ገንዘብ እንዴት ይሰራል | Cash flow quadrant | Amharic Book Summary

  Рет қаралды 19,201

አዲስ ገጽ | Addis Getz

አዲስ ገጽ | Addis Getz

2 жыл бұрын

ገንዘብ እንዴት ይሰራል | Cash flow quadrant | Amharic Book Summary
እንዴት ሀብታም መሆን እንችላለን? ክፍል 2
የሃብታሙና ደሃው አባቴ | Rich dad Poor dad ሁለተኛው ክፍል የሆንው የገንዘብ ፍሰት | Cash flow quadrant የተሰኘው መጽሃፍ ማጠቃለያ ሲሆን በውስጡም ገንዘብ እንዴት እንደሚሰራ እና በምን አይነት መንገድ ሀብት ማክካበት እና ሃብታም መሆን እንደምንችል በዝርዝር የሚያሳይ መጽሃፍ ነው። በዚህ የአማርኛ የመጽሃፍ ማጠቃለያ ውስጥም በተለያየ የስራ ዘርፍ ላይ ያሉ ሰዎች እንዴት ገንዘብን እንደሚያገኙ እና ሃብታም ለመሆንም የትኛው መንገድ የበለጠ እንደሚጠቅማቸው የሚያሳይ ነው።
ማጠቃለያው ከተመቻችሁ ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ። አዲስ ገጽ በእውቀት እና በክህሎት የሚያሳድጉ መጽሃፍትን ከ10 ደቂቃ ባልበለቱ አኒሜሽን ቪዲዎዎች የምናቀርብበት ቻናል ነው።
#መጽሀፍት #ሃብት #ገንዘብ

Пікірлер: 20
@addisgetz
@addisgetz 2 жыл бұрын
የዚህን መጽሃፍ የመጀመሪያ ክፍል እና ሀብታም ለመሆን የሚያስችሉንን መንገዶችን/ዘዴዎችን የያዘው ሃብታሙና ደሃው አባቴ |Rich Dad Poor Dad | የተሰኘውን መጽሃፍ ማጠቃለያ ቀጥሎ ያለውን ሊንክ በመጫን መመልከት ትችላላችሁ 👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽 kzfaq.info/get/bejne/aNmFmpyeqM-nmXk.html
@yrgawutilahun1467
@yrgawutilahun1467 8 ай бұрын
5
@fuadhamza7578
@fuadhamza7578 7 ай бұрын
እጂግ ልዩ ነው
@yaredabebe29
@yaredabebe29 7 ай бұрын
The intelligent investor yemilewun metshaf tergumlin ebakih wendme
@gormasworku1582
@gormasworku1582 2 жыл бұрын
ደስ ይላል።ቀጥሉበት
@addisgetz
@addisgetz 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-wg1cd6zj1o
@user-wg1cd6zj1o Жыл бұрын
ስለሁሉም አመሠግናለሁ ብዙ ተጠቅመንበታል increasing your financial iq ከቻልክ እናስቸግርህ
@mulazz252
@mulazz252 2 жыл бұрын
Good job
@fitsumfitse1389
@fitsumfitse1389 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቱ።
@addisgetz
@addisgetz 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የበለጠ እንዲያግዘን ሼር ማድረግ አትርሱ
@efeman6333
@efeman6333 Жыл бұрын
Ebakeh berta
@damakasie5855
@damakasie5855 2 жыл бұрын
በርታ
@teketseltsige2011
@teketseltsige2011 Жыл бұрын
Business Owner is better for me 🤗🤩🥳
@ashrqamuhammad227
@ashrqamuhammad227 Жыл бұрын
Thanks
@abinettamene9763
@abinettamene9763 Жыл бұрын
alpha breakthourng genuine s.c comp.yena atesasab nw yemikatelw
@SoloMessTube
@SoloMessTube 2 жыл бұрын
wooooooow, Thanksssssssss
@addisgetz
@addisgetz 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የበለጠ እንዲያግዘን ሼር ማድረግ አትርሱ
@yrgawutilahun1467
@yrgawutilahun1467 8 ай бұрын
5
@user-wg1cd6zj1o
@user-wg1cd6zj1o Жыл бұрын
ስለሁሉም አመሠግናለሁ ብዙ ተጠቅመንበታል increasing your financial iq ከቻልክ እናስቸግርህ
@bedruyutub3807
@bedruyutub3807 Жыл бұрын
በጣም የሚዴነቅ አቀራረብ ነው ግን ጉዳቱ የሚለውን ቃል ባትጠቀመው! ምክኒያቱም ቃል ሀይል አለው! ለአእምሮ ስራወችን ያከብዳል!
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3 МЛН
አስፈሪው መፅሐፍ | The 48 Laws of Power
24:53
Yonas Moh
Рет қаралды 43 М.
ስለ ገንዘብ ማወቅ ያሉብን 10 ነገሮች
18:18
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 202 М.
የተረጋጋ ሰው መሆን! ተወዳጁ ፀባይ
16:08
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 519 М.
የሰው ባህሪ መነሻ ምንድን ነው? | As a man thinkth Amharic Book Summary
8:52
What is Money?--ገንዘብ  ምንድን ነው?  ክፍል 1
22:16
Impact Seminars
Рет қаралды 85 М.
የሐብት ቀመር  (Key principles of wealth)
30:00
Wealth Science Sphere
Рет қаралды 19 М.
የገንዘብ አያያዝ 5 መፍትሄዎች
15:08
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 247 М.
What is Money?--ገንዘብ  ምንድን ነው?  ክፍል 3
27:52
Impact Seminars
Рет қаралды 28 М.
የመኖርህ/ሽ ምክንያት ምንድን ነው? | IKIGAI Book Summary in Amharic
7:23