ሰይፈ መለኮትን ከመቁጠሪያ ጋር እንዴት እንደሚጸለይ በተግባር ይመልከቱ።

  Рет қаралды 86,726

Kesis Henok Tefera

Kesis Henok Tefera

3 жыл бұрын

ተግባራዊ የጸሎት ስርዓት።በዲያቆን ሄኖክ ተፈራ።

Пікірлер: 871
@user-dy6ls1to8l
@user-dy6ls1to8l 3 жыл бұрын
እኔ እሚገርመው እግዚአብሔር በሚያውቀው እሥከዛሬ መቁጠሪያ እጠቀማለሁ ግን ያንተን ቪድኦ ካየሁጀምሮ ህይወቴላይ ለውጥ አይቻለሁ በርቱ እህት ወንድሞቸ እኔ ወንድማችን ያሥተላለፈውን የአምሎኮ ሥግደት ጋ ነው የምቀጠቅጠው በቅርብ አድሥ ነገር እንደሜገኝ ተሥፋአለኝ በርቱ እህት ወንድሞቸ የተጣለ መንፈሥ መቸም አያሸንፈንም የቅዱሥ ሚካኤል ወዳጆች አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳችሁ በርቱ በእልህ ተነሡበት ይኸን ክፉመንፈስ እኛ የመንፈስቅዱስ ማደሪያ እንጅ የእርኩስ መንፈስ መጫወቻ አደለንም ከኛ ድክመት ስላገኘ ነው አሁን ግን ንቁበት ንቁ ንቁ ንቁ ለወንድማችን ቃለህይወትን ያሠማልን
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 3 жыл бұрын
አሜን እውነትነው
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 3 жыл бұрын
U right
@nigistiwoldegbrelms1433
@nigistiwoldegbrelms1433 3 жыл бұрын
እሺ ማሬ ልክ ነው እኛ የክርስቶስ ልጅ ነን
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 3 жыл бұрын
አሜን
@user-bv8vw6rs6h
@user-bv8vw6rs6h 3 жыл бұрын
Amen
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንዲማችን እንደ እናተ ያሉ አባቶች ወንድሞች የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ እማላውቃቸውን ሚስጥሮች እያሳወከኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ ወንዲማችን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልን አሜን ፫።
@atsededegu5555
@atsededegu5555 Жыл бұрын
No
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።ሰይፈ መለኮት በጣም የምወደው ፀሎት ነዉ። ነገር ግን ከመቁጠሪያ ጋር ፀልዬ አላዉቅም ነበር ።እግዚአብሔር ይባርክህ።
@NokiaNokia-ki7ze
@NokiaNokia-ki7ze 3 жыл бұрын
Sealkow alsh eabkishan galsh secha
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 жыл бұрын
አንተ በርታል እንጂ እግዚአብሔር ይጠራቸዋል ወንድሜ ዲያቆን አንተ ስትፈወስ videoህን አይቸዋለሁ ከአባታችን ከመላከ መንክራት መምህር ግርማ ላይ የኔ ወንድምም ባልታወቀ ሁኔታ እልም ያለ ፖለቲካ ውስጥ ገብቷል ብዙ ብለው ሊሰማኝ አልቻለም ገብረ ማርያም ብለህ አስብልኝ ምክርን መልካም ቃልን እንዳይሰማ ህሌናውን የዘጉትን እርኩሳት መናፍስትን እንዲገስፅልኝ ለአንተ የደረሰልህ የድንግል ማርያም ልጅ ለወንድሜም ይድረስለት
@alishaalisha6141
@alishaalisha6141 3 жыл бұрын
BETAM YEZI LIJ MEDAN DNK NEBER MISADEBEWN ESU ENDALHONE BEZAN GIZEYKR BELUGN BLO GONBES SIL KELAL BESEYTAN EDTETMEDN YASAYAL
@asterethiopia6131
@asterethiopia6131 3 жыл бұрын
ameeenn yidiresilet lagnam
@amenamenamenhna5951
@amenamenamenhna5951 3 жыл бұрын
Egazaber Kaleyoten Yesamalen Mahamerahchen Bartlen
@ayinachinneshmariyamaencha2010
@ayinachinneshmariyamaencha2010 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@De-tj1vk
@De-tj1vk 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቡን ይመልስ
@user-kn4bf9hl4s
@user-kn4bf9hl4s 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ልኡል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን
@user-zl7fr9cv7k
@user-zl7fr9cv7k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እሜን፫
@alyanatsegaya271
@alyanatsegaya271 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህውይት ያስማልን ፀጋውን ያብዘልህ።
