በሃላማ እስው አይን አትግቢ ድብቅ ብለሽ ኑሪ ሴት ስትጎብዝ ነው የምታሽንፈው በርቺ ምቀኛ ብዙ ያውራ ተያቸው ጀግኒት👍❤️
@ETUBE679
@ETUBE679 2 жыл бұрын
Is she married? I was waiting for her ,shit LOL
@dagiman3723
@dagiman3723 2 жыл бұрын
ምናለ እንደ ዮኒ አይነት ባህሪ ቢሰጠኝ ፈጣሪ
@abcdefghijklmno5701
@abcdefghijklmno5701 2 жыл бұрын
እርጉዝ ናት መሰለኝ ስለምትደብቅ ነው ታስታውቃለች ፈጣሪ ይስጥሽ መቅዲዬ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ
@bekeludechassa2942
@bekeludechassa2942 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hiwothailu2263
@hiwothailu2263 2 жыл бұрын
መቅዲዬ የኔ ጀግና ሴት የናዝሬት ኩራት ነሽ ደስታሽ ይብዛ !!
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 2 жыл бұрын
የውስጥ ውበትሽ ይበልጣል አንቺ እና መሰረት መብራቴ ትልቅ ሰዎች ናችሁ
@yesharegbirhane3974
@yesharegbirhane3974 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢😢😢
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
መቅዲ አግብተሽ ያሳየኝ። ልጅ ኖሮሽ ያሳየኝ። መቅዲ ልጅ የተወለደ ብቻ ሳይሆን፣ ያሳደጉትም ልጅ ነው። ከሁለት ባንዱ፣ ወይም በሁለቱም እግዚአብሔር በልጆች ይባርክሽ።
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 жыл бұрын
Amen!!
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 2 жыл бұрын
አሜን
@marmar803
@marmar803 4 ай бұрын
አዎ ውጭ ሀገር ሄዳ መንታ ልጆች ይዛ መታለች አርግዛም ወልዳም እንዳልሆነ ከፍተኛ ጥርጣሬና እንዳንድ ሁኔታዎችን እያየሁ ነው ውጭ እንዳለሁ ድንገት እርጉዝ መሆኔን ሳውቅ በዛው ቀረሁ 😂 ድንገት እንደወጣች ቀረች ለስራ እንደሄደች እራስዋ ባለችው /በዛ ላይ አልተቀየረች አልወፈረች የመንቶቹ እናት በመጨረሻም ( የውሸት የርጉዝ ፎቶዋን ) ለጠፈች ያው ሀይለኜ ፉክክር ላይ ስለሆነች ያንን ባታደርግ ከሌሎቹ ልታንስ ነዋ 😊 በተቀደደችው / መሰረት እንደዚህ አይነት ውሸት ደፍሮ የዋሸ ቀዳዳ በዚህ ብቻ ሳይሆን በብዙ ታሪክዋ ብዙ ውሽትና ግነት ጨምራ ታወራለች ችግርዋ ምን እንደሆነ አላውቅም😏 ። እንደዚች እይነት ደረቅ ደፋር አይቼም አላውቅም ብዙ የዋህ በተለይ በአረብ ሀገር የሚኖሩ ልጆች የምትናገረውን እየሰሙ እንዴት እንሚያደንቁ ምስኪኖች hahaha 😂
@goodnews7295
@goodnews7295 2 жыл бұрын
For some reason I love your personality strong woman and love your openness your family raised such beautiful And strong woman who loves her country we wish you the best we love you 😍
@SamsungJ-bl8fg
@SamsungJ-bl8fg 2 жыл бұрын
ዮኒ የኔ አክባሪ አላህ ያክብርክ ያረብ ቤተሰብህን አላህ ይጠብቅልክ ፀጊ ስወድሽ
@user-bo7lc2jx8v
@user-bo7lc2jx8v 2 жыл бұрын
መቅድዬ አይበገሬዋ የዘመኔ ጀግና ከምላቸው አንዷ ነች ❤❤❤❤💪👈
@Winter465
