ሰዎችን አቅርቦ የመያዝ ጥበብ | How to win friends and influence people | Amharic Book Summary

  Рет қаралды 29,044

አዲስ ገጽ | Addis Getz

አዲስ ገጽ | Addis Getz

2 жыл бұрын

How to win friends and influence people | ሰዎችን አቅርቦ የመያዝ ጥበብ | Amharic Book Summary
ሰዎችን እንዴት ማቅረብ እንደምንችልና ጓደኛን እንዴት ማፍራት እንደምንችል የሚያሳየውን የ Dale Carnegie መጽሃፍ በውስጡ እንዴት ሰዎችን ሳናስከፋ ማቅረብ እና ወደኛ አመለካከት ማምጣት የምንፈልገውንም እንዲያደርጉልን ማድረግ እንደምንችል እና እንዴትስ መልካም ጓደኛን ማፍራት እንደምንችል በስፋት የሚዳስስ ድንቅ መጽሃፍ ነው። ይህንን መጽሃፍ ማንኛውም ሰው ደጋግሞ ሊያነበው እና ብዙ ሊማርበት የሚገባ እና የ አዲስ ገጽ | Addis Getz ምርጫ ነው።
ማጠቃለያው ከተመቻችሁ ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ። አዲስ ገጽ በእውቀት እና በክህሎት የሚያሳድጉ መጽሃፍትን ከ10 ደቂቃ ባልበለቱ አኒሜሽን ቪዲዎዎች የምናቀርብበት ቻናል ነው።
#ጓደኛ #ሰውንማቅረብ #መጽሃፍ

Пікірлер: 33
@addisgetz
@addisgetz Жыл бұрын
ወንዶች ስለፍቅር፣ ትዳር እና ቤተሰብ መመስረት ምን ያስባሉ? የሚለውን በሚገባ የሚያብራራው የስቲቭ ሃርቪ እንደ ሴት አድርጊ እንደ ወንድ አስቢ የሚለውን በጽሃፍ ቀጥሎ ባለው ሊንክ ማግጘት ትችላላችሁ። kzfaq.info/get/bejne/fN55hKx33sqnpWw.html
@Ajuuraan352
@Ajuuraan352 Ай бұрын
Thanks ❤
@ayesew-ayesew
@ayesew-ayesew Жыл бұрын
Alemekeraker, Betam temechtognal!
@azizaahmed6681
@azizaahmed6681 Жыл бұрын
It's really kind of you ye ewnet betam eyeredahegn new Ena be chrash salamesegn malef alfelgm ene endi ketetekemkubh ante enezihn metsehafoch bemanbeb mn yahl endemttekm maseb aykebdm ena....ene demo englizegna lay arif negn gn metsehaf lay bzu gize bzu wordoch yaschegrugnal maletm englizegna kuankua lay yalegnin tnsh neger tetekme metsehaf manbeb ena leloch negerochn madreg betam yleyayal ena mn tmekregnaleh??betam new manbeb mfelgew
@SaronMisgna
@SaronMisgna 11 күн бұрын
Thank you so much
@yaredabebe29
@yaredabebe29 7 ай бұрын
Ebakih wedaje The intelligent investor yemilewun book tergumlin
@birhankibret4032
@birhankibret4032 Жыл бұрын
The power of now መፅሐፍን summary በትሰራለን
@mesaynebelbal524
@mesaynebelbal524 2 жыл бұрын
ye dell carnigie leloch mestafoch bechemerulen enemesegnalen thank you so much. God bless you
@hussenabdella6247
@hussenabdella6247 Жыл бұрын
The power of subconscious mind
@sihinwonde138
@sihinwonde138 Жыл бұрын
Ebake sele merinet siralen 🙏🙏🙏🙏
@denden99bizen35
@denden99bizen35 11 ай бұрын
እናመስግናለን
@ayalewyebekurlij9494
@ayalewyebekurlij9494 2 жыл бұрын
በርታ
@buzebekele5277
@buzebekele5277 Жыл бұрын
Wow betam gerami nw betamamesegnalehu kiber yestiligni
@temesgenregassa9577
@temesgenregassa9577 Жыл бұрын
ተባረኩ
@professerofsoilscience2325
@professerofsoilscience2325 2 жыл бұрын
Please bro l keep more book summary from you. At list one book per week.
@baroqueinethiopia-zebenay1868
@baroqueinethiopia-zebenay1868 2 жыл бұрын
Keep it up.
@meyiramabeshir4028
@meyiramabeshir4028 Жыл бұрын
Keep it up
@user-cp7ow7ww9d
@user-cp7ow7ww9d 25 күн бұрын
❤❤❤❤
@eyobabraham6921
@eyobabraham6921 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@kingsolomon1724
@kingsolomon1724 2 жыл бұрын
Please keep it up bro
@buzebekele5277
@buzebekele5277 Жыл бұрын
Yehiwot alaman ena raeyin selemawki video bisetalun des yelegnal
@addisgetz
@addisgetz Жыл бұрын
ስለሰጡን ልብ የሚያሞቅ አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ደግሞ የሰራነውን ቪዲዎ በመመልከት ስለ ራዕይ እና አላማ የበለጠ መረዳት ያስችሎታል። kzfaq.info/get/bejne/nNeSadhkz7SZlGw.html
@dagemhilu1458
@dagemhilu1458 2 жыл бұрын
እኔ ምልህ ወንድሜ መፃፉ ተተርጉሟል እንዴ ?
@addisgetz
@addisgetz 2 жыл бұрын
አልተተረጎመም ለማጠቃለል ያክል ተርጉሜው ነው
@dagemhilu1458
@dagemhilu1458 2 жыл бұрын
ለትብብርህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እደዚ አይነት መፃህፍቶችን የተተረጎመ ካለ ትጠቁመኛለህ
@islamismylife5437
@islamismylife5437 2 жыл бұрын
@@addisgetz እስኪ the laws of human natural የሚለው የሮበርት ግሪይን መፅሐፍ ካለሽ በትንሹ ንገሪን
@sumeyatofik5578
@sumeyatofik5578 Жыл бұрын
Audio book alew be amargna
@samuelfekede5513
@samuelfekede5513 Жыл бұрын
​@@dagemhilu1458 ተተርጉሟል አባቴ ዉሸት ምን ያረግለታል ገዝቼዋለሀለ ቆየ ከተተረጎመ የ አሸናፊነት ጥበብ ይላል ባማርኛ ዴል ካርኔጊ ነዉ ፀሀፊዉ
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 13 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
የትክክለኛ ሰኬት ምስጢሮች/Secrets of real success
9:51
ምግበ አዕምሮ
Рет қаралды 1,6 М.
The Alchemist Book Summary in Tigrinya
14:04
DW FilmiBook Habesha
Рет қаралды 1,6 М.
ገንዘብ እንዴት ይሰራል | Cash flow quadrant | Amharic Book Summary
10:34
አዲስ ገጽ | Addis Getz
Рет қаралды 19 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 13 МЛН