@fearlesshabesha
@fearlesshabesha 3 жыл бұрын
መቁጠሪያ ውጪ ሀገር ማግኘት ያልቻሉ ሰዎች ከሱቅ ይገዛል online ይገዛል አባቶች ጋር ወስዶ ማስባረክ ነው ከዛ ምናልባት አረብ ሀገር ለማግኘት ያስቸግር ይሆናል እንጂ ብዙ ሰው ግን ሰነፍ ነው አባቶችን ማድከም ብቻ ነው የሚወደው ራሱ መድከም አይፈልግም
@betlehemzergaw348
@betlehemzergaw348 3 жыл бұрын
ውጭ ሀገር የት ነው online የምናገኘው
@betlehemzergaw348
@betlehemzergaw348 3 жыл бұрын
Online page. ላኩልኝ እፈልጋለው
@fearlesshabesha
@fearlesshabesha 3 жыл бұрын
@@betlehemzergaw348 www.amazon.com/s?k=wood+beads&sprefix=wood+be&ref=nb_sb_ss_i_1_7
@anwarsherif5040
@anwarsherif5040 3 жыл бұрын
እኔ በጥዋፍ ነው የምጠቀመው አባቶችን ለምኜ ነው የሰጡኝ ከሳኡዲ በስተቀር ሌሎች ሀገር ከአባቶች ቢጠይቁ ያገኛሉ
@De-tj1vk
@De-tj1vk 3 жыл бұрын
ትክክል ነህ መፍጨርጨር አለብን
@user-lw2uk7wc5z
@user-lw2uk7wc5z 3 жыл бұрын
አንኳን ወደ መልካም የተቀደሰ የመንፈሳዊ ህይወት በሰላም መጣህ የታላቁ አባታችን የመምህር ግርማ ወንድሙ የመንፈስ ፍሬ ሔኖክ አይዞህ በርታ ከጎንህ ነን በርታ!!
@ritayounes9103
@ritayounes9103 3 жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemaln
@addseketemaw5549
@addseketemaw5549 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎትህ አስብኝ ደካማ ወለተ ትንሳኤ በአህዛብ መሃልሆኜ የእግዚአብሔርን ቃልእንድሰማ የፈቀደልኝ አምላኬ ለንስሃ እንድያበቃኝ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ አይ እኔስ ለፀሎት ስዘጋጅ ምክንያቴ ብዝትይላል እቅልፌ ይመጣል ብቻእሰንፋለሁ አምላከ ቅዱሳን ይርዳኝ የምፀልየውም በስልኬነው መፀሃፍ ቅዱስ የለኝም😢😢😢እግዚአብሔር ያውቀዋል ሁሉንም ለዚችን ሰዓት ያደረሰኝ አምላከ ቅዱሳን ክብርለሱ ይሁን እመቤቴ ቅድስት ድንግልማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል አሜን እናቴሆይ ምልጃሽ ከእኔጋር ነውና ድንግልሆይ አሁንም ከዚህ አህዛብ መሃል አውጥተሽ ለቅድስት ሃገሬ እድሜ ለንስሃ አብቂኝ አሜን የስዴት ልጆችን ሁሉንም አስቢን አሜን🙏🙏🙏
@user-tr3ek8yd1t
@user-tr3ek8yd1t 3 жыл бұрын
አይዞሽ እኔም በስልኬ ነው ምፀልየው
@siyaneshh5246
@siyaneshh5246 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይድግልን በአወነት ቃለህይወት ያሠማልነ ያሠማነ በጸሎትህ አሰበኝ ወለተ አዩሱስ ጸጋውን ያብዞልህ በእድሜ በጤና ያኑርህ አሜን አሜን አሜን
@danielshibabaw1221
@danielshibabaw1221 Ай бұрын
ረጅም የአገልግሎት ዘመን እንዲሁም እድሜ እና ጤና እመኝለዎታለሁ ቀሲስ ይበርቱ አባታችን ወንድችን ❤❤❤
@maliyalbappusraju4256
@maliyalbappusraju4256 Жыл бұрын
ፀጋዉን ያብዛልህ መመምህራችን ተባረክ
@lailalaila-pn6vz
@lailalaila-pn6vz 3 жыл бұрын
በእውነት የአባቴ አርበኛ እንደ አንተ አይነት ልጅ ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን ሄኖኬ በርታ የእኔ ጀግና ወታደር በአይን የማይታይ እና የማይደመሰሰውን እንድ ዋጋ ስለምትረዳን
@beatibeati8851
@beatibeati8851 Жыл бұрын
Amini Amin Amin
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህዮትን ያሰማልን
@user-dn5ms1rg5z
@user-dn5ms1rg5z 22 минут бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN
@user-th6nb3kj8x
@user-th6nb3kj8x 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-ww9tw8oz1q
@user-ww9tw8oz1q Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ወድማችን ቀሲስ ሄኖክ ይድግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያድልህ ልበ ንፁ በመሆንህ ነው ፀጋውን ያደለህ ፈጣሪ የአባታችን መምህር ግርማ መፈሱ ሲፍጣልህ አይቻለሁ ተመልክቻለሁ ልበ ቀና በመሆንህ ተፀፅተህ ወደ ፈጣሪ በቅን ልቦና በትህትና በመመለስህ ፀሎትህን እባይህን እደ ሀቤል መሰዋእት ተቀበለህ ፈጣር የኔ መልካም ወድም ሀሁንም እመ ብረሀን በምልጃዋ አትለይህ እኛም ከስደት መተን ከእጅህ ለመፈወስ ያብቃን ፈጣሪ ክድህን ይብርትው ሌላ ምን እላለሁ