@Winter465 2 жыл бұрын
She is my homie and same neighborhood. When she was young and was not rich, she used to feed people in need from street. Now she is the same good person I know, except she is rich now. Proud of you Mekdi 👏🏽
@Mafiyatube002
@Mafiyatube002 2 жыл бұрын
እዚህ አስገራሚ እና አሪፍ ደስ የሚል ቪድዮ ተመልክታችሁ ደስ ብሏችኋል 💝 🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 2 жыл бұрын
Thank you for sharing this. ❤️
@Winter465
@Winter465 2 жыл бұрын
@@kiyakassa1726 ❤️❤️
@lizhenen5395
@lizhenen5395 2 жыл бұрын
When you're happy you glow differently am so happy for you የኔ ቆንጆ በርቺ
@arditube7340
@arditube7340 2 жыл бұрын
መቅድየ የኔ ጀግና መንገድሽ ሁሉ የቀና ይሁንልሽ🙏
@user-lz4pm3gq3q
@user-lz4pm3gq3q 2 жыл бұрын
ምወዳት እና ማከብራት መቅዲ መልካም አስተዋይ ሴት።
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 2 жыл бұрын
መቅዲዬ በጣም ጠካራ ነሽ በርቺ የኔ ምርጥ ሰው👍👍👍👌👌👌
@lilibekele4345
@lilibekele4345 2 жыл бұрын
ይችን የመሰለች ጀግና አመለጠው ያንቺ አዳም አልነበረም መቅድዬ መልካም ትዳር ዘመን ይሁንልሽ
@genetkefyalew8367
@genetkefyalew8367 2 жыл бұрын
መቅድዬ የኔ ቆንጆ የኔ ጠንካራ የሴት ምሳሌ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ ሂወትሽን በቅናትና በክፍት ለመበጥበጥ የሚማክሩትን ልብ ይስጣቸው ላንቺም ጥንካሬሽንና መልካምነትሽን ይጨምርልሽ 💋💋💋💋
@woinshetmandefro8885
@woinshetmandefro8885 2 жыл бұрын
መቅዲ በጣም የምወድሽ ልባም ሴት እንዲሁም የሴቶች ተምሳሌት ውብ ልብ ያለሽ እህት ነሽ:: መልካምን ሁሉ በዘመንሽ ይግጠምሽ!!
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 2 жыл бұрын
በጣም የምውድሸና የማክብርሸ እድሚ ጤና ይሥጥሸ
@user-uu6lb1zn5f
@user-uu6lb1zn5f 2 жыл бұрын
ፍትህ በሣኡዲ ለሚሠቀዩ እሥረኞቼ የኔ ድሆች 😭😭😭😭😭😭
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
መቅዲዬ በጣም ጥሩ ስብእና ያላት ሴት ናት፣ ኢንተርቪው ላይ እንኳ እንደ እንግዳ ሳይሆን ቤተሰብ ነው የምትመስለው። አንዳንዶች አሉ እንጂ አማርኛውን ሲያለፋድዱት፣ ለተጠየቁት ጥያቄ መልሳቸው የማያረካ ሆነው ነው ያገኘኋቸው።
@marmar803
@marmar803 4 ай бұрын
ካድሬ ሆነው የመስራት ለመንግስት የመላላክ በጥቅም የመተሳሰር ልምድ የሌላቸው አዎ ሲናገሩ ሊቆጠቡ ይችላሉ 😢
@umuabdeiiahtube3771
@umuabdeiiahtube3771 2 жыл бұрын
እውነት ነው አሁን ግዜ ላይ ሁሉም ነፍሴ ነፍሴ ሆነ ኧረ ምን ይሻላል ግን 😓😓😓እኔ አንዳንድ ግዜ ዝም ብየ ሁሉንም ሳየው እንድህ ሁነን እስከመቸ እላለሁ ግን መልስ አላገኝም ደህና እንመስላለን እንጅ ታመናል😣😣
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 2 жыл бұрын
