No video

ሰዎች ማሰብ አይፈልጉም ከማሰብ መሞትን ይመርጣሉ ! ... ዘነበወላ ከፀሀይበታች

  Рет қаралды 26,650

ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola

ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola

Күн бұрын

#reading #zenebe #wola #zenebewola #ዘነበወላ #ከፀሀይበታች #ዘነበወላ #ZenebeWola #zenebe #wola #ዘነበ #ወላ #Zenebe #Wola #kesehaybetach #ዘነበ #ወላ #ማነበብ

Пікірлер: 103
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 2 ай бұрын
ጋሽ ዘነበ በጣም ከማደንቃቸው እና ከማከብራቸው የሀገራችን አንባቢያን ደራስዎች ቀዳሚ አንተ ነህ 🤗🤗🤗🤗🤗 እድሜና ጤና እመኛለሁ respect ...ከወላይታ ሶዶ።
@ambaw1004
@ambaw1004 2 ай бұрын
ጋሽ ዘነበ ወላ እጅግ በጣም እንወድሀለን ድንቅ የሀሳብ ሰዉ ነዉ እባክህ ወጎችህን እንዳታቆምብን
@user-zk8gr9zg4l
@user-zk8gr9zg4l 3 ай бұрын
ምንም ቃል የለኝም አንተን የሰጠን ክብሩ ይስፋ እድሜ ከጤና ያድልህ ...
@Andu1.
@Andu1. 3 ай бұрын
ጋሽ ዘኔ የኔ ውድ መምህሬ ግብረገብ አስተማሪዬ አንድ ቀን አግኝቼህ ከአጠገብህ ተቀምጨ የምጠይቅህ የምሰማህ ብዙ ነገር አለኝ ጋሼ ሰው እከሌን ባገኘው ብዬ አስቤ አላውቅም ሁሌም ቢሆን ባገኝህ ብዬ የማስበው አንተን ነው 🙏🙏😍😍😍እረጅም እድሜና ጤና ለአንተ ይሁን መምህር
@biniyamdaniel1704
@biniyamdaniel1704 3 ай бұрын
ተማር ያለው ህጻን ----ሎኦ ዘኔ ኑርልን
@BehailuYewalashet
@BehailuYewalashet 2 ай бұрын
ጋሼ በጣም ነዉ የምዉድህ በአንድ ወቅት ጄቲቢ ላይ ዘገባ በምትሰራወቅት ግዜ አንድ ስለቴክኒካል ዘገባ ሰርተህ ያንን ካየዉ በሃላ እግዛቤሄር ከረዳህ ጠንክረህ ከሰራህ እንደሚቻል በማመን የአልኮን ማምረቻ እና የተለያዩ ሞደፊኮች በመሰራት እራሴን ተለዉቻለዉ እና ምክርህ በጣም ጠቅሞኛል እጂግ አመሰግናለው እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@henokgizaw8450
@henokgizaw8450 2 ай бұрын
"ሰግተህ ከምትሞት ስትጋልብ ፍረጥ "❤❤❤
@Godolyas
@Godolyas 2 ай бұрын
ጤና ከዕድሜ ጋር ይስጥልኝ ጋሽ ዘነበ እንደምን አለህ ከየት መጀመር እንዳለብኝ በትክክል አላውቅም! አንደበትህ፣ ንግግሮችህና ሀሳቦችህ እንደ ማር ነው የሚጣፍጡት፤ ህይወት ህይወት ነው የሚሸቱት፤ ልክ ህፃን ልጅ የእናቱን ጡት በፍቅር እንደሚጠባው እኔም ንግግሮችህን እንደ ማርና ወተት እየጣፈጡኝ በሀሴት ነው የማዳምጣቸው፤ በዚህ ጨለማውን ከብርሀኑ፣ ገደሉን ከቀናው ጎዳና ለይቶ መጓዝ በማይችል ወይም አንተ እንዳልከው ማሰብ በማይፈልግ፣ አእምሮው ጥሬ፣ ያልበሰለ(ድንግል) በሆነ ትውልድ ውስጥ እንደ አንተ አይነት በምልአት የሚያስብ፣ ብርሀናማውን፣ መልካሙንና ቀናውን ጎዳና የሚመራ ድንቅ ፍጥረት ስለሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን። ጋሽ ዘነበ አንተ እንደምታውቀው አሁን ያሉብን እያንዳንዶቹ ችግሮች የተከሰቱት በአስተሳሰባችን መቀንጨርና ዝቅጠት ነው። ይኸ ትውልድ አስተሳሰቡ መገንባት፣ መስተካከል፣ መቃናት ብሎም መታደስ በእጅጉ ያስፈልገዋል፤ ይኸ የሆነ ዕለት ያኔ ድንቅ ሀገር እና አለም የሚያከብራቸው ህዝቦች እንሆናለን። ለዚህ ደግም ያንተ ነፍስ የሚዘሩ ሀሳቦች፣ ምክሮች፣ ተግሳጾች፣ መልካም ልምዶች፣ የህይወት ተሞክሮዎች በእጅጉ ያስፈልጉናል ስለዚህ በመልካም ስራህ ቀጥልበት። እጅግ ነው የምወድህ የማከብርህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን። ሁሌም አንተ እንደምትለው "ሰላም በምድራችን ላይ ይስፈን" አመሰግናለሁ።