@user-pg3cm3wu8e
@user-pg3cm3wu8e 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@netsolo8225
@netsolo8225 3 жыл бұрын
በሚገርምህ ወንድማችን ሠይፈ መለኮት እጄላይ ማንእንደ አስቀመጠው አላቅም እጄላይ አለ በጣም ነው ደስ ያለኝ ተባረክ ወንድማችን
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
ስላምክ ይብዛ ወንድማችን የስማነውን ከልቦናችን ይደርብን እኛም ስምተን የምንተገብር ያድርገን 30 60 የምናፍራ ያድርገን ቃለህይውት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልክ አሜን
@geliatesfay1446
@geliatesfay1446 3 жыл бұрын
AMEN
@hanatadele3469
@hanatadele3469 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@nuhamtube3366
@nuhamtube3366 Жыл бұрын
የእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማል እናመሰግናለን🙏
@dgsgdyddy4135
@dgsgdyddy4135 3 жыл бұрын
ዲያቆን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የማላውቀውን ስላሳወከን
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
በጣም ሰው ዘፈን ፊልም ሲያዳምጥ እኔ ከሁሉም ነፃ ነኝ ዘፈን ፖለቲካ ምናምን አልውድም
@user-oe1dg9hs2s
@user-oe1dg9hs2s 3 жыл бұрын
ለዘለኣለም ነፆ ያርግሽ
@Sara-nz7xo
@Sara-nz7xo 3 жыл бұрын
ኡፍፍ ፍ ፀጋውን ያብዛልክ ወድማችን
@salammiliwn842
@salammiliwn842 3 жыл бұрын
Tamsgne.faxare
@SaraSara-fs1xx
@SaraSara-fs1xx 3 жыл бұрын
እስኪ መቁጠሪያ እዴት እደሚቆጠር ንገሩኝ
@azebazeb2112
@azebazeb2112 3 жыл бұрын
ቃለሂወትያሰማልን
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@etayehueta4925
@etayehueta4925 3 жыл бұрын
amen .amen..amen..kale..hiwet..yasemaln
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ በምህረትህ ይቅር በለን
@user-gh2bb4lx8w
@user-gh2bb4lx8w 2 жыл бұрын
ጌታሆይ ማረን ወይ እኔ ገና አሁን አገኝሁህ ወደሜ በጣም መማር እፈልጋለሁ ሰለ ፀሎት እየተከታተልሁህ እተገብራለሁ እዳደርገውም እግዚአብሔር ይርዳኝ
@solnetu1260
@solnetu1260 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ በሆነ መልኩ ነው ያቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ተባረክ እድሜውን ጤናውን በረከቱን ሰላሙን ሁሉ ያድልህ
@user-el6mj2yv8g
@user-el6mj2yv8g 4 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን አሜን
@degualemtilaye2749
@degualemtilaye2749 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይሰጥህ የፀሎት ቅደም ተከተል ብታብራራልን
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 3 жыл бұрын
በርታ ዲ/ን ወነድሜ ጸጋው ይብዛልህ 🌻🌻🌻
@user-gv6tn2wb7t
@user-gv6tn2wb7t 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን እናመሰግናለን መምህር እህተስላሴ ብላችሁ ከነቤተሰቦቸ አስበኝ
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች በያላችሁበት ሰላም ፍቅር አንድነት ይብዛላችሁ ሁላችሁም በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ አረጋዊ ብላችሁ እኔ በመቁጠሪያ ስቀጠቅጠው ከርሜ በቀደም መጸሐፍ ቅዱስ መዝገበ ጸሎት መቁጠሪያ ስዕል አድኖ ሽቶ የወይራ ዘይት በቃ ከነጠላ ውጭ ሁሉንም አቃጠለብኝ ግን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ተገዛ ፈተናውን እንዳሸንፍ በፀሎታችሁ አገሰዙኝ
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 3 жыл бұрын