መቅድዬ የኔ ጠንካራ እንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ትዳርሽ ይስመር ወልደሽ ሳሚ ማርያምን ስወዳት
@SdSd-ui2uy
@SdSd-ui2uy 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትሀ ባረብ ሀገር በስር ቤት ለሚሰቃዮተ
@frehiwotabera9543
@frehiwotabera9543 2 жыл бұрын
መቅድዬ የሴት ጀግና ነሽ100%
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እህት እንድማመር
@zufanyimam2529
@zufanyimam2529 2 жыл бұрын
መቅድዬ በጣም ግልፁና ጎበዝ ሴት ነሸ በርች🌹🌹🌹
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
መቅዲ በጣም ጎበዝ 👏🏽✊🏽👍🏽❤️ ዮኒ ሰው አክባሪ ስራችሁም ንሩአችሁም ይባረክ🙏🏽❤️
@fatumayoutube7753
@fatumayoutube7753 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ላሉት ወገኖቻችንን
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እህት እንድማመር
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 жыл бұрын
የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኑኝ በአክብሮት እጋብዛለሁ
@genetbeka8940
@genetbeka8940 2 жыл бұрын
wwwwwwwww wwwwwwassssssssssszzssss⅔ffďddďssssßsssß
@Mafiyatube002
@Mafiyatube002 2 жыл бұрын
እዚህ አስገራሚ እና አሪፍ ደስ የሚል ቪድዮ ተመልክታችሁ ደስ ብሏችኋል 💝 🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 2 жыл бұрын
ያኔ አንደኛ መቅድ ጠንካራ ምነው እሳን ባረገኝ እላለው በጣም ነው ያምውድሸ እግዚኣብሄር አምላክ ገና እድሜ ይሰትሸ
@demarisafrasa8544
@demarisafrasa8544 2 жыл бұрын
I am huge fan of Mekdei. She never disappoint .
@BEREKETNURU
@BEREKETNURU 2 жыл бұрын
ትክክል የኔ ቆንጆ መቅዲዬ የተዘጋ በር ውስጥ ብዙ ችግር አለ
@user-ot2tq9sb3w
@user-ot2tq9sb3w 2 жыл бұрын
ቅን ስለሆንሽ ነው እግዚአብሄር ነግሮችሽን ሁሉ እያስተካከለ እየቀደመ የሚረዳሽ በርቺ ድንቅ ሴት
@user-tm9pd8ys8t
@user-tm9pd8ys8t 2 жыл бұрын
በእውነት መቅዲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናአት 💚💛❤ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ዘመንሽ ይባረክ በጣም ነው የምወድሽ አንደኛ ነሽ ለኔ 💕
@elsa7399
@elsa7399 2 жыл бұрын
መቅዲዬ እወድሻለው የውልሽ እኔ የተሳልኩት ለድግል ማርያም ለመቅዱ ልጅ ስጫት ሌላው ትርፍ ነው ወንድም ይሁን ሴት ጤነኛ ብቻ ይሁን። ልጅ አቅፈሽ ማየት እፈልጋለው እና ልኡል እግዚአብሔር የድግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ትዳርሽን ይባርክልሽ ባርኮታል። ኦሬዲ ነግሬአታለው ።ለእየሱስ ክርስቶስ እናት ላማላጃ ድግል ማርያም ። እና ካንቺ መልስ የሚጠበቀው እግዚአብሔር ይፍቀድ ብቻ ማለት ነው ድግል ልክ እንደመለሰችው መልስ እሺ እወድሻለው♥♥♥ ለአማርኛዬ አነጋገር ስተት ካለው ይቅርታ!