@BinyameEshetu-vp9rx
@BinyameEshetu-vp9rx 2 ай бұрын
እንኳን ደህ ተገናኛን ዘኔ ዘኔ ዘነበ ወላ በጣም የማከብርህ የማደንቅህ ታላቁ ሰው አክባሪ ነኝ።።።
@hagere1703
@hagere1703 3 ай бұрын
ከጓደኞቼ ጋር የምንጠቀምበት ቃል አለ። "ነፃነት" የሚል። "ድንግል" የሆነ ሰው ሲያጋጥመን "ነፃነት" ከዕውቀት ነፃ እንለዋለን። ነፃነቱ ሳያንስ ፍፁም ትክክል እንደሆኑ ሲሞግቱን ሁሌ በፈለግንው ሰዓት የማናጣው ምርጥ መምህራችንን እና ዳኛችንን (Google) እንጠይቅና አቧራውን እናሰክናለን።
@enlightened-ethiopia9920
@enlightened-ethiopia9920 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጋሽ ዘኔ!! But how can we create a thinker generation and constructive cultural change in our community??
@amangebeyehu2522
@amangebeyehu2522 2 ай бұрын
እውነት ጋሽ ዘነበ በጣም ነው የማከብርህ ሃሳብህ ሁሉ ግሩምና እውነት ነው። ምክሮችህም በጣም ይመቹኛል በተቻለ መጠን pls አትጥፋብን በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏
@newtam100
@newtam100 2 ай бұрын
ጋሼ በመልክም አባቴን ስለምትመስል ልክ እንደሱ ቆጥሬ ነው የምሰማህ። ረጅም ዕድሜ ይስጥልን። 🙏🙏🙏🙏🙏
@hirutabebayhu9476
@hirutabebayhu9476 2 ай бұрын
ኧረ ተባረክ ያስፈራል::
@habiibjacam-of4vg
@habiibjacam-of4vg 2 ай бұрын
ጋሽ ዘነበ እጅግ በጣም ነው የማከብርህ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን ይባርክ ለሚትሰጠናን እውቀት ከልብ አድርገን እናመሰግንሃለን 🙏🙏❤️
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 2 ай бұрын
እድሜ ይሰጥልን ወንድሜ ድንቅ መልዕክት ነበር። እናመሰግናለን ሰላም በምድራችን ላይ ይሰፈን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-io2zk2ny5c
@user-io2zk2ny5c 3 ай бұрын
Bless you my brother, you spoke in my heart
@user-fz6on4yn1t
@user-fz6on4yn1t 3 ай бұрын
እኔኮ ኮመንት ምናምን አልወድም እዚህ ግን ለህዝብ ለትውልድ የሚለፋ እውነት አለ... ወንድም ዘነበ አቦ ይመችሽ
@zobleselam5695
@zobleselam5695 2 ай бұрын
የዘመኑ ታላቅ አስተማሪያችን ዘነበ ይመችህ ።
@user-jh2st1el8z
@user-jh2st1el8z 2 ай бұрын
ይገርማል ዘነበ ወላ በስም እንጂ እንዲህ በግልፅ አላቃቸውም ነበር😊። የእኛ ሀገር ታላላቅ ሰዎች በተለይ ከሬዲዮ ከመፅሐፍ ጀርባ ያሉት አይታወቁም። ያጋን ውስጥ መብራት ሁነው ትውልድ ሳያውቃቸው ያልፋሉ። ጋሼ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እንደተለመደው እንዲህ ወጣ እያሉ ያስተምሩናል ብየ ተስፋ አረጋለሁ።
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 2 ай бұрын
ሳከብርህ እኮ ፣ እድሜ ከጤና ጋ ይጨምርልህ ፤ ብዙ እንድንማር !
@sev7634
@sev7634 2 ай бұрын
You’re a good storyteller and thoughtful person! Thank you for sharing your wisdom.