አሜን፫ ወንድማችን በረከትህ ይደርብን አንተ ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ ለኛ በጣም ትልቅ የተግባር መምህሮቻችን ናችሁ በተለይ መምህር የት ነው የሚያገለግለሉት ፣ የመምህርን ስልክ ስጡን ለሚሉ እናተ ጸጋ እግዚአብሔር ያበዛላችሁ የቅድስት ቤተክርስቲያን እንቁ ልጆች ወንድሞቻችን እንዲህ ውድ ግዜያችሁን መስዋዕት አድርጋችሁ እያስተማራችሁን ነው። ከእኛ የሚጠበቀው ተግተን መጸለይ መስገድ ነው። እናመሰግናለን እድሜና ጸጋውን ያብዛላችሁ። በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ እስካሁን እንዲህ አላደርግም ዛሬ ግን ሠይፈ መለኮት እንጸልያለን ካልክበት ጀምሮ በጣም እያቆራረጥኩ ነው የተከታተልኩት እንደምንም ጨርሼዋለሁ በግሌ ሠይፈ መለኮት አልጸልይም 😭 ሠይፈ ሥላሴ ዘዘወትር ውዳሴ ማርያም የዕለቱ መዝሙረ ዳዊት ድርሳናት ስግደት ነው የምጸልየው ከእንቅልፍ እና ከ ድካም ስሜት ጋር እየታገልኩ እድሜ ለእናተ በርቱ ወንድማችን በጸሎትህ አስበኝ
@heedasleeasd5448
@heedasleeasd5448 Жыл бұрын
አሜን፫ ቃለሂወት ቃለበረከት ያሠማልን
@warqinashfiromsa
@warqinashfiromsa Жыл бұрын
Waqayyoo baraa kessan nuuf adheressu barsisaa kenyaa ❤
@habtamumamo4039
@habtamumamo4039 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ እኔ ወታደር ነኝ ስለ መቁጠሪያ ምንም አላዉቅም ነበር ትምህርቱን ከአባታችን ከመምህር ግርማ እና አንተ ከሰጠኸን ተከታታይ የመቁጠሪያ አጠቃቀም ትምህርት ብዙ ዕውቀት አግኝቻለሁና እግዚአብሔር አብ አገልግሎትህን ይባርክ ዘርህ ይባረክ አሜን።
@eldanaeldana9643
@eldanaeldana9643 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን በቅርብ ነው የተቀላቀልኩት በርታልን እግዛብሔር ጤናህን ይሥጥህ ፀጋውንም ያብዛልህ ይጠብቅህ
@negatagele1609
@negatagele1609 3 жыл бұрын
እናመሠግናለና እግዛብሔር የጠብቅህ
@shimalshimal-wi6yr
@shimalshimal-wi6yr 3 жыл бұрын
ትክክክክክል፣ውድሜችን።
@sablesable1668
@sablesable1668 3 жыл бұрын
አሜን
@hellinabebe424
@hellinabebe424 3 жыл бұрын
እንካን ደሕና መጣሕ ወንድማችን ዳቆን ሔኖክ እኔ ሰፈ መለኮት ሳደርስ በመቁጠሪያ እንደሚቀጠቀጥ አላቅም ነበር እድሜይስጥሕ ወንድሜ በፀሎትሕ አስበኝ እኀተማርያም ብለሕ በሰላም ወደአገሬ እንድገባ
@meseretlema2427
@meseretlema2427 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር እውነት ብዙ ዎቻችን የስም ኦርቶዶክስ ነ ንዉሎቻችን ሁሉ የማይጠቅመን ዓለማዊ ላይ ነፍሳችን እረስተናታል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይሰጠን
@bietukan877
@bietukan877 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwetn yasemalen amen beedeme betega yagelglot zemenhn egzabihir ybareklh yemanawuken selasaweke enamesgnalen yesemanewun belbonachi yasaderbin🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SinahMohamed
@SinahMohamed 21 күн бұрын
ተባረክ በፀሎትህ አስበኘ የኔ ወንድም🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤የድንግል ማርያም ልጅ
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣልን ወንድማችን ዲቆን ሂኒ በእውነት ቃለ ህይወት ያአሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን በእውነት ቀየርከኝ የኛ ጀግና አንድ ቀን እንተርቢው ላይ ሰለ አንተ ሳላነሳ አላልፍ ወንድሜ በሁለት ቀን አንድ ቀን በስግደት አንድቀን በፆለት ስንቱን ለውጥ አየሁበት መሰለ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ኑርልን የኛ አንደኛ
@ElsaGebremedhn-qu9dj
@ElsaGebremedhn-qu9dj 10 ай бұрын
አሜንአሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን። አሜን። አሜን አሜን
@SeniSesaye
@SeniSesaye 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን
@taduutubee8698
@taduutubee8698 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@zubaraxuabara9766
@zubaraxuabara9766 3 жыл бұрын
AMEN.AMEN.AMEN
@funnytoyshowhaben8221