@user-yr7kt5kb6d
@user-yr7kt5kb6d Жыл бұрын
ስለትሽን ሰምረዋል
@mestuyebas1207
@mestuyebas1207 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚገኙ ኢትዮጵያናኖች
@mekedy4197
@mekedy4197 2 жыл бұрын
ዮኒ እኮ መድረክ አድማቂ ነው ቅን ሰው
@hiwot2010
@hiwot2010 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያድርግልሽ። ጠንካራ ነሽ።
@ambashakiros6188
@ambashakiros6188 2 жыл бұрын
መቅድዬ የኔ ውድ ምንም ልል አልችልም ዮኒ በትክክል ገልፆሻል እመቤቴን የ ያዘ ሁሌም አንደኛ ነው
@sweetnegashi747
@sweetnegashi747 2 жыл бұрын
መቅድየ የእኔ ቆንጆ ስወድሽ ኑሪልን ❤️❤️❤️
@nature987ksubscribers4
@nature987ksubscribers4 2 жыл бұрын
ሰበር ዜና የተረፈ የለም ወልዲያ ነጻ ስትወጣ የ ህውሃት ሀይል ለማየት በሚዘገንን መልኩ ነው የረገፈው ኢትዮጵያን የነካ መጨረሻው ይህ ነው kzfaq.info/get/bejne/mK94ZpiJmaiRZ5s.html
@zebibtubez4756
@zebibtubez4756 2 жыл бұрын
ቅዳሜን ከሰአት እንዴት ናችሁ ሰላም ነው ሀገራችንን ከገባችበት ማጥ ወይም ችግር አላህ ነጅ ይበላት አላህ ሰላሙን ያውጣልን
@saratesfaye373
@saratesfaye373 2 жыл бұрын
@Yenekonjo tebarki ..good job that you gives priority for the dwellers volunter service.💐
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ዱዓ አድርጉ ፀልዩ ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹
@user-lq7ps4so5o
@user-lq7ps4so5o 2 жыл бұрын
አሚን ደምሪኝ ውደ ነይ
@Abrilo
@Abrilo 2 жыл бұрын
ኩሩ ኢትዮጵያዊ ናት 🔥
@mahitube8357
@mahitube8357 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ ያለሽ ከአይን ያውጣሽ የድብርትሽን ጊዜ የምትረሺበት እንኳንም ሆነ የምትይበት ምርጥ የተባለ ህይወት ተመኘው❤❤❤
@sulymanmarray7438
@sulymanmarray7438 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ ለሚገኙ እስረኞች ድምፅ እንሁንላቸው
@shewayeammanu2923
@shewayeammanu2923 2 жыл бұрын
ዮኔ እውነቱን ነው መቅዲ በአካል በጣም ቆንጆ ናት Dallas አይቻትአለሁ ኢትዮጵያ ፊስቲቫል ቀን
@abetube7980
@abetube7980 2 жыл бұрын
Ptotow yetal yetnsahaw
@user-jo9xm8kb6r
@user-jo9xm8kb6r 2 жыл бұрын
መቅድዬ እንዴት እንድምወድሽ የሴት ልጅ የጽናት ምልክት። ብዙ ግዜ ሲድክመኝ አስታውስሻለው ምርጥ ሴት ። እም ብርሃን ም ድግሞ ትወድሻለች አንችም በጣም ትወድሻለች።
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 2 жыл бұрын
የምወዳት ጠንካራና በራስ መተማመን ያላት ሴት በርቺቺቺቺ😍😘❤👍👌👏👏👏
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g 2 жыл бұрын
ወይ መቅዲ ሰወዲሸ የኔ ቆጆ 😘😘😘😘 በጣም ጎበዝ ጠካራ ሴት ምረጥ ኢትዮጵያዊ ነሸ የምር 😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪 16 ባሎች 😁😁😁🙄
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 2 жыл бұрын
Mekdi is a unique and well educated artist of Ethiopia which is difficult to find in Ethiopian artist populations ..we are very proud of u....keep going 👏👏👏👏
@user-cy1eo9jh3v
@user-cy1eo9jh3v 2 жыл бұрын
አሰቃየንሽኮ መቅዲየ:: ከሚሸል ላይ አንድ የገባኝን ብጨምርልሽ አንች አይምሮሽ በስሏል ...ስለ ሀሳብ ለሚያወራሽ እንጅ ስለ ሰው ሀሜት ቡጨቃ መስሚያሽ ጥጥ ነው...ምላሽሽም ጀርባሽን መስጠት ነው:: ከልቤ ግን መልካም ትዳርን እመኝልሻለሁ💚🙌🔥
@Brikti
@Brikti 2 жыл бұрын
Mekdiye Egizyabiher yibarkish yene ehit. You’re an amazing human being.
@behailuabebe4868
@behailuabebe4868 2 жыл бұрын
መቅዲን ያጣህው የድሮ ባሏ በህይወትህ ትልቁ የተሳሳትከው ስህተት እሱ ነው በደንብ ተቆጭበት
@lemiadesatube6392
@lemiadesatube6392 2 жыл бұрын
መቅዲ ምርጥ ሰው
@haimenigssi7981
@haimenigssi7981 2 жыл бұрын
ፍትሕ ለወገኖቻችን በሠዉዲ እሥር ቤት ለሚሠቃዩ 😢😢😭
@tilahung3043
@tilahung3043 2 жыл бұрын
እጅግ ድንቅ አገላለፅ ነው ስለ አገራችን ያቀረብሽው :: እድሜና ጤና ይስጥሽ በዝመንሽ ሁሉ ተባረኪ ::
@dawedtube6653
@dawedtube6653 2 жыл бұрын
አረ ወገንቻችን ፍትህ በሳኡዱ እስር ቤት ላሉ ህሳናትና እናቶች
@nature987ksubscribers4
@nature987ksubscribers4 2 жыл бұрын
ሰበር ዜና የተረፈ የለም ወልዲያ ነጻ ስትወጣ የ ህውሃት ሀይል ለማየት በሚዘገንን መልኩ ነው የረገፈው ኢትዮጵያን የነካ መጨረሻው ይህ ነው kzfaq.info/get/bejne/mK94ZpiJmaiRZ5s.html
@melatasafa2589
@melatasafa2589 2 жыл бұрын
She is so beautiful insid and out GOD bless you and your family.
@saratesfaye373
@saratesfaye373 2 жыл бұрын
Thank you mekdi , you are brilliant ❣🙏
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s 2 жыл бұрын
መቅዲ እንኳን አየንሽ ለአይናችን ጠፍተሽብንነበር እውነት ነው ሀገር ሰላም ስትሆን !!!!!!!
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 2 жыл бұрын
መቅድዬ እምር ብሎብሻል የእኔ ቆንጆ ውድድድ ነው ማረግሽ❤❤❤
@mitenage4178
@mitenage4178 2 жыл бұрын
ምን አለ ለተመልካቾቹስ ሻይ ብትቀዱላቸው ብዙ አይደሉም ትንሽ ናቸው መቼም ሻይ አይጠገብ
@tsinatkonjo6037
@tsinatkonjo6037 2 жыл бұрын
ስኳር የለም
@yemaryamlij2780
@yemaryamlij2780 2 жыл бұрын
@@tsinatkonjo6037 😂😂😂😆
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 2 жыл бұрын
I also love St. Mary’s church❤️
@asdfahsyqjs1597
@asdfahsyqjs1597 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አለቁ😢😢😢
@samsonyimam1550
@samsonyimam1550 2 жыл бұрын
መቅዲ መልካም ሴት በጣም ነእ የምንወድሽ እናመሰግናለን ebs
@saratesfaye373
@saratesfaye373 2 жыл бұрын
@ ebs program is always my favorite ....💐❣🤗😍
@user-vn2nm4ff9b
@user-vn2nm4ff9b 2 жыл бұрын
መቅዲ ጠካራ ሴት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 жыл бұрын
She's beautiful in and out god bless you
@arhibumedia5516
@arhibumedia5516 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@retaretaa2597
@retaretaa2597 2 жыл бұрын
መቅድ የኔ መልካም ሰው ሁሉም አርቲስት እንዳንቺ በጎ ስራ ብሰራ ምን አለበት እድሜ እና ጤናውን ይስጥሽ ፈጣሪ ተባረክ ስወድሽ የኔ ፍቅር የሆንሽ ሰው
@werkenshgemchu7896
@werkenshgemchu7896 2 жыл бұрын
አለባበስሽ ግን ጥንስስ የጠነሰሽ (ያረገዝሽ)ይመስለኛል እግዚአብሔር ያርግልሽ አወድሻለሁ መቅዲዬ
@hanan2237
@hanan2237 2 жыл бұрын
ያድርግላት ያረብ
@AAA-ei9uo
@AAA-ei9uo 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅሽ የእኔ ጀግና
@kalkidanmdm767
@kalkidanmdm767 2 жыл бұрын
ኧረ ውውው እባካቹ ስለ ሳኡዲ እህት ወንድሞች ለመንግስት አሳውቁልን ሀገራቸው ይግቡልን
@user-tv5sy9vo7o
@user-tv5sy9vo7o 2 жыл бұрын
መቅዲዬ ምርጥ አርቲስት ሀገር ወዳድ ኢትዮጴያዊ በመሆንሽ ኮራሁ ጨዋ አንቺን ደሞ እንኳን ተፋተሽ እንደው በትዳሮ ላይስ ብትሆኚ አንቺን የማይመኝ ወንድ ካለ ይገርመኛል በጣም የምታሳሺ የምታማልይ በጨዋነት በደርባባ ነት እኔ ራሱ ወንድ ብሆን ወዲያው ነበር የምቀልብሽ ብቻ ያገኘሽ እናቱ የመረቀችው ነው የፈታሽ ደሞ እናቱ የረገመችው ነው አንቺ ልዩ ነሽ በጠቅላላው እመቤቴ ማርያም ደሞ በቅርቡ ልጅ ታስታቅፍሻለች ስለምታምኛት የተባረከ ያርግልሽ መቅዲዬ። 💖💖💖💖💖💖💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@yimertube6444