@wubie369
@wubie369 2 ай бұрын
Nice view .Thank you በየቀኑ ማንበብ ለምን ይጠቅማል? 1. ጭንቀት ለመቀነስ - Reduce stress 2. አዕምሮን ለማንቃት -Mind of enlightenment 3. የማስታወስ ችሎታን ለመጨመር- Increase memory 4. እውቀት ለማሳደግ (ለማጎልበት) - Knowledge 5. ያልተበታተነ አንድ ሀሳብ ላይ ብቻ የሚያተኩር ችሎታ -Concentration and focus 6. ጠንካራ የሆነ የማመዛዝን ችሎታ- Intelligence (strong reasoning skill ) 7. የእርጋታ (የፀጥታ) መንፈስ ለመላበስ -Peace of soul 8. የመዝገበ ቃላት ችሎታችንን ለማሳደግ (ለመጎልበት)- expands Vocabulary 9. ለተሻለ የመፃፍ ችሎታ -improves writing skills 10. አንደ መዝናኛ -entertainment source
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 2 ай бұрын
ይህ ሀሳብ እለት እለት እኔም የምቆጭበት የሀገራችን የድህነት ዋናው መንስኤ የስንፍናው ባህላችን መሆኑ አጠያያቂ አይደለም ሀገራችንኮ ምንም ያልተሰራባት ነገር ግን ሰራተኛ በባትሪ ፈልገህ የማታገኝበት ድህነትን እንደ ፅድቅ የሚቆጥር ማህበረሰብ ያለበት ሀገር መሆኑ እጅግ ያሳዝነኛል ።
@user-gt2xk8uh3b
@user-gt2xk8uh3b 2 ай бұрын
"ሊዲንግ ሲ ማን ዘነበ ወላ ከባህር ኃይል" በልጅነቴ ለረጅም ጊዜ በኢትዮጵያ ሬዲዮ የሰማሁት ና ውስጤ ታትሞ የቀረ ጣፋጭ ስም
@nowarnopeace3432
@nowarnopeace3432 2 ай бұрын
ጋሼ እድሜና ጤና ይስጥ
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 2 ай бұрын
ዘኔ በጣም ነው የማከብርህ ። እይታዎችህ የገርሙኛል ። በደርግ ዘመን ከሚቃወሙት ወገን ነበርኩ ። እድል ገጥሞት የተሰደደ ሁሉም የሄደው አሜሪካና አውሮፓ እንጂ ኮምኒስት ነኝ ይል የነበረው አንድም ወደ ሩሲያና ወደ አልባኒያ ንቅንቅ አላለም ። እንዲህ አስቤ አለማወቄ ገርሞኛል ።
@habtamuasmamaw6077
@habtamuasmamaw6077 2 ай бұрын
ዩ ቲዩብ ላይ ስላየውህ ደስ ብሎኛል፤ ጋሽ ዘነበ ወላ። ከወዳጅና አድናቂዎችህ ጋር ይበልጥ ለመገናኘት ይጠቅማል ባዪ ነኝ።
@yonathantekeste1618
@yonathantekeste1618 3 ай бұрын
ልብን የሚያድስ ወግ እናመሰግናለን !
@Wonda_G
@Wonda_G 2 ай бұрын
ሰላም በ ምድራችን ላይ ይስፈን አሜን
@AbiAdore
@AbiAdore 2 ай бұрын
ዘኔ ታላቅ ሰው 🙏
@Personal_Development.Channal
@Personal_Development.Channal 2 ай бұрын
ረዘዝ ❤❤❤❤❤ thank you mr. Zenebe wela. My hero!
@karamaravictory3619
@karamaravictory3619 3 ай бұрын
ጋሽ ዘነበ ወላ በስም ከማወቅ በዝች ቻናል በምስል ሳይህ ግን እጅጉ ደስ አለኝ ።የምትሰጠው ሀሳብ ለሀገ እንዲሁም ለህዝቦቿ የሚጠቅሙ ናቸው።አሁን በቅርበት የማውቅህ ያህል ይሰማኛል ።ያለሁት በሰው አገር ነው ሁልጊዜ ያንተን ዝግጅቶች ማየት ያስደስተኛል ለምን ብትለኝ ብዙ እውቀት እሸምትበታለው።
@aragie7936
@aragie7936 2 ай бұрын
Thanks Sir
@mimiyemeru669
@mimiyemeru669 2 ай бұрын
ስላገኘሁክ በጣም ደስ ብሎኛል
@genetmekonen2823
@genetmekonen2823 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤God bless you!!!!