@funnytoyshowhaben8221 3 жыл бұрын
Kalehiwet yasemalen
@user-js4jt9lg2s
@user-js4jt9lg2s 3 жыл бұрын
አንተን ለዚህ ያበቃ ጌታ ይመስገን ተባረክ ነው ምልህ
@tsehayneshweldeabzgi8695
@tsehayneshweldeabzgi8695 3 жыл бұрын
Amen amen amen Qlehiwet yasemaln
@yonasngasge4329
@yonasngasge4329 3 жыл бұрын
Amen amen amen edmna tena ystelg memhre
@tsigemengistu8006
@tsigemengistu8006 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዲያቆን ሄኖክ እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ይስጥልን
@trtetintr5120
@trtetintr5120 3 жыл бұрын
Amen
@sakeenamaqam4074
@sakeenamaqam4074 11 ай бұрын
አሜን አሜን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@kokobe1457
@kokobe1457 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምሕራችን በጠም እናመሰግናለን
@aidesababa1601
@aidesababa1601 3 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን መምህር
@yordanosagonafer1090
@yordanosagonafer1090 3 жыл бұрын
Egziabher Tsgawn yabzalh
@meareggebre5532
@meareggebre5532 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ድያቆን ሔኖክ
@marvilla3871
@marvilla3871 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን👏👏👏👏
@rahwazerazion8722
@rahwazerazion8722 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን amen
@haregughirmay8661
@haregughirmay8661 3 жыл бұрын
Amen kale hewet yasmalen wendmachen daykon
@SaLa-vk9rc
@SaLa-vk9rc 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ብጣም እናመስግናልን
@user-nw3sf8kb2y
@user-nw3sf8kb2y 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይሁን ይደረግልን ጸሎተ መላእክት ያሰማልን።
@donsisimayi4504
@donsisimayi4504 3 жыл бұрын
Amen amen
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ፀጋውን ያብዛልን ወድማችን
@KisoKiso-uy2vo
@KisoKiso-uy2vo 11 ай бұрын
abatachin qalehiyot yasemalen yeagilgilotio zemen igziabiher yasrezimiliny amen
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን ወድማችን
@user-vf2su3sm5s
@user-vf2su3sm5s 10 ай бұрын
አሜን ቃለህይዎትን ያሠማልን
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 3 жыл бұрын
ተመስገንካ መድሃኔኣለም ኣቦይ ሁሌ ካተ ጋ እጸልያለዉ ደስ አለኝ ወድሜ 🙏🙏🙏
@Md-ce7nd
@Md-ce7nd 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🌾🌾🌾
@UduejdeDjdjdjd-yi1ul
@UduejdeDjdjdjd-yi1ul 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏
@user-fp7fz2sf3y
@user-fp7fz2sf3y Жыл бұрын
ፀጋህን ያብዛልህ መምህር🙏🙏
@mule83705
@mule83705 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@ethiopiaethiopia8720
@ethiopiaethiopia8720 6 ай бұрын
Ameen ameen ameen ameen ameen 🙏💕Ameen Ameen ameen ameen ameen ameen ❤❤❤❤❤
@belaynehtesfaye2902
@belaynehtesfaye2902 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@stellababe527
@stellababe527 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@jacobtesfay5967
@jacobtesfay5967 Ай бұрын
Amen Amen Amen 💙🙏💙🙏💙🙏
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@egzabehreranyenew8650