@yimertube6444 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ የኔ ቆንጆ ቅድሚያ ለሰው ሰው ይኑር አገራችንን ሰላሟን ያምጣልን
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 жыл бұрын
መቅድዬ የኔ ፍልቅልቅ ሰወድሽ ኢኮ 🥰
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ምርጥ ልጅ ናት
@eyadethiopia
@eyadethiopia 2 жыл бұрын
Mekdi yene hero, kezi yebelete selam, biretat, selam, desta ena fikir yibezalesh,
@kings55314
@kings55314 2 жыл бұрын
beautiful Inside & outside
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 2 жыл бұрын
ዪንዬሰው አከበርነትክ በጠም በጠም ነውእነ እግዚሐብሔር ዘማህነ ማለ ቤተሰብህን ይበርክ መቅዲ እዋደሸለው የኔጀግነ
@nmborenamekanselam2948
@nmborenamekanselam2948 2 жыл бұрын
ትህትናህ ደስ ሲል ብድግ ብሎ ስኮር ሲያደርግ
@lemlemtekle3292
@lemlemtekle3292 2 жыл бұрын
Yoni you re unpolished, l really appreciate you🙏🙏🙏
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 2 жыл бұрын
መቅዲ ስወድሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ፈጣሪ
@hannahanna826
@hannahanna826 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርቺ
@meseretniguse9302
@meseretniguse9302 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ እንደሰው ቢሆንማ ሀሳብሽን እመብርሀን ትሙላልሽ
@miskirteferi9508
@miskirteferi9508 2 жыл бұрын
he ebs I am so happy you invite mekdiy she is so beautiful and the way she toke she is very candy I so happy to see her ebs all over nice I love you guys very beautiful I never messed Saturday and Sunday it's my favorite program very nice relax very good God bless you Ethiopia she is win 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤💚💛❤💚💛❤💐💐💐💐🎈🎈🎈
@nature987ksubscribers4
@nature987ksubscribers4 2 жыл бұрын
ሰበር ዜና የተረፈ የለም ወልዲያ ነጻ ስትወጣ የ ህውሃት ሀይል ለማየት በሚዘገንን መልኩ ነው የረገፈው ኢትዮጵያን የነካ መጨረሻው ይህ ነው kzfaq.info/get/bejne/mK94ZpiJmaiRZ5s.html
@sebeletessema3914
@sebeletessema3914 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትይው የጥንካሪ መለኪያ ነሽ የሴት ልክ በርቺ
@bettysheger976
@bettysheger976 2 жыл бұрын
መቅዲዬ ጠንካራ ሴት የሴቶች ተምሳሌት ስወድሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤💕❤
@emebethabteselassie182
@emebethabteselassie182 2 жыл бұрын
Thanks Mekdi
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.42 "ሞት በቀጠሮ " pt.3
27:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 267 М.
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 64 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 132 МЛН
Only Harley Quinn doesn't dislike the Joker's shortcomings#joker #shorts
0:17
She saved others
0:20
V.A. show / Магика
Рет қаралды 3,9 МЛН
Man tries outrunning cops on skateboard
0:10
Frankie Lapenna
Рет қаралды 19 МЛН
Добейти 100000 подписчиков | Тгк- @Rom4ik539
0:28