@lishantekabe8760
@lishantekabe8760 2 ай бұрын
ዘኔ በቅድሚ የከበረ ልባዊ ሠላምታዬ ባለህበት ይድረስ ።ስለ ማሰብ እና ሌሎች ፕሮግራሞችህን የምከታተል የሃሳብህ ወይም የስራዎችህ አድናቂ ነኝ ።እኔ በ30 ዎቹ የምገኝ ትንሽ ትንሽ የማነብ ግን ደግሞ Orginal Vergin የሆንኩ በመሆንም ምንም የማይመስለኝ ወገንህ ነኝ ።ዘኔ ቀለል እንዲለኝ ዘኔ እያልኩህ እንዳወራህ ብትፈቅድልኝ የፍቅር ነው እና ደስ ይለኛል ።እናም ዘኔ ዋናው ሃሳቤ እውነት ነው ማሰብ ምን እንደሆነ?ለምንስ እንደምናስብ? ማሰብ እንችላለን ወይ? እስክኬትስ? ባለማሰብ ምን አጣን፤ብናስብስ ምን አናገኝ ይሆን?ባለማሰባችን እግዜሩስ ምን ይለን ይሆን?.....እሺ ዘኔ እንዴት ማሰብ ጀምረን ነፃ እንውጣ?ኬት ጋ እንዴትስ እንጀምረው? እንዲሁ ዝም ብሎ ሆድ ብቻ ማሰብ ሆነ? ማንስ ይሆን የፈረደብን? በ 21 ክዘ ከዚ የበለጥ ወንጀል ይኖር ይሆን?በቅጡ ማሰብ ባለመቻሌ ህምም ይሰማኛል፤ብቻ ዘኔ በሃሳቤ ብዙ ብዙ ነገር ይመላለሳል እናም ወንድም አለም አድራሻህን አግንቼ በስልክ እንደማወራህ ተስፋ አደርጋለሁ።በመጨረሻ ስንት vergin የሌላችው ወይም ለመላቀቅ እንደኔ የተዘጋጁ ይኖሩ ይሆን ?አደራ ኬት እንዴት እንጀምር የሚለው ያጔጔኛል ።ስልክ ቁ ባገኝ ደስ ይለኛል ።መልካም ሠንበት ። ከጭሮ /አሰበ ተፈሪ አመሰግናለሁ።
@ephremtadesse2636
@ephremtadesse2636 2 ай бұрын
ሰላም ዘነበ ወላ ኢቲቪን እንኳን አሜሪካ የሚኖር ተቃዋሚ እዚሁ ያለ የራሱ የገዢው ፓርቲ አባላትም ሊያዩት ይደብራቸዋል፤ምክንያቱም የሰው ጆሮ በተፈጥሮው እውነትን መስማትን ይራባል፤ስለዚህ ሰውየውን የተቸህበት መንገድ ብዙ አላሳመነኝም፡፡
@mesfinh1505
@mesfinh1505 2 ай бұрын
Hulem bsemah ayselechegnm.demo sport inditisera bewendmnet imekrihalew.bzu indtnorln slemfelg nw.stay blessed!
@efremwoldeslasse8465
@efremwoldeslasse8465 2 ай бұрын
ዘነበ ስላየሁህ ደስ አለን የቀደመዉ ወዳጅህ የኘሬሱ
@Zehabu.
@Zehabu. 3 ай бұрын
________________________________ጋሽ ዘነበ : ኅሳብ ማውጣት ማውረድ ትልቅ ስፍራ (በግዜያችን ውስጥ ) ልንሰጠው የሚገባ እንደ እህል ውሃ ለአእምሮ ምግብ የሚሆን ግብዓት ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም :: ኃይማኖቶች (ብዙዎቹ) ማሰብ ማሰላሰልን ያበረታታሉ : እንድያውም በሩቅ ምስራቅ ሜድ'ቴሽን ተብሎ ብዙዎች ለመረጋጋትና በመንፈስ ለመሰብሰብ ይጠቀሙበታልም :: በእስልምና ውስጥ : ማሰብ ማውጠንጠን ትልቅ : ቦታ አለው :: ዚክር የሚባለው አንዱ ሲሆን ፈጣሪን ማሰብ በስራዎቹ መደነቅና ማመስገንን ይጨምራል! " ነፍስህ ነገ ከምትተሳሰብህ በፊት ዛሬ ተሳሰባት " የሚል ንግግርም አለ ::
@gebeyehusheno3287
@gebeyehusheno3287 2 ай бұрын
Thanks
@endashawgezhaegn7128
@endashawgezhaegn7128 2 ай бұрын
አመሰግናለው .......የእሳቤ መንገዶችን በትኩረት ለትለውልድ
@yenukakiflu2718
@yenukakiflu2718 2 ай бұрын
ዘኔ ረዘዝ ያልካት ሃሳብ ከቁርበቴ ጋር ልምከር እንዳሉት ሰው አባባል ነው፡፡ ሁሌም የኋላውን ብቻ ማሰላሰል ሳይሆን መልስ ባጣንበትም ጉዳይ ስናሰላስል ሥጋችን ደክሞ ተኝተን ያልተኛው የአእምሮ ክፍላችን የመፍትሄ ሃሳብ ማፍለቅ ይቻላል፡፡ አመሰግናለሁ ሁሌም የማንቂያ ደወልህ ያበረታናል፡፡
@giziegizie5013
@giziegizie5013 2 ай бұрын
ጋሽ ዘነበ ሁሌም አከብርሀለው !!!
@alemayehutadesse6312
@alemayehutadesse6312 2 ай бұрын
ዘኔ እንወድሀለን እናከብርሀለን
@meniyaestephanos3817
@meniyaestephanos3817 29 күн бұрын
በክብር አመሰግናለው
@abrahamsolomon6141
@abrahamsolomon6141 2 ай бұрын
አስብ አስብ አለኝ የመጣሁበት ምድር ለኔ የረበሹኝ ቀድመው የጠበቁኝ የነ አታስብ ክምር ምን ያሳሰብሃል ፣እንደ ጭንቅ ተቆጥሮ መፍቻውን አስጣሉን ችግር ተከምሮ ስንት ድንግል አእምሮ ባግባብ ሣይታረስ መፍትሔ ስጪ ሳይሆን ሽክም ሆኖ እብስ።
@NeguseKibret-cr4gy
@NeguseKibret-cr4gy 2 ай бұрын
ዘኔ "ከፀሀይ በታች" ዝግጅትህ ናፍቆናልና እባክህ ተመለሥልን!!
@ethio-music-and-culture3871
@ethio-music-and-culture3871 2 ай бұрын
ጭራሽ አይምሮም የሌላቸው ሰወች አሉ ብሎ መፀሀፍ ይፅፋላ 😢
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 2 ай бұрын
Gashe tebarek talku metaf masebn yaberetatal;-eray 1 :10 engdih kewedet endewedekh a s b❤❤ tebarek gash❤❤
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove 2 ай бұрын
I always love your ideas ❤
@fitsumtibebe3135
@fitsumtibebe3135 2 ай бұрын
ልጅነትን ሳነበው የራሴ ታሪክ ይመስላል ጨርቆስ ነው የተወለድኩት በጣም ይገርማል የምታውቀኝ እስኪመስለኝ ድረስ አመሰግናለው ጋሽ
@BiniyamMaseresha
@BiniyamMaseresha 2 ай бұрын
ሠላም እባክህ ጋሼ ርዝርዝ ስላልከው ሀሳብ ከሌሎች አለም ላይ በዚህ ሀሳብ ዙሪያ ከተጻፉ መጸሀፍት ጋረ አጣምረህ ሙሉ ኘሮግራም ስራልን እባክህ በጣም ጠቃሚ ነው ዉሎን ያክማል በጣም። ወይንም መፅሀፍትን ብትጠቁመን
@tesfayedula852
@tesfayedula852 2 ай бұрын
ወንድሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል 1966 _2016 ተስፋዬ ዱላ
@anelasahle
@anelasahle 2 ай бұрын
Betam yetlyeh sew neh endat nedizhi yebralhe
@genetmekonen2823
@genetmekonen2823 2 ай бұрын
Thanks a million!!! For sharing 🙏🙏🙏
@zemenayzemenu
@zemenayzemenu 2 ай бұрын
አስረያየት ላለመስጠት ስል ስለ ሃገሬ መስማት አልፈልግም። ዛሬ ያንተን ስላዳመጥኩ ሳልወድ በግድ አስተያየት ልሰጥ ነው። ሰው ማሰብ አይፈልግም ባልከው አልስማማም። ሰው ሁሉ ያስባል። ነገር ግን የምታስበውን የሚሰጡህ የአልም መሪዎች ናቸው። ሲፈልጉ ስለበሽታ እንድታስብ ያደርጉሃል፣ ሲፈልጉ ስለ ምግብ፣ ሲፈልጉ ስለሰላምና ጦርነት፣ ሲፈልጉ ስለ ስፖርት፣ ሲፈልጉ ስለ ዘፈን እና ስለፊልም ፣ ሲፈልጉ ስለታዋቂ ሰዎች እንድታስብ በየጊዜው የተለያየ አጀንዳ ያቀብሉሃል። ወደድንም ጠላንም አንተን ጨምሮ ሁላችንም ላይ ስራ ተሰርቷል። በጥናት። የሃገራችን ሰዎች የስነልቦና ለውጥ አንዱ ማሳያ ነው። ይህ ደግሞ ተላላፊ የማህበረሰብ ቀውስን በአለም ላይ ፈጥሯል። ስለ ስደተኛ የተናገርከውም የዚሁ ውጤት ነው። ባዶ እጁን ሲመለስ ኩርኩሙ ብዙ ነው። እዛ ራሱን እንዳይለውጥ ስራም የምታገኘው ሲፈቀድልህ ነው። የስነልቦና ቀውሱም ቢሆን ከሃገር ቤት በባሰ መልኩ ውጪ ላይ አለ። ስለራሱ ያስባል፣ ገንዘብ ላክ እያለ የሚያስጨንቀው ቤተሰብ አለው፣ ወዘተርፈ... ማንበብ ያልከው ለማንበብ ጥሩ ስነልቦና፣ ደስተኝነት፣ ጊዜ ያስፈልጋል። ስራ የሚሰራ ሰው ደግሞ አቅሙን ሁሉ ጨርሶ ጨርቅ ሆኖ ነው የሚገባው። በዛ ላይ የዘረኝነት ጥላቻን ጠግቦ አይምሮውም አካሉም ደቆ ነው ወደቤቱ የሚገባው። ሃሳቢ የሌለው ህዝብ ጠላት ባሰበለት ይኖራል። እኛ እና አብዛኛው የአለም ህዝቦች ከሃሳቢ ወገን ይልቅ ተቺ ወገን ነው ያለን። በየትኛውም ማህበረሰብ ውስጥ ሁሉም ሰው ስለማህበረሰብ አያስብም። ጥቂቶች ናቸው። እነሱም እርስ በርሳቸው ሃሳብ የሚለዋወጡ ሳይሆኑ ለየብቻቸው የሚያስቡ አሊያም እርስ በርሳቸው የሚተቻቹ ናቸው። ሃሳብህን እየተቃወምኩ አይደለም። በሌላ አቅጣጫም ብታስበው ብዬ ነው። የምታነሳቸው ሃሳቦች ጥሩ ናቸው። በዚሁ ቀጥል!
@ababonga1
@ababonga1 Ай бұрын
እኔም እድሉን ባገኝ ብዙ የማዝረከርከው ገመናችን ነበረ።በተለይ ደሴ ዙሪያዋን።😅
@henokfekadu2341
@henokfekadu2341 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dungedunge7226
@dungedunge7226 2 ай бұрын
ጋሽ ዘኔ 🙏🙏🙏
@user-lx7tt7cy4v
@user-lx7tt7cy4v 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@emebetwoldehana5778
@emebetwoldehana5778 3 ай бұрын
Nurlgn zene. Sefi tkesha ysth.
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 2 ай бұрын
thank you very much SIR.
@wondye8200
@wondye8200 3 ай бұрын
Tnx❤
@user-hs8px8fp3e
@user-hs8px8fp3e 2 ай бұрын
Gash zenbe endet nw consistent honen metsehafe mnanebebe mn chelewu pls bezi lay hasabe beteseten
@user-zl6ft2kk2r
@user-zl6ft2kk2r 2 ай бұрын
ጋሽ ዘኔ ስለ ልመናው ትክክለኛ ኢፎርሜሽን አልደረሰህም እንዴት መሰለህ የሆነ ኢትዮጵያዊ ይሞታል ልበልህ ማንኛውም ሰው ሊሞት ኑዛዜው አገሬ ላይ ቅበሩኝ ነው የሚለው ለደነዚህ አይነት ነገር ሌላ ቦታ ገዘብ ተሰብስቦ ቤተ ክርስታንም ይኬዳል እንጂ ደጅ ቁጭ ብሎ የሚለምን ዘኔ አጋነው ነው የነገሩህ ይታረም
@tilahunmengiste5562
@tilahunmengiste5562 2 ай бұрын
ምነው አባቴ በሆንክ ብዬ ሁሌም እመኛለሁ
@sumeyahabeshawit562
@sumeyahabeshawit562 2 ай бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጥክ ወገኔ ❤
@KedirAssefa-tm4pm
@KedirAssefa-tm4pm 2 ай бұрын
ዘንየ ምን ታጓጓናለን ቨርጅን ቨርጅን እያልክ አክባሪህ ነኝ
@negestqueen
@negestqueen 2 ай бұрын
85% ቲኬት ገዝተዉ ሀገራቸዉ መመለስ አይችሉም😓 ትክክል ብለሀል! የአአምሮ በሽተኞች ሆስፒታል ዉስጥ ከ -30% በላይ ተማሚዋች ኢትዮጲያዉን ናቸዉ።
@yirdawgifo5018
@yirdawgifo5018 3 ай бұрын
አነጋገር ከሚያምርባቸው በጣት ከሚቆጠሩ ሊቆች አንዱ ነህ፣ ለዚያውም የሚያውቁትን። ትልቅ አክብሮት አለኝ።
@YidnekachewFikere
@YidnekachewFikere 2 ай бұрын
እንዴት ማሰብ እንደምችል ምከረን?
@Abreact9
@Abreact9 2 ай бұрын
ጋሼ የሚያዟቸውን መፅሐፍ የት እንደምናገኝ በዛው ቢጠቁሙን ስፈልግ አጣቸዋለሁ እና እባኮትን ቦታ ጠቁሙን
@yosefbiratu3923
@yosefbiratu3923 3 ай бұрын
Hi I like your looking that not all people like that
@user-de8mw3gg5q
@user-de8mw3gg5q 3 ай бұрын
@FunnyArcticFox-io8os
@FunnyArcticFox-io8os 2 ай бұрын
Walishukuri 😂
@user-jk4mm2jz4l
@user-jk4mm2jz4l 2 ай бұрын
የሰው ልጅ ማሰብ እጣፉንታው ነው አለማሰብ አይቻልም ። 96% ሰው ሚጠቅመውን ከሚያስብ ቢሞት ይሻለዋል 3% ሚጠቅመውን የሚያስብ ይመስለዋል 1% ሚጠቅመውን ብቻ ያስባል ።
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 2 ай бұрын
102 neew enji yenorew Endet neew 98 years yenorew?🤷‍♂️
@Ageleagle
@Ageleagle 2 ай бұрын
አማርኛ አየህ ሲቆራረጥ
@menderin4228
@menderin4228 2 ай бұрын
ዘኔ ጠፍህ እኮ
@UNIQUE-100
@UNIQUE-100 3 ай бұрын
ከርዕሱ አኳያ ጥቅል ድምዳሜ መስጠት ተገቢ ይሆናልን ?
@Balewegtube
@Balewegtube 2 ай бұрын
ሰማከው ግን?
@AbdulazizAli-jb5ex
@AbdulazizAli-jb5ex 2 ай бұрын
ጋሼ ለምን ስለ ሀይማኖቶች በማስረጃ አያሳዩንም
@Coff1977co
@Coff1977co 2 ай бұрын
No
@andualemtefera9541
@andualemtefera9541 2 ай бұрын
ረዘዝ
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 8 күн бұрын
አቶ ዘነበ ስለ አሜሪካ ስትናገር 85% ወደ ሀገራቸዉ ትኬት መቁረጥ አይችሉም እንዴት ማን አጠናዉ አልልህም ለምን ሀቁን ስለማዉቅ ሌላዉ ለ 8 አንድ በሬ ስላረዱ የተመቸዉ ነዉ እረ እናስተዉል ባየነዉ በምናዉቀዉ በድፍረት እንናገር ::እዚህ ላይ በአሜሪካም ሆኔ በሌሎች አገሮች በራስ ድክመት ካቅም በላይ በሆነ ችግር ህይወት ያልተሳካላቸዉ ኢትዮጲያዉያን በእርግጠኝነት በተለይ በአሜሪካ 10% አይዘልም በአብዛኛዉ ወደ አሜሪካ ሲመጣ ሲስተሙ ወጥሮ ያሰራዋል በአብዛኛዉ ህዝባችን አንተ እንዳልከዉ አይደለም ሴቱም ወንዱም ለቤተሰባቸዉ ለልጆቻቸዉ ሲሉ መክፈል የሚገባቸዉን የሚከፍሉ ናቸዉ ::ማንም አበሻ ወደ አገር ቤት ለመምጣት ከፈለገ ቢያንስ ቢያንስ በጣም ለጊዜዉ አካዉንቱ ገንዘብ ከሌለዉ ክርዲት ካርዱን በመጠቀም የአየር ትኬቱን መግዛት መብቱ ነዉ በፍፁም 85% አበሻ የዚህ ችግር ተጋላጭ አይሆንም ::ከአቅም በላይ ችግር የገጠመዉ ወደ አገር ቤት ለመግባት የፈለገ ቢጠይቅ ብዙ አማራጮች እንዳሉት አትዘንጋ ::ሌላዉ ለ 8 አንድ በሬ አጋነህ ማዉራት ገርሞኛል መቼም ከዚህም ቁጥር ባነሰ በሬዉን የሚከፋ ፈሉ ሰዎች እንዳሉ ባለማወቅህ አዝናለሁ ::አሜሪካ ባሉት የበሬ የበግ የፍየል የዶሮ ማረጃዎች በኢትዮጵያዉያን በአሎች ያለዉ ሰልፍ ቀላል እንዳይመስልህ ጠዋት የወጣህ ከሰአት ከገባህ እድለኛ ነህ ::ሌላዉ ከአሜሪካ ቢመጡም የሆነች ካፍቴርያ ቢከፍቱ ነዉ በእርግጠኛ የመረጃ እጥረት አለብህ ለምሳሌ ስለ አቶ ኢዮብ ማሞ በጥቂቱ ብነግርህ በዲሲና አካባቢዋ ከ250 የበለጠ ጋስ እስቴሽን የነዳጅ ማጣርያ ከፍተኛ %እንዳለዉ ታዉቃለህ ለማንኛዉም GOOGLE ገብተህ Eyob mamo net worth ብለህ መጎልጎል ነዉ በነገራችን ላይ ኢዮብ ማሞ ማለት የማሞ ካቻ ልጅ ነዉ የብዙ አቶቢስ ባለቤቱ ማለቴ ነዉ ::ካስፈለገም በአሜሪካ ያሉትን ኢትዮጲያዉያን ባለ ሀብቶች ማጣራት ትችላለህ ::ማንም አበሻ እንደ ጃፓኖች ወደ አገሩ ገብቶ ኢንቨስት ማድረግ ጠልቶ አይደለም በእርግጠኝነት ብዙ አቅም ያለዉ ሰዉ አለ ግን ስለመብታችን ብዙ አዉቀን ኤክሰርሳይስ አርገን ለመልካም ነገር ለልማት መጥቼ መብቴን ልጋፋ ጎጠኝነትን ቢያንፀባርቅ ለመኖር ብሎ ማንም ዲያስፖራ ስለማያመቻምች ጥሎ የመጣዉ ለሌላዉ ዲያስፓራ ስለሚነግረዉ ዉሳኔዉን ማስተካከል የግለሰቡ ፋንታ ነዉ ::በእርግጥ በጎጥ ከረጢት ዉስጥ በመግባት በወያኔ ጊዜ ፂላዎች ኢንቨስት የማድረግ አጋጣሚዉን የተጠቀሙ አሉ ::በብልፅግናም ጊዜ እንዲሁ ባለ ጎጥ የሚችሉትን እያደረጉ ነዉ ::በአብዛኛዉ ዲያስፓራ የጊዜዉ ጉዳይ አስተማማኝነቱን ስላላመነበት አድፍጦ መቀመጡን አበስርሀለሁ 😄
@spinoza6987
@spinoza6987 2 ай бұрын
Ante alawaki .... Read before u talk The quote you are referring to is from Alan Russell, a burglar whose words were used by social psychologist Erich Fromm to illustrate a point in his book "Escape from Freedom" (also known as "The Fear of Freedom"). Russell said, “People don’t want to think. If one thinks, one must reach conclusions. Conclusions are not always pleasant.” Fromm uses Russell’s insight to support his argument about human nature and the psychological mechanisms that people employ to escape the burdens of freedom and responsibility. Fromm suggests that many individuals prefer to avoid critical thinking and the accompanying responsibility because it can lead to uncomfortable truths and the necessity of making difficult decisions. Instead, people often choose paths that provide a sense of security and conformity, even if it means sacrificing their freedom or, metaphorically, "choosing to die" rather than confronting harsh realities.
@genbaw542
@genbaw542 2 ай бұрын
Who is Alawaki?
@HENOKASSEFA-Q
@HENOKASSEFA-Q 2 ай бұрын
Hurt people hurt people 😄 Zane♥️ ante mirt saw neh😍thinker. Keep it up 💪🦁👌
@user-zl6ft2kk2r
@user-zl6ft2kk2r 2 ай бұрын
ይሄ ማኛ ኢትዮጵያዊ አንደበቱ ደሞ ሲጣፍጥ በፊት የሆነ ቲቪ ላይ አየው ነበር ለምን አስተውት ስብህና ስላለው አላሽቃብጥም ብሏቸው እደሆነ አንድ ቀን መስማታችን አይቀሬ ነው እንደ ድሮ የተሰማህን ማውራት አይቻልም ትሳቀቃለህ
@Ageleagle
@Ageleagle 2 ай бұрын
አንተ ስብአት ለአብን ተከትዬ ተሳክቶልኛል ትላ
@Ageleagle
@Ageleagle 2 ай бұрын
አልተ
@Ageleagle
@Ageleagle 2 ай бұрын
ለህ
@ashtesera6949
@ashtesera6949 2 ай бұрын
I don't like this guy. I witnesed his asertion with out evidance a lots of time and in his speach and book.
@AfariMoranSleuth.ExportedSalt
@AfariMoranSleuth.ExportedSalt 2 ай бұрын
አህያ ውሻ
@youngsami5555
@youngsami5555 2 ай бұрын
Exactly keep up
@YonathanZerihun
@YonathanZerihun 2 ай бұрын
Thank you sir
@Coff1977co
@Coff1977co 2 ай бұрын
No
እነሆ ነብዩ ምኒስትር !       ዘነበወላ  ከፀሀይበታች
36:31
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 7 М.
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 163 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
" ለንቁ ፈረስ ያለንጋ ጥላ ይበቃዋል "  ዘነበወላ  ከፀሀይበታች
21:21
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 10 М.
"ነብዩ ዘነበ ትሉኛላችሁ !" ... እኔም "አቤት!" እላችኋለሁ።    ዘነበወላ  ከፀሀይበታች
38:43
ከኦሎምፒክ ሽንፈት እና ድሎቻችን እንማር !       ዘነበወላ  ከፀሀይበታች
39:46
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 4,4 М.
ግሩም ትረካ - የባግዳዱ ነብይ እና ፍቅርሲዝም - ማራኪ ተረኮች - በግሩም ተበጀ
28:33
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 22 М.
" ሰውን ሰው ያደረገው ሕግ ነው !"    ዘነበወላ  ከፀሀይበታች
32:33
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 10 М.