@egzabehreranyenew8650 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Mahemirachin Egizabehr tenahin Yisteh Amen Enamesigiln
@masarthalefom7790
@masarthalefom7790 3 жыл бұрын
Amen amen amen egzahber ybarki
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔርን ይመሰገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ እውቀትን ሁሉ ጨምሮ ያብዛላችሁ አሜን በርታ በርታ በርታ ወንድሜ በፀሎታችሁ አሰቡኝ አፀደ ማሪያም ነኝ ሰላም ለናንተ ይሁን ።አሜን (፫) ይቆየን(፫)
@yowhannesgebrelibanos3717
@yowhannesgebrelibanos3717 3 жыл бұрын
Amen 🙏 kale hiwet yesmalna
@dtdtdyfy492
@dtdtdyfy492 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@mabrasisay129
@mabrasisay129 3 жыл бұрын
ወንድማችን ዳቆን ሄኖክ በጣም ጥሩ ትምህርትነዉ እግዛብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን፪
@bereketyirga6011
@bereketyirga6011 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen fetari zemenek yebarekehu
@hirutkasaye9954
@hirutkasaye9954 3 жыл бұрын
Amennnn Amen Amen
@user-pz3ok8sg1y
@user-pz3ok8sg1y 3 ай бұрын
አግዛብሔር የመስገን አሜን አሜን አሜን
@alamitugamachu8285
@alamitugamachu8285 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen
@genettesema2466
@genettesema2466 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን።
@Meklit27
@Meklit27 3 жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን:: እንደእናንተ አይነት የውጊያ ስልት እያሳዩ ድሉ የክርስቶስ ልጆች እንዲሆን የሚያግዙን ብዙ ያስፈልጉናል:: ሁላችንም እስራት ውስጥ ነው ያለነው:: የድንግል ልጅ ኢየሱስን የያዘና በውጊያው የተጋ ሁሌም አሸናፊ ነው:: እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን:: አንተንም ፀጋውን ያብዛልህ::
@user-qk6rh2kw3c
@user-qk6rh2kw3c 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ወድማችን አንተ በርታ እግዚአብሄር ያመጣቸዋል
@tqe8947
@tqe8947 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@SelamBelay-mp2br
@SelamBelay-mp2br 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sababekele8721
@sababekele8721 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@masaitasfu4025
@masaitasfu4025 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዚምልን በቤቱ ያጺናልን አሜን አሜን አሜን
@rahyletsegye8286
@rahyletsegye8286 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሄወትን ያሰማልን
@melkamaddis9582
@melkamaddis9582 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@daniallegesse1211
@daniallegesse1211 3 жыл бұрын
Thank you dear brother ❤✟✞✟🙏❤❤
መዝሙረ ዳዊት የእሁድ 120(121)
1:05
አእላፍ ሚዲያ (Aelaphe Media)
Рет қаралды 2,9 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 21 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
ሰበር  ዜና  ቅዳሜ  ሀምሌ//20//2016
@አልማዝ ይቱብ
Рет қаралды 79
ህልምና ፍችዎቻቸው / ከቀሲስ ሄኖክ እንደፃፉት
11:00
የማርያም ሚዲያ
Рет қаралды 72 М.
እናቴን አይቼ ነው ያገባሁት// ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ቆይታ
55:24
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 141 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН